ናስር እውነቱን ተናገር ስታገባኝ አታውቅም ነበር ሁላቹም አድምጡት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @akeranenastaws
    @akeranenastaws 15 днів тому +119

    እዚህ ቤት ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ እረ ተዉ አበረታቱኝ ቁር አንና ሃድስ ብቻ ነዉ የምለቀዉ ለ አላህ ስትሉ አትለፉኝ ?

  • @MizMm-w8z
    @MizMm-w8z 15 днів тому +181

    እሱ ከለሺ በቂ መስተዳደርያ ከለዉ ይቅርብሺ ዉዴ ትዳር ይበሊጣል ከሚድያ የሚትሉ እስኪ ሊያቹሁ በላይክ አሳዮኝ

    • @nas7117
      @nas7117 15 днів тому +3

      ዶላር እኮ ነው አይሰሙሺም😂😂😂

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 15 днів тому +1

      ትክክል ዶራል ካለችደሞ እሱ ይሥራበት ቪደወ

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 15 днів тому +4

      እሱ ራሱ ዶላር ፈልጎ ኣይደል ይቱብ የከፈተው

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому +5

      በሰው ቤት ሚስጥር ጉዋዳቺዉን የሚያዉቅ ማንም የለም አላህ ብቻ ነው እኛ ዝም ብለን ማየት ነው ያለብን ሴት ልጅ ስትሆኝ ብዙ የምትቸገሪባቸው ነገሮች አሉ ስለዚህ የወንድ እጅ ብቻ ተመልክቶ ማደር ትልቅ ሞት ነው

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 15 днів тому +4

      አቤት ምነው ከሰው ቤት እሚያሳርፈኝ ተሰትሬ መኖር ነበር የናፈቀኝ እሀጅነብይ ቤት እሚገላግል

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 15 днів тому +55

    እህቴ ፊርዶሴ ተይ ማማየ ልጆችሺን እይ ይቅርታ ተባብላችሁ ኑሩ ዱኒያ አጭር ነት ሀያቲ❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 15 днів тому +45

    😢ኧረ ለንግግርሽ ለከት ይኑርሽ 🤔ፍርዶስ እደት እደት ነዉ እሚያረግሽ በሞቴ ወላሂ ይቆጭሻል ባልሽንአጥብቀሽ ያዥ ናስር ስለሚወድሽ ነዉኮ ከሚዲያ ራቂ የሚልሽ 😮እደዝህ አይነትባል ነዉ...የጠፋዉ😢

    • @Emu-t7t8x
      @Emu-t7t8x 15 днів тому +1

      አኡዙቢላህ እዴት እዴት ነው የሚያደርጋት በአላህ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 15 днів тому +285

    ሚዲያ አቁሚ ካለሸ ይወድሻል ለሙስሊም ሴት ሚዲያ አይፈቀድም ልጆቻቹ አሳድጉ አቺ ሚጥሚጣ ነሸ ዝም ብዬ ሳይሸ ቢያንሰ ከካሜራ ጀርባ ሰሪ የግድ በፎቶ መውጣት የለብሸም ልጁ ረጋ ያለ ነው

    • @Gurage4
      @Gurage4 15 днів тому +1

      😅😅😅

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 15 днів тому +6

      😂😢እሷማቆምአችልምዙሮትታወቃለይክክክክክክ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 15 днів тому +31

      ትክክል ናሥር ደግሞ በሼሪአዉ ሥለሚሄድ ነዉ እሧ ግን አልገባትም ደደብ ነች

    • @مريم-ج7ب7ث
      @مريم-ج7ب7ث 15 днів тому +16

      ሚጥሚጣ ነሽ አጀብኒ 😂😂😂😂😂

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 15 днів тому +2

      ትክክል

  • @Mhbuab
    @Mhbuab 15 днів тому +53

    አኡዙቢላህ እደት እደት ያረግሻል ሆ የሚያዋጣሺ ትዳርሺ ነዉ አርፈሺ ልጆችሺን አሳድጊ ካባታቸዉ አትለይ ቡሀላ ትቆጫለሺ ልጂ ባባትና በናት ስር ሲያድግ ነዉ ጡሩ አሁን ጎበዝ የሚሉሺ አይጠቅሙሺም አይቅርብሺ ናሲር የበለጠችዉን ያገባል በድኖ ጠካራ የምታከብረዉ ቡሀላ እሪ ኡኡ እዳትይ😊

    • @መድሃኒአለም
      @መድሃኒአለም 15 днів тому +2

      👍👍👍ሳ ሳ ሳ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ ግን እደዚች ያሉት ሴቶች ለልጅ ያስባሉ ብለሽ ነዉ 😢 አይይይይይ ብቻ ልባና ይስጠን ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏

    • @ማድረግ
      @ማድረግ 13 днів тому

      ቀድሞ ለምን አገባት እናተ ደግሞ አርፋችሁ ተቀመጡ ወንድን አምና የምትወደዉ ስራ መልቀቅ የለባትም

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 12 днів тому

      በእናትና በአባት መለያየት ምን ያህል ለልጆች ትልቅ ጠባሳ እደሚጥል የቀመሰው ነው የሚያቀው ዛሬ ባይገባት ወደፊት ታገኘዋለች ተዋት

  • @IbrahemSaied-l7n
    @IbrahemSaied-l7n 14 днів тому +11

    ሱበሀን አላህ
    አላህ ይሁንሽ ባልሽ ጀግና ነው እሽ ስላልገባሽ ነው
    እህቴ በሀራም የመጣ መለወጥ ጥንቅር ብሎ ይቅር እሽ ዱኒያ መሸጋገራ መሆኖን አልገባሽም አላህ ያስተካክልሽ
    ሚስቱን ከሀራም ሠትሮ የያዘ ባል ወላሂ ወቢላሂ ጀግና ነው

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 15 днів тому +96

    አጂብ ነው የሚዲያ ሴት በመሆንሽ ኩራት ይሰማሻል ማለትነው--?😢 ከእውቀት ነፃ መሆንሽን በደንብ አስመሰከርሽ ናስር እንኳን ሚዲያ አቁሚ ማለት ቀርቶ እናትሽ ቤት የመከልከል 100%መብት አለው ሸሪዓ የሠጠው መብት አንችነሽ ባል ወይስ እሱ -?በጣም ተኮፈስሽ እኮ ልክ ጀብድ እደሠራሠው አትጠራሪ ባልሽን አክብረሽ ትዳርሽን ቀጥይ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 15 днів тому +4

      ገናጠለቅ ብለ አልተረደችም

    • @gug6213
      @gug6213 15 днів тому +9

      አትሳደቡ ስራዋን ትስራበት ሙዱያ መውጣትብቻ ሳይሆን እረብ ቤት መስራት ካለ ሙህሪም መሰወድ ኢስላም አይፈቅድም። እሶ አትቀባባ አትኮኮል ኖርማን ቢዲዬ ነው የምሰራ። ነተለይ ሙስሊሞች በአሏህ አትሳደቡ አላህን ፋሩ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln 15 днів тому

      ላ,አትሳሳች,በጣም,ልዩነት,አለው,አዲቤትና,የአለም,ወዲ,ምን,አገናኘው,​@@gug6213

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 15 днів тому +3

      ትክክልል ከባድ ነው ሥዴትም አልተፈቀድንልም

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 15 днів тому +2

      ስለምቴ ነትኮ ተርጋግ ድኒን በደል ስላለወቀች ነው

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 15 днів тому +69

    እደው አላህ ሶሊሁን ባል ወፍቀን በናተመሀል የገባውንም ሰይጣን አላህ ያውጣው እና በፍቅር ያኑራቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @መመዘን_Memezen
      @መመዘን_Memezen 15 днів тому

      ድምሪኝ እስኪ😊

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому +1

      የኔ ዉድ ይሄን ቅን የሆነ ልብሺን አልሽ አይቀይርብሽ ዴስ የሚል ነገርን አላህ ይወፍቅሽ 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
      @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 15 днів тому

