ናፍቆቴ ነህ 🙋🙋 ምኞቴ ነህ 🙋🙋 ጉጉቴ ነህ 🙋🙋 ሕይወቴ ነህ 🙋🙋 የለም እንዳተ ምውደው 🙋🙏❣️ የለም እንዳንተ ምናፍቀው 🙋🙏❣️Sameriyaa yana konjooo I am so blessed with your songs God bless you & your Blessed❣️❣️ family Blessed family!
I am Papua New Guinean Christian. Love Gospel christian songs around the world in God's earthly Kingdom on earth - how we'll all will change is through worship and praise songs to get message across, please translate to english
My joy is your Glory/Spirit ...my joy is your glory ...oh Jesus...I need nothing other than you...You are my life....Jesus I seek you...I run after you....is the core message...
I have no words 🙏... Awete, Samri and your family tebareku!!Egziabher enanten le church bereket aderego seleseten hulem amesegenewalehu! What an amazing sprit and message❤!!Egziabher kibrun hulu yewesed!!
ገና ጌታን ሳልቀበል ምጥ ይዞኝ ሃኪም ቤት ዉስጥ ድምጼን ከፍ አድርጌ ኢየሱስ ብዬ ጠራሁት በሰላም ገላገለኝ በደቂቃዎች ልዩነት እንደገና ደሜ መፍሰስ ጀመሬ ሃኪሞቼም ልትሞት ነዉ ደቂቃዎች ቀሯት ይሉኝ ነበር ሳላዉቀዉ የጠራሁት አዳነኝ ኢየሱስ❤❤❤❤አጠራሩ ይገርማል አሁን ላይ ጌታን በመቀበለ ደስተኛ ነኝ 🎉🎉🎉
ውውውውው ክብር ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ❤️❤️❤️❤️እየሱስ መድሃኒት ኮ ነው ተባረክ
❤
Amenn
አሜን ❤️❤️
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙌
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሔን የመሰለ መዝሙር እና ታምር የሚመስል ምስጋና ከመስማት ከቶ የሚያግደኝ ነገር የለም እሱ በመመስገኑ ደስ ካልተሰኝሁኝ ምኑን ክርስቲያን ሆንኩት
❤❤❤
🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው! መንፈስ ቅዱስ የከበረበት ዝማሬ የሃይማኖትን አጥር ይጠረምሳል!
You are right. Don’t be bothered by human made division. God didn’t creat religion, man did.
እኔም እንዳንተ ነኝ, እውነታው ግን ከማያምን ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ ነው.. መፅሐፉ. ምርጥ ምግብ በአፀያፊ ቁሻሻ ሰሀን ቢቀርብ ትበላለህ? መንፈሳዊ ደረጃህ ይወስነዋል ግጥሙ እምነትህን የማይወክል አልፎም አፀያፊ ሊሆንም ይችላል. ከአንተ እምነት አንፃር ማለቴ ነው...
