Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጅ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል ልጄ የልጅነቴ ሂወቴ እስኪካላስቼገርኳችሁ ፕሮፉይሌንበመጫን10kአስገቡኝ ለልጄመመለስአለብኝ ወስኛለሁ
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አንጀቴን በላው ውይ
@@YIDIDYAASEGED አሜን
አብሽሪ ማማየ እንኳን ወለድሽ ለልጅሽ ጥሩ ትምህርት ቤት እንድ ማር አድርጊ ፓይለት ይሆንልሻል እንደ አንደ አንደአንድት እህታችን
ያንች ነሸ@@AhmedandFatumaTube
የልጅን,ናፍቆት,የወለደ,ያቀዋል,ፈጣሪ,ያሣድግልሽ
የልፋትሽን የድካምሽን ውጤት በልጅሽ አላህ ያሳይሽ የተመኘሽውን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 😭😭😭
እሸቱ ትለያለህ የምታመጣቸው ሀሳቦች አንደኛ ነው ይህን video ሁሉም ኢትዮጵያዊ መመልከት አለበት አንደኛ ቻናል ነው ቀጥሉበት
ማርዋ ልጂህ እንደተጎዳ ፊቱ ያስታውቃል ባአላህ ሂጂለት የኔ ውዲ ልይ ኦፍፍፍፍ እዲግ በልልኝ የኔ ማር እስኪ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ጡሩ ባል አግብቸ ጡሩ ልጂ እንዲሰጠኝ 😭😭 ባአላህ አላህ ይስጥሺ በሉኝ
መሄድ መች ጠፋባት ስላል ተመቻት ነው እኮ እንጂ ከልጁ ተለይቶ መኖር የሚወድ የልውም 😢😢😢
አላህ የወፍቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Ameenah-i3k አሚን የኔወርቅ
አላህ ይወፍቅሸ ለሁላችነም አላህ ይወፍቀን🎉🎉🎉🎉❤❤
@@ZemzemAhmed-j3c አሚን ሁቢ😘
ልጁም በጣም ነው አጀቴን የበላኝ ልጄን መሠለኝ ብቻ ሁላችንንም አላህ በሠላም ያገናኘን😢😢😢
አሚንንንንን
😢😢አሚንንንን ያርብብብ😢😢
አሜን😢😢
አሚንንንንን😢😢😢😢😢
በለቅሶ ጀመረኩት በለቅሶ ጨረስኩት አይሰደት ልጀሸን አላህ ያሳደግልሽ
እህህህህህ እንደዉ ይሔ ስደት የስንቱን እንባ አረገፈ ሚስኪን እንባዉ ቅርር አለ የኔ ጌታ ኡፍ እንኳንም ወልጄ አልተሰደድኩ ይሔን ፍራቻ ነዉ እስካሁን ያልወለድኩ ብታምኑም ባታምኑም ወልዶ መሰደድ 1እግር ኢትዮጵያ 1እግር ስደት ሆኖ በሀሳብ ማለቅ ነዉ።
እረበና አቲና ፊዱኒያ ሀሰናት ፊልአኽራ ሀሰና ወቂና አዛብን ናርአላህ ሆይ. በዚህም አለም መልካም ነገር ስጠን በመጨረሻውም አለም መልካም ነገር ስጠን ከእሳትም ቅጣት አንተ ጠብቀን
አሚንንን
አሚን
❤❤❤❤❤❤
የአላህ የኔ እህት በሰው ሀገር ላይ ናፍቆት በጣም ከባድ ነው በዛላይ ሀዘን ተጨምሮበት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህ ልጅሽጋ ቤተሠቦችሽጋ ያገናጭሽ ውይይ በጣም ያስለቀሠኝ ቪዶ እሸቱ በርታ ምርጥ ስራ ላይ ነው ያለኸው ምስሊም ክርስቴን አትልም አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ
የኔ እህት አይዞሽ አታልቅሽ ያሳለፍሽው ነገር ብከብድም ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ሀፊዘል ቀረአን ያድርግልሽ እህቴዋ 😊😊😊😊
በዚህ ፕሮግራም እንደዚህ እናትና ልጅ አደዚህ አልቅሼ አላቅም በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ እህት እንዲሁም ሌሎችም እህትና ወድሞቼ በሰላም ከቤተሰቦቻቹ ከምትዎዱዋቸው ከሚዎዱዋቹ ሰዎች በሰላም ያገናኛቹ በያላቹበት ክፉ አይካቹ❤❤
እሼ ቤትህን ብዙ ልጆች የምትወልድበት የምትድርበት የምትኩልበት ያድርግህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥህ
ግን እኮ እንደማዳም ቅመሞች ጀግና የለም ወላሕ የበለጠ ደግሞ ልጆች ያላችው ክብር ይገባችዋል ፋጡማዬ በጣም ጀግናነሽ አላሕ ያሳብሽውን ያሳካልሽ ተሳክቶልሸ አገርሽ ተመልሰሽ ከልጀሽጋር ከቤተሠቦች ጋር ቀሬውን ዘመንሽን የምትኖሬበት ያርግሽ አሜን❤❤🙏አሼ ላተ ቃላት የለኝም
የኔ አባት እፍፍፍ መለየት ስደት ደስ ይበልህ አስነግር አዋጂ ተለያይቶልሀል እናት እና ልጂ እኔም ልጄ ንፍፍፍቅቅቅቅቅ ብላኛለች እስኪ አላህ በሰለም ያገናኝሽ በሉኝ ልጄ እወድሻለው እደሚያገናኘንም በጌታዬ እተማመናለው ❤❤❤
😢😢😢😢😢እኔጃ ምን እደምል አላቅ ቃል የለኝም ለልጁ አላህ ቁራአንን ያግራልህ የኔ አባት 😢😢😢😢😢በባ ጨርስኩት እህቴም እድለኛ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ያሰብሽው ተሳክቶልሽ ከልጂሽጋ ያኑርሽ
የአላህ በልጂ ናፍቆት ስቶቻችን ነኝ እየተሰቃየን ያለነው በሰላም ከልጂሽ ጋር ያገናኘሽ እህቴ
አሚንውደ
አሚንን ያረብብብብብ
አሚን ውዴ
እኔ ቀን በቀን ባወራትም ንግግሯ አጀት ነው የሚበላኝ የኔ ኮኮብ ትለኛለች ስታወራኝ❤ ከባድ ነው ከወለዱ በሀላ መሰደድ ኡፍ
እህህ ተቃጠልን እኔም ብዙዉን ነገር ልቻለዉ ብይ ግን ትዝ እያለ እሚረብሸኝ ምግብ ሲፈልጉ ያለ እናት እሚሰማቸዉ ስሜት ነዉ😢😢😢
እሽ የእኔንም ልጅ አቅርብልኝ እስኪ ያቅርብላት የምትሉ በላይክ ገድፉኝ😢😢
አይ ይሄ ማጣት😢 አይዞሽ እንኳንም ልጅ አለሽ አባትሽን አላህ የጀነት ይበላቸው አንችንም አላህ ያፅናሽ
በሥመአብ የኔ ጌታ😢😢 አንጀት የሚበላ ታሪክ እህህህህህ አህታችን ፈጣሪ ዬጠብቅሽ በሠላም ያገናኝሽ❤❤❤❤
