ከሞት የማምለጥ ሽሽት ያየሰው ሽመልስ ከፈረንሳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 чер 2023
  • #RaraMedia #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
    Subscribe ይግበሩ!
    -----------------------------
    ©Copyright: RaRa Media and Communication
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.

КОМЕНТАРІ • 91

  • @bereketgetachew3384
    @bereketgetachew3384 2 місяці тому +3

    ያየሰው ወንድማችን እናመሰግናለን ከተበደለ ህዝብ መቆም በመሬትም በፈጣሪም ለጥሩ ስራው ከፈጣሪ ነው የምታገኛው በተጨማሪ ምንም ነገር ሳያገኝህ ከዚህ ኣገር በመውጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ቀጥልበት።

  • @jddjr756
    @jddjr756 Рік тому +9

    እንኳን በሰላም ወጣህ ከ ኣቢይ ጥርስ ዶሞ በሰላም ምጣልን እንኳን ደስ ኣለህ እግዚአብሔር ኣንተ ጋር ይሁን መልካም የስራ ግዜ ይሁንልህ ፍትህ ፈላጊ በፊት ያደረግከው ትልቅ ትግል ከጥፋት የተፈረደበት ህዝብ ስለ ቆምክ እናመሰግናሃለን ወንድማችን

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 Рік тому +3

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፈክ ያየሰው ወንድማችን በጣም ነበር የፈረነው የት አደረስዋቸው ብለን አሁንም በድጋሜ እግዚአብሔር እንኳን አተረፋቹ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 місяці тому +2

    እንኳን እግዝአቤሔር ከዛጉድ አወጣህ እዝአቤሔር ይመስጌን አሜን

  • @roseadem6059
    @roseadem6059 Рік тому +2

    Good luck welcome 🙏 back again yayesew and abebayu we love respect you ❤️ 💕 👏 🙌

  • @gebreyesus8431
    @gebreyesus8431 Рік тому +1

    እንክዋን ደህና ወጣህ የምናከብርህና የምንወድህ ወንድማችን ያየሰው:: አንተና የስራ ባልደረባህ ሐቀኛ ጋዜጠኞች ናችሁ:: ለሆዳችሁ ያልተገዛችሁ ስለመሆናችሁ ሁሌም ትመሰገናላችሁ:: የጋዜጠኝነትን ክብር አስመስክራችሁአል:: የሚያኮራ ስራ ፈጽማችሁአል:: ቀሪውን ሂወት ይባርክላችሁ:: ዕድሜና ጤና ከሙሉ ፀጋ ጋር ያድላችሁ:: ህዝቡን በይበልጥ ማገልገል የምትችሉበት ግዜ አሁንም አለ:: መልካም ዘመን ይሁንላችሁ::

  • @user-fj2ii7jj3s
    @user-fj2ii7jj3s 2 місяці тому

    ያየስው እውነተኛ ጋዜጠኛወንድማችን እግዚእብሄር እድሜና ጤናይስጥህ

  • @hailemaryamgebru165
    @hailemaryamgebru165 Рік тому +2

    እንኩዋን ከዛ ክፉ መንስት እግዚኣብሔር በሰላም ገላገለህ ወንድሜ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው ከጎንህ ኣለን በርታ የኣቤንም ድምጽ በጉጉት እንጠብቃለን እሱም በሰላም መውጣቱን ለማረጋገጥ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 місяці тому

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😅

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 2 місяці тому

    ጀግና እንወድሀለን from UK

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 Рік тому +11

    አይ ኢትዮጵያ ነፃነት የሰው ስም ብቻ ሆኖ ቀረ ያየ ስውና አቤ እንኳን ከነዚ ሰገጤ ነብሰበላ አውሬ ሰዎች እግዚአብሔር ገላገለላችሁ

    • @birhanukebede4922
      @birhanukebede4922 3 місяці тому +1

      የአኛ ዕድል ብገጥምሕም ሟያሕ አካባር ሰለሆንክ የእናት አገራች አምላክ ይጠብቅሕ አሜን አሜን አሜነ

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Рік тому +1

    Such a relieving letter. Enquan aterefeh! Thank you Mr. Shimelis! We love you and your programs. Please let us know how we may be of help!

