Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ አማራ ነኝ ግን ሁሉም ነገር አንገት ያስደፋል እንዴት ይህ ትልቅ ህዝብ በአበበ በለው ሀብታሙ አያሌው ዘመድኩን በቀለ ዘመን ካሴ እስክንድር ነጋ እና በበድኑ በአዴን መከራ ያያል ሰው እንደለለን ሁሉ ምን አይነት እርግማን ነው
ሙሼ good explain
💚💛❤️
32:00 ቴዲ ሲናገሩ የምታቆራርጣቸውን ነገር ማቆም መቻል አለብክ ይሄ ማወናበድ ይባላል
ንጉስ ቴዎድሮስ እዴትነህልኝ❤
እስክንድር የአማራን ሕዝብ እርስ በእርስ ሊያገዳድል የመጣ ነው ንቃ!!!
it's not true ☝️
የቴዲ ፖለቲከኞች ድርድር አልጠላም መደራደረ ካለበት እኔ ባልኩት መንገድ ነዉ😂😂😂😂😂
ሁሉም በአንድ ድምፅ ስብዕና የሚባል መዝሙር መዘመራችሁ ይገርመኛል
በጦርነት ስልጣን ብትይዝ 4ኪሎ ብትገባሌላውም በጦርነት የሚያስወግድህ ሁለት ሶስት ሀይል ይፈጠራል ዝም ብሎ አያይህምበጦርነት 4ኪሎ ለመግባት 20 አመት ሊፈጅብህ ይችላል በቀላሉ አትይ ከመንግስት ጎን የቆመ እስካፍንጫው የታጠቀ ብዙ ሀይልም አለ ስለዚህ ሰላም የሚፈልግ ሁሉ ከመደራደር ውጭ አማራጭ የለም
አዲስ ታየምስ በጣም አድናቂህ ነኝ አስካሁን አስክንድርን ደግፈህ መቆምህ ሰንቶች ቅርብ ወራጅ ሲሆኑ በርታ
ጅብ መጣብኝ
የአማራ ትግል በቲክ ቶክ ላይ ሆኖ ቀረ?
ቴዲዬ 🔴👉እስክንድርን ይሄ ሁሉ ጫጫታ እንዲነሳበት ያስደረገው መንግሥት እራሱ ልክ እነ አባቸውን ተገዳደሉ ብሎ በሥውር እጆቹ እንዳስገደላቸው እስክንድርንም ለመግደል የትሰላ ስሌት ሴራ አለ ባይ ነኝ 🔴👉ምክንያቱም ጃዋር መኃመድ በነ አባቸው ሞት ተንታኝ ነኝ ብሎ ወቶ እነአባቸው ህውኃት የሚመራውን ኢኃድግ ለመለወጥ እንደታገሉ ይገልፅና ግን ዲክታተሮች ነበሩ ብሎ ይከሳቸዋል ይንንም ሲገልፅ ውጭ እያለ ይከታተላቸው እንደነበር የአማራ ክልል ምንድነው ስንል ፓለቲካውን ቀይረውታል ህዝብም እነዚን ሰዎች ተቀብላል እነሱም አማራ ያነሳውን ጥያቄ የድበር ወልቃይት የራያ ማለቱነው ይህንን እነ አባቸው ተቀብለዋል እነዚህ ሰዎች የፌዴራል መንግስቱን የሚያፈርስ ነው እየሰሩ ያሉት ብሎ ቁጣውን በመግለፅ እነ አባቸው ከኔጋር መገናኘት ሲችሉና ሸገር ገብተው መደራደር ሲችሉ እቢ ብለዋል እነዚን ሰዎች አስወግደን ክልሉን በወታደራዊ ኃይል አዳክመን ፌዴራሉን ለመቆጣጠር ከተወሰኑ ኅውኃታዊያን ጋር ከጌታቸው አሰፋ ጋር ከለውጡ በፊት ሰርተንበታል ብላል ሲቀጥል ጀነራል ሳእረ ቀደምትም ከወገንተኝነት ነፃ የሆነ አርሚ ለማቃቃም ይጥር የነበረ ነው አሁንም ይሄ ለውጥ ሲመጣ የአማራ ክልልን ለለውጥ ኃይሉ ከምንሰጥ በወታደራዊ ኃይል እንቆጣጠረው ሲባል እቢ ያለ ነው ጌታቸው አሰፋ ሲያዘው እንካን እቢ ያለ ነው ብሎ 🔴ጃዋር