ወላሂበጣምያሳዝናል አይዞሽ. ማማየ የልጆቻችንንእባ ከጎናቸው ሁነን እደምንጠርግላቸው አላህ ይርዳን ልጂ ጥለን ለተሰደድንው እናቶች
ልጁ ያላስለቀሰው ማነው እግዚአብሔር ሆይ በእውነት እንዳው በሰላም ተገናኝታችሁ ቃጣዬን ለማየት ያብቃኝ
አይኑ ውስጥ ያለው ናፍቆት ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ በቶሎ ያገናኛችሁ
እሼ በእውነት እድሜህን አላህ ጨማምሮ ይጨምርልህ እደዛሬ ከመጠን በላይ ያስለቀሰኝ ልጅ አላየሁም ልጁ የሚናገረው ንግግር በእንምባ አንደበቴ ነው የቆሰለ አላህ ያሳድግላት ያንተ ትትህና በሚገርም ሁኔታ ነው የህዝብ ልብ ውስጥ ቤት የገነባኸው በእውነት ከምልህ በላይ ነው የማከብርህ ሺ ዓመት ኑርልን
እሸ አሁን ገና የመዳም ቅመሞችን የውስጥ ችግርና ስቃይ እንዳንተ የሚረዳን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
ነይ እናቴ ነይ ሲሉ ልጆቻችን እመጣሉሁ እያልን ጎዳናቸዉ 😢😢 ኸይር ያድርግልን ኡፍ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
ስደት አይኑ ይጥፋ ውይ ውስጤ ተላወሰ የኔ ቆንጆ ልጅ እደግ።❤❤❤
አላህ ያሳድግልሺ በልጂሺ ያስደስትሺ ሶብር ይስጥሺ እህቴ አባትሺን አላህ ይራህማቸው እናትሺ ልጂሺ ጋር በሰላም ያገናኝሺ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ የእኔም ውድ ልጂ ነይ ነይ ይለኛል በዛሬ በነገ ምንም አልሆናልኝ አላህ በሰላም ከልጂ ከቤተስቦቻችን ሀር ያገናኝን
የኔ እህት ለቅሶ አታብዢ ጠካራ ሁኒ አብዞሀኞቻችን ከልጆቻችን ተለያይተን ነው እምንኖረው😢
Lik inde ine lije bayine iske mayiki selamuni yabizalik lije🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢
❤❤❤❤
ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻☝️☝️☝️
ኡፍ ፈጣሪ ትልቅ ያርግልሽ የኔ ጌታ አንጀት የሚበላ ልጅ ውይ እባውን እንዴት እዳመቀ ሳይ 😭😭😭
አለፈልን አላለፈልን እያልን የእናት ናፍቆት ገደልናቸው በእጅሽ እንጀራ ቆርሰሽ ስጭኝ የእውነት እንዴት እንዳስለቀሰኝ ልጄን ነው ያሰብኩት እፍፍ😢😢😢
😢😭
😢😢😢😭
የኔዋ የትነሽ አንቺጋር ውሰጂኝ አለችኝ ገናኮ የ4አመት ልጂናት🥰🥰
ወላሂ በጣም እንባዬን መቋቋም ነው ያቃተኝ
Endeheni endeheni ebakachu leje kewldachu bewala tetachu athedu kategabachew wnachu endemenm seratachu masadeg yechalaln welum eko yemisaferut slga behalga aydelm kebad new so ETHIOPIA honachu sertachu telwtalachu weyenem degmo beka tedaren atmokerut ketdar befite sewyiw yasetedsdergal weyenese belen enaseb ebakachu lejochachenen ezhi alme ameteten anasekay manem hone menem endehenat yelemen enaten bemayet becha lejoche bezu tekem yagegalu
እሼ ማርያምን በጣም ትለያለህ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ እመኝልሀለው ክፋ አይካህ እመብርሀን ታገናኛችሁ እህቴ
የወልዶ የተለየ ያውቃዋል ሰሜቱን አሏህ በሰላም ያገናኘን ከናፈቁን ቤተሰቦቻችን ጋ ሀጋራችንንም ሰላም ያደረግልን
በጣም
አህህ😢ላያስችል አይሰጥም ተጠበስን በልጅ ናፍቆት
ወይኔ ሲዛዝን የዛሬው ደግሞ በጣም ያዛዝናል ነይና በአንቺ በእናት እጅ እንጀራ መብላት አምሮኛል ለልጆች እኮ ምንም የቅርብ ዘመድ ቢኖርም ወላጆቻቸውንነው የሚፈልጉት እኛ ደስተኛ ይመስሉናል እነሱ ግን በውስጣቸው ብዙ ሀዘን አለባቸው
የኔ እናት አላህ ሁሉንም አሳክቶልሽ ከልጅሽ ጋ ያኑርሽ💔😭😭😭
አሚን ያረብ
እህህህህህ በጣም ያሣዝናል ልጅሽን አግኝው እህቴ ውሥጡ የተጎዳ መሆኑ በጣም ያሥታውቃል አላህ በሠላም ለመገናኘት ያብቃችሁ አይ እዱኒያ 😭😭😭
እህህህህህህ ይሄን ሥሜት የሚያዉቅ ያዉቀዋል እኔም ልጄ ናፍቆኛል😢😢😢😢😢😢
እኔም😢
እውነት ነው😢😢
Erens lemotlachehunewu betelay yansay ybseghal😢😢😢
በጣም😢😢😢😢
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦# ወህነሸትታደሰ@@WehneshetTadese
ሣድግ እደማኮራሽ ምንም ጥርጥር የለም ኢሻአላህ አላህ ያሣድግልሽ ሧሊህ ልጅ ሀፊዝ ያርግልሽ ያረብ አብሽሪ አላህ ተክፊነገር ይጠብቅልሽ ቤተሠብሽን በሙሉ❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናሽ አባትሽንም የልጅሽን አባት ነፍስ ይማር አይ ስደት እሼ እንዲህ እንዲተነፍሱ ስላደረክ በጣም እናመሰግናለን እሼ እናቴ ናፈቀችኝ የሚል ፕሮግራም ጀምርልን plisss😢
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ክብር ለልጆቻቸውና ለቤተሰብ ሲሉ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤😅
ፈጣሪ ለሐገርሽ አብቅቶሽ እንጀራ ቆርሰሽ ለልጅሽ እንድታጎርሽው ፀሎቴ ነው። ስለአባትሽም አምላክ መፅናናትን ይላክልሽ!