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 Рік тому +6

    በጣም እናመስግናለን ከተበደለ ጎን መቆምህ ታሪክ ስያስታዉስህ ይኖራር በጉጉት እንጠብቃለን ኢትዬ ፎረም !!!

  • @roseadem6059
    @roseadem6059 Рік тому +1

    Yayesew and abebebayu one of the best discipline strong journalists in the world stages with there judge for there mind with humanity how to prevail the truth about innocent people thank them for lifetime services

  • @MulughetaHailu
    @MulughetaHailu Рік тому +2

    Welcome EthioForum
    Good safely arrived

  • @kedistgebrezabiher9692
    @kedistgebrezabiher9692 Рік тому +2

    Thank you so much 💓 🎉🎉🎉🎉

  • @ermiaszeweldi7252
    @ermiaszeweldi7252 Рік тому +1

    Welcome EthioForum.
    Wishing you a steady recovery.

  • @Fone_f1
    @Fone_f1 Рік тому +2

    yuo are free now God be with you

  • @behaveman5754
    @behaveman5754 Рік тому +1

    This man is really a great person. 👍 good luck Bright future.

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 2 місяці тому

    እንኩዋን ህይወትህን እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 Рік тому +1

    Yaye ❣

  • @user-ig1me8fq6d
    @user-ig1me8fq6d Рік тому

    Wowwwww amazing

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 2 місяці тому

    Amhara do not be distracted by your enemies your hero’s are on the battle front and in Prision focus on them take there heroism as example

  • @senayittaddese1634
    @senayittaddese1634 Рік тому

    good to see you my brother ❤️💕🙏

  • @kiyaa2331
    @kiyaa2331 Рік тому +1

    እንኳን በሰላም ወጣህ ወንድሜ ከዛች ከገዳይ አገር መንግስትና ቡድን

  • @abbu6942
    @abbu6942 Рік тому +6

    ጀግና ያየሰዉ ለትግራይ ሕዝብ ድምፅ የሁነ ነዉ እድሚ ጢና ይስጥክ

  • @natsinettesfay4018
    @natsinettesfay4018 Рік тому +3

    ያ ሁሉ የትግራይ ጦርነት ስለልደገፈ እኾነው😢

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 місяці тому +1

    Thank God for your survival and safety

  • @tsehayasress397
    @tsehayasress397 Рік тому +1

    ያየሰው ሽመልስ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ!! እንኳን ከዚያ ከሰይጣናዊ የኢትዮጵያ መንግስት የስንቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የንፁሃን ደም በጁ ያለበት አገዛዝ እግዚአብሔር በጥበቡ መንጥቆ ወደ ተባረከ አገር አመጣህ!!!

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 2 місяці тому

    ያየሰው በጣም ታላቅ ሰው ነህ።

  • @BaNo-ue7qb
    @BaNo-ue7qb Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @zergebre
    @zergebre Рік тому

    Have a bright future

  • @Eyoel-nx6gn
    @Eyoel-nx6gn 2 місяці тому

    Esti egnanim wuseden brother.

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Місяць тому +1

    I don't think it's fair mentioning where he live please erase the title

  • @assafa35
    @assafa35 Рік тому

    Sad 😭

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 Рік тому +2

    💔😭☝️

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 Рік тому

    🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawit8250
    @dawit8250 Рік тому

    Wondimachin Betam be fetagn huneta betamir yalefe tenkara sewi naw this fascist regime is scrambling and falling and our country will soon be free! Victory for Ethiopia ❤!

