የቅዳሴው ታላቅ ተአምር | መምህር ሄኖክ ኃይሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 317

  • @lucky-rz5jp
    @lucky-rz5jp 19 днів тому +2

    አሜን የእኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህር እመ ብረሀን ትጠብቅህ ቅዳሴው አይገባንም የምትሉ ሰወች በደንብ ስሙ በቤቱ ያፅናክ ያፅናን❤❤❤❤❤

  • @AyalKassie-q2v
    @AyalKassie-q2v 6 місяців тому +114

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው በመሆኔም እግዚአብሔርይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 6 місяців тому +63

    ኦርቶዶክስ ትውህዶ ልዝላልም ትኑር ቃል ህዮት ያስማልን አንቁ መሃምራችን 🙏❤

    • @ethiopia-wf1je
      @ethiopia-wf1je 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ethiopia-wf1je
      @ethiopia-wf1je 6 місяців тому +1

      እል እል እል

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልድ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 5 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን አባታችን በእውነት ውስጤ ተጽናና ተመሰገነ አምላክ እሄንን ቅዱስ ቃልህ ያሰማህኝ

  • @melakum2850
    @melakum2850 4 місяці тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @Tube-et7jq
    @Tube-et7jq 5 місяців тому +5

    የሰማነውን በልቦናችን አሳድርልን አምላካችን 30 60 100 አድናፈራ ፍቃድህ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት

  • @Amantee-r7v
    @Amantee-r7v 6 місяців тому +10

    በሰመአብ በሰመ ወወልድ በሰመ መንፊሰ ቅድሰ አሜን በእውነት ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ መሆኔን እግዚአቤሔር ሰለወወደደን እግዚአብሔር ይመሰገን የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 6 місяців тому +15

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማለን መምህር ዲ/ቆ ሄኖክ ኃይሌ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን ከፍ ላለው ማዕረግ ያድርስህ የምትወዳም እመቤቴ በፍሬ ትባርክህ አንተን የሚተካ ጉልበትህን ፍሬ ይስጥ❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 місяців тому +47

    ነፍሴ ሁሌም ትክክለኛ እውነተኛ መንገድ ላይ እንደሆንኩ ትነግረኛለች አዎ ኃጥያተኛ ነኝ ግን መሓሪው አምላክ ክርስቶስ በተዋሕዶ ቤት ሁሌም በምሕረቱ እየማረኝ ቸርነቱን አብዝቶልኝ አለው ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንገስትከ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @tirhasyamana1146
    @tirhasyamana1146 6 місяців тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የዝች ቤተክስቲያን ልጅ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሆን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 6 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን መድሀኒያለም ይጨምርልህ

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዲያቆን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቤተክርስቲያን ፈርጥ ነህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን❤🙏🏾

  • @Rgebray
    @Rgebray 6 місяців тому +18

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ቸር ታላቅ ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና💖 ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ አሜን✝️አሜን✝️መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️ ፀጋውን ያብዛልህ ✝️🙏☀️የአገልግሎት ዋጋህን ✝️🙏በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖 እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Serkie-m8e
    @Serkie-m8e 6 місяців тому +3

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 місяців тому

    ኣንጀት ኣርስ ኣስተማሪ ተባረክ ወንድሜ

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 6 місяців тому +13

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @NeHase16
    @NeHase16 6 місяців тому +9

    ማስቀደስ ናፈቀኝ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለደጅህ አብቃኝ። አሜን። ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ረቡኒ አሜን❤

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ 5 місяців тому +1

    አሜን(፫)ቃለህይወት ያሰማልን መምህር⛪👏🍀🌾🌿

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 6 місяців тому +3

    Amen..amen..amen..kale hiwet..yasemaln..memhrachin..❤❤❤❤❤

  • @admasumekonnen7661
    @admasumekonnen7661 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል መምህራችን፤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፤

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 6 місяців тому +7

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @wotaf
    @wotaf 6 місяців тому +9

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዲህ ነው ምሥጢሩን መንፈስ ቅዱስ የገለጸልዎት ደሰ ይበልዎ ኮራንብዎት የገልግሎት ዘመንዎን ረዢም ያድርግልዎ

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa597 6 місяців тому +2

    Sagalee jirenyaa isin haa dhaagesissu barsisaa keenya Eebbifamaa ❤🙏

  • @Salem-p6i
    @Salem-p6i 6 місяців тому +1

    ቃልህወት የስመዐልና ክብር መምሕርና ፀጋዉ ያብዛልህ❤

  • @EdenmesleEdenmesle
    @EdenmesleEdenmesle 5 місяців тому +2

    .አሜን አሜን.አሜ ቃለ ያህአተን ይሰምላን ❤❤❤❤

  • @temete8067
    @temete8067 6 місяців тому +9

    እመ አምላክን ድካማች እንጂ ብናውቅበት ኑሮ ኃጢዓትን ላለመስራት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆንን ብቻ ማሰብ በቂ ነው ማርያምን!!!

