Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዮሲ መዝሙሮች ሁሉ ወደ እግ/ር የሚያስጠጋ ነዉ ለዚህ ዘመን ጌታ ብርሃን አድርጎሃል ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ዯሲ : ወደ ጌታ እንድንቀርብ ስላነቃኅን
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የእግዚአብሔር ባሪያ መኖር ለኛ ትልቅ በረከት ነው።we love you so much
አሜን እውነት ነው ፣ጆሲየ መንፈስህ ያግኘን
@@asterhailu1954aa e
❤❤❤❤❤🤲🤲🙏
Hi
@Eagle Wings 555tvvvgtg
እንዲህ የተነኩ ዘማሪዎችንና መንፈስ ያለባቸውን መዝሙሮች ያብዛልን ኡኡኡ 😭😭😭 ጆሲዬ ተባረክ የኔ ወንድም
Z
ለጊዜው ለሚገኝ ደስታ እራሴን አልሸጥምለኑሮ ለእንጀራ ብዬ አልሸቃቅጥምይራበኝ እንጂ ልጣ ሁሉ ይቅርብኝጨክኜ ላገለግልህ ወስኛለሁ እስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ ላንተ እንድኖር አስጨክነኝ እስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ በፅድቅ እንድኖር አስጨክነኝ አሜን አባ አስጨክነኝ👐😭ዮሲ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው መዝሙሮችህ ሁሉ የምድሩን ነገር ያስንቃሉ የላዩን (የሰማዩን) ያስናፍቁኛል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው የእረፍት ያድርገው እወድሃለሁ❤❤
😅😅😅😮
እግዚአብሔር ይባርክ አሜንንንንንንንንንን Iove so mach ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቅም ሁነኝ አባ 😢❤😢❤😢❤😢❤😢
🎉
አሜን እቀደሳለው አስጨክነኝ ኢየሱስስስ መጣል የለብኝ ተፀይፌው ምጥልበት አቅም ስጠኝ
ጌታ ሆይ አቅም ስጠኝ አስጨክነኝ አባባ ቅድስና ለእግዚአብሔር እሰይ አሜንንንንንን 😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
AmenAmenAmen😭😭😭😭😭😭Ascekinegn🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
Awo Geta hooyi ate agizagne
ዳዊት እንዲህ አለ እኔ አልሞትም በህይወት እኖራለሁ እንደገና የእግዚአብሔር ሥራ አወራለዉ!! መዝ
“እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።” - 2ኛ ቆሮ 7፥1(እንወድሃለን የእ/ር ባርያ ተባረክ)
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Amen
መዘመር እንዲህ ነው። አስጨክነኝ፤ ጨርሰኝ፤ ቁራጭ ስጋዊነት በኔ አይገኝ፤ቀደሳለሁ፣ ጉልበት ስጠኝአቅም ስጠኝለአንተ እንድኖር አስጨክነኝ። በስድቅ ስራ አለምን ልኮንን።እንዳላሳፍርህ። ለአንድ አመት እንዲህ አይነት መዝሙር ብቻ አዘምረኝ። ቤተክርስቲያን ስሚ። ቅድስና። ልኑር ጨክኜ። ለትውልድ ምሳሌ። የፅድቅ ፍሬ አይታጣብኝ።ቀድሰኝ። ቀድሰኝ። ቀድሰኝ።ሸቃጭ አታርገኝ።
ዮሲ በዘመንህ ያከበርከው ጌታ በእጥፍ ፀጋ ዳግም በምድራችን ላይ ይግለጥህ!
እግዚአብሔር በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት የእግዚአብሔር ህልውና የሚየሳይ መልካም ባሪያ ጌታ ስላለው የመድረክን ግርግር ፀጥ አስደርጎ በመንፈስ የሚያስገባ የሚየረሰርስ ዝማሬ በእውነት እኔ አምልኬ ዘምሬ ማቆም አልቻልኩም ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ ጨምር ወንድም የዎሴፉ!!!
