"ሻይም እስከ ሶስተኛ አለ" ትንሳኤ እና ናፍቆት በትንሽ እረፍት// በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

КОМЕНТАРІ • 117

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 2 роки тому +26

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ምንም በማያቁት ወንጀል ለታሰሩት ህፃናትና እናቶች ወንድሞች ድምፅ እንሁንላቸው እረ ፍትህ

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስር ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ህፃናት እርጉዝ ኧረ በፈጣሪ ፍትህ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 роки тому +7

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ስታምሩ ለሰው ያላችሁን ፍቅር ነው የሚያመለክተው ተባራኩ💚💛❤😘በጣም ነው እወዳችኋለሁ💞

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 роки тому +6

    ናፍቆት ትንሱ በጣም እንወዳቹሀለን ebs በርቱልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መስኪመስኪ-ጰ8ዸ
    @መስኪመስኪ-ጰ8ዸ 2 роки тому +4

    ናፍቂና ትንሱ ተግባብታቹሃል 😍😍😍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +1

    ምርጦች በርቱ እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የልደት በአል 🙏🙏❤

  • @Tube-xi6yh
    @Tube-xi6yh 2 роки тому +4

    ፍትትትትትህህህህህ ለሳውድ. እስረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 2 роки тому +26

    ናፍቂና ትሱ ስወዳችሑ 🥰🥰🥰🥰 አስፊቲን አምጡልን ነትሱ ነገር ያስቃል 😂😂😂

  • @astubtube
    @astubtube 2 роки тому +18

    ቡና መሽጥ በጣም ያዋጣል ከ2 ዓመት በፊት 5 ብር ነበር አሁን 8 ብር ገብቷል በጣም ተወዷል የቡና መፍጫ ወስደን ብንሰራ አሪፍ ይመስለኛል

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 роки тому +2

      ትክክል ነሽ ማር ሳይሻል አይቀርም እኔ መቸም ከመዳም ቤት ይገልገልግለኝ እንጂ ስራ አልንቅም

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 роки тому

      አልመርጥም ልል ነው

    • @astubtube
      @astubtube 2 роки тому

      @@mmmsss9657 እውነት ነው ውዴ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ምንም አይነት ስራ ይሁን በነፃነት ሳንፈራ ንፁ አየር እየተነፈስን እንሰራለን

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 роки тому

      @@astubtube አወ ማር እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ይሙላልን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ትሱ ናፍቂ ዋው በጣም ታምራላቹ የኔ ምርጦች ውይ ስቀዱት ቡናው እዴት ያምራል የናቴ ቤት ቡና ናፍቆኛል

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 роки тому +18

    ናፍቂና ትሱ እረባካችሁ ፌስ ማስክልቡ
    በአሁን ሰአት በጣም በፍጥነት እየተዛመተ ነው እራሳችሁን ጠብቁ ፈጣሪ በቸርነቱ ከሀገራችን ይህን ፈተና እስኪገፍልን ድረስ

  • @toybaseid3783
    @toybaseid3783 2 роки тому +4

    በጣም ደስትላላቺሁ

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 2 роки тому +4

    ትሱ ናፍቆት ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ኢ ቢ ኤስሶች አስፍሽ ጠፋ ከምጡት

  • @هارونرشيد-ر4ر
    @هارونرشيد-ر4ر 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @canzadubai2531
    @canzadubai2531 2 роки тому +9

    በቃ ከሰትት ትመለሰ እኔ ቡናነው የምሸጠው ግበያአለበጣም😂😂😍😍😍😍💚💛❤🇪🇹

  • @luzahabesha1294
    @luzahabesha1294 2 роки тому +3

    ገበያው የደራ ነው ማሽአላሀ💪

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 роки тому

    I Love you Gus very nice God bless thank you for helping our sister God bless you amen amen 🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 роки тому +3

    ናፍቂ ቆንጆ ሁሉነገር ያምርብሻል

  • @doroujulu2246
    @doroujulu2246 2 роки тому +2

    nafekotiyee btm nw yemewodat
    Tenesuneme
    I love you guys
    Yenafekotine ayene yemesele Buna