ይሄ መዝሙር ማዳሜ ሰምታዉ ልቤን ነካ የሆን ዉርር ያረገኛል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ብላኝ ዳዉንሎድ አደርጋ እያዳመጠች ነዉ የሆነ ሰላም ይሰማኛል መዝሙሩን ስሰማ እያለች ነዉ ሀሌ ሉያ ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን በፀሎታቹ አስቧት እንዲያሶርሰኝ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ዘማሪት ሳምሪዬ ፀጋዉ ይብዛልሽ ይሄ መዝሙር የተቀባ ነዉ ኢየሱስ ያድናል ብሩክ ሁኚ 💕💕💕💕💕❤❤✋✋✋✋
AMEN
አሜን ሌላም ብዙ መዝሙር እየጋበዝሽ አሰሚያት አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ
Amen demo i pray for her
Already she is blessed Tikdemye
በጥራቃ😄😄😄😄
ሀኒ ጌታ አንተቺ ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ይሄንን መዝሙር እስር ቤት ሆኜ በጣም ደጋግሜ እየዘመርኩ እፀልይ ነበር አብረውኝ የነበሩ ግን ያሾፉብኝ ነበር እኔ እስር ቤት ያደርኩት 2 ቀን ብቻ ነው እነሱ ግን የቆዮ ናቸው ጌታ በማይመስል ሁኔታ በነፃ እንድለቀቅ እረዳኝ ሲቀልድብኝ የነበሩ ሁሉ አምላክሽ ይሰማል ማለት ጀመሩ ክብሩን ጌታ ይውሰድ❤
Amen Amen Amen ሀሌ ሉያ🙏🏻
ወንድሜ ጌታ አንተን እንዳሰበ እንደዳበሰ እነሱንም ያስባችሁ 🙏ፀሎት አድርግላችሁ 🙏
Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙏Hallelujah🙌🙏🙏🙏🙏
{የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው (፪)
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው(፪)}(፪)
የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ
በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ
ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል
ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል
ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪)
ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪)
ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ
ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ
(የለም እንደ አንተ የምወደው
የለም እንደ አንተ የምናፍቀው)(፪))
በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው
ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው
ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ
ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪)
ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪)
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው (፻)
እ/ሩ ይባርክህ ፅፈሀልና ኢየሱሳችን ይባረክልን እሱ ደሞ ተገብቶታልና።።የስ ጉጉቴ ናፍቆቴ ነህ አለም ነህ አዎን ኢየሱስ ።።።
ጌታ ይባርክህ አብዝቶ
Amen amen haleluja yen geta kanetwech mnm hiwot yelem Aba tebareklng🙏🙏🙏🙏
ጌታ ዘመንህን ይባረከው
God bless you
I'm orthodox I respect you and I like to listen this song who gives me like and who is respect me?
Geta Yesus ywedhal Jah abyssinia
@@jesusislordyesusnugosskula5076 awo awukalehu lenem aydel meskel lay mewalu
ጌታ ለ ኦርቶ ወይም ለጴንጤ ብቻ አያደለም የሞተው ለአለም ሁሉ እንጂ ፥ ወንጌል የለውጣል ።
@@seblewengelm3017 mne mne atefahu haha
Jah Abyssinia WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo
Am from Uganda but i wish i knew Ethiopian language. Jesus Christ is Lord.
God bless your life 💞
AMEN BROTHER!!!!!!
ህይወት የሚያለመልም መዝሙር ኦርቶዶክስነቴ ከማዳመጥ አይከለክለኝም
GUYS; FAITH WHICH IS NOT BASED ON BIBLE IS WRONG
Ewnt.new mar.enwodshalen🥰🥰🥰
ትክክል ነህ እየሱስ እንጂ ሃይማኖት አያድንም የኔ አለመ ያንተ ክብርነዉ አሜን
በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው
ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው
ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ
ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
So blessed these songs..Good bless all family's!
be liju ameno yetetmeke hulu dagme yetwelde nwna begeta dagme weldete aln. ...
💗💗💗💗ተባረኪ💗💗💗💗🙏
የኔ ዓለም ያአንተ ክብር ነው ኢየሱስዬዬ💗💗🙏
Yay Jesse
ተባረኪ ((የኔ አለሜ የአንተ ክብር ነው!!!))ሀሌ ሉያ እልልልልልልልል ሲያምርባቹ እውነተኛ እና ከውስጥ የሆነ የላይ ያልሆነ በኢየሱስ ባገኛቹት ሰላም የተጥለቀለቃቹ ያባቴ ምርጥ ቤተሰቦች
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ።ክብር ለ ጌታ ይሁን ሰለ ስጦታው።የሚባርክ መዝሙር ነው
i am ortodox but can't stop listening this song
መዝሙር ሀይማኖት የለውም ወገኔ ።መዝሙር ለፈጣሪ ብቻ የሚቀርብ አምልኮ ነው።
@@etyealemi2219 ልክ ብለሻል እህቴ አመሰግናለሁ
tebarek wendme,getan akibiribet ortodoxm honeh bepente mezmur mamlek tichilaleh eko
EYESUS Christianitin enji Haymanotnegninetn alsetenm.Be blessed
biniam desalegn my brother it is not about religion it is about life may God bless
God bless you...may you find the whole light someday
ለምንድነዉ ግን በዚህ መዝሙር ሰቅሰቅ ብየ የማለቅሰዉ እየሱሰ እወድሀለሁ ያለተ በዶ ነኝ ተባርኪ የኔ እህት አለሜ እየሱሰ ነው 👌♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው
የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ
በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ
ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል
ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል
ከአንተ ሌላ አያምረኝም
ከአንተ ውጪ አያምረኝም
ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ
ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ
(የለም እንደ አንተ የምወደው
የለም እንደ አንተ የምናፍቀው
በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው
ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው
ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ
ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
ከአንተ ሌላ አያምረኝም
ከአንተ ውጪ አያምረኝም
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
I was looking this song word, Thank you.
