Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አዎ የሩዝ ዋሀ እየተጠቀኩ ነው ደግሞ እሄን እሞክራለው እናመሰግናለን ውድ እህቴ
ሩዝ ተጠቅሜ አውቃለው ግን ፀጉር ክርድድ ያደርጋል
ቅባት አርጊበን
ዋዉ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ እናመስግናለን እኔም ቪዲዮ ጨርሼ ደወሏንም ተጭኜ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ እኔም ጋር ብቅ በይ እንረዳዳ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
እህት ዴመርኩሽ መልካም ስራ
Tnxs sis it looks yummy🤩 how many days can we use in a week?
Wonderful hair regimen!
በጣም ቆጆ ነዉ እሞክረዋለዉ እህቴ New friend 195👍🏽 💐❤️
Thanks so much tebarekilgn Betam new mamesegnish
ማር ሽበት ያወጣል ሽበታም ያደርጋል ይባላል አይደል? እንዴት ነው ማር ምጠቀመው?አይተሽ መልስ ስጪኝ። ዘሬ ነው ያየሁሽ። እና ደምሬሻለሁ😘
ይባላል ግን እኔ ብዙ ልጃች እየተቀቡት አይቻለሁ ቀላቅለው ግን ምንም ሽበት የላቸውም
እናመሰግናለን ማማየ ግን ውህዱን ላንድቀን ብቻ ነው የምንጠቀመው ወይንስ ቀንሶ ፊሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል??
Thank you so much emokrewalehu
thank u dear maraki ,it looks awesomei like it .all u did is natural always .good job👍
ሩዝ ወሃው ነዉ እንጠቅመው አብረርልኝ እህትየ
እናመሰግናለን ማምየ❤️❤️
ሰለም ሰላም ማራኪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እጠቀመዋለሁ ጫርሼ አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ እንችም ብቅ በይ በቅንነት
እኔ የሩዝ ውሀ እየተጠቀምኩ በጣም ጥሩ ለውጥ አይቸበታለሁ እድገትም ልስላሴም ብዛትም በጣም ነው የተስማማኝ
የሩዝ ዋሃ ብቻ ነው
@@tsirhadesta1634 አወ እሩዙን ወይ አንደየ ገፍል አርገሽ ወይም ዘፍዝፍሽ አድርሽ ጥዋት ውሀውን አጥለሽ ፅጉርሽን እሽት አድርጊው ከዛ ማታ ወይም ከስአት ላይ መታጠብ
selam endet nesh yehen wehed askemeche lela ken metekem echelalew
Very wonderful treatment but I grow up listening honey is bringing grey hair do you think it will do ( I love to get rid off grey not adding ) let me know plz
ማር ግን ሽበት አያረግም ውዴ??
እናመሰግናለን ።
በጣም ቆጆነው ያሳድጋልነገርግን ጫፉን በጣምነው እሚያደርቀው
እንዴት አርገሽ ተጠቅመሽ ውዴ
ቀቅየ ፈጭቸነው እምጠቀመውማሳደጉ ጥርጥርየለውምነገር ግን ጫፉበጣም ይደርቃልውስጡ ይለሰልሳል
𝑩𝒂𝒍𝒊𝒛𝒊𝒏 𝒂𝒓𝒈𝒊𝒘 𝒄𝒉𝒂𝒇𝒖
@@user-hf7jn5kw2t ቅባት ተቀቢው ጠጉርሽን በርጥቡ እስከጫፉድርስ ከዛ አይደርቅም ይለሰልሳል
@@user-rm6wm2lm8v ኢዴት ነዉ አጠቃቀሙ ኢሂት
thank you makidiy
ጥሩ ምክር ነው በምንድነው የምንታጠበው አልተናገርሽም
Shukran Shukran happy
1/ tekebten snchers be shampo metateb enchlalen wey? 2/ endih azegajten maskemet enchlalen weys mekoyet aychlm?
Thank you
እህቴ እናመሠግናለን ግን መሩ ሽበት አያድርግብንም ወይ ፀጉራችን???
አያሸብት እኔ ለእረጅም ጊዜ ተቀብቻለው ቆንጆ ነው የሚያደርገው
@@selamawityohanns4379 እሺ አመሰግናለሁ
thankyou thankyou
Hi maraki yeserashew betam des yelal gin benstuh stegur lay new weyes zim belen teqebten metateb new selalgebagn asregign amesegnalew!
Nitsu bayhonm chigr yelem meqebat tchyalesh
How long can this keep in the fridge?
