Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
youtube.com/@remla9597?si=bu1scHDUz6TM09Uc ቤተሰብ ሁኑ ውዶቸ❤❤❤
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችሁ🎉🎉🎉
Sellahu aleyhi weselam Sellahu 🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እኔም ወሬ ሢበዛ አልወድም ሀቢቢ ማሻአላህ እርግት ያለ አላህ ይጨምርልክ
😂😂እደዉ ሥታወሪ አይደክምሽም ሲል በብዙ ነዉ የተነፈሠዉ 😂 እረሚሊ የኔ ፍልቅልቅ አች ዝምታ አያምርብሽም❤❤❤
ክክክክ ረምሊየ የኔ ኣዝግ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ በማያልቀው ነው የሀቢብ ርጋታ ማሻኣላህ ወንድ ልጅ ወንዳ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል
😂😂😂😂😂ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ሲባል ነበር የምናውቀው የናንተ ደሞ ከተለያየ ወንዝ ነው መሰል ተይው በቃ ረምሊ ሲፈጥረው ዝምተኛ ነው
😂😂😂
❤❤❤😂😂
😂😂😂😂😂
ክክክክክ
እኔናባሌምእደዛነን
እኛ ላይ ስትቀልዱብን በዉሼት የዉነት ተጣላቺሁዴ😂😂😂😂😂 ሀቢብ ምርጥ ሰዉ ይመቺህ
ወይኔ ረምሊ የወጣልሽ አዝግ እኮ ነሽ ፈገግ አድርገሽኛል ተቀያይማችሁ ከሆነ የእውነት በቃችሁ አፉ ተባባሉ አይበጅም
እፍፍ አደው እረምላ በሳቅ ሆደ ነው የነፈረው በሪሞት እየቀያየርክ ትሰማኛለክ ነው ያለሽው😂😂😂
ክክክክክክ ኧረወይኔ የኔውድእህት እረምሊ❤ አሏህይገልግልሽ❤
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሚስኪን ነው ሀቢብ ኧረ እኔ አላማሽም አላለም ክክክክ ሀቢብ በአላህ ተመቻት እንደምትፈልገው ሁንላት
ላ ይሄኮ የተፈጥሮ ጉዳይ newu
ረምሊ በደንብ አናዥዉ ሀቢብን ክክክ የኔወንድም አይለያችሁ🎉🎉🎉
❤❤❤አላህ አይለያችሁ
የኔ ውድ እንድኔ ባል ነው አታድሪቂው እና ዳግሞ ዝም ቢልይሻላል ውድ እዮኝ እዮኝ ያሉት ሁላ ተጣልተዋል
ርምላኮ የዋህ ናት ምስኪን ❤❤❤
እኔ ደሞ ታላወራሁ ይጨቀኛል. አላለችም 😅😅😅ወይጉድ ሀቢብ እዳገባህ እኮ😊😊
ክክኬኬ
ረምሊ የእኔ ቆንጆ ሰሞኑን አገር እገባለሁ እናም አንቺና እማማ የሺን ማዬት እፈልጋለው የምር በጣም ነው የምወዳችሁ። አንቺን እያየሁ አለመሳቅ አልችልም 😂😂😂ሀቢብ ናላውን ነውኮ የምታዞሪው ሚስኪን አዎ አዎ አለኮ 😂😂ረምሊ ሰኣዳ ጋር የምር ነው እንዴ ፀባችሁ? መሄድ ባትችይ እንኳን በስልክ ይቅርታ በያት ምርጥ ጓደኛ ናት። አንዳንድ ጊዜ እንዳላጠፋን እያወቅንም ያን ሰው ላለማጣት ይቅርታ መጠዬቅ ግድ ይላል።
😅😅😅😅😅አይ አሁነሰ እዳግባህ እርተይ እርምላየ እርተይ ጠብ አተፈልጌው የሰራበት ሜሰኬኑ ጸባይ ልከሰ እደኔባል ወሬ አይወደም አበጅህ
እኔ ደሞ ሳወራ ይጨንቀኛል 😂😂ወላሂ ዝምምምም ነው ምለው ግን ኩራተኛ ነው ምመስላቸው ያረቢ😢