ጆሲ የዚህ ዘመን መንገድ ጠራጊ ነህ፤ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ wow betam new des yalege endezhi ayenete mezemur bemsemata
ፀጋው ያግዛል ያስጨክናል... ቅድስና ለ እግዚአብሔር አሜን !ዪሲ አንድ ጉዋደኛዬ ባንተ መዝሙር ጌታን አግኝቷል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ።
የሰማይ አምላክ የበላጣ እድሜ እና ፀገ ይስጦቶት thank you so much we Lave always ❤❤
አሜን አሜን አሜን ብርቱ የአባቴ ብሩክ ለወንጌሉ ከጨከኑቱ ውስጥ የምጠቀስ የእግዚአብሔር ልጅ በጣም በዝማሬው ተባሪክያለሁ ብቻ ኢየሱስ ዘለአለምህን ይባርከው!!
Amennn be ewnat
Amenn be ewnat
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ጉልበት ስጠኝ አቅም ስጠኝ ላንተ እንድኖር አስጨክነኝ! 🙏🙏🙏 አሜን!!! የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው!
በፀጋ ላይ ፀጋ ፣ በእድሜ ላይ እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልህ። ምክንያቱም ዘመኑ ክፉ ነው እና ጌታን እንዲህ በቆራጥ ውሳኔ የሚያገለግል የጠፋበት ዘመን ነው ጌታን ረጅም እድሜ አገልግለው የጌታ ባሪ
ጌታ ፀጋውን የብዘልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅድስና ለእግዚአብሔር አሜንንንንንን........አስጨክነኝ አባባ
አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንንአቅም ሁነኝ ጉልበት ሁነኝቀድሰኝ አባ😢😢😢😢ተባረክ
ኡፍፍፍ አባ እባክህ ከድሰኝ ለ ያንተ መዘሙሮች ሁሌም በ እንባ ነዉ ማዳምጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በ ሞገስ የሞላ ዝማርያቺን 🙇🙏🤲🤲😭
አሜን ቅድስና ለእግዚአብሔር በጌታ በእየሱስ ስም ይሁንልን፤ የጌታ ባርያ ዘመንሕ ይባረክ።
እድል ስጠኝ አቅም ስጠኝ ለወንጌል አባ አባ አባ አስጨክነኝ
ጌታ ኢየሱስ ባርኮሃል። አሁንም ብዙ ተባረክ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ❤
አሜን አሜን ጌታ ሆይ 🙏
ዮሰዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ
Powerful songs we need this days!! ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን እስጨክንን ጌታ !!!!! ይለጭካኔ እግዚአብሔር ያለንን እንደርስም!!! ጌታ ይርዳን!!
አሜን አሜን አሜንን ጌታፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ
awo kidisina Le eg/r iwunet tebareku geta indih yelibona ayinochachewu bertolachewu kirstosin iyayu texemitewu yemizemirutin talak zemariwochin yasinesalin josiye menifesawi abate neh ikorabihalewu geta zemenihn yibarikot ♥️❤️❤️❤️
Amen amen aba ekedesalew aschekenegni God bless you
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
Hiwet Yemkeyr Esat HALLELUJAH...Tebarekeln Yoseph
አሜን ምሣሌ አርገኝ አግዘኝ ጌታ ሆይ
የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን እይታህን አገልግሎትህን ይባርክህ
አሉታ ቅሬታዎች ለጌታ የኖሩ በሕይዎታቸው መልካም ምሳሌ የሚሆኑ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ዮሴፍ ፀጋ ይብዛልህ😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ
እቀደሳለው ክብርህን ላየው ጌታ አስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ ላንተ እንድኖር አስጨክነኚ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንክብር ለጌታ ይሁን ጆሲ ፀጋ ይብዛልህ
Waw Amen God bu josiye xegu yebzalet🙏🤚
We love and respect you pastor josy...we r really blesssed to hve you!!!