በርች ውዴ እናመሰግናለን
Betam new yemameseginew tebarekilgn🙏🙏💕
እጅሺ ይባረክ።
Amen, Amesegnalew yene ehit
እሺሺሺሺ እሞክራለው. ተባረኪ👏👏♥♥
የኔ ፀጉር ምን እድሆን አላኪም ግን በጣም ያሳኪከኛሊ የቆዳ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እሱ እራሱ ምንም የለውም ቢሎ ሻፖ ነው ያዘዘሊኝ ግን በጣም ያለማቆዋረጥ ነው ማሳኪከኝ እባክሺ ከቻለሺ በዚህ አሳዊቂኝ የኔ ኮንጆ
ቡዙ አርገን ሰርተን ለቡዙ ግዜ ቢንጠቀመው ችግር አለው ወይ ቶሎ ይበለሸል ወይ?
ተላጃ አስቀምጭው
ለሽበትስ መላ በዬኝ ይሄንን እሙክረዋለው ማማዬ
Ketrefe askemiten next metekem enchilalen?
Tnx
ማር በሻቦ ነው ወይስ በውሀ የምንለቃለቀው ??
በውሃ
Emokrewuna enegrshalehu video chershe ayiche I s adrgeshalehu bemelkamnt anchim bq bey
በጣም ሀሪፍ ነው 👍🙏🙏
Berchi betam tiru naw!
ስላም ላንቺ ይሁን እስቲ ልሞክረው እህቴ በጣም ጸጎሬ በጣም ይረግፋል
ቆይ ማር ሽበት ያወጣል ይባላል እውነት ነው
ለፀጉር ከማርግ ብበላው ይሻላል
ሰለም ለንች ይሁን እህቴ ቤተሰብ ነኝ አንችም ጎራ በይ
Eshi🙏
Parm lay maxaqam yechalal indee ?
ለሎው ፖሮሲቲ ይሆናልወይ እህቴ ንገሪኝ
Betam enameseginaleln
Hulunm band new yemnfechew besnt samnt new yemnaregew sent seat enaregale betam new yemnamesgnish sis
Well min titekemiyalesh sititatebi ketatebsh bewala?
ማር ለፀጉር ሽበት ያመጣል ይባል የለ?
እኒም ሽበት ጨርሱኛል ሽግራ ገብቶኛል
ማማየ ከታጥብን በሃላነዉወይስ በፊት
ማሻአላሸረ
Mar ayashebetem eda eheta?
እኔ የሩዙ ዉሃ አስረዝሞልኝ ነበር ግን የፌቴ ጠበጣጠሰ
ይቅርታ ግን ማር ያሸብታል ይባል የለ ታድያ ለምን አረግሽበት
ብዘትን እንዴት መቀነስ ይቻለል?
አቡካዶ አላገኝም በምን ልጠቀመው
Yena wedi endati nashi betam nawe yemamesaginawe arif nager nawe mitisarew gin andi tiyake litayik stagura betam nawe yetagodawe ena besaminti yetaleyaye yebati wesite tiretmanti lametakem bifalig beyesinti kanu mahoni alebeti ebakishi malisishin etabikalhu amesaginalhu
Tolo tolo metatebm tsegur silemigoda besamnt 1 gize beki new
Ketelekeke koye videow gn mar letsegur metfo aydelem malet shbet yametal a
wow
አርፍ ነዉ ግን ጮፉ ይደርቃል ተቸገራልዉ መላበይኝ
ጥሩ ነዉ ልሞክር ነበር ማር ባላረግሰ ሸበት እየወጣብኝ ነዉ ጭራሸ ማርች ችግር አለዉ
Maysmamash kehone Marun metew tchyalesh yene ehit
OhHi
BETAM ARIF NEW I LOVE IT THANKS MARAKI
Wawww
በጣም ምርጥ ነው በርቺ እናመሰግናለን
🙏💕
Lamiasakik aagur
እናመስግናልን ማር
Betam gobezi
አቡካዶ ምን ይባላል በአርበኛው
ma aism alafukadu ما اسم الأفوكادو
@@mekdes621 طيب حياتي
@@mekdes621 شكرا
Barichi arif new amsaginalwu
Avocado ena mar kalgegnenes
እኔ ምንም ነገር አልፈልግም። ብቸ። በውስጡ እድቀንስልኝ። ነው ይምፈልገው
Wawwww
ዎድጄላዉ
ማር ሸበቶ አያደርግምዴ ሲሉ እሰማለሁ ግን አልጀረብኩም
ፎሮፎር ያመጣል ውሀው ይሻላል
Wuy simir enamesaginalen wuda
Can I use castor oil instead
❤❤❤
ስብስክራይብ አርጌሻለሁ
Demerun
Mar gn shebet ayawetam
መሬ ላዉፋራት የምጣቅማዉ ነገር ካሌ እስት ነጋሪ እኔ ዉፋራት እፈልጋለሁ ፦
እሺ የኔ እህት
አዘጋጂቸ እውጭ ባስቀምጠውው ይበላሻልል ውይይይ መልሺልኚ ተይቅርታ ጋር እህት
Avocado silalew ewuch kaskemetshw yibelashbshal yene ehit
እየተቀባሽ አሳይን
Thbarhki. Amhshginalwi, mari. Lhari. Indat. Sehbhti. Ayamhtami
💚💛❤🇪🇹🇪🇹👍👍
እነመሰግነል
ደምሪኘደመሪኩሸ
Yazegajrwten leregim gize asekemche betekemes maletim 3samint lelaw le hthanat yhonal (5 years) like
Avocado silalew litekur yichlal sikoy gn avokadown satchemribet makoyet tchyalesh mnm ayhonim.awo lelijoch metekem yichalal. Ene lelijoch etekemalew konjo new .
