አስደንጋጭ የሆነው የስልክ ልውውጥ ወጣ | ግርማን ጠንቋይ ቤት እኔ ወስጀዋለው | | mezmure yared | Binyam shitaye |
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
@MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
የ አባ ግርማ መጽሃፍ ሊሸጥ አይገባም | mezmure yared | Binyam shitaye |
ፕሮቴስታንቶችን አፍ የሚያዘጋ ትምህርት |ዲይቆን ዘማርያም| ልደተቃል| @MEZMURE-YARED
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #zemaryam #mezmureyared #abagrma #አባ_ግርማ
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
ሙስሊሞች ለምን መወያየት ፈሩ? | mezmure yared | Binyam shitaye | @MEZMURE-YARED
ሙስሊሞች ለምን መወያየት ፈሩ? | mezmure yared | Binyam shitaye | @MEZMURE-YARED
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
መስቀል ሲከበር ለምን ጴንጤዎችን ይናደደአሉ ? | mezmure yared | Binyam shitaye |
ቀሲስ ኤፍሬ ባለጊዜን አፍ አዘጉት አብርሃም በስራ ጸደቀ ያለው ያቆብ ነው | mezmure yared | Binyam shitaye |
ewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni አባግርማ magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
እድሜ ጤና ለመምህር ግርማ። ይህ የአጋንንት ስብስብ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
መምህር ተስፋየ የኔ እንቁ አቤት ትህትና እውነትን የያዘ እንደዚህ ነው።አይደነፋም በማስተዋል እውነቱን ይገልጣል እንጂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርየ።
የሰይጣን አምላኪዎች ሰውን አትከተሉ ስላንቺ ስለኛ እራሱን እስከሞት አሳልፎ የሰጠንን ክርስቶስን እመኝ ማንም ጠንቆይ እየመጣ ከመከተል አምላካችንን አምሊኪ
@zteshome75 ያልተፃፈ የምታነቡ ልቦና ይስጣችሁ
❤❤❤❤❤❤
@@zteshome75እርኩስ መናፍቅ ዉጪ ከዚ ጌታ ይገስፅሽ😎😎😎😎
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰
ቢንያም እመነኝ በመጨረሻም ታፍራለህ መምህር ግርማላይ ብዙ ውሸታሞች ብዙ ብለዋል ግን እግዚአብሔር ከሳቸው ጋር ነው::
አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ ሆንክብን እነሱን ለኛ ተዋቸዉ መምህር ተሰፋይ እና መምህር ግርማ ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
ክቡር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቃውን ያብዛሎት የኛ ባለውለታችን 🙏🙏🙏🙏
እረጅም እድሜ ከብዙ ጸጋ ጋር ጨማምሮ ይስጥልን ፦ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንዲሁም ለውድ ወንድማችን መምህራችን ተስፋዬ አበራ 😊😊
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳቸዋለን
ሰይጣን ሊጠላቸው አይችልም ምክንያቱም የሱን ስራ እየሰሩለት ነው
እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ እንዲሁም ለልጆቹ ሞትና ውርደት ለአቫይ ጠንቋይና ደብተራዎች ይሁን አሜን።
ግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
አሜን
@@asmamawbelachew8893 አሜን
Amen.
Yetewegezu sewye mn yaregulihal
መላከ መንክራት መምእ ግርማ ወንድሙ ሙሉ እድሜ ከጤ ጋር ያድልልን የአባታችን በረከት ይደርብን እሳቸዉን የሚጠላ እነ ደብተራ መተተኞች አስማተኛ እና ሴጣን የተሰናወጣቸዉ እንደ ፖስተር ቢኒየም አይነቶች ናቸዉ አባታችንን መምእር ግርማ መምእር ተስፍዬን እንወዳቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲመስለኝ አቶ በኒያምን ወደ ኦርቶዶክስ ያመጣው ጠቋር ለአላማ ነው እንጂ. የዳነ አይመስለኝም
እግዚአብሔር. ይማርህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በምንም አይነት መልኩ ይሄንን ሰው ወደ ኦርቶዶክሰ ያመጣው አጋንንት ለኧራሱ ዓላማ ነው ።።።
ምን ይድናል። የምንፍቅና መንፈስ ስላልተሰናበተለት እንዴት እንደሚሰራዉ ጉድ ማየት ነዉ😂😂😂😂
@@የቤላእዉነት ነዉ። ቤተክርስቲያንን ከመታች ደብተራዎችና ከአስመታቾች ጋር ህብረት ፈጥሮ ሊረብሽ የመጣ የክፉዉ የሉተር መንፈስ ነዉ። ጌታ እንዳመጣብን ይንቀልልን እንጂ ምን ማለት እንችላለን!! ከሰይጣን ጋር መከራከር በጣም ከባድ ነዉ። ሲንቀዠቀዥ እብድ ነዉ የሚመስለዉ ስጋ ለበስ ሰይጣን ማለት ይሄ ነዉ።
ቢኒያም የውነት ሰው ከሆንክ ሱባዬ ይዘህ እግዚአብሄርን ጠይቅ
መተ ት አረገወበት ነዉ ሰያሰዘን
በትክክክል
ተው ሰዎች እንኳን በ2 ሳምንት ሱባኤ እድሜአቸውን ገዳም የኖሩ ሴጣን መልአክ መስሎ አስቷቸዋል የግርማ ደጋፊዎች አስተውሉ ከሴጣን እስራት ጭንቅላታቹ ከሱ ውጪ ማሰብ ላልተቻለው ቤተክርስቲያን ከሀዋርያት ጀምሮ የመጣ የፀሎት ስርአት አላት እሱን ተግብሩ በዛ እንዳትጠቀሙ ተደርጋቹ በተደናቀፋቹ ቁጥር በሴጣን እንዳታሳቡ ነው ምክሬ ነው
Sew beljinetu buzu tifat liyaderg yichilal.
