Netsa Weyeyet በአንድ ግለሰብ ሁለት ጊዜ መፈንቅለ መንግስት ሲሞከር ይህ የመጀመሪያው ነው፡፡ Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 166

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 5 років тому +11

    ያየሰው በቃ ምን ልበልህ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ጋዜጠኛ ሳይሆን ፖለቲካ ተንታኝ ነው የመሰልከኝ ዝም ብዬ ደጋግሜ ባዳምጥህ አልሰለችሽ አልከኝ❤❤በርታልን Good Job🙏🙏

  • @የማይጠቅመኝንአታሳየኝ

    ከጋዜጠኛው
    ከባለስልጣኑ
    ሙሁር ነኝ ባዮ
    እኔ አውቃለሁ
    ከሚለው የሌባ ጥርቅም ሁሉ በትክክል የአማራው ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል ::
    ሂድ ጎንደር ጠይቅ
    ሂድ ጎጃም ጠይቅ
    ሂድ ወሎ ጠይቅ
    ሂድ ሸዋ ጠይቅ ከፈለጋችሁ ዝም ብላችሁ መፈንቅለ መንግስት እያላችሁ አትለፍልፉ ብ / ጄ / አሳምነው ፅጌ ጀግና ታላቅ ወንድማችን ነው ለእኛ ለአማራ ለዘላለም አንረሳውም !!!!!!😓😓😨 አንተ ጋዜጠኛ ነኝ ያልከው መግቢያው ላይ የለጠፈከው በእጅጉ አስቆጥቶኛል በአንድ ሰው ሁለት ጊዜ መፈንቅለ መንግስት ነው ያልከው ተጠንቀቅ ! አብይ አህመድ ቀዝኖ ይሞታል ዝም ብላችሁ ተመልከቱ !!

  • @edwalte2572
    @edwalte2572 5 років тому +9

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው፣ ውይይት ያስፍልጋል፣ ለኢትዮጵያ አሁን፣ እዚህ ለመሳደብ የመጣችሁ ህፃናት ፣ እባካችሁ ፣ ዩኚ ማኛን፣ ተከታተሉ።

  • @alexmambo3245
    @alexmambo3245 5 років тому +9

    ጋዜጠኛው ወይም አወያዩ ጋዜጠኛ ሁን ከፖለቲከኞች ጉያ ውጣና ከዛ አወያየን።

    • @first24434
      @first24434 5 років тому

      ትክክለኛ አስተያየትና ጥቆማ መወናበድ ሆነ ማወያየት አልቻለም ።

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 5 років тому +10

    የአማራ ህዝብ ከአሳምነው ፅጌ አይነት ስሜታዊ ሰውን ጀግና ማድረግ ማቆም አለበት ይህ ሚጎዳው እራሱ የአማራን ህዝብ ነው እርስ በርስ ጥርጣሬ የሚፈጠር ና የአማራን ህዝብ የካደ የብስጭት ፓለቲካዊ አካሄድ ነው የአሳምነው አካሄድ

  • @fasildemsa678
    @fasildemsa678 5 років тому

    አቶ ያየሰው ሺመልስ
    ብዙ ተስፋ የጣንልባቸው መሪዎቻችን አገር ሰላም ብለው ለህዝባቸው እየሰሩ በነበሩበት መስሪያቤት ውስጥ ገብቶ በሀዘናቸውና በደስታቸው ጊዚ ተካፋይ ለነበሩት ጋደኞቻቸው ጭካኔ በተሞላበት ጨፍጭፈው የገደሉት ፣ የህዝባችን ተስፋ ያቀጨጩት፣ በተፈፀመው ተግባር እንደ ህዝብ ራሳችን እንድንደፋ ያደረጉ የወንጀለኞች ሁሉ የበላይ ወንጀለኛ ከሀዲ ጀነራል አሳምነው ፅጌ የሚባሉ ሰው ናቸው። ታድያ ዛሬ ከሞት የተረፉት የአማራ ባለስልጣናት ጀነራሉ የፈፀሙት አረመንያዊ ወንጀል በግላጭ ለመኮነን ያልደፈሩት ለምን ይሆን? አቶ ያየሰው ሺመልስ እንዳሉት ጀነራሉ ላሰለጠንዋቸውና ለደጋፊዎቻቸው ላለማስቀየም ስለተፈለገ ነው? ወይስ የአማራ ባለስልጣናት የጀነራሉ አረመንያዊ ወንጀል በግላጭ ካወገዙ የጀነራሉ ደጋፊዎች እንዳይገድሉዋቸው ስለፈሩ ነው? በኔ አመለካከት እነዚህ ጥቂት የመንደር ዱርየዎች ገና ከጅምሩ ሲያሰለጥንዋቸው ጀነራሉ ከሚፈልጉት መንገድ ውጭ የሚሄድና የሚቃወም መሪም ይሁን ተራ ሰው ከተገኘ ፋሽስት ደርግ እንዳደረገው በጠራራ ፀሀይ በቀይ ሽብር መልክ የተቃዋሚዎች ግንባር እንዲያፈርሱ ሙሉ ፍቃድ ከጀነራሉ ተሰጥታቸው የሰለጠኑ አውሬዎች ናቸው።

  • @faraway2750
    @faraway2750 5 років тому

    I don’t have any word to say you guys have full intelligent.

