አርቲስት ሳምሶን ግርማ | ከሰለሞን ሙሄ ጋር | ሁሉም ታሪክ አለው ክፍል 1
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Welcome to the UA-cam channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
አሁን ልጅነት አለ እንዴ ? | አርቲስት መኮንን ለአከ ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር |#solomon_muhe #mekonen_leake
ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm
ሁሉም ታሪክ አለው የሚለው የዚህ ፕዝግጅት ስያሜ እና የሚቀርቡት ሰዎች አይታረቅልኝም። ምክንያቱም ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ይበልጡን ታሪክ የላቸውም ብለን የምናስባቸው ሰዎች ጭምር ታሪክ እንዳላቸው የሚያመለክት አገላለጽ ነው። ለምሳሌ አንዲት ማንም የማያውቃት የቤት እመቤት ነገር ግን ልጆቿን በቅርብ ለመከታተትል ስትል ቤት የዋለች ግን የተማረች ሴት ብትኖርና አንተ ወደ ሚዲያ ብታወጣት ሁሉም ታሪክ አለው ልንል እንችላለን። እነዚህን ሚዲያ ላይ ስንት ዘመን የምናውቃቸውን ብዙ እንደሰሩ አገሩ የመሰከረላቸውን ሰዎች ይዞ ሁሉም ታሪክ አለው ማለት ግን አይዋጥም።
ታሪክ የሌለው ሠው አለ እንዴ ?
አንተም ታሪክ አለህ
You have a point… but we tend to know the story of people with familiar face
ሃሳብህ ልክ ነው ግን እሱም ተናግሯል ብዙ ግዜ! ፕሮግራሙን ለማስተዋወቅ ታዋቂ የሆኑ የቅርብ ወዳጆቹን ይጋብዝና ከዛም ወደሁሉም ይሸጋገራል። ብዙ ግዜም መቅረብ የሚፈልጉ ሰዎችን በአድራሻው እንዲያሳውቁትም ይናገራል። አለመገጣጠም ይሆናል እንጅ የሱም ሃሳብ ልክ እንደዛ ነው። አንድ ወቅትም አንድ ሰፈር ላይ ብዙ ሙሉ ቤተሰብን ያስተማሩ መምህርን አቅርቧል። ስያሜው ሁሉም ታሪክ አለው የሆነው በምክንያት ነው።
ይቅርታ አርግልኝና አንተን ልጠይቅህ አንዲት የቤት እመቤት ቢያቀርብ ና የጭርፍታ የምታቀቸዉ ወየም የሚተወቁ ሰዎችን ቢያቀርብ ነዉ ለመየት ምትጏገዉ ?
ያልተወራለት ምርጥ አርቲስት ❤
Yes
Solomon ሰውድህ 🎉🎉🎉 አምራን በጋራ ስርታችኋል ምርጥዪ ፊልም 🎉🎉🎉🎉
'አምራን' እስከአሁን የምወደው ፊልም ❤
ባቡጂ ን ይመስላል 🙏
ያው በያቸውስራቸው እንደው አንድ አይነት ነው😂
@eshetud210 😂
ምስክር ነኝ ሶል አንድ ክፍል ነበርን ብዙ ታሪክ አለን ኬዳኔ አይረሳም
እንኳን ደና መጣችሁ🎉🎉🥰
I’m proud of you guys 🙏
Sele gegna!!!!🎉🎉🎉
ሶል👉❤❤❤
Sole selamek yebza betam dess yemile program nw gin please sound system gin asteklelen please menem nw maysemaw
Please I like your program but when you ask a question, I can’t hear you rise up to your voice please please you are have a good conversation, but I can’t hear you very well. I don’t think it’s only my problem. A lot of people’s problems thank you.
Sami sewdehe ❤❤❤❤❤
አዲስ ነገር ፍጠሩ ብዙ ሚወራ ነገር አለ አንድ አይነት ጥያቄ ሌላ ሚዲያ ላይ የተጠየቁ ጥያቄወች በሙሉ ጠያቂዉም ተጠያቂዉም ማፈር አለባችሁ
Sami emigerm tewanay
ድምፅ አይሰማም
አረ እኔም ነበርኩ::አየር ጤና በጣም አሪፍ ት/ቤት ነው::ሳሚ የዘነበወርቅ ልጅ ነበር የምትመስለኝ::ምክንያቱም 15 ቀበሌ በር ላይ ትቆም ነበር::ኪነጥበብ ውስጥ ብሩክ ብርሀኑ ድራም ውሮ ተስፋየ አንተነህ ኪዳኔ(ሚኪ) በላይ(ባስኬት)አረ ስንቱ ....ወርቃማ ዘመን::የግሩንም ዘነበ ስራ የሙያዎቹ ባለቤት ድንቅ ትወና::እድል 20....
🥰🥰🥰
Ere tew magestin lekekulen please
ሰሌ የእንግዳህ የድምፅ መቅረጫው እየሰራ አልነበረም ለቀጣይ እንድታስተካክል ጥቆማ ልስጥህ
Sole ye studio dmts betaam tnsh new kechalk volume chemrachu lkeku...dmtsachu betaaaam tnsh new
ድምጽ አይሰማም ከፍ ብታደርጉት ለሌለላ ቀን
የወረባቦው ሰለሞን ሙሄ የምወድህ ጨዋ አክተር ቴድ ፈቃዱም ወረባቦ ናቸው
ሳሚ ብሮ እንደድሮው ነው ይቺ ማስታወቂያ ረሳሀት
ላለሙት ግብ ለመድረስ
አይ አየር ጤና ግቢ የበላነው ቆሎ የጠጣነው ጠላ አይረሳም ሲኖር የአብዬ ብስኩት
ባቡጅ
ይሄ አክተር
አንድ ደሞ አለ ፀጉረቸሉጫ አንድ ናቼው
አለማየሁ በላይነህ አዎ አንድ ናቸው እረ ሌላም አለ በለ ድሬድ ፀጉር ያለው ስሙ ጠፋብኝ😅
ፕሮግራሙን የአዲስ አበባ አርቲስቶች ታሪክ አላቸዉ ብትለዉ ይሻላል።😅😅😅 ለምን እስካሁን ያቀረብካቸዉ የአዲስ አበባ ልጆች ብቻ ናቸዉ። ያም ቢሆን አደንቅሃለሁ።