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።ወደ ክርስቶስ የሚያቀርብ አገልግሎት ዮሲ ደግሜ እባርክሃለሁ በልብህ ዙፋን ላይ ክርስቶስ ብቻ ይንገሥ ትውልድህ ይባረክ ።
Ll
@@bayisajiregna1544pppppppppppp
Amen Amen Amen kidisna le egzhaber Aba Aba Aba😭😭😭😭😭😭aschekinegn ye Geta saw tebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኡኡኡኡኡ ኣባ ኣባ እየሱስ ኣስጨክነኝ ኣቅም ስጠኝ ጉልበት ስጠኝ እባክህን ኣባ ቅድስና ለእግዝያብሄር ኣባ ኣባ ው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ኣንተ የእግዝያብሄር ባርያ የእግዝያብሄርን ልብ
አሜን የሚያስጨክን ኢየሱስን የሚገለጥ መንፈስ ተራ የማያረግ የቅድስና መንፈስ አሜን አሜን አሜን
አሜን የኔ አባት አግዘኝ እበክህን😭😭😭😭❤
ጆሲ ጌታን ያዩ አይኖችህና ጌታን የሰሙ ጆሮችህ ጌታን ያስተዋለዉ ልብህ ጭምር የተባረኩ ይሁኑ :: አሁንም ፀጋ ይብዘልህ, የቅዱሳኑ ፃሎት ከአንተ ጋር ነዉና በርታ::ከዚህ የሚበልጠዉን ገና ታያለህና.....
ለክብሩ ስለዘመርክለት ዘመንህ ሁሉ ይባረክልቤን የነካው መዝሙር ነው አንድ ሰው ከዳነበት ክብሩን ለእግዛብሄር አንተንም ለቤተስብህም ይጠብቅ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጥበቃው ይብዛልህ።
Amen amen bless abundantly joss አሜን መኖር ይሁንልን !!!!!!!!ዘመንህ ይባርክ
አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ በእውነትና በቅድስና ያገለገልገው ጌታ አንተንም ቤትህንም ዘመንህንም ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ፣ዝማሬህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ፡ህልዉናውን ሁልጊዜ የምትጠማ፡ ዘመኑን የምትዋጂ ዘማሪ ነህና፡ ዘርህ ልጆችህ ትዳርህ አገልግሎትህ ይባረክ፣ በዝማሬህ ሁሉ ወደ ምህረቱ ያስጠጋኛል። እዳንተ ያሉ አገልጋዬችን ያብዛልን
አንተ የተባረክ መታደል መዝምሮችህ ሁሌም ይሄን ነው ቅዱስና እግዚአብሔር መምስል ማክበር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልም
አንዲህ የተነኩ ዘማሪዋችንናመንፈስ ያለባቸ ውን መዝ ሙሮች ያብዛልን ኡኡኡ😭😭 ጆሲዬ ተባረክ የኔ ወንድም
እግ/ር ዘመንን ይባረክ!!!
This is the manifestation of Heaven's principle. God bless you our Brother Yosef! Halllluuuullllullluyyyyyaaaaaa!!!!!
ተባረክ ፡ የእስራኤል ፡ ቅዱስ ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልህ ፡ ❤❤❤
አሜን አሜን የአባት ባራክ እግዚአብሔር ይበርክ መዝሙርዋች በጠም ነው ውስጥን ማዮርካ በአንተ አልፎ ይምንግር እግዚአብሔር ስሙ ይበርክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ከና ልጅቸችሁ ስለም የደርግ አሜን
ዘማሪ ወንድማችን በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባ 🤗
ወንድሜ የእግዚአብሔር ባሪያ ዮሴፍ ዘመንህን ዘርህን እግዚአብሔር እንደዘመርክለትና እንደኖርክለት ይባርክልህ ።
ጌታን ኢየሱስን መልክ የሚያስየን የእግዝያአብሔር ባርያ አገልጋይ እናንተን ስናይ ለኛም ጉልበት ትሆናላችሁ እድሚያቹህን ያርዝምልን
ተባረክ ዮሲ እወድአለው የአንተ መዝሙር ስስማ ነው ያደጉት
yose cheru abate xena idimee tsega yabzalik tebarek
ይህን መልዕክት መስማት ናፍቆናል ።
እግዚአብሔር ይባርክህፀጋውንም ያብዛልህ
በዚህ በክፋ ዘመን አገልጋይና ፖለትከኛ ባልተለየበት ፈጣሪ ለይቶ የባረከህ አሁንም በእውነት መባረክ ደጋግሞ ይባርክህ እወድሃለሁ !!
