ባለትዳር ጎረቤቶቹን የሚያወሰልተው አባወራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @MerutMerga
    @MerutMerga 9 місяців тому +21

    ተራኪው ሁሌ አንደኛ❤❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 9 місяців тому +13

    ሟቹምኮ ጥፋተኛ ነው ሟቹን መውቀሴ ሳይሆን ያገባት ሚስት ችግር ካለባት በህክምና መፍትሄ መፈለግ እንጂ አለዛም በሰላም መፋታት እንጂ በትዳሩ ላይ ሴቶችን ማንጋጋት አልነበረበትም ሚስትም ችግሯን መፍታት እንጂ ወይም በሰላም መለየት። ቅናት ከባድ ነው ቅናት ማለት የሲኦል ደጅ ናት ይላል ሰይጣን ገፋፍቶ ሰውን የሚያህል ነገር አስገደላት ለወንድሟም ጦስ ሆነች ሰዎች በቅናት አትነሳሱ ቆም ብላችሁ አስቡ ።

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 8 місяців тому +1

    ይሄን ፕሮግራም ያለ ተራኪው ባዶ ነው ፍቅር እስከ መቃብርን ተራኪው ወጋየሁ ህይወት እደዘራበት ስለ ህይወትንም ተራኪው ነው ህይወት የዘራበት 🙏

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 9 місяців тому +5

    ምርጥ ና አስተማሪ ነው !!!!!!!👍👍👍

  • @abdimahi6595
    @abdimahi6595 9 місяців тому +10

    Thank you Dear Bisrat we are now so happy as before. mekneyatum Terakeyachenen selemeleshelen. Welcome back brother. cheers

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e 9 місяців тому +10

    የማዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ❤❤

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 9 місяців тому +4

    Thank you for sharing. Exactly stay a way from evil friends, husband, family and people. Because you don’t know what they are doing to you and your family.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eagle4452
    @eagle4452 9 місяців тому +2

    🚨ምንድነው ዛሪ ደግሙ የምትቀባጥሮት ትንሽ ሺም አይዛችሆም እንዴ ሴትዬዋን ደጋግማቾ ክፍ ሰው ስትሉ የ እናንተ ባል ቤሆን አመንዝሮ ሴመጣ አበባ እየበተናቾ የምትቀበሉት አታስመስሉ 😡
    ሰውየው ጥሮ ሰው ቢሆን ከባለትዳር ሴቶችን ጋር ባላመነዘረ ነበር በብሉ ኬዳን አንድ ሰው ሲያመነዝር ከተገኘ በድንጋይ ተወግሮ ይገደል ነበር
    ሚስቶ ችግር ካለባት በሰላም ተፍቶ ያላገባች ሴት አግብቶ መኖር ይችል ነበር ስለዚ የጆን ነው ያገኘው ።።

  • @tenagirma7858
    @tenagirma7858 9 місяців тому +6

    እንደዛሬ አናዳችውኝ አታውቁም ዝሙትን እያበረታታችው ነው

  • @ועח
    @ועח 9 місяців тому +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤️🙏🇪🇷

  • @tenagirma7858
    @tenagirma7858 9 місяців тому +4

    አዎ ሴትዮዋ ጥፋተኛ ነች ወንዱን ግን ፃድቅ አደረጋችሁት

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 9 місяців тому +3

    ለተራኪው እረጅም እድሜ

  • @Awol-s7q
    @Awol-s7q 8 місяців тому

    ተራኪው ደስ በሚል ሁኔታ ገልጸዋል በርቱልን

  • @Belil-H
    @Belil-H 8 місяців тому +1

    Yamachihual ende ahun enantem set tbalalachihu baletidar setochin yemiyamagit wend eyedegefachu?! Maferiawoch

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 9 місяців тому +1

    ስነህይወት አዜብንና ወንድሟን ቅጣቱ እንዲቃለልላቸው መርዳት ነበረባችሁ?!?! ለምን ቢባል? አሰፋ አዜብን በመናቅ በትዳሩ ላይ ከአንድም 3 ጎረቤቶቹ በመማገጥ! ከዚህም ተያይዞ ሚስቶቻቸውን የማገጡት ወንዶች አሰፋን መደብደባቸው አሰፋ ጎረቤቶቹ ቤት ሲልከሰከስ መሰላል ወድቆበት ተጎድቷል በዚህም ምክንያት በተለያየ ግዜ ጉዳት ደረሶበታል እናም የሱ መልከስከስ እና ትእቤት ለሞት ቢዳርገውም የነአዜብ የፍርድ ቅጣት ሊቃለልለት ይገባል።

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 8 місяців тому +1

    ስለ ኣሰፋው ክፋት ግን መናገር ኣልቻላቹም ለዚ ሁሉ ነገር ያደረሳት እኮ እሱ ነው

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 8 місяців тому

    You’re so smart❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 9 місяців тому +1

    ሰላም ወገኖቼ ከዝህ ሁሉ መፈታት ይሻል ነበር ባልም ከጎረቤቱ ጋር ከመወሰለት እሱም ተነገግሮ ብሆን ኖሮ በልሞተ ነበር እሶም ልትተው ይሻላል ሁላችንም በመሀላችን ፍቅር ከሌለን መለያየቱ ይሻላል ምስትም ሁሌ በጭንቀት ዘመኗን መጨረስ አይገባትም በተረፈ ነብስ መጥፋት ለመንም አመረጭ አይሆንም

  • @digitalweyane-tdf
    @digitalweyane-tdf 8 місяців тому

    exactly

  • @oneet.8301
    @oneet.8301 8 місяців тому

    Assa, was real player. R.I.P😂😂

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm 9 місяців тому +1

    ግን እሱም ጥፋተኛ ነው እየማገጠባት ነበር እናንተ ግን ምን አስባቹ ለሱ እየወገናቹ ነው

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 9 місяців тому

    ሃሌሉያ ግን የት እየጠፋነው የምትመጣው አንተ ስር ቅርብ ብቻ ነው ስለእይውትን የማየው ድምፅ ስውደው 🎉🎉🎉

  • @saramengst1309
    @saramengst1309 8 місяців тому +1

    Eri Anchi becha awari Besrateye she doesn't know how to explain and talk She is talking about different story eko 😊

  • @tjomitekai325
    @tjomitekai325 8 місяців тому

    ወይ ጉድ

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 9 місяців тому

    እንደዚተህ በተራኪው ድምፅ የተሠሩ ስራዎች ቶሎ ቶሎ ስሪልን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 9 місяців тому +3

    የሰው ልጅ ክፉ ከሆነ ቆይቷል

  • @tenagirma7858
    @tenagirma7858 9 місяців тому +1

    ሰውዬው ምስኪን ነው እያልሽ ነው

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 9 місяців тому +1

    Selam lenate yihun
    Hulem begugut yemtebkew program neew Ethiopia wust yalteneger enji yaltesera wenjel yelem silezih enatem bezih melku silemtakerbulin litmesegenu yigebal bertu bertu

  • @elsateklay5454
    @elsateklay5454 9 місяців тому +2

    ማቹ አሁን መሞቱን ባልደግፍም ግን ባለጌ ነው

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 9 місяців тому

      gin ayifareadebatim yihunina negar gin betikikil fiche teyiko lela yeresun hiwote manor nebarebte be chilabiyente minadrgu negar waga yasekifilenale

  • @eliasteshome-k3e
    @eliasteshome-k3e 8 місяців тому

    ስትተርክ ፊደል አትግደፍ!!

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 9 місяців тому +1

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Bible.

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl 8 місяців тому

    አዜብ መሰፍን ነች ሚገርምነው

  • @TadesseEmbaye
    @TadesseEmbaye 9 місяців тому

    Hi sle hwit

  • @promobile83
    @promobile83 9 місяців тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali 9 місяців тому

    😮😮😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 9 місяців тому +1

    ወይ ጉድ ካልሆነ በሰላም መለያየት እያለ እሱ ደሞ ስንቶቹን ነው የሚያተረማምሰው ሆ

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 8 місяців тому

    I love you Boss Rent gunmetal

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 9 місяців тому +2

    Metenal

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 9 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @asegedechbelete7843
    @asegedechbelete7843 9 місяців тому +1

    Balege dgaderegechi endezh aynetùn lksks managed yasfelgal

  • @BirukEndale-b7k
    @BirukEndale-b7k 8 місяців тому

    ሄራል አንቺ ገና ወጣት ነሽ ውብ ነሽ ይህንን ኮተት አትሰብስቢ ወጣትነት በራሱ ውበት ነው

    • @Belil-H
      @Belil-H 8 місяців тому

      Aymeleketshm

    • @Awol-s7q
      @Awol-s7q 8 місяців тому

      ሰውን ማስተማር ምን ችግር አለው

    • @Belil-H
      @Belil-H 8 місяців тому

      @@Awol-s7q yihe timrt sayhon besew interest megbat new

  • @FiyouMeles-cg7gb
    @FiyouMeles-cg7gb 8 місяців тому

    Mindnew eyedegefachuhut new malet emnawerawn enwek enji

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 8 місяців тому

    I’m not married but I’m scared of a shotgun

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 8 місяців тому

    Seyanesew new le wenedoch memamariya yehonal

  • @mmennurr
    @mmennurr 9 місяців тому

    This show how much Ethiopian police investigation is stupid. Why the finding injured person at that time. with in one city d/f police station not exchange information.

  • @SelinaAlula-pl9lf
    @SelinaAlula-pl9lf 9 місяців тому

    Yaw mnm trgum yelewum hulum ytasere sew genzeb kflo ywtal

  • @hagossolomon3562
    @hagossolomon3562 9 місяців тому

    Human hair 90% off