Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባካችሁ የስጋ ቤት ባለቤቶች ለሰራተኞቻችሁ ስጋዉን ሲቆርጡ የአጅ ግለቭሰ ቢያደርጉ ጥሩ ነዉ
❤❤❤❤❤ በትክክል የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው ለምን ጥቁር ግላቭ አይጠቀሙሙ ሁሉም ስጋ ቆራጮች???
ክምርሸ ነው
እስቲ ያለ ግላብስ የቆረጠውን ይስጠኝ ትቀልዳለክ አባቴ 😅😅😂
,,,😂😂😂😂😂😂
Yale Glab new senebela yenorenew ahueme minim cheger yeleweme ene chefe negh Australia ehe nexu kehone minime cheger yeleweme
በጣም የሚደነቅ የከብት ማደለብ ችሎታችሁና ትእግስታችሁ በርቱ
ዋዉ ቸሩ ስጋ ቤት በጣም ደስ የሚል ቤት ነዉ ፅዳቱ የስጋዉ አዪነት ገሪሚ ነዉ ዋዉ እጃቹ ዪባረክ ጀግኖች በርቱልን ዋጋዉ ግን አዪቀመስም በምራቅ እንለፈዉ ❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከ25 አመት በፊት የሐረር ሰንጋ 3,000 ብር አሁን 1 ኪሎ 2,500 ብር :: የገንዘባችን ወረቀት መሆን ፍጥነቱ
እኞ,መቼ,ሥጋ,ቸገረን,ሰውበላው,ግራኝ,አህመድ,አሊ,ጠፍቶ,አናብስቱ,የአማራፋኖ,መምጫቸው,ቀን,ነው,የራበን,ፈጣሪ,ለኢትዮጵያ,መልካም,ዘመንና,ደግ,መሪ,ያምጣላት,
ይኼ ደግሞ ከዮናስ ጨርጨር የባሰ ሳክሳም ነው ፤ ያኛው ምስር ፣ገብስ ፣ባቄላ ቀልቤ ነው የማወጣው ይላል ይኼ ደግሞ በደንብ ሲረግጠን 1 ዓመት ከ4 ወር ቀልባለው ይለናል አንድም የስጋ ቤት ባለቤት ከብት ማቆያ እንጂ ማደለቢያ ያለው የለም ።
በጣም በጣም ዉድ ነዉ ትቀልዳላችሁ
አቤቴ ከሌለክ የለክም ብሏል ከያኔው
ምርጥ ቤት ነዉ
ዘይቱ ቀይሩት ጠቁሯል አስተያትነው
ሞራውን ማለትሽ ነው?
Tedar baynorat yene miste nebershe kkkkk arif programme ♥️ 👌 👍 😀 ❤️ 10q 🙏 gne USA 🇺🇸 brunch yelachewem wey¿¿¿ kkk
Wow ❤❤❤
ሰብራዳ ድብቅ አድርገህ ወደ ጏዳ አይሰጥም ለባዳ
የፈጣሪን ስም ለዚች ከንቱ ዓለም ልቅምቃሚ ትርፍ ለማግኘት ስሙን መጠቀም ግን አይቀፋችሁም?ሲጀመር በምንኮራበትና ልዩ በሚያደርገን እንጀራችን ላይ ጀሶና ባዕድ ነገር ቀላቅላችሁ ካበላችሁን እንደሚባለው የአህያ ብቻ ሳይሆን የእውሬ ስጋ ስለማቅረባችሁ እንዴት ትታመናላችሁ?ጎመን በልቸ ልሙት ለመብላት አልተፈጠርኩ ለመኖር እንጅ የምበላው።
የአህያ ወይም የፈረስ ሥጋ አለመሆኑን እንዴት ልናረጋግጥ እንችላለን?
እንዳንተ ያለ ደደብ አህያና በሬን መለየት አይችልም ::
@@isaacchifen5446የአህያ ስጋ የበላ ሠዉ ኮሜንት
ከፍለህ ስትበላ
😂😂😂😂@@yonatangirma4679
ሚስኪኑ የመንግስት ሰራተኛ በበሩ ላይ ማለፍ ብቻ አሱንም ካላስከፈሉት ፡፡ አሳዛኙ የመንግስት ሰራተኛ !
Ayzon Geta Eyesus yechelal, emnet aydelem sega bet ,mengeste semayat yasgebanal wendeme
Hi folks, please eat grass-fed meat as possible you can. Be cautious at most for your health.
