ሃይማኖታችንን እንጠብቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @tigistmulugeta8536
    @tigistmulugeta8536 4 роки тому +1

    አሜን (፫).🍇🍇🍇የመከረን ያስተማረን የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን።የሰማንዉን በልቦናችን ፅላት ላይ ይጻፍልን።በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን።🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇ባለ 30 '60; 100 ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን። አሜን⛪⛪⛪⛪🌼🌼🌼🌼🍇🍇🍇

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሠማልን ክብር አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @emabetadmas9949
    @emabetadmas9949 4 роки тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎት🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቀሲስ ተስፋየ መቆያ ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ባመንበት ያፅናን አምላካችን

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    የገሀነም ደጆች አይችሏትም እምየ ቤተክርስቲያን

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 роки тому

    በጣም እማደንቃቸው መምህር እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይስጥልን የት ጠፉብን

  • @ውዴነኝየድግልልጅ
    @ውዴነኝየድግልልጅ 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤
    ትምህርቱ ግን ተቋርጦዋል መሰለኝ።

  • @meski5744
    @meski5744 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ክፍል ሁለት አለው?

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እንደ አምናው እንደካቻምናው ማርያም ቤተክርስትያን ቁጭብለን ዳግም ለመማር መምህር አንተ ደሞ እንድታስተምርን ያብቃን

  • @astertube7
    @astertube7 2 роки тому

    Amneeeamneee ebifami 🤲♥️❤️

  • @abe4073
    @abe4073 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebrigb26
    @mebrigb26 4 роки тому

    አሜን ቤተክርስትያንን የገሐነም ደጆች አይችሏትም

  • @astertekle8537
    @astertekle8537 4 роки тому

    Lemndnew bea qesii sem yemtnegdut egnam yemtaderagrut teru aydelem

  • @kbrlgita1583
    @kbrlgita1583 4 роки тому

    Amyen Amyen Amyen Amyen Amyen Amyen Amyen Amyen Amyen

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 4 роки тому

    የገሃነም ደጆች አይችሉአትም

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏ጋነብ አይቸሉትም አሜን 🙏🙏

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏🏼