ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Welcome to the UA-cam channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
    ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm

КОМЕНТАРІ • 139

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 8 місяців тому +39

    እኔ ግን እያለቀስኲ ነው ያዳመጥኩት: ይህንን ልጅነት እንዴት ይሆን የምናገኘው ተረት ይመስላል አሁን ላይ ሲታሰብ እናመሰግናለን
    ❤ ሰለሞን ሰአቱ ግን በጣም አጥሯል አስተካክለው❤

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 7 місяців тому +1

    ወይኔ ልጅነቴ ናፈቀኝ! መንገደኛው ሁሉ ነው የሚቀጣህ እንደቤተሰብ, ወይኔ ፈጣሪ እሱን ጊዜ ድገምልን

  • @felegetibeb9532
    @felegetibeb9532 8 місяців тому +11

    በጣም ገራሚ ልጅ ነህ!!!! በአንተ ትዝታ ውስጥ የሁላችንንም ታሪክ አስታወስከን

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 8 місяців тому +6

    ውይ ሳቄም ለቅሶውም ተደበላለቀብኝ😢😢😢😢😢😢😢ድሮ እኮ ሁሉም ሰው እናት ና አባት ነበር ውይ ጉድ ነበር ማለት ጀመርን እኛም😢😢😢

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 8 місяців тому +4

    አረ በሳቅ ገደልኝ እጅግ በጣም በጣም በጣም የተደሰትኩበትና እየድጋገምኩ ነው ያየሁት የቴዲ አነጋግርና አገላለዕ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በጣም ደሰ ይላል!!!በርታ ሶል!!!

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 8 місяців тому +10

    እውነት ነው በጎረቤት ተቀጥቶ ቄስ ትምህርት ቤት በስነ ምግባር ተምሮ ማገዶ ለቅሞ ህይወትን በችግር ግን ደስታ ያለበት ዘመን ከ2000 ዓ.ም በፊት የነበረው ትውልድ ነው በእውነት ወደቀድሞው እንመለስ

  • @deribemulugeta1145
    @deribemulugeta1145 8 місяців тому +3

    የመላዉ ኢትዮጵያ ሰፈሮች ተመሳሳይ ናቸዉ ይገርማል።ደስ የሚል ታሪክ ነዉ።ሶል በርታልን።

  • @filimonmerhawi4382
    @filimonmerhawi4382 8 місяців тому +35

    ቤንዚን መሳብ የህዝብን ድምፅ የሚያሰማ ከሆነ እስኪ ለጠቅላይ ሚኒስትሩም ቤንዚን እናስበውና ድምፃችንን ይስማን

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse 8 місяців тому +3

    ውይ ሰሌ ቴዶ በጣም ነው የምንወዳቸሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው የኛ የልጅነት ጊዜ በቃ ከልብ የማይጠፋ ሰውን መውደድ የተሞላበት መልካም ነበር ለጎረቤት ለጓደኛ ያለን ፍቅር እና ክብር ልዩ ነበር

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 8 місяців тому +6

    እኛ ያደግነው እንዲህ ነው❤በልጅነታችን ስራ ሰርተናል ወይም የሚሰሩትን ጓደኞቻችንን አጅበን አግዘናል🙏ወይ ደጉ ጊዜ😔

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 9 місяців тому +14

    የኔ እስቶሪ ነው የመሰለኝ ባልከው ዘመን ያልካቸውን ስራ ሁሉ ሰርቻለሁ ከሊስትሮ በስተቀር እስታዲዮምን በፍቅር ነው የምወዳት አሁን በስደት አለው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ጊዜ ነበር

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 8 місяців тому +3

    ማን እንደ 90ዎች ቴዶዬ❤

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 8 місяців тому +1

    በጠም ደስ የምትል ልጅ ነህ ቴዴ እኔ አትመቸኝም ነበር አሁን ግን በጣም ነው የወደድኩህ የራሴን ታሪክ የምትነግረኝ ስለመሰለኝ ነው መሰለኝ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 8 місяців тому +7

    ወይኔ ቴዶ ወደ ልጂነቴ ነው የመለስከኝ ልጆቼ እኛ ያየነውን ስላላዩ አዝናለው በእውነት

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 8 місяців тому +5

    ልጅነት ቀረ የሚባል ነገር ባይሆንም የኛ የልጅነት ከለር ግን እኔንጃ ሁሉም የሚስማማበት ይመስለኛል ምክንያቱ ትልቅ ደስታ የሚኖረው limitation ውስጥ ያለነው ሚመስለኝ እና ሶል እና ቴዳ ደስ የሚል ቆይት ነበረ።

  • @tekleyohannes7834
    @tekleyohannes7834 8 місяців тому +2

    ወዳጄ ያልከውን በሙሉ ነዉ ያደረኩት እኝም ጠፍተን እነ ታደለ እሮባ እናት ጋር እስከ ምሽቱ 4.30 ቦርዴ እየጠጣን ታንጎ ፊልም እያየን ጉሬዛ ሲጃራ ጠቅልለን እያጨስን አቡ ወለድ ብስኩት በክረምት ነግደን በቆሎ ጎርጉረን ጃልሜዳ ለኳስ ለመጫወት ሄደን ጉልበተኛው ያለንን ዘርፎን ሰፈራችንን ጠይቆን ሩቅ ስለሆነ ብሎ ለዉላችንም ለባስ መሳፈሪያ መለሰልህን ባስቴውማ አይወራ ምን ልበልክ ካልከዉ ዉስጥ ያላደረግነዉ የለም።

  • @belugebru
    @belugebru 8 місяців тому +10

    ,ጥሩ ታሪክ እኮ እዚህም እዚያም ይኖራሉ በተለይ የድሮ ልጅነት ( እውነተኛው ፤ የዋሁ ) ትውልድ እዚህ ታሪክ ላይ ግን ዋናው ድምቀት የቴዲ አተራረክ ( አቀራረብ). ነው ቴዲ ጨዋታ አዋቂ ነው ።
    እናመሰግናለን ሰለሞን ሙሄ ለዓዲሱ ዝግጅትህ እስካሁን ጥሩ በጣም !!🙏

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 8 місяців тому +5

    ያየን የለም እንጂ ያላየነው የለም ቴዳ እኔም ሰፈሬ ኦሎምፒያ ነው ያው መጠሪያችን ቂርቆስ የፍቅር ሰፈር ፈጣሪ ኢትዮጵያን የባርክ❤💛💚

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 8 місяців тому +12

    ሁለታችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ እማከብራችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kt1651
    @kt1651 8 місяців тому +6

    ትክክል ሰፈሮች ከኛ ውስጥ አይፈርሱም 😢

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 8 місяців тому +1

    የልጅነት ትዝታዬን አስታወስከኝ!

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 8 місяців тому +8

    የስደቱ ፓርት ሆዴን አመመኝ ስስቅ 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @alemayalwe953
    @alemayalwe953 8 місяців тому +1

    ሰሌ ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ በስደት ላይ ሆዳችን ቆሰለ በሳቅ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 8 місяців тому +6

    ሸጋው ጊዜ ላይ እንኳንተወለድኩ!! ❤

  • @conney5854
    @conney5854 8 місяців тому +2

    በእውነት በጣም ነው ያከበርኩህ ማንንነትህን ያረሳህ ❤

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 8 місяців тому +15

    ኣይ ልጅነት!...
    😢😮
    የእናቶቹ መቀነት ታጥቆ ማልቀስ : እናቱም በህይወት አለመኖራቸው... አሳዝኖኛል😢

  • @ohsulemuhammed2862
    @ohsulemuhammed2862 7 місяців тому

    አሪፍ ለዛ ያለው ጨዋታ ነበር! ቴዶ ልጅነትሽ ደስ ይል ነበር!😁 የዛን ዘመን የነበሩ የአብዘሃኛውን ታሪክ ነው ያጫወትሽን። የስደቷ ገዳይ ነች😂😁😂