      ​@@SemiraSemiramohamed
      አሚንንንን 🎉🎉🎉

    • @Fozina127
      @Fozina127 15 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @Amiryaamirya
      @Amiryaamirya 11 днів тому

      ቢገባሸ ታድለሸ ነበር

  • @nejahahmed3005
    @nejahahmed3005 15 днів тому +21

    የአለህ መልዕክታኛ እንዲ ብለዋል ሰው ለሰው የሚስግድ ብሆን ኖሮ ሚስት ለበልዋ እንድሰግድ አዝ ነበር አሉ ሱበሀን አለህ የበል ሀቅ ከበድ ነው በል አለህ በሚፈቅደው ነገር ሁሉ በፈለገው ነገር ብየዘን እሺ መራሀባ እንዲንል ነው የተዘዝነው
    አራ በአለህ ለዝህ ለታረገማ ለፈሰድ ሚዲየ ብለሽ ይህንን የመሰለ ትደርሽን አተፍርሽ እህቴ የሰው ፈሬ አትስሚ ነገ ልጆችሽ ይወቅሱሸል ለሸይጠን በር አትክፈቼ የሆነ ሱቅ ነገር ቁጭ ብለሽ ስሪ ነስር ይስራበት ትእዛዝ አንች በስልክ ተቀበይ ገዝታሽ ስጭው እሱ የድርስልሽ ውዷ የሙስሊም አህቴ ወለሂ እንደ እህትነቴ ነው የመከርኩሽ እበክሽን ለይታኘወ ዱኒየ ነው አራ ተይ ይቅር ተበብለቹ አብረቹ ቀሪ ዘመነቹሁን ኑሩ ልጆች በሁለተቹ መካከል በፊቅር አሰድጉ ውለዱ ክበዱ

    • @mdshahanvaj5956
      @mdshahanvaj5956 15 днів тому

      በትክክል ወላሂ😊😢😢😢

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 15 днів тому +42

    አረ ፍርዶስ አላህን ፍሪ ለሚድያ ብለሽ ትዳርሽን አትበትኚ ባልሽ ያለሽን ታዘዢ ዱንያ ጠፊናት የጡዋት ጤዛናት አላህን አታስቆጪ በእስልምና የባልሃቅ ከባድ ነዉ ተይ ባልሽ ሚድያ ተይ አትስሪ ተሰሪ ካለሽ በመካም ነዉ ያዘዘሽ አንቺ ዉድ ነሽ የባልሽ ብቻ ነሽ እንጂ የሺዎች አይደለሽም ሀቢብቲ ተይ አላህን ፍሪ በሚድያ ለምታገኚዉ ገንዘብ ብለሽ ትዳርሽን አትበትኚ ተይ በእስልምና ሴትልጅ ሚድያ መዉጣት ይፈቀድላትም ብለዉ የሚመክሩሽ እህቶች ተመቃኝተዉሽ ሰይሆን ላንቺ ኸይር ተመኝተዉልሽ ነዉ ሃቢብቲ ተይ አላህን ፍሪ አላህን ፍሪ አላህን ፍሪ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ 15 днів тому +1

      በጣም

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 15 днів тому

      እኔምየቱብከፊቸ ትዳርፈልግሽ አደብግዥ ሲለኝትቸዋልሁ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 15 днів тому

      በትክክል የሴት ሀይለኛ ለባሏ ነው የምታስቸግረው ይባላል ደግሞ እውነት ነው ተይ አላህ ፍሪ ፊርዶስ ነገ ይቆጭሻል ታያለሽ

    • @Fafip9rs1fz5s
      @Fafip9rs1fz5s 15 днів тому

      ሁሌም ዘላን ሴቶች ለባላቸው ለትዳራቸው ክብር የላቸወም ዱኒያ ነው የትም አትደርሽ እሱ ነው ችሎሽ የኖረው ጨቅጫቃ ነሽ ድሮም

  • @bitislam593
    @bitislam593 15 днів тому +62

    እረ ተረጋጊ ትዳረሸ ነወ የሚያዋጣሸ ለሸይጣን መንገድ አተክፍቱ ናስረ በጣም የተረጋጋ ወንድነወ ታረቁ❤❤❤❤❤❤

  • @habsha2529
    @habsha2529 15 днів тому +21

    *ከሚዲያ ይልቅ በ10 እጥፍ ባልሺ ነው የሚበልጥብሺና የሚያዋጣሺ የዱኒያ የአኼራ ጥቅም የያዘ ባል ነው ባል ማለት እሳትሺም ጀነትሺም ነው።የሚልሺን መስማት ምርጫ ሳይሆን ግደታሺ ነው አይ ካልሺ አኼራ ላይ ጅሀነብ አለ እሰቢበት በረድ ብለሺ እህቴ* ደግሞ ትዳር የኢማን ግማሺ እና የድህነት መላቀቂያ መሆኑን እዳዘነጊ💐💐💐🎉🎉

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 15 днів тому +1

      በትክክል

    • @mramta8830
      @mramta8830 15 днів тому

      ብታወቅ እማ መች እንድህ ትንቀለቀል ነበር

    • @user-wf3gx3vd1
      @user-wf3gx3vd1 15 днів тому +1

      ትክክል

    • @Hawayoutube-n9d
      @Hawayoutube-n9d 15 днів тому

      አኡዙቢላህ ወላሂ ሀረካትሽ እደት እደማስጠላ እር እና ብዙ የሙስሌም ሴቶች ይሰራሉ ብለሽ ነው ማለትነው የኔናት ባልጅ ጀነትሽም እሳትሽም ነው አትጃጃይ። እኔን አትወዱኝም አትበል የሚወድሽ ስው ነው። ከሜዳ እራቂ የሚሉት አስቤ

    • @Helena-z8i
      @Helena-z8i 15 днів тому

      ያሀቢቢት መጀሪያ አመቅሙን ማየት አለብት ባል ምግብ አይሆንም ሁለቱም ይቱብ እየሰሩ እንኳን ያሉበትን ነገር እያየን ነው ወጥታ ሸንኩርትና ድንች የቸርቸረች ይኑሩ ወንድ ልጅ ነገ ሲሞላለት ይጠርጋል አንቺ ብትሆኝ በድህነት አቆራምዶ ሊያኖርሽ ሚዲ ትተያለሽ በሰው መፍረድ ይቀላል ሲጀመር እነሱ አልተጣሉም ሰለቀዘቀዘባችው ነው አጀንዳ የከፈቱት

  • @Gurage4
    @Gurage4 15 днів тому +29

    ትዳር ነው ሚበልጠው ሚድያ እረ አላህን ፍሩ በርግጥ ችኩልነሸ ፍሲክ ሰከን በይ እኔ ወላሂ ኒካ አሰሬ ሚድያ መሰራት ፈራሁ

    • @መመዘን_Memezen
      @መመዘን_Memezen 15 днів тому

      አንቺም ደምሪኝ😊

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому

      ከሌለሽ አንድ ቀን ይቀየራል እህት እንዳትሸወጅ ኢትዮጵያ ላይ ሆነሽ ወንድ ሃቄን አሟልቶ ያኖረኛል ማለት መሸወድ ነው ተዞረብሽ ቀን አንቺን እንዴ ቄራ በሬ እየቀለብኩ ነው የሚልሽ ከአላህ በታች በራሥሽ ተማመኝ የኔ ዉድ

    • @Temre-lh5kw
      @Temre-lh5kw 15 днів тому

      ይቅርብሽ

  • @وينانينا
    @وينانينا 15 днів тому +38

    ሁሌም በራሴ ትያለሽ 😊.. ናስር ጥሩ ልጅ ነው ከምር በዚህ ወቅት እንዲሂ ረጋ ያለ ወንድ ማፊ 🫣

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому +6

      ዉስጡን አላህና እሷ ያዉቁታል የሰው ጥሩ የለም እኔ የአንዲት ጉዋደኛየ ባሏ ነበር ለቤት ቀጋ ለዉጭ አልጋ ነው እና እንባ ደም ስታለቅስ ኖራ በሺተኛ ሆነች እሱ ጥሩ ሰው ነው አርፈሽ ተቀመጭ እያልን ስንወጋት ኖረን በመጨረሻ ከአቅም በላይ ሲሆን ተለያዩ ያንዬ ያለ ንብረቷን በሙሉ በሰው ስም አርጎ ባዶዋን አስቀራት ግን ክፋቱን ካለፈ በሁዋላ አወቅን 2ልጅ ይዛ ታለቅሳለች ማንም የረዳት አካል የለም እንደዛ ከሚላት ሰው ሁሉ አንድ እንኩዋን ሰው
      ስለዚህ የሰውን ማንነት የላይኛው ጌታ ብቻ ነው የሚያዉቀው