@@selammikael232 እሽ የነሱን ትምህርት ሰምተን ንስሐ ገብተና ቅዱስ ቁርባን ተቀብለናን ከዚህ በላይ ምን አለና
መምህራችን ቀሲስ ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን :: በርካታ ንቍ ምዕመናንን ያፈሩ ታሪክ የማይዘነጋቸው መልካም መምህር ናቸው::
አሁን እየተካሄደባቸው ያለው ክስ እና ውንጀላ ወቅት እና ጊዜ ጠብቆ የሚያገረሽ ዘመቻ ነው::
ምናልባትም ዘመናትን የሚሻገር ይመስለኛል:: እኔ ግን እንደ አንድ የተዋሀዶ ልጅ በሚለያዩን ሀሳቦች ከመነታረክ ይልቅ ህዝቡን ወደ ንስሀ ህይወት በሚመሩት ጉዳዬች ዙሪያ ብንወያይ መልካም ነው ብዬ እላለሁ:: በዚህ አጋጣሚ ለጠላት ዲያብሎስና መናፍቃን እድል አትስጡ::
መናፍቅ እኮ በፓስተር ቢኒያም ተመስሎ ወደ ቤታችን ገባ። ጌታ ይንቀልልን። ይሄ ሀሳዊ መሲህ ነዉ።
መምህርርዬ ዘወትር ለኛ ኑርልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር ግርማ ❤❤❤ እግዚያብሔር ገና ያኖራቸዋል አይ ደብተራ ገና ምን አይታቹ እንቀጠቅጠለን መቁጠሪያ ለኛ ደብተራን ይቀጠቅጥልናል
ቢኒያም ከሰማኸኝ አንድ ጠቃሚ ምክር ልለግስህ 1:እየውልህ አንተ አዲስ ክርስቲያን ነህ እናም ብትችል ለ2 እና ለ3 ዓመት ብትችል ንስሀህን ተቀብለህ እና እየተጠመቅህ የመናፍቅ መንፈስህን እንዲለቅህ ብትታገል ጥሩ ነው ።ፍትሀ ነገስትም ይህንኑ ነው የሚያዘው።
2: ከምንፍቅና ዘው ተብሎ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር አይኮንም እናም እንዲህ ከላይ ከላይ የሚያስቀባጥርህን ክፉ የጠቋር የዛር መንፈስ በፆም በፀሎት ታገለው።
3፡ ሲቀጥል ይህ አየር ወለድ ነኝ የሚል የቃልቻ ልጅ እሱ እንደሚለው እንኳን መምህር ግርማ ወታደር የነበሩ ቢሆንም እንኳን በቀደመ ማንነታቸው ወቅታዊ ማንነታቸውን መኮነን ምን ያህል የክርስትና ጮርቃዎች መሆናችሁን ነው የሚያሳየው።የሰማዕታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ አለቃ አልነበረም ወይ? አይ ቢኒ አንተ እራስህ የቤተክርስቲያንን ስርአት ጥሰህ ከምንፍቅና ቀጥታ መጥተህ አስተማሪ ልሁን እያልክ በተለከፍክበት የምንፍቅና መንፈስ እዝቡን እያመስክ ሰለቤተክርስቲያን ስርአት የማውራት ሞራል የት አመጣኸው።ደግሞስ በቤተክርስቲያን ቀልድ የለም እያልክ የምትፎክረው የት የምታውቃትን ቤተክርስቲያን ነው።
4፡ ካህናት ነን ብላችሁ አሁን በዚህ ፕሮግራም እየተካፈላችሁ ያላችሁ ሰዎች አንድ ጥያቄ እጠይቃችሗለሁ እየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያትን ሁለት ሁለት እያደረገ ለተልዕኮ ሲልካቸው 3 የማይነጣጠሉ ተግባራትን እንዲያከናውኑ ነበር እነዚህም
1. በስሜ አጋንንትን አውጡ 2. በስሜ በሽተኞችን አድኑ 3. የመንግስቴን ወንጌል ስበኩ የሚል ነው። እየሱስ ክርስቶስ ይህን
አዞን እያለና ሕዝባችን በተለያዩ እርኩሳን መናፍስቶች ተለክፎና ፈዞ ደንግዞ ባለበት በዚህ ወቅት የእናንተ ፈውስ የለለበት ስብከት ለዚህ ሕዝብ ምን ይጠቅመዋል? ለአንድ ልምሾና ሽባ ሆኖ ፈውስን ለሚሻ ምዕመን የናንተ ደረቅ ስብከት ምን ይፈይድለታል።አስቡበት።።።።
Betam tikikil wendime! Yebelete hizibun liyatefu enji min ytekiminal!
