ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ. የደስታ እንባ አለቀሱ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 7 тис.

  • @Abeni_Tube_15
    @Abeni_Tube_15 10 місяців тому +3338

    📸ውዶቼ ሩታና አብርሽ ተደስተው ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 😍👍

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 10 місяців тому +9

      ❤❤❤❤

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 10 місяців тому +5

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому +11

      ደምሪኝ❤

    • @በትእግስትጎንደሬዋ
      @በትእግስትጎንደሬዋ 10 місяців тому +14

      እኛም በጣም ደስ ብሎናል

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому

      ​@@hshehhshdh2599ደምሪኝ😢

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ 10 місяців тому +4826

    ሙቤ ከልባችሁ ምትወዱት😢😢😢❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому +13

      ደምሪኝ

    • @adisetegetu451
      @adisetegetu451 10 місяців тому +26

      ልዩ ሠው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 місяців тому +58

      እኔስ የሽንቱቤቷነገርያሰቀኛል

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 10 місяців тому +7

      ​@gjyv😂😂😂😂😂እኔም ወላሂng738

    • @bortokalmalako
      @bortokalmalako 10 місяців тому +2

      ደምራኘ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 10 місяців тому +631

    አይ እናንተ ልጆች አይምሮአችንን ተቆጣጠራችሁት እኮ
    ብቻ አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ ❤❤

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 10 місяців тому +8

      በጣም በጉጉት እየጠበቅን

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 10 місяців тому +10

      በጣምምምምምም በስላሴ ሲያለቅሱ አልቅሰን ሲደሰቱ ተደስተንንን

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 10 місяців тому +6

      ወላሂ አወ

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 10 місяців тому +4

      ከምርአወ የማዳምሥራአልሰራአለኝኮ

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 10 місяців тому +2

      ወላሂ የምርሽ ነው እኮ

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 10 місяців тому +74

    ቅናት የለለበት ቤተሰብ እናንቴን አየው ሰላማቹ ይብዛ ሁሌም በደስታ ኑሩ ❤❤ብዥ ሙቤ ግን የሽንትቤቱ ነገር አሳቀኝ😂😂😂

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 10 місяців тому +962

    _ስትደሰቱ ተደስተን ስታልቅሱ አልቅሰን ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች❤_

  • @kedijaessa773
    @kedijaessa773 10 місяців тому +709

    ደስታችሁን 👍በዚች ግለፁልኝ በነሱ የተደሰታችሁ ብቻ

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 10 місяців тому +255

    ሙቤን ከልባችሁ የምትወዱት👍 አብርሽ ፈጣሪ የሰጠህ ምርጥ ጓደኛ ና ወንድምም ጭምር ነው ፈጣሪ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 10 місяців тому +68

    ሙቤን ማነው እደኔ ከልቡ የሚወደው የኔ የዋህ😢😢❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 місяців тому +307

    ከሁኔታዎች እና ከሚፈጠሩት ነገሮች ጋር አያይዛችሁ የምታቀርቡት ግጥሞች እና ዘፈኖች ይበልጥ የሚመስጡ ናቸው ሩታ መልከ መልካም ረጋ ያለች በዚህ ዘመን የማትገኝ የሰከነች ወጣት አብርሽም እውነተኛ አፍቃሪ በአጠቃላይ ቤተሰቡ አንዱ ለአንዱ የሚተሳሰብ ፍቅር በፍቀር ❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 10 місяців тому +194

    ልባችንንን ባላፈቀረበት አንጠለጠላቹት❤ እኮ የኔ ዉቦች እንኳን ደስ አላቸው አብርሼ አትዘን😢 ደሞ የነገሮች አርቀህ አስብ አየህ ይህም ደስታ አለ በጣም ተደሰት እናንተ ስትደሰት

  • @Rihena-y5q
    @Rihena-y5q 10 місяців тому +81

    አብርሽ&ሩታዬ ሁሌም በድስታ በፍቅር ኑሩልን❤❤ልቤ በጎጎት ቀጥ ልትል ነበር እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

