Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰሌ ድንቅ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስሜት ያላቸውን እየመረጥክ በማቅረብህ በጣም እየተዝናናሁ ነው አማኑኤል ጩባው ሚሊዮን ይሄው ውድ ወንድማችን ከኔጋ ያደጉ ይመስላሉ ሁሉም ታሪካቸው እንም ጋር አለ አርቲስት ከመሆን ውጭ
ሞኬ🥰🥰🥰ደስ ሲል ኮ ኑርልኝ የልጆችህን ደስታ ያሳይህ🤲
ሰሌ እባክህ ፀሀየ ዮሀንስን አቅርብልንና እናመስግነው ይህን የኢትዮጵ አቀንቃኝ አገሩን አፍቃሪ!!! መኮነን ለአከ መንፈሴን የሚያድስልኝ ልሳነ ወርቅ ነውና ይባረክልኝ !!!
ፈሌ ደስ የሚል ትዝታ አለው እንዲሁም የሚያሳዝን በሕይወቴ የማልረሳው ብሩኬ የሚባል አማርኛ አስተማሪ ነበር በ1974 እና 75 ዴስክ ላይ እያስተኛ ይገርፈኝ ነበር ከባድ የአዕምሮ ተጽእኖ አሳልፎብኛል ሚኒሊክ ከተመደቡት ነበርኩ
ሞኬ❤ የትምህርት ቤቱ በፊልም መልክ ቢሰራ 🎉ትውልድም ቢመለከተ ቢድን እኔ እኔ ከሚለው ዘረኝነት😢
በእውነት አርቲስቱ በጣም የምወደው ነው ዛሬ ግን ልሰማው ጓጉቼ ምንም አልቻልኩም የድምፅ ጥራት ችግር አለ clear አይደለም
ሞኬ እኔ ያንተ ዘመን ባልሆንም ከዛ በሀላ የነበርኩ ስለሆነ ያልካቸዉን አሳልፍያለሁ ምርጥ ስርአት ያለዉ ዘመን እንኳንም የዛሬ ዘመን አልሆንኩኝ🙌የአፍሪካ አንድነት የሚኒሊክ እና የመድሀኒያአለም ተማሪ ነበርኩ
ፈሌ ተምሬአለሁ መኩዬ ብዙ ትዝታዎችን አስታወስከኝ ገራፊውን ስትጠራ ካልተሳሳትኩ አቤ ሎጋ ይባላል አንዴ ግርፊያውን ቀምሻለሁ መቼም አረሳውም በሁለተኛ ግን ላለመገረፍ የፈጠርኩትን ምክንያት ማን ያቃል አንተና ሰሌን አንድ ቀን በአካል ካገኘሁዋችው አወራዋለሁ በተረፈ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩልኝ።
እኔም ቀምሻለሁ። የዛሬ ማንነቴ ትልቅ ባለውለታዬ ነው።
መኩዬ አባቴ እንወድሃለን ኑርልን አንድ ነገር ልበል እስፓርት ስራ እንቅስቃሴ ጥሩ ነው
ሰብስክራይቭ እናድርግ ዝምብሎ ማዳመጥ የለም። መኩ እንወድሀለን ሶል ጥሩ ነው በርታ።
የአስተዳደግ ውጤት የሚታይብህ መልካም ኢትዮጵያዊ:: በጣም የገረመኝ ደግሞ ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት የሄድክበት እርቀት እምምምም:: ምን እንደምመኝ እና እንደማስብ ታውቃለህ መኩ ... ማታ ከእራት በዋላ ምን አይነት ጊዜ ከቤተሰብህ ጋ ምን አይነት የሚያስቀና ጊዜ እንደምታሳልፍ... እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ሞኮ፣ እድሜና ጤና ይስጥልን ። ፈሌን አስታወስከኝ። የቅዳሜ ውድድር ቀንማ እንዴት ይረሳል። አቤሎጋና ጋሽ በቄን አልረሳም።ለዛሬው ለደረስኩበት ቦታ፣ ፈሌና ሚኒሊክ ውለታ አለብኝ። ድልጮራና ድልበትግል ነበርኩ። ትዝታው ድንቅ ነው።
Thanks!