የበሬ ነዉ ያህያ በአሁን ስዓት ኢትዮጵያ ስጋ መብላት አያስተማምንም
ጥሩ አቀራረብ ነው። ለቅበላ ሰብሰብ ብለን መጥተን እንመርቀዋለን። በርቱ!!
የበሬ ስጋ 2200??? አይ ነጋዴ ?! አንቺ ግን አሳዘንሽኝ!!!
Min?bere bere neu!v.i.p.?demmo Min malet neu?
ሆድ ውስጥ የሚገባን ስጋ በባዶ እጅ እየጨባበጡ መቆራረጥ ለጤና አደጋ አለው. እባካችሁ ጏንት ( Glove ) ተጠቀሙ.
ሲታረድም በጎንት ይረዱት? አይደል😂
ቸሩ መዲሀኒያለም ስጋ ቤት? ስሙን አሻሽለው
እጨ የIndian food street ለየት የምያደርጋቹ የለም ኑፁና የምባል ነገር የለም የዘይት ጥብስ😮 ቀረቦ እመሰላል ደግሞ ስጋ ስቆራርጡ ገፋሳ የምባል መጠቀም አለባቹ 21ኛ ክፈለ ዘመን ውስጥ ነንኮ
ወኔ ጉረኛ ሰው ሲያሰጠላ አሁን እንደውይሄን ከህን የመገድላ ምግብ ጋር ታወዳድራለህ ደግነቱ? ላንተ ማሰረዳቱ ውሃ ላይ ድንጋይ ውሃ ማፍሰሰወ ነው
ስለዋጋው ሲስጠየቅ ስለጥራቱ ማውራት ምንድነው?
Summit branch
ሳውዲ አረቢያ 1 ኪሎ የበሬ ስጋ 750 ብር ኢትዩጵያ 2500 ብር ህዝቡን ጥበሰጥቤ ተጫወታችሁበት
እኔ ከህያስጋ ባገራችን ተሸጠ መባልን ከስማሁ ቦሃላ ታሪክ ጀምሮ ስጋ ጠላሁ😢😢😢
ያሕያሥ ሥትገባ
የአህያ ስጋ ለኪሎ ስንት ነው?
😂
Lemhonu hormon nta nachw wey teru Sega esar Bell mhon albt esar Bell bhonu ltena mert new wgaw bebzam yshal esarr ymebla Berry kehon.
አንበላም አልን እኮ በግድ
Ereee zeitun keiruu😮😮
የአህያ ስጋስ አልጀመራችሁም! መቼ ነው የምትጀምሩት! ጀምራቹ ከሆነ መቼ መቼ ነው የምትሸጡት! ዋጋውስ እንዴት ነው!
😂😂😂😂😂 astawkish alew yene wud
ስጋው ደስ ይላል ቆራጮቹ ጋአት መጠቀም አለባቸው
እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡፡ስጋ፡ለመግዛትእችላለሁ፡ግን፡እረዥም፡አመት፡ኢትዬጵያ፡ገብቸ፡ምንም፡አይነት፡ስጋ፡ገዝቸ፡አልበላም፡እሰው፡ቤትም፡
አንቺ ለቴለቭዥን እና ለደንበኛ ለሚሉት ይለያል ለሁሉም ሰው እኩል አያስተናግዱም ለቪአይ ፒ እና ለኖርማል ሰው ይለያያል አንቺ ይህን ፕሮግራም ስታሳዪ ዋጋው ረክሶ ሁሉም ህዝብ እንዲጠቀም የሚያደርግ ሲሆን ጥሩ ነው አንቺ ጋዜጠኛ ሆነሽ ለራስሽ ፍላጎት ነው እንዴ የምትሰሪው።ወሬ ቪአይ ፒ ብሎ ማን ገብቶ እንደሚበላ እና እንደሚጠጣ ህዝብ ያውቃል።አንቺ ግን ጋዜጠኛ አይደለሽም ትምህርት ቤት ግቢ ።ለሰፊው ህዝብ ስር እባክሽን
ባእጅ ሥጋ አይነካ 😢
ሄች ከዚህ ለቃቃሚ ሰው ዳቦ መብላት አቅቶታል አንች ስለቁርጥ ሥጋ ታወራለች ደግሞ ቸሩ መድሃኒያለም መቸ ነው ስጋ ቤት የከፈተው እረ እብደት
ግላብ አድርግ
ምን የመሰለ ሥጋ እኛ ሰፈር 1 ኪሎ 600 ብር ብቻ፡፡ ይምጡ እኛ ሰፈር
የአህያ መሆን አለበት😂
የት ነው?
