የሆቴል ክፍሎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Hotel Rooms Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 161

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Рік тому +18

    የዚህ ቪዲዮ ስፓንሰራችን ዘኪ ጥበብ ነው
    ውብ የሐበሻ ልብሶች ከ20% ታላቅ ቅናሽ ጋር ከዘኪ ጥበብ!!! በ0977909718 / 0903223355 ይደውሉ የተለያዮ አማራጮችን ያገኛሉ!

    • @famisha8283
      @famisha8283 Рік тому +1

      ሌላም ስሪልን አነስተኛም ዋጋው ሆቴልና ገስት ሀውስ PLEASE

    • @birtukanzemene2256
      @birtukanzemene2256 Рік тому +1

      በዋጋ ቀለል ያለ ሰሪልን

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 Рік тому

      ይሄማ ከባድ ነው ቀለል ያለውን እንደ ኑሮው አሳይን

    • @biniamabrham3292
      @biniamabrham3292 Рік тому

      Selam, ye Saron Telefonnummer felige neberku abakchu tehababurn

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 Рік тому

      @@biniamabrham3292 ቪዲዮውን ተመልከቺ በመሀል ጉጥሯ ይመጣል አለ

  • @አልሚአልሚ-ገ3ዘ
    @አልሚአልሚ-ገ3ዘ Рік тому +35

    ቆጆ ወደ ኢትዮጵያ አ.አ ሰንገባ ለወር ወይም ለሁለት ወር ምንቆይበትን ኮንደሚኒየም ወይም ኖርማል ቤት እሰከሻወሩ ፀድት ያለ ጠይቂልን❤❤❤❤❤

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Рік тому +18

    ሆቴሎች በኢትዮጵያ? በኢትዮጵያ ሆቴሎች ውስጥ ያለኝን ተሞክሮ ላካፍላችሁ። ከሦስት ወራት በፊት ነበር። በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ውስጥ ከሚገኙ ሆቴሎች አንዱን ክፍል ተመዘገብኩ። በወቅቱ እናቴም ከእኔ ጋር ነበረች:: በሃያ ሰዓት በረራ በጣም ስለደከመኝ በቀጥታ ወደ ሆቴል አቀናሁ፤ ሆቴሉ በእያንዳንዱ ሌሊት 70 ዶላር ይከፍል ነበር። እዚያ ስደርስ የሆቴሉ ጸሐፊ በዝርዝሩ ውስጥ እንዳልሆንኩ በግዴለሽነት ነገረኝ ። ዓይኖቼን በአንድ የተከፈተ አሮጌ ፋይል ላይ ስጥል ስሜ እንደተዘረዘረ ተመለከትኩ። ይህ ምንድን ነው? ትቀልዳለህ አልኩ::የእኔንም የማረጋገጫ ወረቀት አሳየሁ:: ለሠራው ስህተት ይቅርታ ይጠይቅና ሻንጣዎቻችንን ይዞ ወደ ክፍሉ ሄደና እንድንከተለው ነገረን ። ይቅርታ ቢጠይቅም በፍርሃት የተሸበረ ይመስላል ። የክፍሉ የውስጡ የበሩ መቆለፊያ ተሰበረ ነበር ። ነገሮችን ችላ ብዬ ገላዬን ለመታጠብ ሄድኩ ። የሚገርመው ነገር ውኃ የለም ። በጣም ተናደድኩ ። ወደ ሰውዬው ተመልሼ ውሃ እንደሌለው ነገርኩት። የውሃ ፓምፕ እንደተሰበረ ነገረኝ። እሺ ገንዘቤን መልሱልኝ ሌላ ሆቴል ለማግኘት እሞክራለሁ አልኩት። የቫት ታክስ ደረሰኝን እንደቆረጠ ነገረኝ:: ምንም ዓይነት ገንዘብ አልመለስም አለኝ ። ከዚያም ነገሮች ይሞቁ ጀመር። ሆቴሉ ተረበሸ። ከአንድ ሰዓት በኋላ ፓምፑ እንደተስተካከለ፣ ወደ ክፍሉ ተመልሼ ገላዬን መታጠብ እንደምችል ነገሩኝ። በሁኔታው በጣም ተበሳጨሁ ። ቀስ ብዬ ገላዬን ካተጠብኩ በኋላ እስከ ጠዋት ድረስ ነቅቼ ለመቆየት ወሰንኩ:: ጠዋት ላይ ምንም ሳላወራ ከሆቴሉ ወጣሁ። በአውሮፕላን ማረፊያው አቅራቢያ ያለ ሆቴል ያልውኃ?? ፣ ደካማ አገልግሎት፣ አስተማማኝ ያልሆነ ሆቴል: 70 ዶላር መክፈል ምን ሊመስል እንደሚችል ሁላችሁም; አሰብሁት። ጥሩ እንደሆነ የሚነገርለት ነገር ሁሉ እውነት አይደለም ። ሁሉም ሰው ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል ።የመገናኛ ብዙኃን ግራ መጋባት: የተዛባ አመለካከት መፍጠር ላይ ነው::

    • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
      @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ Рік тому

      በኔም የደረሰ ነገር ነው ። የሀገራቸውን ዜጋ እደውሻ ይቆጥሩታል ። ነ

    • @tofikbedru8905
      @tofikbedru8905 Рік тому +1

      ይዘታቸው ጥሩ ነው ነገር ግን ከዋሽንግተን ዲሲና አጎራባች ከተሞች ዋጋ ጋር ሲነፃፀር በጣም ውዶች ናቸው አስቡበት ይህ እይታ ደንበኛን የሚያርቅ እንጂ ሚያቀርብ አይደለም😊

    • @tigist3769
      @tigist3769 Рік тому +1

      የሆቴሉን ስም መፃፍ ነበረብክ ሪቪው ቢለመድ ይስተካከላሉ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Рік тому +60

    የጅልባብ እና የኒቃብ ዋጋ ታሳየን የምትሉ👍👍👍👍

    • @معاذالقواس-ش3و
      @معاذالقواس-ش3و Рік тому

      Alelish gabtesh eyi

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 Рік тому +1

      @@معاذالقواس-ش3و እሺ 🙏አመሠግናለው

    • @chiswaethiopia6901
      @chiswaethiopia6901 Рік тому

      ሰርተዋል ወዴ ሁዋላ ተመልሰሽ እይዉ 😍

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 Рік тому

      @@chiswaethiopia6901 እሺ❤❤🥰🥰አመሠግናለው ውዴ በነካ እጅሽ🔔🔔🔔ቤተሰብ ሁኚ የቻናሌ

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 Рік тому

      ይጀልብብሽና ኢትዩ አረባገር መሰለሽደ ጅልባብ ለብሰሽ ስትሞላፈጪ መኪና ጠልፎ እንዳይጥልሽ ሁሉ አይቅረት ገባያ ታውጧት 🤣😶

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +15

    ችግሩ የሃገራችን ባለሃብቶች ለዜጎቻቸው አይሆንም ያንጓጥጣሉ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Рік тому +6

    ሀገራችን ሸልላለች በጣም ያምራሉ
    እናመስግናለን የኔ ቆንጆ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +5

    ምነው ለአንድ ለሊት 5ሺ ተውት አንዱን አጥር ጠጋ ብየ አነጋዋለሁ በ50ብር ሽሮየን በልቸ ወደ ስራየ ሆ ክክክ

    • @fatmaa523
      @fatmaa523 Рік тому

      እውነትም ክክክክክ

    • @zaraase663
      @zaraase663 Рік тому

      ምግብ መጠጥ ከነሱ ነው?

