አወል አልቅሶ ይቅርታ ጠየቀኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 409

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  12 годин тому +53

    ሠሳም ቤቱሰቦቻችን ዛሬ ደስ ብሎናል❤ የወሎ ቀሚስ ከፈለጋችሁ 0914033946// 0989085887 ኢሞ ዋስተፕ ቴሌግራም አናግሩን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 11 годин тому +51

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 11 годин тому

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤

    • @MARYMA-u4o
      @MARYMA-u4o 11 годин тому

      ሡለላህአለሂወሰለም

    • @SaeedaZz-b5m
      @SaeedaZz-b5m 10 годин тому

      ሱለላሁ አለይ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 4 години тому

      aswaswaswaswasw❤❤

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 9 годин тому +11

    አተ ደደብ በጣም ነው ግን ምወዳቹ ግን እቺ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemzemSeid-j7q
    @ZemzemSeid-j7q 8 годин тому +6

    ወላሂ ደስ ስትሉ አትጣሉ ለምን ብላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Elham-t7k
    @Elham-t7k 11 годин тому +29

    😂😂😂😂😂 አይ የናተ ድራማ 😂

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 9 годин тому +8

    ❤🎉ለምን ቀለበት የለሽም😢🎉🎉❤ አድርግላት❤🎉😢😢ለሰአድ😢🎉

  • @ShagayDego
    @ShagayDego 11 годин тому +16

    ደስ ሲል እኳን ታርቃቸህ❤❤❤❤

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 9 годин тому +6

    ማሻአላህ አውል እንኳን ደስ አለህ እንኳን ታረቃችሁ ታርቃችሁ ስላየሁችሀ ደስ ብሎኛል 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @احمدسيد-ط5ق7ن
    @احمدسيد-ط5ق7ن 8 годин тому +9

    ግን እኔን ለዩቶቨሮች ኮሚት መጣፍ አልወድም ግን አንድ ነገር ማወቅ የለባቹህ ነገር ሁሉም ስራቹው ድራማ ነው ያታልሆን ማንም ሰው ላይው አይቹልም በተልይ ሀበሻ ጥሩ ነገር ማይት አይፈልግም ዝም ብላቹህ ስራቹህ ስሩ 😢

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 9 годин тому +6

    የኔ ልዩ ስታምር❤❤❤

  • @ZemzemSeid-j7q
    @ZemzemSeid-j7q 8 годин тому +3

    ሰአድና አወል ስታምሩ እኪ ወላሂ አይለያችሁ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 11 годин тому +12

    ዋውውውውው እንካን ታረቃችሁ አወል በቃ ሁለተኛ ወገን ሶሶተኝ አታስገቡ ❤❤

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 11 годин тому +5

    የኔ ዉዶች ሰአዲና አወል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ🎉🎉❤

  • @SadWussen
    @SadWussen 7 годин тому +4

    ❤❤❤😂😂መሻአላህ

  • @FatimaFatima-hz8wi
    @FatimaFatima-hz8wi Годину тому +1

    አይይ ሠአድ እሣቱን ልታጠፋ ነዉ ወይስ ልታቀጣጥል አላልሺም አይዞችሁ ዘና በሉ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 11 годин тому +12