Memeher germa edemena tena yestote
እንዲህ ነዉ ቃሉ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እግዝያብሔር አይን ጆሮዋቸውን ይክፈት እንዴት ፈዋሽ መአሪ ትልቅ አምላክ ትተን ግለሰብን ይህንን ያክል ትገዛላችሁ ሰው ሰው ነው እኮ ሰውን እግዝያብሔር ማድረግ አጥያት ነው
ሺ ግዜ ብትጫ ጩ እሚጠብቃቸው አምላክ አያቀላፋም ቢኒያም ግን የውነት ልቦናህን ያብራልህ የውነት ትንሽ ሰው ነህ
እናተን ከመምከር አህዛብን አስተምሮ ክርስቲያን ማድረግ ይቀላል ደሞ እነቢኒን ልቦናናችሁ ይብራ ትላላችሁ አታፍሩም ይድፋችሁ አፈር ብሉ ከቤተክርስቲያን ይልቅ ሰው ድግምታም ሰው የበለጠባችሁ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያንን የሚያዋርድ ሰወችን የምታመልኩ ከናተስ አድኛቸውን የወጡ ጴጤወች ይሻላሉ አትረብም እናተንና መሰል ስለሰይጣን ምስክርነት ስትመሰክሩ የምትውሉ ቅዠታም ስናይ አወ የአለም መጨረሻ እደደረሰ ግልፅ ነው ምድረ ጠቆይ
@@YesytChekole አሁን አተ ክርስትያን ነህ የፈጣሪ ያለህ አህዛብ እኳን እደዚህ አይናገርም የትኛዉ መፅሐፍ ቅዱስነዉ ስድብ ያስተማረዉ 🙏😥
@@YesytChekole ያለ ስድብ መምከር መናገር አትችልም
@ወለተማርያም-ፐ8የ ቲሽ ግብዝ
አንቺ ክርስቲያን መሳይ ስምሽን ቀይሪ!!! እርግጠኛ ነኝ አንቺ ማለት የመታች ደብተራ ቡችላ አስመታች ነሽ።ወደድሽም ጠላሽም ቤት ዘግታችሁ የሰራችሁት መተት በአደባባይ በአባታችን ከመተተልሽ ደብተራ ጋር ትጋለጣላችሁ። ፈጥነሽ ንስሀ ካልገባሽ በወጣሽበት ትቀሪና የዘለአለም መኖሪያሽ ከእባብና ከጅብ ከጊንጥ ጋር በዚያ ይሆናል።😈
God bless you Bini🙏
እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ሰፊ አገልግሎት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
የግርማ ጭፍራ ተው
አሜን
እውነት ለመናገር ፍቅረ ኢየሱስ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው እውነታውን ህዝበ ክርስቲያን እንዲያውቅ በማድረግህ 🙏እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ግርማ የእውነት የእግዚአብሔር ፀጋ ቢኖራቸው በ1996ዓ.ም.ጎርጎሪዮስ በሚያጠምቁበት ሰዓት አንዲት እንስት ፀበልተኛ ላይ ባደረጉት ወሲባዊ ጥቃት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው መቁጠሪያቸውም በኤግዚቢትነት ተይዞ በነበረበት ሰዓት ገንዘብ ከፍለው መቁጠሪያቸውን እንዳስመለሱ ይታወቃል ። ሌላው ልታስተውሉ የሚገባው ነገር ይሄ ሁሉ ምዕመን በፍፁም አጋንንት ኖሮበት ሳይሆን የሚያጓሩት እሳቸው ሱዳን አገር ባስደገሙበት መቁጠሪያ እንደሆነ ይነገራል አትሸወዱ ለሁሉም ክህነትም የላቸውም የሚያገለግሉበት ደብራትም ዝም የሚሏቸው እሳቸውን ብለው የሚጎርፉት ምዕመን ኪሳቸውን ሲያራግፉ ቤ/ክርስቲያኗ የጥቅም ተጋሪ ስለምትሆን ነው። እውነትና ንጋት እያደር ስለሚጠራ እውነቱ አንድ ቀን በእግዚአብሔር ኃይል እደሚገለጥ አንጠራጠር 🙏🙏🙏
@@mesfinshewangizaw2561 እሺ ወንድሜ ትቼዋለው እግዚአብሄር ይገስፅህ፡፡
መምህር፡ግርማ፡ያስተማሩኝ፡በሚሊዮ፡የማይገኝ፡መንፈሳዊ፡እዉቀት፡ነዉ፡፡የምመኘዉ፡እድሜ፡ሰቶቸዉ፡ቤተክርቲያናችንን፡እዲያነጹ፡ነዉ፡፡
Metsehaf kedus anbebe ye Girma mibal temeheret yelem
ቢኒያም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ብሎ የጥልቁን ተልዕኮ አስፈፃሚ ወፈፌ ስለሆንክ የለከፈህ ሰይጠን የሐይማኖት ተቋማትን ስም የማጥፋት ዘመቻ ላይ ነው። ኦርቶዶክስን ቶሎ ካላስቆሚት ከባድ ጣጣ ውስጥ ይከታታል ክርስቶስን የካደ ለማንም አይመለስም
ተስፍዬ ደውለህልኝ አላለም መሴጅህን ያየሁት ነው ያለው ቢንያም በጣም ትዋሻለህ
እግዚአብሔር ማሰተዋልን ይስጣችሁ አሜን🙏
እግዚአብሔር ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር አገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
ሺህ ጊዜ ስለነ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ ተቃውማቹ ውላቹ ተቃውማቹ ብታድሩ ምንምምምም አታመጡም ተንጫጫቹ ትቀራላቹ የነሱም አገልግሎት ይቀጥላል
አሁን በግልፅ ወጣ ይህ ሰውየ 666 ነው እኮ ነው እናወቀዋል ሰይጣ ደነፋ መናፍቃ ን ተጨነቀ አይ መ ምህር ግርመማ እግዚአብሕር ይጠብቅልኝ
ሲጀመር ስለ ፀሎት ስለ ስግደት አጋንትን መዋጋት ያስተማሩ ናቸው ቤተ ክርስቲያን አስቀድሰን ነው የምንወጣው ማነው ትምህርት የሚያስተምር የነበረው
ፈጣሪያችን ይጠብቅህ በጣም ትክክል ነህ።
መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ የኔ ትሑት
እውይ!!! የናንተ ትሁት
በመርዝ የተቀባ ማር እስከ መቼ ትልሳላችሁ?
