😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @toybamahammedyoutube1098
    @toybamahammedyoutube1098 2 роки тому +179

    የኔ ባልም ሁለተኛ አግብቶ ሁለት ወልዷል እኔም አንድት ልጅ አላህ ሰቶኛል ያው ያበሳጫል ግን አላህ ኢማን ሰቶኝ እስከ ለቴ ሞቴ ድረስ በዚህ ብቀጥል ደስ ይለኛል ግን አንዳንድ ግዜ እበሳጫለሁ አላህ ኢማን እድሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ

    • @weleyewa6921
      @weleyewa6921 2 роки тому

      azoshe wud eheti muslim ehtshe nat kesoga ketegbabashe akebdshem alah eman ychemrlshe

    • @toybamahammedyoutube1098
      @toybamahammedyoutube1098 2 роки тому

      አሚንን ያረብ

    • @user-bf6ef1jk8u
      @user-bf6ef1jk8u 2 роки тому +4

      ክክክክክ አዳየ አላልሽም ሁሌም ነው እኔ ቢያገባ እምበሳጨው

    • @Tube-nn4ct
      @Tube-nn4ct 2 роки тому

      አብሽሪ ማማ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому +3

      አላህያሰችለሸ።ይገብዳለ።ካርብሸቆለሳንውጣሁለትይሚያገቡትአላህሂዳያይሰጣችው

  • @sihamtube8222
    @sihamtube8222 2 роки тому +202

    እረምላና ሀቢብ ሁሌም እድመጡ እደበፊቱ ለብቻሺ ከመጣሺ አናይም😜😜 ጥሎብኝ ጥድ እወዳለሁ😂

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 роки тому +216

    #ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ ምርጥ አዛኝ#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ

    • @Yesuftube-rz9ce
      @Yesuftube-rz9ce 2 роки тому

      እረሚላ አስረሽ ገርፈሽው ታቂያለሽ መሰል ሀቢብን መናገር አልቻለም ፈራሽኮ

    • @hdfsdaeaeftuetwtatr1861
      @hdfsdaeaeftuetwtatr1861 2 роки тому +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saafasaada200
      @saafasaada200 2 роки тому

      ሰለላህ አለይህ ወሠለም

    • @erahmaseid500
      @erahmaseid500 2 роки тому

      👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-bg9iv4qg9b
      @user-bg9iv4qg9b 2 роки тому

      እንሻአላህ ሁስን

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj 2 роки тому +44

    እስቲ እንደእኔ ፈታ ያለ ፈገግታ ሰና ነው 👍👍

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 роки тому

      መ አ ነኘ ደምርኘ በቅንነት

  • @user-wi9sg6rz5n
    @user-wi9sg6rz5n 2 роки тому +100

    ታድዩ አንድኛነኝ ኮሜንት ቦታ ለመያዝ ነው።አይቼ።አልጨረስኩም

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj 2 роки тому +35

    እህቶቻችን ሚስት እያጡ ነው አላለም 🤣 አይ ጁነይድ ክክክ ይህ ሙድ የገባው

  • @tube-jw4kh
    @tube-jw4kh 2 роки тому +11

    😂😂😂ጁነይድ እህቶቻችን ሚስት እያጡነው አላለም ሀሀሀሀሀ

  • @lobabamoh4595
    @lobabamoh4595 2 роки тому +23

    ሀቢብ እድህ በል አች የኔፍቅር የኔ ማርወለላ እኔካችበቀር አልፈልግም ሌላ በላት❤❤🌹🌹🌹

  • @tubetube7988
    @tubetube7988 2 роки тому +29

    አይ ጂነይድ እህቶቻችን ሚስት እያጡነው አላለም ክክክክክክ

    • @rhama.9649
      @rhama.9649 2 роки тому +1

      ክክክክ እነ ለምረም አልነቁምበትም

    • @user-rn2fy4no5v
      @user-rn2fy4no5v 2 роки тому

      ua-cam.com/video/KdkkUrulGfE/v-deo.html

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 2 роки тому +38

    ሣቂልኝ የኔ ውድ እህት ሣቅሽ እስከመጨረሻው 🌹🌹🌹🌹🌹🥀💐💐💐💐

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому +1

      የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንድንሆን የኔን ቻናል ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል? ስለዚህ ጎራ ወደ ቤቴ ስራዬን አብረን እንይ