ሰሌ ጥሩና የምንወዳቸውን የጥበብ ባለሙያዎች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ነገር ግን የUA-cam ቻናልህ ማደግ አለበት ለዚህ ደግሞ ትልቁ መፍትሄ ማስተዋወቅ ነው በተላይም ደግሞ የመክፈቻ ስነስርዓት ውይም ምርቃት የሆነ ታላቅ ሚዲያ ላይ ቀርበህ ማሳወቅ አለብህ
Solomon you are my favourite actor
መኩዬ የአርቲስት ፈርጥ እድሜ ጤና ይስጥህ እወድሃለሁ ❤❤❤
ያሳቀኝ ትምህርት ቤት እዳንረብሸ ሁለት ወንድና በመሀል ሴቶች እንቀመጥ ነበር ወይም በሴቶች መሀል ወንድ ይቀመጣል እንተፋፈር ነበር አናወራም እኔ በ82 አንደኛ ክፍል ነበርኩ እስከ 90ወቹ እንዲህ ነበር ከዛነው ትውልዱ የተበላሸው አሁን ቢሆን ይሄ ሲስተም አይሰራም
እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን
አቶ ሰለሙን እኔ በጣም ነው የማከብርህ ግን ኣንድ ጥያቂ አላኛ እንደነ አቶ መኮነን ላአከ አይነቶች በትግራይ ጦርነት ግዜ የ ትግራይ ህዝብ ይለቅ ሲሉ የነበሩትን ይቅርታ እንዲጠይቁ መደረግ መልካም ነው የግሌ እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ኣብዛኛው አርቲስቶች ማንነታቸው የተገለፀበት ግዜ ነው ኣሁን እኔ ለ አቶ መኮነን ያለኛ ክብር ቀንሰዋል ለማንኛውም ከብዙ አርቲስቶች የትግራይ ህዝብ ይቅርታ ይጠብቃል ለማለት ነው አቶ ኣርቲስት ሰለሙን ሙሄ በተረፈ በርታ ቀጥልበት Much love and respect ስላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ 🙏
ቅዱሰ ነን አላችሁ እናንተ አልጨፈጨፍችሁም እንዴ
ዘረኛ
የገርም!! የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ተነስቶ በአማራው ላይ ያደርስውን ውድመትና ዘር ማጥፋት ምን እንበለው!?
አንተ የማትረባ እበት ለነቆራህ ቦታ ምረጥ ትግራይ ላይ የተነሣው እሱ ብቻ ሳይሆን ሁሉም የኢትዮ ህዝብ ነበር አንተ አልኩ ባይ
I tried to follow your show from the beginning but I noticed your negligence. The sound has never been good. Please check. Thanks
መኬ የሰፈሬ ልጁ በርታ እረጅም እድሜ ይስጥክ❤
መኩዬ በጣም እንወዳላን ።ውፍረትን ቀንስ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤
ሶል እውነት ዝም ብዬ ነው እምወድህ እቦ በርታልን
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
2ታችሁንም እወዳችሆለሁ አከብራችሆለሁ
መምህራን ክብር ይገባቸዋል ግና በሂወቴ እማረሳው ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ አጥንት ሚሰብር ስድብ ሰድቦኝ ብዙ ጊዜ አቄምኩት ብዙ ነገር አሰብሁ ግን እግዚአብሔር በሚያቀው መርሳት እፍልጋለሁ እህህህ😢
በፍፁም መርሳት አድለም መበቀል ነው እምፈልገው ምክንያቱስ አጥንት ይሰብራል ግና ለእግዚአብሔር እሚሳነው የለም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ሂወት እየኖርኩ ነው ግና አሁንም መርሳት አልችልም እውነት electric ዲፖርትመንት እህህህ ብቻ መምህራን thank you!!
@@Kassh119 ወንደሜ ወይንም እህቴ፣ ግንኙናትችሁ ከተማሪና መምህርነት የዘለለ ካልነበር በእውነቱ በወላጅና በመምህር ቂም አይያዘም።
የሠለሞን ትወና በጣም እወደዋለሁ
በትክክል ብለሃል፣ ሚኒልክ ከተመደብነው ውስጥ አብዛኞቻችን Special Class ነበር የሚደርስን ከፈሌ የመጣነው።
ሁለት ዘናጮች ስወዳችሁ ❤❤❤
ከምን ልታዘዝ ጀምሮ ነው ውድድ የማደርገው ሰሌን ምግባረ መልካም ሰው
Ebakeh chereseh anbebew please S.Muhe neway debeben akerbelen sele neway menem altenegerem lesu shelemat yegebawal ye zema ye getem beza lay demtsawi kerasu alfo lela demtsawi getem zema yesetal beza lay techawach medrekehen yasmerelehal .tsegaye eshetu yetenagrewen alresawem neway debeben shelemut .Kemote buhala sher gud waga yelewem .
