ክፍል1"በደንብ መጠየቅ ያለባቸው ፖለቲከኞች፣ህዝባችን ምን እያሰበ ነው? ብልፅግና እና ኦሮምያ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
    #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

КОМЕНТАРІ • 16

  • @abidan2755
    @abidan2755 11 днів тому +1

    Dr. Tame I share your feeling, am sorry for your crying, of course it's empathy, always respect you sir 🙏

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 11 днів тому +5

    አንተነህ የኛ ጀግና ሙህር የት ያለህው ራስህን ጠብቅ

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 11 днів тому +3

    የታሜን፣ የአንተነን፣የቴዲን ሀሳባቹሁን ገዝቼዋለሁ 👍 ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 11 днів тому +2

    አይዞን ዶክተር ታምራት የጊዜ ጉዳይ ነው የጃቸውን ያገኛሉ

  • @misrakbayou557
    @misrakbayou557 11 днів тому +3

    ከብልፅግና ደጋፊዎች ጋ ፓለቲካ መወያየት ውሀ ቢወቅጡት እምቦጭ ነው።
    ታሜ , አንቴ አድናቂያቹ ነኝ🙏

  • @jdhdhassenhdhdh5015
    @jdhdhassenhdhdh5015 11 днів тому +3

    ቴዲ ሁልጊዜ ኢትዮጵያን ከአሜሪካ ጋር ለምን ያወዳዱራሉ

    • @abidan2755
      @abidan2755 11 днів тому

      This is my question to, including prime minister all prospirary clue always comparing crimes with america

  • @Sara-c1f6k
    @Sara-c1f6k 11 днів тому

    እደው በፈጣሪ እደመልኩ ሀሳቡም የጨለመ ጎደርን ጎብኝቸ እያለ ጎደርኮ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው ዝጀሮ ምን ይመስላል

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 7 днів тому

    ስንቱ በሰላማዊ መንገድ ሰላማዊ ሰልፍ ላደርግ ነው ስላለ ያሰረ መንግስት ከጫካ ውጣ እና እንነጋገር ማለት ስላቅ ነው

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 11 днів тому

    ቴዲ ኢንተርቪው ስታደርግ ጠንከር በል የቤት ስራህን ስራ አንግዳዬ ይቆጣል ብለህ ተረትተረት ሲወራ በማስረጃና በምክንያት ውድቅ ማድረግ አለብህ:: የኦሮሚያ ህገመንግስት ከፌዴራሉ መጣረሱ ችግር የለውም ብሎ እዝቄል ድርቅ ሲል ዝም ብለህ ማለፍ የለብህም::

  • @HailuBalcha
    @HailuBalcha 11 днів тому +1

    አንቴ እንኳን ተከሰትክ እነዚህን ቅራቅንቦ ብልግናዎች አጥበህ አስጣቸው እስኪ ።

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 11 днів тому

    የብልፅግና ጉደይ አስፈፃም የድርድር ኮሚሽን የሀገርን ችግር ይፈታሉ ብሎ ማሳብ ጅልነት ነዉ።

  • @Fano316
    @Fano316 11 днів тому +1

    ሞልጊዳ ሚባል ጥቀርሻ ባርያ ጢንዚዛ ደሞ የአሜሪካ ኔግሮ ይላል እንዴ በሱ አይን ፍሎይድ ፈረንጅ ነው ጥቀርሻ ባርያ እኩለ ለሊት ፊት

    • @abidan2755
      @abidan2755 11 днів тому +1

      Exactly 😂😂😂😂😂😂

  • @dont464
    @dont464 11 днів тому

    ወንድሜ ምክክሩ ጤነኛ እስከሆነ ድረስ በተለይ ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው ። ነገር ግን ለምሳሌ አዲሳባ የኦሮሚያ ትሁን ተባለ የሚል ሀሳብ ተነሳ እንደሀሳብ ምንም አልነበረም ግን መንግስት የሚገዛው ሀሳብ ስለሆነ በየሚዲያው ዋና ዜና አርጎ አጦዘው እንደዚህ አይነት መጠቀሚያ የደርገውና የመንግስትን ብቻ ሀሳብ አሳክቶ ተቋረጠ አይነት መጨረሻ ያመጣል ብየ ከተስፋ ይልቅ ስጋት አለብኝ።