እንዲህ ነው እንጂ!ጽድቅን መራብ።እሰይ የኔ ጌታ!!! ለራሴ ያውም ለምድራዊው ከመኖር ያለፈ ህይወት አባ አባት ሆይ።
Amen. አሜን. ያድናል. ኢየሱስ ።
ዬሴፍ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ የረዳህ ሰው አሁንም ያብዛልህ ይጨምርልህ
ጆሴ በሕይዎት ዘመንህ ዘመን የማሽረውን ብዙዎችን ሕይወትን የሚገነባ መዝሙር ሰለሰጠኽን በዘመን የአግዚአብሔር በረከት አይለይህ ተባረክ
አሜን እንድ የበሰሉትን አገልገዮችን ያብዝለን ጌታ ያድናል
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ 🙏😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አልኩኝጌታሆይ አስጨክነኝ ጉልበትሰጠኝ
Ameeeeeen “አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።” - መዝሙር 102፥27
አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።ጆስ የንተ መዝሙር ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ አገልግሎቶች ህ በእየሱሲ ስም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንን በጌታ በእየሱስም ለምልም ትውልድህ ሃረግህ ይባረክ!!!!
አቤት አቤት የእግዚአብሔር መገኘት መንፈሱ በሙላት ስፈስ
ውውውውውውውውይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ለዘላሌም በጌታ ተባርክ የጌታ ስው ተባርክ
ጌታ ሆይ ለአንተ ብቻ እንድኖር አስጨክነኝ። መራራውን አጫፋጭ የምድር ጨው አርገኝ።
ተባረክ ዮሲ መንፈስ ቅዱስ ካንተጋር ነው ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የእግዚአብሔር ሰው ዮሴፍ በቀለ! እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ዘመንህ ይባረክ።
ዘመንሕ ይባረክ አሁንም ለበረከትሁን
ለ እግ/ር የተለዬ ዉድ የእግ/ር ሰዉ።
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውውውውው 🙇♀️🙇♀️🙇♀️😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘ታባረክ
በዝህ ዘመን እግዚአብሔር መስለን እንድንኖ እግዚአብሔር ይረዳኝ ።
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤❤❤❤❤❤❤😭😭❤❤
አሜን አባ አስጨክነኝ አባ አሜን ተባረክ
አበ ሀዳራ አስጨክኔኝ ለአንተ እንድንኖር ኡኡኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥ጄስ ተበረኪልኝ ዘመንክ ይለምልም እወዳለሁ♥♥😘😘💯🍇
አሜሜሜሜንንን ጌታ ሆይ ምሳሌ አድርገኝ መራራውን አጣፋጭ የምድር ጨው አድርገኝ!!! በኢየሱስ ስም ዮሲ ዘመንህ ይባረክ! ለምልም! ከቀን ወደ ቀን ለጌታ ያለህ ፍቅር እየጨመረ ይሂድ! የፅድቅን አገልግሎት በማገልገል ዘመንህ ይለቅ!! ይ...ጨ....ም...ር...ብ.....ህ በ.....ኢ....የ....ሱ....ስ...ስ....ም....!!!!!!
❤
እግዛብሄር ዘመንህን ይባርከው
God blessing Thank you
አሜን አሜን እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ
እንዲ ነዉ መዝሙር ልብ ዉስጥ ሚገባ:: ዝላይ የለ ያዙኝ ልቁኝ የለ ተባረክ ዮሲ
እረረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባዬ አቅም ስጠኝ ጉልበት ስጠኝ አስጨክነኝ እረ አሜንንንንንንንንንንንንንን እየሱስዬ ላንተ መኖር ብቻ ይሁንልን አባዬ እረ አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ ዘመንህ የለመለመ ይሁን በረከታችን ነህ
አሜን አሜን እኔንም አባ አስጨክናኝ እራዳኝ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ አገልጋይ ነህ ጆስ ለእኛ አንተ የሰጠን ጌታ ይመሰጌን ቡሩክ ነህ ጌታ ዘመንህ ይባርኮ ጤና ሰላምና ጤና ይብዛልህ
አሜንንን አሜንንን እባክህ ጌታ ሆይ ጉልበት ስጠን እየሱስ 🤲🤲🤲ሃሌሉያ 😢🔥🔥አግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️
ነፍስን የሚያረሰርስ ከሰማይ ጋ የሚያገናኝ ዝማሬ !!