ተረጋጋ ወንድም ብዙ ይቀረሀል
😂😂😂 አይደል ምድረ አስመሳይ
😂😂😂😂😂 ስራቹ ሁሉ የተከፈለው ደላላ ትመስላላቹ ውይ አባታችን መላከ መክራት የሚገርማቹ እያስጠኖቆሉ ከጠንቋዩጋ ቪዴዮ ብታመጡም ከአስተምህሯቸው ፈቀቅ አንልም እኔን ብቻ ይሁን ለሳቸው ያለኝ ፍቅር እየጨመረያለው እድሜና ጤናውን ይስጣቸው
በደንብ ተንጫጩ ስታመት ሙሉ ሰለሳቸው አቤት ይህን ያህል አስጨንቋቹሀል ማለትነው
@@ወለተማርያምወለተማርያም አላስጨነቁንም በእውነት 🤗እደውም በጣም ነው ምንዝባናባቸው 🤪
@samarr1112 እያየን ስራ ፈቶ ይሄ ሁሉ ሲተራመስ ደግሞ ሁሉ ጠንቋይቤት ስልከሰከስ የኖረ
@ወለተማርያምወለተማርያም ትልቁ ችግራችሁ ምንድ እደሆነ ታውካቃላችሁ ለናተ ሁሉም ሰው ደብተራ ጠቋይ ነው አይደለም 🤗ይገርማል ከናተ ነው እራሱ የአጋንንት ስም ያወቅነው በእውነት
@@samarr1112 እየሰማን ቢኒያብ ተብየው ለሀብት ሲል ተዋርሻለው ይላል አደደግም አኔነኝ መምህር ግርማን ጠንቋይቤት የወሰድኳቸው ይላል እኔ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ንሰሀ ግቡ የአምልኮ የፀሎት ቦታ በቤታቹ አዘጋጁ ቁረቡ የሚል መተተኛ ካለ እደመምህር ግርማ አይነት ሺ ይብዛልን እመብረሀን አሁንም ሞገስ ትሁናቸው ቅዱስ ሚካኤል አይለያቸው ሀይል ይሁናቸው ገና አለምን እየዞሩ ይሰብካሉ ያስተምራሉ እሳቸው ከቤተክርስቲያን አገልግሎት መታገድ ለኛ ግድ አይሰጠንም ሚክንያቱም የሚከለከሉት መድረኩነውና መድረኩ ደግሞ አባታችን ቀድመው ንቁ በልው ከበቂበላይ ትምህርት በዩቱባቹው አስተምረዋል አሁን ፍራቸውን የሚሰበስቡበት ዘመንነው አየሽ ተማርዎቻቸው በዚ ሰአት ወደሀላ የሚያፈገፍጉ አይደሉም መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው አባት ናቸውና ፍቅራቸው ይጨምርብናልጂ አይቀንስም
@@ወለተማርያምወለተማርያም 😂መፈስ ቅዱስ ነው ያልሺው 🤔እሱን ተይው መቁረብ እና ቁረቡ ማለት ይለኛል እሺ እማ በነገራችን ላይ ትክክል ናቸው ካላችሁ ቆርበው ያሳዩን 🤗
እውነት ይውጣ
ግርማ ተስፋዬ ምናምንቴ ናቸው ቢኒ በርታ
ኣቶ ዮሴፍ የ666 ኣባል ነበርኩኝ ካልክ አሁንም ሰይጣኑ አለቀቀህም።😮
አዉ መለኩ ያስተወቀል ጋ እንደሁን❤
😂
ዬሴፍ ዉሸታም አሁንም የ666 አባል ነዉ አሜረካ ውስ ሜንበር ነው
ኧንዴ መቼ ለቆት ነው በሰመሀም ቲክቶክ ላይ በዘር ሲሳደብ ኧኮ ነው የሚውለው በዛን ላይ የሰድቡ ቃላት 😢😢😢
ሰይጣናቸው እኮነው የሚያንጫጣቸው መንፈሳቸው ተቃጠለ
ግርማ እና ለመምህር ተስፋዬ ጤ ይስጥልኝ
ለሴይጣን ጥብቅና የቆማቹ ሁሉ ክርስቶስ ድል ይነሳል መምህርን የምትቃወሙ ለሴጣን ጥብቅና የቆማቹ አስተውሉ
ከቤተክርስቲያን የተለየ ማዳን ከመንፈስ ቅዱስ አይደለም
@@milextravelagent3659 እደው መፈስ ቅዱስ ካአጋንን ከማይሻል ሰው ላይ ያርፋል 😳የሚታዩት ነገር ብቻ እኮ በቂ ነው ለምሳሌ ልጃቸው እረ ተረጋጉ 🤗
@@MEZMURE-YARED ante neh yetleyehew tleytenim anawkm
ተናጋሪው እኮ መንፈስ እንዳለበት ያስታውቃል።
GOD BLESS MEMHIR GIRMA
THE BLESSED PRIEST OUR FATHER.
