"ኢኮኖሚ ፖሊሲያቸውን ጠይቀን አያውቁትም፣የኦሮምያ ህዝብ መከራዎች፣የብልፅግና ጉዳይ”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Ha1230
    @Ha1230 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን AB...

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 2 дні тому +2

    ቴዲ ነቆራክ ተመቾቶኛል! ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቅክ 💚💛❤️

  • @abidan2755
    @abidan2755 День тому

    Ayeeee tedaye telefale 😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 День тому

    የብልፅግና ደጋፊወች ግን የትኛው ኢትዩጵያ ነው የሚኖሩት 😅😅😅😅😅

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 2 дні тому

    ልጁ የተጋደለዉ ሟቾችን ሲጋድል ደርሳዉ ነዉ እዘዉ ጋደሉት ወይስ ከጊዜ ቦኋላ ይዘዉት ነዉ የጋደሉት?ሲጋድል ደርሳዉ የጋድሉት ከሆነ ችግር የለዉም። ከጊዜ ቦኋላ ከሆነ ግን ደቦ ፍርድ ነዉ።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 День тому

    የብል-ግና ደጋፊ ነኝ ያለው ክፍት አፍ የሰጠው ምስክርነት። ይድንቁርናውን መጠን ያሳያል። " ወይ አይምሩ ወይ አያፍሩ። የኮተት ስብስብ።

  • @tinsaey
    @tinsaey День тому

    ባለባርኔጣው ብልጵግና በጣም ጠግበሃል የሚያስተነፍስ ይስጥህ

  • @TEWODROSWORKUAlemu
    @TEWODROSWORKUAlemu 2 дні тому

    ቴዲ አንተ ያላየሄዉን ፖትሮኖችም በዙሪያ አለ እርግጠኛ ነኝ ትላለህ ግን ሲገደል እንጂ ይህንን ሁሉ አላየህም እርሱ ሲናገር ግን ያላየሄዉን አትናገር ትላለህ

  • @abidan2755
    @abidan2755 День тому

    Yena tiyaka gin , ye oromiya mengest men astewato/ermeja arege ???

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris8672 2 дні тому

    ክክክክክክክ

  • @AmarikYa
    @AmarikYa 2 дні тому

    ለማ ማረሳ ወቆዎ ታበሮ ነው ግሊፂ የኦሮሞ ህዚብ ያቃሊ🎉

  • @AmarikYa
    @AmarikYa 2 дні тому

    የጫሉ ጋዳይ ተዞዋሊ ስትል ጥሌይ ዋም የጫሉ ጋዳይ ታብሎ ኑፁ ልጅ ኢስር ቤት አስቃመጡትን ልጅ ጋዳይ ብሎ መዉረት በጠም የጋርማል ቴድ የኦሮሞ ልጅ አዴለም የብልፂግና ነው

  • @HailuBalcha
    @HailuBalcha 2 дні тому

    ምን አይነት ጭቅቅታም ወያላ ነው ልጁ የደረገውን ነገር ብሎ ማውራቱ እንኳን ተገደለ አይነት ንግግር ይመሥላል ። ባክህ ቴዲ ይሄ እከካም ሆዳም የ ሸ ልጅ ምንአባቱ እንደሚቀባጥር እራሱም አያውቀውም ኮሪደር ቱሪዝም ይላል እንዴ ? ይልሞ ሀጠራው ጃል ልዑል ተደካይ ካድሬ

  • @abidan2755
    @abidan2755 День тому

    Economic stratage of beltegena ????? Tuuuuu caderaw

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 дні тому

    Doro betalem terewan new alu Ye Abeyen poletika mimetenehe Romi ena Guwaya new Kezi atalfum Segete Werada Tenesh honachu Hagerachinen Awaredachehut

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 2 дні тому

    😂😂😂

  • @abge5258
    @abge5258 День тому

    ኤቢና መጀመሪያ የተናገረው የብልፅግና ደጋፌ ዳይስፖራ ብለህ የተናገርከው ዳይስፖራ ምንም የማያውቅ ውጭ የተወለደ አስመስለህ ዲያስፖራ ለተዋጊ መንግስት ገልባጭ መሳሪያ መግዥ ላኪ አርገህ ምትናገረው በጣም ስህተት ነው በዚህ ዘመን ዝም ብሎ በውሸት ወሪ እናንተን ስምቶ የሚያልፍ አርገህ አትናገር ገንዘብም ጠዋት ማታ ለፍቶ ለራሱ ብቻ ሳይሆ ቤተሰብ ወገን ሀገሩ የሚረዳ እንጂ ገንዘብ ተርፍት የሚበትን አርገህ አታስብ የሀገር መሪ ጫማውን አውጥቶ ወርውሮ መቶ በህግ ይጠየቃል እንጂ ማይገደልበት ሀገር ስለሚኖር ወገኑን ማንኞውም ሰው ገሎት ዘንጥ እየኖረ ካልታዘዝከኝ እገልሀለህ ብሎ ሚያስፈራሩበት ሀገሩን ሲያይ ስለሚሰማው ነው አዲስ አበባ እንደፈለገ እያፈረሰ ህዝብ ከማስለቀስ ወጣ ብሎ ያለ ቦታ ለምን አልምቶ ያለው ወደዛ እንዲሄድ አያደርግም የሚሰራበት ገንዘብ የህዝብ የሀገር ሀብት እና እዳ እንጂ መንግስት ወይም ስራቱ ከኪሱ ከአባቱ ውርስ አይዴለም ሚሰራው እና እውነታ እየደበቃችህ ውሸትን ደጋግማችህ ታወራላችህ ይህ አይጠቅማችህም ዛሬ ለመንግስት አግዛችህ ጥሩ ስራት እንዳይመጣ ምታደርጉት ነገ ሜዳ ላይ ስትወድቁ የአሁን ንግግራችህ መልሳችህ አድምጡት እላቹአለህ አብይ ውሸታም ነው እናንተም ትዋሻላችህ ውሸት ያጠፋቹሀል እኞ ዳይስፖራ ሂደን ሀገር ለመምራት አይዴለም የህዝባችን ድምፅ ነው ምንነግራችህ ከሰማችህ ጥሩ ካልሰራችህ ማንም ሊቀይረው የማይችል ስራት ነው እሺ ቀጥሉበት