ተናፋቂዎ ቅዳሜ ትመጣለች በህልሜ. ዋንጫ ይዤ ስገባ. ድል በትግል ሆዱ ባባ. (ኣቤ ሎጋ ሆዱ ባባ)❤❤❤
ቀይ ኮኮብ አበራ አኔም ተነሣሁ ለሰራ
ሶልዬ ጉንፋን ይዞት ነው እንዴ ኢንተርቪው ያደረግከው
Mekuyee_ ende edeneh midea lay sekereb lebese! We love you ❤️
ጨርቆስ ፍቅር ነው ... ሰፈሬ ባይሆንም በአራዳ ልጆች ጨዋታ ተመስጬ የበርጫ ቢሮዬን ወደ ጨርቆስ አዙሬው ነበር ...መኩዬ ምርጡ ምችት ይበልህ
this man I love lovehe crackes me up
መኮንን በአካል አይቼዋለሁ የሚገርመኝ በአካል እና በቴሌቪዥን መስኮት አንድ አይነት መልክ የለውም በአካል ቆንጆ ለስላሳ መልክ ያለው ነው በቴሌቪዥን ስካራም ሽማግሌ ነው የሚመስል ሁለት ፊት ነው ያለው እንዴ አንዱ ለቴሌቪዥን መስኮት አንዱ ለማህበራዊ ኑሮ
መኩዬ:- ቁምነገር እያወራህ ያቺ ጨዋታህን እያሰብኩ..እንዴት በቁምነገር ልስማህ..😂 ኑርልን! Respect!
ደስትላላቹ በጣም ሁለት ምርጦች
የምሩን ነው ግን እሚያወራው?
የፍሬ ሕይወት ተማሪዎች የት አላችሁየጋሸ ክፍሌ ልጆች
Fire hiwote lideta?
Pls Moka did you remember this song
መኮንን በሚሰራው የሽማግሌ ገፀ-ባሕሪ ምክንያት ፀባዩ ተቀይሮ የሽማግሌ ባሕሪ እንደያዘ በዚህ ቃለመጠይቅ ተረድቻለው:: ያሳዝናል:: ወጣትነቱን ሳይጨርስ ያረጀ መሰለ::
ትልቅሠውነው ያው ሸምግሎል ማለት ይችላል
ሞኬ❤❤❤
ፈሌ እኔም ተምሬያለሁ ምስራቅና ምእራብ ጉድ ነው አይራሳም
አስታውሳለሁ አቤ ሎጋ በችንጋ የአንድ ተማሪ አይን አጥፍቷል ባልሳሳት 1976ወይ 77 ላይ ይመስለኛል 7ወይ 8 ነበርን ስሙን ሁሉ አስታውሳለሁ
ጋሽ ሞኬ ልጅነቴን ነው እንዴ መስታወት ያሳየከኝ እውነት ለመናገር በ90 ዎቹ በእኛ ጊዜ የትምህርት ቤት ቅጣቱም ሆነ ጨዋታው ነበረ
I like both of them ❤
ሲጋና ጫት እስካሁን አብረው አሉ😅😅😅
ለምን ገራፊውን ስም አትናገርም ፣ ( አቤ ሎጋን ) ይመስለኛል እኔ የፈሌ ተማሪ አይደለሁም ግን በዝና አውቀዋለሁ
Sol man keep it up 👍👍
😢ጊዜ ደጉ😢😢😢
መኩዬ ለካ ሲሪየስ መሆንም ይችልበታል ::ልሙትልህ
✍️ "ፈለገ-ዮርዳኖስ፦ የድሀዎቹ ሤንት ጆሴፍ (Saint Joseph)" አንፈርፍሮ ገደለኝ 🤣🤣🤣 በእውነቱ፣ ፈለገ ዮርዳኖስ በጣም ጥሩ ትምህርት ቤት ነበር‼️ዝቅተኛ ንዑስ ከበርቴ (Lower Middle Class) ዘመዶቼ እዛ ነበር የተማሩት። ትምህርት ቤቱ ጥሩ ዜጎች ቀርጿል‼️🙏🙏🙏
ሰለሞን መላኩን ሰላም በልልኝ የቀራንዮ ጓደኛዬ ነበር
ቀራንዬ መድሀኒአለም ሰፈሪ ስምዋ ሲጠራ ይነዝረኛል በጣም የምወዳት ሰፈር
ሞኼ ሀረከተ
Sol, tiru program new. Gen koot sitiqamat bitikafat more yamral.