ረምሊ ዩቱብ ምን ያክል ብር እንደሚያመጣ እንድያውቀው ቢሩ ሲመጣልሽ ዶላሩን በእጁ አስቆጥሪው ብር የሚያመጣ አልመሰለውም😂😂
ክክክክክክ
ያንችስ ከፋ ተፈጥሮ አይቀየርም ተፈጥሮዉ ነዉ
ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሠውም
አወ በተለይ ሀቢብጋ ስትሆኑ ይጨምራልእይታ ረምሊየ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
አዎ እኛኮ የወዶች አድናቂሥለሆንነዉ 😂 😂
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 እንደዛ ሳይሆን ባልናሚስት በማንኛውምቦታላይ አብርው ሲሆኑ ይደምቃል እረምሊን እኔበጣምነው የማደንቃት በጣም ጠንካራነች ማሻአላህ ብዙጊዜ የሷንቪድዮ ዳግም እማይበት ሰአትአለ የኔፋንድሻ እርምሊ
،🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንዴ ረምላየ ሳአዲጋ የምራቹህ ነው እንዴ የተጣላችሁት እኔኮ ፕራክ መስሎኝ ነው ዝም ያልኩት ወላሂ በውስጥ ፅፌልሺም አይተሺ ዝም አልሺኝ አልመለሺልኝም ብቻ በሉ ወደነበራቹህበት ፍቅራቹህ ተመለሱ አላበዛችሁትም 🤔🤔
ክክክክክክ ሚስኪ ሀቢብ እረ እኔ አላማሁሽም አለ ባልና ሚስት ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ምቀኛነው የሠው ወሬ አትሥሚ ሠአድበጣም ጥሩናት ሐቀኛ ሥለሐሰነችነው ረሚ የኔ ደርባባ ታረቁ 🌳🌷🌱👌ለምቀኛ ቦታ አትሥጡ💪🙏
ሀቢብ አይሞቀው አይበርደው ፍጥጥ ብለሺ አይደክምሺም ወይ አላለም😂😂😂😂😂😂 እረምሊ ወላሂ የራቀሺን አትለማመጪ እኔ ከሰው እርቄነው ሰላሜን ያገኘሁት ሲጀመር እሶደሞ ሰው ትንቃለቺ ስለዚህ እሶናት ይቅርታ መጠየቅ ያለባት አለዛ ትናቂያለሺ እወድሻለሁ ምናምን እያልሺ አትቆልላያት እኔበራሴ ስላየሁትነው
ሳህ❤
ትክክል
ወላሂ ሰአዲ ይሄን ኮሜንት ምን አልባት ካየሽዉ እባክሽ ታረቁ በአላህ ይሁንብሽ ያንቺና የረምሊ ጓደኝነት የትም አይገኝም እያት እስኪ እምባ እየተናነቃት ነዉ ስላንቺ ስታወራ ደሞ በሆዳችሁ ልጅ ተሸክማችሁዋል ሞትም አለ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችሁዋለሁ ታረቁ
የምርወላሂ ይታረቁ ረምላየ ታረቁ እህት ዛሬአስታራቂምየለዉደ🎉🎉🎉
ምነዉ ተጣልተዉ ነዉ
የሳቅ ምንጭ ራምላዬ ፈታ ነው እምታረገኝ😂😂😂😂😂
ወይ ረምላ የማታመጭዉ የለሺ😅😅😅😅😅😅😅
የኔቅመም❤❤❤❤❤
ግንይግርማልወላሂየኔምወድም፡፡ዝምያለነው፡፡እኔይጨቀኛል፡፡አሞትይሆንእላለሁ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂እኔ እኮ ወደኛ ጠጋ የምታረግው ነገርስ በ😂😂😂
ረምሊ❤❤😂😂
😂😂😂😂 ሁሌ ቀርጭው ረምሊ ወላሂ በሳቅ ሆደ ቆሰለ አይ ሀቢብ ክክክክ
😂😂😂በሆዱ እያማሽ ነው ግድ ነገር ፍለጋ አይ ረምሊ
🤣🤣🤣🤣 ቪዲዮውን ሳላይ በሳቅ ሞኩ ረምልዬ አሁን ልቀዉጭው ነው...