አሰጨክነኝ አባባ በቅድስና እድን ኖር እባክህ አባ 😭😭😭😭😭 አሜን አሜን ተባረክ ዎድሜ እድመ ዜመንክ ይባረክ ተባረክ
እሜንእሜን ዘመን ይባርክህ እልልልልል
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እውንትኑ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይብርክክ ተባርኩ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️😭😭😭😭😭🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
አሜን አሜን አሜን አሜን አስጨክነኝ አባ 🙏
አሜን አሜን አሜን አቅም ስጣኝ ለንታ እንድኖር አስጫክነኝ
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
ዮሲ መዝሙሮች ሁሉ ወደ እግ/ር የሚያስጠጋ ነዉ ለዚህ ዘመን ጌታ ብርሃን አድርጎሃል ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ዯሲ : ወደ ጌታ እንድንቀርብ ስላነቃኅን
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የእግዚአብሔር ባሪያ መኖር ለኛ ትልቅ በረከት ነው።we love you so much
አሜን እውነት ነው ፣ጆሲየ መንፈስህ ያግኘን
@@asterhailu1954aa e
❤❤❤❤❤🤲🤲🙏
Hi
@Eagle Wings 555tvvvgtg
እንዲህ የተነኩ ዘማሪዎችንና መንፈስ ያለባቸውን መዝሙሮች ያብዛልን ኡኡኡ 😭😭😭 ጆሲዬ ተባረክ የኔ ወንድም
Z
ለጊዜው ለሚገኝ ደስታ እራሴን አልሸጥም
ለኑሮ ለእንጀራ ብዬ አልሸቃቅጥም
ይራበኝ እንጂ ልጣ ሁሉ ይቅርብኝ
ጨክኜ ላገለግልህ ወስኛለሁ
እስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ
ላንተ እንድኖር አስጨክነኝ
እስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ
በፅድቅ እንድኖር አስጨክነኝ
አሜን አባ አስጨክነኝ👐😭
ዮሲ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው መዝሙሮችህ ሁሉ የምድሩን ነገር ያስንቃሉ የላዩን (የሰማዩን) ያስናፍቁኛል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው የእረፍት ያድርገው እወድሃለሁ❤❤
😅😅😅😮
እግዚአብሔር ይባርክ አሜንንንንንንንንንን Iove so mach ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቅም ሁነኝ አባ 😢❤😢❤😢❤😢❤😢
🎉
አሜን እቀደሳለው አስጨክነኝ ኢየሱስስስ መጣል የለብኝ ተፀይፌው ምጥልበት አቅም ስጠኝ
ጌታ ሆይ አቅም ስጠኝ አስጨክነኝ አባባ ቅድስና ለእግዚአብሔር እሰይ አሜንንንንንን 😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen
Amen
Amen😭😭😭😭😭😭Ascekinegn🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
Awo Geta hooyi ate agizagne
ዳዊት እንዲህ አለ እኔ አልሞትም በህይወት እኖራለሁ እንደገና የእግዚአብሔር ሥራ አወራለዉ!! መዝ
“እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።”
- 2ኛ ቆሮ 7፥1(እንወድሃለን የእ/ር ባርያ ተባረክ)
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Amen
መዘመር እንዲህ ነው። አስጨክነኝ፤ ጨርሰኝ፤ ቁራጭ ስጋዊነት በኔ አይገኝ፤
ቀደሳለሁ፣ ጉልበት ስጠኝ
አቅም ስጠኝ
ለአንተ እንድኖር አስጨክነኝ።
በስድቅ ስራ አለምን ልኮንን።
እንዳላሳፍርህ።
ለአንድ አመት እንዲህ አይነት መዝሙር ብቻ አዘምረኝ።
ቤተክርስቲያን ስሚ።
ቅድስና።
ልኑር ጨክኜ።
ለትውልድ ምሳሌ።
የፅድቅ ፍሬ አይታጣብኝ።
ቀድሰኝ።
ቀድሰኝ።
ቀድሰኝ።
ሸቃጭ አታርገኝ።
ዮሲ በዘመንህ ያከበርከው ጌታ በእጥፍ ፀጋ ዳግም በምድራችን ላይ ይግለጥህ!
እግዚአብሔር በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት የእግዚአብሔር ህልውና የሚየሳይ መልካም ባሪያ ጌታ ስላለው የመድረክን ግርግር ፀጥ አስደርጎ በመንፈስ የሚያስገባ የሚየረሰርስ ዝማሬ በእውነት እኔ አምልኬ ዘምሬ ማቆም አልቻልኩም ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ ጨምር ወንድም የዎሴፉ!!!
