የጎንደርና ጎጃም ሕዝብ እና የመላው አማራ የአንድነት መሠረት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 236

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 3 місяці тому +12

    ለካም አማራ እደዚህ ሀቀኛ ልጆች ታሪክ አስተማሪ አሉት
    የአማራ ዘር ይርባ ይባረክ

  • @getachewdelele3657
    @getachewdelele3657 4 місяці тому +31

    ልጅ ተድላ እናመሰግናለን ፡፡እናንተን የመሰለ ሙህራን ታሪካችንን ፈልፍላችሁ በማውጣት ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ አለባችሁ፡፡እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 місяці тому +25

    አማራ ማለት ይህ ነው ።የማንም ሸለፈታም መደንፊያ አንሆንም ክብራችን በክንዳችን። ድል ለፋኖ!!!!!!

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 4 місяці тому +19

    በትክክል ነው ያስቀምጥከው
    ጎደር ጎጃም ወል ሽዋ ጠቅላይ
    ግዛቶች ናቸው እንጂ የማንነት መገለጫ እደሉም
    እውነት ነው👍 ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ።
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 4 місяці тому +13

    ለዚህ ነው አማራ አንገቱ አንድ ነው የምንለው።❤❤

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 4 місяці тому +17

    ልጅ ተድላ ተባረክ፤ ልባም አማራ ያለጥርጥር ከጎንህ ይሆናል።

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 4 місяці тому +25

    The son of your father
    I would like to thank Lauret Melaku werede
    Lej Tedla you have no idea how you are give as a big knowledge about our self
    Great work our brother history will pay you
    Thank you for your service

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 4 місяці тому +46

    አባቴ በ96 ዓመቱ ከአሥር ዓመት በፊት ያረፈ ሲሆን ጎጃሜ ነው። አባቴ ዘራችን ከጎንደር የቆስጤ ዘር ይል ነበር። ዛሬ የአንተን ገለፃ ሳዳምጥ ተመሰጥሁ። እውነት ብለሃል ወንድማችን። አማራ አንገቱ አንድ ይሉታል ይህ ነው። ሁሉም አማራ በዘር አንድ ነው።

    • @AbelHicklin
      @AbelHicklin 4 місяці тому +11

      እዉነት ነዉ። ጠላቶቻችን ከልዩ ልዩ እንደመጣን ሊነጣጥሉን የሚሰሩት ሴራ ነዉ።

    • @fasikazewdie2330
      @fasikazewdie2330 4 місяці тому +6

      ትክክል

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 4 місяці тому +8

      ታሪካችንን ማወቅ መልካም ነዉ፡

  • @brhanemeskel9639
    @brhanemeskel9639 4 місяці тому +20

    Yes Lij Tedla..you are telling the TRUTH., We appreciated ! Keep your TRUTH...Your idea is the winner!

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 4 місяці тому +16

    ወንድማችን ልጅ ተድላ በጣም እናመሰግናለን ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ .

  • @WaldmierSerpensky
    @WaldmierSerpensky 4 місяці тому +21

    ልጅ ተድላ አመሰግናለሁ ለሰጠኸው ግሩም ትንታኔ።

  • @AHMEDALI-k4q3o
    @AHMEDALI-k4q3o 4 місяці тому +4

    ልጅ ተድላ እውነተኛ አማራ እና ለአማራ ህዝብ አንድነት ተግተህ እየሰራህ ያለህ ትክክለኛ የትልቅ ሰው ልጅ ነህ በርታ ወንድማችን ---

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 2 місяці тому +5

    የአማራ ህዝብ ስለራሱ ኩሩ ማንነት ከማውራት ይልቅ ኢትዮጵያዊነትን ቅድሚያ በመስጠት የኢትዮጵያን አንድነት በማስጠበቅ ላይ ብቻ ትኩረት በመስጠት ብቻ በመቀጠሉ የኢትዮጵያን አንድነት በማይፈልጉ የውጭና የውስጥ ጠላቶች በኩል እንደ ጨቋኝና አስገባሪ የፈጠራ ትርክት በተለይም ከ1960ዎቹ የሶሻሊስት እምነት መራባት ምክንያት ተያይዞ በሰፊው እንዲሰበክ በመደረጉ አሁን ለደረሰበት የህልውና አደጋ አጋልጦታል! አማራ እንደ አንድ ህዝብ በቅድሚያ ለራሱ ሕልውና መቀጠል መታገል አለበት!