እጅግ ብዙ ታሪክ አለ እንደዚችልጅ ደግሞ በሰው ሀገር ላይ አባትን ያክል እንደ ቀላል መረዳት በጣም ያሳዝናል አባትሽን አላህ ይራህማቸው አንችልም ጠንክሪ
እሸ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ ወላሂ ልጀን ሳገኝ የተሰማኝ ደስታ ሁልጊዜ ዱአ አደርግልሀለሁ የመዳም ቅመሞች አንድ ሺ አስገቡኝ እስኪ እሸቱን ይምትወዱ እንያችሁ
ስት ናችሁ የልጁ እናቶች ብዙ ኮሜት ተመሳሳይ ነዉ😂😂😂
😂😂😂😂@@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ እኔ ከዚህ ቭድወ በፊት የተለቀቀው ቭድወ ነው
ኡፍፍፍፍ የአላህ 😢😢😢😢 በእባ ጨራስኩት አብሽሪ እህቴ አላህ በሰለም የገነኛቹሁ
ውይ እኔም ሆደ ተላወሰ አላህ ከስደት መልሶኝ በሰላም በጤና ልጅወቸን በእቅፍ ማሳደግ ያረብ
የኔምምኚትነዉ😭😭😭😭
እንኳን እናቱ ስሜቱ እኔንም እረብሾኛል አንችን የሠማሽ ፈጣሪ እኔንም ይሥማኝ ፈጣሪ ልጀ በመንፈሣዊ እንዲያድግልኝ ዶንኪ ቲዩብ ደስ የሚል---
ወላሂ የልጆችህ አባት ያድርግህ እረጅም እድሜ እከነሙሉቤተሰብህ ተመኘሁልህ እሼቱ ክፍአይንካህ
የኔ ጀግና አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
😢 እህቴ እንደምንም ብለሽ ግቢ
@@KemilahusenKemilahusen እሽ
እህህህህ የልጅ ናፍቆት የወለደ ያቀዋል የኔም ልጄ 7/አመት ሞላዉ ከተለየሁት 6/አመት ሞላን ጎርምሶልኝ አሁን እናቴ አመጪም ካልቻልሽ እኔ ባየር መጥቼ ልዉሠድሽ ይለኛል ያኢላሂ ዱንያ እንደሆነ አይሞላም እና ከናፈቀኝ ልጄ አገናኘኝ በሰላም😢🤲
የኔማር ያአላህ በስደት ያለን እህቶች በሠላም ከልጆቻችንና ከቤተሠብ ያገናኘን በጣም ከባድ ነው የሥደት ህይወት አላህ ይዘንልን😢😢😢
ሱበሀንአላህ ሁሉምበልጅናፍቆት በቤተሰብናፍቆትየተጎዳ ሰውነውጨረሶ ወይኔአልቅሰንሞትንበቃ አይስደትግንአላህከሰደትይገላግለንእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ልጀ ናፈቀኝ እከምንገናኝ እግዚ አብሔር ይጠብቅልኝ የኔ መውደድ ልጀ አጀቴ ቁራሸ❤❤❤❤ እህቴ አችንም ሀሳብሽ ተሳክቶ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ
ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሔር የአባትሽን ነፍስ ይማር አንቺንም የልብሽን መሻት ከኃጢአት በቀር ይፈፀምልሽ እግዚአብሔር ያፀናሽበሰላም በጤና ለልጂሽ ያብቃሽ🙏🙏🙏🙏🙏
ይቺን ኮሜት እምታነቡ ውዴ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ያስብነውን ሁሉ አሏህ ያሳካልን ውነት በጣም እሚያሳዝን ነው የእርፈት. እንጀራ ይስጠን እስኪ😢😢😢
Amin🤲
ልቤ ስብር 🔥አለ ጥርሴን ነክሸ ነው የሰማሁት አድ ነገር መናገር የምፈልገው ሳኡዲ ያላቹህ እህቶቸ ብረቹህን ለማይሆን ሰው አትስጡ ወጭ አታብዙ ቆጥብ አገታቹህን ደፍታቹህ ስርታችህ አገር ስገብ ደረታቹህን ትነፋላቸህ 💪
ይኸ ፕሮግራም ልጄን ይበልጥ አስናፈቀኝ 😢😢😢😢አይ መለየት ልጁ ሲናገር ልጄ ለኔ የተናገረ መሠለኝ😭
ወላሒ እኔም
እኔም😥😥😥
አይይይይ መናፈቁ ከአይኑ ይነበባል ያረቢ ብዙዎቻችን በናፍቆት የተቀጣን ነን አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ያረብ
ባልጅ ናፍቆት ታቃጥልን ኡፍ ኡፍ አላህ ሁለቹም ካልጀቹ ያታላያቹ አላህ በሰላም ያጋኛቹ😢😢ምን እባላል ባላህ ታስፈ😢አንቆርጥም😢
Amin🤲😢
እፍፍፍፍፍ ኡንትንዉ ተቃጠልን ወይኔ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ህዝብን እየሰማ ያለዉ ሚዳ ሀሮን ሚዳ እና ዶንኪ ቱብ እናመሠግናለን
ወላሂ እባየ ጆሮየን ሞልቱ ባንገቴ ውርደ ተኝቸ ነበር ያየሀት እፍፍፍ ስደት መች ይሆን የሚሞላልልን😢😢😢😢
26:40 ታርኩ በጣም አሳዛኝ ነው እህቴ አባትሽን በጀነት ያኑርልሽ አችንም አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ልጅሽን እደረጃ ያድርስልሽ ሰላም ያገናኛችሁእና ዶንኪ ቲዩብ እናመሰግናለን
በለቅሶ ጀምሬ በልቅሶ ጨረስኩት የስደትን ህመም እስደት ላይ ያለ ያቀዋ አላህ የሀሳብሽን ሞልቶልሽ ልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
መቅደላ አባ ዩኒቨርሥቲ የኔቀቆጆ ያገሬ ልጅ የኔም ልጅ እዛው ነው አላሕ ይጠብቅልኝ
የመቅደላልጅ ናትደ እማቃትኮ መሰለኝ
ውይ በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ስላልውድ በውልድ ደግሞ እንዴት ልሆነው እግዚአብሔር ያስድግልሽ😢😢
የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ታቂያለሽ እህቴ አቺ እድለኛ ነሽ ጀግና ነሽ እኔ ልጄ እየናፈቀኝ ሳለየው በስደት ሞላ አልሞላ ስል ልጅነቱ አለፈ አደገ እዴት ይቅርታ መጠየቅ እዳለብኝ አላቅም አሁን ለለበት መጥፎ ሁኔታ እኔነኝ እያልኩ አሁንም እራሴን እወቅሳለው አይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢😢እሼ ተባረክ❤❤❤
አይ ስደት ስንቶቻችንን አስነባ ብቻችንን ያላዳማጭ እንድናወራ አደረገ እንደ ታመመ ሰው አስቆጠረን የስንቱን ፊት አሳየን ብቻ ቢያወሩት አያልቅ ሆድ ውስጥ ቢቀመጥ ይሻላል አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ያሉትን ያቆይልሽ ሁላችንም የማናወራው እድሜያችንን ሙሉ የምናለቅስበት ሀዘን አለ በልባችን ልልሽ የምችለው በርቺ ነው ሁሉም ያልፋል
