ከሶፋ እስከ ማንኪያ ሁሉንም በአንድ ቦታ.../ትንሽ እረፍት በሶሊና ሆም ሾፒንግ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +13

    የእውነት ሀገራችንን ላይ ይህንን ማየት ያስደስታል ምንም ከውጭ መግዛት አያስፈልግ

  • @meskeremwossene5977
    @meskeremwossene5977 2 роки тому +15

    ናፍቆትዬ በዚሁ የንግድ ቅልጥፍናሽ እንደዚህ አይነት ሱቅ መክፈት አለብሸ ይቅናሽ

  • @wanred9104
    @wanred9104 2 роки тому +11

    I love IKEA store,it's ma wish to have it in addis. ይህም ጥሩ ጅማሬ ነው በርቱ መልካም ማየት በራሱ ያስደስታል ግን ዋጋውን አደራችሁን reasonable አድርጉት

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 роки тому +5

    Woww wowww በጣም በጣም ያምራል : ሁሌ ኢትዮጵያ ስመጣ እየጠየኩ ነበር እንደዚህ ያለ ሱቅ መኖሩን ውይይ እግዚአብሔር ይባርካቹ ስላሳያችሁን : እመጣለሁ ኢትዮጵያ ስመጣ : ይሄን ሱቅ ማየትማ ግድ ነው : ተባረኩ ❤️🌺❤️ በዛ ላይ የሀገራችን ምርት መሆኑ በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 роки тому +7

    እድሜና ጤና ይስጠን እንጅ ሁሉንም በአገራችን እናያለን!

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 2 роки тому

      ዋጋው ጣራ ይነካል እንጂ እኮ ሀገራችን የሌለ ነገር የለም

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 роки тому +1

    አረቢያ መጂሊስ ዋው ምርጥ በሀገር ልጆች ሶፋ በአረቢያ መጂሊስ የተተካ ምርጥ መቀመጫ ሶፋ የቆየበት በአዲሱ እስታይል መጂሊስቤት ማስዋቢያ የቱርኩ ተወደደበሀገር ልጆች እደጉ ተመደጉ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ

    ጥሩ ማስታወቂያ ነው የሰራችሁት ቲንሽ እረፍት በሚል ሙድ

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ

    ዋው ደስ ሲል ናፍቂና አስፍቲ በጣም እወዳችኋለሁ ግን እኔን ብታግዙኝ እዚህ በማዳም ስራ ስደክም አስፍሽ በፅዳት ናፍቂ በምግብ ስራ ለ1 ቀን ብታሳርፉኝ አሪፍ ነበር ሌላ ቤት የለኝም እንጅ የቤት እቃ በሽ ነው በጣም ነው የሚያምረው

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 роки тому +1

    Nafky. You are gifted in everything. Wow.

  • @NetsanetMegersa
    @NetsanetMegersa 2 роки тому +4

    I know this store, The quality and beautiful stuff ever!!

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 роки тому +3

    ዋዉዉዉዉዉ በጣምነዉ የማምረዉ በኡነት የሷፋዋጋ አይነካም ለኛ ለመዳም ቅመሞች የሁለት አመት ደመወዝ😄

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 роки тому +1

    ናጭቆትግን ደላላ ብኮን ያዋጣታል ተግባቢ አግባቢ
    አስፊታ ግን አዝናኝ አባት ነህ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ዉስጥ IKEA"አለህ እዴ ታድለን 😍😍

  • @frezerify
    @frezerify 2 роки тому +1

    Wow! Yes it's our own Ikea indeed. We all love ikea

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 роки тому +2

    ሸቃሌት የአረብ ሀገር ኮተት አትሰብሰቡ አገራችን ምርጥ ምርጥ እቃ አለ

  • @lamrottube7922
    @lamrottube7922 2 роки тому

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ አይለየን ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖች ሁሌም ኢትዬጽያ ትቅደም

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 роки тому +1

    ሙስሊሞች ግን የተከበረ ስም እያለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ/ኦርቶዶክስ ክርስትና የሚል ስም እያለን በራሳችሁ ካፊር የምትሉት ለምድነው እናተን እህዛብ ቢሏችሁ ደስ ይላችኃል? ካፊር ማለት የከዳ ነው የእናተን አላህ አናውቀውም ለወደፊትም አናውቀውም ስለዚህ የማታውቁትን ነገር ከዳችሁ ብትባሉ ምን ይሰማችኃል ሁሉም ያመነበትን እምነት ይከተል መከባበርና በስማችን ብንጠራራ ያዋድዳልጅ የጥላቻ ስም አትጠቀሙ ደግሞ ተሳደቡ አሏችሁ

  • @seada5882
    @seada5882 2 роки тому +5

    አደኛ ነኝ ዛሬ ልየውና እኮምታለሁ
    ናፍቆት በጣም ነው እምወድሽ ግን ቲንሽ ረፍት ትንሱን ስለለመድኩ ነው መሠል የተወሰነ ቅር አለኝ አቺም ግን እህብኪ አረበኛ ከሚችል አስተርጉሚ ክክክክ

    • @SamsungA-rp7cn
      @SamsungA-rp7cn 2 роки тому +1

      ክክክክክክክክክክ እወድሻለው ማለት ነው ናፍቆትዬ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +1

    ዋውው!! የሚገርም እቃ ነው ያላቸው

  • @freweinirobso6516
    @freweinirobso6516 2 роки тому +2

    እኔም ዛሬ 6 ወር ሄጄ ነበር በጣም ውድ ነዉ ሲቀጥል እንዲህ በሚድያ እንደምታዩት አያምርም

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +1

    ዋው ደስ ሲል👍👍👍

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 2 роки тому +4

    ትንሽ እረፍት ባስፍዬና በትንሱ ነው የሚያምረው !!