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 4 місяці тому +12

    የሽዋ ፋኖ አንድነት ይፍጠን መሰዋት እንዲቀንስ ልጅ ተድላ አመሰግናለሁ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 місяці тому +10

    ልጅ ተድላ መላዐኩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የታሪክ ሙህር ሀቅ ነው እኮ የአማራ ደም አንድ ነው። ጠላት በሴራ ቢድክርም እውነታውን መቀየር አይቻልም።

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 4 місяці тому +4

    በትክክል እውነተኛ መረጃ ነው እኔ የጎንደር ተወላጂ ስሆን ከእስራኤል ጋር ያለው የደም ትስስር እንዳለ ይነገራል።
    እንዲሁም ጎጃም ውስጥ አለ
    ሰዋ ውስጥም አለ ይሄ ታሪክ።።።ሥለዚህ እውነት ነው

  • @MeseretMolla-j9f
    @MeseretMolla-j9f 3 місяці тому +4

    እውነተኛ ማንነታችን አማራነታችን ታሪካችን ስላሳወከን እናመሰግናለን ኑርልን

  • @MarituBanteTatu
    @MarituBanteTatu 4 місяці тому +17

    እናመሰግናለን እንደናንተ አይነት ሙህር ወደፊት ዉጡና አማራነታችን በአንድ ላይ ስበኩ

  • @auser4544
    @auser4544 4 місяці тому +3

    እናመሰግናለን

  • @netsanetworkneh8933
    @netsanetworkneh8933 4 місяці тому +8

    ተባረክ ልጄ እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይሰጥህ በርታ ።

  • @eniyewmariye-c3f
    @eniyewmariye-c3f 4 місяці тому +4

    I think it is constructive lesson for the unity of the grand Amhara people!
    Thank you our hero!!!

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 4 місяці тому +10

    ተባረክ ወንንድም ጥላዬ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 4 місяці тому +3

    ልጅ ተድላ፡ እናመሰግናለን፡ የገዘፈውን ታሪክ በመፍራት ታሪክ እንዳይማር የተደረገ ትውልድ፡ ነው

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Місяць тому

    እናመሰግናለን ማነው ልጅ ብሎ ግን የሾመህ። ? አፄዋቹ እንድንል ግና አንተ ልጅ ነህ።❤ ምስጋና ለትንታኔው።

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 4 місяці тому +6

    As usual I always appreciate and you are telling us the truth History. God bless Lij Tedla.
    Abatu muhur le hizibachin melikamin serito yalefe.

  • @YidegBeza
    @YidegBeza 4 місяці тому +3

    መማር እንደዚህ ነው ክበርልን፡፡

  • @NatiNati-e3q
    @NatiNati-e3q 4 місяці тому +12

    ልጅ ተድላ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mohammedmussa9826
    @mohammedmussa9826 4 місяці тому +14

    Interesting and purposeful analysis.