  • @fasikatilahun
    @fasikatilahun 8 місяців тому +6

    በጣም አጭር ነው። አንድ ክፍል የ1 ሰአት ቆይታ ቢኖረው

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 8 місяців тому +1

    ወይይይ ልጅነት.... የምር

  • @Mekdestilhun
    @Mekdestilhun 8 місяців тому

    አሹዬ ከሚገርም ሁሉም የራሱ የሆነ የልጅነት ጥፋት አለው ግን ያተ ከፋ ❤❤

  • @TKC704
    @TKC704 8 місяців тому +3

    Ya Allah betam new yaslekesegn wellahi enat enat uff yedro lij eko betesebun gwadegnawn betam new yemiwedew❤❤❤

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 8 місяців тому +1

    የኢትዮጵያ ሰፈር ገባን። የገለጽክበት መንገድ ያስለቅሳል።

  • @beba5182
    @beba5182 8 місяців тому

    መኲነ አቀረበለን በጣም አረፈ ነው

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 8 місяців тому

    የሰለሞን ሳቅ አይጠገብም ውይ ሳቅህን ለመስማት ነው የማዳምጠው በተለይ የደረጀ ኢንተርቢው ባያልቅ ብዬ ነበር 😂😂 ደግሞ እንዴት እንደምታምሩ

  • @ethiopianoldmusics
    @ethiopianoldmusics 8 місяців тому +2

    Dear Artist Solomon Muhe,
    First of all, I would love to thank you for providing a storyteller UA-cam channel to the Ethiopian Community. Secondly, with invaluable respect, I want you to go back and check the background of your cover photo. Instead of saying "ሁሉም ታሪክ አለው", it says "ሁሉም ታሪክ ለአው". Thank you.

  • @MeseretAlemu-j9m
    @MeseretAlemu-j9m 7 місяців тому

    ልጅነቴን የስታወሰኝ ጨዋታ በጣም ደስ የሚል ልጅ

  • @marewsalemot4082
    @marewsalemot4082 8 місяців тому

    አረ በሳቅ ገደልኝ እጅግ በጣም በጣም በጣም የተደሰትኩበት

  • @letenahejiguwale
    @letenahejiguwale 8 місяців тому

    At the end I cried because your potato falls and you cried. Poverty is an enemy we should fight using all tools. What a story!

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 9 місяців тому +2

    ጥሩ ትዝታ ነበር ሁላችንም ያሳለፍነው አይነት ።

  • @Merry-d3v
    @Merry-d3v 9 місяців тому +4

    ሶል ምርጤ❤

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel 8 місяців тому

    የመጀመሪያውን ክፍል ስመለከት ሁለተኛውም ለማየት ጉአጉቼ ነበር ግን ለረጅም ቀናት አልነበረም, ሶል በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ, እንደ አስተያየት ግን ለረጅም ቀናት ቤታቆይ መልካም ነው ተመልካችም እንዲኖርህ አመሰግናለሁ,

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 8 місяців тому +4

    አብ የኔ ቀዥቃዣ ስወድህ በቤቶች እንዳንተ ያሳቀኝ የለም😂

  • @appseth8007
    @appseth8007 8 місяців тому

    የኔ ትውልድ ናችው አቤት የዛኔ የነበረ ፍቅር የዋሆች ነበርን እኮ ጫወታችን ሁሉ ደስ ይልነበር ሰኞ ማክሰኞ ሱዚ የጨርቅ ኳስ በካልሲ ሰርተን ቆርኪ ደርድረን ጢባጥቤ በጠጠርም የምንጫወተው ጨዋታ ነበረን አቤት ትዝታ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 8 місяців тому

    ዉይ አሺቲ ጥብሷ በጣም እኮ ነዉ አምወድህ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 8 місяців тому

    ደስ እያለኝ አደመጥኩት። ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅኩ ነዉ

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 8 місяців тому

    Really Really like this guy, such honesty, this was my childhood, Gecho , u remember this

  • @henoknegash8980
    @henoknegash8980 7 місяців тому

    I respect you ! I loved your childhood memories.