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ 15 днів тому +1

      እራሶንትቆልላለች እሱትግስትአለዉ

    • @Saeedun
      @Saeedun 15 днів тому

      ​@@SemiraSemiramohamedትክክል ነው ያልሽዉ

    • @Saeedun
      @Saeedun 15 днів тому +1

      ​@@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐአይመልክትሽም

    • @Habiba-qs8bt
      @Habiba-qs8bt 15 днів тому

      ዉዶቸ ደምሩኝ አላህ ወደትዳሯ ይመልሳት ያርብ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 15 днів тому +27

    አላህ ያስታርቃቹ ግን አፋበይኛ ፋሲካ ስለ ትዳርሽ ምንም ነገር ባትናገሪ ጥሩ ነው ሚዲያ ላይ ተይ ይቅርብሽ አታውር ሁሉም ነገር አይወራም አጭ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @cequa4067
      @cequa4067 15 днів тому

      እሱ ካንዴም ሶስቴ ሲሰራ ለምን እንደሱ አላርሽው

  • @Rukitube-o8w
    @Rukitube-o8w 15 днів тому +11

    ፍርዶስዬ ተረጋጊ ውዴ አንቺ ጠንካራ ነሽ ጎበዝም ነሽ ብልህ ሁኚ ትዳርሽን አድኚ ሁለታችሁም ተረጋግታችሁ ችግራችሁን ፍቱት ሸይጧን መሀል አታስገቡ

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 15 днів тому +39

    ለድናችህ ፍቅር እና ክብር ያላችህ ብቻ ድምሩኝ

  • @kedijaabdu4481
    @kedijaabdu4481 15 днів тому +5

    ሴት ልጅ በአላህ በተች መስገድ ብትችል ለባሏ ትስገድ ነው ያሚለዉ ሀዲሱ ከዲን ነፃ ያሆኑ ወንድችን እና ሴቶችን መግበት ይህ ነው መጨረሸዉ አላህ ትግስቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @FelahTube
    @FelahTube 15 днів тому +27

    ምርጥ ባል ነዉ እዉነት በዚህ ዘመን ለሽያጭ የምትሸጥ ዕቃ ይመስል ይዞ የሚዞር ወንድ በበዛበት እሱ ተሰተሪ ማለቱ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ባታቆሚም በማያገባሽ አትግቢ እንደበፊቱ ስለ ገበያ ብቻ ብሰሪ ይሻልሻል

    • @kamuyelove
      @kamuyelove 15 днів тому

      አሣብ ጥሩነዉ ግን ዩቱብ ካልሰራች መልሳ ያዉ ሥደትነዉ ተሥማሙና ስሬ

  • @خطرخطر-ز4ل
    @خطرخطر-ز4ل 15 днів тому +9

    ሱብሃን አሏህ በዚህ ዘመንም ሚስቱን ተሰተሪ የሚል ባል አለ ሙስሊሟ እህቴ በአሁኑ ሰአት ዲን ያለው ባል አይገኝም አብሮሺ የሚጨፍር ባል ምንም አይጠቅምሺ እኔ የልጆቼን አባት ትዳሬን የፈታውት ጨፋሪ ሁኖብኝ ነው እኔ በድኔ የሚያጠነክረኝ ከይነት ባል እፈልጋለሁ እሱ ደግሞ እንኳን እኔን ሊያጠነክር ይቅርና የጨፋሪዎች አድናቂ ሆነ በዲንሺ አንዳይነት ካልሆንሺ በንግግር ራሱ መግባባት አትችይም ብቻ አሏህ ሁላችነንም ይምራን ሚገርመው ነገር ሴቷ በድኗ ጠኳራ ስትሆን ወንዱ ጨፋሪ ይሆናል ወንዱ ጎበዝ ሲሆን ደግሞ ሴቷ ትጠግባለች ዱኒያ እንዲ ናት አያገጣጥምም እናማ እህቴ አስቢበት

  • @Biduf-ji5rj
    @Biduf-ji5rj 15 днів тому +9

    እንደት እንደት ያረግሻል በአላህ በረድ በይ አላህን ፉሪ የይቱብ ገንዘብ ጦለበሽ ዱኒያ መሆኑን እረሳሽው እንደ ምን አይነት ማሰቢያ ነው ያለሽ የሰለምሽው ለገንዘብ ነው። መጀመሪያ እስልምና ምን ያዛል ይከለክላል ብለሽ እወቂ

  • @MehubaShafi-o4h
    @MehubaShafi-o4h 11 днів тому +1

    አላህ ቀልብ ይስጥሽ ከትዳርሽ ሚዲያ በለጠብሽ ዛሬ ያዱንያ ደስታሽ አትይ ነገ አሄራ አለብሽ አላህ በሚያዝሽ ነገር ተመሪ ዱንያ ጠፊ ናት አትሳሳቺ

  • @mizomido-kz1xi
    @mizomido-kz1xi 15 днів тому +28

    በራሶአ የምትቆም ሴት አይፈልጉም ወዶች ሲበለጡ አይወድም በርቺ ስሪ ጠንክሪ ሲኖርሽ ዉሉም ይወድሻል

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 15 днів тому +6

      እናት ገዘብ ጠፊ ነዉ እስልምናዉ ስለሚከለክል ሌላዉ ስለሚወዳት ነዉ በሌላ አታስቢዉ በአሁን ዘመን ሚስቱ አረብ ሀገር አስቀምጦ ገንዘብን የሚለቅም ስንቱ አለ እሱ ሰርቼ ላስተዳድር ካለ ሚዲያ መወጣቱ ለምን አስፈለገ የምር አስቢዉ እስኪ🤔🤔

    • @Habiba-qs8bt
      @Habiba-qs8bt 15 днів тому +1

      ዉዶቸ ደምሩኝ አላህ ወደትዳሯ ይመልሳት ያረብ

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 14 днів тому

      ትክክል​@@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 15 днів тому +17

    አሏህ ይህድሺ እህታችን ንግግር ጨርሶ ዉድቅ ነዉ አሏህ ፊት ነገ ትጠየቂበታለሺ ባልሺ ከመጥፎ ነገር እየከለከለሺ በመልካም ነገር እያዘዘሺ መሆኑን አትርሺ ለሚድያ ብለሺ አራት እግሩን ይብላ ትያለሺ ተይ ተመለሺ

  • @የዲንተማሪነኝ-ኸ4ቸ
    @የዲንተማሪነኝ-ኸ4ቸ 15 днів тому +7

    አላህን መፍራት አለብን እህቴ ሴትልጂ ዲብቅ ነች እዉኝ እውኝ አትልም በዚህ ምክኒያት ትዳርሽን አታፍርሽ
    እሱም በሚዳ አትዝለቂ ማለቱ ጥፋቱ አይደለም በቃ ይቅርብሽ ሚዳ

  • @Zado-uu3ci
    @Zado-uu3ci 15 днів тому +4

    ቅመሞችዬ ምንም መጥፎ እንዳይወጣለ እነሱ ተመካክረው ድራማ እየሰሩ ነዉ እስኪ ገብታቹ እዩ የሱን ቪድዬ እኮ ከግር ነው ሼር ምታደርገው አትሸወለ

    • @GgGgd-tu2we
      @GgGgd-tu2we 15 днів тому

      ሣህ

    • @cequa4067
      @cequa4067 15 днів тому +1

      አላህ እንዲ አፍሽ ያርገው❤

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x 15 днів тому +15

    ትክክል እዳተይ ምን ሰለሆነ ነው ሳያውቅ ቢሆን ጥሩ እያወቀ የገባበትን አሁን ለምን ይከለክላል. ሰርተሽ አሳይው ልጆቹን ይል ❤🎉።

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому +5

      ነገ ደግሞ አንቺን ተሸክሜ እንዲላት ነዋ እህቴ አይይይ አስመሳይ ናቸው የኢትዮጵያ ወንዶች

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 15 днів тому

      ኡሱ የለው ፕረክ አልፈልግምነው የለው ተይ አለት አዴ

    • @Sojoo-se1nv
      @Sojoo-se1nv 15 днів тому +3

      ሰሪ ባክሺ ወዶች ሴት ልጂ ሰትሰራ አይወዱም አላህ ያሰታረቃችሁ ኮመታተሮች አታሺቃብጡ

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 14 днів тому +1

      ​@@Sojoo-se1nvድናቸሁ ጠለቅብላችሁተማሪ ሴትልጅሜዳ እድወጣማነውየፈቀደላት??

