ድሮ እና ዘንድሮ ከጀላቲ እስከ አይስክሬም /ትንሽ እረፍት //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ካካካካካ አይ ትሱዬ ማኪያ ቀይሪላት ስትቀምስ ልትዉል ነዉ እኔ እራሴ የማላቀዉን የአይስክሬም ስም ዛሬ አወኩ በጣም እናመሰግናለን ትሱና ናፍቂ❤

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      ሰላም ላንቺ ይሁን የድሬዋ ቀበጥ በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 2 роки тому +16

    "ትንሽ እረፍት " የሚባለው ፕሮግራማችሁ ላይ የ ebs ተሳታፊዎች ያለእውቀት በቀጥታ ወደስራ ከመግባታቸው በፊት የተወሰነ ስልጠና ሲወስዱ የሚያሳይ ፕሮግራም ብትጨምሩበት ስለስራው ለተመልካቾች የተሻለ ግንዛቤ ታስጨብጣላችሁ እና ብታስቡበት!!!

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +9

    ናፍቆትዬ የኔ ስወድሽ እኮ😘😘😘😘😘ኢቢየሶች ትለያላቹ ከምር

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому

    ጎበዝ ናችሁ በፍቅር ነዉ እሁሉም ቦታ እምሰሩት

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 роки тому +1

    እስኪ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ebcዎች::
    ድሮ አንድ ዶናት ቤት ነበር ስሙ የገነነ ወደ ጎተራ መስመር ከበቅሎ ቤት አልፎ:: ያ ዶናት እጅግ ጣፋጭና ለየት ያለ ነበር:: እስኪ አሁንም ካለ ጠይቁ::
    💚💛❤️

  • @ንዑዑእየዝጥምት
    @ንዑዑእየዝጥምት 2 роки тому +2

    የአስክሬም ማንኪያው ስትጠቀሚ ውሃ ውስጥ ማስገባት ነበረሽ አስኪሬሙ ቶሎ ይወጣል ከሳህኑ
    ስታነሲው ያግዝሻል ፡አማርኛየ ይርታ።🙏🙏🙏

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 2 роки тому +2

    ትንሱዬ የኔ ድምቀት

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 2 роки тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ😍♥️😍♥️😍♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 2 роки тому +2

    ትንስኡ ማስታወሻ ለመያዝ ብትሞክር ከመመላለስ ትድን ነበር!!!

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 2 роки тому +2

    አስፋው የት ነውእባካችሁ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 роки тому

    በጣም የሚገርመው የድሮ ፕሮግራም ነው ወይስ ኮሮና ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ? ታድላችሁ 😎😎😎😎

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 роки тому

    ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому

    ስወዳችሁ❤❤❤ ውይ ውድ ነው አይስክሪም ቲንሽየዋ 55 እሯ

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 2 роки тому +5

    ባለ መኪና ብቻ ነው እንዴ ሚበላው ጉድ

    • @oromiyarratube9281
      @oromiyarratube9281 2 роки тому

      😃

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 роки тому

      ዋጋውን አላወቅሽማ።

    • @add9654
      @add9654 2 роки тому

      ክክክክክክክ ብር ያለው ነዋ በግሩማ የሚሄዴው 110 ላይስክሪም ማን ያወጣል

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 2 роки тому

    Where is Asfaw?

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አፊትዬ አስታወስኩ

  • @tsehaygtsadik8427
    @tsehaygtsadik8427 2 роки тому +1

    እረ አካት ነዉ እንዴ የሚባለዉ ?እኔ የማቀዉ ኤሌሊፋ ነዉ ለማንኛዉም ሀሳብ ስጡበት

  • @BarakelEskender
    @BarakelEskender Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saliya3249
    @saliya3249 2 роки тому +2

    ትነሱ ታረገገ በጠም እየቾከልክ ነው ናፍቂንም ግራ አገበሀት😂😂😂😂

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ክክክክክክክክክ ወይ ትንሱ የጠፉትን ዘመዶቸን ሁሉ አስታወሰኝ አላለም

  • @ggh9022
    @ggh9022 2 роки тому +1

    ኧረ ሰሞኑን ሹክ ልበላችሁ ወዴት ሂዳ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому

    የሀገሪ ሰላም ናፈቀኝ

  • @twi2415
    @twi2415 2 роки тому

    They should have worn mask !!