እረምሊ የኔም ባል እንደ ሀቢብ ነው እኔ ደሞ ልክ እዳንች መጣጣት ነው ስራየ 😂😂😂😂😂
አላህ በሰላም ይገላግላችሁ አሁን ምትኮራረፉበት ጌዜ አይደለም አንደኛ ሁለታችሁም ሁለት ነብስ ናችሁ በዱአ መተዋወስ በቀን ቢያስ ሁለቴ ተደዋውላችሁ መዘያየር ሁለተኛ ረመዳን ቀርቧል አፉ ተባብላችሁ በዱአ ተዋወሱ❤❤❤ሀቢብ አቦ ይመችህ አይደክምሽም እንዴ አላለም😅😅😅😅😅
ወይኔ ስወድሽ❤❤❤❤❤
ረምሉ አያልቅብሽ😂😂😂😂
ሀቢብ የኔ ቢጤ አይሞቀው አይበርደው አሁንስ ሁሉም አብቅቶ ትቶኛል
ሁሌም ኑ በአላህ😂😂😂😂😂
ይሄ ሰዉየ ቪዶ አይወድም ብያለሁ 😂 የሆነ ቦታ ስትሄዱ እያለከለክሽ ስትቀርጭ 😂ስራ እየሰራሽ አይመስለሁም ጀግና ነሽ በርች
አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እሪምላየ ስወዳትእኮ🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክ ሀቢብ አልገባውም ዩትብ ብር ማምጣቱን😊😊
ባልሽ ልክእደኔ እኔምብዙው ወሬእህ አብሽር እላህይሁነን😂😂
ወረኛ ናት ሚስትህ😂
😂😂😂😂😂😂አይ ረምሊ
ክክክክክ እኔ ለራሱ ወሬ ብዙ ካወራሁ ካዳመጥኩ ልቤን ያመኛል እህ ረምላ አድርቅሽው
እውነት በውሽት ተጣልተን አተበለሉራምሉ ሀቢብ ጀግና
ሀቢብ እምትልህን ሥማት ይቺን ልእልት የመሠለቺ ቆንጂየ ሚሥትህን ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህ።
ቁመቱ አላለም😁😲😂ወይ ጉድ እኔም የተለጎምኩ ነኝ ክክክ
ክክክክ አይሀቢቢ አይደክምሺም አላለምእኔእራሱ ዝምምም ማለትደስስ ይለኛል ብዙወሬአሎድም
ተይ ግን ረሙዬ ውዴ አትረብሺው🎉
እንደው ረምሊ አንድ ቀንኳን አብሬሽ በዋልኩና ቢጋባብኝ ብየ ተመኘሁ እኔኮ የሀቢብ ትንሽ እህትነኝ ቢሠቀስቁኝ አልናገርም
As.wr.wb አላህ ይጠብቃችሁ, እንደኔ ሀቢብ ቢድዮ መስራት የሚወድ አይመስለኝም ላንቺ ሲል እንጂ ሱለሆነም . . .