  • @Solomon-md9xu
    @Solomon-md9xu 4 місяці тому +7

    በርታ ተድላችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebeshe
    @zenebeshe 2 місяці тому +2

    ታሪኩ ትክክል ነው እናመሰግናለን።ብዙ ታላላቅ አገሮች አገራቸው ተጠሪነቱ ለባላባቱ፣ለነገስታቱና ላርበኛቹ ሲሆን ልጂ ያቦካው እንዲሉ ከአምሳ አመት በፊት ስለፈረሰ አገሪት በጥቃቅን የተደራጂ አላፊ አግዳሚ ተራ ካድሪወች መለማመጃ ሆናለች፣። አሁን ከላይ የጠቀስኩዋቸው ተሰባስበው ላገር መቆም ስለሚያድፈልግ እነሱና ደጋፊ የሆኑት መደረጂት ግድ ይላል።ጥሩን ለማገልገል ዝግጁ ነን።

  • @ፀረጎጠኛ
    @ፀረጎጠኛ 4 місяці тому +7

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ወንድማችን

  • @SeyoumAbebaw
    @SeyoumAbebaw 2 місяці тому +2

    ተዱ ተባረክ።

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 4 місяці тому +1

    ልጅ ተድላ በጣም ነዉ የማደንቅ ድንቅ ነኽ🎉 አንዳዶች በድፍረት አማራ የሚባል
    ሕዝብ የለም ማለት ደርሰዋል ለእንዲህ አይነቶች ሰዎች ታሪክ የማያዉቁ በመሆናቸዉ የሳያል እንደዚህ በደንብ
    ተንትነህ በማቅረብኽ እናመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YtayalAbebaw
    @YtayalAbebaw 4 місяці тому +3

    አማራ አማራ ነው በርታ ወንድም

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 4 місяці тому +4

    አማራ ሚያስገልገው እንደ አንተ አይነት ጥልቅ እውቀት ያለው ሊቅ ነው።እናመሰግናለን!

  • @smadit3729
    @smadit3729 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን የአማራዊነታችንን ታሪካችን ን ስለምታሳውቀን

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 4 місяці тому +5

    ተባረክ ወንድሜ አንድ አማራ

  • @AmharaLove
    @AmharaLove 4 місяці тому +12

    ❤❤🎉🎉በርታ ወንድምቻን🎉🎉

  • @meseretsahle8295
    @meseretsahle8295 4 місяці тому +22

    እናመሠግናለን ልጅ ተድላ !!!
    አነቃቂ እና ትምህርታዊ!!!
    የሆነውን ፕሮግራም ህን እንወደዋለን👍

  • @Yaredo-l7u
    @Yaredo-l7u 4 місяці тому +16

    ለዚህ ነው ለካ ጠላት የበዛብን አይ ጠላት ፈጣሪ የመረጠውን ህዝብ ማን ይቃወማል ድከሙ ሲላችሁ ነው

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 3 дні тому

    በርታ!!!!!

  • @yetesfan
    @yetesfan 4 місяці тому +2

    Thank you Lij Tedla. Your evidence is indeed consistent with what we have been told by our elders.

  • @Herobir
    @Herobir 4 місяці тому +12

    Good to hear you, beloved brother. You are the pride and joy of Amhara people. Your commitment and deep knowledge about Amhara rich history, heritages, culture, and bloodline and etc, are always amazing. Amhara's gentility, faithfulness, broad mindedness, tolerance, kindness, civility, etc. were interpreted wrongfully by ethno-fascist, i.e., TPLF and OLF, and the likes of Abiy Ahmed.

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 3 місяці тому +2

    ድንቅ እውቀት ነው የሰጠኸን ልጅ ተድላ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜን ይሰጥልን ። እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 4 місяці тому +2

    Thanks

  • @amaretakele
    @amaretakele 4 місяці тому +2

    thank you!