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 Рік тому

    ሳሮንዬ ቆንጆ ዝግጅት ነው አገሬ ያለውን እየአንዳዱን ብሮግራምሽን አያለው አገርቤት መጥቼ ቦታዎችን ለማየት አይከብድም ከበግ ዋጋ ጀምሮ ማንም አይሸውደኝም እድሜ ለአንቺ, ሴተኛ አዳሪ ስንት አንደገባ አሳውቂኝ ከቤት ልጅ ጋር ይከራከራል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔውድ ጥሩነው ጎበዝ❤❤❤እስኪ አንድቀን የቤተክርስቴያን የተክሊል ልብስ ጠይቄልኝ❓❓❓

  • @senait1912
    @senait1912 Рік тому +8

    በእውነት አቶ ብርሀኑ የአመቱ ምርጥ አስተዋይ አይምሮ እና ርቱእ አንደበት ያለዎት ሰው ነዎት🙏 በእርግጥ ልጆችዎ እድለኞች ሲሆኑ ባለቤትዎ ግን እንደአለመታደል ሆኖ ያጡት ከአልማዝ የከበረ ሰው ነው 😊እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንዎን ሰላም ጤናና ስኬት ይሰጥዎ እመኝሎታለሁ🙏🙏🙏

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 Рік тому +4

    ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው ። ነገርግን እንግሊዝኛ ቋንቋ በዛበት ። ይታሰብበት !!!

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ Рік тому +7

    ኢትዮጵያ ሰኖገባ እዚህ ማዳም ተጣራች አልተጣራች የለ ለሸሸሸሸሸሸሸ እንላለን እደ እግዚአብሔር ፍቃድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Рік тому +2

    ስለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን:: በርቺ: ቀጥይበት::

  • @አልሚአልሚ-ገ3ዘ
    @አልሚአልሚ-ገ3ዘ Рік тому +8

    በጣም ጎበዝ ነሸ አደንቅሻለሁ ጥርት ያአለ ድምፅ ❤

  • @mtem.e5442
    @mtem.e5442 Рік тому +7

    Betame wede newe be ande kene 5000 birr keldega.

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 Рік тому +1

    ሰላም
    እንግዳ ማውቅ ከሚፈልጋቸው አንዱ የሆቴሉ አካባቢ ሰላም ና ፅጥታ ጥበቃ safetyስለሆነ ቢካተት

  • @sameson19
    @sameson19 Рік тому +4

    ዋጋው ጥሮ ነው
    ክፍሎቹም ንፁ ናቸው
    ዋና ሴፍቲያቸው ነው ለንብረት እንጂ ዋጋው ቀላል ነው በቃ ስመጣ እናየዋለን

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    በጣም ያምራል ዋጋውም አሪፍ ነው በተላይ የሁለተኛው 😮

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Рік тому +2

    ሳዑዲ ምድር 6አመቴ ብዙ አከባቢ ሂደን ሆቴል ይዘናል ግን ሲያስጠላል ሰሩሱር ራሱ አለ በጣም ነዉ የሚደብረዉ

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 Рік тому +3

    ሳሪቲ እባክሽን የካቦርት እና የሴቶች ጃኬት ስሪልን❤❤

  • @graceheavenly5512
    @graceheavenly5512 Рік тому +1

    Thé first hotel price is very exaggerated and it’s not that much luxurious and I don’t like asking people to pay in dollars at their own country. But thank u for the video good job

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 Рік тому +2

    Guest House ወይም Lodge ማብሰያ ያለው እሱን ብታሳይኝ

  • @Lovetube4644
    @Lovetube4644 Рік тому +1

    i like first one i work over 14 years hotel.

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Рік тому +5

    ኣቹ በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥልበት

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Рік тому

    ይሄ ሆቴል የአማራ ባለስልጣናት መደበቂያ ሲሆን የሆቴሉ ባለቤት አቶ መቅደስ ሌባና ጨካኝ ነው አንድ ቀን አማራ ነፃ ሲወጣ ሁሉም ይጠየቃል

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t Рік тому +2

    አይ ድኒ ሳምራ እኮ የዛላለም ይመስላል ሱበሀን አላህ

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Рік тому

    እኔ አገር ቤት ከሄድኩ ከቤተሰቦቸ ጋር ነው የማሳልፈው ።Not in the hotel.

