Your patience is a testament to your inner strength and resilience. It allows you to approach challenges with a steady hand and a clear mind, fostering harmony and progress in both your personal and professional endeavors. Your unwavering patience is a rare and valuable trait that enriches the lives of everyone fortunate enough to know you. Thank you Fikremarkos you are so amazing❤❤❤❤❤❤❤
Wow!welcome again the legend FikreMariam . You are a person who is very realistic and I met you inkeyafer Hammer for a short period. You are always with me and I love a mountain due to Buska . I also saw that feeling in Fujji mountain in japan too.
በ ዉጪዉ አለም በ ስደት ዋና moral የሚነኩት የ ሀገራቹ ሰዉ ነዉ። b bezu menged y sew semet yeminekt habesha nachew. I know it and I am the victim too, አሜሪካም እንደዛ ቸግሯቹ ሀበሻ እንዳያገኛቹ የ በለጠ ትታመማላቹ the way they treat you is painful and uncivilized. Lek enesu techegerew endmayaku aderegw nw mimetsadkut so don’t ask habesha for help!! በ ምትሰሩት ስራ ሊንቃቹ ሚፈልገዉም ሀበሻ ነዉ።
min sera endasebu akalehu rasachew hon bilew chigir fetrew min drama liseru endasebu gebtognal atlfa wendme manm chigir lederesebet aznalehu gn sew serash chigir sitebsegn nure lemn lefetarih tamgn honk tebye new lela sera eskahun yederesebgn anso new kuslen shefgne kuch slalku new mnm endalhonku yetesemachew esu yfaredegn
በጣም የማከብርህ የምወድህ ደራሲ ነህ ጠያቂዋንም ክብር ይስጥልን 👏
"ጥሩ ሰዎች እንደ ዘር ናቸው። ጥቂቶች ቢሆኑም ለብዙዎች ይደርሳሉ።"
ውስጥሽ የዋህነት የተሞላ ሴት ነሽ በእውነት ስሜትሽ ተነክቶ ነው እየጠየቅሽው ያለው ይሄም እጅግ ሰውኛ እና Natural ነው ።
በርቺ እህቴ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ
የሚሳም ተራራ የመጨረሻ ገፅን ስዘጋ ይህን ቃለ መጠይቅ ፈልጌ አየውት ለመፅሃፍ ጥሩ ማብራርያ ነው የሆነኝ ። ጥሩ መፅሃፍ ግሩም ቃለ መጠይቅ
Your patience is a testament to your inner strength and resilience. It allows you to approach challenges with a steady hand and a clear mind, fostering harmony and progress in both your personal and professional endeavors. Your unwavering patience is a rare and valuable trait that enriches the lives of everyone fortunate enough to know you.
Thank you Fikremarkos
you are so amazing❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ🙏ክብር አለኝ ላንቺ ድምፅሽ ራሱ ውብ ማር ያወጣል🙏
ፍቅረማርቆስ አንተ የእውነት Anthropologist ጀግና ሰው ነህ🌷
እጅግ በጣም ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። በርቱ አፍሮ ሊንክ።
እጅግ ብዙ ተማርኩብህ ፍቅረ ማርቆስ እግዚአብሔር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ
You should be proud of yourself because you are one of the good people with a humble heart.
ፍቅረማርቆስ እንኳን በደህና መጠህ እኔ የማውቅህ 6ኪሎ ዩኒቨርስቲ ነው የማቅህ ምክንያቱም በመፃህፍቶችህ ነወ እኔ በጋሼ ደረጀ አማካኝነት ትየባውን ሰርቼ ነበር አሁን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ፍቅረማርቆስን የማዉቀዉ ጂንካ እያለን ነዉ።የራሱ ጥረት ውጤት ስላየሁት ደስ ብሎኛል።(ካሣሁን)❤❤❤❤
"በመጻሕፍቶችህ"---" ስላየውህ" አይባልም
"መጻሕፍቶች" ---"ስላየውህ"አይባልም---መጻፍት---ስላየሁህ ነው
በተለያዬ አገር ላይ ያለን ኢትዮጵያውያን ...ለምን ለሰላምታ እንኳን እንደምንፈራራ አይገባኝም
እግዚአብሔር ጉዞህን ያሳካልህ ይጠንቀቅልህ
ይርዳህ አይዞህ አምላኬ ይድረስልህ በርታ
Wow!welcome again the legend FikreMariam . You are a person who is very realistic and I met you inkeyafer Hammer for a short period. You are always with me and I love a mountain due to Buska . I also saw that feeling in Fujji mountain in japan too.
He is talking about intention why we do or what we do ❤ this interview is opening my eye I thought I knew better, we will never be stop learning 🙏
አበሾችን በትክክል ገልፀሀቸዋል በጣም ልክ ነህ ሰዉ ባንድ ወቅት ስለተቸገሩ ገንዘብ ስለሌላቸዉ መጠለያ ስላጡ መናቅ ማዋድ ፊት አዙሮ መሄድ መጥፎ እና ክፉ መገለጫችን ነዉ
Specially here in American
አበሻ ለሌላው ግልፅ ሆኖ መቅረብ ሞት መስሎ ይታየዋል ድክመቱን እጅግ ይደብቃል ሰው መናቅ ከቀረቡት በሁዋላ ግን ልቡ እየተፈታ ይሄዳል ይህ ምሁራኑ ጋ በጣም ይበዛል ለውይይት አይመቹም በትንሹ አኩርፈው ይሸሻሉእንደማህበረሰብ አሳዛኝ ነው
አበሻ ለሌላው ግልፅ ሆኖ መቅረብ ሞት መስሎ ይታየዋል ድክመቱን እጅግ ይደብቃል ሰው ይንቃሉ ይህ ምሁራኑ ጋ በጣም ይበዛል ለውይይት አይመቹም በትንሹ አኩርፈው ከስብሰባ ይሸሻሉ እንደማህበረሰብ ያሳዝናል
አበሾችን በድፍን ጠቅልሎ እንዲህ ናቸዉ ማለት መስማት ትንሽ ይከቡዳል!
Both of you deserve recognition of excellence.
መብረቁ ከመታን በኋላ ነው ለካ ድምፁ የሚመጣው ምክንያቱም መብረቁ በብርሃኑ ከድምፁ ቀድሞ ስለመጣ- አዎን ፍቅረማርያም!---
Very interesting interview and keep up the good work
Like new! Wuch yallut habeshoch 99 percent wushoch inna aimiro decamoch nachew! Yalkewina kezam beijigu yebasu nachew!
ስነ ምግባራዊ የሆነ ቃለ መጠይቅ እና ሙያዊ አገላለፅ የተሞላበት ስራ
He is spot on about poverty mentality! Habesha becomes a horrible creature ones he fills his stomach. Fantastic interview!
Wow!
መፀሀፎችህን አንብቢያለው የሚሳም ተራራንም ጨምሮ የ ህይወት ውጣ ውረድን ድራማዊ በሚመስል መልኩ አሳይተሀናል በጣም ግን የተመቸኝ እንደ ማህበረሰብ የገጠመንን ብልሽት በአግባቡ አስቀምጠሀዋል በጣም እርግጠኛ ነኝ ሆም ለስ ሆነህ ፎቶ ሲያነሱህ የነበሩ ሰወች ዛሬ ያለህበትን ያያሉ የራሳቸውን ውሳኔ ይወስሉ ወይ ትክክል ነበርን ብለው አሊያም ተፀፅተው በሀሪያቸውን ያርቁ ይሆናል፡፡ በስተ መመጨረሻ እንደ ማህበረሰብ ( ከተሜው ) ያለብንን የማህበረሰብ ብልሽት ካላረምን እንደ ሞንጎል ህዝቦች አለም የምትረሳን ይመስለኛል፡፡ መፀሐፍህ ግን ተመችቶኛል አላቃ
Bedenb nw habeshan yegeletsew tebarek
Akibrotishi subscrip indaregishi aregegi ❤❤❤❤❤
እርግጥ ነው! መልካሞቹ እንደዘር ናቸው! ቅንነቱ ዜሮ ነው:: እንደመጣሁ ያገኘሁት ቡድን .. .. ቀስ እያልኩ መልካሞቹን አየሁ::
እኛም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመጣን እሱ እንዳለው ነው እብዛው እበሽው ሰላም እንኳን አይልም ::
እኔ ግን ከ ፍቅረማርቅስ ጋር ብዙ አልስማማም በግልፅ እርዱኝ ብሎ ካልጠየቀ እንዴት ሰው ገምቶ ሊረዳው ይችላል? አሜሪካ እና አውሮፖ የ ኦፖርቹኒቲ አገሮች ናቸው በ እያንዳንዱ ሰው ሂዎት የ ኑሮ ውጣ ውረድ አለው ስለዚህ ሁሉም ሰው ያንን ውጣ ውረድ ያልፋል እንዴት ነው ያንን ችግራችንን የምንወጣበት መንገድ እንዴት ነው ነው ዋናው ጥያቄ?
ቀጣይ ክፍል
ሃይ ዮኒ
የመጀመሪያዬ ገርል ፍሬንዴ ሪቼያዊ ነበረች
ትዝታ ቀስቃሽ ዝግጅት ነበር
እኔም ሀሳብህን እጋራለሁ
ዝም ብሎ መኮፈስ ባዶ ጉራ
እኔ አላቀውም ይህን የ ዩቱብ ቻናል
እንተዋወቅ አፍሮሊንኮች ነን ከአትላንታ 🫱🏾
Habesha sew miredaw eredahu belo lemtayet nw
Minn abbatachew, lifeless bellacheww bakihin!
ጋዜጠኛ ቃለመጠይቅሽን በተቻለ መጠን ጥያቄሽን በአማርኛ ቋንቋ ብትጠቀሚ መላሹም ለማብራራት መንገድ ትከፍቻለሽና ለማሻሻል ሞክሪ::
Inde, indet bileh neww bakachu!
I posted a comment yesterday. I don't see it today. ?????
አሜሪካ ሆምለስ ከነበረ ሲጀመር ታዋቂ ሰው አልነበረም ማለት ነው:: ሴኩሪቲም ታክሲም መስራት ይችል ነበር የምን ሆምልስ ነው:: ሰው ራሱን መጣል የለበትም
It's better to know his background in a well and detail. Don't begin to read a book from the middle
Temesgen Tiruneh wndemh new?
በ ዉጪዉ አለም በ ስደት ዋና moral የሚነኩት የ ሀገራቹ ሰዉ ነዉ። b bezu menged y sew semet yeminekt habesha nachew. I know it and I am the victim too, አሜሪካም እንደዛ ቸግሯቹ ሀበሻ እንዳያገኛቹ የ በለጠ ትታመማላቹ the way they treat you is painful and uncivilized. Lek enesu techegerew endmayaku aderegw nw mimetsadkut so don’t ask habesha for help!! በ ምትሰሩት ስራ ሊንቃቹ ሚፈልገዉም ሀበሻ ነዉ።
53:55 53:55 53:55
Children in the middle making them different most of the case could be Attention seekers ❤
ጋዜጠኛዋ leading questions ነው የምትጠይቂው። ጥያቄሽ ውስጥ እንዲመልስልሽ የምትፈልጊውን መልስ አብረሽ ትሰጪዋለሽ። ይሄ የጋዜጠኝነት መርህ አይደለም። የሚሳም ተራራ አለ? ብለሽ የጠየቅሽው ጥያቄ በጣም አስቂኝ ነው። ፍቅረማርቅስን የሚያህል ደራሲ እንደዚህ አይነት ቀሽም ጥያቄ መጠየቅሽ ሊያሳፍርሽ ይገባል። የሚሳም ተራራ የሚለው ርእስ metaphorical representation እንዳለው ለማንም ግልፅ ነው። በአጠቃላይ ለቃለ መጠየቁ ጋሽ ፍቅረማርቆስን በሚመጥን መልኩ በቂ ዝግጅት አላደርግሽም። ጊዜውን እጅግ በወረዱ ጥያቄዎች አባክነሽዋል። ከመፅሀፉ ላይ በርካታ ጥያቄ የሚያስነሱ እምቅ ሀሳቦችን አብላልተሽ መጠየቅ ትችይ ነበር። መጨረሻ ላይ ብቻ ሀመር አላገባህም ወይ ብለሽ አንዲት ወሳኝ ጥያቄ አንስተሻል።
በጣም በሰዉ ትፈርዳለህ!!!
አብዛኛዉ ስደተኛ ልክ እንደ አንተ ተሳቅቆ መከራዉን አይቶ , ብቻዉን ያለ ቤተሰብ , ጎደኛ ጎረቤት ሳይኖረዉ , ብቻኝነታቸዉን ለምደዉት ነዉ የሚኖሩት! ሁሉም
እንደ አንተ ጠንካራ አይደሉም!!!
ኤርምያስ አመልጋን ይመስላል
Yes you are right
Besmam
min sera endasebu akalehu rasachew hon bilew chigir fetrew min drama liseru endasebu gebtognal atlfa wendme manm chigir lederesebet aznalehu gn sew serash chigir sitebsegn nure lemn lefetarih tamgn honk tebye new lela sera eskahun yederesebgn anso new kuslen shefgne kuch slalku new mnm endalhonku yetesemachew esu yfaredegn
እንዴት እንዴት ነው?ደራሲ ተብሎ"መነኮሳስት" የሚለው፣አንዴ በአማርኛ ቀጥሎ በእንግሊዝኛ ስትዘበራርቁ ትንሽ ማፈር ይገባችኋል።እንደዚህ እየሆኑ በእንዲህ ዓይነት መድረክ ለሕዝብ መቅረብ ዝርክርክነት ነውና አማርኛውን እያበላሻሁት ነው፣አለዚያም አማርኛን ለማጥፋት ነውና ስለማያምርባችሁና አስተማሪም ነገር ስለሌላችሁ ብትተዉት ይመከራል።ከማን እንደተማራችሁ ይገርማል!!!!
እርሱ ካከበረሽ ምን አለበት አቶ ተብሎ ቢጠራ
Yihew, ya gurachew animal argoachowal; linnekum iychilim! Ignorant is so rooted in their system and too aged to depart from!
Issue bicha addellem, min huala kerr, I summa given neww; werradda animals and savages nachew inji! Bexam sinical insesoch nachew! Bexam yasxelugnal!
የ ጌጃ ቀውስ ውሾች ዘር
Koshasha, gala neh,!!!
May be, agame, yeleba, zer,, losser!!!
You need to be born 5 time 's to be like fekere markos " koshasha, zer go to hell
እጅግ በጣም ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። በርቱ አፍሮ ሊንክ።