  • @mimitube9805
    @mimitube9805 10 місяців тому +115

    ማግባትስ ሙቤን ነበር😂 የወህነት የስው ደስታ የሚአስደስተው ምርጥ ስው 😍

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 10 місяців тому

      ክክክክ

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 10 місяців тому

      ተይዟል😂

    • @tintinalbaloushi728
      @tintinalbaloushi728 8 місяців тому +1

      አግቢዋ😅

    • @ህልመኛዋ
      @ህልመኛዋ 8 місяців тому +3

      ማሬ አረ እኔም ስልክ ቁጥሩን ሹክ የሚለኝ አጥቸ ነዉ😂😂😂😂😂❤

    • @AsmailHayat
      @AsmailHayat 20 днів тому

      ተቀዲመሻልህ😂😂

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 10 місяців тому +121

    እንደት እንደሮጥኩ ስገባ ቅመሞች እቃ እንዳሰብሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደስስስስስስስስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የጋሸ ቤተሰቦች የተጨነቃችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ኑኑኑኑ እንይ ሁለየም ሳቅልን አብርሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому +1

      ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @ArsemaYetade
      @ArsemaYetade 10 місяців тому

      😢😢😢 banasu mikniyat ke sira mabarare nw

    • @saronLove-r5o
      @saronLove-r5o 10 місяців тому +2

      ደስስስስስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂.betam

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 10 місяців тому +177

    በነዚ ልጆች ሂወት ሁለት ነገር እንደለት ተምሬያለዉ ደሰታም ሃዘንም የሰዉ ደሰታ የሚያሰደሰታቹ ❤ ይመቻቹ

  • @ሮማንሰደተኛዋ
    @ሮማንሰደተኛዋ 10 місяців тому +146

    በጌታ እናተ ልጆች ሁለየም እያስለቀሰችሁኝ ነው አሁን ማየት የምፍልገው ድሰታችሁን ነው አብርሸ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому +2

      ደምሪኝ

    • @fatmaibrahim7027
      @fatmaibrahim7027 10 місяців тому +5

      እኔም እያለቀስኩኝ ነዉ በቃ የነሱ እባ ሲረግፍ እኔም አብሬ❤❤❤

    • @ሮማንሰደተኛዋ
      @ሮማንሰደተኛዋ 10 місяців тому

      እኛ በሰው አገር አይናቺን ጠፍ እኮ

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 10 місяців тому +45

    የእሩታ አባት ና ወንድምዋ እንደፈቅዱ ሁላቹ ፀሎት አርጉላቸዉ👏💕💞💕💞

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 8 місяців тому +2

      ረካሽናት እደትእደምጠላት ቤተሠብ ምክር እደመሥማት ጡሩነገርየለም። ትዘላዘላለች ፍቅርብላ ። በሰርግ በጥቶ አይወሥዳትም እሷየምኬዴዉ ። ክብርብስናት ።መልክ እደሆን ከኛ ወሎየች አበልጥም።

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 6 місяців тому

      ​@@rhamethabtemuyoutube7632 ምናባሺ አገባሺ አንችን ለማያቅሺ የሆንሺ ደደብ ነገር👎👎👎

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 місяців тому +61

    እፍፍ በቃ የሠው ደስታ ማስደሠቱ እንኳን ሣቃችሁ ተመለሠ ደስታችሁ ይብዛ ፍፃሚያችሁን ያሣምረው❤❤❤❤❤❤

  • @ምንተክቼልርሳህ
    @ምንተክቼልርሳህ 10 місяців тому +104

    የኔ ውዶችችቾ እንኳን በደህና መጣችሁልን የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому +2

      ደምሪኝ

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 10 місяців тому +2

      አዎ ማርያምን እኔማ ጨንቆኝ ነበር ኡፍፍ 😢😢❤️❤️❤️❤️❤️

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 10 місяців тому +58

    ውይ ሙቤ ሰው ሲወድ ከልቡ ነው ንግግሩ ቀልዱ ቁምነገር አለው ደስስ ስትሉ ሁላችሁም❤🎉🎉

    • @ndjs6045
      @ndjs6045 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 10 місяців тому +12

    ፈጣሪየ እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን የመዳም ቅመሞችየ😢😢😢

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 10 місяців тому +68

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁን የዘላለም ፍቅር እስከ መቃብር ተመኘውላችሁ ወልዳችሁ ከብራችሁበደስታ ያኖራችሁ ነገሮችን እመብርሃን ከነልጇ ታስተካክልላችሁ

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 10 місяців тому +455

    ይሄ ቤተሰብ ደስ ሲል ሙቤ የሽንትቤቱ ነገር😂ሰላሙን ለሀገራችን ይስጥልን💚💛❤

    • @emurabaapppz9005
      @emurabaapppz9005 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @FatiHordoful
      @FatiHordoful 10 місяців тому

      ...

