የአማራ ታሪክ/History of Amhara የዐምሐራ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @HanaSheferaw-v4f
    @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому +13

    አክሱማውያን እራሱ እኔ ከአማራ ዘር ነኝ ካላሉ መንገስ አይችሉም ነበር ብሎአል የአረናው ሊቀመንበር የትግራዩ አብርሃ ደስታ አክሱም ጥንት ደቡባዊ ክፍል ሲኖረው ደቡባዊው ክፍል ሸዋ ድረስ ነው አከሱምም ሸዋም ሆነው ነበር የሚያስተዳድሩት በዙዋይ ዙሪያ አክሱም በዮዲት ሲፈርስም አክሱማውያን የጥንቱ ቤተ አምሃራ የዛሬው ሰሜን ሸዋ ነው የሰፈሩት የሸዋው ስርወ መንግስት ነው የአክሱሙ ስርወ መንግስ እነአምደፂዮን አነ ይኮኖ አምላክ እስከ ሃይለስላሴ ያሉት የአማራ ነገስታት እና ሰሜን ሸዋና ደቡብ ወሎ ያሉት የቤተ አምሃራ ቤተሰቦች ናቸው አክሱማውያን እንብብ ጠይቅ ታሪክ

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому +2

      ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому +3

      ቤተ አምሀራ የዛሬው ወሎ ሴሆን ሰሜን ሸዋም ብቻ ሳይሆን ሙሉ ሸዋ የያዘ ግዛት ነበር

  • @tamenealamneh5221
    @tamenealamneh5221 3 дні тому +8

    Axsum also kingdom of Amhara.

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 6 днів тому +3

    የአማራን ታሪክ ለአማራዎች ተውለት!!
    😳😓😳💥😳😓

  • @HanaSheferaw-v4f
    @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому +6

    አይ አጋሜ የአማራን ታሪክ ማንነት አጥፍታቹሁ አናሳውን አጋሜ በቅርብ ከአረብ አገር ለግርድና የገባውን ትግሬ የአማራን ታሪክ ማንነት ልትወስዱ ነው እናንተ ብትዋሹ የውጪ ፀሃፍያን የፃፉት ብዙ ታሪክ አለ ስለአማራው

  • @HanaSheferaw-v4f
    @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому +8

    ፈረንጆች እንኳን ፅፈው አልጨረሱለትም ስለታላቁ አምሃራ ፅፈው መች በቃቸውጵስለዚህ ሚስጢር የሆነ ህዝብ ታሪክ አንተ አንበጣ ተመጋቢ አናሳ በደቂቃ ውስጥ ሰላሳ አይነት ስም ሰጠህን 😅ከአባቶችህ ከነመለስ ቅዘናዊ የወሰድከውን መርዝ መርጨትና ማንነት ማጥፋት እንደው ሌላውን ተወው የኦሪትን እምነት ይከተል የነበረን ህዝብ በመንዝ በተድባበ ማርያም መሰዊያው የተገኘበት አማራ አማሮቹን ክርስትና ሰጡዋቸው😅 ስትል የደንቆሮ መሪ መሆንህን ተረዳው ኦሪትን ከዛም ክርስትናን ተቀብሎ አንተንና ዘርህን እምነት ያስተማረን ህዝብ ማነው ክርስትናን የሚሰጠው እናንተ እኮ እንኳን በዛ ዘመን ወንጌል ልትሰብኩና ክርስትና ልትሰጡን ቀርቶ በዚህ ዘመን እንኳን አንድ ወንጌል ሰባኪና ወንጌልን ከአገር አገር የሰበከ ቅዱስ ሰው የላችሁም እንደተጉለቱ አማራ አቡነ ተክለሃይማኖት ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ፃዲቅ አቡነ ተክለሃይማኖት እኮ አማራ ነው የትኛው ብሄር ነው ሰባኪ ወንጌል ከጎሳው የወጣው