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 8 місяців тому +1

    የሶልዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነውች በዚሁ ቀጥል በርታለን እንወድሃለን እጅግ በጣም እናከብርሃለን 🙏💕

  • @MengisteabbirhanuHurisa
    @MengisteabbirhanuHurisa 8 місяців тому +1

    ሶል ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ትናፍቀናለ

  • @yeneyene3427
    @yeneyene3427 8 місяців тому

    ወይ ቴዲ ለካ የሠፈሬ ልጅ ስለሆንክ ነው እንደዚሁ ደስ የምትለኝ

  • @atsdechere5560
    @atsdechere5560 8 місяців тому

    ሶል በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 8 місяців тому

    አሼን ስወደው ምስኪን ስው panda ማለት ነው በራሱ ላይ ችግር የሚፈጥር የዘሩን ልጅ አፍቅሮ የተሳቃየ ምስኪን አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 8 місяців тому

    ሶልዬ በርታ በርታ ሚዲያውን እናሳድገዋለን💚💛❤🙏🙏

  • @Israelxox
    @Israelxox 8 місяців тому

    He is honest as f** we love you, brother! Your history inspires thousands, thank you for sharing ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @aynadisbete5714
    @aynadisbete5714 8 місяців тому

    Betam des yemil tarik ke konjo aterarek gar yimechih gin yihe hulu alfo erasachinin sinkeyir ye enatoch behiwot alemenor betam ......

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 8 місяців тому

    ጎበዝ አሺቲ በርታ !!!!

  • @GuyGu-sz1jz
    @GuyGu-sz1jz 8 місяців тому

    wow tida i respcte you !

  • @Huda19998
    @Huda19998 8 місяців тому +1

    You are so funny 😂 😂😂😂

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 5 днів тому

    ኪኪኪኪ ሰደት አደነሹዬ ነዉ ካልሆነ አይቀር😅😅

  • @tseglrdagebryes2449
    @tseglrdagebryes2449 8 місяців тому +2

    90መቼም አይመለስም ቴዴ በርታ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 8 місяців тому

    What a beautiful person ❤

  • @Mahimike1225
    @Mahimike1225 8 місяців тому

    Keep up the good work sol

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ቀጣይ እጠብቃለን

  • @natinati117
    @natinati117 8 місяців тому +1

    (Lejenet) ye zenebe wela metsehaf tekekelega meseker

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 8 місяців тому +1

    solye arif new berta wendeme

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 8 місяців тому

    አይ የአድስ አበባ ልጅ መሆን ታሪካቸው ሁሉ ከሰፈር ክፈል ከተማ ድረስ ነው በጣም ያሳቀኝ ቴድ ወይ ስደት ተከመሿለኪያ ጎተራ ሂደው ስደት አሉት ልጅነት ደጉ

  • @ethiopiaaddis6719
    @ethiopiaaddis6719 8 місяців тому

    What a lovely honest interview!! Thank you 🙏

  • @ራኬብ-ዀ5ደ
    @ራኬብ-ዀ5ደ 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤My favorite channel

  • @RejuErduna
    @RejuErduna 8 місяців тому

    Teda thanks

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163 8 місяців тому

    አሪፍ ፕሮግራም ነበር ካሜራው ግን😢

  • @arsiefiyilma3284
    @arsiefiyilma3284 8 місяців тому

    Part 2 ......

