Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አዲ ሴት ወይዘሮ ባለሙያ ከማንም በፊት በዮቱዮብ ሙያዎትን በቀናነት ሰርተው ያሳዮ አንደኛ ኖት ከእርጋታ ጋር እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥልን !!!
አዘገጃጀት የምል ሰርች አድርገሽ ተመልከቺ
@@denglmaryamenati2953ማለት?
የእናቴ አምሳያ በመልክም ወርቅ በሙያም ድንቅ እናት ነበረች እና ሳይወት ልክ እናቴን ያየኃት ይመስለኛል ምግብ ማብሰል እወዳለሁ እርስዎን ሳይ ደግሞ ይጨምርብኛል እድሜና ጤናውንይስጥልን በጣም ነው የምወድዎት የእኔ እናት ኑሩልኝ❤
መጀመሪያ ታምሶ ይፈጫል ወይስ በጥሬው
ማምይ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የኔ ባለሙያ በተለይ የ ኢትዮጵያን ባህልን በጠበቀ መልኩ ነው ምታቀርቤው በርቼ❤
🙏
ተባረኩ ማዘር እጆት ይባረክ
ሽንብራ አሰ አሰራሩን በታም ወድጄዋለሁ እጅ ይባረክ ፡፡ መረቁ ሳይቀዘቅዝ የስንብራ አሳውን ስትከቹው ወይኔ ፈረሰ እያልኩ ነበር፡፡ እንደሚፍስ ጥርጥር የለውም ሁሌም ቁሌቱ ከቀዘቀዘ ነሓላ ነው መከተት ያለበት፡፡ እኔም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ስለነበር
melkam drebaba true Ethiopian. Thank you!
ሽምቡራውአና ባቄላው ተቆልቶ ነው ወይስ ጥሬ ነው የሚፈጨው?
Tire
Thank you so much , excellent, I love your explanation too. 100% for everything you prepared and explanation. Good job, God bless you.
ተባረኪልኝ እናመሠግናለን
ማሚ እጅሽ ይባረክ ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ከመስራትሽ በፊት ሁሉንም ማሳየትሽ
ማሚ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር የስጥልን በርቱ 😘😘😘😘😘
You make me fill as if I am cooking with my mum. 🥰
😎👌👌🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እማየ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Wow
ማምየ ረጂም እድሜ አላህ ይሥጥልን።እጅዎን ይባርክልን።አሚን
ከበስንቱ ሰሚች ነው የምጣሁት ወላሂ አላውቅም ንብር የህን ምግብ😂😂
እጆችሽ ይባረኩ የእኔ እናት!!! እጆችሽን ሳይ በሙያ የተካነውን የእናቴን እጅ ነው ያስታወሰኝ።ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ማማዬ!!
ተባረኪ ማሜዬእናመሰግናለን
የባቀላና የሽንበራዉ ዱቀት የተቆላነዉ ጥረነዉ ምሆነዉ?
To save time, can we use Falafel
What an idea 😮
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ ተባረኪ እሞክረዋለሁ
ደስ የሚል ሺንብራ አሳ ነው አመሰግናለሁ እናቴ
እድሜና ጤና ይሥጥልን እናታችን
እናመሰግናለን ማዘርዬ እድሜዎት ይርዘም ሞያ ብቻ ሳይሆን ስነስርአቶት ራሱ ያስደስተኛል🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነትም ❤
ማሚ ተባረኩ እጅዎት ይባረክ (ሁለንተናዎት) አጠገባችን ሆነው እያለማመዱን ነዉ የሚመስለው ሲያስተምሩን አቀራረብዎ አገላለጽዎት በጠቅላላው እንደዚህ የሚያሳየን በሌለበት ጊዜ ስንቱን አስተማሩን መጡንም አሰራሮት ደግሞ ትክክለኛውን እንደ እናቶቻችን ሞያ አሁንም ዩ ቲዩበሮች ቢበዙ (አስተማሪ ቢበዛ)እስከ አሁን ማንም የእርስዎን ያህል ባህላዊ ምግባችንን እንደዚህ በደንብ የሚሰራ የለም ለወደፊቱም በፍጹም እንደ እርስዎ አይናርም በደንብ ኦርጅናሉን ባህል(ጣእም) የሰራ እና የሚሰራ ባለመኖሩ ስለዚህ ደስ ይበሎት እላለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ድካሞትን ይቁጠርልዎት እጅግ የማከብርዎት እና የማፈቅርዎት የእርስዎ ተማሪ ነኝ❤❤❤
Thanks mamiye ❤️🙏
እናመሰግናለን እናታችን
እማዬ እናመስግናለን እደሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ባለሙያ
እናመሰግናለን እማማ እድሜና ጤና ይስጥልን
ማማዬ እንዴት ነሽ አመሰግናለሁ የሞያ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ ለሰለሳ
ማማዬ በጣም ደስ ይላል መከለሻ ቅመም ያልሻቸው ምን ምን ናቸው ብታብራሪልን ብትነግሪን?
MkelsaKemam
Emaye enamesegnalen lemn meshaf ayasatmum
እናት የኔ እመቤት እግዚያብሄር ይስጥዎት
Egiwot ybarek
እናመሰግናለን እማማ ግን መጀምራ ይቀቀላል ወይስ በጥሪው ነው የምፈጨው
የኔ እናት ደግ ባለሞያ
እጅሽ ይባረክ
እጅሺ ይባርክ ማሜዋ❤❤❤❤❤
እኔ አላቅም ነበር ለመጀመሪያግዜ ሳይ እናመሰግናለን ሞያ የትም ያሳድራል
ማሚዬ የት ነው የጠፉት አይጥፉብን ቅዱሥ ገብርኤል በቅፉ ያሥቀምጥልኝ ሰወድዎት እኮ
enamesegnalen balemoya neshi lelame neger asayn
እግዛብሔይባርከዎት
ያምራል----beteseb enhun ene hugnalehu
አመሰግናለሁ🙏 ከእናቴ በላይ ከእርስዎ የተማርኩት ይበልጣል። God bless you 🙏💚💛❤️
Good job mama
፩ አስራሮ በደንብ ነው የተገለጠው፣ እናመሰግናለን
Thanks mom
where can I can get የሽንብራ ድቄቱን
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ባልሙያ እናቴን ትመስልኝ አልሽ እፍፍፍፍፍፍ
እናታችን እናመሰግናላለን በርችልኝ አሪፍ ነው ለእናቶች እረጅም እድሜ ተመኘሁ
How to marke food cake
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ👏
Mamaya enamsegnalen erejem edema yesetelegn
ማሚዬ እረዥም እድሜ ይስጦት የኔ ባለሙያ
እጆት ይባረክ እማማዬ
አርጐዴ ቅመሙ የምድ ነዉ???????
Mami btamm naw miwdsh btamm arif naw btamm yitafetale
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ማሚዬ እጅሽ ይባረክልን
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው የኔ እናት ምን ሆነሽ ይሆን ዩቲዩቡ ላይ የተውሽው
እማየ እረጂም እድሜ እና ጤና
Mathery hulame alababasewot edi sihuone yabahalachen dase yelale mekeneyatum yabahale megebe eyasayun selahuona beya naw gene batame ewadotalahu amasagenotalahu edema katana Gare yesetelen🙏💐❤️
አመሰግናለሁ እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርቱ **
በሰላም ነው የጠፉት እናቴ
አናታችን እጅግ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሚጣፍጥ ሰራሁ ማዘርዬ 🙏
ማማዬ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤ውድድድድ በማያልቀው❤
እናመሰግናለን መምዬ
ስንት ኪሎ ነው ዱቄቱ የሚበቃው
ጎበዝ የኔ እናት 100000 ላይክ
ድሮ ልጅ እያለሁ አያቴ ትሰራ ነበረ ነበሷን ይማርወ አያቴ 😢 እማ ቸሩ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ገና ዛሬ የመጣሁት ሙያ ከእናቶቻችን እንማር❤
እድሜ ከጤና ይስጥዎ
እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ
❤❤❤ በርቺልን
የእኔ አናት ስወዶት እኮ ባለሞያ ነዉ ያደረጉኝ እኮ
Momy egesh berkkkk yeble❤❤😊
ሽብራዉ ታምሶ ነዉ የሚሸጠዉ ዱቄቱ ወይንስ ሳይታመስ በጥሬዉ ነዉ ዱቄቱ የሚዘጋጀዉ
Gulban maqaqal mamaye andetnawu
Inamesegnalen
በጣም ባለሞያ ትችያለሽ
ጎበዝ
Mamie sewedsh❤❤❤berchi
እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤
የኔ ባለሞያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አረ እናታችን ህዝብን ኢትዮጵያ ገቡ እንዴ?
