Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በፊትም ተሞክራ ነበር ጥቃቷ ተደጋጋሚ ነበር እያለች ነው እና በወቅቱ ብዙ መወሰድ የነበረባቸው ናሙናዎች ነበሩ ፌረንሲክ ምርመራውን ሊያጠናክሩ የሚችሉ ምርመራዎችን እንደ ባለሙያ በተለይም እንደ ማህፀን ስፔሻሊስትነቷ ነው ያብራራችው ትክክለኛ ሙያዊ ትንተና ነው የሰጠችን ዶክተር ሀረግ እናመሰግናለን
ፈጣሪ ነዉ የሚያውቀው አንድ የ7 አመት ህፃን በዚህ ደረጃ ተደፍራ እንዴት በ1ሰአት ደም ይቆማል
ዶክተርየየፎሬን ሲክ ስፔሻሊስቱን ሪፖርት አላያችሁም ?????????የወንድ የዘር ፍሬም ሆነ ፈሳሽ ምርመራ ተደርጓል ይላል ( በላብራቶሪ ) ግን ምንም አይነት ፈሳሽ አልተገኘም። ። ።ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!!!እናስተዉል!
@@tiruyeabebe6082ዶክተርየየፎሬን ሲክ ስፔሻሊስቱን ሪፖርት አላያችሁም ?????????የወንድ የዘር ፍሬም ሆነ ፈሳሽ ምርመራ ተደርጓል ይላል ( በላብራቶሪ ) ግን ምንም አይነት ፈሳሽ አልተገኘም። ። ።ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!!!እናስተዉል!
@@tirseithayal6536
ሚስት ታስራ ሁለቴ ብትገረፍ እውነቷን ትናዘዛለች
አዎ ሴትየዋ ዳንባራ ናት
እኔመቸም ሚስቲቱም ልጆች ሥላላት ይገሉኛ ልጆቸንም ይገሉብኛል ብላነዉ የባሏ ወገኖች እድህ በይእድህ በይ ካሏት ምታርግ ብታቅ ልጆቿ ያሠጓታል አንድ ሩኳ ብትሆን እህህ
በትክክል ወይም ልጆን ደብቀው ቢያስፈራሯት ትናገራለች
አቦ ይመችሸ😢
ብትገረፍም በቦታው የለችም በቀደም አሉ አሉ ነው ያወራችው ነው ያወራችው በትክክል ደሞ ተልካ እነደሆነ ያስታውቃል ዱላውን መጉዳት ይሆናል እስዋን መገረፍ
እስኳን ለህፃን ለ7አመት እኛ እንኳ አግብተን ለመጀመሪያ ግዜ ከወንድ ስንግናኝ እንደት ነው የምንጮሀው ላሂ በጣም ይከብዳል እንደት እንደተሰቃየች አሰብኩት እኔ ብቻ አላህ ይማራት እኛንኳ 16አመታችን አግብተን እመሙ በጣም ከባድ ነው
የፊጢጣውን አስበሽዋል በዋናው እንደዚህ ያመመን የጮህን የልጅታን በሐላ በፊትም አስበሽዋል ሕመሙን😢😢😢😢😢ፌቭንዬ
@@peacelove4778 እረ ወላሂ እንደዚህ ነው ለማለት ህመሙን ለመግለፅ በጣም ይከብዳል ወላሂ
@@RABIASEID-oi8zk በጣም ያሳዝናል ያማል ሕመማ በወጉም በኛ አድሜ ያማል በልጅታ እድሜ ደግሞ ያደማል ደም ይልበስ ይሔ ጨካኘ ፈጣሪ. ይፈርዳል በልጆቹ. ይየው👍
@@peacelove4778 በጣም ወላሂ አሰቃይቶ ገደላት ገና ለጋ ህፃን እሱንም አላህ የጁን ይስጠው ኢንሻአላህ አላህ ይሰራውን ይሰጠዋል
@@RABIASEID-oi8zk አሜን🙏
የህፃንዋ አምላክ ይፍረድ!!😢😢😢
አቤት አቤት በጣም በጣም ነው የሚያመው ፈጣሪ ሆይ አንት ወሪድህ ፍረድን ሰጥ 😭አነዚህ አረመኔ ባልና ሚሰት ከምድር መጥፋት አለባችው😭😭አኔ አመመኝ ማይት አልቻሉም 😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭን please😭😭
ሚሥት ተብየዋ ሥትናገር ትንተበተብ ነበር በእርግጥ አይኗን በጨዉ አጥባ ነዉ የመጣች ግን ተጀምሮ እሥከሚያልቅ ተርበትብታ ነበር ።። ሌላዉ የደፋሪዉ ሚሥት ልጆቿን ብትአሥመረምራቸዉ ሠዉየዉ ሔቨንን ብቻ አይደለም የደፈረ የገዛ ልጆቹ ላይ ምርመራ ቢደረግ መንግስት ልጆቹን ወሥዶ መመርመር እና እናታቸዉ ይመሥለኛል የነብሠ በላዉን ቤተሠብ ፈርታ ሊሖን ሥለሚችል ወንድሙ ገቢወች ነዉ አሉ የሚሠራ በጉቦ ነገሩ ተዳፍኖ ሥለነበረ። ለሧም ተረጋግታ እዉነቱን ከተናገረች ለሧም እርዳታ ይደረግላት ነበር ።የገዳዮ ቤተሠብ ተፅኖ አሣድረዉባታል ፍርሐት አለ ብቻ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ለሔቨን ፍትሕ ሑሉም ይፈልጋል ፍትሕ ለሔቨን።።።።
ጠንቋይ የመሰለች ያይኗ መፍጠጥ ፣እናቴ ኪዳነምህረት የልጆችሸ እናት አያርግሸ ይልቁኑ ልጆችሸን አሰመርምሪ ፣
Wushetam, melkemelkam yeget sèt nat
ሲጀመር ሰውየው ወስቡን ለስሜት ሳይሆን ለጥቃት ነው በዛላይ ይች ህፃን እንዴት ነው የወስብ እርካታውን እስኪጨርስ በህይወት እምትኖረው የዘር ፍሬው ደሞ ሊፈስ የሚችለው ወሲቡን በስረአት መጨረስ ሲችል ነው ቆይ እኳን ይች ህፃን እይ ትልቅ ሰው በመቀመጫ ቢደፈር ወይም የተደፈሩ ሰዎች መቀሳቀስ አይችልም ተመሳሳይ ህመም ነው ያለው እና እሱ ቢጀምሩውም የልጅቷ አቅም ሊያስጨርሱው ይችላል ማለት አይቻልም ሒወቷ ያለፈውም ለዛ ይሆናል
ግን የኔ ጥያቄ እንዴት ደሟ በአንድ ሰአት ሊቆም ቻለ
ስለሞተች ነው @@tiruyeabebe6082
የምር በጣም ከባድ ነዉ አይይይይ ደሞ የገዳይ ሚስት ምን አይነት ሀረመኔ ናት ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁሁ 😭😭😭😭💔💔😭💔😭💔💔😭😭😭⚫⚫⚫⚫😭😭😭😭💔😭💔💔💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔😭💔😭😭💔💔😭💔 እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ
መዲኃኒአለም አባቴ አንተ ፍረድላት ምስኪኗ ህጻን ሌላ ምን ንበል😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እነዚ የህፃን ገዳዮች ፈጣሪ ይፍረድባቹ የዝች የዱዳ ነብስ ይፋረዳቹ ......!