  • @IdApps-fn2cf
    @IdApps-fn2cf 11 місяців тому

    💚💚💚💚💚❤❤

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 2 місяці тому

    Amhara do not distract your attention by enemy flavored story your fano leaders ,fano fighter your prisoners are your life time hero no other hero

  • @almazalmaz5248
    @almazalmaz5248 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በቃሉም እንደ አንተ መውጣት ነበረበት እግዜር ይጠብቀው ይሄንን መንግስት የስልጣን እድሜውን ያሳጥረው ስደተኛ አድርጎን ቀረ

  • @mekonenghebre8477
    @mekonenghebre8477 Рік тому +1

    ኤንኳን ለዚህ አበቃህስመልሽ

  • @mulumulu3028
    @mulumulu3028 Рік тому

    Enquan E/r Awetash hakegna sew Yayesew 🙏👍💝

  • @henitube4709
    @henitube4709 2 місяці тому

    😂አንቺም ሰፋሪ ነበርሽ በሰፈሩበት ቁና ሲሰፈሩ ማየት ግን ደስ ይላል።

  • @jemalsalih-du5hn
    @jemalsalih-du5hn Рік тому +1

    Yaye sew Shimels

  • @user-tu7tt9gr9d
    @user-tu7tt9gr9d Місяць тому

    ENARISH TIBEDA ANCHI YESHERMUTA LIJ

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Місяць тому +1

    ዉበት ፣ ከእዉነተኝነት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ። እንኳን ሐያሉ ፈጣሪ ከሰይጣን መንጋ አወጣህ ። ኑርልን ወገኔ ።

  • @aminaamina2308
    @aminaamina2308 Рік тому

    😭😭😭☝️☝️💔💔

  • @EpicB157
    @EpicB157 3 місяці тому

    Yihe betam fogari yaysew

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому

    ወንድማችን ቀን መውጣቱ አይቀርም

  • @abrhammengistie7017
    @abrhammengistie7017 7 місяців тому

    ETHIO FORUM BETAM YEMIWEDEW PROGRAM NEBER YIH HULU GIZE ALFO ENDEGENA YEMIJEMIRIBET GIZE RUK AYHONIM

  • @tsehayasress397
    @tsehayasress397 Рік тому

    Ethio Forum እንዲጀምር በክፍተኛ ጉጉትእንጠብቃለን!!

  • @abe4082
    @abe4082 Рік тому

    ወንድሞቻችን እንወድችዋለን! ገና እንወድችዋለን

  • @MesfinKahsay
    @MesfinKahsay 2 місяці тому

    Banda

  • @asfawkiros2952
    @asfawkiros2952 2 місяці тому

    Enquanem almotek le gifuan dimestem hailem nehina

  • @saraalemayehu4529
    @saraalemayehu4529 Рік тому

    Enkuae amlak mewatseo habo ne yayesew.

  • @genetkwt6461
    @genetkwt6461 Рік тому +4

    እግዚአብሔር እንኮን ከጅብ መንጋ
    አትርፎ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 місяці тому

    ያላረፈ አፍ ችግር ነው

  • @abebaviard60
    @abebaviard60 Рік тому

    Bonjour bien venue en France et continue de dénonce ce dictatur criminelle 1e ministre qui est encore au pouvoir il n'a pas de justice à ce monde en tout cas je te souhaite bon courage

  • @merhawitgebreslasie7124
    @merhawitgebreslasie7124 4 місяці тому

    ሽጓል

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 2 місяці тому

    Ezaw baskeruh ante weshea dikala komata enatih dingay tibla

  • @hagosmeresa1157
    @hagosmeresa1157 Рік тому

    ኣሪፍ ፅሑፍ ንፍስ የሚዘራ ትረካ....ናርዲ ቀጥይበት!

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 3 місяці тому

    በፍጹም ውሽትህን ነው

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q 2 місяці тому

      ውሸቱ የቱ ላይ ነው እስቲ አብራራው ?