ሀቢብና እኔ አንድ ነን ብዙ ወሬም ብዙ ማውራትም አልወድም ክክክ
😅😅😅😅😅ሪምዬ ያቺስ ከፋ
እደወላሂ እረምሊ ሀቢቢ ልክ እደኔባልነው የኔም ማውራት አይወድም 😂😂😂😂😂 እኔ የሱንም እማወራ ነው የሚመስለኝ ወሬኛ ከመሆኔ የተነሳ 😂😂
ቁጥርሽን አሥቀምጨልኝ እረምላ አማና ፈልጌሸነው??????
ኮመታተሮች ቁጥሯን ጻፍልኝ
0914609597
ረምላየ,አህለንወሣህለን,,የኛህዝብ,እህካሉት,ብዙያመጣል,,አርፈሽሥራሽንሥሪቀልድምቢሆን,
እደ ቴሌቭዥን 😂😂😂😂
#አትጣሉውዶቼ❤
ሳልፈልግ ሁሉ ነው የምታስቂኝ😂😂😂😂😂
እደኔባልብዙማውራትአይወድም😂😂🎉🎉🎉
ውላሂ ሀቢብአመጣአይሂድ ልክእደባለቤቴነውእሙየ የሳቅምንጭስውድሽ አላህበስላም ውለጀውዴ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስደት ላይ ያላችሁ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂የኔውድችአላህይጡብቅችሁ
አዎ አረፈክክክክ😂😂😂😂😂
አጨቅጭቂው😂😂😂😂😂ነዝናዛ😂😂😂❤❤❤❤
ወላሂ የኔም ባል እንደሱ ነው 😂ወላሂ እኔማ ተቃጠልኩ ስለምቆጣ በት ነውጅ ምንም ባያወራ ዴስ ይለው ይመሥለኛል 😅ተይው እንድታወሪም ነፃነት መስጠቱ ጥሩ ነው ጉድ አይደለም
አይ ሀቢቦ አይደክምሺም አላለም የኔባት
በሆዱ እያማሽ ኧረ ተይ እረምሊ😂😂😂😂😂
ረምሊዬ እኔና አንቺ አንድነን
በይስአዳይ ይህንከስማሽ ደውይላት ሚስኪንእራማ የዋህናት ታርቁ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ጨነቀዉና እዳዉ አይደክምሺም አለ ሀቢብ አይይይ እዳዉ ምን ይሻልሺ
🎉🎉🎉🎉
ጉድ እኮ ነው ምን አርግ ነው ምትይው😂
አይአልቅብሽ,የሆሽልጂ,❤❤❤
ወይ አንች 😅😅😅
አሏህ ያስታርቃችሁ ግን እኮ ሟርት ጥሩ አይደለም ጓደኝነታችሁን አሏህ ያጠንክርላችሁ
እንዳዉ አይዴክምሽም 😂😂😂😂😂😂
ሀቢብ እኮ የኔ ባል ቢጤ ነው ሚስኪን አታጨናንቂው እናቴ እሱ የስራ ሰው ነው ሚስኪን ያሳዝነኛል
የኔን ፍቅር ወደጎን ጥለሽ ባሌ ባሌ ትያለሽ ደፋር ባንቺ ፍቅር ምን ያልሆኩት አለኝ❤❤❤
እየቀለድኩ መሥሏቹ ነው
😂😂😂😂በሆዷእያማሸነዉ
አጠር አድርጊው😂😂😂😂😂😂
Yene konjo remli u betam tru sewoneshi lk ende umi sew asqeymoshim melseshi anchi neshi mteyqiw tru sewneshi welahi
የኔወድም ወላሂ ወነቱነውእኔምይደክመኛል
ክክክክክክ እረምላየ የምር ውብ ነሽ
👍👍👍👍❤❤❤❤
ክክክ😂ወይኔ ረምሊ የሳቄ ምጭ አውፍ ተባባሉ
ረምሊዬ
እረ ሀቢብ 😂😂😂
ሰአዲና ረምሊን የሚያስታርቅ አንድ እንኳ ይጥፋ ስንት እንዳላሳለፉ