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @foiyza
      @foiyza 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Uuot7tixhx
    @Uuot7tixhx 10 місяців тому +179

    ወይኔ በጌታ ስም 😊 እነዚህ ልጆች ሲያለቅሱ አልቅሼሲስቁ ስቄ😂 ጌታን ሱስ ሆነብኝ ❤

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 10 місяців тому +7

    አብርሸ ተረጋግተህ አሰብ እሷንም አታስጨንቃት ጊዜ ልሰጣት ይገባል ሱሪ ባገት አደረከው መቸኮል ጥሩ አይደለም ፍቅራቹ ደሰ ይል በተለይ ሙቢ ላንተ ያለው ፍቅር የተለየ ነው እወዳችውአለው ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Panadol292
    @Panadol292 10 місяців тому +83

    እንኳን ደስ አላችሁ ስጠብቃችሁ ነበር ደስ የሚል ቤተሰብ የምር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አብርሽ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @MedinaY-r2s
    @MedinaY-r2s 10 місяців тому +78

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍

  • @BirteBirte-nn8kh
    @BirteBirte-nn8kh 10 місяців тому +37

    ተመስገን አምላኬ በቃ እናንተ ልጆች ሱስ ሆናችሁብኝ ስታለቅሱ ማልቀስ 😢ስትደሰቱ መደሰት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያዝልቃችሁ

  • @belayneshyelma3310
    @belayneshyelma3310 10 місяців тому +12

    ምርጥ አፍቃሪ ጌታ ሰጠህ አብርሽ ላንችም እደዛው ስታምሩ የኔ ሱሶች🎉🎉🎉

  • @fikrTubedr4nj
    @fikrTubedr4nj 10 місяців тому +46

    እናተን ማየት ሱስ ሆነብኝ አሁንስ😢😢 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @NiceGyyy
    @NiceGyyy 10 місяців тому +53

    ወይኔ መሉ ቀን ቨዲዮ ሰጠብቅ ነዉ የዋለኩት እንኳን ደስስስስስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @M-ou1dg
      @M-ou1dg 10 місяців тому +2

      እኔም ሰጠብቅ ውየ ነበረ ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 10 місяців тому +1

      Me too uffff

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 10 місяців тому +1

      እኔራሱ

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 місяців тому +1

      ወላሂ እኔም❤❤

    • @abod1292
      @abod1292 6 місяців тому

      @@mimemulunesh8384d

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 10 місяців тому +7

    እሩታዬ መጀመሪያ የቤተሰብን የልብ ትርታ ማዳመጥ ነበረብሽ ታላቅ ወንድምና አባት ወገኛ ናቸው በባህላችን አብርሽ ተረዳትና በቃ ሆነ ጥሩ ካልሆነም በርቀት ፍቅራችሁን ማስኬድ ነው ደሞ ቅርብ ነው አብርሽ ሰው እኮ ከባህር ማዶ እራሱ ይጠባበቃል እምነት ካለ ዋናው የሁለታችሁ መዋደድ ነው ያለበለዚያ አንተ ነገሮችን አስተካክልና ሽማግሌ ላክ የመጣ ይምጣ ከዛ አብራችሁ እየሰራችሁ ትለወጣላችሁ ለስራህም ድምቀት ናት አሁን አመለካከትህን ቆፍጠን አድርግ ቤት አስተካክል ሽማግሌ ላክ ቆፍጠን ብለህ አስተምራታለሁ ስጡኝ ብለህ ዘራፍ በል ምንም አይመጣም አብርሽ በርታ

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 10 місяців тому +108

    “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13❤❤❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 10 місяців тому +6

      Yirgalem thanks . ለሁላችንም ጠቃሚ ነው ከመፅሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው ቃል

    • @bituu126
      @bituu126 10 місяців тому +3

      ሰሞኑን ከማልፍበት መንገድ መፅናኛ ቃል ነው ለእኔ ጌታን መውጫን መንገድ አዘጋጂቶልናል

    • @gughg
      @gughg 10 місяців тому +2

      አሜን ክብር ለቃሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤😊

    • @Zeyneba-hn5xd
      @Zeyneba-hn5xd 10 місяців тому

      ስወዳቸሁ

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 10 місяців тому +34

    ፍቅር ይገርማል መታደል ነው እኔንም ደስታችሁ አስለቀሰኝ ልባችሁን ተከተሉ ህይወት አጭር ናት ቤተሰብ የራሱን ኑሮ ኑረዎል ስለዚህ ተጋቡ ውለዱ እኔ በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ እግዚአብሔር ያውቃል ❤🙏am happy for you guys much love 🙏❤

