Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አወዳደቁም፡ክፉ፡ነው፡ጥሬ፡ግሬ፡ተምረ፡ለፍቼ፡ተሳካልኝ፡ይላሉ፡በአእምሮየ፡ትጋትየ፡ይላሉ፡እንትና፡ረድቶኝ፡ይሉናል፡ስለ፡ራሳቸው፡ብዙ፡ያወሩና፡ስለ፡እግዚአብሔር፡አያወሩም፡ሲወድቁ፡ግን፡ምን፡አድርጌ፡ምን፡አጥፍቸ፡ይላሉ፡የእግዚአብሔርን፡ክብር፡እየቀማን፡ሰው፡ሲረዳን፡ሲያበላን፡ሲሰጠን፡ሰው፡የፈጠረ፡እግዚአብሔር፡ነው፡ሚበላውን፡እሚጠጣውን፡በዝናብ፡አብቅሎ፡በፀሐይ፡አብስሎ፡የሚመግብ፡እግዚአብሔር፡አባታችን፡ነው፡፡አሁንም፡በወንድማችን፡አድሮ፡የሚመክረን፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡ክብር፡ለ፡ሕያው፡እግዚአብሔር፡ይሁን፡፡
@@solomonfisha1821 አሜን አመሰግናለሁ
እግዚብሔር ጨምሮ እውቀቱን ይስጥህ ወድሜ በጣም በጣም ምክርህ ሰውን ይቀይራል መምህር
አመሰግናለሁ
መድሃኒአለም ይባርኽካ አባየይ የኔ ጌታ ትዳርህን ቤተሰብህን ልጆችህን ፈጣሪ ይባርህ መጥፎ ሰው ነበርኩ እግዛቢሃር ይመስገን የአንተ ትምህርቲ ከሰማሁ ቡሃላ ውስጠይን አፀዳሁ ሂወተይ እንደአዲስ ተወለደች ❤❤❤ መድሃኒአለም ይመስገን ደስስስስ እያለኝ እተኛለሁ ቢዲዮህን እያወረድኩ ነው እምዘው ኔት በሌለኝ ልሰማው ግን ምን ይሳነዋል መድሃኒአለም እምየ ኪዳናምህረት የዚ ሰውየ ለኔ ሂወት ለስተካክል ላክልኝ እኮ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቤትህን በደስታና በበረከት ይሙላ ወንድሜ እንጠብቃሃለን ያንተ ትምህርት ለኔ እንደውሃ መጥማት ነው ነው ያንተ ትምህርት እና ተሎ ተሎ ልቀቅልን የኔ አባት ደስስስስ እሚል የተባረከ ቀን ይሁንላቹ አእግዛቢሃር ሉጆች ዛሬ ኪዳና ምህረት ነው እንዴት ደስስስስስ ይላል ተመስገን ፈጣሪ
@@KhanKhan-kh4im አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
❤❤❤❤አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ከአፅናፋ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን ውንድማችን ተባረክ እናመሰግናለሁ ፅጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉
አውነት ነው ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን እርሱም ጌታ እግዚአብሔር ነው ተ ባ ረ ክ ል ኝ
@@Peshethailu አሜን አመሰግናለሁ
በጣም ያስተምራል የምታቀርበው ትምህርት ተባረክ አባቴ እውነት ነውጊታ እግዚአብሔር ነው መመስገን ያለበት
@@abbeegraham8060 አመሰግናለሁ
አሜን ፡ የረዳኝ ፡ እግዚያቤሔር ፡ እዚ ፡ ያደረሰኝ ፡ ክብሩን ፡ እሱ ፡ ይውሰድ ፡ አመሰግነዋለሁ።
@@zewditugesesse385 አሜን ሁሉም ለእርሱ ይሁን!