ua-cam.com/video/SEt7mmUphE0/v-deo.htmlMokri lelijsh, betam arif new lelijoch
ሩዙን ውሁውን ነው ወይስ ሁሉንም በአድላይ ነው እህት?
የተቀቀለዉን ሩዝ
New sub👍🏽
Mar banchemr chgr alew
Chigr Yelem yene ehit alemechemer tchyalesh mar kaltesmanash
አመሠግናለሁ አቩካዶ አላገኝም
እማ እሩዙ ባይፈጪስ በደንብ ከበስለ
ካልደቀቀ ማጥለያ ተጠቀሚ ,ንደንብ ከበሰለ ግን ይፈጫል
@@mekdes621 አመስግናለሁ
Wow arf naw 😍🙏
10Q
ጡ
አረ እንደው ፀጉሬ አለሰልስብሎ አስቸግሮኛል እስኪ እሞክራለሁ
Mokriw betam konjo new yene ehit
Tegura ses new endbza meftha kalshe ehit
በሳምንት ስንት ቀን መጠቀም ይቻላል
1 gize kemetatebsh befit. Video laym tenagre neber yene ehit
አዎ የሩዝ ዋሀ እየተጠቀኩ ነው ደግሞ እሄን እሞክራለው እናመሰግናለን ውድ እህቴ
ሩዝ ተጠቅሜ አውቃለው ግን ፀጉር ክርድድ ያደርጋል
ቅባት አርጊበን
ዋዉ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ እናመስግናለን እኔም ቪዲዮ ጨርሼ ደወሏንም ተጭኜ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ እኔም ጋር ብቅ በይ እንረዳዳ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
እህት ዴመርኩሽ መልካም ስራ
Tnxs sis it looks yummy🤩 how many days can we use in a week?
Wonderful hair regimen!
በጣም ቆጆ ነዉ እሞክረዋለዉ እህቴ New friend 195👍🏽 💐❤️
Thanks so much tebarekilgn
Betam new mamesegnish
ማር ሽበት ያወጣል
ሽበታም ያደርጋል ይባላል አይደል? እንዴት ነው ማር ምጠቀመው?
አይተሽ መልስ ስጪኝ። ዘሬ ነው ያየሁሽ። እና ደምሬሻለሁ😘
ይባላል ግን እኔ ብዙ ልጃች እየተቀቡት አይቻለሁ ቀላቅለው ግን ምንም ሽበት የላቸውም
እናመሰግናለን ማማየ ግን ውህዱን ላንድቀን ብቻ ነው የምንጠቀመው ወይንስ ቀንሶ ፊሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል??
Thank you so much emokrewalehu
thank u dear maraki ,it looks awesome
i like it .all u did is natural always .good job👍
ሩዝ ወሃው ነዉ እንጠቅመው አብረርልኝ እህትየ
እናመሰግናለን ማምየ❤️❤️
ሰለም ሰላም ማራኪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እጠቀመዋለሁ ጫርሼ አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ እንችም ብቅ በይ በቅንነት
እኔ የሩዝ ውሀ እየተጠቀምኩ በጣም ጥሩ ለውጥ አይቸበታለሁ እድገትም ልስላሴም ብዛትም በጣም ነው የተስማማኝ
የሩዝ ዋሃ ብቻ ነው
@@tsirhadesta1634 አወ እሩዙን ወይ አንደየ ገፍል አርገሽ ወይም ዘፍዝፍሽ አድርሽ ጥዋት ውሀውን አጥለሽ ፅጉርሽን እሽት አድርጊው ከዛ ማታ ወይም ከስአት ላይ መታጠብ
selam endet nesh yehen wehed askemeche lela ken metekem echelalew
Very wonderful treatment but I grow up listening honey is bringing grey hair do you think it will do ( I love to get rid off grey not adding ) let me know plz
ማር ግን ሽበት አያረግም ውዴ??