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Місяць тому

    Covid 19 ሲከሰት ሁለት መቶ ሺህ የመቅበሪያ ጉድጎድ ይቆፍር ብለህ ያሞረትክ ጋዜጠኛ አይደለህ እንዴ አሁን ይህንን ትረካ ለወያኔ ነው ለኢትዮጵያውያን አሰበህ ነው የወያኔ ቡችላ !!!

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 3 місяці тому

    ይህ ግለሰብ ያየሰው የታየሰው ያልታየ ሰው የጁንታ ቀንደኛ ደጋፊ የነበረ ለጋላ አስረክቦ የተቀየሰ ነው አንለቀውም ደመላሽ ነኝ

    • @user-fz8no2pt4k
      @user-fz8no2pt4k 2 місяці тому

      አንተ ደነዝ ያየሰው ማለት ምርጥ አትዮጲያዊ ነው ኢትዮ ፎረምን ተከታተል

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu 2 місяці тому

      አንተ ጥብ ትግሬ ኢትዬ ጁንታ ፎርም ቀንደኛ ጠላቶቻችን እንገናኛለን እኔ አልቆርጥም ተስፋ ግባር ግባሩን 11

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 3 місяці тому

    ጨካኝ ኢሃዴግ ነህ

  • @TensuMu
    @TensuMu Місяць тому

    በአብይ ዘመን ነው ክርስቲያን አይደል አንዴት

  • @absalatnoah4845
    @absalatnoah4845 Рік тому

    ዝም ልበል።
    ቀኑ ሲደርስ እኔም እተነፍስ ይሆናል?
    ከተዋወቅንበት ጊዜ ጀምሮ ላሳየህው የማይዋዥቅ አቋም እና ፅኑ ሃሳብህን የመግለፅ ስብእና ከልቤ አትጠፋም 🙏🙇‍♂️

  • @almazalmaz5248
    @almazalmaz5248 2 місяці тому

    የአማራ ተወላጆች በሙሉ እነዘመድኩንን እና 360 እያዳመጡ እራሳቸውን ጦርነት ውስጥ ከተቱ ኢትዮ ፎረምን ቢያዳምጡ ኑሮ ብዙ ነገር ይገለጥላቸው ነበር ግን በስሜት የሚነዳ ህዝብ ነው ያለው