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x 2 роки тому +63

    ቦሎች ግን ሁለተኝ ሚስት ለማግቦት ሲናሳ ያላቸውደስታ አሁን ጁኔድ እና ሀቢብ እንደት ደስ እንዳላች እዋቸውማ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +31

    አይ ጁነይድ እህቶቻችን ሚስት እያጡነው አላለም 👊👊👊🙄 አረ ሞልቷል ተው😂😂

    • @Vip-bp6if
      @Vip-bp6if 2 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 2 роки тому

      ክክክክክክክክክ

    • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
      @bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 роки тому +2

      ውነትነው በጦሩ ስለቀለለነው ክክክክክክክ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 роки тому

      ሠላም ረምሊ እንዴት ነሽልኝ የኔ ማር ፣ማሻአላህ

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 2 роки тому

      @@bintmuhammadabayeiloveyous3640 ክክክክ😂😂😂

  • @eiman181
    @eiman181 2 роки тому +15

    ማሻ አላህ የሀቢብ ግጥም ረምሊ ግን ታድለሽ የባልሽ ባህሪው በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርለት እንደ ዘመኑ ወንዶች አፈ ቅቤ አይደለም እረጋ ያለ ምናምን አንቺም ሸጋ ነሽ ይገባሻል ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ብያለሁኝ ያረብ

  • @sihamtube8222
    @sihamtube8222 2 роки тому +135

    እህቶቻችን ሚሥት እያጡ ነው አላለም ጁኔየድ😂😂😂😂ያፍ ትራፊቅ ነኝ ሶሪ

    • @zweloyoutube6042
      @zweloyoutube6042 2 роки тому +1

      ክክክክ የእውነትም ትራፊክ

    • @user-zp7gc9cu8m
      @user-zp7gc9cu8m 2 роки тому +4

      እዉነትም ትራፊክ 😂😂😂
      ባላይ ማለፍ የምባል ነገር አለ እኮ 🙆

    • @MA-hq8fj
      @MA-hq8fj 2 роки тому +1

      ክክክ አይ ጁነይድ

    • @rabia.youtuop5534
      @rabia.youtuop5534 2 роки тому +1

      ልብቻየ፡ስስቅነበ፡በዝህቅላት

    • @medinamohd7681
      @medinamohd7681 2 роки тому +1

      እኔም ሠምቸ በጣምነዉ የሣኩት

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 роки тому +6

    ዋይ ኡናተ ሙዲነወ አለ ትግሬ😂😂😂
    የሁለተኛዋ ነገረ ወሀ ያጣጣል 😂😂😂😂

  • @user-zm6ym5xw6z
    @user-zm6ym5xw6z 2 роки тому +12

    እኔ ሁለት የሚባል ነገር 🤐🤐 አይመቸኝም 😂😂

  • @user-vx8jy3dw8y
    @user-vx8jy3dw8y 2 роки тому +12

    ጁናይድ እህቶቻችን ምስት እየጡ ነው ያልከት ነገር እዴት ነው 🙄🙄🙄😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m 2 роки тому +1

      እነሱ አልነቁበትምክክክክክክክክ

    • @user-lq1dn8px6l
      @user-lq1dn8px6l 2 роки тому

      😀😀😝😝😝😝

    • @user-cu1nb5tk1k
      @user-cu1nb5tk1k 2 роки тому

      ምንታካብዳላችሁ ተሳስታችሁ አታውቁምደ

    • @user-vx8jy3dw8y
      @user-vx8jy3dw8y 2 роки тому +1

      @@user-cu1nb5tk1k አባበሉ አሰቀን እጂ ምን አልነው 😏😏😏😏

    • @user-oq4ml5ov5o
      @user-oq4ml5ov5o 2 роки тому

      እደውው ቀብነው አደል፣ኮ፣ዎች🤣

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 2 роки тому +21

    😀😀😀አይዋጥልኝም ይች ሁለተኛ 😜😜

    • @halim5731
      @halim5731 2 роки тому

      😜😜😜😜😅😅😅

    • @user-uq2ko3ms4b
      @user-uq2ko3ms4b 2 роки тому +1

      ከጉሮሮ አልርድ ያለው ነገር እሱ ብቻ ነው ከከከ

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m 2 роки тому

      ክክክክክክክበጣም

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 роки тому +1

      @@user-uq2ko3ms4b ደሚሪኝ

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 роки тому

      @@halim5731 ደሚሪኝ

  • @user-is6xh5du2h
    @user-is6xh5du2h 2 роки тому +10

    እኔራሱ በጣም አሳቃችሁኝ በርቱልኝ ስወዳችሁ ራምላየ ማሻአላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ደስ ትላላችሁ

    • @hm3674
      @hm3674 2 роки тому

      የኔዋ ዘዋሪ

    • @user-bz5uf9mb2u
      @user-bz5uf9mb2u 2 роки тому

      ሀቢብ ዉሀ ጠጣ ምላስህ ድርቅ ድርቅይላል

  • @hawulet6287
    @hawulet6287 2 роки тому +47

    መልካም የፍቅር ዘመን ለሁላችሁም

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 роки тому

      ደሚሪኝ

    • @hawulet6287
      @hawulet6287 2 роки тому +1

      @@user-vt1dc2ft8i እሺ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 роки тому

      @@tube3290 ዉዴ ደሚሪኝ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      @@user-vt1dc2ft8i እሽ

  • @user-iw6lr3gg4e
    @user-iw6lr3gg4e 2 роки тому +5

    ደስ ትላላችሁ ጁኔድዬ አረ ፈት አረከኝ እሕቶቻችን ምስት እያጡ አላለም ክክክክክ

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 2 роки тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ጁነይድዬ አሳከኝ እህቶቻችን ሚስት እያጡ ነው ብሎት አረፈው

  • @fafithehabesha3209
    @fafithehabesha3209 2 роки тому +7

    ሀሀሀሀሀሀሀ ሚስትእያጡ ነው አላለም በጊፍት አንታለልም😂😂😂😂😂😉

  • @fhighh1514
    @fhighh1514 2 роки тому +1

    ወላሂ ትናድጀ ነበር ድብርቲን አጠፋቺሁልኚ ማሻአላህ ደስ ትላላቺሁ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 місяців тому

      አይዞሽ እህትነት መዳም አናዳሸከሆነ ከልብሽ ቦታአትሥጫት እክፍልሸ ገብተሽፈታበይ ቀንእሥኪወጣ

  • @user-jt8ul4bh4v
    @user-jt8ul4bh4v 2 роки тому +3

    ክክክክክክ አታጨናንቂው እረ ረምላዬ አይናፍር ሁኖ ነው የኔ ወንድም

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p 2 роки тому +6

    ሚስኪን ሀቢብ አታጨናንቁት በሳቅ😂😂😂😂

  • @tube-bd1ww
    @tube-bd1ww 2 роки тому +12

    ሁልግዜ ሳቂልን የኔ ውድ 💋🇪🇹✌

  • @zd9442
    @zd9442 2 роки тому +2

    ድብርብሎኝነበር ወላሂ ዘናአርጋችሁኝ ክክክክክአይ ረምላየ አላህይጠብቅሽ እወድሻለሁ 😍

  • @user-bw1sd7go1k
    @user-bw1sd7go1k 2 роки тому +33

    « 💎🌹ታመናል በጥና !
    ውጫችን ተውቦ በሱና አሸብርቆ
    የሚያስደምም ሆኖ ዟሂራችን ደምቆ
    ቀልብ ካልረባማ ከተቆራመደ
    የድብቅን ወንጀል ከተለማመደ
    ከባድ አደጋ ነው ታመናል በጥና
    ፈውሱን እንፈልግ ከቁርዓን ከሱና !!
    « አሏህ ሆይ አንተው እዘንልን ያረብ💎🌹 "