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому +2

      ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

    • @WendeAmare
      @WendeAmare 4 дні тому

      ይሄ ሰውዬ ሌባ ነው የጥንተ አክሱም ታሪክን ከአማራ የማስጣል ሴራዊ ትርክት ነው 😂

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 4 дні тому +1

      @YonathanKidane-z6b አዎ ትክክል ነህ

    • @kideusmichael9811
      @kideusmichael9811 2 дні тому

      ❤❤❤

  • @tadeesegebregzi690
    @tadeesegebregzi690 День тому +1

    Konjo tarik temren neber

  • @GhfHg-g8p
    @GhfHg-g8p 6 днів тому +4

    ወዲሜ እዴ አንዲ አማራዊት ታሪኬን ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ ግን አም ሀራ ህዝብ ቀደምት ነው በ4 ክፋለ ዘመን ግሼን ማሪያምን የሰራ ነው ከላሊበላ በፌት ከአክሱን በፌት ግሼን ትቀዲማለች አንዳንዲ የተረሱ ቢኖሩም አቀራረብህ ደስ ብሎኛል።

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому

      ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

    • @WendeAmare
      @WendeAmare 4 дні тому

      ይሄ ሰውዬ ሌባ ነው የጥንተ አክሱም ታሪክን ከአማራ የማስጣል ሴራዊ ትርክት ነው 😂

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 6 днів тому +3

    ደፋር! የአንድን ቀደምት ህዝብ ታሪክ በ17 ደቂቃ ማቅረብ እብለት ነው
    ጋሽ መንግስቱ ኃ/ማ!!

  • @YonathanKidane-z6b
    @YonathanKidane-z6b 5 днів тому +3

    ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

  • @HanaSheferaw-v4f
    @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому +4

    ለአማራ ክርስትናን አክሱማውያን ናቸው ያስተላሉፉት😂😂😂😂 አክሱማውያን ማን ናቸው? አማራ እራሱ አደል እንዴ ክርስትናን ያስፋፋው ? ማናቸው ክርስቲያን ያረጊት? ይኮኖ አምላክ እኮ አምሃራ ነው ታዲያ ይኮኖ አምላክ የአክሱም ንጉስ ሰባተኛ ትውልድ ልጅ አደል እንዴ 😅በዮዲት ጉዲት አክሱም ሲፈርስ የአክሱም ንጉስ ከዮዳት ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ንጉስ አንበሳ ውድም ይባላል ወደ ሸዋ የሸሸው እና የአክሱሙ ንጉስ አንበሳ ውድም ዘርን ምን ልታረገው ነው መቼም አንበሳ ውድም ብሎ አማራ እንጂ ሌላ ብሄር መጠሪያ የለም እንደገና ይኮኖ አምላክ የአንበሳ ውድም 7ኛ ትውልድ ነው የአማራ ንጉስ ነበር ይኮኖ አምላክ እና አክሱማውያን ማን ይመስሉሃል 😅

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 6 днів тому +1

      በትክክል ብለሻል ። ዐምሐራ አግዓዚ አክሱማውያን ወደደቡብ ሲፈልሱ የተሠየሙበት ሥም ነው ። ትርጉሙም አንድ ነው ነጻ ሕዝብ እና ነጻ አውጪ ።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 6 днів тому +5

    ግዕዝ ከአማርኛ ነው የወጣው

    • @ኤኬ47
      @ኤኬ47 6 днів тому +1

      Facts Amharic developed from proto asiatic languages that was spoken more than 12,000 years ago, according to my research. I can only trace back Geez for 5000-7000 years old

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому

      ግዕዝ 26 ፊደላት ሲኖሩት አማርኛ 33 እርሱን ይችል ፊደል ነው

    • @WendeAmare
      @WendeAmare 4 дні тому

      ይሄ ሰውዬ ሌባ ነው የጥንተ አክሱም ታሪክን ከአማራ የማስጣል ሴራዊ ትርክት ነው 😂

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 3 дні тому +1

    We know who we are we don’t need anyone to fabricate our history. Amharas have enough record and resources intelligent humble people. Find yourself we know who Amharas are.

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum 6 днів тому +2

    በግዕዝ "ዐም" ማለት ሕዝብ ሲሆን "ሐራ" ማለት ደግሞ ነጻ ነው ። ዐምሐራ የቃል ለቃል ትርጉሙ "ነጻ ሕዝብ" ማለት ነው እንደ አግዓዚ ። በአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ። መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ፥ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ ።

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому +1

      በተጨማሪም ...እዚው ላይ ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 5 днів тому +2

    በጣም እናመሰግናለን። የአክሱም ሰልጣኔ እንዴት ሊጠፋ ቻለ?

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому

      ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

    • @HalfBlackSahraoui
      @HalfBlackSahraoui 5 днів тому

      ​@@YonathanKidane-z6b we lost everything, the Mediterranean areas are all invaded by the goths

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 3 дні тому

      በአየር ንብረት ለውጥ እና በቤጃ ወረራ ።

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 3 дні тому

      @@Zeyede_Seyum nah አየሩ እዚ ግባ ማይባል ምክኒያት አትስጥ ያን ሚያክል ትልቅ ስርወ መንግስት በአየር ንብረት ለውጥ እንዴት ይወድቃል የወረደል...የወደቀው በወስጥ ሽኩቻ በዛጉዬው አገው ህዝብ መራ ተክላይማኖትና እስራኤላዊቷ ዮዲት ጉዲት ነው ከውጭ ደሞ የእስላም ወረራ መስፋፋት አዱሊስ ወደብን ስናጣ ነው

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 3 дні тому

      @@YonathanKidane-z6b በአየር ንብረት ምክንያት ረኃብ እና ስደት እንደሚከሰት ይታወቃል ። ለዛም ነው አክሱማውያን ወደሸዋ የተሰደዱት ።

  • @tadhabebo2374
    @tadhabebo2374 День тому

    ትረካዉ እዉነትነት ይጎድላል።
    ምክንያቱም ኤርትራ የተባለዉ አገር የተፈጠረዉ በ1890 እ.አ.እ. በጣሊያኖች ነበረ። ከዚያ በፊት ግን ሃገረ ሐማሴን፣ ባህረ ምድሪ፣ ባህረ ነጋሽ ነበረ። በአፄ አምደጽን ዘመነ መንግስት ኤረትራ የተባለ አገር አልተፈጠረም። በአፄ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ ዘመነ መንግስት በራስ ሚካኤል ስዑል የትግሬ ገዥ በነበሩበት ጊዜ በ1737 ዓመተ ምህረት ባህረ ነጋሽ አረከቆ ይባል ነበር።

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 4 дні тому +2

    ህልምህን አትተርክልን የነአቦይ ስብሃት የቢሆንልኝ ተረት ተረት 😂😅😂 ክክክክክ ነፃ እና ወታደር ምን አገናኘው? ካካካካ ክክክክክ

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum 6 днів тому

    ግዕዝ ማለት ፥ ገዐዘ ፤ ወይም ግዕዘ ፤ ከሚለው ግሥ የወጣ ነው ግዕዝ ማለትም ስመ ተፀውዖ የቋንቋ ወገን ልዩ ክፍል ማለት ነው ።
    የግዕዝ ምሥጢሩና አነጋገሩ ብዙ ልዩነትን ያሳያል ። ግዕዝ ሲባል ዓርነት መውጣትን ከአንድ ቦታ ወደ አንድ ቦታ መሸጋገርንና የጊዜ መለዋወጥን ከባርነት ወደ ነፃነት መውጣትን ሁሉ ያመለክታል ። ስለዚህ ኢትዮጵያን ፤ ብሔረ አግዓዚ ብሔረ አግዓዝያን ሲላት በብዙ ስፍራ ይገኛል ። ግዕዝ ለራሱ ዓርነት [ነፃነት] መውጣት ብቻ ሳይሆን ለሌላውም ዓርነትን [ነፃነትን] ሰጭ መሆኑን ሊአመለክት ይችላል ። አግዓዝያን ተብለው ቋንቋቸውንም ግዕዝ አሰኙት የተባሉት ሰዎች የመጡበት ዘመን ፫ሺ፴፩ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ነው ይባላል ።

  • @ኤኬ47
    @ኤኬ47 6 днів тому

    I highly doubt the Zagway built anything, i truly believe that it was the ancient Aksumite that build all the ancient churches, the Zagway stole history just like the modern galla today

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 6 днів тому +2

    ጀዝባ. የአክሱም ኢፓኤርን የት ጥለህ ወደ ላስታው ትመጣለህ ?
    ነገድ. አምሓራ. ነው. የሚባል. ልሳኑ. ንሳነንጉስ ።
    ነገድ አማራ የኦቅጣን. ጥንተ እስራኤል አውያን. ነገድ ነው ።
    ስለሆነም ይከብድሀል. እቶፈቶውን. ጥለህ. ከመጠምጠም. መማር ይቅደም ይሻልሀል. ።

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому

      ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 5 днів тому

      @YonathanKidane-z6b የኔም ምን አልኩ. የተያያዘነው.
      አጋዝያን. ሳባዊያን. አምሓራ. ማለት አንድ ነው
      ኩሺ የሚባሉት. ሱዳን የምንለው አሁን ነው
      አገው የሚባለውም. ይህ አያጠራትርም.
      ስለሆነም. ሀበሻ. ሲባል. ተዋህደብህ የሚለውን ልታገኝ. ትችላለህ. ።
      እጂማ. ንጉሶቹና ልሳን ንጉስ. ከአክሱም ብትጀምር
      ይሁን ዘእምነገደይሁዳ ንጉሰነገስት ስዮመ ፃዮን እግዚአብሔር. የሚሉትም. አማሮቹ ናቸው ።
      ፋላሻ የሚባሉትም አማሮቹ ናቸው ።
      ሀይመኖት ኢሁዲ ኦርቶዶክ እስልምና ።
      ይህ የትም ሳትራወጡ. ጎንደር እራሱ ሁሉንም
      ይዞላችዋል ።
      ላሊበላም ቢሆን. የነዚህ ዘር ነው
      ቀይት የሚለውየምድሩናየሰትዮዋስም
      ስም ለቅዱስ ላሊበላ ታምር ስራ የሰጠችው ምድሩን
      አማራይቱናት. ቅዱስ ላሊበላ ጂማሬው. ጎንደር ሰሜን ጃናሞራ. ሰረባል ባለግዚአብሄር ነው
      ቀይት የሚባሉት. በስም የምድር ስያሜውም ተሰቶ
      በዛው ሰሜን ውስጥ ይገኛል እና ታሪኩን ገሉን የሚረሳ የሳተየለም. ።

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому

      @@yemisrachworeta4739 ትክክል አይ የኔ ኮመንት እንደተጨማሪ ሀሰብ ሰጠው እንጂ ከዚ የተለየ አይደለም ምን አልባት ግን አገው ላይ ብጨምር አዎ ኩሽ ነው የመጣውም ከደቡብ ግብፅ እና ሱዳን ተማርከው ስማቸውም "አገወ ዛት" ይባል እንደነበር ተምቤን ላይ ሰፍረው ቡኃላም ወደ ደቡብ ሰቆጣ ላይ ምስራቅ ላይ ደሞ አገው አጋመ እስከ ኤርትራ አሁን ላይም እስክስታ እሚመቱ የቢለን ማህበረሰብ አሉ ኤሪትራ ውስጥ በሰባግድዩሱፍ ምናምን ይቅርታ ስሙን በትክክል ካልጠረውት እና ከ ሰሎሞኒክ ስርዓት ውስጥ ከአማራው ጋ ስላልተስማሙ ተዎግተው ሲሸነፉ በ 14ዓመቱ ይኩኑ አምላክ ተሸንፈው ወደ ጎጃም አሁን ላይ አገው ምድር ላይ ሰፍረዋል አዊ, ኸምረ የመሳሰሉት ስማቸው ናቸው ወደ ጎጃም ምድርም ሲመጡ አገው ህዝብ ከነግብፅ ያመጣውን ጥንቁልና ሰው እና ፈረስ የማድረግ የተለያዪ መተቶችን ለመከላከል ሲል በትልቁ የጎጃም ህዝብ መሰቀልን ከግንባሩ ይነቀስ እንደነበር ንቅሳትም ከዛጊዜ ጀምሮ እንደመጣ ነው ያገኘውት መረጃ