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 2 роки тому

    Betam new yemitamiru

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 2 роки тому

    Hahahaha tensu akesthen selam belelge nafki 😍😍

  • @tokkummaatokkummaa5321
    @tokkummaatokkummaa5321 2 роки тому

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ebs 1nya nachut

  • @sifanmalaku2369
    @sifanmalaku2369 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤😍

  • @mahitube7616
    @mahitube7616 2 роки тому

    ቦታው የት ነው

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 2 роки тому +7

    እረ ማስክ ኢቢኤሶች እናንተ ነበራቹሁ አፍን መሸፈን ማስተማር የነበረባቹሁ

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 2 роки тому

    Must pin address or location pls

  • @حليمهمصطفيالحبشه

    ❤❤❤❤❤ናፍቂ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @finjalmedia6629
    @finjalmedia6629 2 роки тому

    Inde 4 aiscream 210 birr new yesemahut?

  • @LG-ef5dc
    @LG-ef5dc 2 роки тому +4

    $110 birr le 2 ice cream?

    • @wudinesh2337
      @wudinesh2337 2 роки тому

      Yegeremali ene eze uuu new yalikut😄😄😄😄

    • @LG-ef5dc
      @LG-ef5dc 2 роки тому

      Lol

  • @azabehome8728
    @azabehome8728 2 роки тому

    ዋዋ

  • @eqotiya4938
    @eqotiya4938 Рік тому

    NAFGOT YENEWD ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @martatsegaye9130
    @martatsegaye9130 2 роки тому

    👍👍

  • @walallatarfasa2110
    @walallatarfasa2110 2 роки тому

    Kkkk Tensahe yaxafu samadochi biqbiq alu alalem

  • @selnatabera7965
    @selnatabera7965 2 роки тому

    🌹🥰❤

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 роки тому

    ኧረ ማስክ ልበሱ

  • @ፍትህላሳዉዲለኢስረኞች

    ለሁለት ኢሲክሬም መቶ አሲር አይተመንሚ

    • @wudinesh2337
      @wudinesh2337 2 роки тому +1

      😄😄 አልገዛትም አልበላትም ሆሆሆ ገረመኝ 😄😄😄 እዚህ በአንድ ሪያል የሚገው ኢትዮጵያ 110ብር ሆሆሆ😄😄😄

    • @add9654
      @add9654 2 роки тому

      @@wudinesh2337 ክክክክክክክክ ምራቅ እየዋጡ ማለፍ ነው

  • @ruthayele4670
    @ruthayele4670 2 роки тому

    Only 20 birr tips after all this service??? Or you just joking 🙃

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 2 роки тому

    Ala tensu

  • @djdjfas4920
    @djdjfas4920 2 роки тому

    ምን አለ ጀላቲ ከምትዪ በረደዶ እመጥ ነበረ ብትዪ

    • @medinatube2080
      @medinatube2080 2 роки тому +1

      ምን አጠፋች ጀላቲ እኮ ነው ስሙ

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 2 роки тому

    kkkkk አዝግ የሆነ ልጅ ጥሩ አሰናጋጅ ይወጣዋል

  • @susususu8233
    @susususu8233 2 роки тому

    😂😂😂ayii tensu

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 роки тому

    So funny

  • @Dimbi378
    @Dimbi378 2 роки тому

    Kkkkkkkk ayi tinsu yesake minch
    Balebeten timesilalek

  • @tub8577
    @tub8577 2 роки тому

    😂😂😂😂😂 aye tensu anet erasu ayeskrim yasflghan

  • @حياةحياة-ق1ل3س
    @حياةحياة-ق1ل3س 2 роки тому

    kkkkkkkk👌👌👌👌👍👍👍👍💛💙💚❤💋💋

  • @walallatarfasa2110
    @walallatarfasa2110 2 роки тому

    Kkkkk