ከ 38 ዓመታት በኃላ አባት እና ልጅ ተገናኙ ጄ ቴቪ አፋላጊ ሰርፕራይዝ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 799

  • @አዚዛመሀመድአህመድ
    @አዚዛመሀመድአህመድ 5 років тому +364

    እኔም ከ8 አመት በሁዋላ 20 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ሰላም ግቢ በሉኝ ጆሲየም እድሜ ጤና ይስጥህ

    • @raheemadubai9476
      @raheemadubai9476 5 років тому +2

      ላም ግቢልን

    • @jamelayesuf4097
      @jamelayesuf4097 5 років тому +4

      የሰው ደስታ የሚያስደሳህ ልበ ንፅሁ ኢትያጰያዊ

    • @FatmaFatma-jq9pv
      @FatmaFatma-jq9pv 5 років тому +2

      Malkam guzo selamun hulu temehnahu ehitewa des ylal ❤❤❤🌷

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 років тому +2

      ውይይይ ታድለሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን መልካም መንገድ በሠላም ግቢ

    • @najatjamal6128
      @najatjamal6128 5 років тому +1

      Mashallah lenem duaa aregeleng

  • @fikeritak7661
    @fikeritak7661 5 років тому +352

    ክብር ለምገባው ለጆስዬ መልካሙ ሰው ላይክ ግጩ

  • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ

    እፍፍፍፍፍፍ አልቅሼ ልሞት መቼ ነዉ ከቤተሰቦቼ ጋ የምገናኜዉ እኔም 10 አመት ሊሆነኝ ነዉ የሚቀጥለዉ አመትስ ከቤተሰቦቼ ጋ ነኝ ዱኒያ ዛሬስ ሞልታ ላትሞላ አማሰነቺኝ እስኪ እንደኔ እየቀጠራቺሁ ሀገሬ እገባለሁ እያላችሁ ያልተሳካላችሁ በዱዓ አንረሳሳ

    • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
      @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 років тому +6

      እኔም ቀጣይ አመት እገባለሁ እግዜያብሄር ከቤተሠብ ጋር ያገናኝን

    • @Kimem12
      @Kimem12 5 років тому +1

      Abishir sis abiren new enem ende anch negn

    • @ዙዙየደራዋ
      @ዙዙየደራዋ 5 років тому +1

      እኔ ሰምተኛ አመቴን ያዝኩ ምናለ ጆሲ እኔንም ቢያገናኘኝ😁😎

    • @الحمدلله-م5ر
      @الحمدلله-م5ر 5 років тому

      አብሽሪ አይዞሽ

    • @hayatsadik1302
      @hayatsadik1302 5 років тому

      አብሽሪ እህቴ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +245

    አዋጅ አዋጅ ጆሲዬ ጋር ሰርፕራይዝ አለ ኑ አብረን እንደሰት እስትንፋስ የለው ነገር ሁሉ ደሰታ የሁላችንም ነው

  • @mekarosa6842
    @mekarosa6842 5 років тому +95

    እስቲ ትንሽ ላልቅስ
    ዑባዬን አይቶ አላህ ብያዝንልኝ
    ከወድሜ ጋር በአይኔ ብያሳየኝ ለምታለቅሰው እናቴን የደስታ ምንጭ ቢሆንልኝ ላልቅስ እስቲ ወቶ ለቀረው ውንድሜ እባክህን አለው በለን ጌታዬ ሆይ እናቴ ሳትሞትብኝ ወድሜን አምጣልኝ ሳቅዋ ናፈቀኝ
    😭😭😭😭😭😭

  • @susubinthussen8446
    @susubinthussen8446 5 років тому +48

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቀዉ ፐሮግራም ጀ ቲቪን ነዉ እሥኪ እንባየንንን ላፍሥሥ ጆሢዬ ከኔ እድሜ ቀንሦ ላንተ ያርዝምልኝ የድሆች አባት የኢትዬን እንባ አባሽ ❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 5 років тому

      Edmye yisteh jisyewa

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 5 років тому +2

      የየት ኣገር ባንዲራ ነው

  • @emurihana6011
    @emurihana6011 5 років тому +250

    በቃ አሁንማ ሰፕራይዝ ሱስ ሆነብኝ
    ጀይ ቲቪ ለኔ አደኛ9♥
    የተመቻችሁ ላይክ

    • @አላህአንድለሁሉምሶብርስጠ
      @አላህአንድለሁሉምሶብርስጠ 5 років тому +1

      እኔም ሱስ ብቻ

    • @ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ
      @ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ 4 роки тому