እናመሰግናለን ።
በጣም ቆጆነው ያሳድጋል
ነገርግን ጫፉን በጣምነው እሚያደርቀው
እንዴት አርገሽ ተጠቅመሽ ውዴ
ቀቅየ ፈጭቸነው እምጠቀመው
ማሳደጉ ጥርጥርየለውም
ነገር ግን ጫፉበጣም ይደርቃል
ውስጡ ይለሰልሳል
𝑩𝒂𝒍𝒊𝒛𝒊𝒏 𝒂𝒓𝒈𝒊𝒘 𝒄𝒉𝒂𝒇𝒖
@@user-hf7jn5kw2t ቅባት ተቀቢው ጠጉርሽን በርጥቡ እስከጫፉድርስ ከዛ አይደርቅም ይለሰልሳል
@@user-rm6wm2lm8v ኢዴት ነዉ አጠቃቀሙ ኢሂት
thank you makidiy
ጥሩ ምክር ነው በምንድነው የምንታጠበው አልተናገርሽም
Shukran Shukran happy
1/ tekebten snchers be shampo metateb enchlalen wey? 2/ endih azegajten maskemet enchlalen weys mekoyet aychlm?
Thank you
እህቴ እናመሠግናለን ግን መሩ ሽበት አያድርግብንም ወይ ፀጉራችን???
አያሸብት እኔ ለእረጅም ጊዜ ተቀብቻለው ቆንጆ ነው የሚያደርገው
@@selamawityohanns4379 እሺ አመሰግናለሁ
thankyou thankyou
Hi maraki yeserashew betam des yelal gin benstuh stegur lay new weyes zim belen teqebten metateb new selalgebagn asregign amesegnalew!
Nitsu bayhonm chigr yelem meqebat tchyalesh
How long can this keep in the fridge?
በርች ውዴ እናመሰግናለን
Betam new yemameseginew tebarekilgn🙏🙏💕
እጅሺ ይባረክ።
Amen, Amesegnalew yene ehit
እሺሺሺሺ እሞክራለው. ተባረኪ👏👏♥♥
የኔ ፀጉር ምን እድሆን አላኪም ግን በጣም ያሳኪከኛሊ የቆዳ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እሱ እራሱ ምንም የለውም ቢሎ ሻፖ ነው ያዘዘሊኝ ግን በጣም ያለማቆዋረጥ ነው ማሳኪከኝ እባክሺ ከቻለሺ በዚህ አሳዊቂኝ የኔ ኮንጆ
ቡዙ አርገን ሰርተን ለቡዙ ግዜ ቢንጠቀመው ችግር አለው ወይ ቶሎ ይበለሸል ወይ?
ተላጃ አስቀምጭው
ለሽበትስ መላ በዬኝ ይሄንን እሙክረዋለው ማማዬ
Ketrefe askemiten next metekem enchilalen?
Tnx
ማር በሻቦ ነው ወይስ በውሀ የምንለቃለቀው ??
በውሃ
Emokrewuna enegrshalehu video chershe ayiche I s adrgeshalehu bemelkamnt anchim bq bey
በጣም ሀሪፍ ነው 👍🙏🙏
Berchi betam tiru naw!
ስላም ላንቺ ይሁን እስቲ ልሞክረው እህቴ በጣም ጸጎሬ በጣም ይረግፋል
ቆይ ማር ሽበት ያወጣል ይባላል እውነት ነው
ለፀጉር ከማርግ ብበላው ይሻላል
ሰለም ለንች ይሁን እህቴ ቤተሰብ ነኝ አንችም ጎራ በይ
Eshi🙏
Parm lay maxaqam yechalal indee ?
ለሎው ፖሮሲቲ ይሆናልወይ እህቴ ንገሪኝ
Betam enameseginaleln
Hulunm band new yemnfechew besnt samnt new yemnaregew sent seat enaregale betam new yemnamesgnish sis
Well min titekemiyalesh sititatebi ketatebsh bewala?
ማር ለፀጉር ሽበት ያመጣል ይባል የለ?
እኒም ሽበት ጨርሱኛል ሽግራ ገብቶኛል
ማማየ ከታጥብን በሃላነዉወይስ በፊት
ማሻአላሸረ
Mar ayashebetem eda eheta?