ሚስኪን ተፈጥሮው ይሆናል ወይ ሰው ዝም በሎ
አይ ረምሊ አያልቅብሽ
😂እደው አይደክምሺም😂የኔም ባል እደ ሀቢብ ነው እኔ ደሞ ለፍላፊይ😂
ቻናል ብትቀይር የምር ግን ግርምም ትይዋለሽ ዝም ብሎ ሲያይሽ ያስቀኛል 😅ተይ ግን ይሄን ሰውየ ነካክተሽ ነካክተሽ ቲክታክ መጥቶ እንዳይጨፍር 😅
አረ እሱንስ አላህ ይያዝልኝ
ከምር ሃቢቢ እንዴት እንዳሳከኝ አይደክምሽም እንዴ አላለም ሚስኪንን እረ ተይ እረምሊ አታጨናንቂዉ
youtube.com/@remla9597?si=bu1scHDUz6TM09Uc ቤተሰብ ሁኑ ውዶቸ❤❤❤
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችሁ🎉🎉🎉
Sellahu aleyhi weselam Sellahu 🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እኔም ወሬ ሢበዛ አልወድም ሀቢቢ ማሻአላህ እርግት ያለ አላህ ይጨምርልክ
😂😂እደዉ ሥታወሪ አይደክምሽም ሲል በብዙ ነዉ የተነፈሠዉ 😂 እረሚሊ የኔ ፍልቅልቅ አች ዝምታ አያምርብሽም❤❤❤
ክክክክ ረምሊየ የኔ ኣዝግ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ በማያልቀው ነው የሀቢብ ርጋታ ማሻኣላህ ወንድ ልጅ ወንዳ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል
😂😂😂😂😂ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ሲባል ነበር የምናውቀው የናንተ ደሞ ከተለያየ ወንዝ ነው መሰል ተይው በቃ ረምሊ ሲፈጥረው ዝምተኛ ነው
😂😂😂
❤❤❤😂😂
😂😂😂😂😂
ክክክክክ
እኔናባሌምእደዛነን
እኛ ላይ ስትቀልዱብን በዉሼት የዉነት ተጣላቺሁዴ😂😂😂😂😂 ሀቢብ ምርጥ ሰዉ ይመቺህ
ወይኔ ረምሊ የወጣልሽ አዝግ እኮ ነሽ ፈገግ አድርገሽኛል
ተቀያይማችሁ ከሆነ የእውነት በቃችሁ አፉ ተባባሉ አይበጅም
እፍፍ አደው እረምላ በሳቅ ሆደ ነው የነፈረው በሪሞት እየቀያየርክ ትሰማኛለክ ነው ያለሽው😂😂😂
ክክክክክክ ኧረወይኔ የኔውድእህት እረምሊ❤ አሏህይገልግልሽ❤
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሚስኪን ነው ሀቢብ ኧረ እኔ አላማሽም አላለም ክክክክ ሀቢብ በአላህ ተመቻት እንደምትፈልገው ሁንላት
ላ ይሄኮ የተፈጥሮ ጉዳይ newu
ረምሊ በደንብ አናዥዉ ሀቢብን ክክክ የኔወንድም አይለያችሁ🎉🎉🎉
❤❤❤አላህ አይለያችሁ
የኔ ውድ እንድኔ ባል ነው አታድሪቂው እና ዳግሞ ዝም ቢልይሻላል ውድ እዮኝ እዮኝ ያሉት ሁላ ተጣልተዋል
ርምላኮ የዋህ ናት ምስኪን ❤❤❤
እኔ ደሞ ታላወራሁ ይጨቀኛል. አላለችም 😅😅😅ወይጉድ ሀቢብ እዳገባህ እኮ😊😊
ክክኬኬ