ጆሲ የዚህ ዘመን መንገድ ጠራጊ ነህ፤ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ wow betam new des yalege endezhi ayenete mezemur bemsemata
ፀጋው ያግዛል ያስጨክናል... ቅድስና ለ እግዚአብሔር አሜን !
ዪሲ አንድ ጉዋደኛዬ ባንተ መዝሙር ጌታን አግኝቷል
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ።
የሰማይ አምላክ የበላጣ እድሜ እና ፀገ ይስጦቶት thank you so much we Lave always ❤❤
አሜን አሜን አሜን ብርቱ የአባቴ ብሩክ ለወንጌሉ ከጨከኑቱ ውስጥ የምጠቀስ የእግዚአብሔር ልጅ በጣም በዝማሬው ተባሪክያለሁ ብቻ ኢየሱስ ዘለአለምህን ይባርከው!!
Amennn be ewnat
Amenn be ewnat
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ጉልበት ስጠኝ አቅም ስጠኝ ላንተ እንድኖር አስጨክነኝ! 🙏🙏🙏 አሜን!!! የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው!
በፀጋ ላይ ፀጋ ፣ በእድሜ ላይ እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልህ። ምክንያቱም ዘመኑ ክፉ ነው እና ጌታን እንዲህ በቆራጥ ውሳኔ የሚያገለግል የጠፋበት ዘመን ነው ጌታን ረጅም እድሜ አገልግለው የጌታ ባሪ
ጌታ ፀጋውን የብዘልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅድስና ለእግዚአብሔር አሜንንንንንን........አስጨክነኝ አባባ
አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
አቅም ሁነኝ ጉልበት ሁነኝ
ቀድሰኝ አባ😢😢😢😢
ተባረክ
ኡፍፍፍ አባ እባክህ ከድሰኝ ለ ያንተ መዘሙሮች ሁሌም በ እንባ ነዉ ማዳምጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በ ሞገስ የሞላ ዝማርያቺን 🙇🙏🤲🤲😭
አሜን ቅድስና ለእግዚአብሔር በጌታ በእየሱስ ስም ይሁንልን፤ የጌታ ባርያ ዘመንሕ ይባረክ።
እድል ስጠኝ አቅም ስጠኝ ለወንጌል አባ አባ አባ አስጨክነኝ
ጌታ ኢየሱስ ባርኮሃል። አሁንም ብዙ ተባረክ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ❤
አሜን አሜን ጌታ ሆይ 🙏
ዮሰዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ
Powerful songs we need this days!! ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን እስጨክንን ጌታ !!!!! ይለጭካኔ እግዚአብሔር ያለንን እንደርስም!!! ጌታ ይርዳን!!
አሜን አሜን አሜንን ጌታፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ
awo kidisina Le eg/r iwunet tebareku geta indih yelibona ayinochachewu bertolachewu kirstosin iyayu texemitewu yemizemirutin talak zemariwochin yasinesalin josiye menifesawi abate neh ikorabihalewu geta zemenihn yibarikot ♥️❤️❤️❤️
Amen amen aba ekedesalew aschekenegni God bless you
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
Hiwet Yemkeyr Esat HALLELUJAH...Tebarekeln Yoseph
አሜን ምሣሌ አርገኝ አግዘኝ ጌታ ሆይ
የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን እይታህን አገልግሎትህን ይባርክህ
አሉታ ቅሬታዎች ለጌታ የኖሩ በሕይዎታቸው መልካም ምሳሌ የሚሆኑ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ዮሴፍ ፀጋ ይብዛልህ😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ
እቀደሳለው ክብርህን ላየው ጌታ አስኪ አግዘኝ አቅም ስጠኝ ላንተ እንድኖር አስጨክነኚ
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ክብር ለጌታ ይሁን ጆሲ ፀጋ ይብዛልህ
Waw Amen God bu josiye xegu yebzalet🙏🤚
We love and respect you pastor josy...we r really blesssed to hve you!!!
