Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሌም በዚ ፊልም ውስጥ እራሴን ማየቴ ነው ሁላችንም በምንሰራው ነገር እንደስራችን ልንከበረም ልንዋረድም እንደምንችል ዛሬ የዘራነውን ነገ እንደምናጭደው በተቻለን መጠን ጥሩ ማረግ እንካን ባንችል መጥፎ ከመስራት እንቆጠብ ❤❤❤
ዮኒየ በዚህ ሁኔታ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል እንደ ሚኖር ሰው እየሰራን እንደሚሞት ሰው እንኑር።
እግዚአብሄር ፡ይመስገን፡ድምፅህ፡ተመልሶ፡ሰርተህ፡ለመኖር፡አበቃህ።ድምፀ፡ልዩ፡ዮኒዬ፡እንኳን፡ፈጣሪ፡ረዳክ።
በጣም አቅም ካላቸው ተዋናዮቻችን ባለ ተሰጥኦው ዮናስ ዳግም ወደ መክረክ መተህ ስላየንህ ደስ ብሎናል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የተመሠገነ ይሁን አምላክ።
ሁሉም ሰው ኣጋፋሪን ቢያይ መን ማድረግ አንዳለበት ይገነዘባል።
ምርጥ ስራ ነው።በርቱልን! ከዚህ በላይ ዕይታ ይገባችኋል።አደራ እንዳታቆሙት።ህይወትን ነው በፊልም እያየነው ያለን
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወሠድኩበት ማርያምን ከቤተሠቦቼ ጋር ተጣልቼ ካአገኘኋቸው 3 ዓመት ሆነኝ አሁን ላይ ግን .... ብሞትስ ብዬ ......
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድንቅ ድራማ'እራስን ማያ'
ዮኒ ዳግም ወደ መድረክ ስለተመለስክ በጣም ደስ አለኝ🙏
ለኔ ተወዳጁ ተናፋቂዉ ድራማ በርቱልኝ መጨረሻችን ወደዛዉ ነዉ
ይሄ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ሌላ ቤት እንዳለን ስለሚነግርን ለላይኛው ቤታችን ግን አንድ ነገር ያስፈልገናል እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው ይላልና ቃሉ
ዮንዬ እሰይ ! ድምፅህ ወደ ቦታው እየተመለሰ ነው።እስኪ ማስታወቂያ ስራበት፣ወደ ቀደመ ሥራህ ተመለስልን ወንድማችን።ስንወድህ!
We like him
ዮናስ አዲስ ከተማ ድሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር እድሜ ይጨምርልህ።
Kiniteshu kanite fikir yazeng ❤❤❤
እናሳዝናለን ሁላችንንም ለተመለከተን! ይ ስራ ማሳየት ይችላል። ነገሮቻችን ለምን ስንኖር አስቀያሚ እንደምናደርጋቸው ግራ ገብቶኝ ቀረ እንጂ! ይ ስራ ይገርመኛል ሁሌም። ሀሪፍ ስራ ነው ሰውነት ከኢትዮጽያዊነት ለማዋህድ የተመረጠ ምርጥ የድራማ ዘውግ ነው።
ዛሬስ የእውነት ከፍኝ ከውስጤ ነው ያለቀስኩት ያማል
ሕይወት ያለው ድራማ
ዛሬስ አስለቀሳችሁኝ ዮኒ ጥንቅሹ አጋፉሪ❤❤❤
ሰላም የሀገሬ ልጆች እወዳቹሀለሁ🇪🇹
አሪፍ ስራ ነው በርቱ ታምሪኖች
ዋዉ በጣም ነዉ የሚገርመዉ የዛሬዉ ደሞ አልቅሼ ልሞት ብቻ አጋፋሪ ይለያል
ሁሌ ሞቴን ሳስብ ይጨንቀኛል ታትቤ ነጽቼ ይሆን ወደጌታየ የምህዴው ወይስ እደወጣው ይሁን አሟሟቴን አሳምርልኝ የሚባለው ጸሎት ትልቅ ናት በእውነት የሁላችንንም አሟሟት ያሳምርልን
እራስን መመልከቻ ድራማ ነው በርቱልን!
ምርጥ ስራ ነው ጥንቅሹ አዝግ 😂
ምን አይነት ጥበብ ነው ግን በፈጣሪ ከሰው ሁሉ ልብ ጋር የሚያወራ ፊልም😊
አጋፋሪ በመርፌ ጭምር ይሰጠን
❤❤❤❤እውነት እናመሠግናለን
አቤት በጣም እያዘንኩኝ ነው የማየው እፍፍፍፍ
Yoni እንካን ወደምትወደው ስራህ ተመለስክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ሁሉም ሰው ቢመለከተው ብዬ ሁሌም እመኛለሁ። ፩
Yoni is back we love you bro
ሰላም ታምሪን አይ ጥንቅሹ ሳይለንትላይ ላርገው አይልም ክክክክክክክክክክክ
ህይወትን ዞሮ መመልከቻ ተራችንን ማሳያ
Aye tinkshu 😂😂😂😂
ይመቻችሁ ደሞ የደላላ ስራም አክርቡልን 👌
ዮሐንስ 3+14_18 ሮሜ 10÷9_13
ዱሮ ምርጥ ሾው ነበረ 1000 ways to die የተባለ። እነአሌክሶ እነ ምፅላል አጋፋሪ ያንን አስታወሳችሁኝ
Yoni enkan dehina honikilin
ዛሬ ሁሉም ገላጭ ገጸባህሪያት ናችሁ የተወናችሁት
❤❤❤😢😢😢
❤❤❤🎉🎉
Yonas ገዱሉ❤❤❤❤❤
🎉🎉😢
Yonas enkwan dehna metah. Des bilonal silayenih.