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እምነት እንጅ አይማኖት የለኝም፣፣፣፣፣that's why I listen to both Orthodox and other Christians song always! Jesus that's all!
That’s my daily struggle emnet enji haymanot yelebgnim enem
meshaf kdus gn and haymanot ena esu bcha endemiyawkew ynageral
that is wrong
በእየሱስ ስም ይሄ ቤተሰብ የተባረከ ይሁን መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነፍስም አልቀረልኝ ም ሰምቼ ስምቼ አልጠግብ አልኩ
ua-cam.com/video/ei9KNClY6W8/v-deo.html
ይደንቃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ባልና ሚስት ከአንድ ዉሀ ይቀዳሉ የሚለዉ እዉነት ነዉ መዝሙራቸዉ የተቀባ ከላይ የሆነ ዝማሬ ዘመናቹ ይባረክ ዘማሪ አዉቴ እና ባለቤቱ ትዳራቹ ይባረክ ስወዳቸዉ👋👋👋👋❤❤❤❤
እውነት!
አረ ጌታ መልካም ነው የእውታሩ ቤተሰብ ነቸው እግዚአብሔር በእውነት እዴት መልካም ነው ዋዉ ሰሙ ይባርክ
Ere Geta yibarek des sil
ሚስቱ ናት እንዴ?
@@felekufeleku1747 አዎ ደስ አይሉም በጌታ ከነልጆቹ እግዚአብሄር ይባርካቸዉ
በእውነትም መኣዛ መዝሙርሽ መኣዛ ኣለው ምክንያቱም የቀመስሽውን ስለምትዘምሪ፡ ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ለትውልድ ኣሁንም መኣዛ ያርግሽ መኣዛ፡ ተባረኪልን
ሳምሪ ብሩክ ነሽ ከዚህ በላይ ተባረኪ
Ashuye antem tebarek yegna melkam sewu
ashu winner tube amena amen amena amen tabarki geta yibarikishi babizu yuyyyyyuuuuu
አሜን አሜን አሜን የኔ ክብር አንቴ ብቸ ነዉ ጌትዬ ተበረክ ዘመንሽ ይበረክ ሰምርዬ
Amen
Ameeen
ወደ ሮሜ 8
14፤ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። 15፤ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
JJrk>>ĵjjjjjjjjkjjjj
>ĵrrtrv~~
ua-cam.com/video/ei9KNClY6W8/v-deo.html
ናፍቆቴ ነህ 🙋🙋 ምኞቴ ነህ 🙋🙋 ጉጉቴ ነህ 🙋🙋 ሕይወቴ ነህ 🙋🙋 የለም እንዳተ ምውደው 🙋🙏❣️ የለም እንዳንተ ምናፍቀው 🙋🙏❣️Sameriyaa yana konjooo I am so blessed with your songs God bless you & your Blessed❣️❣️ family
Blessed family!