      እኔምወላሂ ሠፍብየ ነው የማየው የሚገርመው ሁሉም በጦርነት ነው የተለያዩት ሡብሀንአላህ

    • @hayaathayaat8502
      @hayaathayaat8502 4 роки тому

      Bagaa wojumaanu nuu gayee josiye qini kaa hiqirta garraa yee hanteni quxuri falgalo enemi yee godanyaaye wodimi sila tafaa enemi bazi baa Ante bakuli lifaligilshi biyeno yee nagargarkati banati wodime agizenyi yene yemi norro barri madono dubayi quxure 00971563911470 wytphin quxuri eheno

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 5 років тому +8

    ለዘላለም ማረፍያህም እንዲያሳምርልህ ዱዓዬ ነው ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ፈጣሪ የሚወደው ሰው ነው እና እሰውም ዘንድ እንዲወደድ የሚያደርገው
    በእርሱ እገዛ በዚህ ምድር በሰዎች ላይ ደስታን እንደምትፈጥር ሁሉ የዘላለም ሕይወትህንም ደስተኛ ያድርግልህ ስኬቶች ሁሉ ስኬት መጨረሻው ያማረለት ነውና መጨረሻህንም አሏህ ያሳምርልህ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ተመኘሁልህ እስከነ መሰሎችህ

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 років тому +134

    መታደል ነው ጆሲ የኛ መልካም ወንድም
    ሁሉም ባንተ ስራ ተገርሞ ሲደመም

  • @እስልምናዬውድስጦታዬነው

    እድሜክ ይርዘም ጆሲ ይሄ ሁለ ያንተ ውጤት ነው ከፈጣሪ በታች ለዶክተር አብይም ምስጋና ይገባዋል እነዚህ ሀገሮች ባይታረቁ ኖር ማንም ከማንም አይገናኝም ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ሲፍቅድልኝ እንዲክ እግናኝ ይሆናል ውይ እንባ በእንባ ሆንኩኝ 😥😥የግሽኖ እመቤት የጭንቅ አማላጅ ክያላችሁበት ጥላ ክል ላ ትሆናችሁ የተዋህዶ ልጅዎች!*

    • @نتيتتثتثنثح
      @نتيتتثتثنثح 5 років тому +2

      አሜን አሜን

    • @እኔጃፈራሁ
      @እኔጃፈራሁ 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @mekdasmekdas8375
      @mekdasmekdas8375 5 років тому +1

      Amen amen amen 😙😙😙😙😙😙😙😙

    • @amesalams7764
      @amesalams7764 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ኦርቶዶክስእምነቴ
    @ኦርቶዶክስእምነቴ 5 років тому +59

    እስቲ ላይክ ግጩኝ የጆሲ አድናቂዎች አዲስ ሙሽራ ነኝ ላይክ አድርጉኝ አዲሱ አመት ያላገባ የሚያገባበት ያልወለደ የሚወልድበት መልካም አዲስ አመት ያድርግልን አገራችነንም እግዚያብሔር ሰላም ያድርግልን በስደት ያላቹህም ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለአገራችን ያብቃን

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 5 років тому

      በፈጣሪ የጆሢ ቁጥረ ካወቅሺ ወዴ

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 років тому +1

      አሚንንን

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 років тому +1

      @@imubilal6947 ይቀርታ ተላኩልሽ ወይም ተላኩልህ ትይቅርታጋር ለኔም ላኪልኝ ወይም ላክልኝ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +8

    ጆሲዬ ስላንተ ቃላት የለኝም ብቻ☝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቀሪ ህይወትህ በፍቅር 💖💖💖የተሞላ እንዳንተው የተወደደች የተመረቀች ሚስት ይስጥህ አባ እንኳን ደስ አሎት አለሽ እህት ኢትዮጵያዊነት መልካምነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +11

    ስው ግን ምንነካው ድስላይክ የምታደርጉ ከቻላችሁ ላይክ ካልሆነ ዝም ይባላል ጆሲዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ሺ አመት ኑርልን