ወይ ጉድ በዚህ ዘመን ስለ ስጋ ዋጋ ማውራት ? ከርሳሞቹ ጭንቅላታቸው ሰብትዋል።
ሰላም ነው
የአሀያእዳይሆንብቻአይከተሞእምነትጠፈእኮ🤣🤣🤣🤣🤣
Sega Berke yehonbet hager
አሁን ምን አለበት የመድሀንያለምን ስም ለምን ለስጋ ቤት መስጠት ነውር አይደለም
ቸሩ መድህን ነው። ለትችት አትቸኩል።
Ye siga hayano baxami qayino yasfarale😂😂😳🙄
Ye Bere. New Ye Ahiya 🥹⁉️⁉️⁉️⁉️
የአህያነው የብሬ ቁርጥ ሲያምረን አዲስ አበባ ቀርቶ ዱባይ ወይም ብራዚል እጂ የአህያስጋ ለመብላት ከኦሺንያን ወይም አውስትራሊያ ኢትዮጽያ ይከብዳል
የዘይቱ ጥቁረት
ዘይት አይደለም። የበሬው ሞራ ነው።
Yeminkurt yahiyakurt
Seniyyyyy enbla aybalem koy bechashen demo amrobsheal
Beef or donkey meat?
Kechenu yelale debari new
ሼም የማይሰማችሁ ፍጥረቶች ናችሁ። በአሁን ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲህ አይነት ዘገባ ያስፈልገው ነበር? ኧረ እናስብ
😂😂😂 sigaw be tukur zieti iyetebesachu vip minamin tilalachu 😂😂😂 zeytu keyurut mejemerta
Hell Na....I'm not eating meat in Ethiopia ever. 🫏
ማን አስገደደሽ
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 who the hell asked you?
Glave byadrgu aposto new
የአህያ፡አለመሆኑን፡በምን፡ይረጋገጣል፡ኢትዬጵያዊ፡ማለት፡የክፋትና፡የውሸት፡ጥግ፡ነው።
በDNA 🤣😁🤣
ከእንዲህ ዓይነቱ ሥጋ ፈጽሞ አልበላም።
አዎ የት አግኝተኸው አንተ ዶኬህ አጣጥም ዠም ብለህ።
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ 😂😂
ሲጀመር ማን አስጠግቶህ 😂
ሂሳቡ😂😂😂😂
We don't have trust
አህያዮቹ ከየት ነው ዬ ሚማጡት 😂😂😂😂
They didn't let you try at least one of their dishes 😂 Stingy Cheru 😂
ተው ሥጋው ግን የደለበ አህያ የሚመሥለው
Ye eko Guwant enkuwan yelachewim ⁉️kkkkkkkk
አወ የገበሬ አህያ እንቅጭ
Anti health food
ቆሻሻ ደሞ እኮ ኮራ ቤሎ ነው የሚያወራው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ እንኳን አይመስልም ተዘባኖ ሲያወራ
እባካችሁ የስጋ ቤት ባለቤቶች ለሰራተኞቻችሁ ስጋዉን ሲቆርጡ የአጅ ግለቭሰ ቢያደርጉ ጥሩ ነዉ
❤❤❤❤❤ በትክክል የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው ለምን ጥቁር ግላቭ አይጠቀሙሙ ሁሉም ስጋ ቆራጮች???
