ልጆቻቸውን ለማስመረቅ ሄደው አስክሬናቸውን ይዘው የተመለሱት ወላጆች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 198

  • @azebmekonnen9854
    @azebmekonnen9854 8 місяців тому +34

    ብስራትዬ የኔ ጎበዝ ብስል ያልሽ ምርጥና አስተዋይ በጣም እወድሻለሁ

  • @Mercy_tube.
    @Mercy_tube. 8 місяців тому +28

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢
    ብስራት ስለ ቅናት ተንትነሽ ያቀረብሽው በትክክል መሬት ላይ ያለ የሚታይ እውነታ ነውና ሁሉም ሰው ዙሪያውን መቃኘት ማስተዋል ያስፈልገዋል እናመሰግናለን🙏

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 8 місяців тому +17

    አቤት ቅናት እግዚአብሔር ይሰውራን😢አብሶ😢😢በሴት ምክንያት ስንቱ ተገዳደለ ይገርማል ምክር ውስጥ እኔን የገጣማኝን ትዝ እያለኝ እራሴን እያዬው ነበረ ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @SeblewongelGoshu-g6z
    @SeblewongelGoshu-g6z 8 місяців тому +5

    ስለ ቅናት ያቀረብሽው ትንታኔ እንከን የለውም። 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በጣም ትክክልና አስተማሪ አገላለፅ ነው። በርቺ!!

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 8 місяців тому +20

    ለአቅራቢዋ እጅግ አመሰግናለሁ ልጄን በጣም የምመክራት በአንቺ አስተምህሮ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @fisehaaweke7629
    @fisehaaweke7629 7 місяців тому

    ዋው! በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ! እግዚአብሬር ይባርክሽ.. በአንድም በሌላም በያንዳንዳችን ህይዎት ውስጥ ይህ ካላይ የገለፅሽው የቅናት መንፈስ ህይዎታችንን ፈትኖት አልፍዋል.. ...
    ቅናት የዳቢሎስ ስራ የተገለጠበት ነው

  • @LulumTube
    @LulumTube 8 місяців тому +16

    በጣም፣ነው፣ሚያሳዝነው፣በቅፀበት፣ከብርሃን፣ወደ፣ጨለማ😢😢😢😢😢😢

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 8 місяців тому +2

    በጣም ነው የምታስተምሪን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ 👏👏👏

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt 8 місяців тому +1

    ብስራት በጣም ነው ምወድሽ ❤ ከአሳዛኙ አደጋ በተጨማሪ 😢😢😢 ሰለቅናት የነሳሺው ሐሳብ በእውነት በጣም ነው ልቤን የነካው በተለይ መወቅይፈልጋሉ ያልሺው ሐሳብ በእውነት እኔን የግጠመኝ ሰለሖነ ለንኛውም እንድጠነቀቅ ለሰረዳሽኝ አመሰግናለሑ 🙏🙏🙏

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 8 місяців тому +5

    Bisrat, you are talented; you know how to explain things. Be blessed.

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 8 місяців тому +6

    አንቺ ብቻሽን ሆነሽ ይሄን ኘሮግራም ስትሰሪ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የምትሰሪው

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 8 місяців тому +9

    በጣም ያሳዝናል :: የጭካኔ ጥግ .....ክፉ ትውልድ::

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 8 місяців тому +3

    የኔ ውድ አስተማሪዬ ነሽ በጣም ነው የመመሰግንሽ ልጆችን በአንች ምክሮች ነው የመሰድገቸው በራሴም ብሆን ቀለል የመይበል በምክርሽ ብዙ ጠቅሞኛል አመሰግነዋለሁ በጣም ነው የምወድሽ ተባረክ ስላም ጤናና ረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 8 місяців тому +2

    እንደው እንዴት ዓይነት ጉድ ነው ይሄ በጭስ መደንዘዝ አሰቃቂ ወንጀል ያስፈፅማል እባካችሁን ወጣቶች ተጠንቀቁ አቤት ብስራት የኛን የሀበሾችን ባህሪ አውቀሽዋል ምክርሽ ድንቅ ነው ከታሪኩ በላይ ያንቺን ምክር መስማት ደስ ይለኛል ከዕድሜሽ በላይ ነሽ እናመሰግናለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 місяців тому +4