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Рік тому

    እኔ አገር ቤት ከሄድኩ ከቤተሰቦቸ ጋር ነው የማሳልፈው ።Not in the hotel.

  • @mametube8568
    @mametube8568 Рік тому +4

    ሴፍቲው አሪፍ ነው ትንሽ ወደድ ይላል

  • @ethiopianfrist3311
    @ethiopianfrist3311 Рік тому +1

    በ ሐብ ሆቴል ግዜዬን ለማሳለፍ ቆርጫለው ስመጣ ግን ዋጋ ትቀንሳላቹ ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩና በብር ስለምከፍላቹ

  • @hewangirma4550
    @hewangirma4550 Рік тому +1

    የ 2 ኛው አሪፍ ነው 👌

  • @rabiyadelil
    @rabiyadelil 3 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ ተቀም በዶላር ሚናገሩት ነገርሥ 😊

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Рік тому +2

    እኔ አገር ቤት ከሄድኩ ከቤተሰቦቸ ጋር ነው የማሳልፈው ።Not in the hotel.

  • @abrhamferede2918
    @abrhamferede2918 Рік тому

    እንኳን ደስ አለሽ subscribe አድርጌሻለሁ

  • @MohammedMusa-y8j
    @MohammedMusa-y8j Рік тому +4

    ደስ የሚል ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Рік тому +3

    I like Dessy Hotel because it is clean and comes with a fair price. I will definitely Stay there. Thanks

  • @BilalMGuwale
    @BilalMGuwale Рік тому +3

    We tried to booking but unfortunately the hotel website doesn’t working properly

  • @tedrosmengstab7022
    @tedrosmengstab7022 Рік тому +2

    ሰላም ያዉ ግዜ ከአገአሽ. ሰለ Jupiter international cazanches Hotel አንዳ አንዳ ማስታወቂያ በቢ ድዩ ጨምረሽ ብትሰሪ በጣም አመሰገን አለሁ ።

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Рік тому +4

    ምርጥ የእንግዳ ማረፌያ የሚፈልግ ቦሌ ማተሚያ ገባ ብሎ አለ የሚፈልግ ያናግረኝዋጋዉም ተመጣጣኝ

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 Рік тому

    But you have dont sefty.
    That ist big Problem !!!!!!

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 Рік тому

    I wish you asking them how much the pay for house keeping employees

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Рік тому +1

    Ena ghion new yemawkew. Wabishebela. Ye dero

  • @ወለተስላሴ-መ1ሰ
    @ወለተስላሴ-መ1ሰ Рік тому +3

    ለሀገራችን ያብቃን ጥሩ ዋጋ ነዉ ❤️

  • @worebado6556
    @worebado6556 Рік тому +2

    ጥሩ መረጃ ነው ግን ሀሳብ አታቋርጭ

  • @Saranac.x
    @Saranac.x Рік тому +1

    የመኝታው ዋጋ ልጅቱን ጨምሮ ነው?

  • @saidismail2630
    @saidismail2630 Рік тому

    Thanked you for serve but reduce the price

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Рік тому +1

    I would rather stay in Istanbul or Dubai for 100 dollars a night kkkkkkk

  • @sdym7178
    @sdym7178 Рік тому +1

    Very expensive than what we have in here??? Even expensive than Disney world- that is too much lol