  • @user-np1lv3bt7d
    @user-np1lv3bt7d 2 роки тому +6

    እደነሽልኝ የኔ ቆጆ ሲል የኔ አይኔን መሸፎን ምን ይሎታል ክክክክክክ ፍቅር ሲገልፁ እኔ አፍራለሁ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 2 роки тому

      ክክክ የኔ ቢጥ ነሸ

    • @user-ns1lg9um1d
      @user-ns1lg9um1d 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @user-np1lv3bt7d
      @user-np1lv3bt7d 2 роки тому

      @@fateiyahamza6072 አችም ታፍሪያለሽ ወላሂ ፍቅርሽ ፍቅርህ ግለጭለት ስባባሉ እኔ ዘግቸው ውጥት ነው የምለው እደት እደማፍር ሆ እወድሻለሁ ስባል ደሞ አመስግናለሁ ብየ ዝግት አርጊ ወጥት እረግ ክክክክክ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 роки тому +25

    እህቶቻችን ሚሥት እያጡ ነዉ ጁነይዲ 😂😂😂እኛ ሴቶች በጊፍት አንታለልም ህፃን አረጋችሁንደ😂😂

  • @dlfj5554
    @dlfj5554 2 роки тому +3

    ክክክክ ወይኔጁኔድ እህቶቻችን ሚስት እያጡነው አላለም 🤣🤣🤣🤣

  • @amnaammon6276
    @amnaammon6276 2 роки тому +4

    እራምሊ የኔ ቆንጆ ከባልሽ ጋር ስላይሽ ደስብሎኛል አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶቸ በጣምነዉ ያሳቃችሁኝ

  • @user-vn9cm8dk5t
    @user-vn9cm8dk5t 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ድስ ስትሉ በመጨረሻ ተሳካለት ሀቢቢ እደዝህ ረጋ ያለ ባል ይስጠን የማዳም ቅሞች

  • @seadaseid3217
    @seadaseid3217 2 роки тому +2

    እረ ወይኔ ጁድ ሠአዳ ሲል አፍጥጨ እያየሁ ነበርና. ደግጨ ወየዉ በሳቅ ደግሞ ላይክ አድርጌአለሁ ሆ

  • @sartt4348
    @sartt4348 Рік тому +1

    እደምነሽልኝ የኔቆጆ ተፍታ እየሆነይ አላለም ሀቢኒ😂😊

  • @jemila602
    @jemila602 2 роки тому +10

    ረምሊ ቅመም እሥኪ የምትወዷት በላይክ አሣዩኝ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 роки тому +54

    #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 місяців тому

      ሥሏላህ አለይሂ ወሠለም
      ሥሏላህ አለይሂ ወሠለም
      ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም
      ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ❤🌹

  • @user-mz3xt9ug4w
    @user-mz3xt9ug4w Рік тому +1

    አላህ ይጠብቃቹሁ ሁሌም ታያቹሁ ታስቁኛላቹሁ😂😂😂😂😂እረምላየ የኔ ውድ እህት❤

  • @user-rs9pm1og7s
    @user-rs9pm1og7s 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ረምላየ ባልሽ ስለሚያፈቅርሽነው እሚፈራው ጁነይድ ክክክክ

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g 2 роки тому +3

    ማሻአላህ ተምረላችሁ። የአላህ ምች ነው ባሌን መገኝው አር ሰዳት በቃችሁ በላን ረምለዪ ውድ በረች ሰውድሸ ❤❤

  • @temerassen3332
    @temerassen3332 2 роки тому +3

    እራምላየ አችነትሽ ልዮ ከሁሉም ሰው የበለጠ ፍቅር አሰጣጥሽ ድቅነው የረቀቀ አትላት እንደ ሀቢቢ ዶክተሬም አችነሽ ታካሚውም እኔ ሁሌም ከጎኔ ሁኝ አትራቂ ከጎኔ በላት አትፍራ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 роки тому +1

    የምር በጣም ደሰሰ ይላል ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛዉ 😂😂

  • @aminabenateumor4408
    @aminabenateumor4408 2 роки тому +1

    አቤት ግጥም ጁነይዲ ማሻአላህአሌህ ጁነይዲ

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 2 роки тому +4

    አች እራምላ በዚህ አትቀልጂ ፋሢካ ባለፈው እብድ ሁናለች ሁለተኛ ሚሥት ሲናሳ😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀

  • @user-cw5cu3km7q
    @user-cw5cu3km7q 2 роки тому +4

    ክክክክክክ ሁለተኛ ሚስት ስትባሉ ደስታችሁ የሌለነው አደል ጉድ እህቶቻችን ሚስት እያጡነው
    ነው ያለው ጁነይድ ክክክክ

  • @kadiitube4366
    @kadiitube4366 2 роки тому +1

    Aaaa kkkkkkkkkk Juned ihitochachin mist yaxu new Ale Kkkkkk Mashallaah barttulan

  • @elmiyubi3789
    @elmiyubi3789 2 роки тому +1

    አሯ ሁለተኛ ምስት ማግበቱ ከልቀራ እኔ መርጠለሁ መልካም የሆነች እህቴ የምትሆነኝ መርጥለታለሁ ግን እንብ ከለ በሩቅ አኖራት እንሻ አላህ በሌ አየገበም ከገበም በምክኒየት ነው ግን አለገበም ብሎ ደምድሟል አልሀምዱሊላህ መልካም ባል አዛኝ አላህ ይጠብቀው በለበት አላህ ይጠብቀው

  • @toybatoyba441
    @toybatoyba441 2 роки тому +3

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 роки тому +3

    ጁነይድ ክክክክክክ እህቶቻችን ሚስት እያጡ ነው አላልክም
    ያገባችሁ ወንድሞች ግን ወንድሞቻችን ጡሩ ሚስት እያጡ ስለሆነ ፈልገን እንዳራቸው ሁለተኛ እኛ ከምናስብ ብላችሁ እሰቡ በቃ
    አላህ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x 2 місяці тому +1

    ጁነይድ ማሻአለሕ በደንብ ነው ከርሰ የወሰደከው ለገጥሙ ማሻአላሕ ደሰ ትላላቸሑ እረምሊ

  • @zuzuhabeshawitt9153
    @zuzuhabeshawitt9153 2 роки тому +2

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨርስኩት ማሻ አላህ ደስስ ትላላችሁ😂😂

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 роки тому +4

    ክክክክ በጋቻ አለ አንድ ታሪክ ነበረ ባል ሚስቱን ሲደበድብ መንገደኛ ሰውዬው ሚስትህን ለምን ትገርፋለህ ሴትን በሴት ነው መግረፍ አለው መንገደኛው ባልዬው አላወቀውም አባባሉን ምን አልከኝ ሲል ሚስት ዝምብለህ ደብድበኝ እሄ ዝም ብሎ ነው አለች አሉ 😁😁😁😁🤣

    • @user-cf8dz6vu8g
      @user-cf8dz6vu8g 2 роки тому

      😄😄😄😄😄😄😄😄😄

    • @s.7751
      @s.7751 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xx7lr3ue8o
    @user-xx7lr3ue8o 2 роки тому +7

    ወላሂ በጣምነው ያሳቀኝ በተለይ የሀቢብ ግጥም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o 2 роки тому +1