እህ የኔ ውድ አታልቅሽ ይህ የሁላችንም ህመም ነው አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽን እኔም በልጆቸ ናፍቆት ልሞት ነው አሼ ምርጥ ሰው እስኪ የኔንም ልጆች አቅርበህ አሳየኝ ሀያት መስፍን ሙራድ መስፍን ልጆቸ የኔ ረሀቦች😢 እንገናኛለን ኢንሻአላህ እድግ በሉልኝ
የኔ ፡እናት አይዞሽ ፡፡ የሠው ሀገር ፡፡ ይይይይይይይይይይይይይይ ሥደት የሥራህን ይሥጥህ
ማነዉ እደኔ ደጋግሞ እያየ ደጋግሞ ያሐቀሰ😢😢😢😢😢😢😢አይ ስደት ልጀ ናፍቆኛል ወላሂ በሚዲያ ስላልወጣ ነዉ እጅ የኛም ልጆች እድህ የእናት ናፍቆት እየተራቡ ነዉ እናቴ እድሜሽን ያርዝመዉ ከኔ በላይ ነዉ የምትከባከበዉ ቢሆንም ግን የእናት ፍቅር ይኖርበት ይሆናል
እንደ ዛሬ አንጀቴ እጥፍጥፍ አላለም የምለው ሁሉ ጠፋኝ ማርያምን አይ ስደት ቢያወሩት የማያልቅ የሆድ እሳት😢
سبحان الله አስለቀሽኝ እህቴ ያረቢ ወልዶ ከመለየት ጠብቀን አላህ ለኡማው ጠቃሚ ልጅ ያድርግልሽ እንኩዋን ላንች ማማ
ባረብ ሀገር ያላቹት እህቶቻችን ሰላማቹ በያላቹበት ብዝት ይበልልኝ 🙏
Amin😢😢
እሼ ምን አይነት ቃል ነው አንተን የሚገልፅህ ላንተ ቃላት የለኝም እማምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
ልጁ አጀቴን በላኝ አሰፈሰፈኝ ግን ልጆቻቹን ጥላቹ ስደት የተሰደዳቹ እህቶቼ አላህ በሰላም ከልጆቻቹ ያገናኛቹ ያረብ ይሙላላቹ ልጆቻቹም ይደሰቱ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
እረ የአላህ እንባየ ማቋረጥ አልቻልኩም ያረብ ሁላችንንም በሰላም ከልጆቻችን ጋር በሰላም አገናኝንን
እኔም የ4ዓመት ልጂ አለኝ ነይ ነይ እያለኝነው ቢላልን ሳይ ወላሂ በጣም አለቀስኩ ልጀ ነው የመሠለኝ ያረብ ለልጆቻችን ብለን የተሠደድን እናቶች በሙሉ አላህ በሠላም የልጆቻችንን አላማ የምናሳካያድርገን
እኔም 9 አመት
እኔም የ8 አመት ልጂ አለች ውዶች ተሳክቶልን ከልጆቻችን ጋ ይቀላቅለን
የኔ እናት እንኳን ለዝች ቀን አበቃሽ ልጅሽን ለቁምን ነገር ያብቃልሽ❤😭ግን እሄጦርነት አልፎ ልጀን በሰላም ተገናኝቸው አየው ይሆን ❤😘
ቸሩመዳንያለም በሰላም ያገናኘሽ አሜን አሜን አሜን እውነት በጣምነው ያሰለቀሰኘ አስደት
የልጁ ንግግር በለቅሦነው የጨረሥኩት ወላሂ ምክኒያቱም የኔም ልጅ በዚህ እድሜ ልክነው ልጆቻችን በናፍቆት እኛም በናፍቆት የተጎዳን ሠወች ብዛት ቤት ይቁጠረውአላህ በሠላም ያገናኛችሁእኛንም ያገናኘን ኢሻአላህ ❤❤❤❤
ውዶቼ ከፍቶኛል ስደት ሰልችቶኛል አንዳንዴ የሚያስጠላ ስሜት የለም እንደዛ እየተሰማኝ ነው ኡኡፍፍ አምላኬ ትግስቱን አድለኝ 🥹🥹😭😭
አይዞሽ እህቴ ❤😘 ፀሎት አድርጌ❤❤😍
አይዞሸ ፀሎት አርጊ እኔም ይሄ ሰሜት ይሰማኛል ፈጣሪ ያበርታን😢🤲
እግዚአብሔርን ስቅ ስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምለክ በሰላም ወደ ሀገርሽና ወደ ነፈቀሽ ልጅሽ የድርስሽ የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢አይዟችሁ የማዳም ቅመሞች ሁላችን አብረን ነው የምናለቅሰው ብቻሽን አደለም😢😢ብቻ ጤና ሆነውልን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን😢😢😢
💔💔
በጣም አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢
አይይይ የጨለማ ሂዎት እኮ ዕድል ነው መሰልኝ እህቴ አሁንም እግዚአብሔር መጭርሻሺን ያሳምረው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እማዬ ልጅሺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ዕማ 👌🏾👌🏾😭
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ነገር ያልፋል
ያአላህ አላህ ሀሳብሽን አሳክቶልሽ ከልጂሽ ያገናኝሽ ውይ ያልወለድኩት ይህን ያህል ያለቀስኩ አዘኩ የወለዳችሁት እደት ሆናችሁ በዚህ ቪዶ ያአላህ
በጣም ወላ😢😢😢😢😢😢😢
ስደት አይኑ ይጥፋ ስንት ነገር አሳጣን እኛም ለልጆቻችን ብላልን በማይመች ህይወት ልጆቻችንም እንደዛው እህህህህ😢
እኔ ውድ እህት አብሽሪ ልጂሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ያረቢ መጨረሻሽን ያሳምርልን
አብሬሽ አነባኹ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሶቦቻንን ተጠብቅል❤❤
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ለዲንሽ ለአንችም ለሀገርሽ የሚጠቅም ልጅ ያድርግልሽ አላህ ይሀፍዝልሽ
ወይ አስለቀሽኝ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም የታፈነ ጬሀት የት ጩሄ በወጣልኝ የሚያስብለኝ የቤተሰብ ማጣት ሀዘንን የቀመሠው ያውቀዋል አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ለአባትሽም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያሞናድልልሽ ህመምሽ ህመሜ ስለነበር አብሬሽ አነባሁት የእኔም መጵናዬ አላህ የሚወደውን ሠው ይፈትናልና አልሀምዱሊላህ በቃ እኔም ከሚወዳቸው ባሪያዎቹ ሁኜ ስል የደስታ ሀሤት ልቤን ሙልት ያደርግልኛል እነም አልሀምዱሊላህ ብዬ አልጠግብም በሰላም ለሀገራች ያብቃን ውድ የሀገሬ ልጆች በስዴትያላችሁ
እግዛብሔር ልሁልእታችሁም ያናቹሁ እእይዞሽ ስደት ከባድ ነው
@@tsehayweldeyes9059 amin
አይዞሽ እህት አታልቅሺ የአሳለፍሺው ነገር ቢከብድም መበርታት አለብሺ አየ እሸቱ እንደው ትለያለህ
እኔም ልጄ ዳቦ እያለኝ የምገዛበት አጥቼ አለቅስ ነበር ሳለቅስ አይዞሽ እያለ ይጠርግልኝ ነበር ኡፍፍፍፍፍ
አይዝሽ የኔ ዉድ
😭😭
😢😢
የእኔዋ !!