  • @yusraYusra-y5h
    @yusraYusra-y5h 12 днів тому +1

    በመሰረቱ ወንድ ልጅ ቤቷን ለመቀየር ደፋ ቀና ምትል ሴት አይወዱም ስለዚህ አድናቂሽ ነኝ ለወንድ ልጅ እዳትበረከኪ ስራሽን ስሪ ባቛመረሽ ቀጥይ ሀሳብሽ ከተመቸው ይቀጥል ካልተመቸው ደግሞ ሀራም እስካልሰራሽ ድረስ እሙ ቢላል ወደፊት አላህ እኳን ዘር ሰጠሽ እጅ እነሱ ከባድ ናቸው ወደ ሂወት ከገቡ ቡሀላ እዳትሰበሪ👍🏻

  • @FyHg-n4k
    @FyHg-n4k 15 днів тому +20

    ፊርዶስ እህቴ ባልሽ ክብርሽ ነው የልጆችሽ አባት ነው ግን ልጅን ያላባቱ ማሳደግ ከባድ ነው እኔን ያየ ይቀጣ ወላሂ እህቴ ምክር ስሚ አሁን ምንም አይመስልሽ ግን ቤትሽ ግቢ😢

  • @rime2494
    @rime2494 15 днів тому +1

    እስኪ በዚህ አጋጣሚ እኔንም ምከሩኝ ታሪኬ ተመሳሳይ ነው ባሌን እወደዋለሁ እንደሚወደኝም ነው እማውቀው ሁለታችንም ስደት ላይ ነው ያለነው ልጅም ወልደናል አልሃምዱሊላህ ግን ችግሩ ስራ ልሰራ አይፈልግም ለብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ እየተጨቃጨቅን ቆይተን አሁን ግን ወይ ትዳርሽ ወይ ስራሽን ምረጭ አለኝ ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ ስደት ላይ ሆኖ እቤት መቀመጥ ሳስብ ይጨንቀኛል ምን ትመክሩኛላችሁ?

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому +1

      ለአንቺም ለልጅሺም የምትፈልጊዉን አሟልቶ ካኖረሽ ቤትሽ ቁጭ በይ ምናሻሽ የኔ ዉድ ያን ካላደረገ ግን ጥርግ ይበል ለቺግር ቺግርማ ብቻሺን ተቸገሪ ሆ እና እኔ እወደዋለሁ እንጅ እሱ ይወደኛል ብለሽ በጭራሽ ለልብሽ ምክር ሰተሽ አታሳምኚው ቢወድሽ አንቺ ያልሺዉን ምርጫሽ የሆነዉን ነገር ሁሉ ይወድልሻል ግን ከወገብ በላይ አቅፎ ሌላ ቀሪ አካልሺን ለብርድ መስጠት ማለት ነው ግልፅ የሆነ ቃል በቃ!::አንች ብቻ አላህ የጠላዉን ሥራ አትሥሪ ምናልባች ከድን የሚያወጣ ከሆነ ማለቴ ነው

    • @ሩተ
      @ሩተ 15 днів тому

      አይዞሽ መስተደደር ካቻላ ቤት ተቀመጭ ካላሽ ትእዛዙን አክብር ዉዴ አላህም ያዛዛን ኤሄንን ነዉ

    • @cequa4067
      @cequa4067 15 днів тому +1

      ያውልሽ እህቴ ያንቺና የፋሲጋ ብዙ ይለያል አንቺ ያለሽው ስደት ከሆነ ልጆችሽን የሚዘልሽ ሰው ከሌለ እሱ የሚያመጣው ገንዘብ መተዳደሪያ ማትቸገሩ ከሆነ ልጆችሽ ቁጭ ብለሽ አሳድጌ ባልሽንም ተንከባከብ ራሽንም ጠብቂ ቤት እስከሚመጣ ድረስ እንደሚጨንቀው አድርጌው❤❤❤❤

  • @sufiyoutube7730
    @sufiyoutube7730 15 днів тому +4

    ሁሉ ነገር 1 ቀን ይሳካል ለሁሉም ነገር እሰበር አድርጊመጮህ ረመዳን ነው በብቸኝነት በጣም ነው ሚከብደውለታችሁም ሰላም አውርዳቸው ከልጆቻችሁ ጋር በደስታ እንድትጾሙዱአይ ነው አላህ ደግሞ በትዳራችሁ ጣልቃ ይግባና ሰላም ያዉርድ❤❤❤❤

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 12 днів тому +1

    ፊርዶስየ እኔ የበኩሌን ልምከርሽ እሱ መከልከል ይችላል ለምን ብትይ ሀላፍትና አለበት በልጅ በሚስት ተጠያቂው ባል ነው ግን በሚድያ ገቢ ካለሽ ቅርቅር ስለሚል ቀስ ብለሽ አስረጅው ወይም ብትሸፈኒ ሀሪፍ ነው ስለድንሽ ተማሪ ቀስ ብለሽ ትረጃዋለሽ ባል መቆጣጠር ካልቻለ ሚስት ሆነ አንች ጀግና ነሽ አትቀባቢም ሁኖም እሚሳደቡትንም ተያቸው ንቀሽ እኔ የምልሽ ለልጆችሽ ስትይ ተመካከሩ አላህ ያግራልሽ እህቴ አላህ ያስተካክለን የምትሳደቡ ሴቶች የሷን እግር የማታህሉ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @ፍቅር
    @ፍቅር 15 днів тому +11

    ፊርዶስ በዚህ ዘመን ጥሩትዳር ማግኘት መታደል ነው ስለዚህ እባክሽ እባክሽ ወደትዳርሽ ተመለሽ አማና አማና ልጆችሽን በአንድ አሳድጉት ለስው ወሬ ደግሞቦታ አትስጭ ህይውትሽን የምትኖሪዎ አንች ብቻ ነሽ እሽ❤

  • @zeynebseid-r2o
    @zeynebseid-r2o 11 днів тому +1

    ችኩልነቷ እንዳለ ሆኖ ግን የራሷ ስራ ሊኖራት ይገባል ይሄ ድሮ ጀምራ ምትሰራው ነው
    ከሱ ጥገኛ ከሆነኝ ነገ ጧት አፍግቷት ይሄዳል 😢 ለአነጋገሬ ይቅርታ ወንዶች የሆነ ጌዜ መቀየራቸው አይቀርም

  • @RahemIndris
    @RahemIndris 15 днів тому +11

    ሽፊ ሙስሊም ሴት አች ብቸ ነሽ ውይ አደለሽም ነገር ግን ሰላት እሚሰግድና ሰላት እሚተው በሱሪ እሚሂድ ሴትና በደብ ሂጃቧን / ኒቃቧን አስተካክላ እምለብስ ሴት አንድ ናቸው ወይ ጥያቄ ነው ሊላው አንች እኮ ባልሸ ተሰተሪ ይቅርብሽ ሚድያ ለአዱኒየ ነው ለጀነትሽ ተሰተሪ ነው ያለሽ እሱ ነው ትክክሉ ሀቢበቲ አላህን ፈርተሽ ባልሽን መርሀባ በይ ያች ሚድያ እኮ ነገ ለአኬራሽ ዋስትና የለውም ነገር ግን ለባለቤትሽ ታዛዥ ባልሽን አክባሪ ባልሽን አስደሳች ከሆሽ ነገ ጀነት በፈለግሽው ግቢ ትባያለሽ ሊላው ሚድያ አልሰራሁም ላልሽው ባሰሪስ ከብር አያልፍም ስለዝህ ቆም ብለሽ አስቢ ለልጄችሽ ብለሽ ትዳርሽን ቀጥይ ልጆችሽን አስቀሪ ለራስሽም ተማሪ አብቢ አዳምጭም አላህንም ፍሪ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 15 днів тому +2