    ያረቢለከል ሀምድ ረምልየ ይኸንን ከልብየሆነ ደስታሽን ስላየሁ ደስ ይብሎኛል ሁሌም ሳቂ

  • @user-fb2mj5gw2t
    @user-fb2mj5gw2t 2 роки тому +1

    አቤት ሰአዳ ሲል ጁነነይድ እኔን ነው ብየ አቤትአላልኩም

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 2 роки тому +3

    እንደምነሺልኝ ወይ የኔ ቆንጆ ደህናነሺ ወይ ሀቢብ😂😂😂😂😂 ግጥም ጠላሁ

  • @user-lj2fh4gf3i
    @user-lj2fh4gf3i 2 роки тому +20

    *ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢*

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንድንሆን የኔን ቻናል ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል? ስለዚህ ጎራ ወደ ቤቴ ስራዬን አብረን እንይ

    • @user-lj2fh4gf3i
      @user-lj2fh4gf3i 2 роки тому

      @@christinatube760 እሽ መጣሁ ግብዠሽን አክብሪ ማማየ🌹

  • @sofiaomer7386
    @sofiaomer7386 2 роки тому +2

    ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሀቢብ ግጥሙ ያስቃል

  • @susu-zi5pb
    @susu-zi5pb 2 роки тому +1

    በሣቅ የዛሬዉ ለየት ያለነዉ እረምሊ አዝናናሽን

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k 2 роки тому +8

    اللهم الحفظ كل مسلمون 🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹

  • @kedijaand4167
    @kedijaand4167 2 роки тому +4

    እህቶቻችን ሚስት እያጡ ነው😂😂😂😂😂

  • @zd8671
    @zd8671 2 роки тому +2

    ረምላየ እኳን ደሥ አለሽ ሐያቴ
    ፈገግ አደረጋቺሁኝ ፈገግታ ሡናነው
    ሠላምቺሁ ይብዛ ድምፅ ሁንን ለሥኡድ እሥረኞቺ

  • @user-nm5oq6pb9v
    @user-nm5oq6pb9v 2 роки тому

    ኧረ ሀቢብ ክክክክክክ ግጥም ብሎ ዝም

  • @zweloyoutube6042
    @zweloyoutube6042 2 роки тому +8

    ኡኡኡኡ ጁነይድ የኔም ባህሪ ነው ምግብ ሲበላ ስልክ መያዝ በጣም ያናደኛል

  • @user-xm1yo9dq1u
    @user-xm1yo9dq1u 2 роки тому +5

    ፍቅር ፍቅር አሉት ስሙን አሳንሰው
    ከድጋይ ይበልጣል ለተሸከመው ሰው
    ሀቢብ ስረቅ ይኽው ክክክክክክክ

  • @neimagemil6260
    @neimagemil6260 2 роки тому +2

    ማሸ አላህ ረምልየ ሀቢብ ጁነይድ በጣም እወዳችሀለሁ

  • @kedijabitseid82
    @kedijabitseid82 2 роки тому +2

    አይ ጁነይድ የኔፍቅር የኔፍቅር የኔማር የኔ ማር ከዛስ አላለም ክክክክ ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንድንሆን ቻናሌን ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል? ስለዚህ ጎራ ወደ ቤቴ ስራዬን አብረን እንይ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 роки тому +3

    ጁነይድ ክክክክክክ የእህቶቻችን ሚስት አጥተዋል አላልክም
    ያገባችሁ ወንድሞች ግን ወንድሞቻችን ጡሩ ሚስት እያጡ ስለሆነ ፈልገን እንዳራቸው ሁለተኛ እኛ ከምናስብ ብላችሁ እሰቡ በቃ
    አላህ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @user-ms2zz8hq4g
    @user-ms2zz8hq4g 2 роки тому +6

    የባልሽ ግጥም ታምራለች ጁዲ ማርእናፍቅሬ በዛበትክክክክክለማንኛውም አሣቃችሁኝ

  • @user-le9bq6gq3e
    @user-le9bq6gq3e 2 роки тому +1

    እህቶቻችን ሚስት እያጡ ነው አላለም ጁነይድ ክክክክክ እረ በሳቅ

  • @emumubark4784
    @emumubark4784 2 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ ሀቢቢን ግን ያቄዋ ሚስቱ ስለሆነሽ አስጨነቅሽዉ ረምሊ 😍😍😍🌹🌹🌹