እራሱን ጠቅላይ ሚንስትር እንደሆነ አርጎ ነው ይሄ መሆን ያመሆን አለበት ብሎ በአማራ ክልል የለውጥ ኃይሎች ለይ እና በአመራ ልሂቃንና አመራሮች ለይ እየደነፋ ማወቅ ያለባችሁ አሁንም ቢሆን እየረገጠ የሚያፍን የሚገል በቂ መከላከያ ደንነት አለን ህውኃት ሄደ ብላችሁ ከሆነ ስተት እንደሆነና 🔴👉ኢኃድግ አለ ነው የለው ::በቅርብ ፍግፍግና ሽግሽግ ይደረጋል ብሎ 🔴👉ህውኃትና ኦነጋዊያን (ቁጥር 2 ህውኃት) ፕሪቶሪያ ሄደው ተፈራርመው ወዲያው አማራው ላይ ነው ጦርነት ያነሱት🔴👉ለመሆኑ አብይ ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ወይሥ ጃዋር መኃመድ ነው ወይ ብሎ የጠየቀ አለወይ ???????????
Tedy wuyiyit ena diridir mehal completely liyunet ale masawok mindinew kifatu koyi
የፋኖ የክፍለ ጦር ቁጥር ብዛት ፕሊስ ይታሰብበት
አክሽፎ የሄደበት ነው። ምንድን ነው ያከሸፈው? ምንጣፍ ጎታች የሚባለው እንዲህ ዓይነቱ ገረድ ነው።
Lemasawok ayidelem ende ya hulu self ena chuhet yeneberew askumulin blew ayidelem ende sicho yenebere
አያሌው አባቸውንና አሳምነውን ካገዳደላችው በወላ አሁን ደሞ በፋኖ መጣቅ ቆሻሻ ነክ
Siket eskew yalew eko 80 yihun 90 % beteleyaye fano aderejajet wust new kililu new yalew kal bekal....sewu lemifeligew alama bicha atamiew wawurat tegebi ayimeslegnm
እኔ አማራ ነኝ ግን ሁሉም ነገር አንገት ያስደፋል እንዴት ይህ ትልቅ ህዝብ በአበበ በለው ሀብታሙ አያሌው ዘመድኩን በቀለ ዘመን ካሴ እስክንድር ነጋ እና በበድኑ በአዴን መከራ ያያል ሰው እንደለለን ሁሉ ምን አይነት እርግማን ነው
ሙሼ good explain
💚💛❤️
32:00 ቴዲ ሲናገሩ የምታቆራርጣቸውን ነገር ማቆም መቻል አለብክ ይሄ ማወናበድ ይባላል
ንጉስ ቴዎድሮስ እዴትነህልኝ❤
እስክንድር የአማራን ሕዝብ እርስ በእርስ ሊያገዳድል የመጣ ነው ንቃ!!!
it's not true ☝️
የቴዲ ፖለቲከኞች ድርድር አልጠላም መደራደረ ካለበት እኔ ባልኩት መንገድ ነዉ😂😂😂😂😂
ሁሉም በአንድ ድምፅ ስብዕና የሚባል መዝሙር መዘመራችሁ ይገርመኛል
በጦርነት ስልጣን ብትይዝ 4ኪሎ ብትገባ
ሌላውም በጦርነት የሚያስወግድህ ሁለት ሶስት ሀይል ይፈጠራል ዝም ብሎ አያይህም
በጦርነት 4ኪሎ ለመግባት 20 አመት ሊፈጅብህ ይችላል በቀላሉ አትይ ከመንግስት ጎን የቆመ እስካፍንጫው የታጠቀ ብዙ ሀይልም አለ
ስለዚህ ሰላም የሚፈልግ ሁሉ ከመደራደር ውጭ አማራጭ የለም