DW Amharic የየካቲት 01 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • የየካቲት 01 ቀን 2017 የዓለም ዜና
    • በምሥራቃዊ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚንቀሳቀሱ ሁሉም ታጣቂ ቡድኖች በአፋጣኝ ግጭት እንዲያቆሙ የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ጥሪ አቀረቡ።
    • የሱዳን ጦር በሰሜናዊ ኻርቱም የሚገኘውን ካፎሪ ወይም ባሕሪ የተባለ ቁልፍ አካባቢ መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ።
    • በሰሜናዊ ማሊ በሀገሪቱ ጦር እና የሩሲያው ቫግነር ቅጥረኛ ወታደሮች አጀብ በመጓዝ ላይ በነበረ የተሽከርካሪዎች ቅፍለት ላይ በተፈጸመ ጥቃት 32 ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ዛሬ ቅዳሜ ለፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ተናገሩ።
    • ሐማስ ሦስት ታጋቾችን፤ እስራኤል 183 ፍልስጤማውያንን በቀይ መስቀል በኩል ለቀቁ
    • ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት አዲስ ጥቃት መጀመሯን ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ አረጋገጡ።
    • ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ካናዳን ወደ አሜሪካ ለመጠቅለል ያቀረቡት ሐሳብ ተጨባጭ እንደሆነ አስጠነቀቁ።

КОМЕНТАРІ • 2