It's true
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው (፪)
የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው(፪)}(፪)
የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ
በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ
ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል
ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል
ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪)
ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪)
ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ
ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ
የለም እንደ አንተ የምወደው
የለም እንደ አንተ የምናፍቀው(፪)
በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው
ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው
ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ
ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪)
ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪)
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር😭😭😭😭😭
ናህተይ ዓለም ናህትካ ክብሪ ኢዩ ኣሜን ሃሌ ሉያ
በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ አልጥልሽም ልጄ እያልክ ። ከ መጀመሪያ አልበምሽ ውስጥ ሰምቼው ስባረክ ነበር ። vol1 አዳምጡት ትባረካላቹ
እንዲህ በእርጋታ የሚዘመር መዝሙር መስማት ናፍቆኝ ነበር፡፡ በእውነት በጣም ነው የተባረኩበት እህቴ ጌታ አገልግሎትሽን ይባርክ፡፡ ይብዛልሽ
ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ
ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ
የለም እንደ አንተ የምወደዉ
የለም እንደ አንተ የምናፍቀዉ(፪)
ሳምሪዬ ስወድሽ እኮ ጌታ እግ/ር ዘመናችሁን ልጆቻችሁን ቤታችሁን ትዳራችሁን ይባርክ ለዘላለም ተባረኩ
Rejection is a new direction 👌 100%%
Rejection is a new direction 👌 100%%
የኔ ጌታ ተባረክ ስለዚህ ቤተሰብ፣ በጣም ታስቀናላችሁ፣ እግዚብሔር ይህንን ቤተሰብ አብዘቶ ይባርክ፣ በማያልቀው ቸርነቱ ፣ ፍቅሩ፣ ርህራሔው፣ ፀጋው ከናንተ ጋር ይሁን ፡፡ ታምራላችሁ በጣም ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን፡፡
ሰሞኑን ክሊፖች ቦብማርሊን ሆነው ተቸግረን ነበር ጌታ ሌላ አዜብ ሀይሉን ሰጠን ሳምሪ ጌታ ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርክ ክሊፑም መዝሙርሽም በጣም ደስ ይላል ያንፅማል
ናይ የሱስ ሰብ 🤣🤣
😁😁😁😁😁
ናይ የሱስ ሰብ ዝም ብለሽ አዳምጭ እንጂ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ነው የማያረካው ከሆነ እርሱ እግዚአብሔር ብቻ ይኽ ከቦባርሊን ቀድተሽ የአዤብን አበላሺው እልተቀበልኩትም ይበል ::
ትውልዱ የአባቶችን መዝሙር በራሳቸው ዘይቤእና ቅኝት እያደሱ ወደትውልድ እያስተላለፉ ነው ::
ጌታ ይባርካቸው ::
እኔ የምፈራው በባህላቸው ልብስ የማይለብሱትን ምን ብለን እንዲያመልኩ እንመክራቸው ይሆን ::
ሐዋርያው ጳውሎስ ግን አማልክቶቻቸውን ሲያስጎበኙት ለማይታወቅ አብላክ ብለው ሲያሳዮት እርሱ እየሱስን አስገብቶ ስፍራውን ዘጋው :: ወንጌል በአንድ ልብ ባለመነቃቀፍ በገርነት በውጭ ላሉት ለማድረስ ብቻ ብቻ ብቻ ይዘመራል ይሰበካል ::
ፍቅራችን ብርኃን ሆኖ በአለም እንዲታይ በአደባባይ አነቃቀፍ ::
Tabarki zamashi yabarik abo albabashi damo batiam des yalal birki baylign
@@shibeshiseblewongle8000 hi
I am Papua New Guinean Christian. Love Gospel christian songs around the world in God's earthly Kingdom on earth - how we'll all will change is through worship and praise songs to get message across, please translate to english
My joy is your Glory/Spirit ...my joy is your glory ...oh Jesus...I need nothing other than you...You are my life....Jesus I seek you...I run after you....is the core message...
