የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የቅርንፉድ ና የጥብስ ቅጠል(Rosemary) ቅባት አሰራር👍ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ how to make clove &Rosemary oil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 378

  • @RahmaKedir-wt1bs
    @RahmaKedir-wt1bs Рік тому +12

    ምርጥ አሰራር ነው እህቴ እናመሰግናለን

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 8 місяців тому +10

    ፀጉርሸ በተፈጥሮም ቆንጆ ነዉ ። ❤❤❤❤ ያን ያህል አልተጎዳም የተጎዳ ፀጉር ኖሮት በዚ ቅባት የተለወጠ ሰዉ ቪዲዬዉን ከአንድ ቀን ጀምሮ ቀርፆ ቢያሳይ ሞር ሪያሊቲዉን ያሳያል።

    • @ሥደት
      @ሥደት 2 місяці тому

      ፀጉር ከተከባከቡት ያድጋልይበዛል
      የበፊት ፀጉሬና ያሁን ምናም መቀባት ከጀመርኩ ጣምልዩነቱ ያሥገርማል አያምኑም ሠወች ተፈጥሮነውይላሉ

  • @Abebu374
    @Abebu374 10 місяців тому +6

    ማርያምን በጣም ለዉጥ አለሁ እኔ ታጥቤ ሳበቃ በዚህ ዉሀ አለቀልቀዋለሁ ዓመቱ ለዉጡ wow ነው ❤🙏

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 Місяць тому +1

    አላህ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ በጣም የሚገርም እሳት ላይ ጥጄው ፀጉሬ አለቀ ተባረኪ እሞክረዎለሁ ማሬ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому +20

    ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ ፅድት ያለ አሰራር❤❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +4

      Thank you so much darling🙏 it means a lot

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Рік тому +4

      ኤልሰ ቆጆ ስለፊት ነጠብጣብ ስሪልን

    • @SafsDadd
      @SafsDadd 11 місяців тому

      ​@@BerryTube21bentesh yemashemrer si mendnw madrgebet negrinya bemryam 🙏❤️🥰

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n 11 місяців тому

      የኔ ደሞ እየተነቃቀለ አሸገረኝ ምን ይሻላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 11 місяців тому

      @@user-cb2tr4cd9m እሺ

  • @mahamohammed7712
    @mahamohammed7712 10 місяців тому +2

    እኔ ግራ ገብቶኝ ነበር ለምንድነው ይሄንኑ እየተቀባሁ ሰው በጣም አሪፍ ነው እያሉ ለምን ጫፉ ይደርቃል ይነቃቀላል ባዶ ሆነ ጸጉሬ አላህ ይስጥሽ የኔ ወድ እኔም እሳት ላይ አንተክትኬ ነበር ምቀባው እናም ውሀውን እጠቀማለሁ ግን ፀጉሬ በጣም ደረቀ እስቲ ባልሽው ሞክራለሁ ልክ ነሽ ያደርቃል

  • @birtukanmohammed5798
    @birtukanmohammed5798 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ እኔም እሳት ላይ ጥጀው ነበር የተጠቀምኩት በጣም አደረቀብን ልክ ነሽ .አመሰግናለሁ አሁን እንዳች ሰርቸ እጠቀማለሁ.ደግሞ ጠጉሬ ቅባት አመጥም ምን ላድርገው ?በርች አሏህ ይጨምርልሽ

  • @TamerSaed-mq4cp
    @TamerSaed-mq4cp 7 місяців тому +2

    ምረጥ ነዉ እናመሠግናለህ ዉዴ በረች❤❤❤❤❤❤

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws Рік тому +5

    ፀጉራችንን ስናሳግ ምን አይነት አሰራር እንሰራ። ይህ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው።ስለምሰጪን ምክር እናመሰግናለን

