Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ደካማ እና ሰነፍ አባት ነው ያለህ አንተ በ4 አመትህ ጡሩና መጥፎውን በምን ለይተህ ነው ሀይማኖት የምትመርጠው አባትህ በሴት ፍቅር ተሸንፎ ለጊዜያዊ ደስታ ካፊር ሴት ጋር መኖሩ ሳየረበቃው ልጆቹን ወደ እሳት የሚልክ አባት ተው ወንዶች ከአልጋ ላይ የዘለለ ነገር አስብው
ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራህ ያረብ
አሏህዬ ለፈለከው የተሰጠ ለፈለከው የምነሳ አንተው ነህና ቀጥተኛውን መንገድ መራው እኛንምን በምንገዳህ አፅናን ያረብ
አምን😢
ይድኔ የሰው ልክ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወንድሜ❤❤❤
አላህ😢 እደዚህም ያለአባትአለ ሱበሀነአላህ እደዚህአነትቱ አላህይጠብቀን ይድነቅ ምርጥልጅነው አላህ ሂዳየን ለሚፈልገውይሰጣል እና አላህይምራህ
ይድነቃቸው ምገርም ሰው አላህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
ይድነቅ የህዝብ ድምፅ ነው በተለይ የሹፌሮች ተቆርቋሪ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
ይዴ ልዩሰው መልካም ነህ አላህየ እስልምናን ይወፍቅህ አባትህ እና አያትህ ግን በጣም ጥፍተኛናቸው እንደት ልጅን ያህል ነገር ወደጀሀነም ሸኚተው አይምሮቸው ያርፍል አንተ መልካም ልጂ ነህ አላህ እስልምናን ይአፍቅህ🎉🎉🎉
ይድነቅ ሃሳቦቹን እወደዋለው. Thank you
ይህ የሚኖር ሂወት ነው በጣም ደሥ የሚል አቀራረብ ያለውነው ተባረክ ወድሜ❤❤❤
በጣም ምርጥ ልጅ አስተሳሰብህ የሚገርም ነው እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊነትን ያጣነው
ይድነቃቸው ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
ስወድህ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ይህ የሚኖር ህይወት ነው
ስዎደው አቀራረቡ ደስ ነው የሚሉት ሚመች ሰው
ምን አይነት አበት ነው ሱቢሃንአለህ ግን አለህ ከፈለገው ከዎደደው ይማራወል እንሻአለህ
ይድነቅ አላህ ሂዳያ ይስጥክ
ምርጥ ወጣቶች 🎉❤❤❤❤
የምርም ድንቅ ነገር ነህ
ወዲሜ አላህ ህደያ ይሠጢክ
Allhe hidya yastehe yarab wada denle eslam allhe yawfekehe
Yan jagen yidenk🎉🎉❤❤❤❤
አላህ ወደ ኢስላም ያምጣህ ና ወደ ኢስላም
ይድነቃቸው ስወድክ
ማሻአላ ማሻአላህ የሆነ ልጅ ነው የማልኮሜክስን ታሪክ አንብ please my brother masha Allah 🎉🎉❤❤❤
Love you yednek😊❤❤
ይድነቅ አላህ ሂድያን ይወፍቅህ ሂህ የሚኖር ሂወት ነው ሀቅ ነው
ሙሴ👑💪
❤❤❤❤😂😂ይድነቅ ይለያን
አባትህ እስልምናን ከቤተሰቦቹ ወርሶት እጂ ስለ እስልምና እውቀቱ ቢኖረው እንዲህ አይልህም ነበር አሏህ ሂዳያ ይስጥህ
❤
ጀላሉ እባክህን ከቻልክ እንደው ፀጉርህን ወይ ቁረጠው ወይም አንድ ለይ አሰድገው ሙሉውን ና እትፍተለው😂