እኔ የሩዙ ዉሃ አስረዝሞልኝ ነበር ግን የፌቴ ጠበጣጠሰ
ይቅርታ ግን ማር ያሸብታል ይባል የለ ታድያ ለምን አረግሽበት
ብዘትን እንዴት መቀነስ ይቻለል?
አቡካዶ አላገኝም በምን ልጠቀመው
Yena wedi endati nashi betam nawe yemamesaginawe arif nager nawe mitisarew gin andi tiyake litayik stagura betam nawe yetagodawe ena besaminti yetaleyaye yebati wesite tiretmanti lametakem bifalig beyesinti kanu mahoni alebeti ebakishi malisishin etabikalhu amesaginalhu
Tolo tolo metatebm tsegur silemigoda besamnt 1 gize beki new
Ketelekeke koye videow gn mar letsegur metfo aydelem malet shbet yametal a
wow
አርፍ ነዉ ግን ጮፉ ይደርቃል ተቸገራልዉ መላበይኝ
ጥሩ ነዉ ልሞክር ነበር ማር ባላረግሰ ሸበት እየወጣብኝ ነዉ ጭራሸ ማርች ችግር አለዉ
Maysmamash kehone Marun metew tchyalesh yene ehit
Oh
Hi
BETAM ARIF NEW I LOVE IT
THANKS MARAKI
Wawww
በጣም ምርጥ ነው በርቺ እናመሰግናለን
🙏💕
Lamiasakik aagur
እናመስግናልን ማር
Betam gobezi
አቡካዶ ምን ይባላል በአርበኛው
ma aism alafukadu ما اسم الأفوكادو
@@mekdes621 طيب حياتي
@@mekdes621 شكرا
Barichi arif new amsaginalwu
Avocado ena mar kalgegnenes
እኔ ምንም ነገር አልፈልግም። ብቸ። በውስጡ እድቀንስልኝ። ነው ይምፈልገው
Wawwww
ዎድጄላዉ
ማር ሸበቶ አያደርግምዴ ሲሉ እሰማለሁ ግን አልጀረብኩም
ፎሮፎር ያመጣል ውሀው ይሻላል
Wuy simir enamesaginalen wuda
Can I use castor oil instead
❤❤❤
ስብስክራይብ አርጌሻለሁ
Demerun
Mar gn shebet ayawetam
መሬ ላዉፋራት የምጣቅማዉ ነገር ካሌ እስት ነጋሪ እኔ ዉፋራት እፈልጋለሁ ፦
እሺ የኔ እህት
አዘጋጂቸ እውጭ ባስቀምጠውው ይበላሻልል ውይይይ መልሺልኚ ተይቅርታ ጋር እህት
Avocado silalew ewuch kaskemetshw yibelashbshal yene ehit
እየተቀባሽ አሳይን
Thbarhki. Amhshginalwi, mari. Lhari. Indat. Sehbhti. Ayamhtami
💚💛❤🇪🇹🇪🇹👍👍
እነመሰግነል
ደምሪኘደመሪኩሸ
Yazegajrwten leregim gize asekemche betekemes maletim 3samint lelaw le hthanat yhonal (5 years) like
Avocado silalew litekur yichlal sikoy gn avokadown satchemribet makoyet tchyalesh mnm ayhonim.awo lelijoch metekem yichalal. Ene lelijoch etekemalew konjo new .
ua-cam.com/video/SEt7mmUphE0/v-deo.html
Mokri lelijsh, betam arif new lelijoch
ሩዙን ውሁውን ነው ወይስ ሁሉንም በአድላይ ነው እህት?
የተቀቀለዉን ሩዝ
New sub👍🏽
Mar banchemr chgr alew
Chigr Yelem yene ehit alemechemer tchyalesh mar kaltesmanash
አመሠግናለሁ አቩካዶ አላገኝም
እማ እሩዙ ባይፈጪስ በደንብ ከበስለ
ካልደቀቀ ማጥለያ ተጠቀሚ ,ንደንብ ከበሰለ ግን ይፈጫል
@@mekdes621 አመስግናለሁ
Wow arf naw 😍🙏
10Q
ጡ
አረ እንደው ፀጉሬ አለሰልስብሎ አስቸግሮኛል እስኪ እሞክራለሁ
Mokriw betam konjo new yene ehit
Tegura ses new endbza meftha kalshe ehit
በሳምንት ስንት ቀን መጠቀም ይቻላል
1 gize kemetatebsh befit.
Video laym tenagre neber yene ehit