😢😢😢
😢😢😢እራሴን እስተሚያመኝነው ያለቀሥኩት አላህ ለቁምነገር ያብቃልሺ እህት በሠላም ያገናኛችሁ ወልጄባልቀምሠውም አጄቴነው የተላወሠው
እግዚአብሔር በስደት ያሉትን ወገኖቻችን ይታደግልን🤲💞
ደምሩኝኝኝ ቅመሞችዬዬዬዬዬ😢😢😊😊❤❤❤❤❤❤
አላህ ሶብር ይስጥሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
የአላህ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ በለቅሶ ነዉ የሰማሁት ።አብሽሪ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😢የልጅን ናፍቆት እናት ብቻ ነች የምታውቀው ።አላህ በሰላም ከልጆቻችሁ፣ከውድ ቤተሰቦቻችን ያገናኘን ።
አብሽሪይ የወንዜ ልጅ አላህ የሚወዴውን ስው ነው የሚፈትነው አልሃምዱሊላህ አለ ኩለሃል
አብሽሪ የማያልፍ የለም አላህ ያሳድግልሽ
ማሻ አላህ ብያለሁ ልጅ ሳንወልድ በስደት እርሜአችን ያለቀውስ በምን እንፅናና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህ ስደት ድካም ብቻ እውነት ድክም ነው ያለኝ😢😢
አላህ ምኞታችንን አሳክቶልን ልጆቻችን ጋ ያገናኘን ያረብ እኔም ከዚህ የላኩት ልጀ ናፈቀኝ ገና 1 አመቱ አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ🥰የኔ አባት አስለቀሰኝ😢😢
ftare sew yasdglshe ehta
ሁልጊዜጡሩና መጥፎ ታሪክ ታቀርባለህ ይኸ ግን በጣም አሳዘነኝ አስለቀሰኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ባለ ታሪኳንም መጨረሻውን ያሳምርላት
እህቴዋ አላህ ያጠንክርሽ ሦብሩን ይስጥሽ ባሌቤትሽንም አባትሽንም አላህ ይዘንላቸው ልጅሽንም አላህ አመለሧሊህ ተቅይ ሃፊዘል ቁርአን ለሀገሩ ለኡማው ጠቃሚ ያርግው ያረብብ የኔ ውድ እህት አንቺ ጀግናነሽ በርቺ ለልጅሽ ለናትሽ ሥትይ እኔም የ7 አመት ልጅ አለኝ ከተሠደድኩ 4አመት ሆነኝ ናፍቆቱን እሚያቅ ያቀዋል በዛላይ አማራ ክልል ዳታ ሥለሌ በደንብኳ ማውራት አንችልም ብቻ አላሀምዱሊላሒ ለሁሉም ጊዜ አለው
ልጅ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል ልጄ የልጅነቴ ሂወቴ እስኪካላስቼገርኳችሁ ፕሮፉይሌንበመጫን10kአስገቡኝ ለልጄመመለስአለብኝ ወስኛለሁ
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አንጀቴን በላው ውይ
@@YIDIDYAASEGED አሜን
አብሽሪ ማማየ እንኳን ወለድሽ ለልጅሽ ጥሩ ትምህርት ቤት እንድ ማር አድርጊ ፓይለት ይሆንልሻል እንደ አንደ አንደአንድት እህታችን
ያንች ነሸ@@AhmedandFatumaTube
የልጅን,ናፍቆት,የወለደ,ያቀዋል,ፈጣሪ,ያሣድግልሽ
የልፋትሽን የድካምሽን ውጤት በልጅሽ አላህ ያሳይሽ የተመኘሽውን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 😭😭😭
እሸቱ ትለያለህ የምታመጣቸው ሀሳቦች አንደኛ ነው ይህን video ሁሉም ኢትዮጵያዊ መመልከት አለበት አንደኛ ቻናል ነው ቀጥሉበት
ማርዋ ልጂህ እንደተጎዳ ፊቱ ያስታውቃል ባአላህ ሂጂለት የኔ ውዲ ልይ ኦፍፍፍፍ እዲግ በልልኝ የኔ ማር እስኪ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ጡሩ ባል አግብቸ ጡሩ ልጂ እንዲሰጠኝ 😭😭 ባአላህ አላህ ይስጥሺ በሉኝ
መሄድ መች ጠፋባት ስላል ተመቻት ነው እኮ እንጂ ከልጁ ተለይቶ መኖር የሚወድ የልውም 😢😢😢
አላህ የወፍቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Ameenah-i3k አሚን የኔወርቅ
አላህ ይወፍቅሸ ለሁላችነም አላህ ይወፍቀን🎉🎉🎉🎉❤❤
@@ZemzemAhmed-j3c አሚን ሁቢ😘
ልጁም በጣም ነው አጀቴን የበላኝ ልጄን መሠለኝ ብቻ ሁላችንንም አላህ በሠላም ያገናኘን😢😢😢
አሚንንንንን
😢😢አሚንንንን ያርብብብ😢😢
አሜን😢😢
አሚንንንንን😢😢😢😢😢
በለቅሶ ጀመረኩት በለቅሶ ጨረስኩት አይሰደት ልጀሸን አላህ ያሳደግልሽ
እህህህህህ እንደዉ ይሔ ስደት የስንቱን እንባ አረገፈ ሚስኪን እንባዉ ቅርር አለ የኔ ጌታ ኡፍ እንኳንም ወልጄ አልተሰደድኩ ይሔን ፍራቻ ነዉ እስካሁን ያልወለድኩ ብታምኑም ባታምኑም ወልዶ መሰደድ 1እግር ኢትዮጵያ 1እግር ስደት ሆኖ በሀሳብ ማለቅ ነዉ።
እረበና አቲና ፊዱኒያ ሀሰናት ፊልአኽራ ሀሰና ወቂና አዛብን ናር
አላህ ሆይ. በዚህም አለም መልካም ነገር ስጠን በመጨረሻውም አለም መልካም ነገር ስጠን ከእሳትም ቅጣት አንተ ጠብቀን
አሚንንን
አሚን
❤❤❤❤❤❤
አሚንንንንን
አሚን
የአላህ የኔ እህት በሰው ሀገር ላይ ናፍቆት በጣም ከባድ ነው በዛላይ ሀዘን ተጨምሮበት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህ ልጅሽጋ ቤተሠቦችሽጋ ያገናጭሽ ውይይ በጣም ያስለቀሠኝ ቪዶ እሸቱ በርታ ምርጥ ስራ ላይ ነው ያለኸው ምስሊም ክርስቴን አትልም አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ
የኔ እህት አይዞሽ አታልቅሽ ያሳለፍሽው ነገር ብከብድም ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ሀፊዘል ቀረአን ያድርግልሽ እህቴዋ 😊😊😊😊
በዚህ ፕሮግራም እንደዚህ እናትና ልጅ አደዚህ አልቅሼ አላቅም በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ እህት እንዲሁም ሌሎችም እህትና ወድሞቼ በሰላም ከቤተሰቦቻቹ ከምትዎዱዋቸው ከሚዎዱዋቹ ሰዎች በሰላም ያገናኛቹ በያላቹበት ክፉ አይካቹ❤❤
እሼ ቤትህን ብዙ ልጆች የምትወልድበት የምትድርበት የምትኩልበት ያድርግህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥህ
ግን እኮ እንደማዳም ቅመሞች ጀግና የለም ወላሕ የበለጠ ደግሞ ልጆች ያላችው ክብር ይገባችዋል ፋጡማዬ በጣም ጀግናነሽ አላሕ ያሳብሽውን ያሳካልሽ ተሳክቶልሸ አገርሽ ተመልሰሽ ከልጀሽጋር ከቤተሠቦች ጋር ቀሬውን ዘመንሽን የምትኖሬበት ያርግሽ አሜን❤❤🙏አሼ ላተ ቃላት የለኝም
የኔ አባት እፍፍፍ መለየት ስደት ደስ ይበልህ አስነግር አዋጂ ተለያይቶልሀል እናት እና ልጂ እኔም ልጄ ንፍፍፍቅቅቅቅቅ ብላኛለች እስኪ አላህ በሰለም ያገናኝሽ በሉኝ ልጄ እወድሻለው እደሚያገናኘንም በጌታዬ እተማመናለው ❤❤❤