አረ ህዝቤ ነገ በራሴ በላችሁ ዝም አትበሉ ፍትህ ለፌቪን ዝም አንልም ምንም ልረጋጋ አልቻልኩም
እኔን ምን ያክል ተሰቃይታ እንደሞተች መገበት ይከብዳል መኖሬን የጠላሁበት ድርጊት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔስ ብትሉ የምር ግፋቸው😢😢😢😢😢😢
ሲጀመርም እሱ ከጠፋ በኋላ ቆይቶ ድጋሚ እስኪያዝ የወሰደው ወራት እንዳለ ሆኖ ጭራሽ ማስረጃ ምናምን እየተባለ ነገሮችን ለማንዛዛት መሞከራቸው መረጃዎችን ለማሸሽ እና እሱ ነፃ እንዲወጣ ለማድረግ ነው የሚል ግምት አለኝ ። ሚስትየው ግን ለእሷ ጥያቄ አለኝ ቆይ የትኛው ባል ነው ሌላ ሴት ጋር ሊማግጥ ሲሄድ ልማግጥ እየሄድኩ ነው ብሎ የሚሄደው ወይም አንድ ደፋሪ መቼ ነው ምስክር አቁሞ ሲደፍር ያየሽው የሰማሽውስ? ባልሽ ነው አዎ እሱን ማንም ያውቃል ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል እንደሚባለው አንድ አይነት አውሬዎች ቆይ የጠበቅሽው ልጅቷን ልደፍራት ልሄድ ነው እንዲልሽ ነው ?ወይስ ወንጀሉን ተባብራችሁ ነው የፈፀማችሁት?
እኔስ የገረመኝ ይሔ አይደል አይደለም ህጻን ጋር ተኝቶ አመንዝሮ ልከራከርለት ነገሩን አንዛዝተው በዛ በዚህ ብለው ያሥወጡታል ፍትህ ለሔቨን
Exactly!!! Maybe she knew about her husband his animal she is lies everything one thing she should be prison with her husband
እግዚሀቤር ሆይፍረድ
በጣም ከምናስበዉ በላይ የሚከብድ ነው
አግዚአብሔር ልጆቻችን ን ይጠብክልን አዝጎ ማህረነ ክርስቶስ
ፍትህህህህህ ፍትህህህህ ፍትህህህህ ለህጻን ሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ የአላህ ምን ጉድ ነው ይሄማ መሰቀል ያንሰዋል በጣም ዘገነነኝ እረ ኡኡኡ እንበል በራሳችን ቢሆን ብለን እንሰብ ያማል ያሳዝናል
አየኔ መገን እናቲቱ ፈጣሪ ያጥናሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Anchi set kifunesh egziabiher yifared lelijochish min askemetish weyis lijooch yeluushim lebalish sitalebabishii atafrim geta yekfelish
እኔ በ25 አመቴ ህመሙ ከባድ ነው እኳን ለሱዋ ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢
በርች ጎጆ
ስትታጠብ ያቃጥለኛል ትላለች አለች እናትዬዋ ሰምታችሁ ከሆነ ከዚ በፊት ሞክሯት ከሆነ???????
አዎ ሰምቻታለሁ እኔ እንደዛ ስትል ጠርጥሬለሁ ከዛ በፊት እንደተደፈረች እንዴት እንዳልገመተች አላውቅም እናትዬዋ ሽንት ስንሸና የሚቃጥለን ከግብረ ስጋ ግንኙነት ቡሀላ ነው😮
@@SaraAshagrie በጣም ነው የሚቀራረቡት እምነት እኮ ጥርጣሬን ነው የሚያጠፋው ቢሆንም የልጇን ገላ መፈተሽ ነበረባት። ጠዋት ወደስራ ሄዳ ማታ ነው የምትገባው ። ሰውዬው እቺን ልጅ በተደጋጋሚ ሙከራ ሲያደርግባት ነበር ያው በስተመጨረሻ ገድሏት አረፈ ። በጣም አስተማሪ ነው ግን ሁኔታው ለሌሎችም ልጅን በግልፅ ማስተማር እና ማስረዳት በግልፅም መምከር ተገቢ ነው
እናቷማ የሆነ የደበቀችዉ ነገር አለ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢በጣም ያማል💔💔💔😢😢ህፃልጅ እደዚህ አየተደረገ😭😭😭😭ኢናሊላሂ ወአነ ኢለይሂ እረጅኡን😢ፍትህ ለሄቨን 💔💔💔የኔናት 😢መቸም የማይረሳነገር😭😭
Nice description by the gynecologist and obstetricean!!!!!!Difficult to conclude unless genetic analysis was done
Exactly! but the Ethiopian crowd is still not convinced.