በእውነት ምን አይነት ነውሮኞች ናችሁ ለንግግራችሁ እንኳን ስርአት የላችሁም እግዚአብሔር ይገስጸው እናተ ላይ ያደረውን እርኩስን መንፈስ ስለ እውነት ታፍራላችሁ ስለመምህር ግርማ እንዲህ የተናገራችሁበት አንደበት።እኔ ብዙ ነገር አይቻለው በራይእ ስለ እርሳቸው የእውነት አባታ ናቸው እናተ ግን ከሰው ከእግዚአብሔርም የተጣላችሁ ናቹ እኔ አፈርኩኝ በእናተ ንግግር በእውነት
በጣም ነዉረኞች ናቸዉ። እንዲህ በአደባባይ ለሰይጣን ወግነዉ አባታችንን መምህር ግርማን ብቻ ሳይሆን እኛንም እየወጉን ነዉ። መታቾችና ዛር አምላኪዎች ናቸዉ። እነዚህን አስማተኞች ጌታ ከቤቱ ይጥረግልን ።
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮጊስ ወተደረ እንደንበረ ተወቀልህ ለንገሩ ጰንጤስለሁን አተመንም
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ,ወይ ቅናና ናት አባቴ መላከ ምንክራት ፣ እነ መምህር ተስፋዬ አበራን ፣እነ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ ማሪያም እነ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ፣እነ ቀሲስ ሐይለመለኮት መለኮት ግርማ በድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ልትኮሩ ይገባል 👍👍👍👍👍
አጥማቂነትን በዘር የወረሰ ሐይለ መለኮት የተባለው ሰው ።
ያው ሀብት ወረሰ ስለሆነ 8:40 ጥሩ ቢዝነስ ነው።
እረጅም እድምሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ለመምህር ግርማ ወንድሙ መናፍቃን እና ደብተራ ሁላ አባታችን እመብርአን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ አንቱ ሰውየ ወንጌል ቢያስተምሩ ምናለበት ……….. ውስጥዎ ያለውን ክፉ መንፈስም የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ያቃጥለዋል እና ወንጌልን ብቻ ይስበኩ ….. እነ መምህር ግርማን እነ መምህር ተስፋየን ለቀቅ ያድርጓቸው
1ጥያቄ ሁሉም ሰው መፈስ አለበት 🤗
እንሰማ ጂ ጉድን ፀጥ በይ
ይንጫጩ ምንም አያመጠም ፈጣሪያችን መምህር ገርማንም ምህር ተስፋዬን እነደውም ፀጋቸው ይጨምርላቸዋል።
በጣም የሚገርመው ስንት ቤ/ክ ውስጥ ብዙ ችግር እያለ እሱን ማስተካከል አይሻልም? ሰው ካረገው ጥሩ ነገር ይበልጥ ትንሹን ስህተት ይዞ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት አይከብድም።ከመምህር ግርማ ራስ ላይ ብትወርዱ መልካም ነው ምክናየቱም በሒወቴ እንዳልሳሳት የህይወት መርህ ያስተማሩኝ ምርጥ አባት ናቸው ።እውነታው ይህ ነው።ሌላ ስራ ስሩ ከሃሜት የሚገኝ ገንዘብ ሃጤያት ነው።
😂ከስረአተ ቤተክርስቲያን ውጪ ሚገኝም ገንዘብ አጥያት ነው 🤗
ከሐይማኖ ት የሚገኝ ገንዘብ ሃጤያት ነው ልክ ነሽ ታዲያ የተስፋዬ እና የ ግርማ ሃብት ከየት መጣ እያልሽ ነው ?
ተኣምር ስትከትሉ ነው እንጂ ቤተክርስቲያን ሁሌም ታስተምራለች ልክ ያልሆነውን ደግሞ አውግዛለች አለቀ ቤተክርስቲያናቹን እወቋት እባካቹ እባካችሁ
@@MEZMURE-YAREDየኛ ፈራጅ
@@mikafikadu7968 እኔ የራስሽን ቃል ነው የተጠቀምኩት ሚፈርደው የላይኛው አምላክ እግዚአብሔር ነው / እንዴት ሀዋርያት በሰሯት አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን ብላቹ ልፀልዩ ነው ቤተክርስቲያን ያወገዟቸውን ሰዎች እየተከተለችው
አቶ ቢንያም
ምነው ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መቀንጠሷ?
ከንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም እና ከጥቂቶች በስተቀር ከታላላቅ የቤተክርስቲያናችን ቅዱሳን ኃጢኣተኛ ያልነበረ ማን ነው?
አምላካችን
እግዚአብሔር መመለስን እንጂ በደል ኃጢአትን የማይቆጥር አምላክ ነው።
ኃጢኣተኛውን በድንጋይ ለመቀጥቀጥ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ያንሳ።
ማንም መምህር ምዕመን ወዘተ.... ዱሮ እዚህ እዚያ ነበረ፤ ኃጢኣተኛ ነበር፤ እንዲህ ነበረ፤ እንደዛ ነበር፤ ወዘተ...
ለእኛ ለምዕመናን ነበረ ነበረ ነበረ አይሠራም።
አንተና መሰሎቻችሁ ራሳችሁን ከፍ ከፍ በማድረግ መልአከ መንክራት መምህር ግርማን፤ ልጃቸውን እና መሰሎቻቸውን ለማብጠልጠል እና ለመፈረጅ እናንተ እነማን ናችሁ?
በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠር ኤርትራዊያንና ኢትዮጵያዊያን ዕለት ዕለት በጾም በጸሎት በስግደት በቅዲስ ቁርባን እንድንኖር ወደ እግዚአብሔር እንድንመለስ ይደረጉን የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው።
እግዚአብሔር ይፍረድ።
እግዚዮ መሃርና ክርስቶስ
ቢኒ እኔ አክባሪ ነኝ ነገር ግን በመጀመሪያ ሁለት ሰባት ተጠመቅ ከዚህ በኃላ ጠዋት እና ማታ 41 ስገድ ከዚያ በኃላ ንስሀ ግባ ቅዱስ ቁርባን ተቀበል በመጨረሻ የምታወራው ነገር ትክክል ነው ብዬ እሰማሀለው።
ትክክል
ትክክል
Mnew yegrma chachutoch
@@Shimekit ለነገሩ አፍህ ሲከፈት ጭንቅላትህ ታይቷል። በአገራችን በአሰተዳደጋችን ደንብ ለትልቅ ሰው የምንሰጠውን የክብር አጠራር ባለማወቅህ አልፈርድብህም መቼም ኧናትህ የማታውቀውን የቅቤ ቅል ማንጠልጠያ አለው ብዬ አንተን አልጠይቅህ
መምህር ተስፋዬ በድምፅ ያሰማው ችግሮች
በየጠበል ቦታው እያየነው ያለ እውነት ነው።ዝም በላህ ያለ በቂ መረጃ በወሬ ክፉ ነገር አትናገር
ቢኒያም እውነት ተናግራሃል ብዙ ከአሜሪካ የመጠች 10ሚሊየን ብሮን በልተዋት እዚሁ ቀርታለች ከዚህ በፊትም ታስረውም ያቃሉ የሰው ቤት ዘርፈው አኔም በህቴ የደረሰብኝ ነገር አለ
Enem gar metetachew egna bet gebeto yehew tsebele le tsebele eyetenekerateten new
እግዚያብሔር ፍርዱን ፍረድ ከባድ ዘመን ላይ ደርሰናል
ፍቅረ ኢየሱስና ሌሎቹም ያለህ የጠቋር መንፈስ በስላሴ ስም በድንግል ማርያም ስም ታሰር ክፉ ስራህን አቁም ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እነኝህ ሁሉም ክፉ የሚያስቡ የሚያናግሩ መናፍስት እሰራቸው
አሜን። መተ ት አረገዉ በታል አጠገቡ ያሉት ሰያሰዘን
እናንተ ለሰይጣን ስም እየሰጣችሁ አነገሳችሁት ሰው እየተከተላችሁ ታሳዝናላችሁ ማፈሪያዎች 😂😂😂
አቶ ቢኒያም ተርጋጉ
ምንም አልተሳሳተም መምህር ተስፋየ
ቢንያም ግልፅ ስለሆኑነው
ደግሞ ያለንበት ዘመን ከባድ ነው ።
በጸሎትና በብልሀት ነው እርኩስ መንፈስን የምንዋጋው❤
@@gzaKasu በጣም 🤗
ለቃል አጠቃቀሞት ግብረገብነት ይኑረው
ይቅርታ ሳይህ እራሱ የሚሰማኝ መጥፎነው 😢😢😢😢
ማስተዋሉን ይስጠን በእውነት
አባታችን ከአተ እጥፍ እደሚበልጡህ አምናለሁ።ላተ ግን😢😢😢😢😢
ሊበልጡ የሚችሉት በሱዳን መተት ሰውን በማሳታቸው ነው
አሜን ለቢኒያም ከሆነ ይስጠው ለናንተም ይስጣቹፐወንድሞቼ ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን
@@DanielNegusse-f2kene emilew ye christosin sigana demu yekebelu phaphasat abrew medkrek lay eyalu yesudan metet endet hayle norew?