  • @sadasa5470
    @sadasa5470 2 роки тому +3

    ወይኔ በሳቅ ማሻ አላህ እናንተን እያየሁኮ የማዳም ሥራ ተረሳ

  • @user-bd4rr6xf2z
    @user-bd4rr6xf2z 2 роки тому +3

    ጁኔድ ሰአዳ ሲል በድንጋጤ እረ ክክክ

  • @user-tg1dn5js2v
    @user-tg1dn5js2v Рік тому +1

    ከከከከከከከከከከከ እረ ወላሂ በጣም አሳከኝ ጁነይድ እህቶቻችን ሚስት እያጡ ነው መልሰህ የሰማኸው ለታ እንደት እንደምስቅ

  • @user-le7zd1fb1s
    @user-le7zd1fb1s 2 роки тому +2

    ጁነይድ ወንድምእህቶቹን ያበረታታል የኒ ቅን አላህ ይጨምልህ

  • @user-hi9fq4fj6j
    @user-hi9fq4fj6j 2 роки тому +4

    አግቡ መስፈርቱን ካሟላችሁ ምስሎች ደሞ ሱና በተግባር አወ ሴቶች በዝታዋ በተለይ ባሁኑ ሰአት ላይ

  • @user-oq5gv8pu6h
    @user-oq5gv8pu6h 2 роки тому +3

    በቃ አልችልምኮ አላለም የረምሊ ባል ልክ እንደ እኔ ባል ነው የእኔ ባል ከጎደኞቹ ጋር እንደዝህ አይነት ነገር ሲያወሩ አለባብሶ ነው የሚያልፈው ክክክ የእኔ ሚስኪን ባል ለእኔ ካለው ፍቅር አንፆር እንደሆነ ይገባኛል ባያገባ እመርጣለሁ ለእሱም ከማሰብ የተነሳ ካገባ ግን ምንም አልለው ብቻ ከጩልሌ ሴቶች ይጠብቅልኝ ሚስኪን እና ከጎናቸው የሚረዳቸው ወይም ችግር ውስጥ ያሉ እህቶች ካሉ አልቃወምም እኔም ከአላህ ላገኝው የምፈልገውን አጀር ስለማስብ አላህ ኸይሩን ይምረጥልን ኢንሻ አላህ

  • @lubabatube2530
    @lubabatube2530 2 роки тому +1

    Era habib betam new yasakegni miskin judi gobez neh remliy yene konjoo berchi betam new enjoy yargachihugni

  • @user-ch5fx2ro6q
    @user-ch5fx2ro6q 2 роки тому +1

    ስታምሩ ማሻአላህ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +3

    ጁኔዪድ እንከባብር እንጂ እህቶቻችን ባል አጥተዋል አላለም 😂😂😂

    • @user-em5ry9cq9e
      @user-em5ry9cq9e 2 роки тому

      ሚስትአተዋልነዉያለዉ ክክክክ

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 2 роки тому +3

    አሰላማሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ በርቱ ምርጥ ጥዶች ነጃህ ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ እናመሰግናለን😍😍🙏

  • @user-mn7rt2cc3m
    @user-mn7rt2cc3m 2 роки тому +1

    ክክክክክ ጁነይድየ በጣም ነው ፈገግታ ያዴረከኝ እህቶቻችን ሚስት እያጡ ነው አልከን

  • @saadaali7864
    @saadaali7864 2 роки тому +1

    ክክክክ ጁነይድ ሰአዳ ስትል አቤት ብያለሁ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c 2 роки тому +16

    እህቶቻችን ሚሰት እያጡነዉ ጁነይድ😀😀😀😀

    • @amibabotube2697
      @amibabotube2697 2 роки тому

      ቀልቡ ላይ ያለው ሚስት ስለሆነ ነውክክክክክክ 2ኛ

    • @user-Umu-Hafsa
      @user-Umu-Hafsa 2 роки тому

      ክክክክክክክ

    • @dawedhawitube5017
      @dawedhawitube5017 2 роки тому

      ሀሀሀ የተሳሳተ በቅቤ ይበላል ይላል የሀገሬ ሰው ሀሀ

    • @user-nl8pw5lr5e
      @user-nl8pw5lr5e 2 роки тому

      የለሁም በሳቅ😁😁😁

    • @mareamalbabaled747
      @mareamalbabaled747 2 роки тому

      😄😄😄😄😄😄😄

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 роки тому +3

    ሁለየምሳቂልኚ ከዛ ከጨቀት ያወጣሺጋታ አልሀምዱሊላህ ልዩ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 2 роки тому

