የባህላዊ እቃዎችና መሶብ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017 | Traditional items and mesob Price in Ethiopia|business|Gebeya Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • የባህላዊ እቃዎችና መሶብ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017 | Traditional items and mesob Price in Ethiopia|business|Gebeya Media
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 23

  • @BereketDegu-j9b
    @BereketDegu-j9b 16 днів тому +7

    ሰበር ዜና እያሉ ሃገር የሚሰብሩ ቅጥረኞች ባሉበት "ገበያ ሚድያ" ግን የተግባር ሚድያ ነው።
    እናመሰግናለን!!!!

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 16 днів тому +4

    በእውነት በጣም ያምራሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ብሄር ቢሄረሰቦች ተዋደው ተፋቅረው ባህላቸውን ቢያከብሩ ልምዳቸውን ቢለዋወጡ አይወሽ ያረብ❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 13 днів тому

      አሚና ያሲን
      ፋኖ እጅ ይሰጥ
      ትጥቅ ይፍቱ
      ወልቃይትን መልሱ
      ሰላም ይወርዳል

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 9 днів тому

      አንጀትሺ ይፈታ የባርያ ልጅ 👎👎​@@Hkim185

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 12 днів тому +3

    ስንደዶ ዙሪያው የሚሰራበት የሚጠቀጠቀው ነው አክርማ ደግሞ እየተራሰ የሚሰራበት ነው አለላ ደግሞ አክርማው ቀለም ተነክሮ( በክር ፋንታ) ያለው ነው:: ይገርማል ግን በዶላር እዚህ እያመጡ ይጨፈጭፉናል ጨካኝ ነጋዴዎች የቆሎ ማቅረቢያው 6 ዶላር ገዝቻለሁኝ በዶላር ከመግዛት በብር ይረክሳል ግን የአለላውን አራከሽው ቀለም መንከሩና ዲዛይን ማውጣቱ ከባድ ነው ግን ከሌሎቹ እረከሰ::

  • @Ethi912
    @Ethi912 15 днів тому +2

    ምነው 20 ሺብር ተገረማላቹሁ የስራው ስው እንካን ዋጋውን አለስወደዱም

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 14 днів тому

    አሪፍ ነው ❤

  • @warkenishadane9561
    @warkenishadane9561 3 дні тому

    እሰኩ በናታቹሁ የቤት ክራያ ለማወቅ አሳዩን በናታቹሁ 😊😊❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 днів тому +1

    እስኪ ስልካቸውን ፕሊስ

  • @halimahusene9020
    @halimahusene9020 16 днів тому +1

    Betam yamral

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ

    ዋጋዉ ግን😅😅

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 днів тому

    ስልክ

  • @azeblema
    @azeblema День тому

    ከአገር ውጪ ትልካላቹ

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 3 дні тому

    አሜሪካ ትልካለሽ

  • @SadaKemal-bh3sj
    @SadaKemal-bh3sj День тому

    ባሀርዳርሂጀእገዛለሁ😂😂😂

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 6 днів тому

    ካገር ውጪ ይልካሉ

  • @KalbaUae-qc9lc
    @KalbaUae-qc9lc 15 днів тому

    ስራም አጣሁ

  • @sarajamal9750
    @sarajamal9750 23 години тому

    You Ask too much Just asked the price

  • @love-uw6ri
    @love-uw6ri Годину тому

    ሁሉም እቃ ከ ትግራይ ነዉ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 16 днів тому +5

    ዋጋው ይነቀንቃል እዴ ይህን ሁሉ ገዝቸነው ጎጆ እምወጣው😅

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib 11 днів тому

    አጠያየቅ ተማሪ