ይህን 6:03 ሙዝሙር እንደ አድስ እየሰማው ነው የእውነት አለማችን ኢየሱስ ብቻ ነው😢😢😢😢😢😢 ሌላ አያምርንም የእርሱ አለም ሠላም የሞላበት ነው 😢😢 ሳምሪዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
i am eritrean and an ortodex but i never stop to hear this song
የእኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው X 2
የእኔ አለሜ ያንተ መንፈስ ነው X2
የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ሰኬቱ
በመደረግ ያልፋል ሁሉ ነገር ከንቱ
ሕይወት ተገለጠ ለኔም በርቶልኛል
እየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል
ካንተ ሌላ አያምረኝም X 2
ካንተ ውጪ አያምረኝም X 2
ናፍቆቴ ነህ
ምኞቴ ነህ
ጉጉቴ ነህ
ሕይወቴ ነህ
የለም እንዳንተ ምወደው X 2
የለም እንዳንተ ምናፍቀው
በመንፈስ የሆነ ሰላምየሞላው
ሃዘን የሌለበት ያንተ አለም ነው
ዳግመኛ ብፈጠር እድሉን ባገኝ
እየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
ካንተ ሌላ አያምረኝም X 2
ካንተ ውጪ አያምረኝም X 2
የእኔ አለሜ ያንተ ክብርነው
የእኔ አለሜ ያንተ ክብር ነ
Tnx
Good Jesus
ማነው እንደኔ አድሱን መዝሙር እየጠበቀ እሄን መዝሙር እየሰማ ያለው 😇🙏
"፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 31: 10)
❤እንደዚህ አይነት የሴት ልብሶች መሆን አለበት GBU
የታላቁ የአብርሃም የይሳቅ የያቆብ አባት የተባረከ ይሁን
Eyesus kante wechi men lela yamregnal❤❤❤ewdhalew anten yawekubet yachi qen tebarek❤❤❤❤
ሳምራ በጌታ የተወደድሽ በእውነት ወደ ውስጥ ዘልቆ የምገባ ልብን የምማርክ ድንቅ መዝሙር ከዚህም በላይ ገና በብዙ ክብር እንጠብቅሻለን ለምልም ዘመንሽ ይባረክ ተባረክ ! እንወድሻለን !!!
የማይ ጠገብ መዝሙር ተባረኺ
እንዴት ያስቀናል ልጆች የእግዝአብሄርን ቃል በትንሽ ጣታቸው እየጠቆሙ የወደፌት ዘመናቸውን ሴዋጁ አዉቴ አንተም ትዳርህም የተባረከ ይሆን ዘመንህ በስኬት በመንፈሳዌ ብልጽግና የተሞላ ይሁን አሜን
በሕይወት ዘመናቹ ኢየሱስን የነፍሳቹ ባለቤት አድርጎ እንደመለፍ ያለ ስኬት የለም 🙌🙌🙏🙏አደራቹን ኢየሱስን እንዳትከስሩት
መኖር የሚቻለው በክርስቶስ ነው እስትንፋሳችን ስለሆነ ተባረኪ ከነቤተሰቦችሽ 🙏🙏
❤❤❤❤love
ሳምሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ድንቅ ዝማሬ ። ይጨምርልሽ። ያብዛልሽ።
kids are also so sweet!!
ለእግዚአብሔር ፈጽሞ ከተለየ የእግዚአብሔር ሰው ቤት እንዲህ የሚባርክ ነገር ፣ይወጣል። ዘማሪ አውታሩ ዘመንህ ይባረክ።
ይህ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። በብዙ ተገለጡ !!!!
ua-cam.com/video/ei9KNClY6W8/v-deo.html
I can’t stop watching I feel the presence of the lord
Am a Zulu person but I love Ethiopian praising songs 🫠🙏🤝I am blessed🤗and also stay blessed good people 🫶🙏🙏🙏
አሜን አሜን ሳምሪዬ ከሱ ውጭ ምን አለም አለን ተባረኪ አውትዬም ተባረክ እንወዳችኃለን መስፍን ጉቱና ማህሌት
ጌታ ይባርክሽ
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው የኔ አለሜ ያንተ መንፈስ ነው እየሱስ ከንተ ለላ አያምረኝም ኡኡኡኡኡኡኡኡ ምገርም ዝማሪ ነው ሳምርዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር አብዝተው ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ አውት ዘመንህ ይለምልም ስውዳችው ልጆቻችው በእናተ
ሰባት እጥፍ መንፍስ ይውርድባቸው ስያምሩ ለክብሩው ይደጉ ውድድድድድ
እጅህ ነው የሚያፀናኝ የሚያፅናናኝ እጅህ ነው ከስብራቴ ሚጠግነኝ 😢😢 ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ 🙌
"የለም እንዳንተ ምወደው፣ የለም ምናፍቀው"" የኔ ዓለሜ አንተ ነህ"
በእግዚአብሔር የሚታመን ምንም አይፈራም ብርሃኑ እግዚአብሔር ስለሆኑ
የማይጠገብ መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ 😍🙏🏼🙏🏼💖
Faaruu hafuura waaqaatiin guutameedha❤❤❤❤
ተባረኪልኘ
Really God bless you more and more my sister.