@DanielNegusse-f2k የሰዳን መተት ንስሀ ግቡ ቁርቡ የሚል ከሆነ እባክህ ለኔም አምጣልኝ።
ግን ሳስበው እናተን መስሎች ነው
የሱዳን መተት ያሰራችሁ።
ያሳታችሁ።
አባታችን ወደ እግዚአብሔር ቅርቡ ነው ሁሌ
ከአደበታቸው የሚወጣው።
@@tamrataboye አባ ግርማ አስቀድሰው አያቁ በዛ ላይ ንስአ ግቡ ይላሉ ስርአቱን አፋልሰው ነውር ነው ስርአት እያፋለሱ ንስአ መግባት ፀሎትን ልክ በማር የተላወሰ መርዝ ልክ 100 ሺ ብር ሰርቆ በሰው ፊት ግማሹን 50 ሺ ብር ለስለት እሚያስገባ ሰውን ነው የፈጠሩት
እኔ ምለዉ ፓስተር ቢንያም ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ያለዉ በመምህር ግርማ ወንድሙና በመምህር ተስፋዪ ት/ርት ተቃዉሞ ለማሰማት ከሆነ ትልቅ ተልኮ አለዉ ማለት ነዉ አንተ አትቀበላቸዉ መብትህ ነዉ እኛ ግን በነሱ ትምህርት ብዙ አዉቀናል አንሰማህም !!
አንተ ማነህ እነሱን ምትቃወመዉ ገና ሙሉ ልቦናህን ይዘህ አልመጣህም ገና ይቀርሀል!!
Memeher tesfaye abera Enwodewalennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ህሌና ይስጣችሁ
እኔ ያልገባኝ ይህ ሁሉ ዘመቻና ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ለመሆን ነው? ስማክ የመምህርን ግርማን አስተምሮ ለመንቀፍ ማነህ አተ ምንድነህ ፍሬ የሌለህ እብድ እብድ የምትጫወት በጤና ነው?
ፍየል ከመምጣቶአ ቅጠል መበጠሱአ ምነው ገና ምንፍቅናህን ሳትጨርስ ዘባረክ ቀስ በል የመምህር ግርማን አባትነት የመምህር ተስፍየንም ለኛ ተዋቸው
ቢኒ ቢጤህን አገኝህ ዮሴፍ 😳🤔😁
በጣም ይገርማል እኔ በጣም አፈርኩብህ ታናናሾቹህ ይስቁብሀል ይታዘቡሃል😳🤔😁
በጣም ትገር ማለህ 🤔 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን ሌለው በጣም የሚገርመው አባቶችና ዶከተር ትልልቆቹ በጣም ታዘብናቸው እናት ቤተክርስቲያን😌 ሰው የላትም እንደነሱ አይነቶች አባቶች መቆጠብ ማስተዋል ነበረባቸው ይገርማል ታናናሾቻቸው አረብ አገርና ሌላ አውሮፓ ያሉ እነሱ በለጧዋቸው ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ አሜን🙏🙏🙏
የግርማ ጭፍራ ተው
@@mesfinshewangizaw2561አወ አሰተመረ እኩ ሰይጥን መቀጥቀት ለምን ሳይጣን ወጠ በለች ለነገሩ ያላል መፀሀፈ ቅዱስ። ልጀች
@@mesfinshewangizaw2561አንተ አስመታች ተዉ ይቅርብህ።የጉዋደኝህን እድልና ህይወት በመተት ቀምተህ መኖሪያህ በጥልቁ መሆኑን እወቅ።
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ያልበላውን ነው የሚያክ መምህር ግርማ እግዚአብሔር የሚወዳቸው አባታችን ናቸው። አስተምህሮአቸው ከሌሎች ላቅ ያለ ነው
አንተ እንደ ንጹህ ሰው መጥተህ ስትለፈልፍ አታፍርም ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንተ እድሜ ብቻ
ለመምህሮቻችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በጣም እናወዳችሗለን እናከብራችሗለን እናንተ ለፍልፉ ምንአይነት ቀባጣሪነህ ታዲያ ጠንቋይ ደብተራ ቤት የሚሄድ ሰው እንዴት ጤናማ አስተሳሰብ ይኖርሀል አባቴ እራስህን አድን የደብተራ መንፈስ ከላይህላይ ሰፍኖ እያስጮህክነው አሁንም አለቀቀህም ሰውየ ፀበል ግባና እራስህን አድን ጆሲ ስታሳዝን ቢኒያም አላማህ ምንድነው ተዋህዶን አታቃትም መጀመርያ እወቅ ተማር እባክህ ዝም ብለህ አትዘባርቅ
እግዚአብሔር ይመሰገን ቀኑ ደረሰ የእግዚአብሔር እዉነቱ ሊገለጥ
አቤት አንተ ሰዉዬ እግዚአብሔርን አትፈራም ቅናት ሀጢያት ነው
ቅናት ከማለትህ በፊት መመርመሩ ይሻልሀል:: የአጋንንት ልምምዳችሁ ከቤታችን ውጪ አድርጉት
በምን ሚቀናው አጋንት በማስተዋወቁ አጋንትን ፕሮሞት በማድረጉ በዚ ይቀናል ወይ ድድብና
እ ባካቹ ንቁ ቤተክርስቲያንን አዳምጡ እኛ ቢኒያም ያነሳው ሀሳብ ልክ ነው