  • @የእግዚአብሔርሥራድንቅነው

    ሽመለስ፣የበስለ፣ልጅ፣ነው

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 5 років тому

      የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው & - Yarere lemalet yehon??? He’s a TPLF paid agent who was part of the ENN TV along with Ben Kebede. We all remember how ENN went down!!!

  • @birukbiruk3047
    @birukbiruk3047 5 років тому +9

    አሳምነው ላይ አፋችሁን ከምትከፍቱ ወሎ ኬኛ አዲስ አበባ ኬኛ የሚለውን አንድ ነገር በሉ "mejemer ከ ምንቹ ነው "

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 років тому +1

    እንዴትስ ብሎ የክክል መፈንቅለ መንግስት ሊሆን ይችላል? ይሄ ሆን ተብሎ የአማራ ባለስልጣን ላይ የጅምታ ግድና ነው ምክንያቱም አማራ ጠባቂ ሰብሳቢ እንዳይኖረን አማራ ህዝብ ህገመንግስቱ አይቀበልም፣ አማራን ያገለለ ነው ጥያቄአችን የህልውና ነው ፣ የአማራ ባለስልጣኖች ደግሞ ህገ መንግስቱ ይቀየራል እያሉ ደጋግመው ተናግረዋል ፣ የአብይ መንግስት ደግሞ እገ መንግስቱን አንቀይርም ብሎዋል የወያኔ ስራ አስፈፃሚ ነው ልብ ካለው መቀሌ የመሸጉትን ለፍርድ ለምን አያቀርብም? ከዚህ ቦሀላ አማራን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ማሰብ የማይታለም ነው የአማራ ህዝብ ንስር ነው ስሙ ብቻ ትጥቅ ያስፈታል እንከባበር።

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 років тому +4

    ምድረ ከርስ ሱሪ የታጠቀ ሁሉ ወንድ አይደለም ወድማ ብትሆን ህዝብህ ላይ 28 አመታት ሙሉ አይቀለድበትም ነበር
    በቃችሁ ስሙን አታንሱ ወንድ ነው እሱ ወንድ!!!

    • @wem664
      @wem664 5 років тому +1

      did any of them say he is a girl or woman?

  • @johnvet8522
    @johnvet8522 5 років тому

    አወያዩ ስራውን ቢቀይር ይሻለዋል ድክሞ ነገር ነው both physically and mentally ሁለቱ እንግዶች ግን እውነት ይዘው ነው የሚያወሩት።

  • @زهرهال-ش7م
    @زهرهال-ش7م 5 років тому

    አንዳች ይፈንቅላችሁ የኢትዮጵያ የአማራ ጀግና ነው እሡሥ

  • @alexmambo3245
    @alexmambo3245 5 років тому

    መቸም ለመፈንቀል አላሠቡም ከትክክለኛው የህወት መፈንቅለ ታረክ ተሠራባቸው እንጅ።

  • @ftsumkebede6187
    @ftsumkebede6187 5 років тому

    yayesew shimeles model journalist....keep it up

  • @wodajoTebeje
    @wodajoTebeje 7 місяців тому

    ያዬሰው እንዳትሳሳት በዚህ ታሪክ

  • @zinabumarsie8321
    @zinabumarsie8321 5 років тому

    Yaye is always the best!

  • @maregiebitew9634
    @maregiebitew9634 5 років тому +2

    የሰፈር የቡና ሃሜት::

  • @qwertyuiop23916
    @qwertyuiop23916 5 років тому

    THE GUY WITH THE BLUE JACKET HE WAS SUPPORTER OF TPLF HE WAS DOUBLE AGENT FOR TPLF IN ETHIOPA MASS MEDIA TOO .HE IS GIVEING DEFENCE FOR TPLF .