    እረጋ በይ አትቀልቀይ እህታችን ተሰተሬ እቤትሺ አላህን ፉሬ ያረብ ሂድሀ ይሥጠን ከጥመት ሁሉ ጠብቀን

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 15 днів тому +10

    እረ ተይእህቴ እረጋበይ ኮሜት ትዳርአይሆንሺም ይቅርታ አርጊልኝእና ሀራካት አያሰፈልም እኛ ኮሜታትሮች ሰንባል የራሳችንን አሮብን የስውማማስልእንወዳለን ቻይን ለማለትያህልነው😅😅😅ናሰር ያንችብቻ አንችም የሱብቻ እንድትሆኑ የዘወትርዱአችነው ኡሙቢላል ቢደወሺን ቸክአርገሺ ነውመፖስት 🙏

  • @b.6015
    @b.6015 15 днів тому +6

    ከሚድያና ከትዳርሺስ አረ አላህን ፍሪ እሱ ካስተዳደረሺ በሚድያ ለምን አስፈለገ ከባልሺ ጋር ተሥማምታችሁ ስሩ ስለ እራሳችሁ ውሎ ብቻ በሠው ስም አይድያ አትስሪ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 15 днів тому +5

    ኮመንታተሮች በሰው ትዳር መሀል ገብታችሁ አስታየት አትስጡ።የእራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ።ባል እና ሚስት ሚዲያ ላይ ወጥተው ቪዲዮ እየሰሩ ተጣላን የሚሉት ውሽታቸው ነው ።ኮመታተሮች ትዝብት ላይ እንዳትወድቁ ጥንቃቄ አድርጉ😅😅😅😅

  • @urcell1875
    @urcell1875 15 днів тому +12

    አችስ ምላሥሽ እሱ እረጋ ያለ ነዉ አይይ አልተመጣጠናችሁም ሠከን ብለሽ ትዳርሽን ብትኖሪ ምን አለ ባልሽን መታዘዝም አለብሽ ትዳርሽን አታፍርሽ

    • @መመዘን_Memezen
      @መመዘን_Memezen 15 днів тому

      ደምሪኝ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 15 днів тому

      ሴትልጅስክንስትልነው
      ግንምላስምናት

    • @tamrasaeed
      @tamrasaeed 14 днів тому

      ​@@መመዘን_Memezenደምሩኝ እህቶቼ

    • @MediTubeመድ
      @MediTubeመድ 14 днів тому

      ጀግና እያሏት አይደል ጀግንነቷን ልታሳየን ነው ትዳሯን አፍርሳ አይ መከረኛ ትዳር መዲያላይ ስሰጣ ነው የፈረሰው አሙ ቢላል ወደ ልቦናሽ ተመለሽ ተይ ውዴ ናስር አላህ በሀቅ ላይ ያፅናህ በስ

  • @samritube645
    @samritube645 15 днів тому +4

    *ፋሲካዬ ውዴ ዩቱብሽን አቁሚ አልልሽም ምክንያቱም ድካሙን አቀዋለሁ ግን ደግም ትዳርም ወሳኝ ነገር ነው እና ተመካክራችሁ ተስማማ አንቺም ጥሩ ነገር ስሪ እሱም ደግም ሚዳያ አቅሚ ሳይሆን አሰራርሽን አስተካክይ በሚል ብትቀጥሉ አስማሚ አሳብ ይመስለኛል*

    • @cequa4067
      @cequa4067 15 днів тому +1

      ፋሲጋ ደግሞ መች ሐሰት ነገር ሰርታ ታቃለች እንደ ሌሎቹ መቼ ውሸት ነገር አውርታ ታውቃለች

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому

      የጀግና ሴት ምክር ይመቺሽ ሰብ አርጌሻለሁ ለጥሩ ነትሽ አንቺም በርች 👍🌹🌹🌹

    • @samritube645
      @samritube645 15 днів тому

      @cequa4067 እኔም መጥፎ ሰራች አላልኩም በሰው ቪድዮ ስለምትሰራ ሀሜት መስሎ ከተሰማው እሱን ትተተሽ በራስሽ አይዲያ ብቻ ነይለት ለማለት ነው የፈለኩት

  • @ሀያትጉራጌዋ-ደ4ቘ
    @ሀያትጉራጌዋ-ደ4ቘ 15 днів тому +2

    ምን ችግር አለው ሥራአ እሥከህነ ትሥራ ምን ሚካበድ ነገረ አለ ለትዳር ማፍርሥ ምክኝት አታደረጉት ።

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 15 днів тому +23

    ውነቱን ናነው ከሚድያ ራቂ ማለት በጣም ይወድሻል ማለት ነው አትሸወጂ ወላህ ቡሀላ ይቆጭሻል ውዴ ተመለሽ ውዴ 🎉🎉🎉

    • @መመዘን_Memezen
      @መመዘን_Memezen 15 днів тому

      ደምሪኝ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому +1

      የማይጠቅም ምክር ሃሃሃሃ ሰርቶ መኖር በራሱ ያለዉን ደስታ ብታቂ እንደዛ አትይም ነበር እህቴ
      የኢትዮጵያ ወንዶች ማን ይሙት ፍላጎትሺን አሟልተው በፍቅርሽ ተሸንፈው ብቻ ይኖራሉ እራስን መሸወድ ነው ንቂ ስንቱ እያለቀሰ ነው

  • @hayatgebeye8491
    @hayatgebeye8491 15 днів тому +2

    ትዳር ይበልጣል የምትሉ ሤቶቺ ያማችኋል ትዳር የሚመራዉ እየተሠራ ነዉ ይቺልጂ ደግሞ ሥራዋ ሚዲያ ላይ ነዉ እያከከከች ትኑር እረ ዉዴ በርቺ ሥራሺን ሥሪ ገዘብ ያዢ ከደገፈሺ አህለዉ ሣህለ ካላበረታታሺ ይከብዳል❤❤❤🎉🎉

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 14 днів тому

      የሰዉ ልጅ ሰበ ቡንያደርሳል እሚርዝቀዉ አላህ ነው

  • @cequa4067
    @cequa4067 15 днів тому +19

    ሴትን ደግፉ ሴት የወንድ ኪስን እስከ መቼ ነው የምታ ፋሲካን አበረታቷት ላይክ አድርጓት

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 15 днів тому

      አይባልም ትዳር ነው

    • @cequa4067
      @cequa4067 15 днів тому

      ትዳርም ቢሆን ተከባብሮ ሲኖሩ ነው ትዳር​@@raheemaghfgg5748

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 14 днів тому

      ስሚ ይህ የእኔና የአንቺ ትእዛዝ አይደለም ሴት ልጅ ሚዲያ እንዳትወጣ የከለከለዉ የሀያሉ ጌ ታችን የአሏህ ትዕዛዝ ነዉ መምከር ከቻልሽ ምከሪያት ካለበለዚያ ዝም በይ የማታዉቂዉን ብዙም ባንናገር መልካመረ ነዉ የምለዉ

  • @muridasultaenyoutube6084
    @muridasultaenyoutube6084 11 днів тому

    አሰላማለይኩም እንዴት ነሽ ቆይቼም ቢሆን ለመኮመንት ግን የኔ ቆንጆ ለልጆቻቹ ስትሉ አብራቹ ነሩ ልጆቻቹ አላህ ይጠብቅላቹ መጪው ረመዳን ነው ለተከበረው ወራች አላህ ፍቅራቹ ይመልስላቹ አብሽሩ አላህ አንድላይ ያድረጋቹ🙏🙏ይቅታ ማለት ትልቅነት ነው እህታችን ፍሲካ❤❤