No one like Jesus.
Christ is our world.
ለልጁ ያላለቀሰ እንባ ያልወጣው ዓይን ያላዘነ ልብ ሀገሩን እወዳለው የሚል ቃል ሲያሰማ ለጆሮ ይሰቀጥጣል
This song helps me to express my love for my king Jesus.
thank you sister, you are blessed.
I have no words 🙏... Awete, Samri and your family tebareku!!Egziabher enanten le church bereket aderego seleseten hulem amesegenewalehu! What an amazing sprit and message❤!!Egziabher kibrun hulu yewesed!!
ዋዉዉዉዉዉዉዉ
ልዩ
ዝማሬ
ጌታ
ኢየሱስ ይባርክሽ
አውቴ ከነ ቤተሰቦችህ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
በዚህ መዝሙር ህይወት ተበርኳል
ጌታ ይባርክሽ እርግት ያለ መዝሙር አሜን የኔ አለሜ የክርስቶስ ክብር ነዉ
Wow amazing family good bless all more and more
Ameni
Tebareku ayileyachu yene wudochi siwodachuti tebareku
ሳምሪየ እግዚአብሔር የመዝሙር መንፈስ ጭምሮ ያፈስስልሽ ኢወዳቹሁለው
ደሞ እንዴት እንደምታምር ብርክ በይልኝ !
Tigist Seleshi መልኳን ነዉ ምታይዉ መዝሙሩን ነዉ ምትሰሚዉ??
Jesus is God መልኳን
Tigist Seleshi ከአለም የሆነ ሰዉ አለማዊ አስተሳሰብ አለዉ
ልጆቻችሁን እግዚአበሄር ይባርክላችሁ በቤቱ ያፅናቸዉ።
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ዉድ እህት ብርክ በይልኝ ዘመንሽ ፤አገልግሎትሽ ፣ትዳርሽ ያንቺ የሆነ ነገር ይባረክ እወድሻለሁ በጣም ❤❤
Jesus you are more than Enough for me ♥️
😍
* MAY THE TRUE LORD IS WITH ALL OF YOU FOREVER, PROTECTING ALL OF YOU FOREVER AND BLESSING TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!!
አሜን ሁሉ ነገሬ እየሱስ
ደሞ እንዴት እንደምወድሽ ሳምርዬ በብዙ ተባረኪ ፣ጌታ የሱስ አሁንም ያብዛችሁ ይሸፍናችሁ ያትረፍርፋችሁ፣
አውቴ ዘራችሁ ይባረክ
የመዝሙሩ መልእክት ኃይል ፣ የመንፈስ ቅዱስ ህልውና ፣ የመዘምራኑ እርጋታና ጨዋነት ሁሉም ተደማምሮ እጅግ መስጦኛል ። ነፍስ አልቀረልኝም። ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤
ሳምርዬ ጌታ ይባርክሽ ከዝይም በላይ አውተ እስከነ ልጆቻቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስወዳችሁ የተባርካችሁ ናችሁ ጌታ ቃርይ ዘመናችሁን ይባርክ
ይሄን መዝሙር ሁሌ ስሰማው አዲስ ነው መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ።ተባረኩልኝ በጣም ነው ምወዳቹህ
የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው፡ እስኪ አሜን በሉ።
24 ሰዓት በዳምጤዉ የማልጠግቦዉ መዝሙር ነዉ የልዑል እግዝአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርኮዉ
"ካንተ ሌላ አያምረኝም
ካንተ ውጪ አያምረኝም"
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሳምሪ ፀጋውን ያብዛልሽ
አሜን! አሜን! አሜን!!!