  • @jemalhussen5130
    @jemalhussen5130 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ልጆይ እድመና ጥና እመኛላቺሀለሁ

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 2 роки тому +5

    እዴት እደተመቻቹ ሁኝ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Рік тому

    ናፍቂ ትንሱ ቆንጆ የረፍት ሰአት ግዜ

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 2 роки тому +2

    ትንሱ ናፍቆት መቅዲ ስወዳችሁ ❤️

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 2 роки тому +7

    የወደቅሸው ተሻለሸ

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 8 місяців тому

    ደስ ስትሉ ደግሞ ስወዳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 2 роки тому +1

    ሰራችሁ ደሰ ይላል አሰፍሺ የት ጠፍብን ናፈቀናል

  • @brukmg1284
    @brukmg1284 2 роки тому

    We love u guys and I love this clip

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 роки тому

    ጎበዙች ምረጥ ነገረነው ያደረጋችሁት

  • @ጥሩዬyoutube-q5o
    @ጥሩዬyoutube-q5o 2 роки тому

    ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ዋዊዊዊዊዊ

  • @AKA-ym1vs
    @AKA-ym1vs 2 роки тому

    Ethios Beats on youtube
    Thanks again ebs 🙌

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 роки тому

    ጎበዞች በርቱ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 роки тому +1

    ስወዳቹ ናፍቂዬ

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 роки тому

    ደስ ትላላችሁ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ትንሱ ናፊቅ ደስ ትላላቹ

  • @manuel2445
    @manuel2445 2 роки тому

    ስወዳችሁ በርቱ እኛም ወደ ሀገር ሰንገባ መተን እንጠጣለን 💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍🙏🙏

  • @bamlakfekadyirgalem8483
    @bamlakfekadyirgalem8483 2 роки тому

    Good to see u Tsegesha...😉

  • @silo2971
    @silo2971 2 роки тому

    የቡና ገበያ አሪፍ ነው ያዋጣል

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 роки тому +1

    ናፍቆትዬ ጎበዝኢኮነሽ 🥰

  • @obseetemesgen9331
    @obseetemesgen9331 2 роки тому

    ትሱ ናፍቂ ዋው በጣም ታምራላቹ የኔ ምርጦች

  • @አጌሪአምላክይጠብቃት

    እናንተ ልጆች አጌሬ ገብቼ ከናንተጋር አሳልፌ

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 роки тому +1

    ናፍቅይ ስወድቅኮ የኔ ማሬ

  • @መሳይእህታገብርኤል

    Betam des tilalachuh

  • @Yነኝነፍጠኛው
    @Yነኝነፍጠኛው 2 роки тому

    ምርጦች

  • @محمدمحمود-خ2ش2ت
    @محمدمحمود-خ2ش2ت 2 роки тому +1

    የወደቅሸውተሻለሸናፍቆትየ💋💋💋💋💔💔💔💔

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 роки тому

    BANESASA AYESHALEM ARDAWE TENSO❤

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 роки тому +1

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች

  • @የስልጤዋበሬዳ
    @የስልጤዋበሬዳ 2 роки тому +3

    አስፈው ዬት ጣፈ

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube4811 2 роки тому

    Winee baski gadlchung umta kesht
    😍

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +3

    ናፍቆት ጸይም ነሺ እዴ ይሄካሜራ እናላይት ነዉ ቀይ የሚያደርጋችሁ

  • @ትዝታታደሰ-ወ3ደ
    @ትዝታታደሰ-ወ3ደ 2 роки тому

    Tinsu ቡና ሞያ መለመን 🤣🤣ናፍኮትዬ 😘😘😘

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 2 роки тому +1

    ሳላደንቃቹ አላልፋም

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    የትንሽ እረፊት አስፊትን አስታዉሰዋለዉ ኤረ አስፊት ተመለስልን