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።ወደ ክርስቶስ የሚያቀርብ አገልግሎት ዮሲ ደግሜ እባርክሃለሁ በልብህ ዙፋን ላይ ክርስቶስ ብቻ ይንገሥ ትውልድህ ይባረክ ።
Ll
@@bayisajiregna1544pppppppppppp
Amen Amen Amen kidisna le egzhaber Aba Aba Aba😭😭😭😭😭😭aschekinegn ye Geta saw tebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኡኡኡኡኡ ኣባ ኣባ እየሱስ ኣስጨክነኝ ኣቅም ስጠኝ ጉልበት ስጠኝ እባክህን ኣባ ቅድስና ለእግዝያብሄር ኣባ ኣባ ው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ኣንተ የእግዝያብሄር ባርያ የእግዝያብሄርን ልብ
አሜን የሚያስጨክን ኢየሱስን የሚገለጥ መንፈስ ተራ የማያረግ የቅድስና መንፈስ አሜን አሜን አሜን
አሜን የኔ አባት አግዘኝ እበክህን😭😭😭😭❤
ጆሲ ጌታን ያዩ አይኖችህና ጌታን የሰሙ ጆሮችህ ጌታን ያስተዋለዉ ልብህ ጭምር የተባረኩ ይሁኑ :: አሁንም ፀጋ ይብዘልህ, የቅዱሳኑ ፃሎት ከአንተ ጋር ነዉና በርታ::ከዚህ የሚበልጠዉን ገና ታያለህና.....
ለክብሩ ስለዘመርክለት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
ልቤን የነካው መዝሙር ነው አንድ ሰው ከዳነበት ክብሩን ለእግዛብሄር አንተንም ለቤተስብህም ይጠብቅ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጥበቃው ይብዛልህ።
Amen amen bless abundantly joss አሜን መኖር ይሁንልን !!!!!!!!ዘመንህ ይባርክ
አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ በእውነትና በቅድስና ያገለገልገው ጌታ አንተንም ቤትህንም ዘመንህንም ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ፣ዝማሬህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ፡ህልዉናውን ሁልጊዜ የምትጠማ፡ ዘመኑን የምትዋጂ ዘማሪ ነህና፡ ዘርህ ልጆችህ ትዳርህ አገልግሎትህ ይባረክ፣ በዝማሬህ ሁሉ ወደ ምህረቱ ያስጠጋኛል። እዳንተ ያሉ አገልጋዬችን ያብዛልን
አንተ የተባረክ መታደል መዝምሮችህ ሁሌም ይሄን ነው ቅዱስና እግዚአብሔር መምስል ማክበር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልም
አንዲህ የተነኩ ዘማሪዋችንናመንፈስ ያለባቸ ውን መዝ ሙሮች ያብዛልን ኡኡኡ😭😭 ጆሲዬ ተባረክ የኔ ወንድም
እግ/ር ዘመንን ይባረክ!!!
This is the manifestation of Heaven's principle. God bless you our Brother Yosef! Halllluuuullllullluyyyyyaaaaaa!!!!!
ተባረክ ፡ የእስራኤል ፡ ቅዱስ ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልህ ፡ ❤❤❤
አሜን አሜን የአባት ባራክ እግዚአብሔር ይበርክ መዝሙርዋች በጠም ነው ውስጥን ማዮርካ በአንተ አልፎ ይምንግር እግዚአብሔር ስሙ ይበርክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ከና ልጅቸችሁ ስለም የደርግ አሜን
ዘማሪ ወንድማችን በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባ 🤗
ወንድሜ የእግዚአብሔር ባሪያ ዮሴፍ ዘመንህን ዘርህን እግዚአብሔር እንደዘመርክለትና እንደኖርክለት ይባርክልህ ።
ጌታን ኢየሱስን መልክ የሚያስየን የእግዝያአብሔር ባርያ አገልጋይ እናንተን ስናይ ለኛም ጉልበት ትሆናላችሁ እድሚያቹህን ያርዝምልን
ተባረክ ዮሲ እወድአለው የአንተ መዝሙር ስስማ ነው ያደጉት
yose cheru abate xena idimee tsega yabzalik tebarek
ይህን መልዕክት መስማት ናፍቆናል ።
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውንም ያብዛልህ
በዚህ በክፋ ዘመን አገልጋይና ፖለትከኛ ባልተለየበት ፈጣሪ ለይቶ የባረከህ አሁንም በእውነት መባረክ ደጋግሞ ይባርክህ እወድሃለሁ !!