@MEZMURE-YARED አዎ የቢንያም ሀሳብ ትክክል ነው ተገቢም ነው ቢንያምን የሚቃወሙ አብዛኛውን ሰው እውቀት የላቸውም ሰው አምላኪ ናቸው በደን እያቸው ማገናዘብ የተሳናቸው ናቸው
@@DanielNegusse-f2kGena meder metetegen beadebaby yegaltal ayekommm wetatu taseroal mane yedrselt lefelfu
biniye tebarek endatakom ketlbet betam bzu nefsat teftewal😢😢😢
ቢንያም ወደ ጴንጤህ ተመለስ ኦርቶዶክስን አታምስ
በየ ቤቱ ጓዳ ገብተው የሱውን ችግር ተገንዝበው የሰውን ልብ ትርታ ተረድተው ዘመኑ እንደከፋ አይተው የሰው አእምሮ መወሰዱን አይተው አብዛኛው ምእመን እንደው በእግሩ እንጂ በልቡ ቤተክርስቲያን እንደማይሄድ ገብቷቸው እንደው ምንድነው ችግሩ ብለው አጥንተው ከተያዘበት እስራት እንዲፈታ የተያዝነው በዚህ ቡዚህ ነው ወገን ንቃ በልምድ ብቻ ቤተክርስቲያን አትመላለስ ብለው በሰበኩ እርኩስ የሆነውን ባዋረዱ ስራው ይህ ነው ንቁበት አታባብሉት በፀሎት በስግደት አቃጥሉት ባሉ ይህ ሁሉ መባላቸው ይገርማል እውነትም ጠፍተናል ትህትና ፍቅር እርቆናል ማስተዋል አቅቶና። ሀሜት ብቻ ጥላቻ ብቻ ትልቅ ሰው እንደው በባህላችን እንኳን ይከበራል ቤተክርስቲያን ስደቡልኝ አንጓጡልኝ ብላ እንደላከችን ስራችን ይህ ሆኑዋል ማስተዋሉን ይስጠን። አባታችንም መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛላቸው።
ለመምህር ግርማና ለሌሎች መምህራን የመንፈስን አሰራር ስላስተማሩን አናመሰግናለን!
ለኔ ናዝሬት ባንተ አዳማ ወይ አነጋገር?
መ/ር ግርማን አወቀዋለሁ ባዩ መንፈሱ ነዉ ከላዩ ላይ የሚነገረዉ። አንዲት እህት የሆነ ዘመን ልክ እንደዚህ ሰዉዬ አብሬ ጫት ቅሜአለሁ ነዉ ያለችዉ። ኋላ መንፈሴ ነዉ ያወራዉ እኔ አላዉቃቸዉም አለች።
በትክክል ፈስ ያለበት ዝላይያይችልም አይደል የሚባለው
አዎ ማርያምን እኔም ቪድዮውን አይቼው ነበር ።
Seweye Tesadabem New Eko
ቢኒ ጀግና የተዋህዶ እንቁ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት
ምንም ምን ይሁን የአባቶቻችንን እድሜ ይበርክልን ረጅም እድሜ ይስጣቻው
መዝሙረ ያረድ ሌላ ምንም ኣልልሂም comment ኣምብብ ና ምን ያሂል ሰው በትምሂርታቾው እንደተለወጠ ኣሰተውል
1ኛ ቆሮንጦሰ ም 8:1 እዉቀት ያሰታብያል ፍቅር ግን ያሳንጻል። መ/ር ግርማ እድሜያሾው ይርዘም ከኣመጻ ወደ ቁዱሰ ቁርባን የመለሱን❤
ነበረ በማውራት ለምን ጊዜችን እናጠፋለን? የምትሉ ነገር እንኳን እውነት ቢሆን ቅዱስ ፖዉሎስ ከምን እንደተጠራ ይታወቃል። ይኝን አባት የምንቀበላቸዉ በግል ታርካቸው ሳይሆን አውን እየሰጡት ባሉ የእግዚአብሔር አገልግሎት ነዉ
መ/ር። ፀጋወን የበዘልህ❤
እኛ እንቀጥላለን የማዳኑን ስራ እናንተ ተንጫጩ
እውነት ማዳን ነው?
@@MEZMURE-YARED mezmuriye tinsh wede geter weta belina meskel adirgo zare amlakiyoch lik ende bete mekdes chama awlikew, lesetan yemisegdu sewoch tsebel tetemkew kemenfesu telakew yechristos fikr gebtochew, yebetechristianin timihrt teredtew siga wedemu sikebelu ayichelehu, ena mendan lihon aychilim? mezmur yared engan enante eyastemarachihu new , be bead amliko, betinkulina, buda eyetebalu yemigalelu sewoch alu christian honew, enesun man yastemir, setan mehonun enkuan bekitu silemayawku new enzih sewoch, ende betechristian astemari bale mastemarih teteyaki atihonim?