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 Рік тому

    አገሬ ነፈቀኝ

  • @الال-ص9ض6ش
    @الال-ص9ض6ش 2 роки тому

    ደሰታ😁💚❤️💛

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 2 роки тому

    በቃ ጨርሶ የሀገራችን ሰው ቡና ጠጭ ሁኗል ይገርማል ናፍቂ እና ትንሱ ታምራላችሑ

  • @nebiyousolomon4139
    @nebiyousolomon4139 2 роки тому +4

    ናፍቂ ትንሽ እረፍት ላይ ውሀ ላይ ስቴጂ የወደቅሽው ተሻለሽ

  • @tigisis525
    @tigisis525 2 роки тому

    Where’s Asfaw?????????????????

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ብናነዉ እዴ ሲጠጣ የሚዉለዉ ደግሞ አንድሲኒ 10ብር

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 2 роки тому

    Tinusue mekeret ebs eiu

  • @tinsaebirhan3228
    @tinsaebirhan3228 2 роки тому +1

    አስፍው የት ወሰዳችሁት እረ እምነት የት አረጋችሁት

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому

    አስፌ የት ጠፍቶ ነው

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 2 роки тому +2

    መቸም ከፅዳቱ ዛሬ ይሻላችኃል

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 2 роки тому +2

      🤣🤣🤣አወ ወደቀች ናፍቆትየ ዘጭ ሀሀ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 роки тому

    ክክክ ምን አይነት በያይነት ነዉ በል ትንሱ አስታናጋጅነት ያዋጣሀል

  • @ayele8318
    @ayele8318 2 роки тому +2

    ናፍቆት ምነዉ ጠቆረችብኝ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 роки тому +1

    #ኢቢኤስ #አስፋውን አበረሩት እንደለመዳቹህት አስፈውን መልሱት #የኢቢኤስ አድማስ ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому

    yehy yeberenda buna yetaweqna wagawm qelal aidelm biyans yeprymalig egrkoas waga yakelal bunawe kemenged anseto esk kelinikna beyefoku yemishet yetaweq neaw kesew mereja endesemawt tehum buna neaw !!!!!

  • @smtube3485
    @smtube3485 2 роки тому

    አስፍው. መሽሻ. የት. ጠፍ. ብሎ. የሚጠይቅ. ጠፍ. ይገርማል

  • @zeynabaqaasim4497
    @zeynabaqaasim4497 2 роки тому

    ወይኔ አገሬ ወንዱ ሁሉ ቡና አንቃራሪ ሆነ ቀረ😳😂

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 роки тому

    ግን ብዙነው የቡና ሱሰኞች አሉ

  • @afomtefarey3389
    @afomtefarey3389 2 роки тому

    Betam des mitlo now

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 роки тому

    አስፌቲን ግን ለገና በአል አምጡልን።ፈንዲሻ አፈንድተን ነበር 😃😃😃

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 2 роки тому

    🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🇪🇹😍🇪🇹😍🇪🇹😍

  • @akuabate495
    @akuabate495 2 роки тому

    ewodachualew gin asfitin amitulen

  • @temesgenmolla6470
    @temesgenmolla6470 2 роки тому +1

    ናፋቆት የፈረስ ጭራ የመሰለ ቡና ነው የሚባለው እንጅ የዶሮ ዓይን የመሰለ ቡና አይባልም፡፡ለጠላ ነው የዶሮ ዓይን የመሰለ ጠላ የሚባለው፡፡