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +6

    ሲያምር እኔ እንደዚ ፅድት ያለ እቃ ደስ ይለኛል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እነደማመር

    • @werkenateethiopia245
      @werkenateethiopia245 2 роки тому +3

      ማን ይጠላል ብለሽ ነው

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 роки тому

      @@werkenateethiopia245 ብሩ ነው እንጂ😂😂አይ የምር ባለሀብት ሁነው ብሩን ማውጣታቸው ላልቀረ ደስ ማይል በውድ ይገዛሉ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 роки тому +1

    ተገላገልኩኝ ሳገባ ሁሉም በአንድ ግዜ ማግኘት

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 2 роки тому

    ወዮ አስፋው😳😳😭😭ወላሂ ደነገጥኩ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    አምልጦት ወይስ እያላገጠች ኑው ኢጃብ ለብሳ እግዚአብሔር ይመስገን ምትለው

    • @ricyanetelgtube7846
      @ricyanetelgtube7846 2 роки тому +1

      እኔም ሰምቻታለው እኔ ጆሮሄ ይኦናል ብዬ ነበር 😳😳😳ባሏ ካፊር ይኦናል

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому

    Asian and nafikot sewedachu soliyana bertu

  • @እማየበጣምነውየምወድሽ

    ባለፈው እኔ መጥቸ ነበር እግዚወ ዋጋው ግን ከባድ ነው

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 роки тому +1

    Nafkiye zare alebabessh endet endemiyamr

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 роки тому

    Konjo neger alachew
    Nafkote gn kezih befit negade nebershi ede 🤔😍

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 роки тому

    ናፍቆት አፍ አብዝተሻል ቀንሺ በርበሪ ትሱ የት ሂዶነው ይችን ሴት ወዳ

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 2 роки тому

    እባካችሁ የዚህ ሱቅ አድራሻ የት ነው ?

  • @badoegirtube7629
    @badoegirtube7629 2 роки тому +1

    እንጠፋለን እንበራለን ይሄ የህይወት መንገድ ነው 😫😫😫

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому +1

    besolina shoping yelem yemibale neger yelem kalchu yemtfelegut alelachu eyalu neaw asfitina nafqot ,drjetu!!!!

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 роки тому

    ኧረ በሣቅ አስፊቲ አሸንጓሊት መሥለኸኝ አላለችም

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 роки тому +1

    ትሱየትሂደመልካምምሽትይሁንላችሁ

  • @natnaelkidane1776
    @natnaelkidane1776 2 роки тому +2

    UA-cam lay pls tolo lekekulen😍

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 роки тому +2

    እህ ሂጃብ ለብሳ🙄እግዚአብሄር ይመስገን አላለችም😎ይሄ ነገር ድራማ እየሰራችሁብን ነዴ😀

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 роки тому

    ዋጋውስ ንገሩን እንጅ

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 2 роки тому

    ውድነውታዳ ምንያርጋል

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 роки тому

    የገዙት ሶፋ ስንት ብር ነው ያምራል

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 2 роки тому

    Ikea Swiden

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 роки тому +1

      ማሻአላህ ሲያምር በአይኒቃኘሁት በመጀመሪያ ሶፋውን አልኩ ሀልጋውንሳይ ሀሳቤን ቀይርኩ ክክክክ ተምታታብኝ ምርጫይ

  • @amdetsion3256
    @amdetsion3256 2 роки тому

    Cameraman is always invisible.

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني 2 роки тому

    IKEA

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 роки тому

    ክርስቲያኖችም ሂጃብ መልበስ ጀመሩ እንደ ማለቴ ልጅቷ ወይስ አድስ ሰልማ ነው. 🤔

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 2 роки тому

      ምን አድስ አሰለማት ከዱሩዉ ብኮንስ ሆ ልጅ ሁስማነው ማነው ያሉት የሙስሊም ስም ነው

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 роки тому

      በፊት ክሪስታን መሆኗን እንደት አወቃችሁ

    • @ricyanetelgtube7846
      @ricyanetelgtube7846 2 роки тому

      ሰልማ ይኦናል🤔🤔🤔

  • @fantatesfaye6606
    @fantatesfaye6606 2 роки тому

    አረ ወይኔ

  • @entisardin5783
    @entisardin5783 2 роки тому

    Lijtwa teshwedch hijab libsa egzaber yemsgen alich tshwedsh hhhhhhh

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 2 роки тому +1

    ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል
    ua-cam.com/video/Ox1N7gwzS1s/v-deo.html
    በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ

  • @helentube325
    @helentube325 2 роки тому +1

    በማርያም በቅንነት ስብስክራይብ አርጉኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እህቴ ደምሪይ እደምርሸ አለሁ