Ooo.betam.new.mewedaw.moka❤❤❤❤
ፀደይ፡፡ፈንታሁን፡፡እስክድር፡፡ታምሩን፡፡አቅርብልን፡፡በቀጣይ
ገራሚ ኢንተቪ
መኮ አስታወስከኝ የፈሌ ትዝታ
አቤ ሎጋን ያስታወሱት ይሆን
ሚኒሊክ ትምህርት ቤቴ!! እውቀት ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባር ያስተማረኝ!! ብቻ ይህ ምቀኛ መንግስት እንዳያፈርሰው!! መኩዬ እረጅም እድሜ! ❤
ሰናይ ሰላም ፎቶሽን እንዳየነው ነው ያወቅንሽ ቤተሰቦችሽንም አውቀናቸዋል:: ይሄ መንግስት ምቀኛ መሆኑን አንቺ ብትደበቂም ቤተሰቦችሽን ስንጠይቅ ካለሽበት ጉድጓድ ትወጫለሽ::
ምቀኛ!?
ከምቀኛም ዘረኛ
@@kalkidanteshome-j8u ere tew bakh shntam manabah new asferari yaderegeh were lekami geltu mnew yemegst tla yazh negn alk
ኡኡቴ ሥነምግባር እየሰደቡ ሥነምግባር ያስተማረን ይባላል ወቸ ገድ አሉ እማማ አስካሉ !!!
27 አመት የት ነበር ? ከፈሌ በሀላ ያወራቸው በሙሉ በ27 አመት ውስጥ የተደረጉ ናቸው ግፋ ቢል ተግባርእድ ሊጨርስ የሚችለው 1978 ወይም 1979 ነው 3 አመት መብራት ሀይል ሰራ እንበል ከዛስ ወያኔ ገባ ሂወቱ ተቀየረ ግል ለምን ያሽቃብጣልጋዜጠኛ ከሆንክ ጠይቀው እንዴት እንዲህ አይነት ንግግር ለማድረግ ደፈረ ምን ጎሎት ነበር
አይ ያቺ ድልድይ
ሊላ እንግዶቸንም አቅረብልነ
Mokye ena muhe sewodachehu.
"ሱብስክራይብ አድርጉት አሪፍ ቻናል ነው "❤❤❤
The director was teacher sisay
Anenegagerm Chaweta yekrbgh kidamea mimeta fetena yebene ere enamnaleen besra betnate merchen new. Abeba Wendafrashe etc
comitation yebale neber
አወራሩ ይጨንቃል
የፈሌ ተማሪ እስቲ እጃችሁን አውጡ!👆
ምእራብ✋🏽
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መኮንን ጎበዝ ተዋናይ ቢሆንም ሃይለኛ ሱሰኛ ቃሚ ነው ያለጫት የማይሰራ አስቸጋሪ የሆነ ሰው ነው
ለዚህ ይሆን ዛሬ😮
ሀሳብ ካለህ ሀሳቡን ሞግት ስለ ሰው ማውራት ግን ትንሽነትክንና ቀናተኛነትክን ነው የሚገልፀው። አትቅና።
@@MollaTakele ሞላልኝ እንደዉ ማን ይሙት ሱስ ባለዉ ሰዉ ማን ይቀናል? 😁
ምን አገባህ
እውነት ለማውራት መለስ የሚባል መንግስት ሲመጣ አገሬ ወዟን አጣች። እኛ አካባቢ እራሱ ስድስት የኳሰ ሜዳ በጉልበት አጠፋብን አፈር አይቅለ ልህ በሞትክበት። ደግሞ ይህን ነገር ከዘር ጋር አያይዙት ።
🥰🥰🥰
ሙኬ ት/ቤት ነዉ ማሰቃያ ነው የተማረከዉ፤፤ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ቃለ ምልልሱን .kkkkkkk
ኮልፌ እኛ ሰፈርም ሁሉም ይቆጣጠሩን ነበር አቦቶቻችን ፎርፈን ደብተር ይዘን መገድ ላይ ከተገኘን አቤት ግርፊያው
Moke ❤
ሞኬ ሆድህ ምን ሆነህ ነው?