  • @ZedZelke
    @ZedZelke 4 місяці тому +3

    ልጅ ተድላ እናመሰግናለን!!!::

  • @mirazhran77
    @mirazhran77 4 місяці тому +5

    የሁሉም አባት ሸዋ ነዉ። የሸዋ አባት ደሞ አክሱም ። አክሱም የአማራ ነዉ

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 4 місяці тому +1

      ተሳሳትክ የአማራ አባት ወሎ ነው ከአክሱም ቀጥታ ወሎ ላይ ነው የምታገኛቸው ንጉሶቹን ከዛ ነው ሸዋ ጎንደር ጎጃም የተስፍፍት

    • @mirazhran77
      @mirazhran77 4 місяці тому +2

      @@Elham-z7x ከአክሱም ቀጥታ ሸዋ ተጉለት አደል የገቡት። probably በድንበር ቅርብ ስለሆነ ወሎም ሸዋም ሊሆን ይችላል።
      እኔ ሚገርመኝ አክሱም ትግራይ ክልል ቦታዉ ላይ ስላለ የትግራይ ሚመስለዉ ሰዉ የትየለሌ ነዉ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ልጅ ተድላ መላኩ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 4 місяці тому +8

    ልጅ ተድላ እንኳን ተወለድክልን

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 4 місяці тому +2

    አንድ አማራራ አንድ አማረረ

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 2 місяці тому +2

    I used you as reference for my inner truth ወንድምዓለም። Keep your trucks!!!

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 4 місяці тому +2

    Yes Wonderful Analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Heroes በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @sisayTezera-f7z
    @sisayTezera-f7z Місяць тому

    ትክክል ነህ

  • @Cool_clipz12312
    @Cool_clipz12312 4 місяці тому +2

    Yes❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amme1724
    @amme1724 4 місяці тому +3

    እኔ ጎጃሜ ነኝ አያቴ ከሚኒሊክ ደም እንወለዳለን ይሉን ነበር ግማሽ ትውልዳችንም ከጎንደርና ወሎ ናቸው። ቀድሞ ማወቅ ትልቅ እድል ነው።

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 4 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ አምሓራነት የኢትዮጵያዊነት ጌጥ፣ዘውድና የክብር ከፍታዋ ነው።

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 4 місяці тому +2

    ተድላችን 🙏💪💚💛❤️🇲🇱

  • @assafakaasa5354
    @assafakaasa5354 4 місяці тому +10

    በጌመድር ዕና ሰሜን

  • @Zerihun-j8j
    @Zerihun-j8j 4 місяці тому +8

    ልጅ፡ተድላ፡በጣም፡እናመሰግናለን

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 4 місяці тому +3

    Well done sir you are so dynamic and well educated person !!!

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 4 місяці тому +2

    ትከከል ተድላ በጣም: እናመሰግናለን:

  • @OmanJaaln-k3t
    @OmanJaaln-k3t 4 місяці тому +2

  • @YenesewAbebe-i8h
    @YenesewAbebe-i8h 12 днів тому +2

    አባቴ ቄስ ነበር አፄ ፋሲል ይዘመደኛል :ዝምድናዉ ግን እሩቅ ነዉ : እስከሱ[እስከአባቴ] ድረስ ቆጥሮ 13 ቤት ይነግረኝ ነበር::በማስታወሻም አስፍሬዋለሁ እኔ ጎጃሜ::

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 4 місяці тому +5

    you are doing great job , please work with others together for the greatness of our ......

  • @YidegBeza
    @YidegBeza 4 місяці тому +2

    Thank you!

  • @Cool_clipz12312
    @Cool_clipz12312 4 місяці тому +2

    Thank you our Amhara geniuses person

  • @tenagneadameseged2479
    @tenagneadameseged2479 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን።

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 4 місяці тому +2

    You are great man.

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 4 місяці тому +3

    ልጅ ተድላ እናመሰግናለን❤
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ ኦነግ አገዛዝ!!!

    • @MuktarSied-zf7ok
      @MuktarSied-zf7ok 4 місяці тому

      Listening to stories, what is the meaning of Oromo death if you expect Fano to enter 4 kilos?