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 15 днів тому +11

    ኤረ አላህን ፍሪ.የባል ገበና አይወራም😢ኤረ ተው ግን ትዳርና ሚዲያ ምን አገናኘው

  • @Sadi-l4b
    @Sadi-l4b 15 днів тому

    አትገራፈጡብኝ ትዳራችሁን ያዙ

  • @sumnaihiyar3637
    @sumnaihiyar3637 15 днів тому +6

    ባልሺ ተይ ምድያ ካለሺ ተይ ትዳርሺን አስቀድም እንደ ዲናችንም ከሆነ መብቱ ናው ምድያ ማስቆም መብቱ ናው

  • @MaryamM-o6s
    @MaryamM-o6s 15 днів тому +1

    እኮንአድእግሩን ሁለትእግሩን ይብላ አላልሽም ባል ክብር ይገባዋል ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰው ለሰው ሱጅድ ቢያደርግ ኖሮ ሚስት ለባሎ ሱጅድ ታደርግነበር ብለዋል ስረአት ይኑርሽ

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 15 днів тому +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት ፊርዶስ መሰተሩ ለራስሽ ነዉ የኔ ባል ሚዲያ መስራት ይፈልጋል ከዛ ሲጠይቀኝ አልፈልግም ለሴቶች ፈተና ትሆናለህ በዛ ላይ ማንም እንዲያይብኝ አልፈልግም አልኩት እሽ አንች ያልፈለግሽዉን ነገር አላደርግም ብሎ ተወዉ የደሴ ቆንጆ ሁሉን አሞልቶ ከፀባይ እስከ መልክ እኔም ቲክቶክም አልወድ ፈቶየኝ እንኮን ለጓደኞቸ እንድልክ አይፈልግም በጣም ያፈቅረኛል እኔም አፈቅረዉ አለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media 15 днів тому +1

    እኔ ኮሜንት ሰጥቸሽ አላውቅም ፋሲካየ ዛሬ ግን እስኪ አንድ ልበል ትዳር ክቡር ነው በመግባባት ቢሆን ጥሩነበር ካልሆነግን አንች የምትሰሪው ጥሩ ስራዎችን ስለምትሰሪ ይሄን ያክል ቅር የሚያስብል አይመስለኝም ስለዚህ በርትተሽ መስራት ይኖርብሻል ፋሲካየ ብዙ ያልታዩ ያልተዳበሱትን በሚድያ ማቅረብሽ መጥፎ አይደለም በርች ቀጥይ ለመግባባት ሞክሩ ሚስጥራችሁን በውስጥ አድርጉት አደራ

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 15 днів тому +5

    ሶሻል ሚዲያ ትዳር አይሆነሽም 9:52

  • @InchiNera
    @InchiNera 15 днів тому +1

    ሁለታችሁም አርፋችሁ ተቀምጣችሁ ልጆቻችሁን አሳድጎ ወሬ ይቅርባቹ ስራ ስሩ አልሀምዲል ላይ በሉ youtube መስራት ሀራም አይደለም መፈላሰፍተውት

  • @cequa4067
    @cequa4067 15 днів тому +3

    በመጀመሪያ ደረጃ ከዚም በፊት ተናግሬሻለሁ ከአፍሽ ክፉ ነገር አይወጣ የፈለገ ይናገሩ የፈለገ ይበሉ ምንም ሰምተሽ እንዳልሰማ መሆን ነው ያለብሽ

  • @SaraBekele-p8o
    @SaraBekele-p8o 15 днів тому +2

    በርቺ ጎበዝ ሴት ልጅ አላማዋን ለወንድ ብላ መተው የለባትም ልጆችሸም የተሻለ ህይወት ያሰፈልጋቸዋል

  • @skettube4149
    @skettube4149 15 днів тому +4

    የሚድያ ሰው መሆንሽ አይመስለኝም የሱ ችግር አንች አላገባሽ ላይ ትልቅ ትያለሽ ምክንያቱም አንዳድ ነገሮች የማያገባሽን የገር እየፈተፈትሽ ተይ ሲልሽ እቢ

  • @MKl-e9g
    @MKl-e9g 14 днів тому

    መጀመሪያ ትዳር ነው እሚበልጠው በምቀጠል ለራስሽ ጥቅምነው ሚዳ እለመውጣቱ ።

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 15 днів тому +4

    ሰው ምቀኛ ነው በርች አይዞሽ ግን ታረቄ

  • @Emube1
    @Emube1 13 днів тому

    ወልዶመለያየት ከባድነው አትጣሉ ሚዲያ በሰርአት ከተጠቀምሽበት ችግርየለውም ፈጣሪ ያስማማችሁ

  • @cequa4067
    @cequa4067 15 днів тому +10

    ላይክ እያደረጋችሁ ደግፏ ሴትን ደግፉ ሴትን አበረታቱ ወንድን ብቻ አታበረታቱ በየቦታው አያቸዋለሁ❤

  • @KadjaAhmad
    @KadjaAhmad 14 днів тому

    ትዳር ከምንም በላይ ነው ረሱል ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም ሴት ልጅ ሰላቷን በወቅቱ ከሰገደች ፣የረመዳን ወርን ከፆመች፣ባሏን ከተንከባከበች ጀነት ገባች አሉ ተይ ተይ እንዳይቆላችሁ ሴቶችየ

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 15 днів тому +5

    እውነት ለመናገር ካገባሽ በሀላ ተበሳቁለሻል እነሳአዳን እና እነርምላን እያቸው እስኪ እየወለዱ እየሰሩነው ግን ራሳቸውንም አልጣሉም እና ራስሽን ጠብቂ ሴት ልጅ ስትቆነጃጅ ነው የምታምረው

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ 15 днів тому

      @@ዜድ-ኀ3ጠ ትክክክልዉድ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 15 днів тому

      እኮ ባሏ ነዝናዛ ከሆነ እንዴት ይመርባት

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 13 днів тому

      አቤት አወረሽ እሷ ስጀመር ቀጨጨ ነት ፊክ ነገር ስለለጠጠፈች ነው ሰአዲንም ሙልጭ አድርገቹ ትሰድበት ነበር

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 15 днів тому

    እህቴ ፍርዶስ ተመላለሡ እኔ ታሪኬን ልገርሽ አባቴ እና እናቴ የተለያዪት በልጂነቴ ነበር ያይሁት ሲቃይ የደረሰብኝ ችግር ይሄው ትልቅ ሆኜ ትዳር ይዤም አለቅሳለሁ ልጆች ከወላጆች ተለያይተው ሲያድጉ በጣም ሲቃይ ይበዛባቸዋል እህቴ ተመለሺ ተስማሙ ደግሞ በስሜት አትናገሪ መለያየትም ሆነ መኖር በሰላም ነው ክፉ አትነጋገሩ በሚዲያም መጥፎ አትናገሪ ፊርዶስዬ

  • @SofiyeMekonn
    @SofiyeMekonn 15 днів тому +3

    አይዞሽ ውደ አላህ ያስተካክልልሽ
    ወሬ አትስሚ ሰው ብዙ ያወራል

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 15 днів тому +1

    ፍርዶስ አላህን ፍሪ ሀረካሺ ያስጠላን እደው ስትታይም ነገረኛ ነው የምመስሊው ተይው ነገሩ አይጠቅምሺም ሌሎቹ ጀሀነም ቢገቡ እኔም እገባለሁ ነውደ ተመለሺ እህቲ ሚድያ የብዶቺ ነው በአደብ አብራቺሁ ስሩ ናስር ጋ ከተጣላሺ እስልምናሺም ያሰጋል የኩራዝ ነገር እዳይመጣ እና ተይ ብረጂ ሰከን አላህ ያርግሺ