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 10 місяців тому +43

    እንኳን ደስ ያላችሁ ውዶችዬ የምር አብርሽዬ እንኳን ደስ ያለህ ወንድም 🎉🎉🎉 አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጥ አትጬነቅ ቅን በቅን እኮ አይሆንም ሁሉም ነገር ትንሽ የሚፈጠር ነገር ይኖራል ግን መታገስ ነው አብርሽዬ ከፍቶህ ስናይ እኛም ይከፋናን እኛ የመዳም ቅመሞች እንኳን ከፍቷቼው ሲያለቅሱ አይተን እንደውም አልቅሱ አልቅሱ ነው የሚለን እና ፍትህ ለኛ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 6 місяців тому +3

    አብርሽ ምንኛ መታደል ነዉ በሩታም በሙቤ ፈጣሪ የሰጠህ ልዩስጦታወችህ ናቸዉእናንተን እያየን እንፅፅናለን ፍፃሜአችሁን ያሳምረዉ❤❤❤

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt 10 місяців тому +22

    ወይኔ ሙቢ ሽት ቤቱን ሲፈራው ወይኔ በሳቅ😂😂 እና ደሞ አብርሽ ለሁሉም ነገር ትግስት ይኑርህ እሺ ሁሉም በሂደት ይስተካከላል እሺ አይዞችሁ ፍቅር እዲህ ውጣ ውረድ ሲኗርበት ይበልጥ ይጠነክራል❤❤

    • @aamm82AsmaTudeአሰመ
      @aamm82AsmaTudeአሰመ 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @rabia4266
      @rabia4266 10 місяців тому

      በጣም ነዉ ያሳቀኝ እይዘዋለሁ አለ😂😂😂😂

  • @ሀዩቲ-አ7ለ
    @ሀዩቲ-አ7ለ 10 місяців тому +79

    ወላሂ በጣም ደስ ነው ያለኝ ስለተገናኛችሁ ደሞ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አብርሽዬ እንኳን ደስ አለክ ያ ሁሉ አልፎ ተገናኛችሁ

    • @محمدالشمري-ط4ز5ر
      @محمدالشمري-ط4ز5ر 10 місяців тому +5

      እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሣምርልላችሁ የሠው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲምር ነው እናም ደስስስስ ትላላችሁ ምርጦችዬ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 10 місяців тому

      ደምሪኚ❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 10 місяців тому

      ​@@محمدالشمري-ط4ز5رደምሪኚ❤

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 10 місяців тому +1

      እኔ ግን እዉነት ለመናገር ፊልም እየሠሩ ነዉ ሚመሥለኝ ወላ😂😂😂😂

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 10 місяців тому

      @@heyryafedlu9371 ፊልም ቢሆንም ደስ ይላል😁😁😍😍😍😍

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 10 місяців тому +61

    ደስታህንማየት ነበር የጠበኩት አብርሽ እንኻን ደስ አለህ ሩታ ቤተሰቦችን ያራራልን ፈጣሪ አብራችሁ እንድትሄዱ ሙቤ ከልብ ደስ የሚል ምርጥ ቤተሰብም ጋደኛም ነው ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 10 місяців тому +9

    እኔም የደስታ እንባ አስለቀሳቹኝ😭😭😭😭😭😭 ፋዘርሽ እና ወንድምሽን እሺ እንደ ሚሉሽ ሁላችንም በጸሎት ከጎናቹ ነን ይህን ደስታቹ ያዳየን አምላክ ስሙ ይክበር🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇩🇪ሃገራችን ሰላሙን ያብዛልን

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 10 місяців тому +39

    የፍቅር ጥግ ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
    አብርሸና ቤቴሳብ ፈጣሪ አንድ ያድርግላችሁ❤❤❤😢

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 10 місяців тому +95

    እውነት በጉጉት ስንጥቅ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ የሰው ደሰታ የምደሰት ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤

  • @ChnFgh-h9h
    @ChnFgh-h9h 10 місяців тому +5

    ሩታ ቃል ገብተሻል ቃልሽን ጠብቂ ።ማይቻል ከሆነ የሩታን የፋዘርዋ ስልክ ቁጥር ስጡኝ ውጭ ሀገር ነው ያለሁት። አይደል እሄ ይቅርና የለይላን ጉዳይ አሳክተናል

  • @CatherineGomez-e8e
    @CatherineGomez-e8e 10 місяців тому +7

    ወላኢ እነኚ ልጆች በጉጉት ነው ምጠብቀው እደተከታታይ ፊልም ፓርት 1 ፓርት 2 እያለ የሚቀጥለው ፊልም ነው የሆኑብኝ ወላኢ እዴት ደስ እንደሚሉ አላህ ያጣምራቹ አሁን ተጋብታቹ ማየት ነው የምፈልገው ሁፍፍፍፍ በጉጉት ነው የምጠምቀ አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 10 місяців тому +44

    ወይ ሙቤ ይህ የሽንት ቤቱነገር በሳቅ ሞትኩ
    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
    አብረሽ ሩታዬ ሁሌም በድስታ በፍቅር ኑሩልን ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤።

  • @LijiSadi
    @LijiSadi 10 місяців тому +37

    በነሱ ደስታ የተደሰታችሁ ላይክ ደስታችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ አብርሺና እሩታ❤😢

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek 10 місяців тому +72

    እንኳን ደስ አለን የመዳም ቅመሞችየ አዝነንም አልቀረን ለኛም እደዚህ ያለያልታሰበ ፍቅር ይደለን አሜን በሉ ❤❤❤

  • @MahletDinku-h2f
    @MahletDinku-h2f 10 місяців тому +9

    ፈጣሪዬ ሆይ ፀሎታችን ሰማኸን አሁንም ፍፃሚያቸውን አሳምርልን!!! ደስታችሁ ደስታችን ነው ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው በጣም ደስ ብሎኛል!!!!!!!!!!!!!!

  • @keyritkedir1555
    @keyritkedir1555 10 місяців тому +250

    አይለያቹ ምርጥ የፍቅር ጥንዶቹ ምርጥ ቤተሰብ ❤እንዳ ተከተተይ ድራማ በጉጉት የምጣብቀው ነገርሰ😂

    • @fatimasiraj2830
      @fatimasiraj2830 10 місяців тому +5

      የምር በጣም በጉጉትነዉእኔእማ የምጠብቃቸዉ አላህያሳካላቸዉ ሁሉኑም

    • @Zenatn1234
      @Zenatn1234 10 місяців тому +7

      ወላሂ እኔ እራሱ በነሱ ሁኔታ 😢😢😢

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 10 місяців тому +3

      ወላህእኔም በጉጉትነውእምጠብቀው

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 10 місяців тому +5

      እኔስ ብትይ የራሤ ጉዳይ ይመሥል ጠብቄ አይይ ፈጣሪ አይለያቸው😢

    • @asnaasna6404
      @asnaasna6404 10 місяців тому +2

      እኔም 😂😂😊

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 місяців тому +38

    እፍፍፍፍፍ አምላኬሆይ የእናንተን መጨረሻ ያሣየን የድግል ማርያም ልጅ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 10 місяців тому +49

    ወላሂ በጎጎት ስንጥብ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ እልልልልልል የሰው ደስታ ከልባችሁ የሚሰደሰታትሁ እንደኔ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሳምሪጋልትግራይ
    @ሳምሪጋልትግራይ 10 місяців тому +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ስጠብቃችሁ ነበር ደስ የሚል ቤተስብ የምር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አብርሽ❤❤❤

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 10 місяців тому +70

    እውነተኛ ፍቅር በጥፍ በት ሰአት እውነተኛ ፍቅር ማገኝት መታደል ነው አላህ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን እስኪ አብርሽን የምትወዱ በላይክ👍

    • @Zamzm-k2q
      @Zamzm-k2q 10 місяців тому +2

      አሚን ያረብ አብርሽን ብቻ ሰይሆን ሁሉንም አወዳቸዋለሁ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 10 місяців тому +55