  • @ወዲህዝባዊግንባር-ኸ7ቐ
    @ወዲህዝባዊግንባር-ኸ7ቐ 5 років тому +12

    Josye ኣነ ኤሪትራዊ እየ ብጣዕሚ ኢና ነመስግነካ ክብሪ ይሃብካ ካብ ኣምላክ ርኸቦ

  • @mariamiphone7875
    @mariamiphone7875 5 років тому +24

    ጆሲ በጣም ጥሩ ሰው አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @seadi5740
    @seadi5740 5 років тому +5

    እኔ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ጆሲየ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 5 років тому +11

    ጆሲየ የሰው ጥግ የሰው መጨረሻ
    አቦ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    አባባ ያሉት እውነት ነው በእግዚያብሔር የታመነ አያፍርም እሱ ባለው ቀን ሁሉም ይሳካል ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ልክ እንደ አባባ አንድ ቀን አባቴን አገኘው ይሆናል ያለ አባት ማደግ ምን ያሕል ከባድ እንደሆነ የደረሰበት ያውቀዋል
    ጆሲዬ ጌታ ይባርክሕ ለጠፉት መገናኘት ፈጣሪ በምክንያት አንተን ስለሰጠን ሁሌም አመሰግነዋለው ቤተሰብ ሲገናኝ ምንኛ ደስስስስስስስስ እንደሚል የምገልፅበት ቃላት የለኝም

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    ስንት ሰዎች እንባቸውን ታበሰ በስንት ሰዎች ደስታ እልልታ ሆነ ጆሲ ተባረክ ።
    ስንት ሰዎች ደሞ አሁንአሉ ጨካኞች በገዛ አገራቸዉ ተሰዶዉ ታርደዉ ኣቤት ይቅር ይበለን ልቦና ይስተን

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    እንግዲህ ልነፋረቅ ነው ግን ሰደት ያለነው በሆነው ባልሆነው መነፋረቅ አላህ ሁሉም ያሰበውን አሳክቶ ላገራችን ያብቃን ውዶች

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 5 років тому +1

    ጆሲ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው አንተ 💚💛❤💪💪ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @እማየኑሪልኝለዘላለም
    @እማየኑሪልኝለዘላለም 5 років тому +13

    .አንተ መልካም ልጅ እመብርሀን ትጠብቅህ
    ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ይሰጥልን አሜን
    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለግሸን ደብር ክርቤ በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን እኛም ደጆቿን ለመሳም ያብቃን አሜን

  • @ekramali8872
    @ekramali8872 4 роки тому +2

    ጃሲ ምረጥ ሰው በረታ ግን ድሰ ላይክ የምታደረጉ እውሮች ናችሁ እደ

  • @michaeltewelde1899
    @michaeltewelde1899 5 років тому +9

    Josi You are Super Man....
    God bless you 🙏
    From Eritrea

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 5 років тому +14

    ጆሲየ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን

  • @mamababatube8011
    @mamababatube8011 5 років тому +15

    ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላቹህ አባት እና ልጅ ለኔም አጎቴን አሏህ ያስገኝልን በስደት ለተለያየንም ቤተሰቦቻቸንጋ አሏህ በሰላም ያገናኘን

  • @felefelefele8405
    @felefelefele8405 5 років тому +1

    አይ ምርቃት ጆሲዬ የልጅ የአዋቂው ምርቃት እድሜ ይስጥህ ጆሲዬ ስወድህ ከፈጣሪ የተስጠኸን ትልቅ ስጦታችን ነህ ኮራውብህ እማዬን ነው ምልህ ጆሲ

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 років тому

    አማርኛዋ ሲጣፍጥ ልክ እንደ ጀማሪ ህጻን ጆስዬ ላንተ ቃላት የለኝም ። እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 5 років тому +9

    ጆስዬ ♥️ Allaah እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @ፍቅርበጉራጌ
    @ፍቅርበጉራጌ 5 років тому +12

    የጉራጌ ጀግና የኢትዮጵያን ልጅ ጆሲ

  • @emebetyouemebet9723
    @emebetyouemebet9723 5 років тому +1

    ጆስዬ.አንተን.የኢትዮጵያ. በረከት.ነክ.ብልህ.አላፍርብክም.እድሜና.ጤና.ይስጥክ።

  • @leylaseman4202
    @leylaseman4202 5 років тому

    ጆሲ እረጅም እድሜና ጤነ ከነቤተሰቦችን እመኝልካለው የሰውን ቤት ብሪሀን እደምታበራአ ምድሩንም ሰማዮም ብሪሀን ይሁንልክ ያሰብከውሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 5 років тому +20

    እስኬ ማነውጆሲን የሚወድ ብቻ 👍👈

    • @selenaakhter9694
      @selenaakhter9694 5 років тому +1

      ጆሥየ ውድ ሠው ክፎ አይካህ ባለህበትቦታ

  • @ወይንወይንሸት
    @ወይንወይንሸት 5 років тому

    J ጀ ፈጣሪ የደስታ እንባ የምየያነባ ሁሉ ላንተ ወደ ዘላለማዊ ወርቅ ይቀይረልህ ሁሌም ሰላምህን ያብዛልህ ከነቤተሰብ100%🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    የምር ጆስዬ መልካም ሠው ነው ለኔ ለእናንተስ ለጆሲ መልካም ነገር የሚመኝለት ማነው ጆሲ እረጅም እድሜ ሙሉ ጤና የምትመኘውን ሁሉ ፈጣሪ በእጅክ ያድርግልክ አንተ የኢትዮጲያ ልጅ ነክ ስወድክ

  • @genetgeryeiamproudoftigray3032
    @genetgeryeiamproudoftigray3032 5 років тому +18

    ጆሲየ ሺ አመት ኑሩልን ስወድክ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +5

    ጆስዬ የምስኪኖች አባት ኑርልን።መልካምነት ኢትዮጳዊነት

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 років тому +4

    ዮሴፍ ገብሬ እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ይስጥህ የተገናኛችሁ እኮን ደስ ያላችሁ

  • @imaabetgashu613
    @imaabetgashu613 5 років тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጆሲየ በውነት በውነት ድንግል ማርያም ሰላምህን ታብዛልህ

  • @ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين

    ለባአል ሰርፕራይዝ የተደረገ አይጠፋም ብየ የጠበኳቹ ነበር በአሉ ባይመለከተኝም የሰው ደስታ ማየት ደስ ስለምኝ

  • @ሳሮንየቴዲ
    @ሳሮንየቴዲ 5 років тому +22

    የድሮ ሰዎች ግን ከራሳቸዉ በላይ ሀገራቸዉን ከልብ ይወዳሉ እስከ አሁን ጆሲ አፋላጊ ላይ የቀረቡት አብዛኛዎቹ ወታደር የነበሩ ናቸዉ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +7

    ጆሲዬ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @belayneshgebrehiwet3807
    @belayneshgebrehiwet3807 5 років тому +1

    I like your program so much joys 💞💞💞💞💞💞 peals👌👌👌 continue the program.

  • @Aysha-oy9pf
    @Aysha-oy9pf 5 років тому

    አይ ጆሲ አላህ እድሜህን ከጤና ጋር ያርዝመው ሌላ ምንም ቃላት የለኝም መልካም ሰው ነህ መልካምነትህን ቀጥልበት እንጂ በሆነ አጋጣሚ እንዳታቋርጠው አሻራህን አስቀምጠህ መሄድ አለብህ በርታ ጥሩነት ለራስ ነው

  • @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል

    ለጆሲ እረጅም እድሜ ተመኝሁ

  • @jgjh7458
    @jgjh7458 5 років тому

    አየይ መታደል ነው እዲህ ባካል ማገኘት እድለኛነሽ እህቴ በጣም እኔ ስደት ወጥቸ ሰርቸ ልመለስ ልለወጥ. መጨረሻየ እግዚአብሄር ሁለት ልጅሰጠኝ. በልጅነቴ ከዛን ወደውጭ ስሄድ እናቴጋ ትቻቸው ወጣው ወደስደት. ሁለቱንም ልጆቸን አጣው መርዶየ በሰው አገር በበረሀ ሆነ ምን ብየ ልግባ ወዳገሬ ከባድ አዘን ላይ ሆንኩ እህት ወድሞቸ በስደት ላይ ከክፋ ይጠብቃቹህ

  • @ኢዩቲኢዩቲ
    @ኢዩቲኢዩቲ 5 років тому +6

    ኡፍፍፍ እዳው ታድላችሁ እኔብቻ ወንድሜን ሞቱን ተራዳሁኝ ይመጣልብየ ስጒጒ ፎቶው ብቻ መጣ እናንተስ ተገናኛችሁ እህት ወድሞች አላህ ናፍቆት አስከትሎ ከሚመጣ መርዶ ይጠብቃችሁ ሞት አይቀርም ግን አይቶ መቅበር ትንሽ ቀለል ይላል ያረብ አላህ ጀነትል ፈርደወስን ይወፍቅህ ወንድሚ ቀብርህ በልቤነው😥😥😥😥😥😥😥