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 2 роки тому +2

      በእኛ አካባቢ. የዶሮ አይን. ይመስላል የምንለው ለቡና ነው. በወሎ

  • @aillone2904
    @aillone2904 2 роки тому

    ለህሌናችሁ ሥትሉ በሣኡድለአመታት በርሀብ እየሞተላለዜጋ ድምፂ ሁኑ

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 роки тому

    ❤❤❤😘😘😘😃😃

  • @hayatmuaz2383
    @hayatmuaz2383 2 роки тому

    Pills agoroo nuuu Enya agarr

  • @ሶልያናእማፍቅር
    @ሶልያናእማፍቅር 2 роки тому

    ናፍቆት ምነው መልኳ ተቀየረ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 роки тому

    አሰፍው አይመለስም እደ

  • @nebyu2487
    @nebyu2487 2 роки тому

    Denkem hagerawi guday

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 2 роки тому

    የምር ታምራላቹ

  • @rufu3986
    @rufu3986 Рік тому

    😅❤🎉

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 2 роки тому

    እዴ ገበያው ደራ ተቸረቸረ ለጉድ ትርፍ የጋራ ናፍቂ 😂😂😂😂

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    ወለጋ የደም መሬትያማል ወላሂ ያኢላሂ ይህ አንተ የቀደርከው ነው በምንም መንገድ ይችን ቀን አታልፍም ብሏቸዋል አላህ ጄነትን ይወፍቃቸው ዱሮም ወሎ በሚኒሊክ ግዜ ቦሩ ሜዳ ላይ ታረዱ ባንድ ጉድጓድ ገቡ አሁንም የወሎን ተፈናቃይ ወለጋላይ ተደገመ ገዳዩም እራሳችን ተገዳዩም እራሳችን የንፁህ ደም ይፍረድ ደሞ ተራው የማን ይሆን መንግስት እደሁ ቀጣዩን ጭፍጨፋ የማን እደሁ እየጠበቀ ይመስላል ገራ ገባኝ ለምን አትበሉኝ ወገኔ ሲያልቅ እኔ ደህናነኝ ብየ የምደሰት ስላላደለሁ በቃ ግራ ገባኝ

  • @TtTt-yd7zm
    @TtTt-yd7zm 2 роки тому

    ክክክክክ

  • @almefatum8324
    @almefatum8324 2 роки тому

    አበስኩገበርኩ ምነው

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr Рік тому

    ወደ።ወረባቦ ሂዱ

  • @almefatum8324
    @almefatum8324 2 роки тому

    ከናተ ውስጥ አንዱ ባሌ ነው ወየው ይህ ወደላጤ ሁላ በደብ አስተናግዱት

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 2 роки тому

    ኢትዮጵያዊ ሆነዉ ግን ቡና ማፍላት የማችሉ ብዙ አሉ ግማሹ ቡናዉን እንደ አሻሮ አሳርረዉ የሚቆሉ በዛላይ እደወጥ አተክትከዉት ለጨጓራ በሽታ የሚዳርግ ቡና የሚያፈሉ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 2 роки тому +3

    ብና ማፋላት ስጠላ

  • @hghghghgfggdyfugg1910
    @hghghghgfggdyfugg1910 2 роки тому

    🥰🥰🥰😂😂😂

  • @user-ly6hl9zn3b
    @user-ly6hl9zn3b 2 роки тому

    አረ ትንሱ ዛሬ አላፈነዳንም😀

  • @مكدسمكدس
    @مكدسمكدس 2 роки тому

    😘😅😅😅

  • @mariaymiluu8863
    @mariaymiluu8863 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣

  • @ashash9382
    @ashash9382 2 роки тому +2

    Everything from Ormooya Ethiopia Nothing 😛🤧

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 роки тому

    የኢትዮጵያ ወንድ አውን የቀረው ነጠላ አፍ ላይ ጣል አድርጉ ማማት ነው የሚቀረው

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 роки тому

    ጉድ በጁንታው የተደፈሩ
    ሴቶች ቪዲዮ 👇
    ua-cam.com/video/gxtWoIgaCZk/v-deo.html
    ua-cam.com/video/gxtWoIgaCZk/v-deo.html

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 роки тому

      ናፍቆት ቅመምናት ምርጥ ፕሮገግራመ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebearagaw8034
    @abebearagaw8034 2 роки тому

    ምነው ለአስተናጋጅ አዴስ ነኝ አልክ እሳ እረሳኸው እንዴት የነበርክበትን
    ነገሩ የአንተ አደለም ጥፋቱ የሜነግርህ ማጣትህ ነው

  • @ወላንሳከአቃቂሸገር

    ደስ ትላላችሁ