Mameya regem edam ysetlg!!!!
ችግሩ ማዘር ቨዶው እርጂም ነውእኝ ቢዚ የሆነውን ስው አጠር አጠር ያደርጉልን
በርቱ
ሰለም ሰለም ብያለሁ ሰሀም ሺ ብዝት ይበልልኝ ቢተሰብ አረኩሺ በታማኝነት መልሺ ማማየ🌹🌹🥰🥰🥰
እናመሠግናለን ማማየ😍😍😍
Can you do fast
ማማየ እድሜሽን ይሰዝምልኝ
Sadly i do not understand anything, but all everything is nice!
ማሚ❤❤❤❤💋💋💋💋
ማማየ እናመሰግናለን ፍጣሪ ሰላምሽን ያብዛው ውድድድድ በማያልቀው
ናናዬ እንወድሻለን!!! በጣም እናመሰግናለን!!!
Nurulegn enata ejo yetebarek new
Emay Edman Tana Yistiln
Wow👍🏼❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናልን እማየ
Mother yet tefu bemaryam
ውድ እናቴ አመሠግናለው
እናመሰግናል ማሚ

እጆችሽ ይባረኩ የእኔ እናት!!!
እጆችሽን ሳይ በሙያ የተካነውን የእናቴን እጅ ነው ያስታወሰኝ።ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ማማዬ!!
ተባረኪ ማሜዬእናመሰግናለን
የባቀላና የሽንበራዉ ዱቀት የተቆላነዉ ጥረነዉ ምሆነዉ?
To save time, can we use Falafel
What an idea 😮
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ ተባረኪ እሞክረዋለሁ
ደስ የሚል ሺንብራ አሳ ነው አመሰግናለሁ እናቴ
እድሜና ጤና ይሥጥልን እናታችን
እናመሰግናለን ማዘርዬ እድሜዎት ይርዘም ሞያ ብቻ ሳይሆን ስነስርአቶት ራሱ ያስደስተኛል🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነትም ❤
ማሚ ተባረኩ እጅዎት ይባረክ (ሁለንተናዎት) አጠገባችን ሆነው እያለማመዱን ነዉ የሚመስለው ሲያስተምሩን አቀራረብዎ አገላለጽዎት በጠቅላላው እንደዚህ የሚያሳየን በሌለበት ጊዜ ስንቱን አስተማሩን መጡንም አሰራሮት ደግሞ ትክክለኛውን እንደ እናቶቻችን ሞያ አሁንም ዩ ቲዩበሮች ቢበዙ (አስተማሪ ቢበዛ)እስከ አሁን ማንም የእርስዎን ያህል ባህላዊ ምግባችንን እንደዚህ በደንብ የሚሰራ የለም ለወደፊቱም በፍጹም እንደ እርስዎ አይናርም በደንብ ኦርጅናሉን ባህል(ጣእም) የሰራ እና የሚሰራ ባለመኖሩ ስለዚህ ደስ ይበሎት እላለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ድካሞትን ይቁጠርልዎት እጅግ የማከብርዎት እና የማፈቅርዎት የእርስዎ ተማሪ ነኝ❤❤❤
Thanks mamiye ❤️🙏
እናመሰግናለን እናታችን
እማዬ እናመስግናለን እደሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ባለሙያ
እናመሰግናለን እማማ እድሜና ጤና ይስጥልን
ማማዬ እንዴት ነሽ አመሰግናለሁ የሞያ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ ለሰለሳ
ማማዬ በጣም ደስ ይላል መከለሻ ቅመም ያልሻቸው ምን ምን ናቸው ብታብራሪልን ብትነግሪን?
Mkelsa
Kemam