    • @Lolo-cx1mg
      @Lolo-cx1mg 5 років тому

      ነፍስ ይማር እህቴ አይዞሽ

    • @selam4963
      @selam4963 5 років тому

      ነፍሰ ይማርው እህቴ በርች

    • @ኢዩቲኢዩቲ
      @ኢዩቲኢዩቲ 5 років тому

      አሚን

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 5 років тому +1

    ጆሲየ አላህ ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጣችሁ እንዳንተ መልካም ሰወችን ያብዛልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 5 років тому

    Min lebel tebarek lij yewtaleh nurlen mirt Ethiopiawi neh 😘

  • @boshrashembesh3217
    @boshrashembesh3217 5 років тому

    የአዳዶቹ ትውስታ ያስቃል ፡ እግዚአቤሔር ይርዳህ የሴፍ እንወደህ አለን ተባርክ።

  • @የወቅሸቱገብሬኤልአነተእር

    ጆሲ ምርጥ ኢትዮጰያ ለወገነ የምትንር ጀገና ነህ ሺ አመት ኑርልን

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 років тому +3

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ በድጋሜ👌👌

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    ጆስዬ የኔ መልካም ሰው አላህ እድሜ ያድልህ

  • @rutasweet2557
    @rutasweet2557 5 років тому +3

    ወይ ከረን የተወለድኩት ከረን ነው። ካደኩኝ ቡሀላ አልሄድኩት ። በቅርቡ ሄጄ ቤተሰብ እተዋወቃለው ። ጆሲዬ እንወድሀለን

  • @515mobil2
    @515mobil2 5 років тому

    ጆስየ መልካም ሰው ላንተ ቃል የለኝም እድሜን ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 років тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እውነት ላንተ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ጤና ይስጠህ ጆስየ

  • @AbCd-fi9yo
    @AbCd-fi9yo 5 років тому +48

    ያቆብ አለይሂ ሰላም ልጁ የሱፍን በ30 አመት አደል ያገኘው የኔም አባት የት ነው ያለህ ?????????

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 5 років тому +4

    ጂሲዬ ዘመን ይባረክልን ፈጣሪ ረጀማ እዲሜ ይስጠ ውደደደደደደ

  • @eve.5192
    @eve.5192 5 років тому +2

    እኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ ጆስዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 років тому

    ጆስዬ ማርያምን እንደምትወዳት አቃለሁና በማርያም ስም ልለምንህ እባክህ አንተ ምትታወቀው መልካም ስራ በመስራት ነውና ጆስዬ እባክህ ሀይሉ መንግስቴን አስተባብረህ አሳክመው እባክህ ስንት አመት ነው የሰው ፊት ሳይሰለች አሳክሙኝ እያለ ያነባል ግን ሰሚ አጣ ኧረ እባካቹ ታወቂዎች እርዱትና ዳግም እመብርሀንን ያገልግል 🙏🙏🙏🙏🙏 እንደ ምታነበው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ስደተኛነኝአገሬንናፋቂ

    ጆሲ ፈጣሪ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን
    እግዚአብሔር ብድርክን ይክፈልህ 🤩🤩

  • @noaleeyassu6227
    @noaleeyassu6227 5 років тому +1

    ጆሲ መልካም ሰራ እግዚኣብሔር እጅን ሰጥቶሃልና እግዚኣብሔር ሁሉን ያሳካልህ የዘውትር ምኞቴ ነው

  • @befikertube5839
    @befikertube5839 5 років тому

    እኔምለው ወገኖቸ አንላይክ የምታደርጉት ግን በጤናችሁ ነው ይህን መልካም ሰው በላይክ መግለፅ ራሱ ያንሰዋል እኮ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 років тому

    እፍፍፍ ደስ ሲል በእመቤቴ
    ወንድሜ ከተለያየን 12አመት ሁነብን እንዲህ ማገኝበት ቀን መቼ ይሆን 😢😢😢😢😢ጸሎት አርጉሉኝ እስኪ የሀገሬ ልጆች