ሳምሶን አፈራው ትሞታለህ
አይ ጥነቅሽ!
የሞተ ሰውን በክብር ቀብሩን መፈፀም ምን ያህል ሟችን እረፍት እንደሚሰጥ አይቼበታለሁ
ጥንቅሹ ስራ ስትፈታ እንዳይደብርህ ቦቲህን ቀደህ ስፋ
በጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሌም በዚ ፊልም ውስጥ እራሴን ማየቴ ነው ሁላችንም በምንሰራው ነገር እንደስራችን ልንከበረም ልንዋረድም እንደምንችል ዛሬ የዘራነውን ነገ እንደምናጭደው በተቻለን መጠን ጥሩ ማረግ እንካን ባንችል መጥፎ ከመስራት እንቆጠብ ❤❤❤
ዮኒየ በዚህ ሁኔታ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል እንደ ሚኖር ሰው እየሰራን እንደሚሞት ሰው እንኑር።
እግዚአብሄር ፡ይመስገን፡ድምፅህ፡ተመልሶ፡ሰርተህ፡ለመኖር፡አበቃህ።
ድምፀ፡ልዩ፡ዮኒዬ፡እንኳን፡ፈጣሪ፡ረዳክ።
በጣም አቅም ካላቸው ተዋናዮቻችን ባለ ተሰጥኦው ዮናስ ዳግም ወደ መክረክ መተህ ስላየንህ ደስ ብሎናል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የተመሠገነ ይሁን አምላክ።
ሁሉም ሰው ኣጋፋሪን ቢያይ መን ማድረግ አንዳለበት ይገነዘባል።
ምርጥ ስራ ነው።በርቱልን! ከዚህ በላይ ዕይታ ይገባችኋል።አደራ እንዳታቆሙት።ህይወትን ነው በፊልም እያየነው ያለን
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወሠድኩበት ማርያምን ከቤተሠቦቼ ጋር ተጣልቼ ካአገኘኋቸው 3 ዓመት ሆነኝ አሁን ላይ ግን .... ብሞትስ ብዬ ......
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድንቅ ድራማ'እራስን ማያ'
ዮኒ ዳግም ወደ መድረክ ስለተመለስክ በጣም ደስ አለኝ🙏
ለኔ ተወዳጁ ተናፋቂዉ ድራማ በርቱልኝ መጨረሻችን ወደዛዉ ነዉ
ይሄ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ሌላ ቤት እንዳለን ስለሚነግርን ለላይኛው ቤታችን ግን አንድ ነገር ያስፈልገናል እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው ይላልና ቃሉ
ዮንዬ እሰይ ! ድምፅህ ወደ ቦታው እየተመለሰ ነው።እስኪ ማስታወቂያ ስራበት፣ወደ ቀደመ ሥራህ ተመለስልን ወንድማችን።ስንወድህ!
We like him
ዮናስ አዲስ ከተማ ድሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር እድሜ ይጨምርልህ።
Kiniteshu kanite fikir yazeng ❤❤❤
እናሳዝናለን ሁላችንንም ለተመለከተን! ይ ስራ ማሳየት ይችላል። ነገሮቻችን ለምን ስንኖር አስቀያሚ እንደምናደርጋቸው ግራ ገብቶኝ ቀረ እንጂ! ይ ስራ ይገርመኛል ሁሌም። ሀሪፍ ስራ ነው ሰውነት ከኢትዮጽያዊነት ለማዋህድ የተመረጠ ምርጥ የድራማ ዘውግ ነው።
ዛሬስ የእውነት ከፍኝ ከውስጤ ነው ያለቀስኩት ያማል
ሕይወት ያለው ድራማ
ዛሬስ አስለቀሳችሁኝ ዮኒ ጥንቅሹ አጋፉሪ❤❤❤
ሰላም የሀገሬ ልጆች እወዳቹሀለሁ🇪🇹
አሪፍ ስራ ነው በርቱ ታምሪኖች
ዋዉ በጣም ነዉ የሚገርመዉ የዛሬዉ ደሞ አልቅሼ ልሞት ብቻ አጋፋሪ ይለያል
ሁሌ ሞቴን ሳስብ ይጨንቀኛል ታትቤ ነጽቼ ይሆን ወደጌታየ የምህዴው ወይስ እደወጣው ይሁን አሟሟቴን አሳምርልኝ የሚባለው ጸሎት ትልቅ ናት በእውነት የሁላችንንም አሟሟት ያሳምርልን
እራስን መመልከቻ ድራማ ነው
በርቱልን!