  • @aishaaisha5485
    @aishaaisha5485 5 років тому +7

    እናንተ ሞተ ብላችሁ ብዙስም ትሰጣላችሁ እሱ ጀግና ነው ምንም ብትሉ እናንተ ሆድ አደሮች

  • @wodajoTebeje
    @wodajoTebeje 7 місяців тому

    አቶ ሺበሺ እናመሰግናለን

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 5 років тому +3

    መንፍቀለ መንግስት አይደለም ኩርርርርርርርርር እናንተ የአብይ ልሳኖች አፍረንባችሗል

  • @መሳልልሂወት
    @መሳልልሂወት 5 років тому +10

    አሳምነውፅጌን መገደል የለበትም ነበር ለምንብትሉ ትክክልኛውን ኢፎርሜሽን ተናግሮ ቢገደል ይህሁላ ህዝብ አይወናበድም ነበር ጥፋቱ መገደሉ ብቻነው ያባቸው ሞትያቃጥለኛል ግንምን ይደርግ ሆነ

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому +1

      ሚጣ ጓል ትግራይ : Asaminew Tsige behiwot binor noro yebelete gira yagaban neber. He will do his best not to tell the truth. The guy was very controversial and Zeregna!

    • @alemu1221p
      @alemu1221p 5 років тому

      @@mega8101 Ena ante gra endaygebah teblo ---- kezer wutana bemknyat meseb jemr

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому

      That is what everybody needs to do actually. Ye Zer politica le Ethiopia ayihonim. But the fact remains the fact that Asaminew Tsige killed those people. The question is why???

    • @alemu1221p
      @alemu1221p 5 років тому

      @@mega8101 If you don't know "Why" or if you had no qualified answer for "Why", why do you decide that he did it? Only because you are a fan of PM Abiy? or Because you are a fan on such types Medias?
      Yebuna yebuna werewunma kemotum jemro yzenewal - "Believe in qualified reason"
      Or try to think all possible conspiracy scenarios and secret missions ....

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому

      Because he had a pattern. The guy is a cold blooded killer. He was thinking about revenge for a long time. But still my question is why now? And why on them. And one thing I can be sure is his mental stability was shaken.

  • @nigatuyaai7414
    @nigatuyaai7414 5 років тому +5

    ኣስተናጋጁ ጋዜጠኛ ወይስ ተጋዜጠኛ?

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 5 років тому

    እኔ ራሡ መፈንቅለ መንግሥት ላደርግ ነው ባለቤቴ ጠግቧል በተጠንቀቅ ላይ ነኝ

  • @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
    @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 5 років тому +5

    ጋዜጠኛው ጥሩ መንፈስ የለህም !!አንዳንድ የሚናገሩትን ነገር ንያጣመምክ ነው!!!

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 5 років тому

    አቶ ሽብሩትክክል ነህ!
    ለሽንት ቤት ሳይቀር ፈቃድ እሚጠየቅበት እስር ቤት የከረመን ሰው
    በስነ አእምሮ ባለሞያ ሳይፈተሽ እንዲህ ያለ ሹመት መስጠት ከፍተኛ
    ስህተት ነው::

  • @GNegasi
    @GNegasi 5 років тому +1

    ወይይቱ ጥሩ ነበር ነገር ግን የገረመኝ በምን መረጃ ነው እሳቸው መግደላቸውን ያመናችሁት።

  • @wubittafese6904
    @wubittafese6904 5 років тому

    i am proud of you yayehsew.

  • @Tata-vj4mx
    @Tata-vj4mx 5 років тому +1

    Ere legazetegnaw sitlu mefenqle mengist belulet. desperately endihonlet eyefelege new. Gazetegna lemehon eyemokere new.

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 років тому +1

    አብይነው በፌደራልአፍኖየመጠጣቸው።

  • @simonmare6855
    @simonmare6855 5 років тому

    I admire their view and discussion!

  • @mayaliyaTad
    @mayaliyaTad 5 років тому +1

    Problem is..it has become tradition to attribute terrorism only with islamic fundamentalism. And so we missed the point here.
    The act by the General was nothing less than terrorism. The very reason he was detained earlier for. Call a spade by its appropriate name.

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube 5 років тому +1

    ፖሎቲከኛ ልሁን መሰለኝ ያዋጣል 😳

  • @gondarinc4636
    @gondarinc4636 5 років тому

    Enateh nech yekeshefech, malete anten seteweld . General Asamnew is our hero!

  • @workutegegne3666
    @workutegegne3666 5 років тому +1

    Justice for Dr Ambachdw Mekonnen, general Asamnew Tsige,
    etamajor General Seare Mekonnen and others who were the victim of conspiracy organised by mercenaries

    • @niyatosbaninas
      @niyatosbaninas 5 років тому

      Who du think are those mercenaries?

    • @niyatosbaninas
      @niyatosbaninas 5 років тому

      Who du you think are those mercenaries?