    ሙሉ ቤተሰብ ደስ ምትሉ ናቹኡ በኡነት እድሜናኣ ጤናኣ ይስጣቹ ፈጣሪ 🙏❤

  • @RemFirst
    @RemFirst 10 місяців тому +38

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️ ልባችንን አንጠልጥላችሁት ነበር ፍፃሜውንም ያሳምርላችሁ ብዬ ተመኘሁ ጥንዶች ቤተሰባችሁን ግን አድናቂ ነኝ በተለይ ጓደኛህ ሙቤን🥰🥰🥰

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 10 місяців тому +3

    እኔ ግን ሙቤ በጣም ያሳዝነኛል 😢አብርሽ ደስታህን ስላየሁ እንኳን ደስ አለክ

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
    @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 10 місяців тому +41

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ይህን ነበር ማርያምን ኡፉ እንዴት ደስ አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም በሠላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤❤

  • @galtigray1251
    @galtigray1251 10 місяців тому +26

    አብርሽ&ሩታዬ ሁሌም በድስታ በፍቅር ኑሩልን እንዃን ደስ አላችሁ የአብረሽ ቤተሰቦች🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 10 місяців тому +25

    አስለቀሱኝ ጌታን ደስ ሲሉ ፍቅራችሁ የበዛ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk 10 місяців тому +7

    የአብርሽ ቤታሰቦች እንኳን ደስ አለን አለቹ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 10 місяців тому +26

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተማስግን ስለ ሁሉ ነገር ዋውውውውውው ከደስታ በለይ እንበ ቀዳማ በእውነት እንኳን ደስ አላቸው አለን እንዴ እኔ የተደሳታቹ እስክ ከእነሱ ጋር ተደስቱ የደስታ አብርሽና ሩት
    ቤተሰብ በሙሉ ታማከቶቺ ሁላቸውም እንኳን ደስ አላቸው እስከ መጨረሻ ጌታ ያስዳስት❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 10 місяців тому +53

    እንኳን ተገናኛችሁ ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ማነው በጉጉት ስጠብቅ የነበረው😢❤

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 10 місяців тому +24

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛቹሁ እግዚአብሔር አምላክ ስለራተ ጋብቻ ያብቃችሁ ሁሉዩም ደስታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ ስወዳችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 10 місяців тому +8

    ትናትም አየሁት አሁንም እያየሁትነወ 😢 እወነተኛ ፍቅር ማንም አይገደበወ 😢😢😢

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 10 місяців тому +82

    😂😂 አይ እናተ ልጆች የመዳምን ስራ እራሱ እያስረሳችሁኝ ነው 😂😂 ሱስ መሆን ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @bizu831
      @bizu831 10 місяців тому +2

      እኔ ለራሱ ሀማም በር ላይ ሆኜ ነው ስሰራዬን ትቼ እማያቸው😂😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 10 місяців тому +3

      እኔ።በህልሜ እየመጡ ወላሂ😢😂😂😂😂አላስተኛኝ አሉ እፍ እዳ ገባሁ

    • @Zamzam-dw3oy
      @Zamzam-dw3oy 10 місяців тому +1

      አረ ወይ ኔ እኔ የራሤን ጭንቀት ከተውሁ ቆይሁ አሁን ደሞ ስቀለቀል መደም ወተት አቆርቁሪ ብላኝ ወላሂ ድፋት አደረኩት አብርሽ እና እሩታ ዛሬ ከስራ ብባረር ከናተ እራስ አልወርድም😂😂😂😂😂

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 10 місяців тому +2

      እኜ ራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቂኝ እንኮን ደስ አላችሁ

    • @ZinasheKedira-tk2ym
      @ZinasheKedira-tk2ym 10 місяців тому +1

      እኔ እራሱ 😂😂😂

  • @MesiJone
    @MesiJone 10 місяців тому +56

    ማቻርሻቹን ያሳምርላችሁ ጌታ ❤አንዴ አሁኑ 😍

  • @tsigehadush7472
    @tsigehadush7472 10 місяців тому +26

    እንኳን ተገናኛችሁ ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ማነዉ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ😢😢❤❤❤

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
    @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ 10 місяців тому +58

    የጋሸ ልጆች ለዘላለም በደስታ ኑሩ❤❤❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 10 місяців тому +18

    ሙቬ ማርያምን የሰው ልክ ነህ በስመአብ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 😢 ሩታዬ የሴት ልክ እረጋ ያለች ❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 місяців тому +11