  • @edenworku1172
    @edenworku1172 Місяць тому

    Tututut keayen yawexwe Tnx wed 😘

  • @user-nz2cu6kl6r
    @user-nz2cu6kl6r 7 місяців тому +1

    በጣምትክክልነሽ እኔሞክሬው እሳትላይጠቸው ወላሂ ለስላሳፀጉሬነው ያበላሸሁት የኔ ውድ አችእደሠራሽው እሞክራለሁ በርችልኝ😘😘😘🥰

  • @user-qm9xl9vo3x
    @user-qm9xl9vo3x 7 місяців тому

    ❤❤❤አስማይት😂😂❤እኔ የተቀባሁት ሮዝ መሪ ዝንጅብል ቁርንፍድ ከቅባት አቀላቀልኩት እግዚአብሄር ይመስገን ብዙ የተጋነነ አይደለም

  • @gerewedi9774
    @gerewedi9774 10 місяців тому +1

    Bemn yahl gize lewt ayeshbet❤❤

  • @yordanosmehari6340
    @yordanosmehari6340 11 місяців тому +2

    Fitsh betam new miyamr mnmn ttekemi ykrta ehet ngern

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin Місяць тому

    wawo aseraruni,wodijalew

  • @niema8807
    @niema8807 11 місяців тому +10

    ለሁሉም ተፈጥሮ ይወስነዋል እንክብካቤ እንዳለ ሁኖ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Рік тому +1

    የኔቆጆ አህቴ ኑሪልኝ አመስግናለሁ በጣም ሀሪፍ ነዉ አይዞሽበርቺ

  • @HabtamuFelek
    @HabtamuFelek 4 місяці тому

    Yena eheti slam lanchi yehon Ena adisu gemary negi tiger betam yetgoda nu mela beyegi

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Рік тому +1

    Enamesegnalen tilant sew negrogn jemrew neber gin ene yetibs kitelun ena kurunfudun kekelkut ena wuhawun atilye kibatun chemre tekebahut tesasatku meselegn....

  • @almash4171
    @almash4171 Рік тому +60

    እኔ አንድ የተቸገርኩት ጻጉሬን ሲቀባ ፊቴን ትንሽ ከነካ ሺፍ ይላል

    • @user-nk8sm1vn9y
      @user-nk8sm1vn9y Рік тому +11

      ፀጉርሽ ከተቀባሽ በኀላ ቶሎ ፊትሽ መታጠብ እና ግንባርሽ ላይ ሻሽ ማሰር እኔም እንደዛ ነበር የሚሆንብኝ አሁን ቶሎ ፊቴን እየታጠብኩ ተወኝ

    • @user-lw3zi4ni1w
      @user-lw3zi4ni1w Рік тому +1

      Maryamen enam teneshe tegure laye kibat kenekaw shef nw yemelew enam kibat alewedem neber setuche sekebu ayeche neber ahun yejimerkekit

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Рік тому

      የኔም

    • @seble5725
      @seble5725 10 місяців тому

      የምትጠቀሚውን ዘይት ቀይረሽ ሞክሪ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 10 місяців тому +2

      ግንባርሽ ላይ ወፍራም ነገር እሰር እና ወደ ኋላ አበጥር

  • @user-hv8tr7yk6o
    @user-hv8tr7yk6o 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ትሞክሮ ነው

  • @girmaneshhailemariam
    @girmaneshhailemariam 3 місяці тому

    ጥሩ ነው

  • @leenseetube
    @leenseetube Рік тому

    Nageenyii Waqayyoo mana kanafii haa bayyatuu bagaa nagani dhuftee mataa duree bareedaa qabatee dhuftee jabadhuu itti fufii akkanumatii 🎉🎉🎉🎉

  • @Fitsum-y2t
    @Fitsum-y2t 2 дні тому

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ❤😂😊❤🎉

  • @nabah8797
    @nabah8797 11 місяців тому +3

    ውዴ በርች ጎበዝ ነስ❤❤

  • @Saron-pk9xe
    @Saron-pk9xe 25 днів тому

    Ehit eskahun alitetekemkum mejemer felige neber gin yazegajehut wuhid min yahil gize new kuch malet yalebet mikoyewus firij wust new weys endihu kefrij wuchi new mikemetew?