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 5 років тому

    Wow

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የወንድሞቹ ገዳይ ምቀኛና ቅናተኛ የተዋረደ ሰው ነው

  • @gulehworkargaw4674
    @gulehworkargaw4674 5 років тому

    ጠያቂው የአቢይ ወኪል ነው ።

  • @ኢትዮጵያአድስ
    @ኢትዮጵያአድስ 5 років тому +1

    ቆሻሻ እና ምን ይሆን እሬሳሆን ልትበሎ ነዉ ነዉ ጀግና ነዉ አሳምነዉ ጀግናቼን በመንገስት የተገደለብን ገለዉ ደግሞ መፈንቅለ መንግስት ነዉ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 6 місяців тому

    ንቀታቸዉ ትግሬዎች

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 6 місяців тому

    ወይ ትግሬ😂😂😂 ለካ እንደዚህ አርጓችሁ ነበረ አማራን የሚንቁ ትግሬ አባቶቻችንን ተከዜ አልፋችሁ አትመጡም ነበረ

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 5 років тому

    ይሄ እኮ ግልጽ ነው አሳምነው ጽጌ በእውነት ለአማራ ህዝብ ተሟግቷል ወይ? ነው ጥያቄው እኔ እንደ መሰለኝ የግሉን ወይም በውስጡ የነበረውን ቂም ለመወጣት እንጀራ እና ዳቦ በወጉ በልተው ያልጠገቡትን ሞኙን የአማራ ህዝብ ተጠቅመውበታል።

  • @yosofewoldeyes1047
    @yosofewoldeyes1047 5 років тому

    the young dude he sounds like woyane supporter

  • @wgebrialwegiziabher4859
    @wgebrialwegiziabher4859 5 років тому

    በማያከራክር የሴራ ድርጊት ላይ ህዝብን መጨቅጨቅ ምንድን ነው ትርፉ

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 5 років тому +1

    42 አመት ወጣት ምንም አይነት ልምድ የሌለው ቅን ስለሆነ ብቻ 100 ሚልዬን የሚያክል ህዝብንመምራት ትንሽ ይከብዳል ኢትዮጵያን በአውሮፖስታይል ፓለቲካ ልትመራ አይቻልም ብዙ የማያስችሉ ፋክተሮች አሉ

  • @yossiakiya4762
    @yossiakiya4762 5 років тому

    sorry fot to say this .....እጅ እግር የሌለው ሆነብኝ

  • @negayirsaw8540
    @negayirsaw8540 5 років тому

    እኔ የማይገባኝ አማራ ብቻ ነው ሚኒሻያለው ልዩ ሀይል ያለው

  • @tekleweinihaile6962
    @tekleweinihaile6962 5 років тому +1

    Ante wesha men yemselale

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 5 років тому +4

    Blue coat with strips shirt is anti amhara person.he black mailing amhara officials who was working with general asamnew

    • @tsegaberhan
      @tsegaberhan 5 років тому +1

      Swallow that hard fact!

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 5 років тому

      He is giving reasonable argument he is brilliant Amara unlike you moron

    • @haddisteshome9430
      @haddisteshome9430 5 років тому

      @@woldemariambekele4085 you buffoon selfish.will teach you if you're not slow learner

  • @alemayehut6326
    @alemayehut6326 5 років тому

    መፈንቅለ መንግስት መሆኑን ተጨባጭ ማስረጃህን አቅርብ። ምንድን ነው ማስረጃችሁ? የየትኛውን ነገር መንግስት ለመፈንቀል ነበር? እንዴት አንድ የቴሌቪዥን ሚዲያ እንዲህ አይነት ተዓማኒነት የሌለው ነገር ያስተላልፋል? A media of lie. አሳፋሪ።

  • @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
    @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 5 років тому +7

    ይህ መፈንቅለ መንግስት አይደለም!!! ይህ አንድ የተቀናጀ ሀይን ሁሉንም ለመግደል የተደረገ ሴራ ነው! እኔ የማምነው የአብይ ስራ ነው ብየነው የማምነው!

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому

      Ha hahahahahah. Why you chose Abiy? Asaminew Tsige your hero is the killer😳

  • @negayirsaw8540
    @negayirsaw8540 5 років тому +3

    በአፈቅቤው በሆደ ጩቤው የአብይ መንግስት ሆን ተብሎ የአማራን ሀይል ለማዳከም የተፈፀመ ነው

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому +1

      Nega Yirsaw : Wey yihe Ye Amara hizib. Min ayinet timkihitegna hizib new?
      Me: I promise not to call myself Amhara nowadays. Because I hate being Zeregna and superior. Shameful!