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን
ልጅቷ መህፀኔ ያቃጥለኛል ስለዚህ ውሀ ነው የምትጠቀመው ብላ ነበር ኢንተርቪዋ ላይ ስሐዚህ ሌለም ግዜ ይጠቀማት ነበር ፈጣሪ ሊጋለጠው ሲል ነው ይሄን ያወጣው
አፈር ብይ አች ሴትዮ እደት እህል በጨው እሚበላሠው ይሔን ያክል ደደብ ይሆናል ከባሏ አትሻልም ይች ስይጣን😢😢😢
ዶክተር ዝብለሽ ነው የምታወሪው እዴት ከዛ ወርቃ ያን ሁሉ ያካል ክፍል ልትጓዳ ትችላለች
fith fth laeven yaamaal betam 😭😭😭😭😭😭😭😪😭😭😭😪😭😭😭😭ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍ ይከብዳል ዘመዶቼ ዴም እና ዉሀ አርግቶቶ የፈጠራት ጌተ እሱ ይፍረደ የፍረድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የጉድ አገር ዶክቶሮችስ ማን ያምናቸዋል የጉቦ አገር
ማለት
በትክክል
ሡብሀን አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅቷ መህፀኔ ያቃጥለኛል ስለዚህ ውሀ ነው የምትጠቀመው ብላ ነበር ኢንተርቪዋ ላይ ስሐዚህ ሌለም ግዜ ይጠቀማት ነበር ፈጣሪ ሊጋለጠው ሲል ነው ይሄን ጉድ ያወጣው
አትፍረዱ ይፈረድባችኋል። ፍርዱን ለዳኞች እንተወው። ነፍስ ይማር። ለአበቅየለሽ እግዚዓብሔር መፅናናትን ይስጥ
Great explanation from the doctor. የኢትዮጵያ ህዝብ በስሜት ብቻ ነው የሚያስበው። ሁለቱም ሴቶች ሀኪሟ ያለችውን አይገልፅም። እናት ታሳዝናች። ሚስትም የራሷን እውነት ነው የምትናገረው። መንጋው ይንጫጫል።
ሴትዮዋ ምንም አይነት አወበትና ማስተዋል የጎደላት ናት ምንንያቱም እርሷን ከሚደፍር የ17 ዓመት ልጅ አለችለት አይደለ ? እንዲያዉም ሳያስገድድ በፍላጎት ያለችዉ ለነዉር ቅርብና ተባባሪ መኋኗን ያሳያል
ዶክተሯ ልክ ናት ከዚህ በፊት ንኪኪ አለ በፊቶው እናትዮውም ሽቷን ስትሸና ያቃጥላታል ብላለች አይይይ እናት መፈተሽ ነበረባት በቃ
😥😥😥😥😥😥😥ያማልልልል
ጥሩ ነው ግን Bruise የሚታየው ከፊት ወይ ከኋላ ስለተሞከረባት ነው 100% ብለን መደምደም ግን አንችልም። hematoma ስለወደቀች ይከሰታል። አሁንም ትክክለኛ diagnosis ያስፈልጋል። ደግሞ ስፐርም ባይኖርም ከቦታው ላይ ብዙ አሻራዎች መገኘት ይችላሉ።
እናአልተዴፋረችምእያልክነው
እግዚአብሔር ይሔንን ሀዘን ያቅምስህ
በሰፈርሽው ቁና ተሰፈሪ የአውሬው ሚስት አንችንም ባልሽንም ህጻናትን የሚወድ የህጻናት አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ
ይችን ሴትዬ ሳይ የደፉሪውን ሚሰት ማለቴ ነው የመጨረሻ ነው ደሜ የሚፈላው ከደፋሪው ከባሏ በላይ ሁለቱም ቢሰቀሉ ደሰ ባለኝ ባሏም እሷም
ኸረ ዝም በይ እናት ተብየዋ ልጅትዋ ጊቢ ውስጥ ሰው ቢቻ አልነበር እንዴ አንዴ ፀበል አንዴ እምነት ሲያጠጥዋት ከምር በለጅሽ ሞት ነጋዴ ነው የሆንሽው ለቦና የስጥሽ😡
It hard to conclude what happened to the sweet baby girl. 👂👂👂👂👂👂👂
ወላሂ እኔም መሰቅሉነ ከረሰካዋ አይቻዋልሁ😭😭😭😭😭 በጠምነው የትሰማኝ
ምንም አልገባኝም ዶግቶርዋ እምታወራው አልተደፈረችም እያለች ነው?
እኔም አልገባኝም ትዘባርቃለች ዶክተሯ
እኔም ኣልገባኚም@@HappyFjord-ge8rqMe
አማርኛ መሰማት አታዉቂም
እረ ጉድ ፈላ ምን እያወራች ነው ሲጀመር አንች ማፊ ዶክተር 😭😭😭😭😭አልገባኝም
Layilaha yelalahe betegnawe wenejelewa new yetegedelechu? Yehase sewme aweram ayedelem yesatane aleqa new mene beya legeletew yeseqel beadebadaye::
በጣም ያሳዝናል አላህ ፍርዱን ያምጣው
እባካችሁ ይህንን አታሳዮን አመመን እዉነት ምን መከራ አሳልፋ ይሆን እግዝዮ
ያሣሽ በሉልኝ ይችንጨየጪራቅ ሚሥት
ለምን ግን የደፋሪው ሚስት ታስራ ተገርፋ እውነቱን አታወጣም እሷም እኮ ለወንጀሉ ተባባሪ ናት
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን
ግን ለምን አትታሰርም ሚስትዮዋ እረ የከፋ ቀን ምኑን ያሰማናል አኡዙ ቢላህ ሱበሀን አላህ
ያስፈራል😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ
ያአሏህ ይህን ሰቅሎ ሞት እስከሚናፍቀዉ ገርፎ መግደል ነዉ ሚስቱንም እደዛዉ አረመኔ እስኪ ሁላችሁም እህት ያለዉ ልጅ ያለዉ በኔ ቢሆን ብላችሁ ፍረዱ ለሰዉ ሞት አነሰዉ የሚባለዉ እደዚህ አይነቱን ነዉ ኮ
ውይይይይይይ ያርብ ምንጉድ ነው እህህህህ 😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ያማል ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢ያአላህ
😢😢😢😢😢😢
እግዝብሔር ይፍርድ 😭😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭😭
ሲዘገንንንንንንንንንንን 😨😨😨😨😨😨😨ምን አይነት ሰው ነው ምን ችግር ቢኖርበት ነው ይህንን ያህል ጭካኔ እና ግፍ የፈፀመው በትክክል የምያስብ አእምሮ ይኖረው ይሁን 🤔😨😨😨😨😨😨😨😨ልጆች ደግሞ አሉት ልጆችስ ምን አይነት ሂወት ተመኘላቼው 😨😨😨😨😨💔💔💔💔
Subanalahii
ሴትየዋን ምን አይነት አይነ በላ ነች ዘርሽ አይባረክ ወይ አገር ቆመሽ ታወሪያለሽ አይ ነዶ ሴትዮ አፍሽን ዝጊ እፈሪ የጅሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ::
😢😢😢😢😢ሱብሀንአላህ😢😢😢😢
ይሄ ነገር አላማረኝም DNA ምናምን እያሉ መረጃ እንዳያሸሹ በጣም እሰጋለሁ እግዚአብሄር ፍርዱን ስጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዉዉዉዉ እግዚአብሔር ይፍሬድ ሙሉ በተሰብ ፍህት ለለሄቨን
😭😭😭😭😭😢
በጣም ያሳዝናል እናቷ እንዳለችው ሽንት ስትሸና እንደሚያቃጥላት ተናግራ ነበር ምክንያቱም በየጊዜው ስለሚያቆስላት ሊሆን ይችላል።
አራ አምላከ አንተ እንደዘ አይኔትላ አንተ ጠቢቅ ገታሆ 😭😭😭😭😭😭
Mendenew decotere dardaro yemtlew ateftsemebat lemalet new? Ere bakot dekoter weys enante masemidya biznes eyseracho nacho?ere wedya mnew begzaabeher?
እንዲያው ይሄን ጉዳይ እየተደጋገመ ከሚነሳ ከዚህ ቦሃላ ህግ ካለ ቢፈታው😏 ካልሆነ ትንሽ የፍርድ ሁኔታውን ጠብቀን እሚዛባ ከሆነ ጥያቄያችንን እንጠይቃለን። እስቲ እንጠብቅ ግራ ከምንጋባ እኮ።🤔ፍትህ ለህፃን ሄቨን!!😢💔
😢😢😢😢😢😢😢አፍፍፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢💸💸💸💸💸💸💸tasatate yehonale yametawaraw me Ayenate doctor nate maseraja lamabalashate naw Atemanyte koshasha doctor 👋👋👋
ፈጣሪ የስራውን ይስጠው
እጅግ በጣም አንዘዛሺው ለመሸፋለንም እየምከርሽ ነው
ኡፍ ኡፍ እንዴት አስቻለው በስመ ስላሴ
አቺ ሚሰት ተብየግን የምትናገረዉ ግን ታቃለች እህትዋ ነበረች ቢፈልግ ያለችዉ ባል ሳይሆን ከሴጣን ጋር እሰዋም ሴጣን ናት የማትፀፀት እርኩሰ እናት ሴቶች ሲደፍር የምትደግፍ ቢፈልግ ትልቅ ነበረች እያለች የምትደግፍ አዉሬ
አባት ልጁን በደፈረ ዘመን አንቺ ለባልሽ ትከራከርያለሽ መድኀኒአለም ይፍረድብሽ አንቺ ጨካኝ ሴት ወልደሽ ይዘሽ በልጆች ይደርሳል አይፈታም እንጂ ቢፈታ የገዛ ልጆቹን ይደፍራል ይሄ ሠይጣን
ኢነኢላሂ ወኢናሂ ረጅኡን😭😭😭😭😭😭😭😭
ኣቤት ኣቤት በጣም ከባድ ፍትሂ ንሄቨን😢😢
Enie Abekienn Saladekesh Alalefem Tegestesh Enie Setyowan (Yedefariwan)Miset Anekate Nebere Eji Eyayewat Alekemetem Neber
😢😢😢😢ጉድ ዉይ ዘድሮው🎉🎉
ፋትህ ፍትህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻን ሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀይ ኢትዮጵያ እንደት የ7አመት ህፃን ትደፈራለች?ይሄ ሰው ተሰቅሎ መገደል አለበት
እፍፍፍ ባለሰማ ወላሂ 7አመት ልጂ 40አመት ሰዉ አሰባችሁታል ያማል ያማል
እያስፈራራ በተደጋጋሚ ሲደፍራት ነበር ማለት ነው ይገደል
ዉይጎታይ ምዓረይ ባዕልካ ፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይቅርታ ጠየቀ ያለችው አበቄ ነች። ማስረጃ ካላት ታቅርብና እናምናለን ።
የበግ ዶክተር
ፍትህፍትህ
ፍትህ ፍትህ ለሀበን 😭😭😭😭😭😭😭
Uuuuuuuf 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Can you my friend❤❤❤🎉
o my God is is Denky megdl
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 uuuuuuuuuuuuuu
በፊትም ተሞክራ ነበር ጥቃቷ ተደጋጋሚ ነበር እያለች ነው እና በወቅቱ ብዙ መወሰድ የነበረባቸው ናሙናዎች ነበሩ ፌረንሲክ ምርመራውን ሊያጠናክሩ የሚችሉ ምርመራዎችን እንደ ባለሙያ በተለይም እንደ ማህፀን ስፔሻሊስትነቷ ነው ያብራራችው ትክክለኛ ሙያዊ ትንተና ነው የሰጠችን ዶክተር ሀረግ እናመሰግናለን
ፈጣሪ ነዉ የሚያውቀው አንድ የ7 አመት ህፃን በዚህ ደረጃ ተደፍራ እንዴት በ1ሰአት ደም ይቆማል
ዶክተርየ
የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስቱን ሪፖርት አላያችሁም ?????????