    ሙቢ በጣም ይመቻል ግርግር የዋህ ደግ ሰው ።ተባረክ የተባረከችዋን ያጋጥምህ

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 10 місяців тому +3

    ቤተሰቡ ሁሉም ደስ ይላሉ 😍😍ሩታም እረጋ ያለች ልጅ ናት ደስ ትላለች ከዚህ ባሻገር እኔ ለካሜራ ማኑ ትልቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ እንዴት አድርጎ እንደሚያቀርበው በስመአብ አቦ ይመችህ 👍

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 10 місяців тому +19

    እስይ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት ነበር ስጠብቃቹህ ነበር ደስ የሚል ቤተስብ ናቹህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ አብርሽ መጨርሻቹህን ያስምርው ሁላችንም እውዳቹሀለሁ ❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 10 місяців тому +100

    እንኳን ተገናኛችሁ ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ማነው በጉጉት ስጠብቅ የነበረው❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 10 місяців тому

      ደምሪኝ ❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 місяців тому

      እኛውነን አይዲያ የምንፈጥርላቸው

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 10 місяців тому

      እኔ😢😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 10 місяців тому

      ​@@hshhehsge7113ምን ችግር አለው

  • @EmuyeEmuye-l5f
    @EmuyeEmuye-l5f 10 місяців тому +22

    ኡፍፍፍ ቀኑን ሙሉ ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በደስታ ኑሩ❤❤❤

  • @የማሂርሸጋእናት
    @የማሂርሸጋእናት 10 місяців тому +5

    ታላቅ እህት እናትም ነች ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ሁሌየ ደስታችሁን አሳዩን

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 10 місяців тому +26

    የወድሟንና የአባቷን ልብ ያራራላችሁ አብርሺና እሩታ

  • @GiiRu
    @GiiRu 10 місяців тому +67

    እደተከታታይ ደራማ እነሱን መከታተል ሆነኮ ስራየ እንኳን በሰላምተገናኛችሁ ፍጳሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 10 місяців тому +42

    ❤❤❤❤❤ሙቤን የሚወድ በማርያም የኔ የዋህ የኔ ጣፋጭ
    በእነሱ ደስታ ፍጥዝ ያለ ስወደው ለአንተም እውነተኛ የምትወዳት የምትወድህ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትስጥህ ነገ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደርሳችሁ በዋዜማው ከልቤ ነው ምኞቴ ❤❤❤❤

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 10 місяців тому +3

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @ndn9008
    @ndn9008 10 місяців тому +35

    የምፅፈው ቸገረኝ እፍፍፍ አብርሽየ እና እሩታ እንኳን ደስ አላችሁ ውይ የደስታው ብዛት አልቅሸ ልሞት ማሪያምን እራሴን እስከሚያመኝ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ ደስታችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 10 місяців тому +35

    እኳንም ተገናኛችሁ ሱሶቼ የአብርሽን ደስታ ተመለሰ ተመስገን እልልልልልል❤❤❤❤ የሙቤ እና የኤፍ ነገር ሀረካታቸዉ😂😂😂 መጨረሻችሁይመር ይዞችሁ ሂዱ❤❤

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 10 місяців тому +42

    የበይ ተመልካች ሆንን የመዳም ቅመሞችዬ አይዞን አንድ ቀን ይነጋል እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @fifigti9051
    @fifigti9051 10 місяців тому +2

    ሩታ. የኔ ማር. የኔ ደረብራባ. እረጎ. እርጋታሽ. የቃላት አጠቃቀምሽ. ሁለ ነገርች. ፈጣሪ አዲሎ ነዉ የሰጠሽ. ❤❤❤የሄ ቤተሰብ. ፍቅራቸው መተሳሰባቸዉ. በጠም ደስ የሚል ነዉ. አላህ ቀሪ ዘመናቸሁን. በጤና. በፍቅር አላህ ያኑራችሁ. ሙቢዬ. አላህ የምታስበዉን. ሁሉ ያሳካልህ. ‏‪🎉🎉🎉
    ❤❤❤

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 10 місяців тому +7

    እፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ደስታህን ስላሳየን አብርሽየ እኳን ደስ አለህ በእውነት ለሊቱን ሁሉ ተኝቸ ስለናተ ነበር ሳስብ ያደርኩት በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ወድም❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 10 місяців тому +18

    አብርሸዬ እና እሩታዬ 💝ሰለተገናኛችሁ ደሰሰሰ ብሎኛ የፍቅር አምላክ መድሀንያለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🤲🙏