    ድሮም ድራማ ነበር አወል ና ሰአዲ በርቱ ❤❤😂😂

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 11 годин тому +1

      ባልና ሚስት እንደዝህ እየተስዳደቡ እየተዋርዱ በርቱ

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go 8 годин тому +2

    ድራማው አለቀ😅እስኪ ለኔም የራያ ቀሚስ ለናቴ አድርሱልኝ

  • @FaFtmh
    @FaFtmh 7 годин тому +2

    አቦ ይኸን እማዛዝን ድምጥ አጥፉልን እህ ሰለቸኝ

  • @Samera-d7j
    @Samera-d7j 2 години тому

    😂😂😂😂😂😂 አረ አወል ይመቼቻሁ😢😢😢😢😢

  • @امفهد-ب2ع
    @امفهد-ب2ع 2 години тому

    ماشاءالله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷

  • @FoziaSodan-dn3lx
    @FoziaSodan-dn3lx 9 годин тому +1

    ማሽአላህ❤❤❤❤🎉🎉 A..S

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 годин тому +16

    እዲ ነው ምየምርባቹ እኔም ማቼ ነው ከባሌ እቅፍ ውስጥ ምጋበው 😜😉ፍትህ ለሻቃሊዎች😂😂😂

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Годину тому

    ወድሟንም ይቅርታ ጠይቅ እኔ ብሆን ወድሜን ደብድበክ መጀመሪያ እሡን አዉፍታ ሣጠይቅ አልነካህም እሽ

  • @BilieGanna
    @BilieGanna 3 години тому

    😢😢😢 akka itti isin jaladhu dhuga sa.adi hara dhifama godhiif❤❤

  • @HasenetHasenet-qz3yx
    @HasenetHasenet-qz3yx 11 годин тому +5

    ማሽአላህ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @MelkamuTesfeye
    @MelkamuTesfeye 10 годин тому +2

    በጣምበጣም ደስብሎኛል ስለታረቃቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 12 годин тому +14

    ድራማዉ አለቀ ግን ሙስሊም ሆናችሁ በትዳር ድራማ ስሠሩ አላህን አፈሩም

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 7 годин тому

    አቤት ድራማችሁ አለቀ አደል አይ እናተ ማንንነዉ የምሸዉዱት ግን በትዳር እደዝህ መጃጃል ይደብራል ወላሂ ትዳር እደዝህ እረክሷል እዴ ትዳር እኮ የተከበረ ነዉ እናተ የሚድያ ሠወች ግን አረከሳችሁት ለማንኛዉም በትዳር አትቀልዱ በሌላ አይድያ ስሩ 😢😢😢 ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ እናተ ብቻ ሳኮኑ ሚድያዉ ጨርሶ ተጃጅሏል

  • @SofiayAbdu
    @SofiayAbdu 8 годин тому

    ማሸአላህ አንዲህነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤

  • @FatimaMolla-k6u
    @FatimaMolla-k6u 59 хвилин тому

    😂😂😂😂ተጃጃላቹሁ በቃህ አላለችም

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 11 годин тому +1

    አወልና ሰአድ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💞💞💞የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 10 годин тому +1

    መሸአላ መሸአላ እኳን ታርቃችሁ ግን በትዳራችሁ አትቀልዱ ትዳር ክቡር ነው

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 9 годин тому

    ደስብሎናል ማሻአላህ ያውፕራክቢሆንም🎉😂❤
    ግን ቀሚሱ የትነውዱባይትልካለክደ አወል??

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 9 годин тому +1

    እንኳን ታረቃቺሁ🎉🎉

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 2 години тому

    ሲጀመር መች ተጣልታችሁ ለማንኛውም ሰው አግኝቻለሁ ዱባይ የሚያመጣልጅ ቆንጆ ቀሚስ ላኪልኝ ሰአዲ ቅመም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NuredinTube-q2j
    @NuredinTube-q2j 9 годин тому +3

    ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZenetAbu
    @ZenetAbu 9 годин тому

    ማሻአላህየልጀልብሰታለአሳይኝሰአድየራያውን በመታረቃችሁደስስስስስስስስስነውያለኝ❤❤❤❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 9 годин тому +4

    እሺ ድራማው ዛሬ አጠናቀቃችሁ😅😅😅😅

    • @HayatEndris..Ethiopa
      @HayatEndris..Ethiopa 9 годин тому

      አወን ጨርሥን ባድስ ፊልም እንገናኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Годину тому

    አወል ሥራህ ልክ የኔ ያጎት ልጅ አለ ልክ እደሡ ነዉ የምትመሥለኝ የምር

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 11 годин тому +3

    መሻእላህ🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EeEe-km5dt
    @EeEe-km5dt 8 годин тому

    የኔማማሎች❤❤❤❤እደዚህነዉ የሚምርባችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 10 годин тому +2

    አላህይጠብቃችሁ 🎉🎉❤

  • @zabibamohammed5945
    @zabibamohammed5945 2 години тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatimaFatima-hz8wi
    @FatimaFatima-hz8wi Годину тому