😢😢😢😢😢እኔጃ ምን እደምል አላቅ ቃል የለኝም ለልጁ አላህ ቁራአንን ያግራልህ የኔ አባት 😢😢😢😢😢በባ ጨርስኩት እህቴም እድለኛ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ያሰብሽው ተሳክቶልሽ ከልጂሽጋ ያኑርሽ
የአላህ በልጂ ናፍቆት ስቶቻችን ነኝ እየተሰቃየን ያለነው በሰላም ከልጂሽ ጋር ያገናኘሽ እህቴ
አሚን
ውደ
አሚንን ያረብብብብብ
አሚን ውዴ
እኔ ቀን በቀን ባወራትም ንግግሯ አጀት ነው የሚበላኝ የኔ ኮኮብ ትለኛለች ስታወራኝ❤ ከባድ ነው ከወለዱ በሀላ መሰደድ ኡፍ
እህህ ተቃጠልን እኔም ብዙዉን ነገር ልቻለዉ ብይ ግን ትዝ እያለ እሚረብሸኝ ምግብ ሲፈልጉ ያለ እናት እሚሰማቸዉ ስሜት ነዉ😢😢😢
እሽ የእኔንም ልጅ አቅርብልኝ እስኪ ያቅርብላት የምትሉ በላይክ ገድፉኝ😢😢
አይ ይሄ ማጣት😢 አይዞሽ እንኳንም ልጅ አለሽ አባትሽን አላህ የጀነት ይበላቸው አንችንም አላህ ያፅናሽ
በሥመአብ የኔ ጌታ😢😢 አንጀት የሚበላ ታሪክ እህህህህህ አህታችን ፈጣሪ ዬጠብቅሽ በሠላም ያገናኝሽ❤❤❤❤
ወላሂበጣምያሳዝናል አይዞሽ. ማማየ የልጆቻችንንእባ ከጎናቸው ሁነን እደምንጠርግላቸው አላህ ይርዳን ልጂ ጥለን ለተሰደድንው እናቶች
ልጁ ያላስለቀሰው ማነው እግዚአብሔር ሆይ በእውነት እንዳው በሰላም ተገናኝታችሁ ቃጣዬን ለማየት ያብቃኝ
አይኑ ውስጥ ያለው ናፍቆት ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ በቶሎ ያገናኛችሁ
እሼ በእውነት እድሜህን አላህ ጨማምሮ ይጨምርልህ እደዛሬ ከመጠን በላይ ያስለቀሰኝ ልጅ አላየሁም ልጁ የሚናገረው ንግግር በእንምባ አንደበቴ ነው የቆሰለ አላህ ያሳድግላት ያንተ ትትህና በሚገርም ሁኔታ ነው የህዝብ ልብ ውስጥ ቤት የገነባኸው በእውነት ከምልህ በላይ ነው የማከብርህ ሺ ዓመት ኑርልን
እሸ አሁን ገና የመዳም ቅመሞችን የውስጥ ችግርና ስቃይ እንዳንተ የሚረዳን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
ነይ እናቴ ነይ ሲሉ ልጆቻችን እመጣሉሁ እያልን ጎዳናቸዉ 😢😢 ኸይር ያድርግልን ኡፍ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
ስደት አይኑ ይጥፋ ውይ ውስጤ ተላወሰ የኔ ቆንጆ ልጅ እደግ።❤❤❤
አላህ ያሳድግልሺ በልጂሺ ያስደስትሺ
ሶብር ይስጥሺ እህቴ አባትሺን አላህ ይራህማቸው እናትሺ ልጂሺ ጋር በሰላም ያገናኝሺ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ
የእኔም ውድ ልጂ ነይ ነይ ይለኛል በዛሬ በነገ ምንም አልሆናልኝ አላህ በሰላም ከልጂ ከቤተስቦቻችን ሀር ያገናኝን
የኔ እህት ለቅሶ አታብዢ ጠካራ ሁኒ አብዞሀኞቻችን ከልጆቻችን ተለያይተን ነው እምንኖረው😢
Lik inde ine lije bayine iske mayiki selamuni yabizalik lije🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢
❤❤❤❤
ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻☝️☝️☝️
ኡፍ ፈጣሪ ትልቅ ያርግልሽ የኔ ጌታ አንጀት የሚበላ ልጅ ውይ እባውን እንዴት እዳመቀ ሳይ 😭😭😭
አለፈልን አላለፈልን እያልን የእናት ናፍቆት ገደልናቸው በእጅሽ እንጀራ ቆርሰሽ ስጭኝ የእውነት እንዴት እንዳስለቀሰኝ ልጄን ነው ያሰብኩት እፍፍ😢😢😢
😢😭
😢😢😢😭
የኔዋ የትነሽ አንቺጋር ውሰጂኝ አለችኝ ገናኮ የ4አመት ልጂናት🥰🥰
ወላሂ በጣም እንባዬን መቋቋም ነው ያቃተኝ
Endeheni endeheni ebakachu leje kewldachu bewala tetachu athedu kategabachew wnachu endemenm seratachu masadeg yechalaln welum eko yemisaferut slga behalga aydelm kebad new so ETHIOPIA honachu sertachu telwtalachu weyenem degmo beka tedaren atmokerut ketdar befite sewyiw yasetedsdergal weyenese belen enaseb ebakachu lejochachenen ezhi alme ameteten anasekay manem hone menem endehenat yelemen enaten bemayet becha lejoche bezu tekem yagegalu
እሼ ማርያምን በጣም ትለያለህ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ እመኝልሀለው ክፋ አይካህ እመብርሀን ታገናኛችሁ እህቴ
የወልዶ የተለየ ያውቃዋል ሰሜቱን አሏህ በሰላም ያገናኘን ከናፈቁን ቤተሰቦቻችን ጋ ሀጋራችንንም ሰላም ያደረግልን
በጣም
አህህ😢ላያስችል አይሰጥም ተጠበስን በልጅ ናፍቆት
ወይኔ ሲዛዝን የዛሬው ደግሞ በጣም ያዛዝናል ነይና በአንቺ በእናት እጅ እንጀራ መብላት አምሮኛል ለልጆች እኮ ምንም የቅርብ ዘመድ ቢኖርም ወላጆቻቸውንነው የሚፈልጉት እኛ ደስተኛ ይመስሉናል እነሱ ግን በውስጣቸው ብዙ ሀዘን አለባቸው
የኔ እናት አላህ ሁሉንም አሳክቶልሽ ከልጅሽ ጋ ያኑርሽ💔😭😭😭
አሚን ያረብ
እህህህህህ በጣም ያሣዝናል ልጅሽን አግኝው እህቴ ውሥጡ የተጎዳ መሆኑ በጣም ያሥታውቃል አላህ በሠላም ለመገናኘት ያብቃችሁ አይ እዱኒያ 😭😭😭
እህህህህህህ ይሄን ሥሜት የሚያዉቅ ያዉቀዋል እኔም ልጄ ናፍቆኛል😢😢😢😢😢😢
እኔም😢
እውነት ነው😢😢
Erens lemotlachehunewu betelay yansay ybseghal😢😢😢
በጣም😢😢😢😢
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ወህነሸትታደሰ
@@WehneshetTadese
ሣድግ እደማኮራሽ ምንም ጥርጥር የለም ኢሻአላህ አላህ ያሣድግልሽ ሧሊህ ልጅ ሀፊዝ ያርግልሽ ያረብ አብሽሪ አላህ ተክፊነገር ይጠብቅልሽ ቤተሠብሽን በሙሉ❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናሽ አባትሽንም የልጅሽን አባት ነፍስ ይማር አይ ስደት እሼ እንዲህ እንዲተነፍሱ ስላደረክ በጣም እናመሰግናለን እሼ እናቴ ናፈቀችኝ የሚል ፕሮግራም ጀምርልን plisss😢
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ክብር ለልጆቻቸውና ለቤተሰብ ሲሉ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤😅
ፈጣሪ ለሐገርሽ አብቅቶሽ እንጀራ ቆርሰሽ ለልጅሽ እንድታጎርሽው ፀሎቴ ነው። ስለአባትሽም አምላክ መፅናናትን ይላክልሽ!