ሱብስክራይብ አድርጉት አሪፍ ቻናል ነው ♥️
ምነው አርቲስቶች ቻናላችሁን ቀየራችሁ ጋዜጠኛ ነበር እንዴ ሥራችሁ አዋጭ ይመስላል ለምን ግን አንዱ ሲሰራ ያያችሁትን ትሰራላችሁ ሌላ ለየት ያለ ስራ መፍጠር ነው
መኮንን ለአከ ዘበኛ ቄስ ሽማግሌ ሆኖ ሲሰራ ደስ ይላል ማናጀርና ዶክተር ሲሆን ግን አያምርበትም ይሔ ፊት ለሁለቱ አይሆንም
ያንተን ፊት አውሰው
ወንድሜ መኮንን ለአከ ሴፉ ሾ ላይ የኔ ፊት ስሰራበት እንጂ ስኖርበት አይመችም ብሎአል
Mekonen has the face of Tewahido Prist! Artists may be wrong profession for his looks
kk
Abea Loga ye ale never gerfiw
እባክህን ኢስሃም ሀበሻን አቅርብልን
ዲስላይክ የምታረጉ ሰዎች ምናችሁን ነዉ ሚያማቹ።
የገራፊው ሰም አበበ ሎጋው ይባላል
በቃ ሁላችሁም አቅራቢ ሆናችሁ ? ለነገሩ ሰለሞን ሙሄ ለፊልም አይሆንም እንዲያዉ እድለኛ ነበር ይኼ ይሻለዋል።
ፊልም አታውቅማ ነፈዝ-- ሰለሞን ነው ለፊልም የማይሆነው? ፊልም የሚያውቅ እሱ ያለበትን እየመረጠ ያያል አንተ ደሞ ፊልም አለማወቅህን ታንፀባርቃለህ ጀዝባ
Moka saks yemchsh
እንተ ከሃዲ ግን አንተ ሰው ነህ እኔ ሃያ ሰባት አመት አልነርኩም ስትል በጣም ይገርማል ብያንስ በትግራይ ተወላጆች እጅ በልተሃል ጠጥተሃል እኔ አቃለው አንተም ታቃለህ ምን ለማግፕት ነው እንደዚህ ያልከው ታሳፉራለህ
moke yecherkos lej neberk
አተላ የሆነ ሰዉ እበት
ይሄ ሼባ 22ማዞሪያ አባዬ ይባላል Isuzu ሙሉ ይቅማል ያቦነዋል የጨርቆስ ፋራ እሱን አየሁ
ሞኬን የምትጠላ አንድ አንተን አዬሁ ምቀኛ አትሁን::
ምን አይነት ባህል ነው ማነው ያሳደገህ ስብን ምን አመጣው ምን አይነት ትውልድ እንበል እባክህ ከምትሳደብ ኢንተርቪውን አትይ :: ተባረክ🙏🙏🙏
❤❤❤❤
ሰሌ ድንቅ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስሜት ያላቸውን እየመረጥክ በማቅረብህ በጣም እየተዝናናሁ ነው አማኑኤል ጩባው ሚሊዮን ይሄው ውድ ወንድማችን ከኔጋ ያደጉ ይመስላሉ ሁሉም ታሪካቸው እንም ጋር አለ አርቲስት ከመሆን ውጭ
ሞኬ🥰🥰🥰ደስ ሲል ኮ ኑርልኝ የልጆችህን ደስታ ያሳይህ🤲
ሰሌ እባክህ ፀሀየ ዮሀንስን አቅርብልንና እናመስግነው ይህን የኢትዮጵ አቀንቃኝ አገሩን አፍቃሪ!!! መኮነን ለአከ መንፈሴን የሚያድስልኝ ልሳነ ወርቅ ነውና ይባረክልኝ !!!
