Finally this show ,,shows the face of a criminal, I hope that you guys keep exposing the criminals when you report , people deserve to know their faces so that we can protect our self
Report about the Amhara people who are killed and buried alive in the oromo region. You pertend as if these criminals are non heard off, but this is a day to day occurrence in the oromo region by the olf/pp
እማምላክ ድረሽ ወየዉ ያስፈራል ግዜዉ መደሀኒአለም አደሰራግ አተዉ ዉሰደኝ መጥፌያ በሰዉ እጅ እዳይሆን አደራህን 😭😭😭😭😢😢😢
🤲🤲🤲🤲ወይኔኔኔ ከንደዚ አይነት ከንቱ የከንቱ ሰው መሳይ ሰዎች ጠብቀን😭😭
አሜንንንንን😢😢😢
አሚን😢😢😢
amen
ምን አይነት ጭካኔ ነው ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰው ይጠብቀን😢😢😢
አሚን
Ameen
አሚን
ሰው ጨው አይደል አይቀመስ እንዴት ይታወቃል እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ 😢
Ewente new weñdum setum telekum tenshum hulachenem men ena man endehonene lemawek lemetewaweke Gera yetegabanebet geze honeben 😢😢😢😢
ልብ የሚነካ. ነው እባካቹ ሴት እህቶቻችን ጥንቃቂ አድርጉ በአጭር ቀን ትውውቅ የዚችን ልጅ ህይወት አጣን ስለምትቀርቡት ስው በደንብ ማወቅ አግባብ ነው ቶሎ ለመቅረብ አትቸኩሉ ስለማነቱ ኬት ነው የመጣው ?
ምንድን ነው ስራው?
ቤተስቦቹ እነማ ናቸው?
ያለፈው ህይወት ታሪኩን ማውቅ ?
አግባብ ነው ለምን ነገር አለመቸኮል
ግዜ በራሱ ይፈታዋል እሱንም ህይወቱን አስከፈለው በፍርዶ ደስተኛ ነኝ
አይይ አላህ የቀደረዉ አይቀርም
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በጣም ይዘገንናል ምናለ ትቷት የየራሳቸውን ኑሮ ቢኖሩ😢
I appreciate for your Silehiwot production. I learn a lot and it’s teachable program. Keep up your good job.
God bless you.
እሱዋ ለምትናገረው እኔ ሰውነተን የሆነ ነገር ወረረኝ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን እህተ ነፍስሽን ይማረው ለበተሰቦቿ መጽናናቱን ይስጣቸው አንተ ግን እግዝያብሔር የእጅህን ይስጥህ 😢😢😢😢😢😢እህቶቼ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃቹ😢😢😢😢😢😢
ራሄላ በጣም ጎበዝ ተማሪ እና ረጋ ያለች ነበረች በጣም ነው ልቤ ተሰበረው ጡሩ ያሰነብትም ይቺ ኣለም 1_8ኛ ክፈል 1 ክፈል ውሰጥ ተምረናል ያማል በጣም
እኔም ከዚበፊት ፍቅረኛዬ ብዬ ባሰብኩትሰው ልገደል ነበር ነበር ጌታ በደሙ ሸፍኖኝ ነው ያመለጥኩት እኔ አፈቅርሻለው አንቺ አታፈቅሪኝም ብሎ ለሌላ ወንድ ከምትሆኚ ገልሻለው ይለኝ ነበር እንዳይገለኝ እፈራ ነበር የምወደውም አስመስል ነበር አሁን ይቅር ብዬዋለው እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናቹ እንጂ የሰውን ማንነት ማወቅ አይቻልም
😢😢😢 enkuan egzaber aterefesh
