የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ … | ክፍል ሁለት | ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena | ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 День тому +2

    እናመሰግናለን ለእናንተም ጥሩ ቀን ይሁንላችሁ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 День тому +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀሮማያ ሀይቅ የምወደው ሀይቅ ✨✨✨

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 День тому +1

    የኢትዮጲያ ህዝቦች ለቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ህዝቦች በማንነት መኩራትን ሰዉን በሰዉነቱ ማክበርን ሀገርእና ህዝብን ወዳድ መሆንን ቀዳሚ ቦታዉን በመያዛቸዉ በጣም ደስ ያሰኛሉ ። በአፍሪካዊነት እንድንኮራ አድርገዉናል ኢትዮጲያዬ ትለምልም❤❤❤❤

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 День тому +1

    ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይላል ያገሬሰዉ ሲተርት

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 День тому +1

    ዋዉ በጣም ደፋሮች ናቸዉ በጣም ይገርማል በመንግስት ላይ ውንብድና አያዋጣም

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 День тому

    ❤❤

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 День тому +1

    ለጥሩ ነገር መተባበር ዉጤታማ ያደርጋል መጥፉ ነገርን መናቅ ትልቅ እዉቀትነዉ

  • @get8914
    @get8914 2 дні тому +1

    ጥሩ ነገር ነው ያስገነዘብከው ወንድም ebc marketing ስሩ አስተዋውቁ እንደው ጥሩ ሃሳብ ነው ብላቹ አትለፉ መደበኛ ስራቹ አድርጉ ማስተዋወቅ እንደ ግዴታቹ ቁጠሩት ኢትዮጵያ ለማሳደግ ሁሉም በርትቶ መሰራት አለበት ጠቅላይ ሚንስትራችን ብቻውን እዳ የለበትም

  • @netsanetmekbib1174
    @netsanetmekbib1174 День тому

    መንግስት እና ሕዝብ በግልፀኝነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት ይኖራቸው ዘንድ በመሠረታዊ የመንግስት ሕጎች ተሰንዶ ያለ ነው። ይሕን በአግባቡ መተግበርን እያስተማረ ያለው የዶ/ር አብይ አህመድ አመራር ሊመሰገን ይገባዋል። ብልፅግና ፓርቲ እወነትም የዜግነት መብታችንን እንደሚያጎናፅፈን እየተገነዘብን ነዉ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseretbirhanuwolde8093
    @meseretbirhanuwolde8093 День тому

    😮❤❤

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 День тому +1

    ህጻኑ ችግኝ አና ህንጻ ይወዳል ኢትዮጵያ ሳይሆን አዲስ አበባ ብቻ የሚመራ ጠቅላይ 50 ዓመት ይምራ!!!

    • @teka1528
      @teka1528 День тому

      AMARA zeru shermutna , yegered lig, dekala selehone naw! letsefegna, neftegna, asfelagew , drone, becha naw,! Addis Ababa, lelela kelil lemat! LEZERAFE kelil wudemet!

    • @teka1528
      @teka1528 День тому

      AMARA malet, ekekam, kemalam, lemagn, serafet, befukera, kerarto, 1000AMET yenore dene hezb naw!

    • @teka1528
      @teka1528 День тому

      YEWUSHA LIG, enathe beahiya tenefa! chegn beneftegna anat yetekelal!!

    • @teka1528
      @teka1528 День тому

      ESATE GONDERA, BEKELILHE YEFENDA! MEDRE BADA HUNU! ETHIOPIA HEZB ATEFELEGACHUM! MAYEM HEZB!

  • @KokoKoke-s6g
    @KokoKoke-s6g 2 дні тому +1

    ❤❤️❤️❤️❤️🎉

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y День тому

    INCLUSIVE ahaaaa

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 День тому +1

    የማንኛውም ተቋም ደንበኛ ንጉስ ነዉ ደንበኛን ማክበር ስራን ማክበር ነዉ

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y День тому

    affodable...confirmed..center of gravity, ,,,aha peace?

  • @fasikasefa8496
    @fasikasefa8496 2 дні тому

    ስለ አፋሩ ገሞራ በደንብ ዘግቡልን እባካችሁ። ቲክታከሮች የሚያወሩትን ከማያምኑት ነኝ። ከንግዲህ መሬት አይወዛወዝም?

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz День тому

    ግብፅና ኤርትራ😂

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm День тому

    To improve the influx of tourism to our country, Ethiopian Airlines must work harder on its Hostesses that are very rude and disrespectful. As we all know and remember, our Air Hostesses were very polite and famous for their hospitalities long time ago but this cullture of ours is totally eroded because of some very rude and gangster like hostesses within our planes so the Ethiopian Airlines Authorities must change this authomosphere radically before it is too late.

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y День тому

    ታሪክ ምንድን ነው?መቅረጽ ወይም መሸፋፈን ታሪክ አይደለም.....የትኛውን የታሪክ መፅሃፍ ነው የምታነቡት??የህወሓት የመጨረሻዎቹ 30 አመታት የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ብለው ያስባሉ?መንግስቱ ኃ/ማርያም ከሀገር ሲወጡ ማንም .. የሚገድል የለም እርስ በእርሳቸው ግን ህወሀት ስልጣን ከያዘ በኋላ ንፁሃንን ይጨፈጭፋል ...አሁንም እየሄደ ነው ...ታዲያ ምን አይነት ጌጥ ነው?በሽር አላሳድ ተመሳሳይ ቤተ መንግስት ተሰርቷል ከዛም ለስልጣን ሲል አገሩን አፍርሶ ሄዷል። ሩሲያ.. ታሪክ አያስብም ... ለአሁን.. ፍትህ ታሪክ ነው?

  • @teka1528
    @teka1528 День тому

    Samsonmehari!! ANTE gem, temb beleta! KEMOTE ANBESA WIST MAAR ANSETHE YEMETEBELA YESHERMUTA MIST BALE NEH! ANTE DEREK!

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 дні тому +1

    አንድ ሚሊዮን የምትለው ዲአስቦራ እና ባለ ጊዜወች የኢትዮጵያ ሃብትና መሬት ለቅርምት አብይ የጋበዛቸው አረቦች ትክክል ነው 😎😀

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 дні тому +2

    ቱሪስት የሚገባው ምን ሠላም አለና ነው ሬሳ ሊጎበኙ ነው የድሮውን ንፁሃን ጭፍጨፋ ነው ወደ ላሊበላ። 🤣🤣

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 День тому +1

    ዋዉ በጣም ደፋሮች ናቸዉ በጣም ይገርማል በመንግስት ላይ ውንብድና አያዋጣም