ፈሌ ደስ የሚል ትዝታ አለው እንዲሁም የሚያሳዝን በሕይወቴ የማልረሳው ብሩኬ የሚባል አማርኛ አስተማሪ ነበር በ1974 እና 75 ዴስክ ላይ እያስተኛ ይገርፈኝ ነበር ከባድ የአዕምሮ ተጽእኖ አሳልፎብኛል ሚኒሊክ ከተመደቡት ነበርኩ
ሞኬ❤ የትምህርት ቤቱ በፊልም መልክ ቢሰራ 🎉ትውልድም ቢመለከተ ቢድን እኔ እኔ ከሚለው ዘረኝነት😢
በእውነት አርቲስቱ በጣም የምወደው ነው ዛሬ ግን ልሰማው ጓጉቼ ምንም አልቻልኩም የድምፅ ጥራት ችግር አለ clear አይደለም
ሞኬ እኔ ያንተ ዘመን ባልሆንም ከዛ በሀላ የነበርኩ ስለሆነ ያልካቸዉን አሳልፍያለሁ ምርጥ ስርአት ያለዉ ዘመን እንኳንም የዛሬ ዘመን አልሆንኩኝ🙌የአፍሪካ አንድነት የሚኒሊክ እና የመድሀኒያአለም ተማሪ ነበርኩ
ፈሌ ተምሬአለሁ መኩዬ ብዙ ትዝታዎችን አስታወስከኝ ገራፊውን ስትጠራ ካልተሳሳትኩ አቤ ሎጋ ይባላል አንዴ ግርፊያውን ቀምሻለሁ መቼም አረሳውም በሁለተኛ ግን ላለመገረፍ የፈጠርኩትን ምክንያት ማን ያቃል አንተና ሰሌን አንድ ቀን በአካል ካገኘሁዋችው አወራዋለሁ በተረፈ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩልኝ።
እኔም ቀምሻለሁ። የዛሬ ማንነቴ ትልቅ ባለውለታዬ ነው።
መኩዬ አባቴ እንወድሃለን ኑርልን አንድ ነገር ልበል እስፓርት ስራ እንቅስቃሴ ጥሩ ነው
ሰብስክራይቭ እናድርግ ዝምብሎ ማዳመጥ የለም። መኩ እንወድሀለን ሶል ጥሩ ነው በርታ።
የአስተዳደግ ውጤት የሚታይብህ መልካም ኢትዮጵያዊ:: በጣም የገረመኝ ደግሞ ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት የሄድክበት እርቀት እምምምም:: ምን እንደምመኝ እና እንደማስብ ታውቃለህ መኩ ... ማታ ከእራት በዋላ ምን አይነት ጊዜ ከቤተሰብህ ጋ ምን አይነት የሚያስቀና ጊዜ እንደምታሳልፍ... እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ሞኮ፣ እድሜና ጤና ይስጥልን ። ፈሌን አስታወስከኝ። የቅዳሜ ውድድር ቀንማ እንዴት ይረሳል። አቤሎጋና ጋሽ በቄን አልረሳም።ለዛሬው ለደረስኩበት ቦታ፣ ፈሌና ሚኒሊክ ውለታ አለብኝ። ድልጮራና ድልበትግል ነበርኩ። ትዝታው ድንቅ ነው።
Thanks!
ሰሌ ጥሩና የምንወዳቸውን የጥበብ ባለሙያዎች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ነገር ግን የUA-cam ቻናልህ ማደግ አለበት ለዚህ ደግሞ ትልቁ መፍትሄ ማስተዋወቅ ነው በተላይም ደግሞ የመክፈቻ ስነስርዓት ውይም ምርቃት የሆነ ታላቅ ሚዲያ ላይ ቀርበህ ማሳወቅ አለብህ
Solomon you are my favourite actor
መኩዬ የአርቲስት ፈርጥ እድሜ ጤና ይስጥህ እወድሃለሁ ❤❤❤
ያሳቀኝ ትምህርት ቤት እዳንረብሸ ሁለት ወንድና በመሀል ሴቶች እንቀመጥ ነበር ወይም በሴቶች መሀል ወንድ ይቀመጣል እንተፋፈር ነበር አናወራም እኔ በ82 አንደኛ ክፍል ነበርኩ እስከ 90ወቹ እንዲህ ነበር ከዛነው ትውልዱ የተበላሸው አሁን ቢሆን ይሄ ሲስተም አይሰራም
እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን
አቶ ሰለሙን እኔ በጣም ነው የማከብርህ ግን ኣንድ ጥያቂ አላኛ እንደነ አቶ መኮነን ላአከ አይነቶች በትግራይ ጦርነት ግዜ የ ትግራይ ህዝብ ይለቅ ሲሉ የነበሩትን ይቅርታ እንዲጠይቁ መደረግ መልካም ነው የግሌ እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ኣብዛኛው አርቲስቶች ማንነታቸው የተገለፀበት ግዜ ነው
ኣሁን እኔ ለ አቶ መኮነን ያለኛ ክብር ቀንሰዋል ለማንኛውም ከብዙ አርቲስቶች የትግራይ ህዝብ ይቅርታ ይጠብቃል
ለማለት ነው አቶ ኣርቲስት ሰለሙን ሙሄ በተረፈ በርታ ቀጥልበት
Much love and respect
ስላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ 🙏
ቅዱሰ ነን አላችሁ እናንተ አልጨፈጨፍችሁም እንዴ
ዘረኛ
የገርም!! የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ተነስቶ በአማራው ላይ ያደርስውን ውድመትና ዘር ማጥፋት ምን እንበለው!?