አበስኩ ገበርኩ ጌታ ሆይ😭 የንጹህ ሰው ደም የትም አያደርስም 😭 ሲያንቀዠው ። እግዚአብሔር ደሟን አወጣላት የተረገመ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ጎረበቴ ነበረች በcivil engineering ተመርቃ construction ላይ ትሰራ ነበር።ጎሮ ማህበር ቤቶች ከንግድ ባንክ ጀርባ ነበር ተከራይታ ትኖር ነበር።mid-night ከስራ ስመለስ ብዙ ግዜ ሰክሮ ሲጣሉ አገኛቸው ነበር በቤትዋ መግብያ።አከራየችዋ ታስረው ነበር ለምን 24 ሰአት ካለፈ report አታርጉም ተብለው።በጣም እምያሳዝነው ደሞ ለእናትዋ ብቸኛዋ ልጅ ናት።22 ቀን የፍቅር ግዜ የሚለው ግን ውሸት ነው እኔ እንኳን ብዙ ወራቶች አቃችዋለው።ልጁ ሱስ ያለበት ነው ሲታይ ለብር ብሎ ነው የገደላት የአንገትዋ ወርቅ ሃብል፣ስልክዋ፣በATM 80,000ብር አውጥቶ ወስደዋል።ሬሳው ደሞ ግማሹ የትሉ ዲሚቱ መንገድ ላይ ነው የጣለው ጭንቅላጥዋ ደሞ ሃይገር bus ውስጥ ነው የጣለው።
የእውነት ነው ለካስ😭😭😭
@@lovelovertube507 አዎ እውነት
ያሳዝናል😢
Oh God, he is must be mad 😠
😭
😭😭😭😭😭😭😭እሱ ለቆረጠው የኔ እጅ ሲፅፍ ተንቀጠቀጠ አቤቱ ከእንደዚህ አይነት ጨካኝ ሰው ሰውረኝ
Aman Aman Aman ehet gdlekat ant armen egzabhar ysrahen yseteh
Finally this show ,,shows the face of a criminal, I hope that you guys keep exposing the criminals when you report , people deserve to know their faces so that we can protect our self
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ፍርዱ፤ምዲነዉ
ተባረኪ፤ተኔ፤ጀግና
ደስ፤yላል፤ፍርዱ
እግዚአብሔር ሆይ አንተው እንደፈጠርከኝ አንተው ውሰደኝ አደራህን መዳንያለም መጥፊያዬ በሰው እጅ አይሁን 😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ክፊነገር አንተው ጠብቀን😢😢😢😢
አሜንንን እህቴዋ
Amen
በስመአብ በጣም እየዘገነነኝ ጨረስኩት ምን አይነት አረመኔ ነው በቃ ማንንም ማመን አይቻልም ጊዜው ያስፈራል ጌታ ሆይ ጠብቀን 😢😢😢
ኡፍፍ እኔ እራሱ ደግሞ አቅራቢዋ በተደጋጋሚ ቆረጣት ፈለጣት ስትል ውይይይ ድፈረታቸው
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን 😭😭😭😭
ያአሏህ ከንደዚህ ከሸይጧን ስራ አንተዉ ጠብቀን ምን አይነት ሚዘገንን ነገር ነዉ 😢😢😢
አይ ራሄል አብራን ሰንበት ትምርት ቤት ተምራለች ትግራይ ውቕሮ እሚባል አገር ጥሩ ፀባይ የነበራት ጨዋ ልጅ ነበረች 💔😭
ታቂያታለሽ
@@hawaz-v6dawo enime akatalw yawah ya bitakrstyan tamari nabarch
እናመስግናለን አስተማሪ ምክር ❤❤❤❤
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ትግስትህ እንዴት በዛልን ሰው ግን የቁጣህን ፅዋ እየሞላው ይገኛል ብቻ ማረን ይቅር በለን ግን ማንም የጁን ፍሬ ይበላል 😢
አቤቱ ጊታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ከደዚህ አይነት ሰዉ ጠብቀኝ ያሳዝናል እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ.... አቤቱ ጌታዬና አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሰስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ኃጢኣተኛዋን ማረኝ!
በጣም አሰቃቂ ጉዳይ ነው ነብሷን ይማር
መጽናናት ለቤተሰብ እባካቹ እህቶቼ ዘው ብላቹሁ ወንዶች እራሳችሁን አትስጡ ባትቀርቡ መልካም ነው እንዲሁም ሀይማኖታችሁን አጥብቁ !!
ስለሂወት ወንጀሉ የተፈፀመበት ጊዜ ብትገልጹት መልካም ይመስለኛል እንዲሁ ተረት ተረት ከሚመስል ድምቀት ይሰጠዋል ሰውም የጊዜውን ቅርበት አይቶ ትንሽ ጠርጣራ እንዲሆን ይረዳዋል ብየ አስባለው
ይሄ ሠው በአደባባይ ተስቅሎ ይሠቀል ለሌሎች መማሪያ ይሁን በሺወች የሚቆጠሩ ሴቶች ይሄ እጣ ፍታ ደረሶችዋል ግን የሞት ፍረድ ይባላል ግን ምንም የለ 😢😢😢 የስው ጅብ ነው ይሄ
በጣም
በየተኛዉህግ አለደ
አቤት ጭካኔ 😭😭😭😭ሰው መሆኔን ጠላሁት😭ጌታዬ ሆይ.....