  • @teyibamehammed-c1z
    @teyibamehammed-c1z 15 днів тому +10

    እህቴ ፊርዶስ እውነት ለመናገር ሰው ብዙሊል ይችላል ግን የሚጠቅምሽን የሚጎዳሽን አቺብቻነሽ የምታቂው ዝም በያቸው ግን ልገርሽ ውዴ ወላሂይ ሚድያላይ ወይም በተለያየ ቦታ አድባል ስለሚስቱ ሲወራ ስለባሏ ሲያወሩ ሁሉም ይከፋዋል እና እህቴዋ ልጆችሽን በተርቢያ ቁጭ ብለሽ አሳድጊይ የሚድያ ብር ያሠክራል አቃለሁ ግን እሱካስተዳደረሽ በቂነው እርዚቅ በአላህ እጅ ነው ልብሽ ተረጋግቶ በኢባዳሽ ጠካራ እድትሆኒይ ያደርግሻል ለባልሽ ጊዜ ስጭው እሡ ስለሚወድሽ ብዙሰው ስላቺ ስለሚያወራ ለዛነው የሚልሽን ስሚይ ግን የማይባል ነገር አትበይ ነገ ይቆጭሻል ልጆችሽ ነገያዩታል

  • @SaadaMohammad-o8r
    @SaadaMohammad-o8r 15 днів тому +1

    እኔም ባሌ ሊፈታኚ የመጨረሻው እሰቴብ ደርሻለሁ ግንኮ በጣም ብዙ ንብረት አፍርተናል እና የ9አመት ትዳር አፍርሶ እኔ በሰራሁት ንብረት ሴት ልገባበት እያልኩ ትቢት ይይዘኛል ግን ጠገበ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому

      ላንች ካልተመቸሽ ገደልም ይግባ ምናስጨነቀሽ አንች አትግፊው እንጅ መንገዱን የዉሃ ያርግለት እህቴ አንች ጀግና ቆራጥ ሴት ሁኝ ብቻ 🌹🌹💪

    • @Temre-lh5kw
      @Temre-lh5kw 15 днів тому

      ታረቁ

    • @SaadaMohammad-o8r
      @SaadaMohammad-o8r 15 днів тому

      @@SemiraSemiramohamed ኧረማሬ አላህ በሚያቀው ጀግና ሚሰት ነበርኩ ግን ጠቡምኮ ደሰ አይልም ዘመድ በብሀር እየመጡ አነሳለሁ አሰቻቸው ትልቅ ቦታ አድርሻቸውኳን ብሬን አይሰጡም በዛው ለምነው የማይሰጡት ሆነ ሰራው ተቸገርኩኮ

    • @SaadaMohammad-o8r
      @SaadaMohammad-o8r 15 днів тому

      @@Temre-lh5kw አሰታርቀኚ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 15 днів тому

      @@SaadaMohammad-o8r ዉይይይ የኔ እህት ለዛነው እንዴ? ይሄማ ሐቁ ነው ማማዬ የኔ ምስኪን ዛሬላይኮ ቁጭ ብሎ ሰቶ ቁሞ ልመና ሆኗል አንችም ደግ ሰው እንጅ በአንዱ ስትቀጭ አይበቃሺም ነበር የኛ ሰው መተዛዘንን መቼ ይወድለታልና እኔ ቆሜ አንች ዉደቂ ነው እንጅ የሚሉት በይ ከዚህ በሁዋላ እንዳይለመድሽ ካልሆነ እንዳለው አርፈሽ ቤትሽ ቁጭ በይ ምን በወጣሽ ሆ

  • @Sada-f6l
    @Sada-f6l 15 днів тому +3

    የኔውድ ተረጋግ ለልጆችሽስትይ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 15 днів тому

    ታረቁ ፊርዶስ ወልዳችኋል በመካከላችሁ ልጆች አሉ መጣላት ያለነው ችግራችሁን ፍቱ እራሳችሁ ሶሥተኛ ሰው ሳታሥገቡ ❤❤❤❤❤❤

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr 15 днів тому +3

    ፊረዶስ እህቴ ተርጋጊትሸ እሰብበት❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 15 днів тому

    እሚልሽን ስሚና ተስማምታችሁ ኑሩ ለልጆቻችሁ ስትሉ የማያጋጭነገር የለም ይጋጫልሰው

  • @DarusalmAli
    @DarusalmAli 15 днів тому +6

    እዴት እዴት ነው የሜረግሽ

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 15 днів тому +1

    አኡዙቢላህ አይ ዱንያ እንግዲ አንቺም አንቺ የሚመስል ይስጥሽ የናሲርም እራሱ የመሰለ ይስጠው እንግዲ እኛ ዱኣ እናረጋለን ትዳር የዲኒያ ጀነት ነው በርቺበርቺ የሚሉሽ የትዳር ምንነት የማያቁ ቆሟ ቀሮች ዘናጮች ናቸው አትሲሚያቸው አስቡልሽ አደለም ስድ ሊያረጉሽ ፈልገው ነው ትዳሬ አልፈልግም ካልሽም መልካም መዘነጥ ይሁንልሽ

  • @user-iq1wv3gg2t
    @user-iq1wv3gg2t 15 днів тому +3

    አላህ ያስታረቃቺሁ ያረብ አላህ አይሸግረዉም

    • @cequa4067
      @cequa4067 15 днів тому

      አሜን ❤🙏🙏🙏🙏💙👍

  • @ygg7228
    @ygg7228 14 днів тому

    እህት ሁሌ እከታተልሻላው ግን አንድም ቀን ኮመንት ፅፌ አለቅም ።

  • @cequa4067
    @cequa4067 15 днів тому +5

    ፋሲጋዬ ስራሽን ለማንም ብለሽ ማቆም የለብሽ እኔ የናስር አስተሳሰብ የመጀመሪያ በሠራው ዩትዩብ በጣም ገርሞኛል አንቺን አትስር እያለ በእናንተ በትዳራችሁ ብቻ ሶስት የሰርቷል በጣምም አዝኜበታለሁ

  • @እሙሙሀመድአብዱሮህማን

    ቅድሚያ ትዳር ማለት ምን ማለትደሁ በደብ ተማሪ ወይም አድምጭ ሀድስ ኦኬ ይሄን የመሰለ የርጋ ባል ሰቶሽ ሚድያ ለሚድያ ምድነዉ ለነገሩ እኛሴቶችኮ የሚመቸንን ወድ አኖድም እደፈለገ የሚጫወትብንንይ

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 15 днів тому +3

    ቀስስስስስ በይ ትዳር ደሞ የሴት ልጅ ክብሯ ነው ያረቢ ቀስ በይ ቪደወሽን ተመልከቺ ማሚ አደብ ሊኖረር ይገባል
    ባልሽን ከታዘሽ አዘወጀለ ይወድሻል

    • @Lነኝ-i4p
      @Lነኝ-i4p 15 днів тому

      ወላሂ አው ልጁ ደሞ ቤተሰቤ ብቻ አላህ ሂዳ ይስጠን ሴቶች ስንባል ትግስት የለንም

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 12 днів тому

    ከኮመንት ጋር እልህ አትያያዢ በርትተሽ ሥሪ መሻሻል ማደግ መፈለግሽ ትክክል ነሽ 7ዓመት ለፍተሽ ስትመጪ ብዙ ህልም ይኖርሻል ታሳኪዋለሽ እሱም ይገባዋል ብዬ እገምታለሁ። ቶፒኮች ፍጠሪ አትፍሪ ትደርሻለሽ ያሰብሽበት አይዞሽ።

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 15 днів тому +3

    ❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉

  • @سوسو5466
    @سوسو5466 15 днів тому +1

    እህት ወንድሞቼ አትሳደቡ እዉነታዉ እነሱና አላህ ነዉ ሚያቀዉ ዛሬ ብጣሉም ነጌ ይታረቃሉ ካፍር ቤተሰብ ለምንድ ነዉ ምትሉት ካፍር ቤተስብ ብቶንም እሷ ደሞ ምሪጥ የሙስልም እህታችናት ካቻልን ዱአ እናድርጋቸዉ አትሳደቡ ስድብ ሰዉን አያስተካክልም የባሰ እልክ ዉስጥ አታስገበዋት