  • @yatmokuyatmoku8604
    @yatmokuyatmoku8604 Рік тому +1

    ዋጋው አሪፍ ነው የምትሉ የማዳም ቅመሞች ስታሳዝኑ አድ ወር ለፍቶ ባድ ቀን አይከብድም ዋጋው ቀላል ነው😅😮

    • @taibaalfoah8483
      @taibaalfoah8483 Рік тому

      ማማማየ ከሪቦሮት ከተቀበሉኝ አሪፍነ ነው

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 Рік тому +5

    weche hager erasu endezi aywededem

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ

    የ2ኛዉ ይሻላል መሠለኝ

  • @JuanCarlosGarcía-l6d
    @JuanCarlosGarcía-l6d 9 місяців тому

    Todo muy hermoso ❤❤cuánto por noche

  • @saramia1919
    @saramia1919 Рік тому

    Erre mini Hager aleni... Senti selami yalew hagere iyale... Ethiopia.... Hulumi kegna kegna... Koie koie!! 3:17

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 Рік тому

    Ajaa'ibaa dhugaa ni bareeda hedduu garuu guyyaa tokko kuma 10 hanga achii buluu daandii gubbaa buluu naf woyyaa birri san bankii kawaadhee

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Рік тому

    ትልቁ ሩም
    ምናለ በኢትዮጵኛችን ከጀመራችሑ በዛው ብትጨርሡት። ቴሌቪዥን = የአይንአለም
    ሦፋ = መደብ ነው ከጨርቅና በሽቦ መወጠሩ ለየት አያደርገውም መቀመጫ መደብ ነው።
    አነጋገራቸው ደብሮኝ ዘጋሑት።

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube Рік тому +3

    ዋጋ አነስ ያለ እና ከኤርፖርት ብዙም ያራቀ ስሪልን

  • @habviral22
    @habviral22 Рік тому

    ለሆቴል ዋጋ ሲዝናል ማለት ለማጭበርበር እንዲመች ነው

  • @danielwube24
    @danielwube24 Рік тому

    Haha atenagereme enda mene wena nwe enkechulaye defera kutere meterate akatate mene wena nwe

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Рік тому +1

    Girls please try not to speak at the same time. Saron let your guests speak and finish before you dive in. You keep interrupting them and today it got even worst 😮

    • @Habesha_RandomVibes
      @Habesha_RandomVibes Рік тому

      Because they are slow as hell . As a customer service representative they should talk faster but she is way better introducing the hotel than them.

  • @nardosfeyessa1592
    @nardosfeyessa1592 Рік тому +1

    ገስት ሀውስ በነካካ እጅሽ

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Рік тому

    እኔ አገር ቤት ከሄድኩ ከቤተሰቦቸ ጋር ነው የማሳልፈው ።Not in the hotel.

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Рік тому +5

    😂😂😂😂😂😂100@120 አሳቅሺኝ

    • @salehahabheshawitk98
      @salehahabheshawitk98 Рік тому

      ግንኮ አላወኩትም ምንማለትነው

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Рік тому

      @@salehahabheshawitk98 100 እስከ 120ሺ😂😂

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Рік тому

      ​@@samrawettadu1249 በሉ ሸቃላወች እንዉጣ 🙄🙄🙄🙏

    • @brtukanfantahun3958
      @brtukanfantahun3958 Рік тому

      ​@@mesilove9815 😢😢😢😢

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi Рік тому +2

      ​@@samrawettadu1249በዶላር ነው መቶ ዶላር 120 ዶላር ነው ያለችው🙄🙄

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому

    ብር❤በጣም፡ቅናሽነዉ፡የመቼነዉ?

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 Рік тому +2

    የመምራሉ ግን ሀገር ወስጥ ለሉት ወጋው ኡኡ ነው

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Рік тому

      ፋፍ ደምሪኝ ልደምርሽ❤

  • @Linaye05
    @Linaye05 Рік тому

    Kene ekaw yesterday bet

  • @kidanedesta9849
    @kidanedesta9849 Рік тому

    Je ne comprends pas, pour les gens qui ne sont pas éthiopien on doit payer par dollars. Cella veux dire, il faut payer le double. horrible.
    100 USD = 5300 bir

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 Рік тому +1

    ተኝቶ ለመነሣት ብቻ የላችሁም በጸዳጃብቻ ካለፍ በቃ አልኖር ሆቴል አረፍብሎ ወደአገር ለመኸድብቻ

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u Рік тому

    ስፈልገው የነበረው ቪደው እናመሰግናለሁ

  • @mardokanbezabih8923
    @mardokanbezabih8923 Рік тому

    በመጀመሪያ የምወደው ፊት በማየቴ ደስ ብሎኛል also, I like your show, it’s so classic, you brought interesting things, thank you for your info. I am your big fan. Haile from Chicago.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍🤨🤨

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Рік тому

    Us it not too expensive? Even America 69 to 70 dollars 80 dollars wow.