አቤት ጭካኔ😢 ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን 😢 እንደዚህ አይነት ነገር በፊልም መልክ ተሰርቶ ሆረር ፊልም ላይ እንጂ እውነት የሰው ልጅ እኮ ጨካኝ ሆኑአል አምላኬ ሆይ 😑😑😪😪😪እግዚኦ
ሲጀመር ይከ ሆረር ፊልም እሚባል የሚሰራው ለዚሁ አደል የከው ለምደነው ምንም አይመስለንም እግዚኦ ነው ብቻ
ዠ
""""""""""""" ;''“""“880 ¶¶ዘዘዘዘዘዘዘዘዠዠዘ
ዘዘዘዠዠዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዠ
ዘዘዘ
እኔስ አዘንኩ የረብ አንቴ ከንዴዝ አይነት ጨከኝ ሰዉ ይጠብቀን የረብ ምን ጉድ ነዉ ኡፉ አለህ ይጠብቀን የረብ እሱም ተቆረረጦ ይገደረፈል የገደለ ይገደል የኔ የወንድሜ ልጅ ዘሬ 3 አማት የገዘ ጎደኛዉ አብሮ የበለ የጠጠ አስገደለዉ እሱ እስር ቤት የመንግስት እንጄረ እየበለ ነዉ እኛ ግን ቦርቆ የልጨረሰ በልቶ የልጠገበ ልጅ አጠነዉ ቁሱ አልሸር አለኝ እኔስ አመመኝ
በጣም አስማሳይ ነሽ አሁን እሄ ሁሉ ማነገረሽ
ለዚህ ነዉ ያልተማረ ቀሽም ሰዉን የምፀየፈዉ በተለይ ወንድ ሆኖ ካልተማረ አስቸጋሪ ነዉ የኔ እናት ነፍስሽ ሰላም ትረፍ😰😰
Yetemare sint dedeb ale meselesh
የተማረ ስንት ደነዝ አለ😢
@@hayathayat4351gh
ፊደል መቁጠር መማር አይደለም ቤተሰቦቻችን ሳይማሩ ነው መልካም የሆኑት ዋናው ፈጣሪን መፍራት አስርቱን ትእዛዛትን መፍራትና ማክበር ነው የተማረ እኮ ነው አለምን እያመሱ ያሉት አስተሳሰብሽ ደስ አይልም ጭፍን ነሽ
😂
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርም በለን 👐
እንዴት ያለ አጋንንት ቢሰፍርበት ነው ። ገናኮ መተዋወቃቸው ነበር ሁኔታው ካላማረው ቢተዋትስ 😞😭 ደሙአ ነው አቅበዝብዞ በፓሊስ እጅ የጣለው ።
ድራግ መጠጥ እግዚኦ 😢ድራጉ አዙሮታል ።
ዜናው በሚዲያ ተለቆ ነበር። ያሳዝናል
እማምላክ ሰውሪኝ አውጪኝ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
😭😭😭😭😭😭
ሰው በጣም ጨካኝ ነው ቀናተኛ ከሆነ ያደርጋል እኔ ባሌ በጣም ያሰቃየኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላ ከሱጋ ተላቅቄ ነፃነትን አጊቻለሁ ደስተኛ ነኝአልሀምዱሊላ
እንኳን በሰላም ተለያየሸ የኔ ውድ ህይወት ትቀጥላለች
ተመሰገን እኳንም ገላገለሺ ከሱ ኡፍ 😢😢😢
ታሪኩ በጣም ዘግናኝነዉ። በነገራችን ላይ አንቺ ግን ወፍረሻል አምሮብሻል
አኡዙብላህ ያረቢ አተከክፍ ሰወች ጠብቀን ምንጉድ ነዉ አላህ ይቅር በለን ማረን
ፍርዱ በጣም አሪፍ ነው !ግን ለማስተማሪያ በtv live እያሳዮ እርምጃ ቢወሰድ ሌለውን ያስጠነቅቅ ነበር !