  • @helengebresilasie6182
    @helengebresilasie6182 9 місяців тому +1

    Belis melislin 🙏akawn mnbleshi new eye gezashiwu kamazon

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 7 місяців тому

    የኔው እረበጣም አሪፍ አሠራር ነው እምታሣይን እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አሪፍነው

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Рік тому +4

    መሻአላ ፀጉርሽ ያምራል

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Рік тому +1

    Betam konjo naw yene wudi lijen kawoladiku 1amati honangi gin tsagure betam yinakakalali mala bayingi

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 10 місяців тому +3

    እናት ምን ያህል መቆየት ይቸላል ቅባቱ ከተሰራ በሁዋላ?

  • @teckamengesha3162
    @teckamengesha3162 Рік тому +1

    Thank you so much yehbiru Mehaza bales mebeterya yalew Semu men yebalal

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 3 місяці тому

    አመሠግናለሁ ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ነው የምትሰጪው በዚሁ ቀጥዪ

  • @mekdesmesele
    @mekdesmesele 11 місяців тому +1

    በርቺ ቆንጆ አሰራር

  • @user-hu8tv8yl7j
    @user-hu8tv8yl7j Рік тому +1

    Berry Yene tiyake mabeteriyashin ena yekbat ekashin keyet endegezashiwu btinegirign des yilegnl beterefe arif new berichi❤

  • @user-dl6uv2ub3x
    @user-dl6uv2ub3x 3 місяці тому

    👌 👏 wow

  • @yemsirachnegash3460
    @yemsirachnegash3460 7 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ በጣም ሳስትዋል ውጤቱን አየዋለሁ እናመሰግንሻለን ለምትሰሪልን ቅባቶች በሙሉ

  • @user-pq4qt1sr3l
    @user-pq4qt1sr3l 10 місяців тому +1

    Enamsgnalen ehte gn mangawnm kebat madreg yechalal malet ke kerfudu gar mawhja

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 11 місяців тому +1

    ልክ ነሽ እሳት ላይ ጥጄ የሰራውት እኔ ጫፉን አጨብርሮብኛል በዚህ ላይ ይራገፋል😮

  • @SarkietadsesSarkietadses-dl9sw

    የኔ ውድ እናመሰግናለን እኔግን ስጠቀመው በጣጠሰብኝ በጣም ሳሳብኝ ይነቀላል ምናምን ምን እንደሚሻለኝ አላውቀም በፊት በጣም ብዙ ነበር ጸጉሬ አሁን አለቀ ከቅንጭላቴ 😰 ማርያምን ምን እንደማረግ አላወቅም በጣም እጨነቃለሁ ለዛም እንደሆነም አላውቅም

    • @user-oz8hx8sd7l
      @user-oz8hx8sd7l Рік тому

      እኔም ልክ እንዳች ኣለቀ

    • @ayalneshshuke6142
      @ayalneshshuke6142 Рік тому

      እንዴት ተጠቅመሽ ነው እባክሽ ንገሪኝ ለመጠቀም አስቤ ነበር??

    • @user-ny7rs5ps2x
      @user-ny7rs5ps2x Місяць тому

      ጉሎ ቤት ውስጥ ማዘጋጀት ይቻላል

  • @user-gz8eo5gz7g
    @user-gz8eo5gz7g 11 місяців тому

    Waude betam turu sera new meserewu berchu❤❤❤❤❤ye chafi tsegure kerdedi yelal eski mn largewu negergn yene konjo