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 15 днів тому +8

    😢ይሕ አነጋገርሽ እዳታለቅሽ 😢

    • @cequa4067
      @cequa4067 15 днів тому +1

      አላህ አለ😢😢😢😢😢 ለሷ የተመኛችሁት ጀባ

    • @NESIRAMuhemmed
      @NESIRAMuhemmed 12 днів тому

      ​@@cequa4067እና ባልአይከበርም እንዴ የኔባል እንደዚህቢሆንልኝ እኔየደከመኝ ጅህልናነው

  • @Guggi-zw4ev
    @Guggi-zw4ev 15 днів тому

    ወሏሂ ባሌ በሚድያ አትዉጪ ሽፍን በይ የሚል ከሆነ እደሚወደኝ ነዉ የምረዳዉ
    እኔባሌ ተሸፋኝ ነኝ ግን አይኔኳ ትንሽ ከፈት ካለች አራስ ነብር ነዉ የሚሆነዉ ቶሎነዉ የሚሸፍነኝ ወይ ሸፍኝ ይላል እና እረደዋለሁ ወንዶች ባሉበትጋ ተሸፍኜኳ እድቀመጥ አይፈልግም

  • @HbHj-zz4zw
    @HbHj-zz4zw 15 днів тому +3

    በክክክትእህቴ❤❤❤🎉🎉

  • @zedyarayawa
    @zedyarayawa 15 днів тому

    ቱ ትሞላቀቃለች ቢላል የመጣው ከማነው ትዳር በምክክር እጅ በእልክ አይሆንም ቱ

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 15 днів тому +2

    በጣም ያሳዝናል ለሚድያ ብለሽ ለብር ብለሽ ከባል ጋ መለያየት ከባድ ነው ይቅርብሽ ተይይይ ምን ያድርግልሻል ብር ጉድ ኮ ነው

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 14 днів тому

    እህቴ ፈርዶስ ተረጋጊ ልጅ ወልደሻል እዚያው ተመካክራችሁ ፍቱት ደግሞ አነጋገርሽን አሳምሪ በስነ ስርአት አውሪ አላህ ያስማማችሁ የሳለፋችሁትን ቱርፋት አስታውሱ ስትጣሉ በሚድያ አታውጡት

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 13 днів тому

    ወይመስለኝም ነበር. 12አመት. ግን. ሲጀመር. የግንዛቤ. እጥረት አለብሽ. እሱም ላይ. ችግር አይቻለሁ. በግልፅ ምን ምን ምን ያህል. ግቢ ቢኖረው ነው ብዬ እራሴን ጠይቄለሁ በግልፅ መናገር. ትችያላች. ለገቢው ነው ብለሽ. ችግርም የለውም. እኔም እንዳንቺ ነኝ ልክ ነሽ አይደለሽም የሚለውን ሳይሆን የትዳር አጋር. ለሚስቱ ፍላጎት ሰፖርት ማድረግ አነበት ብዬ አስባለሁ ግን መጀመርያ ሸርጥ ማድረግ ነበረብሽ ስለ ስራሽ ግን አንቺም እራስሽ ላይ ስሪ. በምላስ ነውጂ. ምንቅር ምርንቅ እያልሽ አታውሪ. የሚታስጠላ ድምፅ ታወጫለሽ ደስ አይልም. እኔ. በዲን ጉዳይ ብቻ ሳይሆን. ሰው ስርአት. ያስፈልገዋል. ወደ ሚድያ ሲወጣ ደግሞ የበለጣ እኔም ትዳሬን ትቻለሁ. ለም. ለኔ ፍላጎት ከጎኔ ስለማላገኘው ባል. ሰነድ ነው ላንቺ ደስታ ስኬት መቆም አለበት የኔም ሀሳብ ነው ግን በሚድያ ሳይሆን በውስጥ አውሩ

  • @amaamm9890
    @amaamm9890 15 днів тому +2

    የኔ እህት አንድ ነገር ልበልሽ ሳንጋባ በፊት ነው ሚዲያ ለይ የወጣሁት እያልሽ ነው እና እያወቀ ያገባሽ አስተምራታለሁ እመልሳታለሁ ብሎ ይሆናል ሳትጋቡ እምታጠፉትን ጠፋት አሁን መደገም የለበትም ባልሽ ካአላህ መንገድ አንዳትወጪ እየመረሸነው ይሄ ደሞ መታደል ነው አላህን ፍሪ ወደራስሽ ተመለሽ ዛሬ ላይ በሀራም የሚያበረታታሽ ነገ አላህ ፊት ቁሞ አይመልስልሽም

  • @Jkt12125
    @Jkt12125 15 днів тому +2

    እመኒኝ ትዳርሺነው የሚዋጣሺ እህቴ

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 14 днів тому

    አኔ በሰወች ጉዳይ መግባት አልወድምግን አብራችሁ የሆነ ፎቶሳይ እቤትሽ ተመልሰሽ መሥሎኝ ወላሂ ደስብሎኝነበር ለማየት የገባሁት ግን ነገሩ ሌላነው ለማንኛውም ፍርዶስዬ ከንግግርሽ የተረዳሁትነገር ቢኖር ከገና የትዳር ምንነቱ አልገባሺም በሚዲያ የሚረቆቱትሰውችጋርነው እራስሺን እያወዳደርሽያለሽው እሄደግሞ ጡሩ አይደለም እንደቤትሽ ብትኖሪ ይሻላል ሰርቶ ካሳደረሽ የዩቱብገንዘብ ብቀርብሽስ ከሱ ተለይተሽ ከሚድያ የምታገኝውገንዘብ ባይጠቅምሽስ በሀላል ሰርቶ የማያጣልሽእኮ ፍቅር ካለ አላህ በረካ ይጨምርበታል እህቴ ቆም ብለሽ አስቢ አንች ትልቅ ሴትነሽ ህፃን አይደለሽም

  • @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ

    እኔ ሙስሊም ነኝ የሚድያ ሙስሊሞች እኛ እስላሚክ ነገር ስንለቅ ለምን አታበረታቱንም ተገላልጠን ካሎጣን ፎሎ አናገኝም እረ ተው ደምሩኝ

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 15 днів тому +1

    እህቴ ትክክል ነሽ ግን የልጆችሽን አባት ነዉ አክብሪዉ ምቸገረሽ እሱ ቤቱን የሚያሥተዳድረ ከሆነ እሽ በይዉ ከዛ ቡሗላ ታይዋለሽ ሁቢ

  • @Hadeቡታጀራ
    @Hadeቡታጀራ 15 днів тому

    ትዳር ይሻላል ወይስ ሚድያ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 15 днів тому

    አረ ተመካከሩ ሚዲያ ትዳር አይሆንም እዳለድሚ ካስተዳደረሽ ሁሉን ችሎ ምቸገረሽ ሚይዲያ ምን ያረግልሻል😢😢

  • @Zikra-x1l
    @Zikra-x1l 14 днів тому

    አሏህ ሂዳየውን ይስጥሽ ነገሩ ውነታለሽ ስለሀይማኖታችን ጠቅለሽ ስለማታውቂ ሴትልጅ በሚዳያ ቀርቶ ድም ፁሽ ራሁ አወራነው
    ባሉ ባልነበር አልገባሽም ሚስኪን👁👁👁

  • @زينات-ظ1س
    @زينات-ظ1س 15 днів тому

    زوجك يريد الخير وانت تريدي الشر اعوذ بالله والله زوجك الحق هذه الدنيا يا اختي اي اقول لك كما قال الرسول صلى الله عليه وسلم واذا ما سمعت كلام زوجك وانت ما سمعتي كلام الرسول صلى الله عليه وسلم كما قال الرسول صلى الله عليه وسلم كل امه سوف يدخل الجنه الا من اباه وانت ابيت بهذه الكلام الله يهديك😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 15 днів тому

    ሚዲያ የምትወጣው ለስራነው ሌላ ምን አለ እደውም ሊያደንቃት ነበር ያለበት ተስማሙ አስርጅው ወንዶች ድርቅ ይላሉ ተወያዩ 🙏🙏🙏🙏