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 4 місяці тому +3

    በርታ❤❤

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 4 місяці тому +2

    Thank you, Tedla

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 4 місяці тому +3

    ልጂ ተድላ ወሎ ቤተ አማህራ ብዙ ስሞች የአካባቢው እንዳልሆኑ ይታወቃሉ።በእኔ አመለካከት እነዚያ ስሞች መለወጥ አለባቸው?
    (1)ሀርቡ
    (2)ላፍቶ ጉባ
    (3)ቃሉ
    የመሳሰሉት አሉ

  • @HouseEnkash-ht8zw
    @HouseEnkash-ht8zw 4 місяці тому +2

    Thanks, Lij Tedla

  • @YohannesLeyikun
    @YohannesLeyikun 4 місяці тому +11

    ጀግና ጀግና ጀግና

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 місяці тому +14

    እንኳን ደህና መጣህ ልጂ ተድላ ኑርልን ዘላለም !!

  • @TaytuGrmaw-v8j
    @TaytuGrmaw-v8j Місяць тому

    በናታችሁ አሁን ወሎ ስሙ ይቀየር ቤተ አምሀራ ይሁን ለቤትህ አድስ ነኝ ወድሜ በርታ እናመሰግናለን

  • @Yitulala
    @Yitulala 2 місяці тому

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 Місяць тому +1

      ...WHAT ABOUT YOU CLICKING THE -thumbs 👍 up- go ahead brother 😏😎😎🙂🙂

  • @melkamendetebay1902
    @melkamendetebay1902 4 місяці тому +11

    Hi Lij Tedla Gojjam and Gondar people are the same people after the fall of (Axum= old Amhara),( Solomonic dynasty=new Amhara) starts from ( Bete Amhara =Youkuno Amlak) then moved to Shewa from Shewa =center of Amhara for long time then to ( Gojjam = Susenyos ) Then to (Gondar=Fasil) again move to Shewa during Menelik. Solomonic dynasty = new Amhara makes circle Bete-Amhara>Shewa>Gojjam>Gondar> Shewa .... New Amhara.

  • @samsonhmichael5219
    @samsonhmichael5219 4 місяці тому +10

    እናመስግናለን ልጅ ተድላ በርታልን አንተ ሙሉ ፖለቲካኝም ስው ነህ!

  • @selamAragie
    @selamAragie 4 місяці тому +4

    ❤ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 4 місяці тому +11

    ልጅ ተድላ መልአኩ ትልቅ ዕውቀት ነው እያስጨበጥኸን የለኸውና በርታልን እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ዘርህንም ይባርክልን ።

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 4 місяці тому +4

    Yebarekulen🙏🇲🇱

  • @smithgashaw605
    @smithgashaw605 4 місяці тому +5

    Very impressive middle age history and try to incorporate some ancient history too

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 4 місяці тому +2

    Thanks!

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 4 місяці тому +9

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 місяці тому +2

    አያቴ እኔ የተከበሩ የታፈሩና ታዋቂ የሆኑ ክርስቲያን ዘር ነኝ ትላለች አሷ ሙስሊም ናት ከሸዋ የዘር ሀረጓ ይመዘዛል ከዚህ በሁዋላ ከፊሎች ወሎ ከፊሎች ጎደር ከፊሎች እሷን ጨምሮ ጎጃም ነን ትላለች ከሸዋ ጀምሮ ወሎ ጎደር ጎጃም ድረስ ያለው የዘር ሀረጉ ወይም ምንጩ አንድ ነው ትላለች ታሪክን የምታወራው ከነገስታት ጋር ነው እና ከቤቷ ጣገብ አንድ በእድሜው ትልቅ ዛፍ አለ ስገምት ከስልሳ አመት ይበልጠዋል ይሄ ዛፍ በየትኛው በኩል ነው የሚዘመድሽ በክርስቲያን ወይስ በሙስሊም በኩል እያልን እንስቅባታለን። እድሜዋን ያርዝምልኝ