ክምርሸ ነው
እስቲ ያለ ግላብስ የቆረጠውን ይስጠኝ ትቀልዳለክ አባቴ 😅😅😂
,,,😂😂😂😂😂😂
Yale Glab new senebela yenorenew ahueme minim cheger yeleweme ene chefe negh Australia ehe nexu kehone minime cheger yeleweme
በጣም የሚደነቅ የከብት ማደለብ ችሎታችሁና ትእግስታችሁ በርቱ
ዋዉ ቸሩ ስጋ ቤት በጣም ደስ የሚል ቤት ነዉ ፅዳቱ የስጋዉ አዪነት ገሪሚ ነዉ ዋዉ እጃቹ ዪባረክ ጀግኖች በርቱልን ዋጋዉ ግን አዪቀመስም በምራቅ እንለፈዉ ❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከ25 አመት በፊት የሐረር ሰንጋ 3,000 ብር አሁን 1 ኪሎ 2,500 ብር :: የገንዘባችን ወረቀት መሆን ፍጥነቱ
እኞ,መቼ,ሥጋ,ቸገረን,ሰውበላው,ግራኝ,አህመድ,አሊ,ጠፍቶ,አናብስቱ,የአማራ
ፋኖ,መምጫቸው,ቀን,ነው,የራበን,ፈጣሪ,ለኢትዮጵያ,መልካም,ዘመንና,ደግ,
መሪ,ያምጣላት,
ይኼ ደግሞ ከዮናስ ጨርጨር የባሰ ሳክሳም ነው ፤ ያኛው ምስር ፣ገብስ ፣ባቄላ ቀልቤ ነው የማወጣው ይላል ይኼ ደግሞ በደንብ ሲረግጠን 1 ዓመት ከ4 ወር ቀልባለው ይለናል አንድም የስጋ ቤት ባለቤት ከብት ማቆያ እንጂ ማደለቢያ ያለው የለም ።
በጣም በጣም ዉድ ነዉ ትቀልዳላችሁ
አቤቴ ከሌለክ የለክም ብሏል ከያኔው
ምርጥ ቤት ነዉ
ዘይቱ ቀይሩት ጠቁሯል አስተያትነው
ሞራውን ማለትሽ ነው?
Tedar baynorat yene miste nebershe kkkkk arif programme ♥️ 👌 👍 😀 ❤️ 10q 🙏 gne USA 🇺🇸 brunch yelachewem wey¿¿¿ kkk
Wow ❤❤❤
ሰብራዳ ድብቅ አድርገህ ወደ ጏዳ አይሰጥም ለባዳ
የፈጣሪን ስም ለዚች ከንቱ ዓለም ልቅምቃሚ ትርፍ ለማግኘት ስሙን መጠቀም ግን አይቀፋችሁም?ሲጀመር በምንኮራበትና ልዩ በሚያደርገን እንጀራችን ላይ ጀሶና ባዕድ ነገር ቀላቅላችሁ ካበላችሁን እንደሚባለው የአህያ ብቻ ሳይሆን የእውሬ ስጋ ስለማቅረባችሁ እንዴት ትታመናላችሁ?ጎመን በልቸ ልሙት ለመብላት አልተፈጠርኩ ለመኖር እንጅ የምበላው።
የአህያ ወይም የፈረስ ሥጋ አለመሆኑን እንዴት ልናረጋግጥ እንችላለን?
እንዳንተ ያለ ደደብ አህያና በሬን መለየት አይችልም ::
@@isaacchifen5446የአህያ ስጋ የበላ ሠዉ ኮሜንት
ከፍለህ ስትበላ
😂😂😂😂@@yonatangirma4679
ሚስኪኑ የመንግስት ሰራተኛ በበሩ ላይ ማለፍ ብቻ አሱንም ካላስከፈሉት ፡፡ አሳዛኙ የመንግስት ሰራተኛ !
Ayzon Geta Eyesus yechelal, emnet aydelem sega bet ,mengeste semayat yasgebanal wendeme
Hi folks, please eat grass-fed meat as possible you can. Be cautious at most for your health.
የበሬ ነዉ ያህያ በአሁን ስዓት ኢትዮጵያ ስጋ መብላት አያስተማምንም
ጥሩ አቀራረብ ነው። ለቅበላ ሰብሰብ ብለን መጥተን እንመርቀዋለን። በርቱ!!
የበሬ ስጋ 2200??? አይ ነጋዴ ?! አንቺ ግን አሳዘንሽኝ!!!
Min?bere bere neu!v.i.p.?demmo Min malet neu?
ሆድ ውስጥ የሚገባን ስጋ በባዶ እጅ እየጨባበጡ መቆራረጥ ለጤና አደጋ አለው. እባካችሁ ጏንት ( Glove ) ተጠቀሙ.
ሲታረድም በጎንት ይረዱት? አይደል😂
ቸሩ መዲሀኒያለም ስጋ ቤት? ስሙን አሻሽለው
እጨ የIndian food street ለየት የምያደርጋቹ የለም ኑፁና የምባል ነገር የለም የዘይት ጥብስ😮 ቀረቦ እመሰላል ደግሞ ስጋ ስቆራርጡ ገፋሳ የምባል መጠቀም አለባቹ 21ኛ ክፈለ ዘመን ውስጥ ነንኮ
ወኔ ጉረኛ ሰው ሲያሰጠላ አሁን እንደውይሄን ከህን የመገድላ ምግብ ጋር ታወዳድራለህ ደግነቱ? ላንተ ማሰረዳቱ ውሃ ላይ ድንጋይ ውሃ ማፍሰሰወ ነው
ስለዋጋው ሲስጠየቅ ስለጥራቱ ማውራት ምንድነው?
Summit branch
ሳውዲ አረቢያ 1 ኪሎ የበሬ ስጋ 750 ብር ኢትዩጵያ 2500 ብር ህዝቡን ጥበሰጥቤ ተጫወታችሁበት
እኔ ከህያስጋ ባገራችን ተሸጠ መባልን ከስማሁ ቦሃላ
ታሪክ ጀምሮ ስጋ ጠላሁ😢😢😢
ያሕያሥ ሥትገባ
የአህያ ስጋ ለኪሎ ስንት ነው?
😂
Lemhonu hormon nta nachw wey teru Sega esar Bell mhon albt esar Bell bhonu ltena mert new wgaw bebzam yshal esarr ymebla Berry kehon.
አንበላም አልን እኮ በግድ
Ereee zeitun keiruu😮😮
የአህያ ስጋስ አልጀመራችሁም! መቼ ነው የምትጀምሩት! ጀምራቹ ከሆነ መቼ መቼ ነው የምትሸጡት! ዋጋውስ እንዴት ነው!
😂😂😂😂😂 astawkish alew yene wud
ስጋው ደስ ይላል ቆራጮቹ ጋአት መጠቀም አለባቸው
እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡፡ስጋ፡ለመግዛትእችላለሁ፡ግን፡እረዥም፡አመት፡ኢትዬጵያ፡ገብቸ፡ምንም፡አይነት፡ስጋ፡ገዝቸ፡አልበላም፡እሰው፡ቤትም፡
አንቺ ለቴለቭዥን እና ለደንበኛ ለሚሉት ይለያል ለሁሉም ሰው እኩል አያስተናግዱም ለቪአይ ፒ እና ለኖርማል ሰው ይለያያል አንቺ ይህን ፕሮግራም ስታሳዪ ዋጋው ረክሶ ሁሉም ህዝብ እንዲጠቀም የሚያደርግ ሲሆን ጥሩ ነው አንቺ ጋዜጠኛ ሆነሽ ለራስሽ ፍላጎት ነው እንዴ የምትሰሪው።ወሬ ቪአይ ፒ ብሎ ማን ገብቶ እንደሚበላ እና እንደሚጠጣ ህዝብ ያውቃል።አንቺ ግን ጋዜጠኛ አይደለሽም ትምህርት ቤት ግቢ ።ለሰፊው ህዝብ ስር እባክሽን
ባእጅ ሥጋ አይነካ 😢
ሄች ከዚህ ለቃቃሚ ሰው ዳቦ መብላት አቅቶታል አንች ስለቁርጥ ሥጋ ታወራለች ደግሞ ቸሩ መድሃኒያለም መቸ ነው ስጋ ቤት የከፈተው እረ እብደት
ግላብ አድርግ
ምን የመሰለ ሥጋ እኛ ሰፈር 1 ኪሎ 600 ብር ብቻ፡፡ ይምጡ እኛ ሰፈር
የአህያ መሆን አለበት😂
የት ነው?
ወይ ጉድ በዚህ ዘመን ስለ ስጋ ዋጋ ማውራት ? ከርሳሞቹ ጭንቅላታቸው ሰብትዋል።
ሰላም ነው
የአሀያእዳይሆንብቻአይከተሞእምነትጠፈእኮ🤣🤣🤣🤣🤣
Sega Berke yehonbet hager
አሁን ምን አለበት የመድሀንያለምን ስም ለምን ለስጋ ቤት መስጠት ነውር አይደለም
ቸሩ መድህን ነው። ለትችት አትቸኩል።
Ye siga hayano baxami qayino yasfarale😂😂😳🙄
Ye Bere. New
Ye Ahiya 🥹⁉️⁉️⁉️⁉️