የወንድ የዘር ፍሬም ሆነ ፈሳሽ ምርመራ ተደርጓል ይላል ( በላብራቶሪ ) ግን ምንም አይነት ፈሳሽ አልተገኘም። ። ።
ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!!!እናስተዉል!

@@tiruyeabebe6082
ዶክተርየ
የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስቱን ሪፖርት አላያችሁም ?????????
የወንድ የዘር ፍሬም ሆነ ፈሳሽ ምርመራ ተደርጓል ይላል ( በላብራቶሪ ) ግን ምንም አይነት ፈሳሽ አልተገኘም። ። ።
ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!!!እናስተዉል!
@@tirseithayal6536
ሚስት ታስራ ሁለቴ ብትገረፍ እውነቷን ትናዘዛለች
አዎ ሴትየዋ ዳንባራ ናት
እኔመቸም ሚስቲቱም ልጆች ሥላላት ይገሉኛ ልጆቸንም ይገሉብኛል ብላነዉ የባሏ ወገኖች እድህ በይእድህ በይ ካሏት ምታርግ ብታቅ ልጆቿ ያሠጓታል አንድ ሩኳ ብትሆን እህህ
በትክክል ወይም ልጆን ደብቀው ቢያስፈራሯት ትናገራለች
አቦ ይመችሸ😢
ብትገረፍም በቦታው የለችም በቀደም አሉ አሉ ነው ያወራችው ነው ያወራችው በትክክል ደሞ ተልካ እነደሆነ ያስታውቃል ዱላውን መጉዳት ይሆናል እስዋን መገረፍ
እስኳን ለህፃን ለ7አመት እኛ እንኳ አግብተን ለመጀመሪያ ግዜ ከወንድ ስንግናኝ እንደት ነው የምንጮሀው ላሂ በጣም ይከብዳል እንደት እንደተሰቃየች አሰብኩት እኔ ብቻ አላህ ይማራት እኛንኳ 16አመታችን አግብተን እመሙ በጣም ከባድ ነው
የፊጢጣውን አስበሽዋል በዋናው እንደዚህ ያመመን የጮህን የልጅታን በሐላ በፊትም አስበሽዋል ሕመሙን😢😢😢😢😢ፌቭንዬ
@@peacelove4778 እረ ወላሂ እንደዚህ ነው ለማለት ህመሙን ለመግለፅ በጣም ይከብዳል ወላሂ
@@RABIASEID-oi8zk በጣም ያሳዝናል ያማል ሕመማ በወጉም በኛ አድሜ ያማል በልጅታ እድሜ ደግሞ ያደማል ደም ይልበስ ይሔ ጨካኘ ፈጣሪ. ይፈርዳል በልጆቹ. ይየው👍
@@peacelove4778 በጣም ወላሂ አሰቃይቶ ገደላት ገና ለጋ ህፃን እሱንም አላህ የጁን ይስጠው ኢንሻአላህ አላህ ይሰራውን ይሰጠዋል
@@RABIASEID-oi8zk አሜን🙏
የህፃንዋ አምላክ ይፍረድ!!😢😢😢
አቤት አቤት በጣም በጣም ነው የሚያመው ፈጣሪ ሆይ አንት ወሪድህ ፍረድን ሰጥ 😭አነዚህ አረመኔ ባልና ሚሰት ከምድር መጥፋት አለባችው😭😭አኔ አመመኝ ማይት አልቻሉም 😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭን please😭😭
ሚሥት ተብየዋ ሥትናገር ትንተበተብ ነበር በእርግጥ አይኗን በጨዉ አጥባ ነዉ የመጣች ግን ተጀምሮ እሥከሚያልቅ ተርበትብታ ነበር ።። ሌላዉ የደፋሪዉ ሚሥት ልጆቿን ብትአሥመረምራቸዉ ሠዉየዉ ሔቨንን ብቻ አይደለም የደፈረ የገዛ ልጆቹ ላይ ምርመራ ቢደረግ መንግስት ልጆቹን ወሥዶ መመርመር እና እናታቸዉ ይመሥለኛል የነብሠ በላዉን ቤተሠብ ፈርታ ሊሖን ሥለሚችል ወንድሙ ገቢወች ነዉ አሉ የሚሠራ በጉቦ ነገሩ ተዳፍኖ ሥለነበረ። ለሧም ተረጋግታ እዉነቱን ከተናገረች ለሧም እርዳታ ይደረግላት ነበር ።የገዳዮ ቤተሠብ ተፅኖ አሣድረዉባታል ፍርሐት አለ ብቻ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ለሔቨን ፍትሕ ሑሉም ይፈልጋል ፍትሕ ለሔቨን።።።።
ጠንቋይ የመሰለች ያይኗ መፍጠጥ ፣እናቴ ኪዳነምህረት የልጆችሸ እናት አያርግሸ ይልቁኑ ልጆችሸን አሰመርምሪ ፣
Wushetam, melkemelkam yeget sèt nat
ሲጀመር ሰውየው ወስቡን ለስሜት ሳይሆን ለጥቃት ነው በዛላይ ይች ህፃን እንዴት ነው የወስብ እርካታውን እስኪጨርስ በህይወት እምትኖረው የዘር ፍሬው ደሞ ሊፈስ የሚችለው ወሲቡን በስረአት መጨረስ ሲችል ነው ቆይ እኳን ይች ህፃን እይ ትልቅ ሰው በመቀመጫ ቢደፈር ወይም የተደፈሩ ሰዎች መቀሳቀስ አይችልም ተመሳሳይ ህመም ነው ያለው እና እሱ ቢጀምሩውም የልጅቷ አቅም ሊያስጨርሱው ይችላል ማለት አይቻልም ሒወቷ ያለፈውም ለዛ ይሆናል