Rahelya nabseshe ba selam terafe 😭😭😭💔💔💔💔
እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን😢😢😢
በስማም ሲዘገንን አሞሞቴን አሳምርው አለ ያገሬ ሰው 😢
እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ 🙏እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ🙏 እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ🙏 ክፍ ግዜ ክፍ ትውልድ ክፍ ዘመን ይሄን መሀት ያስማናል አቤቱ ማረን ይቅር በለን !!! 🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢ያረቢ
ሠላም እህቴ ድርጊቱ በጣም ይዘገንናል እኔ Nurse ነኝ ሚኒልክ አጠቃላይ hospital በምሰራበት ግዜ የተቆራረጡ የሰውነት አካሎች ለምርመራ ይመጣሉ እናም እጅግ ይዘገንናል። ይወንጀሉን የፈፀመው ሰው የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል ስትይ ሰምቻለሁ እዚህ ሀገስ ግን የእውነት የሞት ፍርድ አለ?ካለም በምን በምን አይነት ሁኔታ? ከቻልሽ አብረሽ ብትነግርኝ ብዬ ነው።
የሞት ፍርድ ቢፈረድም ተፈፃሚ አይሆንም ኢትዮጽያ ውስጥ እድሜ ይፍታህ ተብሎ አርጅቶ ወይ በበሽታ ይሞታል
በእመቤቴ በድንግል ማርያም ስም አቤት ጭካኔ 😢😢😢😢😢
ጌታ ሆይ ከክፉ ነገር ጠብቀን!
ዋይ ዋይይይ ራሄል መዓረይ እዚ ልኣኺ ኣይግባእን😭😭😭😭😭😭 ኣብረን ነው የተማርነው እግዚአብሔር ኣምላክ በኣፀደ ገነት ያኑርሽ👏😭😭
yehzin tgraweyti dya
ለዚህን እስልምነ ጋብቻን ሆነ የፍቅር ግንኙነትን ራቅ ካለ ሰው ጋር የሚከለክለው
የኔ ማር በትክክል ነው የመጨርሻ ሀሳብሽ
አላህየ ከደዚህ አይነት ጨካኝ ጠብቀኝ ያረብ😢
እግዚአብሔር ይቅር በለን ደግ እምንሰማበትን ቀን ያቅርብልን ለቤተሰብ መፅናናት ይሰጣቸዉ
Subahaan Allah 😢😢😢😢😢yaa garaa jabenyaa dhalaa nama
ምን አይነት ጨካኔ ነዉ እመቤት ሆይ እባክሽ ከንደዚህ አይነት ሰዉ ሰዉሪኝ ነፈሰሽን በገነት ያኑረዉ እህቴ
አይ ጭካኔ ወንድ ልጅ ማመን ከባድ የሆነባት ዘመን
በጣም የሚያስጨንቅ ታሪክ ነዉ
ፈጣሪ ይማረን ብቻ
ራሄልዬ እግዚአብሔር በአጸደገነት ያኖረሽ አብረን የተማርነው ሰንበት ትምህርት ቤት በጣም ያሳዝናል ጭዋ ልጅ ነበረች
እግዛብር.ይጠብቀን
እጌዚኦ😢😢😢😢😢
ጭራቅ ነው😢😢😢
በስምአም ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ፈጣሪሆይ ከእደዚህ አይነት አስመሳይ ሰዉ ጠብቀን😢😢😢😢
ወይ እስላሞች ጭካኔያቸው ጥግ ድረስ ነው
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏💔💔😭😭😭😭😭🇪🇷
ያአላህ፣ያአላህ፣አኡዙቢላሂ፣ሚነሸይጧን፣ረጂም፣አላህ፣ከመጥፎ፣ሰዉ፣ይጠብቀን፣ወቅቱ፣በጣም፣ያስፈራል፣ልብይሰብራል፣ጆሮአችን፣ደማ💔💔💔💔💔💔💔
😢😢😢😢😢
Yehe demo yemen good new...yehe seweye behewet maremiya bet kehone yalew betam new mazenew.yemot fered yegebawal
ከነዚህ አይነት ሰዋች አላህ ይጠብቀን😢
አልቻልኩም እኔን እህታችን ነፍሰሽ በስላም ትረፍ እህታለም ለቤተሰብ መፅናናት ምኛልሁ ፈጣሪ ያብርታችሁ በጣም አሞኛል 😭🙏