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    ተባረክ፡ጆሲየ፡ስልክህን፡ላክልኝ፡እባክህ፡፡አባቴን፡ፈልግልኝ፡፡ኤርትራ፡ውስጥ፡ነዉ፡ያለዉ፡

  • @AliAli-vu8zg
    @AliAli-vu8zg 5 років тому +9

    ጆሲየ ኡነት የልብህ ይሙላልህ ወንድሚ❤❤❤

  • @እሙቃል7
    @እሙቃል7 5 років тому

    ውይይይይይ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጆስዬ ምንኛ መታደል ነው አንተን የፈጠረ ጌታ ክብሩ ይስፋ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኘውልህ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን

  • @ማማይእያኩሉሙለይዓለመይ

    ጆሲ የቐኔልና ስለ ኩሉ ትገብሮ ነገር ብጣዕሚ ኢና ነመስግን ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ

  • @الحمدلله-م5ر
    @الحمدلله-م5ر 5 років тому +4

    ጆሲየ
    መልካም ሠው ነህ
    አላህ እድሜና
    ጤና ከቤተሠቦችህጋ
    ይስጥልን
    ሲቀጥል በጣም እወደሀለሁ
    ለአላህብየ

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እጅን ያውጣ

  • @menegn2921
    @menegn2921 5 років тому +8

    Who loves Jose like me ?

  • @hanisweet498
    @hanisweet498 5 років тому

    ጆሲ አነተ፡እድለኝ ነህ ፡እግዚብሒር ለአላማ፡ነውየተፈጠርከው፡እርጅም እድሜናጤና፡ከቤተሰብህ፡እመኝልሀለሁ

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 5 років тому

    Josye edmena xena yesxeh tebarek

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +2

    ጆሲየ የትንሽ ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ኣላህ ይከተልህ
    ክፍል ሁለት ፕሊስ ቶሎ💔😥😥😥😥 ኡፍፍፍ

  • @oromiagetuteyaenplsomte5670
    @oromiagetuteyaenplsomte5670 4 роки тому

    ሰላም ነው ጆሲ ሰላም ለኢትዮጵያ ጆሲ ቀጥታ ስል አይሰራም በጣም ፈልጌ ነበረ ላወራክ

  • @ቃለህይወትያሰማልንአባታች

    በጣም ደስ ይላል ጀሲ እንዳንተ ያለ እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማችን መልካም ሰው

  • @MohammedMohammed-mq7kz
    @MohammedMohammed-mq7kz 3 роки тому +1

    ጆሲ በጠም አመሰግነሀሎ እኔ የአጓኔ ልጅ ጠፊቶቢኘል ሲለዚ ቁጡሪህን እፈልገሎ በአደኘ ኮምት ለይ አሲቀምጠኘ በአለሀ ሲም እጠይቀሀሎ በለሀበት ፈጠሪ ይጠቢቅህ

  • @surafelzerefa7811
    @surafelzerefa7811 5 років тому

    እግዜያብሔር ይስጥ ጃሲ ለወሮ በለጤ ታረቀ እድሜና ጢና ይስጥልን

  • @zozomohammed3926
    @zozomohammed3926 5 років тому +4

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጆሲየ እድሜህ ይርዘም👌👍💕

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 5 років тому

      ጆሲመልካምሰው፡ስንቱንለመገናኘተ፡ስበብሆንክ፡ከአላህፍቃድበሏ

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 5 років тому +1

      በጣምነውደስእሚለው፡ጆሲለመልካምስራህአብቦያፍራ

    • @zozomohammed3926
      @zozomohammed3926 5 років тому

      @@جمالجميل-ه7و አሜንን

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 років тому +7

    ጆሲዬ አላህ ይጠብቅክ አንተ ምርጥ ሰው♥

    • @ZaidZaid-ek3qy
      @ZaidZaid-ek3qy 4 роки тому

      ሀየ።ስላምነው።።የጀሲን።ቁጥር።የሚያውቅ።ላኩልኝ።እርደኝ

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 5 років тому

    ቅን ሰውነህ ጆሲ እረጂም እድሜ ይስጥህ እንደአንተአይነቶችን ያብዛልን

  • @hayathayat3351
    @hayathayat3351 5 років тому +1

    ፍቅር ያለው ቤት ነው ያሰታውቃሉ ፈገግታቸው እንዴት ደሰ ይላል እንኳን ተገናኙ

  • @selamselam1756
    @selamselam1756 4 роки тому +2

    I know this girl, I am happy for you my dear

  • @አዱኒያብላሽ
    @አዱኒያብላሽ 5 років тому

    የኔ መልካም የአተና የፍፄ ቅንነት ጥግ ድረሥ ሽ አመት ኑሩልን

  • @tube7667
    @tube7667 5 років тому

    ጆሲየ የኔ ምርጥ ወንድም አንተ እያየን ግን ለምን ክፋትን እንደምናደርግ ይገርመኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ዘረኝነት ከሀገራችን ተነቅሎ ይውጣ አንድንሁን