እጅግ ብዙ ታሪክ አለ እንደዚችልጅ ደግሞ በሰው ሀገር ላይ አባትን ያክል እንደ ቀላል መረዳት በጣም ያሳዝናል አባትሽን አላህ ይራህማቸው አንችልም ጠንክሪ
እሸ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ ወላሂ ልጀን ሳገኝ የተሰማኝ ደስታ ሁልጊዜ ዱአ አደርግልሀለሁ የመዳም ቅመሞች አንድ ሺ አስገቡኝ እስኪ እሸቱን ይምትወዱ እንያችሁ
ስት ናችሁ የልጁ እናቶች ብዙ ኮሜት ተመሳሳይ ነዉ😂😂😂
😂😂😂😂@@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ እኔ ከዚህ ቭድወ በፊት የተለቀቀው ቭድወ ነው
ኡፍፍፍፍ የአላህ 😢😢😢😢 በእባ ጨራስኩት አብሽሪ እህቴ አላህ በሰለም የገነኛቹሁ
ውይ እኔም ሆደ ተላወሰ አላህ ከስደት መልሶኝ በሰላም በጤና ልጅወቸን በእቅፍ ማሳደግ ያረብ
የኔምምኚትነዉ😭😭😭😭
እንኳን እናቱ ስሜቱ እኔንም እረብሾኛል አንችን የሠማሽ ፈጣሪ እኔንም ይሥማኝ ፈጣሪ ልጀ በመንፈሣዊ እንዲያድግልኝ ዶንኪ ቲዩብ ደስ የሚል---
ወላሂ የልጆችህ አባት ያድርግህ እረጅም እድሜ እከነሙሉቤተሰብህ ተመኘሁልህ እሼቱ ክፍአይንካህ
የኔ ጀግና አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
😢 እህቴ እንደምንም ብለሽ ግቢ
@@KemilahusenKemilahusen እሽ
እህህህህ የልጅ ናፍቆት የወለደ ያቀዋል የኔም ልጄ 7/አመት ሞላዉ ከተለየሁት 6/አመት ሞላን ጎርምሶልኝ አሁን እናቴ አመጪም ካልቻልሽ እኔ ባየር መጥቼ ልዉሠድሽ ይለኛል ያኢላሂ ዱንያ እንደሆነ አይሞላም እና ከናፈቀኝ ልጄ አገናኘኝ በሰላም😢🤲
የኔማር ያአላህ በስደት ያለን እህቶች በሠላም ከልጆቻችንና ከቤተሠብ ያገናኘን በጣም ከባድ ነው የሥደት ህይወት አላህ ይዘንልን😢😢😢
ሱበሀንአላህ ሁሉምበልጅናፍቆት በቤተሰብናፍቆትየተጎዳ ሰውነውጨረሶ ወይኔአልቅሰንሞትንበቃ አይስደትግንአላህከሰደትይገላግለንእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ልጀ ናፈቀኝ እከምንገናኝ እግዚ አብሔር ይጠብቅልኝ የኔ መውደድ ልጀ አጀቴ ቁራሸ❤❤❤❤ እህቴ አችንም ሀሳብሽ ተሳክቶ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ
ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሔር የአባትሽን ነፍስ ይማር አንቺንም የልብሽን መሻት ከኃጢአት በቀር ይፈፀምልሽ እግዚአብሔር ያፀናሽ
በሰላም በጤና ለልጂሽ ያብቃሽ🙏🙏🙏🙏🙏
ይቺን ኮሜት እምታነቡ ውዴ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ያስብነውን ሁሉ አሏህ ያሳካልን ውነት በጣም እሚያሳዝን ነው የእርፈት. እንጀራ ይስጠን እስኪ😢😢😢
Amin🤲
ልቤ ስብር 🔥አለ ጥርሴን ነክሸ ነው የሰማሁት አድ ነገር መናገር የምፈልገው ሳኡዲ ያላቹህ እህቶቸ ብረቹህን ለማይሆን ሰው አትስጡ ወጭ አታብዙ ቆጥብ አገታቹህን ደፍታቹህ ስርታችህ አገር ስገብ ደረታቹህን ትነፋላቸህ 💪
ይኸ ፕሮግራም ልጄን ይበልጥ አስናፈቀኝ 😢😢😢😢አይ መለየት ልጁ ሲናገር ልጄ ለኔ የተናገረ መሠለኝ😭
ወላሒ እኔም
እኔም😥😥😥
አይይይይ መናፈቁ ከአይኑ ይነበባል ያረቢ ብዙዎቻችን በናፍቆት የተቀጣን ነን አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ያረብ
ባልጅ ናፍቆት ታቃጥልን ኡፍ ኡፍ አላህ ሁለቹም ካልጀቹ ያታላያቹ አላህ በሰላም ያጋኛቹ😢😢ምን እባላል ባላህ ታስፈ😢አንቆርጥም😢
Amin🤲😢
እፍፍፍፍፍ ኡንትንዉ ተቃጠልን ወይኔ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ህዝብን እየሰማ ያለዉ ሚዳ ሀሮን ሚዳ እና ዶንኪ ቱብ እናመሠግናለን
ወላሂ እባየ ጆሮየን ሞልቱ ባንገቴ ውርደ ተኝቸ ነበር ያየሀት እፍፍፍ ስደት መች ይሆን የሚሞላልልን😢😢😢😢
26:40 ታርኩ በጣም አሳዛኝ ነው እህቴ አባትሽን በጀነት ያኑርልሽ አችንም አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ልጅሽን እደረጃ ያድርስልሽ ሰላም ያገናኛችሁ
እና ዶንኪ ቲዩብ እናመሰግናለን
በለቅሶ ጀምሬ በልቅሶ ጨረስኩት የስደትን ህመም እስደት ላይ ያለ ያቀዋ አላህ የሀሳብሽን ሞልቶልሽ ልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
መቅደላ አባ ዩኒቨርሥቲ የኔቀቆጆ ያገሬ ልጅ የኔም ልጅ እዛው ነው አላሕ ይጠብቅልኝ
የመቅደላልጅ ናትደ እማቃትኮ መሰለኝ
ውይ በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ስላልውድ በውልድ ደግሞ እንዴት ልሆነው እግዚአብሔር ያስድግልሽ😢😢
የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ታቂያለሽ እህቴ አቺ እድለኛ ነሽ ጀግና ነሽ እኔ ልጄ እየናፈቀኝ ሳለየው በስደት ሞላ አልሞላ ስል ልጅነቱ አለፈ አደገ እዴት ይቅርታ መጠየቅ እዳለብኝ አላቅም አሁን ለለበት መጥፎ ሁኔታ እኔነኝ እያልኩ አሁንም እራሴን እወቅሳለው አይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢😢እሼ ተባረክ❤❤❤
አይ ስደት ስንቶቻችንን አስነባ ብቻችንን ያላዳማጭ እንድናወራ አደረገ እንደ ታመመ ሰው አስቆጠረን የስንቱን ፊት አሳየን ብቻ ቢያወሩት አያልቅ ሆድ ውስጥ ቢቀመጥ ይሻላል አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ያሉትን ያቆይልሽ ሁላችንም የማናወራው እድሜያችንን ሙሉ የምናለቅስበት ሀዘን አለ በልባችን ልልሽ የምችለው በርቺ ነው ሁሉም ያልፋል
እህ የኔ ውድ አታልቅሽ ይህ የሁላችንም ህመም ነው አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽን እኔም በልጆቸ ናፍቆት ልሞት ነው አሼ ምርጥ ሰው እስኪ የኔንም ልጆች አቅርበህ አሳየኝ ሀያት መስፍን ሙራድ መስፍን ልጆቸ የኔ ረሀቦች😢 እንገናኛለን ኢንሻአላህ እድግ በሉልኝ
የኔ ፡እናት አይዞሽ ፡፡ የሠው ሀገር ፡፡ ይይይይይይይይይይይይይይ ሥደት የሥራህን ይሥጥህ
ማነዉ እደኔ ደጋግሞ እያየ ደጋግሞ ያሐቀሰ😢😢😢😢😢😢😢አይ ስደት ልጀ ናፍቆኛል ወላሂ በሚዲያ ስላልወጣ ነዉ እጅ የኛም ልጆች እድህ የእናት ናፍቆት እየተራቡ ነዉ እናቴ እድሜሽን ያርዝመዉ ከኔ በላይ ነዉ የምትከባከበዉ ቢሆንም ግን የእናት ፍቅር ይኖርበት ይሆናል
እንደ ዛሬ አንጀቴ እጥፍጥፍ አላለም የምለው ሁሉ ጠፋኝ ማርያምን አይ ስደት ቢያወሩት የማያልቅ የሆድ እሳት😢
سبحان الله
አስለቀሽኝ እህቴ ያረቢ ወልዶ ከመለየት ጠብቀን አላህ ለኡማው ጠቃሚ ልጅ ያድርግልሽ እንኩዋን ላንች ማማ
ባረብ ሀገር ያላቹት እህቶቻችን ሰላማቹ በያላቹበት ብዝት ይበልልኝ 🙏
Amin🤲
Amin😢😢
እሼ ምን አይነት ቃል ነው አንተን የሚገልፅህ ላንተ ቃላት የለኝም እማምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
ልጁ አጀቴን በላኝ አሰፈሰፈኝ ግን ልጆቻቹን ጥላቹ ስደት የተሰደዳቹ እህቶቼ አላህ በሰላም ከልጆቻቹ ያገናኛቹ ያረብ ይሙላላቹ ልጆቻቹም ይደሰቱ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
እረ የአላህ እንባየ ማቋረጥ አልቻልኩም ያረብ ሁላችንንም በሰላም ከልጆቻችን ጋር በሰላም አገናኝንን
እኔም የ4ዓመት ልጂ አለኝ ነይ ነይ እያለኝነው ቢላልን ሳይ ወላሂ በጣም አለቀስኩ ልጀ ነው የመሠለኝ ያረብ ለልጆቻችን ብለን የተሠደድን እናቶች በሙሉ አላህ በሠላም የልጆቻችንን አላማ የምናሳካያድርገን
እኔም 9 አመት
Amin🤲😢
እኔም የ8 አመት ልጂ አለች ውዶች ተሳክቶልን ከልጆቻችን ጋ ይቀላቅለን
የኔ እናት እንኳን ለዝች ቀን አበቃሽ ልጅሽን ለቁምን ነገር ያብቃልሽ❤
😭ግን እሄጦርነት አልፎ ልጀን በሰላም ተገናኝቸው አየው ይሆን ❤😘
ቸሩመዳንያለም በሰላም ያገናኘሽ አሜን አሜን አሜን እውነት በጣምነው ያሰለቀሰኘ አስደት
የልጁ ንግግር በለቅሦነው የጨረሥኩት ወላሂ ምክኒያቱም የኔም ልጅ በዚህ እድሜ ልክነው ልጆቻችን በናፍቆት እኛም በናፍቆት የተጎዳን ሠወች ብዛት ቤት ይቁጠረው
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
እኛንም ያገናኘን ኢሻአላህ ❤❤❤❤
ውዶቼ ከፍቶኛል ስደት ሰልችቶኛል አንዳንዴ የሚያስጠላ ስሜት የለም እንደዛ እየተሰማኝ ነው ኡኡፍፍ አምላኬ ትግስቱን አድለኝ 🥹🥹😭😭
አይዞሽ እህቴ ❤😘 ፀሎት አድርጌ❤❤😍
አይዞሸ ፀሎት አርጊ እኔም ይሄ ሰሜት ይሰማኛል ፈጣሪ ያበርታን😢🤲
እግዚአብሔርን ስቅ ስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምለክ በሰላም ወደ ሀገርሽና ወደ ነፈቀሽ ልጅሽ የድርስሽ የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢አይዟችሁ የማዳም ቅመሞች ሁላችን አብረን ነው የምናለቅሰው ብቻሽን አደለም😢😢ብቻ ጤና ሆነውልን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን😢😢😢
💔💔
በጣም አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢
አይይይ የጨለማ ሂዎት እኮ ዕድል ነው መሰልኝ እህቴ አሁንም እግዚአብሔር መጭርሻሺን ያሳምረው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እማዬ ልጅሺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ዕማ 👌🏾👌🏾😭
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ነገር ያልፋል
ያአላህ አላህ ሀሳብሽን አሳክቶልሽ ከልጂሽ ያገናኝሽ ውይ ያልወለድኩት ይህን ያህል ያለቀስኩ አዘኩ የወለዳችሁት እደት ሆናችሁ በዚህ ቪዶ ያአላህ
በጣም ወላ😢😢😢😢😢😢😢
ስደት አይኑ ይጥፋ ስንት ነገር አሳጣን እኛም ለልጆቻችን ብላልን በማይመች ህይወት ልጆቻችንም እንደዛው እህህህህ😢
እኔ ውድ እህት አብሽሪ ልጂሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ያረቢ መጨረሻሽን ያሳምርልን
አብሬሽ አነባኹ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሶቦቻንን ተጠብቅል❤❤
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ለዲንሽ ለአንችም ለሀገርሽ የሚጠቅም ልጅ ያድርግልሽ አላህ ይሀፍዝልሽ
ወይ አስለቀሽኝ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም የታፈነ ጬሀት የት ጩሄ በወጣልኝ የሚያስብለኝ የቤተሰብ ማጣት ሀዘንን የቀመሠው ያውቀዋል አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ለአባትሽም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያሞናድልልሽ ህመምሽ ህመሜ ስለነበር አብሬሽ አነባሁት
የእኔም መጵናዬ አላህ የሚወደውን ሠው ይፈትናልና አልሀምዱሊላህ በቃ እኔም ከሚወዳቸው ባሪያዎቹ ሁኜ ስል የደስታ ሀሤት ልቤን ሙልት ያደርግልኛል እነም አልሀምዱሊላህ ብዬ አልጠግብም በሰላም ለሀገራች ያብቃን ውድ የሀገሬ ልጆች በስዴትያላችሁ
እግዛብሔር ልሁልእታችሁም ያናቹሁ እእይዞሽ ስደት ከባድ ነው
@@tsehayweldeyes9059 amin
አይዞሽ እህት አታልቅሺ የአሳለፍሺው ነገር ቢከብድም መበርታት አለብሺ አየ እሸቱ እንደው ትለያለህ
እኔም ልጄ ዳቦ እያለኝ የምገዛበት አጥቼ አለቅስ ነበር ሳለቅስ አይዞሽ እያለ ይጠርግልኝ ነበር ኡፍፍፍፍፍ
አይዝሽ የኔ ዉድ
😭😭
😢😢
የእኔዋ !!
😢😢😢
😢😢😢እራሴን እስተሚያመኝነው ያለቀሥኩት አላህ ለቁምነገር ያብቃልሺ እህት በሠላም ያገናኛችሁ ወልጄባልቀምሠውም አጄቴነው የተላወሠው
እግዚአብሔር በስደት ያሉትን ወገኖቻችን ይታደግልን🤲💞
ደምሩኝኝኝ ቅመሞችዬዬዬዬዬ😢😢😊😊❤❤❤❤❤❤
አላህ ሶብር ይስጥሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
የአላህ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ በለቅሶ ነዉ የሰማሁት ።
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😢
የልጅን ናፍቆት እናት ብቻ ነች የምታውቀው ።
አላህ በሰላም ከልጆቻችሁ፣ከውድ ቤተሰቦቻችን ያገናኘን ።
አብሽሪይ የወንዜ ልጅ አላህ የሚወዴውን ስው ነው የሚፈትነው አልሃምዱሊላህ አለ ኩለሃል
አብሽሪ የማያልፍ የለም አላህ ያሳድግልሽ
ማሻ አላህ ብያለሁ
ልጅ ሳንወልድ በስደት እርሜአችን ያለቀውስ በምን እንፅናና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህ ስደት ድካም ብቻ እውነት ድክም ነው ያለኝ😢😢