    አወን አወል ኸይር ነገር ሲለቀቅ እይታ የለዉም

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 11 годин тому +1

    ማሻ አላህ ስለታረቃቹ እንኳን አላቹ በጣም ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉በረ ቱ

  • @Hesdayass
    @Hesdayass 10 годин тому +1

    💞 💞 💞 💞 💞 💞 💞 Wow 🎉 Wow saad ❤❤❤❤Wow

  • @Hfhfhf-l6p
    @Hfhfhf-l6p Годину тому

    የኔዉዶች ማሸ
    አላህ አላህይጨምርላችዉ

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w Годину тому

    አላህ ያሳምርልቺሁጠንክሩ

  • @madinahsoleha5014
    @madinahsoleha5014 Годину тому

    ❤❤❤❤👍👍🙏

  • @ياربالكريم-ق4د
    @ياربالكريم-ق4د 8 годин тому

    መሸአላ ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @sua9617
    @sua9617 9 годин тому

    ደሰሲልእንኳንታረቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-d2s4f
    @Fatima-d2s4f 9 годин тому

    ደሥሥ ይላል 😍እንኳን ታረቃቺሁ

  • @Jiy-ou8gu
    @Jiy-ou8gu 5 годин тому

    በጣም ነው ያስጠላባችሁ 😏😏😏 በራሳችሁ ግዜ ተመልካች ቀነሳችሁ እማይመሥል ድራማ

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 11 годин тому +2

    አይይሳአድልታጠፍነውልታቀጣ ጥልአላ ለችም😂😂😂😂😂❤❤

  • @Ygcc-g5w
    @Ygcc-g5w 3 години тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 11 годин тому +1

    እንኳን ታረቃችሁ በትዳር ቀልድ የለም አርፋችሁ ስራችሁን እየስራችሁ ልጃችሁን አሳድጉ. የስው ወሬም አትስሙ

  • @Meerah335
    @Meerah335 8 годин тому

    አቦ ማሻ አላህ❤❤❤

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n 9 годин тому

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Man-u5k7l
    @Man-u5k7l 9 годин тому

    ማሻአላህ ❤❤ ስታስቁ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እራህመትይቱብ
    @እራህመትይቱብ Годину тому

    😅😅😅😅😅

  • @aminasaeed1675
    @aminasaeed1675 9 годин тому

    እኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤ደስ ብሎናል እዳይደገም

  • @GfV-r7h
    @GfV-r7h 7 годин тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sanyiijawwarii6752
    @sanyiijawwarii6752 8 годин тому

    ماشاء الله ماشاء الله تبارك الله ❤

  • @MuzeyenNurahusen
    @MuzeyenNurahusen 10 годин тому

    እኳንታረቃችሁአወል😊😊😊😊

  • @Zaynab1234-m1z
    @Zaynab1234-m1z 10 годин тому

    ማሽ አላህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ 8 годин тому

    ብቻ ድራማዉ እንኳን አለቀ በመልካም
    ሌላዉ የኮሜንታተሮች ኸጀላችን መብዛቱ ሁሉም በትዳሩ በሟሟረተረ ይሸቅላል እኛ በመመልከት ወጀል እንሸክፋል

  • @uooIa23
    @uooIa23 9 годин тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉mashlh

  • @SabSabu-k3d
    @SabSabu-k3d 9 годин тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 50 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Keweser
    @Keweser 2 години тому

    ማሽአላህ

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 10 годин тому

    ዋው❤❤❤❤❤እኻንታረቃችሁ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @MazaM-m3q
    @MazaM-m3q 10 годин тому

    የኔ መሮች🌷🌷🎉🎉🎉🎉✅✅✅✅✅🌺🌺

  • @AaaBbb-j5n
    @AaaBbb-j5n 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @Hawusaa
    @Hawusaa 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @الحمدلالله
    @الحمدلالله 9 годин тому