በእውነት ምን አለም አለ ከእየሱስ ክርስቶስ ውጪ?!! አሜን !!!ማራናታ!!! እየሱስ! ምፅአቱን የሚያስቸኩል ሰማያዊ ዝማሬ ነው።አሜን!!! ቶሎ ና! እየሱስ!ጨለማውን የሚያበራ ልዩ አለም በአንተ ዘንድ ነው ያለው! ናና !ጨማችንን አብራልን: አለማችን አንተ ብቻነህ።
ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ ዘራችሁ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ! ደግሞ! ቅባቱን ይጨምርላችሁ።
❤️❤️❤️🥰👏👏👏🙏🙏🙏
Samery yena mare men leblshi 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤🙏batshi yebareki
ምንም ቃላት የለኝም ከተለቀቀ ሶስት አመት ሆኖታል ግን እስከአሁን ስሰማው ውስጤን ደስ ይለዋል። አዎ የኔ አለም ያንተ ክብር ነው🥰🥰
የኔ አለሜ ክብርህ ነው
የኔ ደስታ ክብርህ ነው
ካንተ ሌላ አያምረኝም ተባረኩ ስወዳችሁ እኮ
እድሜሽ ሙሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ተባረኪ
I can't stop listening to this song. God bless you Samriye.
ua-cam.com/video/ei9KNClY6W8/v-deo.html
Geta abzito yibarksh samreye tsegawun yabzalesh
God knows how many times i heard this amazing Spirit filled song! Thank God for you and your family! 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏅🏅🏅🏅🏅🏅
ዬኔ አለሜ ይተ ክብረ ነዉ Ameni ameni ameni ተበረኩ ጌታ ይባረካቹቹቹቹ ሀሌሉሉይኣኣኣኣኣ
አባዬ እየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ታምራላችሁ ያባቴ ልጆች
ይሄ መዝሙር የመንፈስ ሰላምና ደስታ ይሰጣል እግዚአብሔር ይባርክሽ
Ameeeeeeem ellllllll የአባቴ ብሩካን ተባረኩ እውነት ነው እየሱስ የኔ አለሜ ነው። ሳምሪ ብሩክ ሁኚ ጨምሪ ብዢ
ካንተ ውጭ አያመርኘም
የለም እንዳንተ ምወደው
የለም እንዳንተ የምናፍቀው
ካንተ ሌላ አያመርኝም
እየሱስ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ሳምሪየ ተባረኪ
የኔ አለሜ ያነተ ክብር ነው
የኔ አለሜ ያንተ መንፈስ ነው
ኢየሱስየ እወድሀለሁ 😢😢
ua-cam.com/video/ei9KNClY6W8/v-deo.html
God bless you & your family especially bless your husband Awtaru.
can't stop listening it. what a marvelous song. wow wow.. Jesus is able!
* ALL GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
* MAY THE TRUE GOD BLESS ALL OF YOU FOREVER !!!
True without Jesus Christ is all things zero, I love you father, May the Lord God bless you sis.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
Jesus is the only way if you want to be happy and confidential on your life without jesus life is so Empty I saw it in my life!!!
Ke hiwet yemeneche zimarie. Yibzalaju in Jesus name Awtaru’s family. Ton’s of love
በጣም የተባረኩበት ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ ተባረኩበት ቅዱሳን
May God bless this family😇😇😇😍Awete n samri ❤❤🎶🎵🔊
በዚች አለም ምን የሚያስደስት ነገር አለ ከእየሱስ ክብር ውጪ የኔ አለሜ እየሱስ ተባረኪ ትዳርሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
ua-cam.com/video/ei9KNClY6W8/v-deo.html
I love this song so much because it touches parts of my life & family too!! Thank you, & Blessings.
Ena ortdox nani negere gine can't stop this song she's make me crazy God bless my samerawit i really i love it !!!!!
ካንተ ሌላ አያምረኝም.......ናፍቆቴ ነህ.......
ተባረኪ ድንቅ መዝሙር
ጌታ ኢየሱስ ትምስግን 🙏የኔ ዓልም ያንተ ክብር ነው አባቴዬ 🙏ውውውውው ኢየሱሴዬ ትባርክህ እውነት የኔ ዓልም ያንተ ክብር ውውውውው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ብይሱስምዝመምንችሁይትባርክሁ ይሁን ❤❤❤
የኔ አለሜ የአንተ ክብር ነዉ
የኔ አላሜ የአንተ መንፈስ ነዉ