ወሏሂ የኔም ሀሳብ ነው
ጅላሉ በአላህ ፀጉርህን ተቆረጠው
Lemin yiqoretal resul s a w tsegurchew iko rezhim new iko
ያሉት ሙሉው አሳድጉ ነው እንጂ መሀሉን ብቻ አሳድጉ አላሉምﷺረሱል @@najatnaser737
@@najatnaser737 እኩል ማሳደግ ወይም መቆረጥ
አላህ ይሄደውን እደት እደሚያስጠላ ይህን ፋሽን የሚወጉት ነገርሳ የበግ ኮልኮሎ የመሰሰሰ
@@najatnaser737 ረሱል ሁሌ ያበጥሩት ነበር. ደግሞ ሁሉንም ነበር ያሳደጉ ግማሹን አይደለም. ልዩነት አለው ግማሹን ቆርጦ ግማሹን ማሳደግ ደግሞ ከልክለዋል
አላህ ሂዳያ ይስጥህ አንተን ሳይ በአባትህ እናደዳለሁ
አባት ኸይራ የለውም መጨራሸውን አሏህ የሠምርለት አንድን ነፍስ ለጥመት ሠባብ ሆኖዋል
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ለዚህም ነው ወንድ ልጅ የሌላ እምነት ሴትን ሲያገባ ከባድ ሀልፍትና አለው ያን መወጣት ካልቻለ ከባድ ነው ልጆቹን በእስልምናው ሊያንፅ ሊንከባከብ ግድ ይላል አለያ ከእምነቱ ውጭ ይሄዳሉ ይላሉ ያነው ባንተም ሰበብ ሆኖ በእናትህ የሄድክ
የምወደው ሰው ይህ የሚኖር እውነትነው😂
ወንድሜ አንድ ምክር ቪድዮ 20 ደቂቃ ብቻ ቢሆን አሪፍ ነው ለተመልካችም ላተም
❤❤❤❤
አይ ሰው የላም ቀዶ አይከብዳትም ይላሉ እናቶቺ ፀጉሩን ተውትና ት/ቱን ተጠቀሙበት ሥለፀጉሩ እሱ ራሡ ካላሥጠላው ይሸከመው ተውት እ
Beya bravo ❤❤
ይደነቅ በፍፁም ሐይማኖቱን አይቀርም
🎉🎉🎉🎉
Midira faraa Musse is king 🤴
You guys so smart
እኔ ይድነቅን ነው የመረጥኩት
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤✌️🙏
ጀሊሉ እረ እሄን ፅጉር ተቆረጥ😢😢😢
ቁጥርጥር መሰራቱነውይ ሙሉውን ታሳደገው ምንም ችግር የለውም ይችላሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
Eneko yigermegnal endeet adirgo new hulet gize yemimertut ? Min ayinet sewoch nachehu
❤❤❤❤ sewdek
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግጥሙ 😍😂😂
Beka yehen ashenefual .Leketay bedenb seruna. muse hatrik yeseral
ላይከ ሰብሰክራይብ እያረጋቸሁ አበረታቱቸው
ይሄ የተቀደሰ ሀሳብ ነው 😂🙏
ሰዎች ግን ለምን ፕሮግራሙን አታዳምጡም ፀጉሩን ብቻ ነው እንዴ ምታዩት መብቱ እኮ ነውይሄን የምስለ
መብቱ ነው ግን ለራሳችን የወድነውን ለወንድማችን መውደዳችን ስህተት አይደለም
Zhgure masdeg suna behonem mesrtu gn yedberal
Musse gena arihn yametawal😂😂😂
ይሄ ልጂ ጓበዝ ነዉ
ኤጭ ፀጉሩ ሲደብር በዚያው ተፈትሎ 😢😢😢
ግን እነዝ ኮምንት ምሳጡ ሳዎች የማቹሃል ነዉ ፀጉሩ ምን የራግላቹሃል ❤❤