    • @saratadsse3876
      @saratadsse3876 10 місяців тому

      ጫፍ ጫፉን ጭቃ ቅባት ተቀቢው ውሌ

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Рік тому +5

    እኔ በፀጉሬ ተስፋ ቆርጫለሁ ያልሞከርኩት የለም የምታሳዩትን በሚሉ ሌላው እምገዛው ነገር እማወጣው ገንዘብ ግዜ እረ ተውኝ የቀረኝ ከረቲን መቀባት ነው እስኪ ምን ትይኛለሽ ለሀበሻ ፀጉር ይመከራል ከረቲን ቁመጥ ብቻ በጣም ያድጋል ግን ሽቦ ታውቂያለሽ እደዛ እያበጠርኩት ይያያዛል እስፕሪንግ ነው እሚሆነው

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n 11 місяців тому

      እኔም ምንም ለዉጥ የለም ብሬን ብቻ መጨረስ

    • @saratadsse3876
      @saratadsse3876 10 місяців тому

      ውሉንም ነገር ፀጉርሽ ላይ አትሞክሪ ህእቴ ለከርዳዳ ፀጉር ልትታጠቢ ስትይ አቮካዶ ተቀቢና ጥዋት ከተቀባሽ ማታ ታጠቢና ጭቃ ቅባት ቀብተሽ አራት ቦታ ሰርተሽ አሳድሪው ተጨማሪ ውሌም ማታ ማታ አራት ቦታ እየሰራሽ ቅባት መቀባት በቂ ነው ::

  • @yumna4675
    @yumna4675 10 місяців тому +1

    Im somali i don't understand amharic try to write down with English so some of us to understand anchi qonjono

  • @asteartewele7132
    @asteartewele7132 Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን እንደዚህ ኣድርጎ ጸጉር የሚረዝም ከሆነ ማ ለምን ኣናደርግም ደስ የሚል ኖው ብእውነቱ ። እናም ብእንደዚህ የምንሰራው ቅባት ለሁል ግዜ ማለት እንደ ኖርማል ቅባት ብንጠቀመው በየ ቀኑ ወይም ብተወሰነ ሳኣታት ባናጥበው በየ ሳምንቱ እየታጠብን መልሰን እሱን ብንቀባ ጉዳት ኣለው ወይ ? ለምትሰጭኝ መልስ ኣመስግናለሁ ቻው

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +1

      tatibeshm mekebat tichyalesh alemetateb tichyalesh

    • @user-ed5je2ky5w
      @user-ed5je2ky5w 10 місяців тому

      Eshi weda lename temlsolgali

  • @haleemadxb2191
    @haleemadxb2191 Рік тому +4

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @almash4171
    @almash4171 Рік тому +2

    ቪዲዮ ራዘም በተረፈ አሪፍ ነው ግን ሳፈጭ በ ፈላ ኡሃ ዘፍዝፎ ማርጨት ይባላል እና ምንትያለሽ ባዚሁ ማልሺልኝ አሀቴ 🤲

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TnellaAlemu
    @TnellaAlemu Місяць тому +1

    በፈለግነው ቅባት መሆን ይችላል

  • @fikirtlema-ng3tj
    @fikirtlema-ng3tj Рік тому +1

    ጎበዝ በርች

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 Рік тому +1

    enameseginalen mamaye gin eni teguri gena telachichewo 3samtunewo bmokrwo gudat ayametam ? mhalu anati betamtegoditol betam sshonebgi bezto ediwotalgi mnlargi eht baalah ngerin

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +1

      Tetekemiw betam konjo new kelela kibat ga kelakilesh

    • @grtuhff9892
      @grtuhff9892 Рік тому

      @@BerryTube21 ensha alah eshi hubi betam amesginalehu💗👗👡🌂👜beyi deswodemilshi shirbeyilgi kkkkkkkkkk