  • @rahelmulu3695
    @rahelmulu3695 5 років тому +1

    ሲጀመር መች መንግስት ሆነ አብይ ማን መረጠው

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 5 років тому

    እናንተን መስማት ያሰለቻል ብቻ መፀለይና እግዚአብሔር ፊት መውደቅ ነው

  • @alexmambo3245
    @alexmambo3245 5 років тому

    ሠውየው የፈነቀሉ አልነበሩም ጋዜጠኛው በግድ መ/መ ለማድረግ መሞከርህ ስብናህን ዝቅ ያደርገዋል ።

  • @eframewolde8716
    @eframewolde8716 5 років тому +2

    Yayesawu mirte sawu

  • @trhasefrem7262
    @trhasefrem7262 5 років тому

    #Ethiopia
    Shukshukta (ሹክሹክታ) - ጀነራል አሳምነውና ዶ/ር አምባቸው... አሳምነው ለምን ተገመገሙ? | Asamenew Tsige | Ambachew
    284K views

  • @abdelaedao9839
    @abdelaedao9839 5 років тому +1

    Sorry, look for dictionary about 'Assassination' and then answer the question you were asked for. I think this is not a scientific as well as a rational analytical answer even though I don't know your background: You may be non- politicians or even non-news analyzers.

  • @emanuelsolomon8672
    @emanuelsolomon8672 5 років тому

    አሳምነው ፅጌ ጀግና ነው እሱን የመተቸት
    ብቃት የላችሁም አንድ ሺህ አሳምነው ፅጌ
    እንፍጥራለን ጀግና ህዝብ ነው ያለን።

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 7 місяців тому

    ጠያቂዉ ግን እናትህ ትበዳልህ አንተ ቀጫጫ ትኋን ትኋናም!

  • @ኤልሻዳይጌታነው
    @ኤልሻዳይጌታነው 5 років тому +1

    አሳምነውን አታንሱት
    ሞቱ ወቃሽ

  • @kessetenegusse5364
    @kessetenegusse5364 5 років тому

    Ethiopiawian mn yakl jiloch mehonachu hulachihum teqlala baderegachihut wyiyt yetazebkut. wenjelegna siltan mesetetun alemayetachu. lezam yedehninet yedehninet ena xetita halafi hono meshomun new. ay hagre benante megemgemwa yasaznal.

  • @abinifiker5779
    @abinifiker5779 5 років тому

    Gazetegnaw leba new

  • @chorra977
    @chorra977 5 років тому

    ናሁ ዎች መፈንቅለ መንግስት ካላላችሁ ትዘጋላችሁ ተባላችሁ እንዴ?
    ****ወይስ ዐብይ ለፈጣሪ እንዳያሳቅሏችሁ ፈራችሁ?

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 5 років тому +1

    ጋዜጠኛ ተብዬ ተስፋዬ ለመኖር ብለህ የሞተ ላይ ነገርህን ለመደፍደፍ ምነው ተቻኮልክ ? የጋበዝጋቸውን እንግዶችህን ወጥመድ ውስጥ የግድ ግቡልኝ ሆነ እኮ ነገሩ 😁

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому +1

      Bekele Emmanuel : Asaminew Tsige is a killer. That is the fact.
      You might worship him. That does not change the fact though.
      I am not surprised because Satan is also worshipped by many people.

  • @joshuakabede3759
    @joshuakabede3759 5 років тому

    ቆይ እነንተ ሰወች እውቀት አለን በመለት የምትነገሩ በጠም ያስተዝበል እበከች አይነ ደራቅ ክርክር አትነገሩ መለት የገደለውን ሰው ለመገዝነ የሞቱትን አውቀው እንደሞቱ ሌላም የፌደራል መንግሥትን ለመኮነን። ከልሆነ ግልፅ የመፈንቅለ መንግሥት ነው ምክንያቱም እኝ ሰው የጀመሩበት ጥብብነ ተንኮል በተለበሰ ዜዴ ነበር መለትም በወተደር አነገገርነ በግደጅ አፈፀፀም። ሰ። ሰዓት የምበለ ው አሌ ጀነራሉ ለመጠቀም ያቀዱት ያን ዜዴ ነውሌላም ከዝህ በፍት የሞከሩት በፌደራል መንግሥት ሞክራው ስለተነቀበቸውነ። የተሠሩትም በዘ መሆኑን ስለወቁ በዘዴ ያደራጉበት ነው እተመዠሩን በጠበቅያቸው ያስገደሉ ዶክተር አብይንም በጠበቅያቸው ያስገድሉ ነበር ይህን አሰብ ውስጥ አስገቡነ እውነቱን ተነገሩ ሌላም ስለከሸፈ ብቻ መፈንቅለ መንግሥት አይዶለም በክልል አይሆንም የርስ በርስ ነው። መለትም እያወቁ ጡቁርን ነጭ ብለው። መነገረረ ይመሥለል ጄነራሉ የቀዱት ብሰከለቸው በሶስት ሠአት ብቻ የመንግሥት በለሥልጠንን ሁሉ ያስገድሉነ። ጉደዩን የስፈፅሙ ነበር ግን አምለክ የንፁሐንን ክፉ ሞትነ የሀገርን እልቅት ስለልፈለገ ብቻነ የይዋሁ ጠ/ሚ የዶክታር አብይ አምለክነ የኢትዮጵያ አምለክ። የተንኮል ጥንስሱን አበለሽቶዋልነ መነችሁም። ስለልሆነ ብቻ የሙጡኝ አትከሩከሩ ወደደችሁም ጠለችሁም የሆነው መፈንቅለ መንግሥት ነው የምነውቀዉ ታርክነ ወግ። ጠብቃን። ወይም ጠብቃችሁ። አሰፈር ክር ክር አትተገሉ። ለከንግድ ብቻ ተጠንቀቁ