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    በስመአብ የምገርም ትምህርት ነው ❤
    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
    ነብሴ ደስስስ እያላት ነው የሰማሁት😊
    ተመስገን አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያረግሀኝ

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 6 місяців тому +1

    ጣፋጭ አንደበት የማትጠገብ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተቀበልነውን አስከመጨረሻ እንዲያጸናን ጸልይልን አደራኽን ወለተኪዳን

  • @jemmymogese1677
    @jemmymogese1677 5 місяців тому +1

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 6 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️👏👏👏❤️❤️❤️

  • @MatiwosSolomon-k9f
    @MatiwosSolomon-k9f 5 місяців тому +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 6 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን!!

  • @AdinaYinges-t8r
    @AdinaYinges-t8r 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዪ ነው 🙏✝️❤

  • @Frewe771
    @Frewe771 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልንንን 🤲🤲🤲💐💐💐

  • @lekebelayeneh4382
    @lekebelayeneh4382 6 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት ያሰተማረን የገጸሰን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠበቅልን❤🥰✝️🙏

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 6 місяців тому +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 6 місяців тому +9

    መሠረቶችህ እንዴት የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ለትውልዱ ቤተክርሰቲያንን እንድትገልጣት የረዳህ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 6 місяців тому +2

    በእዉነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን🙏 ❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያኑርልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 6 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በአባትነቱ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xssa6895
    @xssa6895 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤️🥰✝️💒🙏

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 місяців тому +1

    እግዝአቤሔር የጤብቅህ መምራችንፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
    @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወትን ያሠማልን ጌታ ሆይ ልቦና ሥጠኝ🙏🙏🙏🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን🙏🌷🌷

  • @esterkuban_tube
    @esterkuban_tube 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን።

  • @BizuneshAmadmikael
    @BizuneshAmadmikael 6 місяців тому +1

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን💐💐💐

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 6 місяців тому +2

    ቃለ❤🎉ሒወት❤🎉ያሰማልን❤🎉መምህራችን❤🎉 አሜን 24:11 አሜን ❤ አሜን

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 6 місяців тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን!!!
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!
    ! በጣም የሚገርም ትምህርት ነው።

  • @Asnibogala
    @Asnibogala 6 місяців тому +1

    ቃለ ህዉት ያሰማልን መማህር ❤ አሜን አሜን❤

  • @saraalsara-d4w
    @saraalsara-d4w 5 місяців тому

    ቃልሕይወትያሠማልንመምሕራችን

  • @TsediGuade
    @TsediGuade 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
    ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን 🙏

  • @NahomMan-l8k
    @NahomMan-l8k 4 місяці тому

    አሜን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ልቤ ሙልት ይላ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @okom6307
    @okom6307 6 місяців тому +5

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትያ ሰማለን መምህሬ ወድሜ ከኔከሃጣተኛዋ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኚ አሜን አሜን አሜን💒💒😭😭🙏🙏🙏

    • @BehailuArgaw-wr1tv
      @BehailuArgaw-wr1tv 6 місяців тому

      ተው እንዲህ ማለት ልክ አይደለም ሁላችንም ኃጢዓተኞች ነን ነገር ግን በዚህ ልክ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @Ethiomidea-bt5wu
    @Ethiomidea-bt5wu 2 місяці тому

    ቀለ ህዎት ያሰማልንንንን አሜንንንንንን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 5 місяців тому

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!! MEMHERACHEN.