አዎ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም እኛ ተጠቀምን እናተ ቆማቹ ተጠራጠሩ
@@milextravelagent3659 😂
ደብተራው ሞርተኛ ይንጫጫል አጋዝተ አለም ሰላሴ በአባታችን ላይ አድሮ ይሰራል ይገርማል እኔ የመ/ር ግርማ ተከታይ አይደለውም የቃሉ እንጂ ግን እግዚአብሔር እየሰራ ያለውን እያየው አልክድም እግዚኦ እናንተ ላይ ያደረው😮
ተባረኩልን ወንድሞቻችን እውነት ይውጣ እንዳን
አይ ቢኒያም ሚስትህና ልጆችህ አሳዘኑኝ😢
መምህር ግርማ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ተክለሀይማኖት
ንፍጦ... ጭራሸ ከፃድቁ ጋር
@alemadere666 እናንተ ናቹ አይደለ እንዲህ ፉን ፉን የምትሉት? እሺ 666. አፍ አለኝ ብለህ ደሞ ታወራልህ። ጻድቅ ስትል ቃሉ አያቃጥልህም? አስመሳዬች።
ትንሽ እንኳን እግዚአብሔርን አትፈሩም 😢😢😢
ለሁሉም ጊዜ አለው በሚባለው እውነት ነው።
በነ መምህር ግርማ እና በልጃቸው የተበከሉትንም ባለማወቅም በማወቅም እግዛአብሔር ልባቸውን ያንቃልን
እነንተ የእፍኝት ልጆች እግዚአብሔር ምረትን ይለክላችሁ ምድረ መነፊቅ
ቢንያም ከፍሎት ነው መሰለኝ ይሄ ጠጃም
Ahunim tefewishalehu eyalik endalihone ay kifu menifes! Afih sikefet bedemb eyetekemebih new agafariwechim chimir! Kesis Haile Melekot kenezih har mawitatim Egziabher mawared new! Min litekim yhon!
ቢንያ አርፈህ ወንጌል ተማር
ቢኒይምም ሁለቱም በየጠንቋይ ቤቱ ሲካድዉ የነበሩ ሰዋችን ሰምታችሁ መቾም መሰከሩ ቡላችሁ እንዳይሆን ለኛ ይቀረባችሁት ይሁሉ ሲካድዉ ቆይተዉ መቼ በስረአቱ እንኳን ፀበል ተጠምቀዉ ዳኑ እኛ ለምን እንደዚህ እንደሚሆነ እናቃለን 😅😂😂😂
በጣም የወረድክ
ክብቢስ ነህ,የወረድክ
እኔግን መመሕር ግርማ ስተታቸዉ ምድነዉ እዲሕ የምትሆኑ አረተዉግን አስተዉሉ ቢኒ እረጋበል
እረ ስተ ት ሰያሁ ዘመደችን ተንከ በለዉ ነዉ እዮ እሰች 50 አመትአሰተመሩ አሁን ደሙ ልጀችዉ ከእገዝአብሔር በየሁን እንደዘ አየቀጥልም ነበር።
ቅናት ነዉ
@@makimahari4958 እዉናት ገለፀንዉ ከአሱ የለቀ ወስጡ የለዉ ፀጋችወ ያየል።
Abate Memhr Girma,Memhr Tesfaye ❤❤❤❤❤❤
Memhr Tesfaye please kahun bahala endatmelslet. Kora bel tamal tsebel yasfelgewal
አንቺ ብንያም ፍየል ከመድረሷ ቂጠል መበጠሷ,,,,,,,,,,, አቸበርባሪ
አሁን ላይ ጨሌ የሚያመልክ የለም እያልክ ነው እንዴ ቢኒ በጣም አለ ደብተራስ ቢሆን ስንት ጉድ አይደል እንዴ የሚሰራው ይልቅ በመምህር ግርማ ብዙ ሰው ተምሯል
እግዚአ!
መጀመረያ ብረጨህን አጥፉ ሰገደህ እንኴ አባታች ክረስቱስም። ተሰቀለዉል ፀጋወን ያበዘላችወ
እኛ አንሰማም የሰጣን ወራ ቆይ አንድ ጥያቀ ልጠይቅህ የትኛ ጦንቃይ ነው ንስሐ ግብ ስገድ ፃም ፀልይ ቁርብ የምለው እናም አንተ እውነተኛ ክርስትያን ከሆንክ ለምን ጦንቃይ ቤት ሂድክ ስለዚህ የጦንቃይ መንፈስ ስላለብህ ንስሐ ግባ ፀበል ተጠመቅ እሽ አባቴ እኛ ግን አንሰማማ አትጫጩ
ቢነያም በርታልን እውነቱን አውጣው
የመምህር ተስፋዬ ድርጊት በጣም ያሳፍራል አባቶች መልስ ይስጡ ቢኔ ላንተ ግን እግዚአብሔር ጉበዘናውንናየማፅጃውን ጀራፍ ጨመሮ ይስጥህ እመቤት ከልጆ ከመዳነህለም ጋር ትባርክህ!!!!
የነ ተስፋዬ የነ ግርማ ተከታዮች. ሰማችሁ?? ልባችሁን ያብራላችሁ 🙏🏾😭😭😭
የምነግርህ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ በእናተ አፈ አይነሳም
እባክህ አፍህን ዝጋልን በአጋንንት ተይዞ የተሰቃየ የአባታችን ጣዕምን ያውቀዋል ዲያቢሎስ ከናንተ ተሽሎ መስክሮላቸዋል እሳቸውን አሳዳችሁ ከሀገር አስወጣችሁ አሁን ደግሞ ልጃችሁ መጣላችሁ የነሱ ጠባቂ አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚአብሄር አይተኛም
ታአምርን ያደረገ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም!! ትክክል አባባል ነዉ!!
ማስተዋሉን ይስጣችሁ