    • @birukabebe7007
      @birukabebe7007 5 років тому

      አወያዩ ለመንግስት ሳይድ ይዟል ያስታውቃል ሌሉቹ በምክንያት ነው የሚተነትኑት እውቀት አላቸው ፈጽሞ መፈንቅለ መንግስት ሊባል የሚችል አይደለም አብይ ነገሩን ሁሉ አጫጩሆ ተጠቀመበት

  • @mengistualemu7219
    @mengistualemu7219 5 років тому

    በጥርጣሬ የተወራው በፍርድ ቤት አረጋግጠሃል መፈንቅለ መንግሥት መሆኑ የመጀመርያ የመጨረሻ የሚያሥብልህ ወሬ ብቻ

  • @wt974
    @wt974 5 років тому

    Klatamoch! Alebabesachihu lik awaky lememsel! Sri’s yeehadg fake phd ! Man yhon
    Bale phd? Erasachihun asawekachihu ! Beyetgnaw mesfert new mefenkle mengist yemtlut? Mann Fenklo yet linegs?
    Betkkl mefenkle mengst trgumu min endehone yemaygebachihu dinkurnan hizb
    Lay lemechan suf lebsachihu erasachihun Milan lay askemetachihu ! Wey Ethiopia! Beak

  • @willyou2030
    @willyou2030 5 років тому

    It is a Jock ! Ye Ethiopia wana Gn.Saere ke meshetu 2:30 ketgedelu endet Bahrdar lay ke 11seat eske 12seat balew gize west selehonew gedya ke Mistachew ena ke General guadegnachew gar alawerum ? Endets Mefenqele Mengest tefesemo Gn.Seare teregagetew Villa Betachew west Win tetu ? Bezu weshet albet Ewnetu lela new.ere lemehonu ye Amharan Hezb enemeralen yemilew BADN meche new le ewnet ena le Helinachew miserut ? 27amet or TPLF ! ahun degmo le OPDO ena le ONEG be Hodachew ena le Seltan belewe telequn ye Amharan Hezb ascheresut. Egziabeher yeserachun yestachu ! Bezu sewer seara ale. Beferdbet yaltregagetewen gudaye Gn.Asamenewen gedlew ewnetu endayeweta beesu hullun neger zefezefut.Gn.Asamenewen hon belew gedelut Qoslow neber be Hiwet noro Ferdbet ewnetu yeweta neber; negeru Ferdbetum ahun ye Oromo honual betrawe.

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 років тому

    ጋዜጠኛው ጭራሮየማይገባው የአብይድራማነው አይገባችሁም

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 5 років тому

    አንተ ይሄ መረዛም ምላስህን ቁጠብ አርገው እነሶ ህዝብ ለማረጋጋት ሀዘናቸውን ቻል አርግው ይለፋሎ አንተ የወክ መስሎህ ሆሎም ይነገር ትላለህ እንደውም እነሶን ተጠርጣሪ ታደርጋልህ።ትንሽ ቆጠብ ብል አፍህ ላይ የመጣውን ሆሎ አትናገር

  • @warka2663
    @warka2663 5 років тому +2

    የካድሬ ጥርቅም

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 5 років тому

    Leboch asaminew is mirte amahara enante gedel gibu

  • @belaynehasmare9802
    @belaynehasmare9802 5 років тому

    kuhulu askedmachihu zim bilachihu asaminewun ke mekonen ewunet ke gidyaw jerba ene man alu yemilewun bedenb batenachihu neber

  • @loulouloulou6969
    @loulouloulou6969 5 років тому

    አበይ።ልኮቹህ።ነወ።ምን።ትቀባጥራለህ

  • @Amhara782
    @Amhara782 5 років тому +4

    የጋላ ጥርቅም

  • @bekeleshumie4555
    @bekeleshumie4555 5 років тому

    Tesfaye lemin teweyayochin biased tadergachewaleh gin??????