ግን የኔ ጥያቄ እንዴት ደሟ በአንድ ሰአት ሊቆም ቻለ
ስለሞተች ነው @@tiruyeabebe6082
የምር በጣም ከባድ ነዉ አይይይይ ደሞ የገዳይ ሚስት ምን አይነት ሀረመኔ ናት ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁሁ 😭😭😭😭💔💔😭💔😭💔💔😭😭😭⚫⚫⚫⚫😭😭😭😭💔😭💔💔💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔😭💔😭😭💔💔😭💔 እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ
መዲኃኒአለም አባቴ አንተ ፍረድላት ምስኪኗ ህጻን ሌላ ምን ንበል😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እነዚ የህፃን ገዳዮች ፈጣሪ ይፍረድባቹ የዝች የዱዳ ነብስ ይፋረዳቹ ......!
አረ ህዝቤ ነገ በራሴ በላችሁ ዝም አትበሉ ፍትህ ለፌቪን ዝም አንልም ምንም ልረጋጋ አልቻልኩም
እኔን ምን ያክል ተሰቃይታ እንደሞተች መገበት ይከብዳል መኖሬን የጠላሁበት ድርጊት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔስ ብትሉ የምር ግፋቸው😢😢😢😢😢😢
ሲጀመርም እሱ ከጠፋ በኋላ ቆይቶ ድጋሚ እስኪያዝ የወሰደው ወራት እንዳለ ሆኖ ጭራሽ ማስረጃ ምናምን እየተባለ ነገሮችን ለማንዛዛት መሞከራቸው መረጃዎችን ለማሸሽ እና እሱ ነፃ እንዲወጣ ለማድረግ ነው የሚል ግምት አለኝ ። ሚስትየው ግን ለእሷ ጥያቄ አለኝ ቆይ የትኛው ባል ነው ሌላ ሴት ጋር ሊማግጥ ሲሄድ ልማግጥ እየሄድኩ ነው ብሎ የሚሄደው ወይም አንድ ደፋሪ መቼ ነው ምስክር አቁሞ ሲደፍር ያየሽው የሰማሽውስ? ባልሽ ነው አዎ እሱን ማንም ያውቃል ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል እንደሚባለው አንድ አይነት አውሬዎች ቆይ የጠበቅሽው ልጅቷን ልደፍራት ልሄድ ነው እንዲልሽ ነው ?ወይስ ወንጀሉን ተባብራችሁ ነው የፈፀማችሁት?
እኔስ የገረመኝ ይሔ አይደል አይደለም ህጻን ጋር ተኝቶ አመንዝሮ ልከራከርለት ነገሩን አንዛዝተው በዛ በዚህ ብለው ያሥወጡታል ፍትህ ለሔቨን
Exactly!!! Maybe she knew about her husband his animal she is lies everything one thing she should be prison with her husband
እግዚሀቤር ሆይፍረድ
በጣም ከምናስበዉ በላይ የሚከብድ ነው
አግዚአብሔር ልጆቻችን ን ይጠብክልን አዝጎ ማህረነ ክርስቶስ
ፍትህህህህህ ፍትህህህህ ፍትህህህህ ለህጻን ሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ የአላህ ምን ጉድ ነው ይሄማ መሰቀል ያንሰዋል በጣም ዘገነነኝ እረ ኡኡኡ እንበል በራሳችን ቢሆን ብለን እንሰብ ያማል ያሳዝናል
አየኔ መገን እናቲቱ ፈጣሪ ያጥናሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Anchi set kifunesh egziabiher yifared lelijochish min askemetish weyis lijooch yeluushim lebalish sitalebabishii atafrim geta yekfelish
እኔ በ25 አመቴ ህመሙ ከባድ ነው እኳን ለሱዋ ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢
ዶክተርየ
የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስቱን ሪፖርት አላያችሁም ?????????
የወንድ የዘር ፍሬም ሆነ ፈሳሽ ምርመራ ተደርጓል ይላል ( በላብራቶሪ ) ግን ምንም አይነት ፈሳሽ አልተገኘም። ። ።
ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!!!እናስተዉል!
በርች ጎጆ
ስትታጠብ ያቃጥለኛል ትላለች አለች እናትዬዋ ሰምታችሁ ከሆነ ከዚ በፊት ሞክሯት ከሆነ???????