    ይብላኝ ለወላጆች 😢😢😢 ወላጅነት ሰቀቀን ነው በዚህ ሰአት ስንት ለፍተው አሳድገው ለመማር ሂደው በየመጠጥ ቤቱ መዞር ፣ምናልባትም አብሮአት ለማይዘልቅ ሴት የሰው ህይወት ማጥፋት 😢እንዴት ይዘገንናል ፣ወንድምነት፣ጉአደኝነት ዋጋውን አጣ 😢
    አንዱ ወጣትነቱን ሳይጨርስ ሞተ፣ሌላኛውም ተከተለው፣ሌላኛውም ግማሽ የህይወት ዘመኑን ታሰረ ።ማነው አትራፊው ?
    ትእግት ይኑረን እባካችሁ ይህ የስነምግባር ጉድለት ነው ሰዎችን ነፍሰ ገዳይ የሚያደርግ።ከእግዚአብሔር ጋር ትእግስተኞች እንሁን 👐👏
    ብሥራት ገመቹ ምክሮችሽ 100%%%✅✅👍

  • @sun1October
    @sun1October 7 місяців тому

    Thank you so much 💓

  • @MelakuDagnew-l6n
    @MelakuDagnew-l6n 3 місяці тому

    Thanks

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 8 місяців тому +3

    Bisrateye, you are an amazing woman. I love your wisdom and knowledge at this young age. I’m old enough to be ur mom my kids are about ur age. You’re beautiful inside and out. Very professional while you’re talking, the way you dress and makeup beautifully. Be blessed 🤗💕

  • @sisayel2128
    @sisayel2128 6 місяців тому

    በትክክል!!!

  • @mheretogbazghi7491
    @mheretogbazghi7491 8 місяців тому +2

    16 አመትም በጣም ሲያንሰውም ነው አብሮ ተባባሪ እሰስለሆነ ድረስ የሱ እጅ ባይኖረውም ህይወቱ እስኪያልፍ ድረስ እያየና ቁሞ እየጠበቀም ነው ለሰውም ለፓሊስም አልጠቆመም ስለዚህ ከገዳይጋ እኩል ነው ወንጀሉ ፍርዱም እኩል መሆን ነበረበት እዚህ ላይ ነው የሚገርመው የሚያናድደው

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 8 місяців тому +6

    እእእፍፍፍፍፍ ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ አትመጣም ወይ😢😢😢😢😢

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 8 місяців тому

    በጣም ትክክለኛ የቅናት ዓይነቶችን ነው የተነተንሺው ሁሉም የደረሰብኝ ዓይነት ነው

  • @hanantefera2911
    @hanantefera2911 8 місяців тому

    ብሰራት ይእን ኘሮግራም እንዳየው የሚያደርገኝ ነገር ምን መሰለሽ የአንቺ አገላለፅ ነውና ተባረኪ በጣም አስተማሬ ኘሮግራም ነው

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 8 місяців тому +6

    ወይ ጭካኔ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 8 місяців тому +1

    ወላጅ በጣም ያሣዝናል ለፍቶ አሣድጎ በማረፊያው ሰአት ሌላ ተጨማሪ መከራ ሲመጣበት በጣም ያሣዝናል። የሟቹም የገዳዩም ወላጆች በጣም ያሣዝናሉ። የሆነ ዱብዳ ነገር ነው የወረደባቸው።

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug 8 місяців тому

    በእውነቱ ይህን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ቆየት ብያለሁ ብዙ አሳዛኝ ታሪክ አጋርታችሁናል በአሁን ግን አሳዛኝም ቢሆን በፍርድ አሰጣጠጡ ደስብሎኛል እኔ ኢትዮጵያውስጥ የሞት ፍርድ ቅጣት መኖር አለበት ባይ ነኝ ሌላው የ22 ዓመት ወጣቱ ከሞት ሊታደገው ይችል ነበር የሚችለውን ቢያደርግ 16 ዓመት ባልተፈረደበት ነበር ሌላው የሚቀና ሠው በሃዘናችን ጊዜ ይገኛል ከጎናችን ለምን ቢባል ስቃያችንን እያየ በውስጡ ለመደሰት ደግሞ በደስታችን ጊዜ ስበብ ፈጥሮ አይገኝም ምክንያቱም ደስታችንን እያዬ መቋቋም አይችልም ውስጡ ሥለሚቃጠል ለማንኛውም እናመሰግናል ።

