America ye sidet ager aydelm. Sew yefelegewn huno yeminorbet ager new. True people missed their home but I wouldn’t dare to say we live in as an immigrant. Here in US people are practicing their religion and culture freely. It is a place where your dreams become reality. There may be some setbacks ,like you have in your own home country, but no one stops you from achieving your goals.
ቹቹ ይመችሽ🥰 እንኳን መጣሽ ከአረብ ሀገርም አትምጡ ይላል የኛ ሰው አደለም ከአሜሪካ ከአረብ ጋ ስትዳረቁ ኑሩ ይሉናል😁😁ገራሚ ህዝብ ያለን
This episode is so powerful 😍. Thank you 🙏🏽
ሁላችሁንም እወዳቹሀለሁ የቹቹ ግን ይለያል የኔ ፍልቅልቅ
የዛሪው ትልቅ ትምህርት አለው የወጣው እንዴት ልመለስ ሀገር ውስጥ ያለው እንዴት ልውጣ አይ ድህነት አይኑ ይጥፋና ትውልዱ ሀገሩ ላይ ስርቶ ለመኖር ያብቃው የሁሉም ነገር ምላሽ ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🇪🇹❤️
ቹቹዬ😢😢😢😢😢😢 የመጨረሻ አነጋገርሽ 😢😢😢😢😭😭😭 ትክክል ብለሻል
ተስፍሽዬ የኔ ሳቃታ
ቹቹ ፍቅር welcome back ጭር አርገሽው ነበር bring back tesahye too 😊
ወይ ኢቲቪ እንዲህ ያለ ትምህርት ሰጪ በምታስተላልፉበት ጣቢያ ደግሞ ትረክሱና የቲክቶክ ተሳዳቢዎችን ስትሽልሙ ሳይ በጣም አዝኜባችኋለው ብቻ ከድራማው ብዙ እንማርበታለን ቹቹዬ ስደትን እንዲህ እንዲቋመጥበት ያደረገው እራሱ ስደተኛው ነው የተሰደደበትን ትርጉም ያሳጣው ይህ ይመስለኛል
የዛሬው ይለያል አለማልቀስ አልቻልኩም የሁሉም ስደተኛ ቁስል 😥😥
እንደተለመደው ድንቅ መልእክት ነው .... ቹቹ ግን እንዴንቺ አይነት ሴት ከየት ነው ምትገኝው ?
ስደትን አትውደዱት እንደ ስደት መጥፍ የለም
ቹቹዬ ❤❤❤
ፀሀዬን ምነው ከፊልሙ ተባረረ እንዴ ምንድነው ነገሩ ስንት ጊዜው ከጠፋ ከፊልሙ ቹቹዬ ውድድ ነው የምናደርግሽ❤❤
አሜሪካ መንግስተ ሰማያት መስሏቸዋል: ስንቱ ያበደ እና መንገድ ላይ የሚኖር እንዳለ ሰዉ ቢያዉቅ
ትልቅ መልክት 🎉🎉❤❤🎉
❤❤ chucha and Tsehay
Sedet golo menor new aleche hargitu ewent new
ድሮ አብዛኛው የሚወጣው ድህነትን አሸንፎ ተመልሶ ከቤተሰቦቹ ጋር የተሻለ ኑሮ ለመኖር ነበር የአሁኑ የአገራችን ሁኔታ ግን ከመውጣት ላለመለስ የሚገፋፋ ነው:: 😢😢😢😢😢😢
የስደት ምስጢሩ ብዙ ነው አይ ስደት!
መንገድና እውነት ህይወትም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በእርሱ በስተቀር ካልሆነ ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐ14÷6።
Yehe eko derama new
አሜን🎉🎉🎉
በቃ በየመንገዱ ለምዳችሁ በየ ድራማውም መጮህ ጀመራችሁ እረ ወዴት እንሂድ
የየሱስ መንገድ ደሞ መታዘዝ ነዉ መታዘዝ ማለት ደግሞ እስልምና ነዉ
Amen!
❤❤❤❤ welcome
❤❤❤ሀረግየ
ዎውው አዳኝ ናኝ ❤❤
እውነት ነው😢😢😢😢
አሜሪካማ የምድር ገነት ናት
Always king united states of America !!!
ቹቹዬ 🥰🥰🥰🥰
Chuchu Bexam newu miwodish
ወይኔ ቁስሌ😢
Wow
❤❤❤❤😂😂😂
ለስደተኛ ትክክለኛ መልዕክት ።።
❤❤❤❤❤❤❤
ይቺ ድረሰት የቢንያም ወርቁ ድርሰት ጋር ይመሳሰላል ።
America ye sidet ager aydelm. Sew yefelegewn huno yeminorbet ager new. True people missed their home but I wouldn’t dare to say we live in as an immigrant. Here in US people are practicing their religion and culture freely. It is a place where your dreams become reality. There may be some setbacks ,like you have in your own home country, but no one stops you from achieving your goals.
👍👍
3ኛ ነኝ የተስፍሽ አድናቂ❤
Astuye siwedat
Sedate weridate nawe
6tegna negn
የ አስቴርን አሰልቺ አተዋወን ምንታገሰው በ ቹቹ አዲስ አተዋወን እኮ ነው እንጂ የአስቴር አተዋወን ተከታታይ የወንጀል ( ብቀላ) ድራማ ማይ ይመስለኝ ነበር
🤜🤛🫡
አጀማመሩ ጥሩ ሆኖ አሁን እየወረደ እየወረደ እየመጣ ነው፡፡
Menu new yewredew?
@@ethioone7136 እንጥሉ
እውነት ነው😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