አዎ ሰምቻታለሁ እኔ እንደዛ ስትል ጠርጥሬለሁ ከዛ በፊት እንደተደፈረች እንዴት እንዳልገመተች አላውቅም እናትዬዋ ሽንት ስንሸና የሚቃጥለን ከግብረ ስጋ ግንኙነት ቡሀላ ነው😮
@@SaraAshagrie በጣም ነው የሚቀራረቡት እምነት እኮ ጥርጣሬን ነው የሚያጠፋው ቢሆንም የልጇን ገላ መፈተሽ ነበረባት። ጠዋት ወደስራ ሄዳ ማታ ነው የምትገባው ። ሰውዬው እቺን ልጅ በተደጋጋሚ ሙከራ ሲያደርግባት ነበር ያው በስተመጨረሻ ገድሏት አረፈ ። በጣም አስተማሪ ነው ግን ሁኔታው ለሌሎችም ልጅን በግልፅ ማስተማር እና ማስረዳት በግልፅም መምከር ተገቢ ነው
እናቷማ የሆነ የደበቀችዉ ነገር አለ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢በጣም ያማል💔💔💔😢😢ህፃልጅ እደዚህ አየተደረገ😭😭😭😭ኢናሊላሂ ወአነ ኢለይሂ እረጅኡን😢ፍትህ ለሄቨን 💔💔💔የኔናት 😢መቸም የማይረሳነገር😭😭
Nice description by the gynecologist and obstetricean!!!!!!
Difficult to conclude unless genetic analysis was done
Exactly! but the Ethiopian crowd is still not convinced.
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን
ልጅቷ መህፀኔ ያቃጥለኛል ስለዚህ ውሀ ነው የምትጠቀመው ብላ ነበር ኢንተርቪዋ ላይ ስሐዚህ ሌለም ግዜ ይጠቀማት ነበር ፈጣሪ ሊጋለጠው ሲል ነው ይሄን ያወጣው
አፈር ብይ አች ሴትዮ እደት እህል በጨው እሚበላሠው ይሔን ያክል ደደብ ይሆናል ከባሏ አትሻልም ይች ስይጣን😢😢😢
ዶክተር ዝብለሽ ነው የምታወሪው እዴት ከዛ ወርቃ ያን ሁሉ ያካል ክፍል ልትጓዳ ትችላለች
fith fth laeven yaamaal betam 😭😭😭😭😭😭😭😪😭😭😭😪😭😭😭😭ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍ ይከብዳል ዘመዶቼ ዴም እና ዉሀ አርግቶቶ የፈጠራት ጌተ እሱ ይፍረደ የፍረድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የጉድ አገር ዶክቶሮችስ ማን ያምናቸዋል የጉቦ አገር
ማለት
በትክክል
ሡብሀን አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅቷ መህፀኔ ያቃጥለኛል ስለዚህ ውሀ ነው የምትጠቀመው ብላ ነበር ኢንተርቪዋ ላይ ስሐዚህ ሌለም ግዜ ይጠቀማት ነበር ፈጣሪ ሊጋለጠው ሲል ነው ይሄን ጉድ ያወጣው
አትፍረዱ ይፈረድባችኋል። ፍርዱን ለዳኞች እንተወው። ነፍስ ይማር። ለአበቅየለሽ እግዚዓብሔር መፅናናትን ይስጥ
Great explanation from the doctor. የኢትዮጵያ ህዝብ በስሜት ብቻ ነው የሚያስበው። ሁለቱም ሴቶች ሀኪሟ ያለችውን አይገልፅም። እናት ታሳዝናች። ሚስትም የራሷን እውነት ነው የምትናገረው። መንጋው ይንጫጫል።
ሴትዮዋ ምንም አይነት አወበትና ማስተዋል የጎደላት ናት ምንንያቱም እርሷን ከሚደፍር የ17 ዓመት ልጅ አለችለት አይደለ ? እንዲያዉም ሳያስገድድ በፍላጎት ያለችዉ ለነዉር ቅርብና ተባባሪ መኋኗን ያሳያል
ዶክተሯ ልክ ናት ከዚህ በፊት ንኪኪ አለ በፊቶው እናትዮውም ሽቷን ስትሸና ያቃጥላታል ብላለች አይይይ እናት መፈተሽ ነበረባት በቃ
😥😥😥😥😥😥😥ያማልልልል
ጥሩ ነው ግን Bruise የሚታየው ከፊት ወይ ከኋላ ስለተሞከረባት ነው 100% ብለን መደምደም ግን አንችልም። hematoma ስለወደቀች ይከሰታል። አሁንም ትክክለኛ diagnosis ያስፈልጋል። ደግሞ ስፐርም ባይኖርም ከቦታው ላይ ብዙ አሻራዎች መገኘት ይችላሉ።
እናአልተዴፋረችምእያልክነው
እግዚአብሔር ይሔንን ሀዘን ያቅምስህ
በሰፈርሽው ቁና ተሰፈሪ የአውሬው ሚስት አንችንም ባልሽንም ህጻናትን የሚወድ የህጻናት አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ
ይችን ሴትዬ ሳይ የደፉሪውን ሚሰት ማለቴ ነው የመጨረሻ ነው ደሜ የሚፈላው ከደፋሪው ከባሏ በላይ ሁለቱም ቢሰቀሉ ደሰ ባለኝ ባሏም እሷም
ኸረ ዝም በይ እናት ተብየዋ ልጅትዋ ጊቢ ውስጥ ሰው ቢቻ አልነበር እንዴ አንዴ ፀበል አንዴ እምነት ሲያጠጥዋት ከምር በለጅሽ ሞት ነጋዴ ነው የሆንሽው ለቦና የስጥሽ😡
It hard to conclude what happened to the sweet baby girl. 👂👂👂👂👂👂👂
ወላሂ እኔም መሰቅሉነ ከረሰካዋ አይቻዋልሁ😭😭😭😭😭 በጠምነው የትሰማኝ
ምንም አልገባኝም ዶግቶርዋ እምታወራው አልተደፈረችም እያለች ነው?