  • @MesfinKidan-pd6tr
    @MesfinKidan-pd6tr 3 місяці тому

    ለወያኔ የምታሽቃብጠው ነገር በጣም ያስጠላል

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Місяць тому

    ተራ ባንዳ ነው እናንተም እደዛው😤😤😤

  • @user-fw7mv8wi8x
    @user-fw7mv8wi8x 2 місяці тому

    የመለስ ዜናዊ አማራ ለምን አይዘለዝሉህም።

  • @wayensamrooney228
    @wayensamrooney228 3 місяці тому

    የወያኔ አፍ ነው ።ተወደደም ተጠላ። የመለሰን ውጤት እያየን ነው። ለራሱ ለትግሬ ጭምር ተረፈው - ገፈቱ

  • @mekonenmarye1178
    @mekonenmarye1178 3 місяці тому

    ጋዜጠኛ ያየሰው ምስን እንደሆነሽሳላውቅ ግን ዘገባዎቹን እከታተል ነበር። የጋዜጠኛው አቀራረብና ማስረጃ ማጣቀሱ ያስደንቀኛል። ሆኖም ግን የወያኔ አካል ይመስለኛል በኤርትራ ላይም ያለውን ተቃውሞ አስተውላለሁ። የፋኖን ትግል ሲያደንቅ አይታም የጦርነት ዘጋባዎችንም ተፋላሚዎች እያለ ነው የሚያቀርበው በጥቅሉ ይህ ሰው ምናልባት የትግራይ ተወላጅ ሊሆን ይችላል ግን አሁን በዚህ መልእክቱ ሰማው በአብይ አህመድ እስር ቤት የደረሰበትን በደል ስረዳ ምሬቱ ከምን እንደመነጨ ለመረዳት ችያለሁ።
    ኢትዮፎረም የትህነግ ልሳን እንደነበር አውቃለሁ ግን ይህ ጋዜጠኛ የኢትዮፎረም አዘጋጅ መሆኑን ገና ዛሬ ነው የተረዳሁት።
    ለማንኛውም ወያኔ ዘመም መሆኑ ሪፓርቶቹ ይናገራሉ። ግን ፋኖን ተፈላሚ እያለ ከሚጠቅሳቸው የፋኖ ታጋዮች ብሎ በስማቸው ለምን እንደማይጠራቸው ግን ዘር ከልጓም ይስባል ሆኖበት ይሆናል።
    በዜና ጥንቅር አቀራረቡ ግን እኔ ነኝ የሚል ዮቱበርስ እንደ ያየሰው እስካሁን አላየሁም አልሰማሁም።
    ፋሲል

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z 2 місяці тому +1

    አአማራ ደሞ ያየ ሰውን ትተቻላቹ አብይን አዝላችሁ እዚ ያደረሳቹት እናንተ ናችሁ አርቆ ማሰብ የማትችሉ ደካሞች እኔ ትግሬ አደለሁም ግን እውነቱን ዋጡት የትግራይ ህዝብ አብይ እንደፈለገ ህግ ሲጥስ ህግ ይከበር እያለ በሰልፍ ይጠይቅ ነበር የዛን ግዜ የአብይ ደጋፊዎች ግን እሄ እንደሚመጣ መጠርጠር አትፈልጉም ነበረ ፡በዛ ላይ አብይ ስንቱን ጉድ ነው ያሳየን አዲስ አበባ ላይ ትግሬን ሲያሰቃይ የነበረው አብይአደለም ኣማራ ነው ዘራቸው ይጥፋ እንደ ፍየል ጠብሶ መብላት ነወ ታንክ ጎን ቆሞ ጦርነት መባረክ አረ የናንተ ጉድ ኣያልቅም በፈተላችሁት ጅራፍ ገና ትለጠለጣላችሁ አብይን ማንም በጦርነት አይችለውም

  • @getachewtizazu3934
    @getachewtizazu3934 2 місяці тому

    አንተ የህወኋት ተላላኪ እስቲ አንተም የአማራ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረዉን እየደረሰበት ያለዉን ሰቆቃ አንተም ቅመሠዉ የህወኋት ልሳን ነበርክ አንድ ቀን ለአማራ ህዝብ ሳትቆረቆር እድሜ ዘላለምህን ባንዳና ሆዳም ሆነህ ቀረህ

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h 3 місяці тому

    በአማራ ስም የተሸፈነ ይሄ አጋሜ ለምን እዚያ አልቆየም❓ ሽንታም❗️

  • @mjmmjm9486
    @mjmmjm9486 3 місяці тому

    What happen TPLF didn’t help you after being its lapdog for little money? You are not a journalist rather a propagandist and that’s the consequences for being a such.

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 3 місяці тому

      What about you! Are you the loyal servant of the ethnoffscist Oromuma government?

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 місяці тому

    እንዴት አንተ አመለጥክ እዉነት እንደምትለዉ ከሆነ ለአማራ ስቃይ ሲታገሉ የነበሩት ለምን አላመለጡም ኢቲዮ ፎረም ምን ሲሰራ እንደነበር ማንም ያዉቃል አብይ ቀኝ እጁ ነህ ቀኝ እጃችሁ ነዉ ታላቋን ትግራይ ሀገር ለመመስረት ነዉ ይህ ሁሉ ክምር ዉሸት ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ

  • @hanihani8381
    @hanihani8381 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 2 місяці тому

    😢😢😢