ያረብ አንተው ከዚ መዓት ጠብቀን 🙌
😢😢😢😢 ayi ye set mekera
በሥመአም አቤት ጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ቆይ ግን ምን ጉድ መጣብን ? አድነን ሰውረን ጌታ ሆይ ትሎ ና ወይ እንምጣ😢😢
እግዚኦኦኦኦኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢
ይሞ መሞት አገባውም በሂወት እያለ እያንዳንዱን አካሉን መቆራረጥ ነውጅ ምን አይነት ጭካኔ ነው ያረብ አማማታችንን አሳምርልን😢😢😢😢😮
እግዞ
በጣም ያሳዚናል እንዲህ ኣይነት ጭካኔ ለምን
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😭😭😭😭😭
ኧረ ለመስማት ለጆሮ ይከብዳል። እግዝአብሄር ከእንደዝህ ካለ ክፍ ያድነን ።😭😭😭😭
አቤቱ አምላኬ ከእንደዚህ ክፉ ሰዎች ሰውረን
ኢነሊላሂወኢነእልይሂራጅኡን እንዴት ይሰቀጥጣል ያረቢ የኛ ክፋት ጭካኔ
ለመሰማት. የምዘገነን. አቤቱ. ማረን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ 😢😢😢
ተሰቅሎ ይገደል በይ ነኝ ፡፡ ኡፍፍፍፍ😭😭😭
እግዚኦ😢😢😢😢
ድራግ ድራግ ትውልድ እያጠፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን
ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር እውነተኝ ያፍረድላ እኔ ናት እራሄልዬ እግዚአብሔር ነብስ ባፀደገነት ያሳርፍልን
አኡዙቢላህ አላህ ከጨካኞች ይሰውረን😢የፈለከውን ዝራ ስራ ተደብቀህም ቢሆን ግን አታመልጥም😢
አምላኬ ሆይ ምን ጉድ ነው😢😢😢😢😢
አምላኬሆይ ይዘገንናን
Frdu Gen betam beki new
Esum sew gedlo aynorm
Oh my goodness💔💔💔😭😭😭😭
😔ውይ ሴቶች በ 3ውር ውስጥ አብሮ መኖር አምላክ ይጠብቀን ኢትዮጵያ ውስጥ የ ማናውቅ የነዛ ቡድኖች ኢትዮጵያን አጥለቅልቀዋልታል አላክ ኢትዮጵያ ልጆችዋን ጠብቅ 🤲በ ነዛ ሴጣኖች ተጠልፍለች ልጀትዋ 😔😔ማን ያውቃል
😭😭😭😭
በነማን ቡድን?
😢😢😢😢 wayii gud
በናዝረቱ በጌታ በኢየሱስም ክርስቶስም ምን ጉድ ጌታ ሆይ በቤትህ ደብቀኝ ግን ስዉዬ ጠነኛ አይመስለኝም ሰዉ ኢንደት ኢያዬ ኢንደዛ ያድርጋል በጌታ ስም ለማመን ይከብዳሊ
Report about the Amhara people who are killed and buried alive in the oromo region. You pertend as if these criminals are non heard off, but this is a day to day occurrence in the oromo region by the olf/pp
አቤቱእግዚዉ፣እግዝሀቤርሀይይቅርበለን
እግዚኦ
ወላሂ ያሳዝናል 😢😢😢 ቱ አኡዙቢላ ያአላህ😢😢😢😢😢
በስመ ስላሴ እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤲😥
👍👍👍👍👍 ጎበዝ
😢
ማንን ነዉ ጎበዝ የልከዉ😅😅😅🤔
🙄🙄
መልካም ጊዜ እግዚአብሔር የምጣልን ሌላ ምን ይበላል
ይሄ ነገር አዲስ አበባ ቦሌ አከባቢ ብዙ ቦታ ፖሊስ ዜና ላይ ሰምቻለው ይሄ ታርክ አውቃለው ከዘጠኝ ወይም ከአስር አመት በፊት በጣም ገርሞኛል ድጋሜ ስሳማ በጣም ነበረ የዘገነነኝ ከፖሊስ አደበተ ስሳማ
2011 ላይ ነው ድርጊቱ የተፈፀመው