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 6 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ የኛ እንቁ❤

  • @bellaethiopia8245
    @bellaethiopia8245 5 місяців тому

    Amen❤❤ kale hiwotn yasemaln edmena tena ystln diakon henok❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 6 місяців тому +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 6 місяців тому +2

    አቤቱ ጌታዬ መድኀኒቴ ሆይለታላቁ ለቅዱስ ቁርባን ለክቡር ደሙ አብቃን🙏🙏🙏 የምንወድህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቅድስት ስላሴዎች ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ🙏

  • @Hiwot-wj9fn
    @Hiwot-wj9fn 6 місяців тому +1

    Amen amen amen kal hiwot yasemalen egzabehari erjeme edemaye ke tena gare yestehe wendmachn 🙏🙏🙏

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 6 місяців тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r 6 місяців тому +14

    ድንቅ ነው ለካ ቅዳሴ እንዲህ ነው

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 місяців тому +1

      ቅዳሴ እስከ ትርጉሙ ተለቋል የማስቀደሻ መጻሕፍት አሉ አማርኛ እና ግእዝ አንድላይ ያለባቸው በዛ መማር ይቻላል

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 6 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @GenetAli-s6w
    @GenetAli-s6w 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YeshimebetNigat
    @YeshimebetNigat 6 місяців тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጡዑም ስብከት❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት ✝️❤

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አቤቱ ትግሰትን ይሰጠኝ ዘንድ ጸልዩልኝ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 6 місяців тому +1

    Amen kale Hewitt yasemalen diyacon. Egzabher tsegun yabzaleh. Behedkebet ema amlak tetebekeh. Edmena tena yarzemeleh 🙏🙏🙏

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 6 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን፫

  • @yngesynges-h3p
    @yngesynges-h3p 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህርችን

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 6 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv 6 місяців тому

    Amen Amen Amen kalehiwotin yasemalne🕯🌻🕯🌻🤲🙏

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 5 місяців тому

    የቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍስን የሚጎሽም የሚያለመልም ስብከት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መድሃኒዓለም የዝች እውነተኛ የፅድቅ ሀይማኖት ልጅ ስላረገኝ ለዘላለም አመሰግነዋለሁ። እግዚአብሔር የጠብቃት።

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 5 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን!!!

  • @AntiYe-n3s
    @AntiYe-n3s 6 місяців тому

    be endezih aynet memheran haymanotachenen eyaweken wedefit egziabher yetemesegene yhunnn✝✝❣❣

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AffectionateCrab-cu6ch
    @AffectionateCrab-cu6ch 6 місяців тому +1

    የኔ እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad 6 місяців тому +1

    Aemennnnnnn qal hiwet yasemalin👏👏👏🌹❤️🌹❤️🙌👑🙌👑🙌🙏⛪🙏⛪🙏💐💐💐💐

  • @selina8513
    @selina8513 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @AlemawNgusey
    @AlemawNgusey 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 6 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @AluaynawAbebe
    @AluaynawAbebe 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለቅዳሴ ማህሌቱ ለደጁ ያብቃን አሜን❤❤❤❤❤

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BelayneshBabu-gx9rs
    @BelayneshBabu-gx9rs 6 місяців тому +1

    ኦሮቶዶክስ መሆን መታደልኮ ኖዉ በመህኔም እግዚኣብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስምልን ምምህሪችን👏

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ 6 місяців тому +1

    ቃል ሕይወት ያሠማል ረቡኒ🙏

  • @BereketAfewerki-bi3vl
    @BereketAfewerki-bi3vl 5 місяців тому +1

    Endyaw Melak Egzabhier kesmay semayat werdo yastemaren meslowal kibur Memhirachin
    Qale hiwet yasemalin
    Semten lemetegber yabqan
    Sle hilum negeru Egzabhier Amlak ye'temesegene yhun
    Amen Amen Amen

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y 4 місяці тому

    አሚን አሚን አሚን ቀልህዮወት ያሰማልን ምምህራቺን🙏🙏🙏

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 6 місяців тому

    እግዚአብሄር.ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.የ....ጠጋውን.ያብዛልን...አሜን.አሜን.አሜን..🙏🙏🙏.እኛ.በስደት.ያለነውን..ፀልዬልነ..በፆሎታቹህ.አስቡነ...ለንአ.ሞት.አብቃን....የሰነውን.በልቦናችን.አሳድርብን...🙏🙏🙏💖💖💖

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 5 місяців тому

    Kale hywet yasemaln memhre wyyyyy tewahdo lezelalem tnur ❤❤❤❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 6 місяців тому +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን መምህራች

  • @h3-3
    @h3-3 6 місяців тому

    የተዋህዶ እቁ ወዲማችን ቃለህወት ሳሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @stc6291
    @stc6291 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃህይወትቃለበረከትን ያሰማልን ድቅትህርትነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 6 місяців тому

    ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