  • @etuetu-y8x
    @etuetu-y8x 8 місяців тому +2

    ሰው አውሬነቱን ቀጥሏል ብቻ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት የሰው አውሬ ይጠብቀን

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 8 місяців тому

    ስላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ከቅናት አይን ይስውረን ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ
    @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ 8 місяців тому +2

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 8 місяців тому

    ወሊጆቺ ለልጆቻቺህብዙምክሮቺመምክረ አለባቺህ ለሌሎቻቺህ ተምህረተነወ በመቆጣተሳይሆን በፋቅረየልጆቻቺህን ፋላጎተ ጠይቁ ከተምህረተወጭየሚመክሩምክሮቺ አሉ ምክሩ ያጣናቼወ የኢተጲያ ሙህራንናቼወ ለሁላቺንም የሚያሰፋልጎ ለሞቺ ነብሰ ይማራ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 8 місяців тому

    ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልኝ የቀሩትን ልጆቻቸው ይባርክላቹ አብሽሩ ምን ማለት እዳለብኝ ከበደኝ 😢😢😢

  • @yanetselam7068
    @yanetselam7068 8 місяців тому +1

    ምክርሽ የዉስጤን ነዉ የተናገርሽዉ❤

  • @bitaniatemesegen5437
    @bitaniatemesegen5437 8 місяців тому +2

    በጣም ያሳዝናል😢

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 8 місяців тому

    wow when you tail as the story more interesting thankyou ❤

  • @Alima-x6o
    @Alima-x6o 8 місяців тому

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለወላጆች መፅናናትን ይስጥ ኧረ ፈጣሪ ከዚህ አይነት ነገር ይሰውረን

  • @aynisho212
    @aynisho212 8 місяців тому

    የሚገርም ነው በጣም ነው የማመሰግነው ምክንያቱም ስለ ቅናት ስታብራሪ በህይወቴ በዙሪያዬ ያሉ ቀናተኞች ብዛታቸው 😢ግን ደግሞ ቀድሜ ከህይወቴ አሶግጃቸዋለሁ ግን በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው

  • @zahrayuesuf6430
    @zahrayuesuf6430 8 місяців тому

    ወይጭካኔ ያማል በጣም ቤተሰቦቹ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 8 місяців тому +4

    በጣም ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 8 місяців тому +2

    ይሄን ማመን በጣም ይከብዳል እውነት ለመናገር ሆረር ፊልም እየመሰለኝ ነው😱

  • @godislove9841
    @godislove9841 8 місяців тому +1

    beautiful drama for youtube. why didn't you tell us where it happened.

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 місяців тому +3

    ፍትህ ለአይናችን ለጆሮአችን ለህሊናችን 😢😢😢

  • @user-pi1re9xl7y
    @user-pi1re9xl7y 8 місяців тому +4

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 8 місяців тому +1

    የኢትዮጵያ ኮሌጆች እኮ መማሪያና መብሰያ ቦታ ሣይሆኑ የአራዊትና የከብቶች መንጋ ስብስብ መከማቻ ቦታ ናቸው ስለዚህ ብዙ አይገርምም

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 8 місяців тому +3

    Lord protect our children from drugs and from evil men in Jesus name. Lord expose all unfriendly friends and put them to shame in Jesus name. Lord protect our youths from evil men in Jesus name

  • @sahakaki8122
    @sahakaki8122 8 місяців тому

    ስወድሽ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 8 місяців тому

    ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው።❤

  • @sebleshiferaw8967
    @sebleshiferaw8967 8 місяців тому +1

    Abet setaberari,excellent woman

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 8 місяців тому

    የግድያው ሀሳብ የመጣው ድራግ ከመወሰዱ በፊት ነው። ድራጉ አበረታች ብቻ ነበር። ማሳመኛው ገዳዩ ጩቤውን ወይም ቢላውን ያዘጋጀው ; ጓደኛውን ዝም ብሎ ብቻ እንዲመለከት ; የግድያ ቦታውን የመረጡት ሁሉም የተቀነባበረው ድራግ ከመውሰዳቸው በፊት ነው። በድራግ ማሳበብ አይገባም።

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 8 місяців тому

    እግዚኦ 😭😭😭

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 8 місяців тому +5

    ኸረ ያ ይኼንን ፕሮግራም የሚያቀርበው ሰው የት ሄዶ ነው በናትሽ ያለሱ ስለ ህይወት ፕሮግራም ይደብራል ብስራት እባክሺን አምጪው

  • @SaraMalse
    @SaraMalse 8 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት አሰቃቂ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 8 місяців тому +1

    so sad 😢

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 8 місяців тому

    Wow thank your adivce my herooooooooo never hier like you honst human being ❤I.L.O.V.E

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 8 місяців тому

    መጽሐፍ ቅዱስ ራስን መግዛት መልካም እንደሆነ ይነግረናል። ቅናት ማለት ምቀኝነት መርዝ የሆነ በሽታ ነው ፍቅር በቅናት አይከበብም እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን

  • @aysanew1
    @aysanew1 7 місяців тому

    Enamsgnaln. Egzair ystesh🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merrynegus7151
    @merrynegus7151 8 місяців тому +2

    ፋኖ ለአገር ይዋደቃል እነዚህ ደግሞ ተልካሻ ለሆነው ለሴት ይጋደላሎ

  • @diamond5752
    @diamond5752 8 місяців тому

    Where's the movie from?

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 8 місяців тому

    😢it’s true I agree

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 8 місяців тому

    እሰይ መድሀኒአለም ሁሌ አየተፀፀቱ የሚኖሩ ያድርጋቸው😢😢😢

  • @live76543
    @live76543 8 місяців тому +2

    ቅጣቱ ተፈፃሚ መሆን አለበት

  • @Ramael19
    @Ramael19 8 місяців тому +1

    እነዚህ እንጭጮች ስራ ቢቀጠሩም አይጠቅሙም ነበር ቆሻሾች ከንቱዎች ናቸው ቅናት በሽታ ነው ወጣት ቅናተኛ ሲሆን ያስጠላል 😡😡

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 8 місяців тому

    አንቺ ራስሽ የገዳይ ወላጆች እውነታቸውን ነው የምትይው??? ልጅሽም ይሁን ማን በአደባባይ ወንጀል የሰራን ሰው መከላከል አግባብ አይደለም።

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 8 місяців тому

    እግዚኦ፣ማረን፣ክርስቶስ፣ነብስ፣ይማር

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 8 місяців тому +1

    ፈጣሪ፡ሆይ፡አድነንን

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz 8 місяців тому +1

    አይጭካኔበቀላሉምበከባዱምሰውመግደል😢😢😢

  • @romankadi6346
    @romankadi6346 8 місяців тому

    አንድ ጉዋድኛዬ ብትሞት የደስታዬ ቀን አትመጣም ምክንያት ታበዛለች ለልጆቼ ልደት እንኩዋን አትመጣም ለስዋ ልጆች ግን ትጠራኛለች ቆርጨ እንዳልቆርጥ በክርስትና ተዛምዳለች

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 8 місяців тому

    በጣም ያማል የጭካኔ ጥግ ኡፍፍፍፍፍ
    💔💔💔💔😭😭😭

  • @user-od1wy3wo9d
    @user-od1wy3wo9d 8 місяців тому

    ፈጣሪዬ። ልብወለድ ነዉ በለኘ😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 8 місяців тому

    ብስርዬ የኔ ጀግና ስወድሽ

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 8 місяців тому +1

    የ እሁድ ፕሮግራም ወንዱ ሲያቀርብ ደስ ምለው

    • @love-lh9zu
      @love-lh9zu 8 місяців тому

      እዚህ ውስጥ አለ እንዴ ከወንዶቹ መሀል ማለቴ ነው?

  • @JimaaAbajifari
    @JimaaAbajifari 8 місяців тому

    Subhaanallah Yaarabbi

  • @AnnieMoham
    @AnnieMoham 2 місяці тому

    ይቅርታ ግን ሢወጋ ቪዲዮውን ደጋገማችሑት አዴ ታሣያችሑን ይበቃል በጣም ይጠገንናል ተወናም ቢሖን

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 8 місяців тому +16

    We shall not bury our children in the mighty name of Jesus by fire. Lord protect our children our youths and young adults from drugs suicide and untimely death in the mighty name of Jesus by fire

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 8 місяців тому +1

      Amennnnnnnn yes true 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @love-lh9zu
      @love-lh9zu 8 місяців тому

      Amen 🙏🙏🙏

    • @tesfayeteferra3216
      @tesfayeteferra3216 8 місяців тому

      jjjj

    • @NewasSomg
      @NewasSomg 8 місяців тому

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 8 місяців тому

    ፋረዱ በተገባረ ይፋፀም እደተፋፀመም አቅረቡልን ለብዞወቻቺህ ተምህረተ ወሰዱ ተልቅ ሀዘነወ አይን አይን የሚይቤተሰብ ህመሙለዘላለም ክባድ ነወ😢😢😢😢

  • @SurprisedBirdBath-ok9lg
    @SurprisedBirdBath-ok9lg 8 місяців тому

    Betam betam newu mwedshi

  • @sebsbedemisse6744
    @sebsbedemisse6744 8 місяців тому

    ዝግጅቶችሽ አስተማሪነቱ ጥርጥር የለውም ግፊበት ስለሀብት ምንጭ የተነተንሽባቸው መንገዶች በጥቂቱ እውነትነት ቢኖረውም አቋራጭ ፈላጊው ግን ከሚገመተው በላይ መሆኑና በተግባርም እየታየ ነው።

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 8 місяців тому

    Ya Allah

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra 8 місяців тому +2

    ሥደተኞች እህትወድሞቼእህቶቼ አሥደሥቱኝ ተያይዘንእንደግ😢

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 8 місяців тому

    ነብሡን ይማር በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 8 місяців тому +1

    ሰው ለሚገማ እምስ 10 ደቂቃ ለማይሞላ ስሜት ብሎ ይገዳደላል ? Stupid ለነዚህ ለማይረቡ ጋጠወጥ ዲንጋይ ራስ ተብሎ እስከዛሬ ድረስ የወጣው ገንዘብና የባከነው ጊዜ ያሣዝናል

  • @umualeyatube862
    @umualeyatube862 8 місяців тому

    ምን ጉድ ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ያረብ አንተው እዘንልን

  • @ሰዉሁን-ለ1ገ
    @ሰዉሁን-ለ1ገ 8 місяців тому

    አሳዛኝ

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 8 місяців тому +1

    Young people in Ethiopia repent of your sins and receive Jesus Christ as your Lord and saviour. Do not go to hell.
    Heaven and hell are real places.

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 8 місяців тому

    ወይ ዘንድሮ እረ የምንሰማው ነገር ለዓይምሮ እየከበደ ነው።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 8 місяців тому

    እግዚኦ የሰማይ አምላክ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው አረ በስማም😢

  • @HalleluyaJisus
    @HalleluyaJisus 8 місяців тому

    Yesss besru

  • @MeriBerihu-y1i
    @MeriBerihu-y1i 8 місяців тому +1

    Yasazinal

  • @Sensintayehu-ye9me
    @Sensintayehu-ye9me 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 8 місяців тому +2

    ያ ሰዉየ የት ሂዶ ነዉ እዉነት የእሁዱ ፕሮግራም ያለሱ አያምርም

  • @etagegngetahun9087
    @etagegngetahun9087 8 місяців тому

    ይዘገንናል

  • @Sillysanriofan
    @Sillysanriofan 8 місяців тому

    እሔንን እየሰሙ ያልወለዱ ሰዎች ባለመውለዳቸው ያዝኑ ይሖን?

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 8 місяців тому

    በጣም ይከብዳል ለወላጅ ለሴትብሎ ጨካኝ ናቸዉ😢😢😢

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 8 місяців тому

    ተጠንቀ ቁ ወጣቶች. ያለ ድራግ. ቅናት. ምንም አብነት. ወንጀል. ያስደርጋል.

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 8 місяців тому

    ያልበሰለ ስሜታዊ አእምሮ ከዚህ የተሻለ ነገር አያደርግም።😢

  • @senineg
    @senineg 8 місяців тому

    ለምን ድነው አብረው የሚሠሩት ብልድረቦችሽ አምጪቸው አቅርብቼው ይበልጥ በተለየ መልኩ

  • @ramiayoub6210
    @ramiayoub6210 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @Huda-nm7jv
    @Huda-nm7jv 8 місяців тому

    እንዴት ይሻለናል ግን ሰው እንዴት እንመን 😢😢😢😢

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 8 місяців тому

    Sad

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 8 місяців тому

    የት አገር ነው ይህ የሆነው

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 8 місяців тому

    Oh amlak 😢😢😢😢😢egzabher