አንተ የማትረባ እበት ለነቆራህ ቦታ ምረጥ ትግራይ ላይ የተነሣው እሱ ብቻ ሳይሆን ሁሉም የኢትዮ ህዝብ ነበር አንተ አልኩ ባይ
I tried to follow your show from the beginning but I noticed your negligence. The sound has never been good. Please check. Thanks
መኬ የሰፈሬ ልጁ በርታ እረጅም እድሜ ይስጥክ❤
መኩዬ በጣም እንወዳላን ።ውፍረትን ቀንስ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤
ሶል እውነት ዝም ብዬ ነው እምወድህ እቦ በርታልን
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
2ታችሁንም እወዳችሆለሁ አከብራችሆለሁ
መምህራን ክብር ይገባቸዋል ግና በሂወቴ እማረሳው ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ አጥንት ሚሰብር ስድብ ሰድቦኝ ብዙ ጊዜ አቄምኩት ብዙ ነገር አሰብሁ ግን እግዚአብሔር በሚያቀው መርሳት እፍልጋለሁ እህህህ😢
በፍፁም መርሳት አድለም መበቀል ነው እምፈልገው ምክንያቱስ አጥንት ይሰብራል ግና ለእግዚአብሔር እሚሳነው የለም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ሂወት እየኖርኩ ነው ግና አሁንም መርሳት አልችልም እውነት electric ዲፖርትመንት እህህህ ብቻ መምህራን thank you!!
@@Kassh119 ወንደሜ ወይንም እህቴ፣ ግንኙናትችሁ ከተማሪና መምህርነት የዘለለ ካልነበር በእውነቱ በወላጅና በመምህር ቂም አይያዘም።
የሠለሞን ትወና በጣም እወደዋለሁ
በትክክል ብለሃል፣ ሚኒልክ ከተመደብነው ውስጥ አብዛኞቻችን Special Class ነበር የሚደርስን ከፈሌ የመጣነው።
ሁለት ዘናጮች ስወዳችሁ ❤❤❤
ከምን ልታዘዝ ጀምሮ ነው ውድድ የማደርገው ሰሌን ምግባረ መልካም ሰው
Ebakeh chereseh anbebew please S.Muhe neway debeben akerbelen sele neway menem altenegerem lesu shelemat yegebawal ye zema ye getem beza lay demtsawi kerasu alfo lela demtsawi getem zema yesetal beza lay techawach medrekehen yasmerelehal .tsegaye eshetu yetenagrewen alresawem neway debeben shelemut .
Kemote buhala sher gud waga yelewem .
ተናፋቂዎ ቅዳሜ ትመጣለች በህልሜ. ዋንጫ ይዤ ስገባ. ድል በትግል ሆዱ ባባ. (ኣቤ ሎጋ ሆዱ ባባ)❤❤❤
ቀይ ኮኮብ አበራ አኔም ተነሣሁ ለሰራ
ሶልዬ ጉንፋን ይዞት ነው እንዴ ኢንተርቪው ያደረግከው
Mekuyee_ ende edeneh midea lay sekereb lebese! We love you ❤️
ጨርቆስ ፍቅር ነው ... ሰፈሬ ባይሆንም በአራዳ ልጆች ጨዋታ ተመስጬ የበርጫ ቢሮዬን ወደ ጨርቆስ አዙሬው ነበር ...መኩዬ ምርጡ ምችት ይበልህ
this man I love love
he crackes me up
መኮንን በአካል አይቼዋለሁ የሚገርመኝ በአካል እና በቴሌቪዥን መስኮት አንድ አይነት መልክ የለውም በአካል ቆንጆ ለስላሳ መልክ ያለው ነው በቴሌቪዥን ስካራም ሽማግሌ ነው የሚመስል ሁለት ፊት ነው ያለው እንዴ አንዱ ለቴሌቪዥን መስኮት አንዱ ለማህበራዊ ኑሮ
መኩዬ:- ቁምነገር እያወራህ ያቺ ጨዋታህን እያሰብኩ..እንዴት በቁምነገር ልስማህ..😂 ኑርልን! Respect!
ደስትላላቹ በጣም ሁለት ምርጦች
የምሩን ነው ግን እሚያወራው?
የፍሬ ሕይወት ተማሪዎች የት አላችሁ
የጋሸ ክፍሌ ልጆች
Fire hiwote lideta?