  • @ahlamtube5596
    @ahlamtube5596 5 років тому

    ጆሲየ ሰላም አንተ መልካም ሰው ነህ እርድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ይብዛ

  • @azebmosazgi2778
    @azebmosazgi2778 3 роки тому

    Jossi
    God bless you are doing amazing job
    Please help me to be able contact Bethey
    or Alarm Teklu

  • @heyatakebachewu2440
    @heyatakebachewu2440 5 років тому

    አቦ እኔም የማላቀው ናፍቆኛል ጆስየ ፈልግልኝ 65 አመተምረት ውትድርና ህዶ አልተመለሰም የሙት ይኑር አየታወቅም ጌታሁን እሸቴ የባላል

  • @munit9547
    @munit9547 5 років тому

    ዛሬ ለቅሶ የለም ደስ ይላል ጆሲዬ መልካም ሰው ተባረክ

  • @egzabher.yemesegenemeowdew8954
    @egzabher.yemesegenemeowdew8954 5 років тому

    ካንተ ጋር ነዉ ባአልን ኦያለቀስኩ የማሣልፈዉ የኔ መልካም ኢትዮጵያ ጆሲ

  • @salitf994
    @salitf994 5 років тому +2

    ምነው እኔም አባቴን ባካል ተለያይተን እንደዚህ ስፈልገው ብኖር ነበር ግን ምን ያደርጋል ሞቶ ቀብሬዋለሁ ጠፍቶብኝ ቢሆን ወይ ይገኛል ይመጣል እያልኩ በተስፋ እኖር ነበር

  • @heyatakebachewu2440
    @heyatakebachewu2440 5 років тому

    አቦ ጆስየ እነስን ሰወች ጠይቅልኝ ጌታሁን እሸቴ ይባላል የተውልድ ቦታው ቦርና መካነሰላም ይባላል 65 ወይ ሙቶል ወይ አለ ይበሉኝ ከተወለድኩ 27 አመቴነው ግን ሳላቀው ይናፍቀኛል እወደዋለሁ እጎጎለሁ አላቅም ምን እደምልህ በፎቶኮ አላቀውም ግን ምግዜም አይት እድኖረኝ እፈልጋለሁ ጆስ አደራህን ጠይቅልኝ የምፈልገው መኖሩን አለዛም መሞቱን ተስፍ የምቆርጥበተን መገድ በስደት ላይ ናፍቆት ጎዳኝ ከማቃችው የበለጠ የማላቀው አያቴ ነው የሚናፍቀኝ

  • @EthiopiaEmama
    @EthiopiaEmama 5 років тому +6

    የሠው ደስታ የማሥደሥተው ሁሉ ሠብሥክራይብ ላይክ አትፈጉኝ ያገሬ ልዶች

  • @hanamullar333
    @hanamullar333 5 років тому +4

    የጆሲ ፕሮግራም ሁሌ ሱሴ ነው እድሜ ይስጥክ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому +2

    ጆሲ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ክፍል ሁለት የት ነው

  • @አለምአለምከወደሸዋ
    @አለምአለምከወደሸዋ 5 років тому

    እውነት ከኢትዮጵያ ምርጥ ሠው ፍጼ እና ጃሦ እግዚአብሔር ይባረካችሁ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 років тому +2

    ጆሲ መልካም ሰው ሺኣመት ኑር የኔ መልከ መልካም እንዄን ደስ ኣላቹ ኣባቲና ልጅ

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 5 років тому

    ጆስየ መልካም ሰው እዴሜ ከጤናጋር ጭምርምር አርጎ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 5 років тому

    ጆሲዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ መልካም ሰው ይብዛልን ሁልጊዜ ሰኘራይዝ በጉጉት ነው የምንጠብቀው