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Рік тому

    ምርጥ ዋጋ ነዉ ስንሆድ ቆንጆ አድርገዉ ካስተናገዱን❤

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 Рік тому

    There is no amharic word for “Executive” or whatever y'all said?

  • @meserettesfaya7802
    @meserettesfaya7802 Рік тому +2

    ወሬ ብቻ ነው ስራችሁ አልበዛም ዘረፋ

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Рік тому

    ቆንጆ ሆቴል ነው ላሳየሽን መረጃ እናመሰግናለን 🎉

  • @shabatshalom693
    @shabatshalom693 Рік тому

    Expensive its for tourists only

  • @danaethio
    @danaethio Рік тому

    እስቲም ቤቶችን ዋጋቸውን ጠይቂልን

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Рік тому

    Sauna or Samuna?

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss Рік тому

    marcia surgical spécialty centre kedo tgena srilnnn pppplllllssss

  • @markonhede745
    @markonhede745 Рік тому

    በጣም ውድ ነው omg fixed የሆነ ዋጋ የላቸውም

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Рік тому

    አሪፍ ነው ዋጋው anyway በዚህ ኑሮ ውድነት fair ነው።

  • @fafiowal4968
    @fafiowal4968 Рік тому

    Bebr asredun ignam indinarf ?

  • @yaredtesfa97
    @yaredtesfa97 Рік тому

    Hotel room bcha mn yadergal ke 2 andachu??

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Рік тому

    Good thanks from tigrayns USA.

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 Рік тому

    I think it's fair than other country.

  • @getachewgizaw4585
    @getachewgizaw4585 Рік тому

    የፕሮግራሙ መሪ የሆንሺወ‍ እባክሽ አንቺው ጠያቂ አንቺ መላሽ አትሁኚ
    መልሱን ከአስተናጋጇ እንስማ

  • @yohannesberhane3247
    @yohannesberhane3247 Рік тому

    Is long term residency allowed in those hotels?

  • @batybletw2516
    @batybletw2516 Рік тому

    ሆቴሉን እዴት ማግኝት እችላለሁ

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Рік тому

    Green card yeleellebbet hager kehones?

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 Рік тому

    Wagaw alanesem gobez🤔😜...lene kenazi yemishal binor...

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Рік тому

    Why didn't she mention about tge sauna and steam price? I bet it is crazy expensive kkkkkk They will rip you off.

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Рік тому

      usually in other countries it’s free if you stay there

  • @thomasroesink2903
    @thomasroesink2903 Рік тому

    Thank you you are the best

  • @Anso-qn1iw
    @Anso-qn1iw Рік тому

    Please Please tell me besent camera nw record metaregew

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Рік тому +1

    አረ ቴት ዘረፈ ነወ እንጅ😢

  • @rozalema9552
    @rozalema9552 Рік тому

    Thanks for u are giving as information

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 Рік тому

    ፎንቃ ዬ ጠፋሺ

  • @tup6492
    @tup6492 Рік тому

    WOW wegew😮arifnew

  • @mallikamallika6022
    @mallikamallika6022 Рік тому

    በጠም አርፍ ነው

  • @godislove8937
    @godislove8937 Рік тому

    በኢትዮጵያ ሚንዛሬ ስንት ነው

  • @semiraibrahim1650
    @semiraibrahim1650 Рік тому

    Only one night to expensive the price