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 5 років тому +4

    ያየህሰው ሽመልስ ወያኔ ተመልሶ አይመጣም እንዳታስበው::

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 5 років тому +1

      Weyzendro Agertefa
      ስማ አንተ ጥንብ ዘረኛ ወያኔ ሴጣን መሆኑን የምታቅ ይመስለኛል:: ዘራፊ ኢትዮዽያን ለዚህ በዘር መከፋፈልና መጫረስ ያደረሳት የታሪ 100 ሚሊየን ህዝብ ተጠያቂ መሆኑን አትርሳ:: የጊዜ ጉዳይ ነው እያንዳንድ የወያኔ አባልና ተነካኪ የጅሽን የምታገኚበት ቀን ሩቅ አይሆንም!! ለጊዜው የታጠከውን ተማምነህ ነው ነገር ግን እንደ ጎርፍ የሚመጣብህን የህዝብ ጎርፍ ትውጠዋለህ:: አማራና ኦሮሞ አንድ ነው ለማባላት ያልሞከራችሁት የለም ግን መቼም አሳካላችሁም:: አንተ አረመኔ የርጉም አረመኔ ጅብ ዘር!!

    • @ትግራይዓደይወለሎ
      @ትግራይዓደይወለሎ 5 років тому

      @@kumneger6418 እህያ ከናተ ጋ ማን ይኖራል ራሳቹ ተጋደሉ ወይኔ ከናተ መኖር አይፈልግም

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 5 років тому +1

      Weyzendro Agertefa 🤣🤣🤣🤣 you wish just come to America & Europe & find out how many professors, scientist, doctors, engineers & politicians working & living. ምሁር አማራና ኦሮሞ በፓለቲካ ገላችሁ አሰድዳችሁ ዘርፋችሁ አሁን በሚሊየንስ ኢትዮዽያውያን ተባራቹ ትግራይ የገባችሁት:: ወያኔ የቱ ጋር ነው የተማረው? አማራ ወይም እሮምያ ውስጥ ያለው ምሁር ብቻ የትግራይ ህዝብ ባጠቃላይ እጥፍ ነው:: ከኦሮሞ አማራ ኤርትራ ተጣልታችሁ ተጠልታችሁ ተከባችሁ ድንጋይ ራስና ድንጋይ ብቻ የሆነች ሃገር ይዛችሁ ምናባታቹ ልትሆኑ? ኦሮሞን ሳትጨምር የጎጃም ገብሬ ብቻ ለሁላችሁም በቂ ነው:: እድሜ ለሽቢያ በል አዲስ አበባን አሳያቹ:: መንግስቱ አምባ ገነን ባይሆንና ህዝቡን በፍቅር ቢይዘው ኖሮ ወያኔ ከደደቢት አታልፍም ነበር:: አሁንም ቀናችሁን ጠብቁ ጊዜው አደልም:: አገራችን ከተተበተበባት የወያኔ ሻጥር 100% አብይና ቲም ለማ እስኪያፀዱት ነው አንተ/ቺ ንገሩኝ ባይ ጥንብ የጅብ ዘር 666

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 5 років тому +1

      ራኢ መለስ ቱቱቱቱቱ እኛ እንበልንጂ ያሰቃያችሁን አታፍሪም እንደዛ ስትዪ? ሆሆሆሆ አይ ወያኔ እረ እፈሩ እንዴዴዴዴዴ 100 ሚሊየን አባሯቹ እውነቱን አታቁም? ገና ኢትዮዽያ ላይ ወያኔ ለሰራው ግፍ ትግራይ ወያኔ እስከተቀበለች ድረስ ከፈጣሪ ለሚመጣባቹ ቁጣ ፍሩ:: እመኚኝ ፈጣሪ ትግራይ ላይ ይፈርዳል:: just watch!!

    • @ትግራይዓደይወለሎ
      @ትግራይዓደይወለሎ 5 років тому

      @@kumneger6418 ነብስ ገዳይ ናቸው ራስ በራሳቸው ገና ስንት እናያለን እህያ

  • @wt974
    @wt974 5 років тому

    Yhen yesera polytika mefenkle mengist? Lemehonu high school atenakachihual?
    Endih new ewket ? Memar yhe new?
    Ethiopia yematadig hager hona yekerechiw
    Yhe new miknyatu .yhene yhe discussions
    Ketej mels lihon ychilal . Endewim eko bedmem sttayu yekhdet generation nachihu .
    Eytachihu yemayreba , lemehonu min yhon temarn yemtlut

  • @fissehaderso4681
    @fissehaderso4681 5 років тому

    አንተ ድንጋይ እንዴት ኋላ ቀር ህብረተሰብ ትላለህ አንተ ከማን አባክ ወጠህ ነው የአማራን ህዝብ ገዳይ ነው ብለህ የምትፈርጀው ደንቆሮ

    • @sam846
      @sam846 5 років тому

      ሐሰት ነው ?