  • @milliontafesse5597
    @milliontafesse5597 2 дні тому +1

    What a lot of nonsense it is inaccurate and misleading more of a propaganda

  • @Ayal-n6u
    @Ayal-n6u 6 днів тому +2

    YeDedebit የውሸት tarik በፈጠራ ድንቁርናን እያሥፋፋ ነው!
    17:12

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому

      ቢመርህም ወጠው

    • @Ayal-n6u
      @Ayal-n6u 5 днів тому

      ታሪክ ለታሪክ ባለቤቱ የደደቢት አጭቤ ታሪካችንን ሊነግረን አይቻልም ። የደደቢት መሃይማን ውሸት እናተው ታጠኑት ። ለነገሩ አረብ ነን ብላችሁ የለ ። ምን አስቸገራቹ ሰለ ሌላው ታሪክ ትንሽነት መከራ ነው።
      Amhara history is to long and wide for knuckle heads to dismiss. Manufacture your fake history about yourself if it makes you feel better but not Amharas, which it was written very long time ago you can't change facts okay.

  • @zizuzola5368
    @zizuzola5368 6 днів тому +1

    Amhara Cristian kamhonachaw bafet men naberu

    • @ساميلل-ن5ص
      @ساميلل-ن5ص 6 днів тому +1

      አይሁድ እና እምነት የሌለን ነበርን

    • @Deep_Matter_Analyetic
      @Deep_Matter_Analyetic 5 днів тому

      Ereeh endezeh iyenet tiyake iyitayekim, Amhara has always Christian 😅😅😊😊

  • @seifuabubaker2450
    @seifuabubaker2450 6 днів тому

    Amaranya qonqo ka Arabinya gar baxam maqararabun minim alalum

    • @YonathanKidane-z6b
      @YonathanKidane-z6b 5 днів тому

      ከስሙ ስነነሳ "አምሀራ" ቃሉ የግዝ ሲሆን "አም" ማለት ነፃ ሲሆን ሀራ /ሐራ ደሞ ሕዝብ ነው በንድ ላይ ነፃ ህዝብ የሚለውን ይሰጣል አምሀራ ከነገደ አግአዚያን እና ከከንአን ወይንም እስራኤል ደም ያለበት ከጥንት ሜሶፓታሚያ ህዝብ እሚቀዳ ያሁኖቹ ኢራን...ሄዳቹም ብትመለከቱ አብዛኛው በሚባል ደረጃ ቋንቋቸው ከአማርኛ ጋ ይመሳሰላል አሁንም አምሀራ አማራ የሚባሉ በስማች የተመሰረቱ ቦታዎች እንዳሉ ጥናቶች ያሳያሉ እንደውም .ቋንቋውም ለምሳሌ በ ንጉስ አምደፂዮን ግዜ የነበርው ያአማርኛ ቋንቋ በጣም ለግዕዙ የቀረበ ነበር ። በደም ማንነት ደግሞ ብዙውን ከኩሽ ህዝብ ጋ የተቀላቀለ ሴማዊ መነሻ ያለው የይሁዳ ዘር ነው...

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 4 дні тому +1

    ቁልቋላም ዝንጀሮ።😂

  • @TemesgenAdula-s2d
    @TemesgenAdula-s2d 6 днів тому

    በታሪክ ሆኔ በመጽሐፍ ቅዱስም በቀይ ቀለም የተጻፉ የዉሸት ነዉ ወደ ኃላ የቀሩትም የማይጠቅም ሀዉልት ገዳም ቤተክሪስቲያን ስገነቡ ነዉ