    መሻአላህ❤❤❤❤

  • @SadaSada12
    @SadaSada12 10 годин тому +2

    👍❤❤🎉🎉🎉🎉👍❤❤

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤ማር🎉🎉🎉🎉

  • @MazaM-m3q
    @MazaM-m3q 10 годин тому

    መሸአለህ እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹

  • @BuhranBuhran-x9b
    @BuhranBuhran-x9b 11 годин тому +4

    😁😁😁😁😁👍👍👍

  • @lubabalubaba9741
    @lubabalubaba9741 11 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @umbilalfamily3419
    @umbilalfamily3419 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤يالله ❤❤❤❤❤

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 11 годин тому +1

    ማሸአላህ😂😂😂😂

  • @BetiBeti-r8v
    @BetiBeti-r8v 11 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziyaaFoziyaa-h8z
    @FoziyaaFoziyaa-h8z 9 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤mashalahaa

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h 12 годин тому +4

    ታማኝ ናቸው ለኔ አድርሰውልኛል❤❤❤

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 12 годин тому +1

      ፕሮ ፋይልሽን ለምን አልቀየርሽም🤭እስካሁን እ

    • @toybaYimer-r5h
      @toybaYimer-r5h 11 годин тому

      @FatumaMustefa ወላሂ ረስቸው ነው🤭መጣሽብኝ እስኪ ልቀር አሁን😴

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 11 годин тому

      ❤❤❤​@@FatumaMustefa

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 11 годин тому

      @@toybaYimer-r5h ለምን 🤣😘ደሞ አልቀይር ብሎኚ ስትይ አልነበርዴ ውሸት ሀራም ወላ🤣🤭

    • @toybaYimer-r5h
      @toybaYimer-r5h 11 годин тому

      @@FatumaMustefa ወላ በፊት ስሞክረው እቢ አለኝ አሁን አች ስትነግሪኝ ጓደኛየን አስቀየርኩ 😂የሆሽ ነገር ሆ 🤭

  • @AaSs-bi4cu
    @AaSs-bi4cu 11 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @فاطمهالهام-ك7ع
    @فاطمهالهام-ك7ع 10 годин тому +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @RamaJamal-l2f
    @RamaJamal-l2f 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍መሻአላህ

  • @FetiYouTube
    @FetiYouTube 10 годин тому

    ቫይራል የሚወጣው ፍቅር በፍቅር ሆነው የሚሰሩት ናቸው እንጂ ነገር ጭቅጭቅ አንፈልግም

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 11 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ToyabAhmad
    @ToyabAhmad 11 годин тому +1

    እንኳንም ታረቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @VigGuhg
    @VigGuhg 7 годин тому

    አድት ቀሚስ ካይኔቀረች😮😮😮😮

  • @zaibagetahunmollaw4508
    @zaibagetahunmollaw4508 9 годин тому

    እኔግን ገብቶኝነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 10 годин тому

    ሱበሀን አላህ ወልሀምድሊላህወለኢላህ አኢላላህ አለሁ አክበር ወለሀውላው አላቅወተ ኢላ ቢላህ።

  • @HgJg-t9m
    @HgJg-t9m 10 годин тому

    😂😂😂😂😂እንኳንታረቃችሁዴስይላል

  • @lubabalubaba9741
    @lubabalubaba9741 11 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SumyyaTum
    @SumyyaTum 10 годин тому

    👍👍👍👍👍👍 mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah 👍

  • @InfinixInfinix-y1e
    @InfinixInfinix-y1e 8 годин тому

    የኔወድም❤

  • @BeshulaTufaa
    @BeshulaTufaa 7 годин тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamzacb
    @selamzacb 10 годин тому

    አወሌ እጅ ቆሸሸብለህ አትቆርጠውም ከመተጠብ ውጭ ሄውት ላይ ፈተና መጣ ብለህ መሸሽ ለግዜው እጅ እስከመጨረሻው መፍትሄ አይሆንም የመጣብህን ፈተና ተጋፈጠው አሁን ያላጠራኽው ለነገ እቅፋት ነው በርታና ችግራችሁን ፍቱ ይቅርታ የሄውት ትልቅ መገድ ነው