  • @negayirsaw8540
    @negayirsaw8540 5 років тому +2

    ክፍታፍ ምን ትዘባርቃለህ

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому

      Nega Yirsaw : Truth hurts 😐

  • @lamrof
    @lamrof 5 років тому

    መፈንቅለ መንግሥት የሚባል ቀልድ መቆም አለበት። ጠ/ሚኒስትር ማሞቂሎ ማንንም አያታልልም። ጅል ቢጤ ነው የኢትዮጵያው ጠ/ሚር።

  • @mershaderese9415
    @mershaderese9415 5 років тому

    ye dirito tintena yluhal ante neh

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 5 років тому

    Zuria temetem, kim aidelm Generalu kemachew kewyani newe ke Abey aidelem:: woyani ke tekezi wodia yezerefewen lemasemele ye Amara merait newe. Endi mesheg wiyani kofero semeshg menewe zem tebale?

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 5 років тому

    ሁለቱ ግድያዎች አይገናኙም:: ሰአረን ያስገደለው ሕወሐት ነው አለቀ ::

    • @Tata-vj4mx
      @Tata-vj4mx 5 років тому +1

      Yegedelew akrari timkihtegna Amara bayhon noro tikikil neberk.

  • @alenewoldu8974
    @alenewoldu8974 5 років тому

    lhacham gazetegan

  • @nolawiaddis5769
    @nolawiaddis5769 5 років тому +2

    አሳፋሪዎች መቼስ እውነቱን ይዘው ሞተዋል እንጂ እውነቱ እነሱጋ አለ የገደላቸው አብይ አህመድ ነው

    • @tsionhailu2061
      @tsionhailu2061 5 років тому

      No more shut fuck ur 👄 DILE LE GURAGE ??zimi beli ante LEMANYI ziriya

    • @mega8101
      @mega8101 5 років тому +1

      Hahahahahaha. Abiy does not believe in getting power by killing. Asaminew killed them. There is no doubt about that. Everybody knows it in his heart.

    • @yirgagenet9102
      @yirgagenet9102 5 років тому

      Ante yeabiyebuchilawech

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 5 років тому

    First of all have evidence based information don't confuse the public

  • @ይችላል-የ3ኘ
    @ይችላል-የ3ኘ 5 років тому

    Now we can see how amhara people's are difficult denay the truth and still don't want to accept the killer!! Look never win the world you cursed people!!! It's obvious you are changing this happening to some direction but you know the truth!!

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 5 років тому

    NAHUWOCH YE ASAMENEWUN GUAY ". SHOLA BE DIFFEN" BELUT " MENGIST TILEQ SIHTET ENDALEW TEMELKETUT BIZU HAQ TEDEBQUAL . FEDERAL UN MAFRESS YE MICHEL DEBEQ HAQ ALE.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 5 років тому

    What are you guys trying to do?

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 5 років тому +1

    You guys want to divide Amhara

  • @gurjadejen
    @gurjadejen 5 років тому

    Thy r not hppy by z ongoing reform..and z motive behind thy say is clear.. discrediting z reform blindly..

  • @workutegegne3666
    @workutegegne3666 5 років тому

    Please don't jump into the unknown! You missed the point so you are creating the confusion among the amhara people in particular and Ethiopians in general.

  • @linamg230
    @linamg230 5 років тому

    Yaye sew he is brilliant and intelligence wow agelaletsu wow gazetegnaw titeh new mayet

  • @abdelaedao9839
    @abdelaedao9839 5 років тому

    sorry! you are so mistaken. How did you know that Gen Asaminew did not have network with those who killed Sarah and Gezai. You had better analyse situation that leads to peace disruption rather than using minor inputs to debate for Asaminew. Here from Amhara mass media agency.

    • @Mike-ci5io
      @Mike-ci5io 5 років тому +1

      Where is your evidence?

  • @getutessema1677
    @getutessema1677 5 років тому

    Poor. Just your hate feeling

  • @meskeremadefres4035
    @meskeremadefres4035 5 років тому

    እውነት አሳምነው ፅጌ መፈንቅለመንግስት አደረገ ይህ ውሸት ነው አብይ ያቀናበረው ሴራ ነው ትልቅ ተንኮል ቅንብር አለው ልናምናቹ አንችልም ፈፅሞ ውሸት ነው በተለይ አማራ ንቃ ልታልቅ ነው ተደራጅ እርስበርስ ተስማማ እራስህን ጠብቅ።

  • @mikemicc9916
    @mikemicc9916 5 років тому +1

    ያየህሰው ሽመልስ የሚሉህ ቱሉቱላ ካድሬ የአንተ አይነት ባንዳ ሆዳም ነው ወንድማማቾችን ያባለው ሽንታም ነገር!!!