እግዚአብሔርይመስገን፡፡ዐቢይ፡እግዚአብሔር፡ወብዙህ፡አኮቴቱ፡ሣኅሉ፡ለእግዚአብሔር፡በግዜኁ፡፡ገሀነም፡ከመግባት፡ይልቅ፡ትልቁ፡ገሀነም፡ከእግዚአብሔር፡ተለይቶ፡መኖር፡ነው፡፡ዛሬ፡ደግሞ፡ትልቅ፡ትልቅ፡ትልቅ፡ነገር፡ነው፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡ይኄይስ፡ተአምኖ፡በእግዚአብሔር፡እምተአምኖ፡በእጓለ፡እመኅያው፡፡
@@solomonfisha1821 አማን ውእቱ! እሴብሐከ እኁየ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤ዘመንህ ይለምልም ይባርክ መምራችን አሜን አሜን አሜን !!!
@@ABUSHEMAN-tg1ny አመሰግናለሁ
የእግዚአብሔርን ስላስተላለፍክልን እናመሰግናለን። የኔንም የአንተንም ምስጋና እሱ ይውሰድ።
@@mebratugizachew2037 አሜን አመሰግናለሁ
እንወድሃለን የሃገራችን ጀግና እና ለእውነት የሚኖር መምህራችን ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤ ደስስስ እያለኝ ነው እምማረው የአንተ ትምህርት ሂወተይን ለወጠልኝ ፈጣሪ ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጥህ ምን አለ የኢትዮብያ ህዝብ በምሉ ኤሄ ትምህርት ብኢሰማው እግዛቢሃር ሆይ ሃገራችን ጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@@gfdu9298 አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ሰውን መርዳት ግዴታ ነውነገር ግን የእግዛብሄርን ድርሻ ልትወስድ አትችልም።ምስጋናችን ከልብ ነው በርታልን።
አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ
ዉድ ወንድሜ ዓለማየሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ ስለ አንተ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል።አሁንም ጌታ በብዙ ጥበብና ማስተዋል ይሙላህ።💖🌹🌻🌲🇪🇹💖
@@asefashtekeste1913 አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ እኛ ሰዎች የእግዚአብሔርን በረከት ለሰው እንሰጣለን ሰው እንዳይቀየመን እያልን እኔም ዘግይቶ ነው የገባኝ በአንተ ፕሮግራም ደግሞ ብዙ ዕውቀትና በረከትን አትርፊያለሁ። ዘርህ ይባረክ ወንድሜ የእግዚአብሔር ሞገስ አብሮህ ይሁን።
@@tsigeyirgaw2604 አሜን ውድ ቤተሰቤ ከልብ አመሰግናለሁ
እግዚ/ር ስለ አንተ ይባራክ!!!!
@@TameneHansawo አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ባርኮቱን ያብዛልህ መምህር ❤❤❤🎉
@@mahletzenawi5420 አሜን አመሰግናለሁ
እውነት ነው የስኬታችን መንሰኤ እግዚአብሔር ነው እናመሰግናለን ወንድም አለም እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ፍቅርን ሠላምን ይስጠን
አሜን አመሰግናለሁ
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ጉዳይ ብዙ ዋጋ ከፍያለው አሁንም እየከፈልኩ ነው በብዙ ተምሬያለሁ!
@@bishawshanko2865 አመሰግናለሁ
ተባረክ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@@abbeegraham8060 አሜን አመሰግናለሁ
የእውነት የጎረስኩትን ሳላኝክ ሳልውጥ ነው የሰማሁህ በተመስጦስኬትሽን ለሰው አትስጭ እሺ እድሜህ ይርዘም🙏
@@YewdneshiLji አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር አምላክህ ይባርክህ አሜን
@@YeshiMulugeta-v7k አመሰግናለሁ
እግዘብሔር ዘመንህን ይባርክ እንዳተ አይነት ጥቂት ሰዎችን ለዚህምድር ይጨመርልን
@@kebebushteferi1080 አሜን አመሰግናለሁ
አሜን❤❤❤
@@BinyamGezahegne-ql8tw አመሰግናለሁ
ኬዝ ቻናል ብዙ ኔጌረ ቴምረያሎ ማረያም ትባረክህ ዬሴው ሜጫወቻ ኔቤረኩኝ thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@MestawotMeskele-ms3he አመሰግናለሁ
yes wuwuwuwuwu geta yibarke tebarke tebarke be buzu geta tsaga yicemri ye abate jagin geta zemeni yibarki ❤❤🙌🙌📚📚🍇🍇💯💯💯
@@s.alattawi2840 አሜን አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ተባረክ በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@@birkheanjhulu4920 አመሰግናለሁ
አሜን!!! ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
ይገርምሀል ወንድሜ ከዚ በፊት ከጓደኛዬ ጋር ተጣልቻለው ሥኬቴን ላንች አልሠጥም ብያት ሠው የእግዚአብሔር መልክተኛ ነው ❤❤❤
መልካም
Amen tabarklne ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤
@@haniyetewahidoliji7419 አመሰግናለሁ
አሜን አሜን
@@kedestfisaha534 አመሰግናለሁ
ጎበዝ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@destazeru አመሰግናለሁ
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
@@كاميلياكاسو አሜን አመሰግናለሁ
Amen 🎄🎄🎄🎄🎄🎁🎁🎁
@@haymanotbalcha8441 አመሰግናለሁ
God always use people to help us achieve our goals so all credits and shares goes to him first. Thank you and grateful insight! ❤
@@marcusshowena4667 Yes, definitely. Thank you
Ahunem Tsegawen Yabzalhe Memeherachen ❤ yetebareke meleket yezehe tolo tolo memetate gemerhal .Egziabeher yemetezeraw zere ayastahe !
@@fetaashe7149 አሜን አመሰግናለሁ
ናይ ብሓቂ እግዚኣብሄር ይመሰገን ኩሉ ግዜ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰናይ እዩ እና ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🙏
@@TitiNguse አሜን የቀንየለይ
ባጣም እንዳሌን
@@thomasmohammad-eg4hx አመሰግናለሁ
Oh, welcome! I thought it was only every Sunday. I am so happy to hear your wonderful message every day. God Bless You.
@@ageradagne4947 Thank you my dear family
Wowww bemnet egzabr ybarkh ystachew berta kerstws new great abzetw ybarkek ❤❤❤
Egzabr bnger Hulu kantegar yhun
@@rahaltagey3102 አሜን አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@@meditajc አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@@queensheba2506 አመሰግናለሁ
God bless u my brother
@@LukaMadala Thanks
የተባረከ ሰው❤❤❤❤❤❤
@@betelehemzeleke7171 አመሰግናለሁ
Amen tebarek ❤❤❤
@@ምህረት4684 አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ
@@nardossolomon6460 አሜን አመሰግናለሁ
Thanks again, brother, for the insightful teaching. Stay blessed 🙌,
@@nishantesfaye9637 thanks
100 / Tekekel enayes Egziabehar yemsegn ende Aberham yesew eje yelebetm yena gata yena leole yena nguse lezelealem temsegen ❤❤❤ wendemay Egziabehar abezeto yebarekihe
@@asteranagaw5913 አሜን አመሰግናለሁ
True! I am grateful to God For your information. Glory is always God’s, once and forall🙏🏽⚪! GOD BLESS YOU BROTHER.
@@robeltsehaye9Thanks
welcom welcom ye abate jagina ❤❤
@@s.alattawi2840 አመሰግናለሁ
ተባረክ ፡ ወንድሜ።
እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾❤️ አንዷ እኔ ነበርኩ🤔አመሰግናለሁ😍
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሜን
We thank you.❤This is timely for me. God bless you ❤️🙏
@@RejoiceEthiopia Thank you
Thanks!man really I appreciated... Be blessed to a blessing!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Same to you!
እናመሰግናለን ❤❤❤
Amen qalhiwt yaseman 🙏🙏🙏
@@yodittekelemariam9628 አመሰግናለሁ
O my God God blesses you
Thanks
ትክክል❤❤❤thank You
My God bless you brother
@@zufanmu3399 Thanks
Thank you so much. It's always a great topic 👍 God bless you ❤
@@EyzakAbrham-vb7hh Thank you so much my dear family
E , r edme ena Tena ysth 🙏🙏
@@InnocentArchery-ml2js አሜን: አመሰግናለሁ
GNU deer brother
@@Peshethailu Thank you
❤❤❤
@@ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ አመሰግናለሁ
Thank you.