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 7 місяців тому +1

    ሮዝመሪው እርጥብቢሆን ምን ችግር አለውማድረቅም ከተፈለገ ቤትሽ በሳምንት ውስጥ ይደርቃል

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 5 місяців тому

      እኔ።ሁልም እጠቀመዋለሁ በጣም አሪፍ ነው

  • @HabtamuFelek
    @HabtamuFelek 4 місяці тому

    Yena eheti slam lanchi yehon Ena adisu gemary negi tiger betam yetgoda nu mela beyegi😢😢

  • @samreali1628
    @samreali1628 3 місяці тому

    እናመስግን አለን ብርታችን

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 11 місяців тому +1

    የኔ ድንቡሽቡሽ በርቺ ሞክሬው ቆጆ ነው ❤❤❤

  • @zinashfuj368
    @zinashfuj368 Рік тому +2

    Gobozi nashi ini amasaginalo wubi💞💞💞💞👍👍💞

  • @user-ox3ro9of1g
    @user-ox3ro9of1g 10 місяців тому

    whudun ande abzten serten lebzu gze mekebat enchlalen weys leand gze bcha nw mnseraw❤❤❤❤

  • @LeenaAlain-bk7jo
    @LeenaAlain-bk7jo 10 місяців тому

    ishiii tahabarahaki mekirishini tahaqahabilanale❤❤❤❤

  • @natnaelbiyazen7351
    @natnaelbiyazen7351 Місяць тому

    በሳምንት ምን ያክል ቀን ትቀቢዋለሽ? በርች በዛውም::

  • @aminaadem4871
    @aminaadem4871 11 місяців тому +2

    እናመሰግናለን የኔቆጆ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FafiHassen-s4d
    @FafiHassen-s4d Місяць тому

    Eyewu wudo eyemegebe mene zeti new meleshelegn tolo shkuran

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g Рік тому +7

    ናመሰግናለን❤
    እኔ ግን ለፀጉሬ የምቀባው ቅባትሁሉፊቴን ቡጉር እያወጣብኝ ተቸገርኩ

    • @HhHh-qj9qs
      @HhHh-qj9qs Рік тому

      ቫዝሊን አረጓዴው ቃጣ እሱን ተቀቢ
      ደሞ ያሳድጋል ለግባር የሸሸ ያወጣል እና ሂና በጣም ጥሩ ነው እኔ ፀጉሬን ተላጭቸ አዲስ አውጥቸ 4አመቱ ነው አሁን በጣም አድጎልኛል ግን ይመዘዛል

    • @user-fe1kp8oj4g
      @user-fe1kp8oj4g Рік тому

      @@HhHh-qj9qs
      ምን አይነት ነው ባዝሊን አረንጓዴ ሀሉምኮ አረንጓዴነው ውዴ የተለየ ስሙን ንገሪኝ

    • @HhHh-qj9qs
      @HhHh-qj9qs Рік тому

      @@user-fe1kp8oj4g
      ቃጣው አረጓዴ ሽታ አለው እሱ ጥሩ ነው አዝረቁ ቃጣ ጥሩ አደለም ሙኪን ፈሳሹ ይሻላል ግን አረጓዴው በጣም ቆጆ ነው ለፊት ለእጅ ለሰውነት ባጠቃላይ መቀባት ትችያለሽ ፎቶውን ከፈለግሽ እልክልሻለሁ

    • @tizitabesha7137
      @tizitabesha7137 Рік тому

      ኧረ እኔም እፈልጋለሁ በፈጣሪ ይሁንባችሁ አትለፉኝ ፊቴ በብጉር አለቀ ንገሩኝ

  • @ASUAsu-y3l
    @ASUAsu-y3l 11 днів тому

    ውድየ የሩዝ መሪዋ ፎቶ አንሰሽ ለክልኝ ebaksh 🙏🙏

  • @hildanatadese348
    @hildanatadese348 Рік тому +11

    በምን ያህል ጊዜ ለውጥ አየሽበት?

  • @GobenaTeref
    @GobenaTeref 11 місяців тому +1

    Berch❤❤❤ Bexam xru new 🎉🎉🎉

  • @kalkidancl6493
    @kalkidancl6493 8 місяців тому +1

    እኔ የሚያበዛ ነው የምፈልገው ፀጉሪ በጣም ሳሳ እየተቀባሁ ነው እድገት እጂ ብዛት የለም።

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 Рік тому +3

    Thank you dear💕

  • @ImanKedir-mh5dr
    @ImanKedir-mh5dr 3 місяці тому

    Eshi rozemrew gedata ertibe mahon alebti

  • @uaeuae3285
    @uaeuae3285 Рік тому +1

    ጎበዝቶለበይይ

  • @fkrgere6020
    @fkrgere6020 7 місяців тому

    ሮዝመሪ የቀይ ሽንኩርት ውሀ እና ቅሩንፉድ ተቀላቅል አሪፍ ነው?!

  • @user-ps3tm5zp6v
    @user-ps3tm5zp6v Рік тому +1

    አሽ እኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Рік тому +1

    Wow ❤

  • @Heldu-g4h
    @Heldu-g4h Місяць тому

    በየ ስንት ቀን ነው ውሁድ የምትጠቀሚዉ እባክሽ ንገሪኝ

  • @LomboreLombi-co7wl
    @LomboreLombi-co7wl Рік тому

    Wudua yegoniyoshi gudati ale yibelali lemisale shibeti yasiketilali

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 Рік тому +2

    ታጥበን ነው ወይስ ከመታጠባችን በፍት ነው ምንቀባው??? ታጥበንስ ስንት ሳዓት ነው ምናቆየው?

  • @user-uc8wm4zp9z
    @user-uc8wm4zp9z Рік тому +2

    ዎዎ I believe thank for shading us ለሽበት የምታቂው ነገር አለ እባክሽ ሲሲ

  • @Aster-zp7im
    @Aster-zp7im 7 місяців тому

    Abeti❤❤❤❤❤enwodishalen berichilini

  • @SadaaQasoo-c9s
    @SadaaQasoo-c9s День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iy3le8im5v
    @user-iy3le8im5v 7 місяців тому

    Betam gobez turu aserar ❤

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k Рік тому +4

    የኔ ቆንጆ በጣም ጡሩ አሰራረ ነው ጣፍ ጣፉ የሚበጣጠስ ምን ልጠቀም❤❤❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +1

      Wuhid tetekemi blue magic konjo new

  • @yemar1635
    @yemar1635 Рік тому +2

    የአንቺ አስራር ራሱ ይቀረዋል ቁሩንፏዱንና ሮዝመሪውን መጀመሪያ ለአንድ ቀን ዘፍዝፊው ውሀው ራሱ በጣም ብራውን ሆኖ ታገኝዋለሽ ከዛ ምንም አይነት እሳት ሌላ ቅባት ሳትጨምሪ ተጠቀሚ

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому

      Awe gn esu tsegur yaderkal Video lay tenagire neber eske mecheresha simiw

    • @yemar1635
      @yemar1635 Рік тому +1

      @@BerryTube21 ስምቸዋለሁ አያደርቅም እኔ እጠቀመዋለሁ 👌ሌላው ሮዝመሪ እርጥቡን ተጠቀሚ ደግሞ

  • @user-pl4po1ft9q
    @user-pl4po1ft9q 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ አሰራር ነው ግን በጭቃ ቅባት መስራት ይቻላል ወይ?

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እህቴ ስለ ምትሰጪን መረጃዎች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን❤💔🙏? ተቀብተን ስንወጣ ምቺ የለዉም?

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +1

      Kirnfud mnich yelewum ema abish new mn yalew

  • @mmm1528
    @mmm1528 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ❤

  • @user-cl3gg4tp4k
    @user-cl3gg4tp4k 7 місяців тому

    Yemtetatebibetn shampoo ena conditioner please recommend to us

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 Рік тому +3

    ❤❤❤እሽ የኔውድ

  • @user-ij2qn3nw8k
    @user-ij2qn3nw8k 4 місяці тому

    Eshi ehite emkralwn sewdeshi ewnt

  • @Hawi-ck6ft
    @Hawi-ck6ft 5 місяців тому

    የምግብ ዘይት ጉዳት የለውም ይህን ፅጉር ከርዳዳ ነው ተለውጦ ዕንዲያዶግ ፈልጋለው

  • @user-fd9sh8px1j
    @user-fd9sh8px1j 6 місяців тому

    Manegnawunm kebat sekba fite lay shfta weym begur mn yeshalgnal?

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 10 місяців тому

    ፀጉረሺ በተፍጥሮ ለሰላሳ ነገረ ይመሰላል የኔ ከፌለፌቴ እየሸሸ መጣ ከዛም ጫፍጫፉ መታ የነው ሳበጥረው ይያያዝብኛል ባጭሩ ፀጉሬ አሰቸጋሪ ነው እድገት የለውም ኮኮናት ዘይትሞክሬነበረ ለውጥየለውም😱😱😣

  • @user-kh4rg3vh4m
    @user-kh4rg3vh4m 10 місяців тому

    oky very good 👍🏻 what about oclok

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Рік тому +2

    ሰላም የኔ እህት? 🙏 እግዚያብሄር ይስጥሽ ፀጉሬን ታደግሽው። በጣም ተንከባክቤ የመለስኩትን ፀጉሬን በሽታ ያዘኝ እስኪመስል የነቀለብኝ ያቀላብኝ ድምጥማጡን አጥፍቶ ለዛ ያሳጣብኝ አሰራር እሳት ላይ ጥጄ ሰርቼ ተቀብቼ ነው። እና በተጨማሪ ቅርንፋድ በጣም ሀይለኛ ስለሆነ በፍሬ ቆጥረን ብናደርግ እራሱ በቂ ነው አለዚያ ኦቨር ዶዝ ይጎዳል። ❤❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому

      Thanks dear

    • @selamawithabtamu3662
      @selamawithabtamu3662 Рік тому

      ላቁመዋ እኔ እሳት ላይ ጥጄ ነው የሰራውት

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 Рік тому

      እኔ እራሱ እሳት ላይ ጥጀነው ልተወው?አ

  • @HamizaMansur
    @HamizaMansur Місяць тому

    ለወንድም ይሆናል እንዴ ንገሪኝ🙏🙏🙏

  • @yordanosmehari6340
    @yordanosmehari6340 11 місяців тому

    Betam desilal ehet

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit Рік тому +1

    Enamsegnale❤

  • @beletsachewmamo8362
    @beletsachewmamo8362 3 місяці тому

    🎉🎉😊

  • @ruby2952
    @ruby2952 7 місяців тому +1

    መልሽልኝ ሀቢቲ ከታጠብን በሗላ ወይስ በፊት

    • @ሥደት
      @ሥደት 2 місяці тому

      ሁለዜም ብትቀቡት ችግርየለም ባትታጠቡም

  • @user-cj2nn2el2g
    @user-cj2nn2el2g 11 місяців тому +1

    የኔ ለውጥ አላይ አልኩኝ ምን ላርገው እድገት እንዲኖረው እፈልጋለው ምክር ስጭኝ እባክሽ

  • @Seli801
    @Seli801 4 місяці тому

    Eshi takbtne wadyawe matatibe albine naw ways

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 7 місяців тому

    ፅጉርን ከሚጎዳው አንዱ ችግር ቀለም መቀባት ነው የኬሚካል ቀለምሽን አቁሚ እህት

  • @AzanuTiget
    @AzanuTiget 8 місяців тому

    እህቴየ ሰላም ነሽ እኔ በጣም ነው የምከ ታትልሽ እና ከስተር oilእዴት ነው አጠቃቀሞ ንገሬኝ እህቴየ