እንዲህ ነው እንጂ!ጽድቅን መራብ።እሰይ የኔ ጌታ!!! ለራሴ ያውም ለምድራዊው ከመኖር ያለፈ ህይወት አባ አባት ሆይ።
Amen. አሜን. ያድናል. ኢየሱስ ።
ዬሴፍ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ የረዳህ ሰው አሁንም ያብዛልህ ይጨምርልህ
ጆሴ በሕይዎት ዘመንህ ዘመን የማሽረውን ብዙዎችን ሕይወትን የሚገነባ መዝሙር ሰለሰጠኽን በዘመን የአግዚአብሔር በረከት አይለይህ ተባረክ
አሜን እንድ የበሰሉትን አገልገዮችን ያብዝለን ጌታ ያድናል
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ 🙏😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አልኩኝ
ጌታሆይ አስጨክነኝ ጉልበትሰጠኝ
Ameeeeeen “አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።”
- መዝሙር 102፥27
አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።ጆስ የንተ መዝሙር ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ አገልግሎቶች ህ በእየሱሲ ስም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንን በጌታ በእየሱስም ለምልም ትውልድህ ሃረግህ ይባረክ!!!!
አቤት አቤት የእግዚአብሔር መገኘት
መንፈሱ በሙላት ስፈስ
ውውውውውውውውይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ለዘላሌም በጌታ ተባርክ የጌታ ስው ተባርክ
ጌታ ሆይ ለአንተ ብቻ እንድኖር አስጨክነኝ። መራራውን አጫፋጭ የምድር ጨው አርገኝ።
ተባረክ ዮሲ መንፈስ ቅዱስ ካንተጋር ነው ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የእግዚአብሔር ሰው ዮሴፍ በቀለ! እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ዘመንህ ይባረክ።
ዘመንሕ ይባረክ አሁንም ለበረከትሁን
ለ እግ/ር የተለዬ ዉድ የእግ/ር ሰዉ።
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውውውውው 🙇♀️🙇♀️🙇♀️😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘ታባረክ
በዝህ ዘመን እግዚአብሔር መስለን እንድንኖ እግዚአብሔር ይረዳኝ ።
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤❤❤❤❤❤❤😭😭❤❤
አሜን አባ አስጨክነኝ አባ አሜን ተባረክ
አበ ሀዳራ አስጨክኔኝ ለአንተ እንድንኖር ኡኡኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥ጄስ ተበረኪልኝ ዘመንክ ይለምልም እወዳለሁ♥♥😘😘💯🍇
አሜሜሜሜንንን ጌታ ሆይ ምሳሌ አድርገኝ መራራውን አጣፋጭ የምድር ጨው አድርገኝ!!! በኢየሱስ ስም ዮሲ ዘመንህ ይባረክ! ለምልም! ከቀን ወደ ቀን ለጌታ ያለህ ፍቅር እየጨመረ ይሂድ! የፅድቅን አገልግሎት በማገልገል ዘመንህ ይለቅ!! ይ...ጨ....ም...ር...ብ.....ህ በ.....ኢ....የ....ሱ....ስ...ስ....ም....!!!!!!
❤
እግዛብሄር ዘመንህን ይባርከው
God blessing Thank you
አሜን አሜን እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ
እንዲ ነዉ መዝሙር ልብ ዉስጥ ሚገባ:: ዝላይ የለ ያዙኝ ልቁኝ የለ ተባረክ ዮሲ
እረረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባዬ አቅም ስጠኝ ጉልበት ስጠኝ አስጨክነኝ እረ አሜንንንንንንንንንንንንንን እየሱስዬ ላንተ መኖር ብቻ ይሁንልን አባዬ እረ አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ ዘመንህ የለመለመ ይሁን በረከታችን ነህ
አሜን አሜን እኔንም አባ አስጨክናኝ እራዳኝ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ አገልጋይ ነህ ጆስ ለእኛ አንተ የሰጠን ጌታ ይመሰጌን ቡሩክ ነህ
ጌታ ዘመንህ ይባርኮ ጤና ሰላምና ጤና ይብዛልህ