  • @mamate2901
    @mamate2901 10 місяців тому +24

    የጋሽዬ ቤተሰቦች እኳን ደስ አላቹ ውድ የአብርሽ ተከታዮችም 🎉🎉🎉🎉 አብርሽ እዛው ቆይ ቤተሰብ በግድ ከተባሉ ጥሩ አይመጣም እና ተረጋጉ እሺ ውዶቼ

  • @shewaye-l8g
    @shewaye-l8g 10 місяців тому +5

    እደዉ ቶለ ልቀቁልነ ከምን እደ ደረሳቹህ ንገሩነ ተጨነቅነኮ እሽ አሉ ወድሞና አቢቷ😢😢😢❤

  • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ
    @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ 10 місяців тому +18

    በጣም ደስ የሚለ መዝሙር ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ይቀድማል የፍቅር አምላክ አንድ ያደርጋል ❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 10 місяців тому +18

    ደስ የሚል ስቃይ ፍቅር እኮ የሚጥመው ስቃይ. ፍተና ሲኖርው ይጣፍጣል አብርሽ አይዞህ መጨርሻው ያምራል

  • @ሒወትተለዋዋጭናት
    @ሒወትተለዋዋጭናት 10 місяців тому +16

    ተታገሱ ሁሉም ይሆናል ሁሌም ታጋሽ ሁን አብርሻችን😍❤

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu 10 місяців тому +4

    ሙቤ የሚገርም ተፈጥሮ ያለው ልጅ ነው የኔ ወንድም የሰው ደስታ ከልብ ነው የሚያስደስተው❤❤❤

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 10 місяців тому +19

    ስትደሰቱ ብቻ ነው ምታምሩት ሁሌም ሳቁልን ስታዝኑ አብረን ነው ምናዝነው አይዞሀቹ ጠንካራ ሁኑ ሩታዬ እንኳን ደና መጣሽ የአብርሽን ፈገግታ አስመለሽ❤

  • @aminamohammed7825
    @aminamohammed7825 10 місяців тому +13

    ወይኔ በጉጉት ልሞት አቤት የኔ ደስታ የኔ ውዶች እንኳን ደስስስስአላቺሁ ሁሌም ተደሰቱልኝ🎉

  • @AbcdAbcd-nf1jx
    @AbcdAbcd-nf1jx 10 місяців тому +8

    እንካን ደስኣላቹ ግንኣብርሽ ለሁሉምነገር ትእግስት ያስፈልገዋልተሎብለህ ለመወሰን ኣቲቸኩል ረጋብለህ ኣስብብት ፈተናየበዛ ህይወት መጨረሻው ያሳምራል ❤❤ፈጣር ከናንተጋይሁን❤❤

  • @SanyetShemsu
    @SanyetShemsu 10 місяців тому +12

    ማርያምን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የቤተሰቡ❤❤ ደስታ ይለያል ሀዬ ታምራላቹህ❤በቃ ❤❤❤❤

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 10 місяців тому +51

    ፈጣሪ ለሁላችንም እንደ ሙሄ አይነት ልብ ያለው ጓደኛን ይስጠን አሜን❤❤❤❤

  • @abahaabaha2032
    @abahaabaha2032 10 місяців тому +15

    አብርሽ& ሩታዬ ሁሌም በድስታ በፍቅር ኑሩልን እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሸ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 5 місяців тому +1

    ሩታዬ የፍቅር ቋት ነሽ እኮ አንቺ ጣፋጭ ማር እኮ ነሽ ሩታዬ ሩታዬ አሁንም ሩታዬ ከአብርሽ ጋር አብረሽዉ እንድትመለሽ የወላጆችሽን ልቦና ፈጣሪ ያራራልን ነገ ቡታ ጅራ ናችሁ

  • @sofiyewrgewa1927
    @sofiyewrgewa1927 10 місяців тому +62

    ፈጣሪ ከዚህ ቡዃላ ደሰታችሁን እንጅ ሀዘናችሁን አያሳየን ሁሉንም ነገር ያሳካላችሁ ሁሌም በደሰታ ኑሩ ❤❤

  • @MahiTubj
    @MahiTubj 10 місяців тому +16

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፈጣሪን ስጠብቃችሁ ነበር😢❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 місяців тому +40

    እሩታ እና አብርሺ እስከሚገናኙ እዴኔ ሲጠባበቅ የዋለው ማነው😮❤👍ደምሩኝ👍👍