  • @hewanbogale2466
    @hewanbogale2466 8 місяців тому

    sol and ashu we love u

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 8 місяців тому

    በጣም ነው የተዝናናሁ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 8 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ የስደቱ ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤

  • @AaA-wi1ev
    @AaA-wi1ev 7 місяців тому

    የመወደው ተወናይ ቢኑር ሱል ነው

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 9 місяців тому +1

    Bravi👍👏

  • @betimek352
    @betimek352 8 місяців тому +1

    😅😅😅😅😅 ወይ ኤትዮጱያ ስደት ኪኪኪ በሳቅ ገደልከኝ አሹ

    • @abiramit7894
      @abiramit7894 8 місяців тому

      ሊያውም አዲስ አባ 😂😂😂

  • @aberazegeye-iy8up
    @aberazegeye-iy8up 8 місяців тому

    "10 አመት ብፅፍ ከሰፈሬ አልወጣም" wow ይመችህ ቴዳ

  • @Kinetibeb19
    @Kinetibeb19 8 місяців тому

    የቪድዮ quality እና የድምፅ qualityችግር ትንሽ አለ በተረፈ እንዴት እንደተመቸኝ 💌💌

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 8 місяців тому

    አይ አሹ ብልሹ እነ ፍልፍሉ እንኳን እንደዚ አላሰቁኝም የእውነት

  • @sisayshenkoru9261
    @sisayshenkoru9261 8 місяців тому

    ♦️♦️♦️ ሰሌ ፕሮግራሞችህን መላልሰ እያቸው አደራ አደራ አደራ ። 🙏🙏🙏🙏

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 8 місяців тому +2

    እረ ወየው ይሔልጅ በሳቅ ገደለን 😅🤣🤣🤣🤣

  • @nunuzema8354
    @nunuzema8354 8 місяців тому

    sele sakeh

  • @arontube681
    @arontube681 8 місяців тому

    ብዙ እረጅም interview መስማት አልወድም።ይሄ ግን ተመቸኝ😅በአጥር ሲዘል ሲቪል ፖሊሶች ላይ ወደቀ😂 የሆነ ምስል ነገር አለው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 8 місяців тому

    ወላሂያሣለፉትን፡ታርክ፡ማውራትበጣምደሥይላል

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 8 місяців тому

    "አምሮኝ" ? 😮 ልጅነት ጅልነት ማለት ይሄኔ ነው !

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 8 місяців тому +1

    አረ ላይክ አድርጋችሁ ጀምሩ

  • @getpation20
    @getpation20 8 місяців тому

    The voice record is not good and very choppy. You need to improve

  • @kalu8560
    @kalu8560 8 місяців тому +1

    ያ!የድህነት መንፈስ ይፍረስ ከመሿለክያ ጋር።።።

  • @selaisemicaelbrahan8672
    @selaisemicaelbrahan8672 8 місяців тому

    Yimechih wendimiyew

  • @Azeb-im6sd
    @Azeb-im6sd 8 місяців тому +2

    ስደቱ ላይ አንራቅ ያለው ልጅ ስቄ ልሞት

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 8 місяців тому

    Lj net ufff

  • @gubulAsebe
    @gubulAsebe 5 місяців тому

    ያማልጠኝ አለ እንዴ ወይስ እንዴት አይታችሁ ነው ጥሩ ነው ያላችሁት 🤔

  • @jerrytaddy3222
    @jerrytaddy3222 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 8 місяців тому

    እኩል የሚያወራህ እኮ የለም ወሬዉ እኮ ገንዘብ ነዉ ያኔ ጓደኛሞች ሆነህ ልብስ ስትዋዋስ እንኳን የዉስጥ ሱሪ ሲቀር ነዉ። እንጂ እንደራስህ አርገህ ነበር።

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 9 місяців тому +1

    ኧረ በስደት ጎዳነና እየተራመድኩ ብቻዬን እየሳኩ ነው አበደች ብለው እንዳያስሩኝ ሰሌ😂

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 5 днів тому

    😅😅😅😅 ሲሳዝን ወይ ልጂነት

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 8 місяців тому +2

    እኔ ሰብስክራይብ ምናምን አይመቸኝም። ሰለሞን ባንተ ስም ስለሆነ ብቻ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤ አይ አሹ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 8 місяців тому

    Teda yaradey lje.yemche