    ዋዉ ጁድ አደኛ ጀሚላየ ይድረስሽ ደስይላል

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህሌን ክክክክክ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ሀቢብ አይናፋር ነው እስከሚለምድ ቀስ አድርጋችሁ ያዙት ጨርሶኮ ይለፈኝ አለ ክክክ ራሚየ አላህ ፍቅራችሁ ይጨምረላችሁ ጁኒም እደዛው አይለያያችሁ ደስስትሉ

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g 2 роки тому +5

    አይሰረሚሊ ከፊቱ ተቀምጠሺ ግጥም እያልሺ አሳቅሺኚየምር 😀😀😀

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንድንሆን ቻናሌን ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል? ስለዚህ ጎራ ወደ ቤቴ ስራዬን አብረን እንይ

  • @user-nt4xx1kf4d
    @user-nt4xx1kf4d 2 роки тому +3

    በሳቅ ገደልስችሁኝ👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😂😂😂😂😂😂😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንድንሆን ቻናሌን ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል? ስለዚህ ጎራ ወደ ቤቴ ስራዬን አብረን እንይ

  • @zeharamohammed165
    @zeharamohammed165 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ መሸ አላህ ደስ ስትሉ ረምሊ መብሩክ

  • @user-vr6yv7ws4x
    @user-vr6yv7ws4x 2 роки тому +1

    ማሻአላህየኔማር

  • @user-lo2ld1nd6b
    @user-lo2ld1nd6b 2 роки тому +4

    አለሁ ከዲጃ ክክክ ጁነይዲ ጠራኸኝ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 роки тому +3

    አቤት ጁኔ ላይክ አድርጌ አለሁ

  • @masimtube671
    @masimtube671 2 роки тому +1

    😄😄😄😄😄 በጣም ነው የስኩት ራማላ በለቤትሽ በጣም የስቀል

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 роки тому +1

    ሀሀሀ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ እድሜ እና ጤጤና ያስጣችሁ

  • @aishamossa2965
    @aishamossa2965 2 роки тому +11

    😂😂😂እኔእራሡ በጣምነው ያሣቃችሁኝ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንድንሆን የኔን ቻናል ጋበዝኩ ደግሞ እንደ ባህላችን ግብዣ አይናቅም አይደል? ስለዚህ ጎራ ወደ ቤቴ ስራዬን አብረን እንይ

  • @tube1320
    @tube1320 2 роки тому +4

    😃😃😃😃😄😄😃😄😄😃😃😄እህቶቻችን ሚስቲ እያጡነው አላለም ወይ ጅድ😃😃😃

    • @user-ls9tj3fp5w
      @user-ls9tj3fp5w 2 роки тому

      ክክክእኔምእየሳኩነበርሚስትአላጡምአላለም

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 роки тому +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርቱ አላህ ይጠብቅልን👍👍👍🌺🌺🌺🌺

  • @user-sp3gf2et2u
    @user-sp3gf2et2u 2 роки тому +2

    ሁለቶችም ጥዶች አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ጁኔድም እነራም ላም። ደስትላላችሁ ባልሽ ይፈራል ሀያዕ አለዉ በተቃራኒ አንችነበርሽ ሀያዕ ማድረግ ያለብሽ እሱሁኗል ደስይላል ይህማለት ግን ወንድ ሀያዕ አያስፈልገዉም ማለት አይደለም ግን ሴትደሞ ይበልጥ ያስፈልጋታል። ባጠቃላይ ደስትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