እኔም አልገባኝም ትዘባርቃለች ዶክተሯ
እኔም ኣልገባኚም@@HappyFjord-ge8rqMe
አማርኛ መሰማት አታዉቂም
እረ ጉድ ፈላ ምን እያወራች ነው ሲጀመር አንች ማፊ ዶክተር 😭😭😭😭😭አልገባኝም
Layilaha yelalahe betegnawe wenejelewa new yetegedelechu? Yehase sewme aweram ayedelem yesatane aleqa new mene beya legeletew yeseqel beadebadaye::
በጣም ያሳዝናል አላህ ፍርዱን ያምጣው
እባካችሁ ይህንን አታሳዮን አመመን እዉነት ምን መከራ አሳልፋ ይሆን እግዝዮ
ያሣሽ በሉልኝ ይችንጨየጪራቅ ሚሥት
ለምን ግን የደፋሪው ሚስት ታስራ ተገርፋ እውነቱን አታወጣም እሷም እኮ ለወንጀሉ ተባባሪ ናት
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን
ግን ለምን አትታሰርም ሚስትዮዋ እረ የከፋ ቀን ምኑን ያሰማናል አኡዙ ቢላህ ሱበሀን አላህ
ያስፈራል😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ
ያአሏህ ይህን ሰቅሎ ሞት እስከሚናፍቀዉ ገርፎ መግደል ነዉ ሚስቱንም እደዛዉ አረመኔ እስኪ ሁላችሁም እህት ያለዉ ልጅ ያለዉ በኔ ቢሆን ብላችሁ ፍረዱ ለሰዉ ሞት አነሰዉ የሚባለዉ እደዚህ አይነቱን ነዉ ኮ
ውይይይይይይ ያርብ ምንጉድ ነው እህህህህ 😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ያማል ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢ያአላህ
😢😢😢😢😢😢
እግዝብሔር ይፍርድ 😭😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭😭
ሲዘገንንንንንንንንንንን 😨😨😨😨😨😨😨ምን አይነት ሰው ነው ምን ችግር ቢኖርበት ነው ይህንን ያህል ጭካኔ እና ግፍ የፈፀመው በትክክል የምያስብ አእምሮ ይኖረው ይሁን 🤔😨😨😨😨😨😨😨😨ልጆች ደግሞ አሉት ልጆችስ ምን አይነት ሂወት ተመኘላቼው 😨😨😨😨😨💔💔💔💔
Subanalahii
ሴትየዋን ምን አይነት አይነ በላ ነች ዘርሽ አይባረክ ወይ አገር ቆመሽ ታወሪያለሽ አይ ነዶ ሴትዮ አፍሽን ዝጊ እፈሪ የጅሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ::
😢😢😢😢😢ሱብሀንአላህ😢😢😢😢
ይሄ ነገር አላማረኝም DNA ምናምን እያሉ መረጃ እንዳያሸሹ በጣም እሰጋለሁ እግዚአብሄር ፍርዱን ስጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዉዉዉዉ እግዚአብሔር ይፍሬድ ሙሉ በተሰብ ፍህት ለለሄቨን
😭😭😭😭😭😢
በጣም ያሳዝናል እናቷ እንዳለችው ሽንት ስትሸና እንደሚያቃጥላት ተናግራ ነበር ምክንያቱም በየጊዜው ስለሚያቆስላት ሊሆን ይችላል።
አራ አምላከ አንተ እንደዘ አይኔትላ አንተ ጠቢቅ ገታሆ 😭😭😭😭😭😭
Mendenew decotere dardaro yemtlew ateftsemebat lemalet new? Ere bakot dekoter weys enante masemidya biznes eyseracho nacho?ere wedya mnew begzaabeher?
እንዲያው ይሄን ጉዳይ እየተደጋገመ ከሚነሳ ከዚህ ቦሃላ ህግ ካለ ቢፈታው😏 ካልሆነ ትንሽ የፍርድ ሁኔታውን ጠብቀን እሚዛባ ከሆነ ጥያቄያችንን እንጠይቃለን። እስቲ እንጠብቅ ግራ ከምንጋባ እኮ።🤔
ፍትህ ለህፃን ሄቨን!!😢💔
😢😢😢😢😢😢😢አፍፍፍፍፍፍፍፍ
😢😢😢💸💸💸💸💸💸💸tasatate yehonale yametawaraw me Ayenate doctor nate maseraja lamabalashate naw Atemanyte koshasha doctor 👋👋👋
ፈጣሪ የስራውን ይስጠው
እጅግ በጣም አንዘዛሺው ለመሸፋለንም እየምከርሽ ነው
ኡፍ ኡፍ እንዴት አስቻለው በስመ ስላሴ
አቺ ሚሰት ተብየግን የምትናገረዉ ግን ታቃለች እህትዋ ነበረች ቢፈልግ ያለችዉ ባል ሳይሆን ከሴጣን ጋር እሰዋም ሴጣን ናት የማትፀፀት እርኩሰ እናት ሴቶች ሲደፍር የምትደግፍ ቢፈልግ ትልቅ ነበረች እያለች የምትደግፍ አዉሬ
አባት ልጁን በደፈረ ዘመን አንቺ ለባልሽ ትከራከርያለሽ መድኀኒአለም ይፍረድብሽ አንቺ ጨካኝ ሴት ወልደሽ ይዘሽ በልጆች ይደርሳል አይፈታም እንጂ ቢፈታ የገዛ ልጆቹን ይደፍራል ይሄ ሠይጣን
ኢነኢላሂ ወኢናሂ ረጅኡን😭😭😭😭😭😭😭😭
ኣቤት ኣቤት በጣም ከባድ ፍትሂ ንሄቨን😢😢
Enie Abekienn Saladekesh Alalefem Tegestesh Enie Setyowan (Yedefariwan)Miset Anekate Nebere Eji Eyayewat Alekemetem Neber
😢😢😢😢ጉድ ዉይ ዘድሮው🎉🎉
ፋትህ ፍትህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻን ሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀይ ኢትዮጵያ እንደት የ7አመት ህፃን ትደፈራለች?
ይሄ ሰው ተሰቅሎ መገደል አለበት