ትረካ - ዳዊት ድሪባ እና ያልተሰማው ታሪክ | 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  2 дні тому +18

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Годину тому

    ፍቄ አልሞተም ወንድሜ ተክተሃል በርታ ቀጥልበት 🤗👍🙏💓

  • @santasis
    @santasis День тому +7

    የእድሜዬን ግማሽ በእስር ቤት ነበር ያሳለፍኩት ጌታ እግዚአብሔር ግን ከዛ የተረገመ ህይወት አውጥቶ ለዚህ ስላበቃኝ አመሰግነዋለው እንዲሁም የልጅነት ጓደኞቼ ቢኒያም /ምርሽ/ እና ከፉዬ መሞታቸውን በውጪ ሀገር ሆኜ ስሰማ እዝኛለው ነፍስ ይማር😢😢

  • @Kimshasport
    @Kimshasport 21 годину тому +3

    ድምፅህ ተናፋቂውን አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያምን ያስታውሰኛል😢❤

    • @Rose-xh6bk
      @Rose-xh6bk 6 годин тому

      የምር ይሄን ልኮምት ነበር የገባሁት ቴንኪው

    • @tedlanegash9624
      @tedlanegash9624 Годину тому

      ፍቄ አልሞተም ብያለሁ በል ቀጥልበት 🤗❤👍

  • @MiliyonDemsse
    @MiliyonDemsse День тому +3

    ይህ ትረካ እውነት ነው እኔም እዛው ነበርኩ

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co День тому

      እድለኛነክ እንኳን እግዚአብሔር ለዚ ኣበቃህ። እኔም ኣንለይ ገበሬ ስለማቀዉ ያዉ ስራዉም ጥሩ ስላልነበር ሁሌ ይታሰራል ይፈታልና ትክክል ይሆናል ብይ ገምቻሎ።

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 День тому +1

    የጋሽ አንዳርጋቸው ፅጌ እና የ አንዷለም አራጌ የእስር ቤት ፈተናዎችን የሚተርኩ መፅሀፎች አንባቢ ሁሉ ህመማቸውን እንዲጋራ የሚያደርግ ነው። አወይ የዚች ሀገር ግፍ አለማለቁ 💔

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 8 годин тому +1

    ካለ እናንተ እያልክ አተለቃቅስ ዝም ብለህ አንብብ ማንም ላንተ ብሎ አይሳተፍም ወይም አያዳምጥም

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 дні тому +1

    የካውዬ መማት ሳስበው ሁሉም ልቤ በሀዘን የሚሰበረው 😢😢😢

    • @SurafielMussie-bk1rd
      @SurafielMussie-bk1rd День тому

      😂😞😞😞😞😞😍😌😠😞😠😁❤😍😂 zc❤

  • @Nola-cj9yd
    @Nola-cj9yd День тому +2

    Wondering why the american antem is at the background ? Woud it mean anything? This is a story of a prisoner in eth .what is us got to do with it.....what an editor .

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 День тому +1

    ዳዊት ዲሪባ በጣም ያሳዝናል እድሜውን ሙሉ በእስር የጨረሰ አሁንም በእስር ቤት ነው የሚገኘው ከነ ጆን ዳንኤል ጋር

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 17 годин тому

      ምኑ ነው ሚያሳዝነው ስራው ነው ሚያሳስረው አይታረምም ነበር እንዴ ሆ ሌባን ስታበረታቱ ጉድ ናቹ እኮ

  • @teddymuna
    @teddymuna 2 дні тому +1

    🙏

  • @ethioethio4061
    @ethioethio4061 День тому

    ካፋ የተባለው ከፉን ይሆን ?

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 2 дні тому +2

    አሁን ያለው መንግስት የተባለውን ታሪክ በሺህ እጥፍ እንዲሰራ የሚያደርግ መሆኑ የባሰ ተስፋ አስቆራጭ ነው:: አይ ኢትዮጵያ!😢😢

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 2 дні тому +1

    እባክህ የትላንቱ ሳይንትስቶች ያወጡት ሰነድ ያልከው ፕሮግራም ላይ የስው ልጅ ከችንፓዜ ነው የመጣው ያሉት

    • @amharicbooks
      @amharicbooks  2 дні тому

      አዎ። በአርኪዮሎጂስቶች ግኝትም ሆነ በባዮሎጂካል ዲ ኤን ኤ ምርመራ ውጤቱ የሚያሳየው ይሄንኑ ነው።
      ''ከ 6 ሚሊየን ዓመታት በፊት አንዲት እንስት ኤፕ ፤ ሁለት እንስቶችን ትወልዳለች። ከተወለዱት መካከል አንደኛዋ የችምፓንዚዎች ቀደምት አያት ስትሆነ፤ ሌላኛዋ ደግሞ የሰው ዘር ቀደምት አያት ልትሆነ በቅታለች።'' ይለናል የመፅሐፉ የምርመራ ውጤት። ከዚህም በመነሳት ''እኛ ሰዎች ግርግር ከሚወድ አንድ ትልቅ የኤፕ ቤተሰብ የተገኘን ነን።'' ሲል የሰው ዘር መገኛን ምንጭ ይደመድማል።

    • @hailemariamgizaw7511
      @hailemariamgizaw7511 2 дні тому +1

      እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @robelsolomon5761
      @robelsolomon5761 День тому

      What's ur reference? I want to hear only proofs, not personal or scientific opinions. Means these kind of science can't proof anything for anybody. By the way do u belive on that scientific conclusion ?? As an ethiopian Even i don't belive in Dinknesh "Lucy". Could u tell me that Ethiopian religions in % & which kind of religion lectures that " humans are comes from chimpanzees ?? Means we Ethiopians also don't belive on lucy. Finally let me ask u one last question. Is there any other thing which can proof me their machine can count 6 million years back ?? Please don't try to mention carbon dating. @amharicbooks