  • @AlexTessema
    @AlexTessema 4 місяці тому +1

    ልጅ ተድላ በመጀመሪያ ለአማራው እየሰራህ ስላለህው ታሪክን ማንነትን የማሳወቅ ስራ እና ስለምታደርገው ትግል ታላቅ ምስጋናየን እየገለፅኩ ስቀጥል ደግሞ "የአፄ ተክለ ጊዮርጊስን" ዜና መዋዕል ለማግኘት እንዳልቻልኩ እና በዚህ ጉዳይ ልትተባበረኝ የምትችለው ነገር ካለ ከአክብሮት ጋር ልጠይቅህ እወዳለሁ። 🙏

  • @Sebat24
    @Sebat24 4 місяці тому +11

    👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 4 місяці тому +3

    enamesegnalen

  • @libeseworkgetu8131
    @libeseworkgetu8131 4 місяці тому +2

    ትክክል ነው
    የተሪክ ቤተመጻሕፍት ነህ

  • @meneliksahelesilassie3768
    @meneliksahelesilassie3768 4 місяці тому +1

    ብራቮ ተድላ ቀጥልበት ደስ ይላል!!!

  • @mohammedyimam1166
    @mohammedyimam1166 4 місяці тому +7

    ልጅ ተድላ አመሠግንሃለሁ መጨመር የምፈልገው ነገር ቢኖር የአጼ ቴዎድሮስን ስትጠቅስ የነገስታት ዘራቸው በእናታቸው በኩል የጠቀስከው እንዳለ ሆኖ አበታቸውም
    የጎጃሙ ታላቁ ራስ ሀይሉ
    መርዐድ ሀይሉን
    መርዕድ ሀይሉ ራስ ጎሹን የወልዳሉ
    ራስ ጎሹ ደግሞ ስምንት ልጆች የወለዱ ሲሆን ልጅ ሀይሉ ጎሹ የአጼ ቴዎድርስ አባት ሲሆኑ የተወለዱትም ጎጃም ቋሪት ነው ይላሉ ቋራ አይደለም ቋራ ኋላ ላይ የሚታወቅነው ታሪኩ
    መሪራስ አማን በላይ የጥንቲቷ ኢትዮጵያ ከሚለው መጽሃፋቸው ላይ አለ
    መሪራስ አንዳንድ የተምታቱ ነገሮችን ቢይዝም መጽሀፋቸው ግን ደሞ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ያሉበትነው

    • @HatetaChannel
      @HatetaChannel  4 місяці тому +8

      ባየኋቸው ተአማኒነት ያላቸው አመሳካሪ የታሪክ መጻሕፍት መሠረት ያፄ ቴዎድሮስ አባት ደጃዝማች ኃይለጊዮርጊስ ወልደጊዮርጊስ ናቸው። አፄ ቴዎድሮስም የተወለዱት ቋራ፣ በጌምድር ነው። አፄ ቴዎድሮስ በሕይወት እያሉ በደብተራ ዘነብ የተጻፈው ዜና መዋዕላቸው የሚገልጸው የንግሥና የዘር ሐረጋቸው በእናት ወገን መሆኑን ነው። "መሪራስ" አማን በላይ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌም እንደተናገሩት ብዙ የተሳሳተ መረጃ ያሰራጩ በመሆናቸው ሥራቸው ተአማኒነት ያለው አይደለም።

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 4 місяці тому +1

    ❤🎉

  • @elsad1086
    @elsad1086 4 місяці тому +3

    👋👋👋🙏👍

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 Місяць тому +1

    Fetari bedme betena yitebkh wendme

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 Місяць тому

    Wooshet.

  • @shewatubeeth9535
    @shewatubeeth9535 4 місяці тому +5

    እንደ ልጅ ተድላ መልዓኩ ያለ ዓዋቂ ሰው ሌላ ሁለት ተጨማሪ ቢኖር

    • @tesfayeabebe3836
      @tesfayeabebe3836 4 місяці тому +1

      አቻምየለህ ታምሩ ና ተክሌ የሻው ወዘተ ብዙ አሉ አንብብ