Pls Moka did you remember this song
መኮንን በሚሰራው የሽማግሌ ገፀ-ባሕሪ ምክንያት ፀባዩ ተቀይሮ የሽማግሌ ባሕሪ እንደያዘ በዚህ ቃለመጠይቅ ተረድቻለው:: ያሳዝናል:: ወጣትነቱን ሳይጨርስ ያረጀ መሰለ::
ትልቅሠውነው ያው ሸምግሎል ማለት ይችላል
ሞኬ❤❤❤
ፈሌ እኔም ተምሬያለሁ ምስራቅና ምእራብ ጉድ ነው አይራሳም
አስታውሳለሁ አቤ ሎጋ በችንጋ የአንድ ተማሪ አይን አጥፍቷል ባልሳሳት 1976ወይ 77 ላይ ይመስለኛል 7ወይ 8 ነበርን ስሙን ሁሉ አስታውሳለሁ
ጋሽ ሞኬ ልጅነቴን ነው እንዴ መስታወት ያሳየከኝ እውነት ለመናገር በ90 ዎቹ በእኛ ጊዜ የትምህርት ቤት ቅጣቱም ሆነ ጨዋታው ነበረ
I like both of them ❤
ሲጋና ጫት እስካሁን አብረው አሉ😅😅😅
ለምን ገራፊውን ስም አትናገርም ፣ ( አቤ ሎጋን ) ይመስለኛል እኔ የፈሌ ተማሪ አይደለሁም ግን በዝና አውቀዋለሁ
Sol man keep it up 👍👍
😢ጊዜ ደጉ😢😢😢
መኩዬ ለካ ሲሪየስ መሆንም ይችልበታል ::ልሙትልህ
✍️ "ፈለገ-ዮርዳኖስ፦ የድሀዎቹ ሤንት ጆሴፍ (Saint Joseph)" አንፈርፍሮ ገደለኝ 🤣🤣🤣 በእውነቱ፣ ፈለገ ዮርዳኖስ በጣም ጥሩ ትምህርት ቤት ነበር‼️ዝቅተኛ ንዑስ ከበርቴ (Lower Middle Class) ዘመዶቼ እዛ ነበር የተማሩት። ትምህርት ቤቱ ጥሩ ዜጎች ቀርጿል‼️🙏🙏🙏
ሰለሞን መላኩን ሰላም በልልኝ የቀራንዮ ጓደኛዬ ነበር
ቀራንዬ መድሀኒአለም ሰፈሪ ስምዋ ሲጠራ ይነዝረኛል በጣም የምወዳት ሰፈር
ሞኼ ሀረከተ
Sol, tiru program new. Gen koot sitiqamat bitikafat more yamral.
Ooo.betam.new.mewedaw.moka❤❤❤❤
ፀደይ፡፡ፈንታሁን፡፡እስክድር፡፡ታምሩን፡፡አቅርብልን፡፡በቀጣይ
ገራሚ ኢንተቪ
መኮ አስታወስከኝ የፈሌ ትዝታ
አቤ ሎጋን ያስታወሱት ይሆን
ሚኒሊክ ትምህርት ቤቴ!! እውቀት ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባር ያስተማረኝ!! ብቻ ይህ ምቀኛ መንግስት እንዳያፈርሰው!! መኩዬ እረጅም እድሜ! ❤
ሰናይ ሰላም ፎቶሽን እንዳየነው ነው ያወቅንሽ ቤተሰቦችሽንም አውቀናቸዋል:: ይሄ መንግስት ምቀኛ መሆኑን አንቺ ብትደበቂም ቤተሰቦችሽን ስንጠይቅ ካለሽበት ጉድጓድ ትወጫለሽ::
ምቀኛ!?
ከምቀኛም ዘረኛ
@@kalkidanteshome-j8u ere tew bakh shntam manabah new asferari yaderegeh were lekami geltu mnew yemegst tla yazh negn alk
ኡኡቴ ሥነምግባር እየሰደቡ ሥነምግባር ያስተማረን ይባላል ወቸ ገድ አሉ እማማ አስካሉ !!!
27 አመት የት ነበር ? ከፈሌ በሀላ ያወራቸው በሙሉ በ27 አመት ውስጥ የተደረጉ ናቸው ግፋ ቢል ተግባርእድ ሊጨርስ የሚችለው 1978 ወይም 1979 ነው 3 አመት መብራት ሀይል ሰራ እንበል ከዛስ ወያኔ ገባ ሂወቱ ተቀየረ
ግል ለምን ያሽቃብጣል
ጋዜጠኛ ከሆንክ ጠይቀው እንዴት እንዲህ አይነት ንግግር ለማድረግ ደፈረ ምን ጎሎት ነበር