#New

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 109

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 Місяць тому +8

    በብዛት ሁሉም አባቶች በብዛት ስልክ ነው የሚነካኩት ታቦት ቆሞ እንኳን እነሱ ክብር ሳይሰጡት ምመናንማ ከነሱ እየተማሩ ነው ከይቅርታ ጋር በድፍረት ይህንን ስናገር!!!

  • @AlemnashBetty
    @AlemnashBetty Місяць тому +7

    የዘመናችን ሐዋርያቶች ክፊ አይካብን በዚህ ክፊ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ሊቆች ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @Bisrate
    @Bisrate Місяць тому +7

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ከአጀማመሩ ጀምሮ እንዴት ይስባል በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @EtagegnSintayehu
    @EtagegnSintayehu 26 днів тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ewq432
    @Ewq432 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማለን

  • @EyobGirma-u5m
    @EyobGirma-u5m Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Huwin-u7j
    @Huwin-u7j Місяць тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኣባቶቻችን ❤❤❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሮቻችን እድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏
    እውነት ነው በዚህ በስልክ ሁኔታ በየትኛውም ቤተክርስቲያን የእራሷ ህግ ማውጣት አለብን

  • @እናቴእመብርሀንናት
    @እናቴእመብርሀንናት Місяць тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በስልክ የታሰርኩት አንዶ እኔነኝ 😢😢😢😢አምላካችን ሆይ ማረን 😥😥😥

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg Місяць тому +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን በእዉነት መምሕሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fikiradisNega
    @fikiradisNega 23 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Місяць тому

    ቃለሂወትያሰማልንአሜን🙏🙏🙏

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo Місяць тому

    Kaleyot yasamaln mamrash ❤❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራን አባቶቻችን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️👏የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን 🤲🤲🤲

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 Місяць тому +2

    መምህር እዮብ በእውነት ትክክል ብለሀል!!

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቸ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ይስጥልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን❤❤❤❤

  • @ሔሉ_g5
    @ሔሉ_g5 Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatochachiin

  • @YrtYry-l7c
    @YrtYry-l7c Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነቱ ልቦና ይሰጠን😢😢🎉

  • @alxble6402
    @alxble6402 Місяць тому

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-kl7bo
    @MmMm-kl7bo Місяць тому +3

    እግዝአብሄር ይጠብቅልን በስደትላይ እናተንእየሰማሁእፀናናለሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z Місяць тому +2

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin memhirochachin 😊❤

  • @BrukMe-m3i
    @BrukMe-m3i Місяць тому

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @MaraMara-p6t
    @MaraMara-p6t Місяць тому +2

    ቃልህይወትን ያሠማልን አባቶቻችን🙏🙏🙏

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e Місяць тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህሮቻችንቸን ቃለህወቶ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p Місяць тому +1

    አሜን መምህሮቻችን ቃለህይዎትን ያሰማልን በርሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን እዴቃሉ አሰድንኖር አግዚአብሔር ይርዳን🙏🥺

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Місяць тому +2

    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃሐ በረከት ያሰማልን አባቶቻችንጨ❤❤❤መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ልዩ የሆነ የነፍስ ምግብ ስለምመግቡን እግዚአብሔር አምላክ ይመግብልን🤲🤲🤲 እኛም በሰማነው ቃል 30 ,60 ,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን 🤲🤲🤲 በርቱልን ቀንድል ምድያዎች🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ Місяць тому +1

    አሜን ፫¶ የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🙏💚🌷🕊

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 Місяць тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህሮቻቺን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @alxble6402
    @alxble6402 Місяць тому

    ያገልግሎትዘመንህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏✝️

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት የቅዱሳን አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤደን-ፀጋዬ
    @ኤደን-ፀጋዬ Місяць тому

    አሜን ፫ የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉❤💚👏

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @YeSILASEBarya
    @YeSILASEBarya Місяць тому +6

    😅😅😅 እውነት ነው ሙሴ መሴ ስልክህን ጣል የስልክ አጠቃቀማችን በዛ

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ አባቶቻችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን እኛንም አስተዋይ ልብ ይስጠን የስም ሳይሆን የእውነት ክርስቲያን ያድርገን አሜን፫🙏

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 15 днів тому

    በእዉነት ቃለህዪወትን ያሰማልን አባቶቻችን ወደ ተፈጥሮአችን እንመለስ ጥሩ አገላለጥ አቤት አሁንማ ቤተክርስትያን ሄደን ሀሜት ነዉ ዪዘን የምንመጣዉ ባንሄድስ የሚያስብል ነዉ ስልችት ነዉ ያለኝ መምህሩም ደቀመዝሙሩም ምእመኑም መሰነካከያ አልጠቀምም የሚሉ ጥቂት ጥሩ ሰወች በነሱ ተሰናክለዉ ልናመልክ ሄደን እግዚኦ እያልን እነሱን አዪተን እንመጣለን ጉድ ነዉ

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Місяць тому

    Qalehiwet yasemaln ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraS-p8t
    @SaraS-p8t Місяць тому

    አምላክ መስተዋሉ ያድለን ፀገዊያብዛልቹ

  • @MeazaMeaza-c5v
    @MeazaMeaza-c5v Місяць тому +2

    ለመምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባክላችሁ እጅግ ድንቅ ነበር

  • @beliyemareyaamlijgvgcc3725
    @beliyemareyaamlijgvgcc3725 Місяць тому +1

    🌺🌺ቃል ህይወት ያሰማልን አቦቶቻቺን

  • @abayneshsendekie7968
    @abayneshsendekie7968 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana Місяць тому

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሳማልን አሜን

  • @AdanechHaset
    @AdanechHaset Місяць тому

    Kelhiwote yesemalin memerachin be tsega be berekati yeqoyelini❤❤❤

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @Atsedeterffra
    @Atsedeterffra Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Місяць тому +1

    ቃለይወት ይሰማልን በውነት ❤ግን እኔ አዳዴ በውነት ስለ ስላሴ ብማር ብማር አልዘውም ለምን ብይን እራሴን ወቅሳለው ለማንኛውም ተስጌን ነው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Місяць тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 Місяць тому +1

    ያዕቆብ 5:14 ስለ ካህናት ጸሎት (ለበሽተኞች) ፣ ስለ ምስጢረ ቀንዲል።

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر Місяць тому +1

    እግዚእምብሔርይመስገን❤ቃለሒወትያሰማልን

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Місяць тому

    ቃለህይወት ያሠማልን❤😢

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ቀዳሜ ጸጋ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን በእዉነት❤❤❤❤

  • @mastewTegai
    @mastewTegai Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Місяць тому

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Tis9632
    @Tis9632 Місяць тому

    በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሰማንዉን ለሕይወት ያድርግልን. እኔማ ጠፍቻለሁ😢

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aferahuwarimo5087
    @aferahuwarimo5087 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Місяць тому

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fkrte3368
    @fkrte3368 Місяць тому

    Kalihot Yasemalen memherochachen🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @elssaelssa7844
    @elssaelssa7844 Місяць тому

    እውነት ነው

  • @habtamuasnik8386
    @habtamuasnik8386 Місяць тому

    ኢዮ 33፣4

  • @hiruthaile2666
    @hiruthaile2666 Місяць тому

    At last! Thanks God talking about Silk! Kahinat sikedisu silkachew yichohal! Kezih yebase difrent bemekdesu minale? God have mercy upon us! Amen!

  • @henna9179
    @henna9179 19 днів тому

    እንቁ መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን
    ነገር ግን የመናፍስትን ውጊያ በመቁጠሪያ ውሸት ነው ላላችሁት ንስሃ ግቡ ውሸት ነው ብላችሁ በ። ነጥብ እግዚኦ ግን ብትቃወሙም ምርጥ መምህሬ ስለሆናችሁ እወዳችኃለሁ❤

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 Місяць тому

    "መንፈስን ሁሉ አትመኑ፣ አትንከራተቱ።"

  • @MT21-z1f
    @MT21-z1f Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን 🙏❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 Місяць тому

    Abatoch yan wdoche❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 eshi amt nurlne

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Місяць тому +1

    ብዙ ግዜ ኮመንት ሰጥቻለሆ ምእመናን የሚማረው ከናንተ ነው በተለይ በጉባኤ ግዜ ከህዋላ የሚቀመጡ አባቶች አርያ መሆን ሲገባቸው ከስልካቸው ጋር ናቸው ታዲያ እኛ ከነሱ ምን እንማር እባካችሁ ሲቅረፅ መምህሩን ብቻ እንድናይ ቢደረግ በተለይ በዬቱብ የምናዳምጥ

  • @Atsedeterffra
    @Atsedeterffra Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @melsaandargeandarge
    @melsaandargeandarge Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Місяць тому

    ቤተክርስቲያን ከገባሁ ዘግቸ ነው የምገባው ሥራ ጊዜ አባክኘ ባክኘ አሌልመጣም

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsehayeMeles-t1z
    @TsehayeMeles-t1z 27 днів тому +1

    Gn ykrta kerso swke sayhon be like likawnt yalut lay ""mexhaf meshekmu byastelachew Gn hulachn endezi kadergen yemexhafu hlwnas ayasasbotm" bemchersha eko mxhafu litfa new kza yalemu Software bizgut ena
    Eza lay astayet adrugebet lemalet new kbr ystelgni

  • @فاطمهالقحطاني-م4ح
    @فاطمهالقحطاني-م4ح Місяць тому +1

    እውነት ነው አብሶ እኔ ስበላ እንኳን ከኔ አይለይም

  • @Abebesh-n2s
    @Abebesh-n2s Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 Місяць тому

    "Back to the origin"

  • @ShambelBelay
    @ShambelBelay Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Місяць тому

    አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጣቹቸሩመድኅኔአለም❤❤❤❤

  • @ayshahaile5485
    @ayshahaile5485 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BerkenZerihun
    @BerkenZerihun Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Wubnesh-g2y
    @Wubnesh-g2y Місяць тому

    ለምንድነው ታዲያ በቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይ በግልጽ ሁሉ ሲደረግ ዝም የሚባሉት እኔ ምንም አይገባኝም

  • @sebl4615
    @sebl4615 Місяць тому

    ውይ እኔስ ምንም አልገባኝም

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 Місяць тому

    Endew kalawekachu sle yemiyatemku Aebatoch tega blachu meteyek zm blachu yaltetsafe batanebu enja be nebsm be sgam tetekmenal lemsale memhr Eyob aend sbketh lay yadametukut aele betam aezneh lemndn new yhe hulu eyetesebeke sewu yemYsema ena yemaygebaw stl nebere melsu enesu gar new yalew enanten degmo rasachu btfetshu elalehunj be mtlawachew Aebatoch yetemarn temariwoch almost hulum bemibal kutr wede kudus kurban yederesn nen EGZAEBHER YMESGEN slehone yalderesebet glgl yawkal endayhonbachu lerasachu tetenkeku elalehunj 😢

  • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
    @AmhasilassieWeldesenbetTewabe Місяць тому

    ስለ time travel በኦርቶዶክሳዊ እይታ በሊቃውንቱ ይብራራልን?🙏

  • @enatteshale
    @enatteshale Місяць тому

    እኔ እንደዉም አዉደምህረት ላይ ያሉት እግራቸዉን አነባብረዉ የሚቀመጡ ተራቸዉ እስኪደርስ ስልካቸዉን የሚጎረጎሩ ቪዲዮ የሚቀርጹ ሳይ በጣም አዝናለዉ ታድያ ምእመኑ ማንን አይቶ ይማር !ሰሞኑን ያየሁት ደግሞ መባ የገባውን ሻማና ጧፍ ብር እያስቀመጡ ሻማ ያበራሉ እንዲሁም ጧፍ እየገዙ በቤተመቅደሱ የሚያበሩ ተፈጥረዋል ይሄ ደሞ አዉደምህረት ላይ ስለብሉይ ኪዳን ከመስበክ ስርአተ ቅዳሴ ስርአተ ቁርባን ቢሰብኩዋቸዉ ጥሩ ይመጣል ብዬ አምናለዉ

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa Місяць тому

    ኧረ በቀንዲል መልሱኝ

  • @RMetica
    @RMetica Місяць тому +11

    በፈጠራችሁ 1 ጥያቄ መልሱልኝ ስበከቶችን በቴሌቭዥን መከታተል ይቻላል??! ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏

    • @zoziZozi-uo3hn
      @zoziZozi-uo3hn Місяць тому +2

      አለ ግን ሁሉም የለም አንዳድ ነዉ

    • @Barchi-uc1fx
      @Barchi-uc1fx Місяць тому +1

      Yenem xitake new

    • @Barchi-uc1fx
      @Barchi-uc1fx Місяць тому

      ​@zoziZozi-uo3hn beyetengawu chanel new yemitelalefewu wud❤

    • @RMetica
      @RMetica Місяць тому

      @zoziZozi-uo3hn እሽ አመሰግናለሁኝ ቤተሰብ 🙏

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi Місяць тому +4

      ብንችል ሄደን መከታተል ካልቻልን ግን በቤታችን በስራ ቦታ ሀሳባችንን ሰብስበን ማዳመጥ በምንችልበት ቦታዎች ማዳመጥ እንችላለን በተለይ ቤት ውስጥ ልጆች ካሉ መንፈሳዊ ነገርን ከፍቶ ማዳመጥ ይበረታታል ማይሰሙት ማያስተውሉት ሊመስለን ይችላል ግን በደንብ ነው ሚሰሙት በደንብ ያግዛቸዋል

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @titigalamebrhan
    @titigalamebrhan Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Місяць тому

    መምህርእዬብልኡልእግዚአብሔርእድሜናጤናይስጦትትክክልኖትፈጣሪልቦናይስጠን

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 Місяць тому

    እግዚአብሔርአምላክይመስገንአሜንቃይወትያስማልንአባቻችን❤