ረምሊ የእኔ ቆንጆ ሰሞኑን አገር እገባለሁ እናም አንቺና እማማ የሺን ማዬት እፈልጋለው የምር በጣም ነው የምወዳችሁ። አንቺን እያየሁ አለመሳቅ አልችልም 😂😂😂
ሀቢብ ናላውን ነውኮ የምታዞሪው ሚስኪን አዎ አዎ አለኮ 😂😂
ረምሊ ሰኣዳ ጋር የምር ነው እንዴ ፀባችሁ? መሄድ ባትችይ እንኳን በስልክ ይቅርታ በያት ምርጥ ጓደኛ ናት። አንዳንድ ጊዜ እንዳላጠፋን እያወቅንም ያን ሰው ላለማጣት ይቅርታ መጠዬቅ ግድ ይላል።
😅😅😅😅😅አይ አሁነሰ እዳግባህ እርተይ እርምላየ እርተይ ጠብ አተፈልጌው የሰራበት ሜሰኬኑ ጸባይ ልከሰ እደኔባል ወሬ አይወደም አበጅህ
እኔ ደሞ ሳወራ ይጨንቀኛል 😂😂ወላሂ ዝምምምም ነው ምለው ግን ኩራተኛ ነው ምመስላቸው ያረቢ😢
ረምሊ ዩቱብ ምን ያክል ብር እንደሚያመጣ እንድያውቀው ቢሩ ሲመጣልሽ ዶላሩን በእጁ አስቆጥሪው ብር የሚያመጣ አልመሰለውም😂😂
ክክክክክክ
ክክክክክ
ያንችስ ከፋ ተፈጥሮ አይቀየርም ተፈጥሮዉ ነዉ
ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሠውም
አወ በተለይ ሀቢብጋ ስትሆኑ ይጨምራልእይታ ረምሊየ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
አዎ እኛኮ የወዶች አድናቂሥለሆንነዉ 😂 😂
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 እንደዛ ሳይሆን ባልናሚስት በማንኛውምቦታላይ አብርው ሲሆኑ ይደምቃል እረምሊን እኔበጣምነው የማደንቃት በጣም ጠንካራነች ማሻአላህ ብዙጊዜ የሷንቪድዮ ዳግም እማይበት ሰአትአለ የኔፋንድሻ እርምሊ
،🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንዴ ረምላየ ሳአዲጋ የምራቹህ ነው እንዴ የተጣላችሁት እኔኮ ፕራክ መስሎኝ ነው ዝም ያልኩት ወላሂ በውስጥ ፅፌልሺም አይተሺ ዝም አልሺኝ አልመለሺልኝም ብቻ በሉ ወደነበራቹህበት ፍቅራቹህ ተመለሱ አላበዛችሁትም 🤔🤔
ክክክክክክ ሚስኪ ሀቢብ እረ እኔ አላማሁሽም አለ ባልና ሚስት ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ምቀኛነው የሠው ወሬ አትሥሚ ሠአድበጣም ጥሩናት ሐቀኛ ሥለሐሰነችነው ረሚ የኔ ደርባባ ታረቁ 🌳🌷🌱👌ለምቀኛ ቦታ አትሥጡ💪🙏
ሀቢብ አይሞቀው አይበርደው ፍጥጥ ብለሺ አይደክምሺም ወይ አላለም😂😂😂😂😂😂 እረምሊ ወላሂ የራቀሺን አትለማመጪ እኔ ከሰው እርቄነው ሰላሜን ያገኘሁት ሲጀመር እሶደሞ ሰው ትንቃለቺ ስለዚህ እሶናት ይቅርታ መጠየቅ ያለባት አለዛ ትናቂያለሺ እወድሻለሁ ምናምን እያልሺ አትቆልላያት እኔበራሴ ስላየሁትነው
ሳህ❤
ትክክል