@@BizuDeaville-h5o thanks
Selam late yhun wodemachin
@@ymarachhaylu8306 አመሰግናለሁ: ለእናንተም ሰላም ይሁን
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@SaadSaad-d3f አመሰግናለሁ
Sorry GBU
@@Peshethailu Thank you so much my dear family
Beneger Hulu hayeli egzbhrnaw
እውነት ነው አመሰግናለሁ
እነሆ ፡ ንጉሳችሁ።
@@zewditugesesse385 አሜን: አመሰግናለሁ
ወንድሜ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂድ ደሞ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ ከገጠመኝ ብዙ ነገር ትማራለህ በርታ ትምርቶችህ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ በተለይ ስለ አድናቆት ያስተማርከዉ ትምርት ነዉ
@@astekastek1000 መልካም
amen❤❤❤
@@على-ث3ر8ه አመሰግናለሁ
አወዳደቁም፡ክፉ፡ነው፡ጥሬ፡ግሬ፡ተምረ፡ለፍቼ፡ተሳካልኝ፡ይላሉ፡በአእምሮየ፡ትጋትየ፡ይላሉ፡እንትና፡ረድቶኝ፡ይሉናል፡ስለ፡ራሳቸው፡ብዙ፡ያወሩና፡ስለ፡እግዚአብሔር፡አያወሩም፡ሲወድቁ፡ግን፡ምን፡አድርጌ፡ምን፡አጥፍቸ፡ይላሉ፡የእግዚአብሔርን፡ክብር፡እየቀማን፡ሰው፡ሲረዳን፡ሲያበላን፡ሲሰጠን፡ሰው፡የፈጠረ፡እግዚአብሔር፡ነው፡ሚበላውን፡እሚጠጣውን፡በዝናብ፡አብቅሎ፡በፀሐይ፡አብስሎ፡የሚመግብ፡እግዚአብሔር፡አባታችን፡ነው፡፡አሁንም፡በወንድማችን፡አድሮ፡የሚመክረን፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡ክብር፡ለ፡ሕያው፡እግዚአብሔር፡ይሁን፡፡
@@solomonfisha1821 አሜን አመሰግናለሁ
እግዚብሔር ጨምሮ እውቀቱን ይስጥህ ወድሜ በጣም በጣም ምክርህ ሰውን ይቀይራል መምህር
አመሰግናለሁ
መድሃኒአለም ይባርኽካ አባየይ የኔ ጌታ ትዳርህን ቤተሰብህን ልጆችህን ፈጣሪ ይባርህ መጥፎ ሰው ነበርኩ እግዛቢሃር ይመስገን የአንተ ትምህርቲ ከሰማሁ ቡሃላ ውስጠይን አፀዳሁ ሂወተይ እንደአዲስ ተወለደች ❤❤❤ መድሃኒአለም ይመስገን ደስስስስ እያለኝ እተኛለሁ ቢዲዮህን እያወረድኩ ነው እምዘው ኔት በሌለኝ ልሰማው ግን ምን ይሳነዋል መድሃኒአለም እምየ ኪዳናምህረት የዚ ሰውየ ለኔ ሂወት ለስተካክል ላክልኝ እኮ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቤትህን በደስታና በበረከት ይሙላ ወንድሜ እንጠብቃሃለን ያንተ ትምህርት ለኔ እንደውሃ መጥማት ነው ነው ያንተ ትምህርት እና ተሎ ተሎ ልቀቅልን የኔ አባት ደስስስስ እሚል የተባረከ ቀን ይሁንላቹ አእግዛቢሃር ሉጆች ዛሬ ኪዳና ምህረት ነው እንዴት ደስስስስስ ይላል ተመስገን ፈጣሪ
@@KhanKhan-kh4im አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
❤❤❤❤አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ከአፅናፋ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን ውንድማችን ተባረክ እናመሰግናለሁ ፅጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉
አውነት ነው ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን እርሱም ጌታ እግዚአብሔር ነው ተ ባ ረ ክ ል ኝ
@@Peshethailu አሜን አመሰግናለሁ
በጣም ያስተምራል የምታቀርበው ትምህርት ተባረክ አባቴ እውነት ነውጊታ እግዚአብሔር ነው መመስገን ያለበት
@@abbeegraham8060 አመሰግናለሁ
አሜን ፡ የረዳኝ ፡ እግዚያቤሔር ፡ እዚ ፡ ያደረሰኝ ፡ ክብሩን ፡ እሱ ፡ ይውሰድ ፡ አመሰግነዋለሁ።
@@zewditugesesse385 አሜን ሁሉም ለእርሱ ይሁን!