To be honest to talk with jilalu seems like talking with your own person
ጅላሉ በአላህ ይዤሀለው ፀጉርህ ተቁለጠው
ሙሴ የተናገረው ነገር ምንም ትምክህት የለውም። ፀጉር ሰንጣቂ አትሁኑ
እኔምለው ምን አገባቹህ ጽጉርህን ቁረጥየምትሉት በዲኑም ይፈቀዳል እረባካቱህ ያልበላቱህን አትከኩ
ስለድናችን አንች አታስተምሪንም 😏
በዲኑ የሚፈቀደው ተበጥሮ ታጥቦ የሚፀዳውን ነው ። ለማሳወቅ ያህል ነው
ጀላሉ ፀጉር ተቆረጠው አያምርብህም ፀጉርን አበላልጦ መቆረጥ አይፈድልህም ዲንህ ብሮ በፀጉርህ በጣም ቅር እያሠኘኸን ነው እስቲ ተቆረጠውና አስደስተን ብሮ
አረ ጅሌ አረ ጸጉሩ ቢነሳ
እረ ፀጉርህ ተቆረጥ
ጀላሉ የወድ ሳቅ ብትስቅ መልካም ነው ሳቅክ በጣም ቀፋፊ አሳሳቅ ነው
ጅላሉ comment እያየህ
መሲሚያውጥጥ ነው
ጅላሉ every thing ትመቸኛለህ በናትህ ፀጉርህን ተቆረጠው
ጅላል በአላህ ፀጉርህን አስነሳዉ ረመዳን ደርሰዋል አስተካክለዉ ዉዱ ወድሜ በአላህ ይሁንብህ አያምርም በዛላይ ከኢስላም ባህሪይ ጋ አሄድም እሺ ወድሜ እወድሀሉሁ በጣም ወላሂ
አሁን እሱ ስላንቺ ጭገር መላጨት አውርቶል ምናለ የሰውን ፍላጎት ብታከብሪ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@danielbirhanu1136 እኛ ሙስሊሞች አንዱ ለሌላኛው ሙስሊም ወንድም እህቱ ነው በጥሩ ነገር ያበረታታል መጥፎ የመሰለውን ይመክራል ። እዚህ ጋር ምክር እንጂ ስድብ አልተፃፈም ሶ አፀያፊ ኮመንት ማንነትህን ና ባዶ አንጎል 🧠 መሆንህን ያሳያል 😀
@@jlalustencil8969አቶ ጅላሉ እዚህ ጋር እህት ስትሰደብ መገልፈጥህ ተገቢ አይደለም
ጅል ነገር ነህ መሰል ጅላንፎ ነገር@@jlalustencil8969
አንተ ጀይሉ የምትባል ወይስ ጅላጅሉ፣ይቅርታ ለቃሉ አንድነገር ልንገርህ የምትጋብዛቸው እንግዶች ጥሩናቸው ግን የአንተ የፀጉርህ እስታይል ስለደበረኝ ሰብስክራይብ አላረግም😂😂😂😂
ክክክክክ
ክክክክክክ

አይ ሰው የላም ቀዶ አይከብዳትም ይላሉ እናቶቺ ፀጉሩን ተውትና ት/ቱን ተጠቀሙበት
ሥለፀጉሩ እሱ ራሡ ካላሥጠላው ይሸከመው ተውት እ
Beya bravo ❤❤
ይደነቅ በፍፁም ሐይማኖቱን አይቀርም
🎉🎉🎉🎉
Midira faraa Musse is king 🤴
You guys so smart
እኔ ይድነቅን ነው የመረጥኩት
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤✌️🙏
ጀሊሉ እረ እሄን ፅጉር ተቆረጥ😢😢😢
ቁጥርጥር መሰራቱነውይ ሙሉውን ታሳደገው ምንም ችግር የለውም ይችላሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
Eneko yigermegnal endeet adirgo new hulet gize yemimertut ? Min ayinet sewoch nachehu
❤❤❤❤ sewdek
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግጥሙ 😍😂😂
Beka yehen ashenefual .
Leketay bedenb seruna. muse hatrik yeseral