ወላሂ ሰአዲ ይሄን ኮሜንት ምን አልባት ካየሽዉ እባክሽ ታረቁ በአላህ ይሁንብሽ ያንቺና የረምሊ ጓደኝነት የትም አይገኝም እያት እስኪ እምባ እየተናነቃት ነዉ ስላንቺ ስታወራ ደሞ በሆዳችሁ ልጅ ተሸክማችሁዋል ሞትም አለ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችሁዋለሁ ታረቁ
የምርወላሂ ይታረቁ ረምላየ ታረቁ እህት ዛሬአስታራቂምየለዉደ🎉🎉🎉
ምነዉ ተጣልተዉ ነዉ
የሳቅ ምንጭ ራምላዬ ፈታ ነው እምታረገኝ😂😂😂😂😂
ወይ ረምላ የማታመጭዉ የለሺ😅😅😅😅😅😅😅
የኔቅመም❤❤❤❤❤
ግንይግርማልወላሂየኔምወድም፡፡ዝምያለነው፡፡እኔይጨቀኛል፡፡አሞትይሆንእላለሁ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂እኔ እኮ ወደኛ ጠጋ የምታረግው ነገርስ በ😂😂😂
ረምሊ❤❤😂😂
😂😂😂😂 ሁሌ ቀርጭው ረምሊ ወላሂ በሳቅ ሆደ ቆሰለ አይ ሀቢብ ክክክክ
😂😂😂በሆዱ እያማሽ ነው ግድ ነገር ፍለጋ አይ ረምሊ
🤣🤣🤣🤣 ቪዲዮውን ሳላይ በሳቅ ሞኩ ረምልዬ አሁን ልቀዉጭው ነው...
እረምሊ የኔም ባል እንደ ሀቢብ ነው እኔ ደሞ ልክ እዳንች መጣጣት ነው ስራየ 😂😂😂😂😂
አላህ በሰላም ይገላግላችሁ አሁን ምትኮራረፉበት ጌዜ አይደለም አንደኛ ሁለታችሁም ሁለት ነብስ ናችሁ በዱአ መተዋወስ በቀን ቢያስ ሁለቴ ተደዋውላችሁ መዘያየር ሁለተኛ ረመዳን ቀርቧል አፉ ተባብላችሁ በዱአ ተዋወሱ❤❤❤
ሀቢብ አቦ ይመችህ አይደክምሽም እንዴ አላለም😅😅😅😅😅
ወይኔ ስወድሽ❤❤❤❤❤
ረምሉ አያልቅብሽ😂😂😂😂
ሀቢብ የኔ ቢጤ አይሞቀው አይበርደው አሁንስ ሁሉም አብቅቶ ትቶኛል
ሁሌም ኑ በአላህ😂😂😂😂😂
ይሄ ሰዉየ ቪዶ አይወድም ብያለሁ 😂 የሆነ ቦታ ስትሄዱ እያለከለክሽ ስትቀርጭ 😂ስራ እየሰራሽ አይመስለሁም ጀግና ነሽ በርች
አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እሪምላየ ስወዳትእኮ🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክ ሀቢብ አልገባውም ዩትብ ብር ማምጣቱን😊😊
ባልሽ ልክእደኔ እኔምብዙው ወሬእህ አብሽር እላህይሁነን😂😂
ወረኛ ናት ሚስትህ😂
😂😂😂😂😂😂አይ ረምሊ
ክክክክክ እኔ ለራሱ ወሬ ብዙ ካወራሁ ካዳመጥኩ ልቤን ያመኛል እህ ረምላ አድርቅሽው
እውነት በውሽት ተጣልተን አተበለሉራምሉ ሀቢብ ጀግና
ሀቢብ እምትልህን ሥማት ይቺን ልእልት የመሠለቺ ቆንጂየ ሚሥትህን ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህ።
ቁመቱ አላለም😁😲😂ወይ ጉድ እኔም የተለጎምኩ ነኝ ክክክ
ክክክክ አይሀቢቢ አይደክምሺም አላለም
እኔእራሱ ዝምምም ማለትደስስ ይለኛል ብዙወሬአሎድም