እግዚአብሔርይመስገን፡፡ዐቢይ፡እግዚአብሔር፡ወብዙህ፡አኮቴቱ፡ሣኅሉ፡ለእግዚአብሔር፡በግዜኁ፡፡ገሀነም፡ከመግባት፡ይልቅ፡ትልቁ፡ገሀነም፡ከእግዚአብሔር፡ተለይቶ፡መኖር፡ነው፡፡ዛሬ፡ደግሞ፡ትልቅ፡ትልቅ፡ትልቅ፡ነገር፡ነው፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡ይኄይስ፡ተአምኖ፡በእግዚአብሔር፡እምተአምኖ፡በእጓለ፡እመኅያው፡፡
@@solomonfisha1821 አማን ውእቱ! እሴብሐከ እኁየ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤
ዘመንህ ይለምልም ይባርክ መምራችን
አሜን አሜን አሜን !!!
@@ABUSHEMAN-tg1ny አመሰግናለሁ
የእግዚአብሔርን ስላስተላለፍክልን እናመሰግናለን። የኔንም የአንተንም ምስጋና እሱ ይውሰድ።
@@mebratugizachew2037 አሜን አመሰግናለሁ
እንወድሃለን የሃገራችን ጀግና እና ለእውነት የሚኖር መምህራችን ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤ ደስስስ እያለኝ ነው እምማረው የአንተ ትምህርት ሂወተይን ለወጠልኝ ፈጣሪ ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጥህ ምን አለ የኢትዮብያ ህዝብ በምሉ ኤሄ ትምህርት ብኢሰማው እግዛቢሃር ሆይ ሃገራችን ጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@@gfdu9298 አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ሰውን መርዳት ግዴታ ነው
ነገር ግን የእግዛብሄርን ድርሻ ልትወስድ አትችልም።
ምስጋናችን ከልብ ነው በርታልን።
አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ
ዉድ ወንድሜ ዓለማየሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ ስለ አንተ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል።አሁንም ጌታ በብዙ ጥበብና ማስተዋል ይሙላህ።💖🌹🌻🌲🇪🇹💖
@@asefashtekeste1913 አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ እኛ ሰዎች የእግዚአብሔርን በረከት ለሰው እንሰጣለን ሰው እንዳይቀየመን እያልን እኔም ዘግይቶ ነው የገባኝ በአንተ ፕሮግራም ደግሞ ብዙ ዕውቀትና በረከትን አትርፊያለሁ። ዘርህ ይባረክ ወንድሜ የእግዚአብሔር ሞገስ አብሮህ ይሁን።
@@tsigeyirgaw2604 አሜን ውድ ቤተሰቤ ከልብ አመሰግናለሁ
እግዚ/ር ስለ አንተ ይባራክ!!!!
@@TameneHansawo አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ባርኮቱን ያብዛልህ መምህር ❤❤❤🎉
@@mahletzenawi5420 አሜን አመሰግናለሁ
እውነት ነው የስኬታችን መንሰኤ እግዚአብሔር ነው እናመሰግናለን ወንድም አለም እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ፍቅርን ሠላምን ይስጠን
አሜን አመሰግናለሁ
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ጉዳይ ብዙ ዋጋ ከፍያለው አሁንም እየከፈልኩ ነው በብዙ ተምሬያለሁ!
@@bishawshanko2865 አመሰግናለሁ
ተባረክ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@@abbeegraham8060 አሜን አመሰግናለሁ
የእውነት የጎረስኩትን ሳላኝክ ሳልውጥ ነው የሰማሁህ በተመስጦ
ስኬትሽን ለሰው አትስጭ እሺ እድሜህ ይርዘም🙏
@@YewdneshiLji አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር አምላክህ ይባርክህ አሜን
@@YeshiMulugeta-v7k አመሰግናለሁ
እግዘብሔር ዘመንህን ይባርክ እንዳተ አይነት ጥቂት ሰዎችን ለዚህምድር ይጨመርልን
@@kebebushteferi1080 አሜን አመሰግናለሁ
አሜን❤❤❤
@@BinyamGezahegne-ql8tw አመሰግናለሁ
ኬዝ ቻናል ብዙ ኔጌረ ቴምረያሎ ማረያም ትባረክህ ዬሴው ሜጫወቻ ኔቤረኩኝ thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@MestawotMeskele-ms3he አመሰግናለሁ
yes wuwuwuwuwu geta yibarke tebarke tebarke be buzu geta tsaga yicemri ye abate jagin geta zemeni yibarki ❤❤🙌🙌📚📚🍇🍇💯💯💯
@@s.alattawi2840 አሜን አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ተባረክ በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@@birkheanjhulu4920 አመሰግናለሁ
አሜን!!! ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
አመሰግናለሁ
ይገርምሀል ወንድሜ ከዚ በፊት ከጓደኛዬ ጋር ተጣልቻለው ሥኬቴን ላንች አልሠጥም ብያት ሠው የእግዚአብሔር መልክተኛ ነው ❤❤❤
መልካም
Amen tabarklne ❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤
@@haniyetewahidoliji7419 አመሰግናለሁ
አሜን አሜን
@@kedestfisaha534 አመሰግናለሁ
ጎበዝ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@destazeru አመሰግናለሁ
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
@@كاميلياكاسو አሜን አመሰግናለሁ
Amen 🎄🎄🎄🎄🎄🎁🎁🎁
@@haymanotbalcha8441 አመሰግናለሁ
God always use people to help us achieve our goals so all credits and shares goes to him first. Thank you and grateful insight! ❤
@@marcusshowena4667 Yes, definitely. Thank you
Ahunem Tsegawen Yabzalhe Memeherachen ❤ yetebareke meleket yezehe tolo tolo memetate gemerhal .Egziabeher yemetezeraw zere ayastahe !
@@fetaashe7149 አሜን አመሰግናለሁ
ናይ ብሓቂ እግዚኣብሄር ይመሰገን ኩሉ ግዜ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰናይ እዩ እና ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🙏
@@TitiNguse አሜን የቀንየለይ
ባጣም እንዳሌን
@@thomasmohammad-eg4hx አመሰግናለሁ
Oh, welcome! I thought it was only every Sunday. I am so happy to hear your wonderful message every day. God Bless You.
@@ageradagne4947 Thank you my dear family
Wowww bemnet egzabr ybarkh ystachew berta kerstws new great abzetw ybarkek ❤❤❤
Egzabr bnger Hulu kantegar yhun
@@rahaltagey3102 አሜን አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@@meditajc አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@@queensheba2506 አመሰግናለሁ
God bless u my brother
@@LukaMadala Thanks
የተባረከ ሰው❤❤❤❤❤❤
@@betelehemzeleke7171 አመሰግናለሁ
Amen tebarek ❤❤❤
@@ምህረት4684 አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ
@@nardossolomon6460 አሜን አመሰግናለሁ
Thanks again, brother, for the insightful teaching. Stay blessed 🙌,
@@nishantesfaye9637 thanks
100 / Tekekel enayes Egziabehar yemsegn ende Aberham yesew eje yelebetm yena gata yena leole yena nguse lezelealem temsegen ❤❤❤ wendemay Egziabehar abezeto yebarekihe
@@asteranagaw5913 አሜን አመሰግናለሁ
True! I am grateful to God For your information. Glory is always God’s, once and forall🙏🏽⚪! GOD BLESS YOU BROTHER.
@@robeltsehaye9Thanks
welcom welcom ye abate jagina ❤❤
@@s.alattawi2840 አመሰግናለሁ
ተባረክ ፡ ወንድሜ።
አመሰግናለሁ
እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾❤️
አንዷ እኔ ነበርኩ🤔
አመሰግናለሁ😍
አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሜን
We thank you.❤
This is timely for me. God bless you ❤️🙏