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 5 днів тому +1

    ወይ ጉድ የጉድ አገር አማራ የብቻዉ ታሪክ የለዉም

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 6 днів тому

    ሃሶት ኣክሱማዊያን ኩሻዊያን እዮም፡ ግእዝ😂😂😂 ተመራመሩ ማንነትኩም፡ ዎሎ ዝባሃል ኣምሃራ መበዎሉ የለን፡ ኣማራ እሎም ዲዮም ሾም ህበሙኩም ኣክሱማዊያን፡ ዋይ ኮምዝይ ዝበለ ታሪክ ዝክስስ እዮ፡ ብምኣዝ ኣምሃሪኛ ምፅሃፍ ተጀምሩ ውርራ ታሪክ፡

    • @Antenehkinfu
      @Antenehkinfu 6 днів тому

      Denkoro komal ambeb mehayim

    • @Antenehkinfu
      @Antenehkinfu 6 днів тому

      Denkoro komal ambeb telacha ena ewktm yelyayalu

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому

      ትግሬ ማለት አገልጋይ ዘላን በደው ማለት ነው ይላል ጎግል በ7ኛው መቶ ክፍለዘመን አክሱም ሲፈርስና አክሱማውያን ወደ ሸዋ ሲፈልሱ ትግሬ ሰፈረ ክብደት ምኒልክ እስከ ሃይለስላሴ የሰለሞናውያን ስርወ መንግስት የአማራ የንግስና ታሪክ ነው በማስረጃ ሞግቺ አንቺ ደነዝ አጋሜ መልስ ካለሽ

    • @EzBasketArt
      @EzBasketArt 4 дні тому

      Tigary posion

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 6 днів тому

    😂😂😂 ዝተስሃሃተ ታሪክ ኣይትዛርቡ፡ ናይ ኣብስንያ ዝባሃል ንጉስ ኣምሃራ ኣይነብርን፡ ብሱሩ ካብቱይ ጥንታዊይ ታሪክ ዝይመሳስል ታሪክ ቐይሮም ዝፅህፉ ዘለው፡ ዶው ክብል ኣለዎ ናይ ኣምሃራ ውርራ ታሪክ፡

    • @Antenehkinfu
      @Antenehkinfu 6 днів тому +2

      Mecham byibotaw meyakrsh denkoro tigira ayitfam😂😂😂

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 6 днів тому +2

      ቅማላም ትግራይ አምስት ሚሊዬን የማይሞላ ህዝብ ከአምሳ ሚሊዬን በላይ የአማራ ህዝብ ከእናተ ምን ይፈልጋል ዞሮ ሲገዛሽ የኖረው ያው የምትጠሉት አማራ ነው😅😅😅😅

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому +2

      😅ትግሬ ማለት አገልጋይ ሰራተኞች በደው ዘላኖች ነው የስማቹሁ ትርጉም ጎግል ተመልከች እስከ አቢሲኒያና ቀረ ትግሬ ምን አገናኘው ትግሬ ከዮዲት ጉዲት ውድቀት በሁዋላ ነው ወደ አሁኗ ትግራይ ትግሬኛን ይዞ የገባው ከተለያዩ እርስ አገራት ለቀን ስራ ለግንበኝነት ይገቡ ስለነበር ትግል ተባሉ ትግሬ ማለት አገልጋይ ምርት ነው አቢሲኒያ የአማራ መጠሪያ ነው አቢሲኒያውያን እያሉ ነበር ፈረንጆች የፃፏት የነአምደፂዮንን ታሪክ የነሚኒሊክን ትልቅ አማሮች ናቸው አቢሲኒያዊ የተባሉት በምዕራባዕያን ፀሃፍያን ሲገለፁ ትግሬ የተባሉት በኤርትራ ሰፍረው የነበሩና በንግድ ልውውጥ ውድ አሁኗ ትግራይ በመግባት ኤርትራዎች የዛሬዋን ትግራይ አገው የነበሩትን በመዋጥ ትግርኛ ተናጋሪ አረጉዋቹሁ እንጅ የዛሬዎቹ ትግራይ ጥንት አገው ነበራቹሁ ከአቢሲኒያ ጋር አጋሜ ግንኙነት የለውም

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 6 днів тому +3

      ትግሬ ለአክሱም ነገስታት አማሮች ለማገልገል የገቡ ነገዶች ናቸው ምንጭ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፖንክረስ