ENNን ቴሌቪዥንን ያዘጋው ዉይይት-የጠቅላይ ሚንስትሩ የመጀመሪያው ካቢኔ ሹመት?| ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #EthioForum

КОМЕНТАРІ • 323

  • @biniyamwassie
    @biniyamwassie 3 місяці тому +4

    www ያየሰው ምርጥ jornalist

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 роки тому +40

    የኔ ውድ ያየሰው ሸመልሰ ድንቅ ጋዜጠኛ አረ ተናፍቀኻል የኔ አንደኛ ጉልበቴ ነሀ የቆዬ ቪዲዮ ቢሆንም አንተ ማየቱ በራሱ መታደል ነው የኔ አንበሳደር ኑርልኝ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ እነዚህ የጋዜጠኝነት ጥግ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሰወዳችሁ ግልፅና እውነት የሆነ አገላለፅ ኑሩልኝ

    • @shebawian5074
      @shebawian5074 4 роки тому

      አነተ አሽቃባጭ ደፂ ነህ እንዴ ?

    • @sadyaimar8067
      @sadyaimar8067 4 роки тому +1

      👍👍👍🙏🥰

    • @leilee6960
      @leilee6960 4 роки тому

      @@shebawian5074 እምስ ቸርቻሪ ዝም በይ

    • @shebawian5074
      @shebawian5074 4 роки тому +1

      @@leilee6960 አንተ ደደብ እናትህ እንደዚህ አድርጋ ነው እንዴ ያሳደገችህ ? ምክንያቱም ሰው የሚያወራው የሚያውቀውንና ያደገበትን ነው ።ባለጌ ብዬ አልሰድብህም የባለጌ ልጅ እንጅ ምክንዬቱም ጥሩም ይሁን መጥፎ ልጅ የቤተሰብ ውጤት ነውና ፣የባለጌ ልጅ !!

    • @leilee6960
      @leilee6960 4 роки тому

      @@shebawian5074 ዝም በይ እምስ ቸርቻሪ
      የጠላ ቂጣ የቀደደው አፍሽ ዝጊ ፈሳም

  • @vandamfiseha6741
    @vandamfiseha6741 4 роки тому +16

    ተመስገን እንኳን ደህና መጣህ ያየሰው
    ሁለታችሁም እወዳቸዋለሁ

  • @brukg450
    @brukg450 4 роки тому +21

    As always clean, professional, entertaining, and educational discussion.
    እንዃን ደህና መጣክ።

  • @tsegazeabmiruts2095
    @tsegazeabmiruts2095 4 роки тому +13

    ትንቢት በሚመስል መልኩ ከአንድ አመት በፊት የተነገረ የመረረ ሃቅ ቢሆንም የያኔ ልፍስፍስ ሹመት የአሁኑ ልፍስፍስ መንግስት ፈጥሯል ። ከዚህ አንፃር ENN መሸለም እንጂ መዘጋት የማይገባው ሚዲያ ነበር።ረጅም እድሜና ጤና @ አበበ @ያየሰው

  • @mohafetah80
    @mohafetah80 4 роки тому +9

    እንኳን በደህና መጣህ ያዬሠው ሽመልስ ምርጥ ዘመን የማይሽረው ጋዜጠኛ 100%100

  • @18lamalo
    @18lamalo 4 роки тому +33

    ምርጥ ሰው እረጂም እድሜ እንመኝልሀለን

  • @tekleweinihadush8936
    @tekleweinihadush8936 4 роки тому +10

    በሂወቴ በጣም የምወዳቸው ጋዜጠኞች

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 4 роки тому +7

    ያየሰው ሽመልስ እንኮን ደህና መጣህ እግዚአብሔር እንኮን ጠበቀህ ለወደፊቱም ይጠብቅህ።

  • @andygebrzgie5633
    @andygebrzgie5633 4 роки тому +6

    Shemeles you as a journalist I like your attitude and honesty. you always address the fact with out fear to the public.knwing that the public has a right to know .

  • @yohannesgebremariam9250
    @yohannesgebremariam9250 4 роки тому +6

    Best journalist 👌👌👌

  • @danechannel4602
    @danechannel4602 4 роки тому +4

    አበበ ባዩ በጣም ምወዲው ስው ነው።

  • @yohannesberhe7832
    @yohannesberhe7832 4 роки тому +5

    welcome!! both of you are hero keep on your struggle.

  • @berhanegmichaelabay2282
    @berhanegmichaelabay2282 4 роки тому +11

    አሪፍ ትንታኔ ነው በርቱ። ያየሰው ሸመልስ ብርቱ ጋዜጠኛ ነህ አድናቂህም ነኝ።

  • @feve680
    @feve680 4 роки тому +8

    ያልመጣውን ልጅ እንኳን ደህና መጣህ እያላችሁ ...ለካ እንዲህ ነው መቼ የት ወዴት ሳትሉ ተደናብራችሁ ሰውን የምታደናብሩት .አስተውሉ

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 4 роки тому

      ማለት?

    • @feve680
      @feve680 4 роки тому

      ጅቦ ሾው የተፃፈው አልገባህም ?

  • @abehagos1
    @abehagos1 4 роки тому +4

    ያየስው we miss your intellect unwavering.braveness. They silence you for now we are hopeful to see you in better future

  • @Seb15
    @Seb15 4 роки тому +9

    ምርጡ ኣለህ እንካን ሰላም መጣህ 🙏

  • @dawitabitew8240
    @dawitabitew8240 4 роки тому +4

    አበበ ባዩህ እንኳን ለዚህ በቃህ
    ደስ ብሎኛል

  • @kibrommekonen7679
    @kibrommekonen7679 4 роки тому +12

    Yayesew we miss you our hero 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🙏🏽🙏🏽

  • @truthbe-told3116
    @truthbe-told3116 4 роки тому +11

    ያየው ሽመልስ ፡ ከ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ፡ ኣንተ የተሻለ ቁም፡ነገር ኣለህ ። እንኳን ደህና፡መጣህ

  • @hsjsjjrjej3421
    @hsjsjjrjej3421 2 роки тому +3

    ተወዳጁ ያአየሰው ሽመልስ እንኳን በሰላም ተመለስህ አተንለማየት ጉጉትነበረን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 місяці тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢🎉

  • @taffesseabebe9601
    @taffesseabebe9601 4 роки тому +4

    ያየሰው ሽመለስ እንካን በጥሩ አቓምና ጤንነት ከምሉ ብቃት ጋር አየሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና። እመኝልሃለሁ መልካም የስራ ዘመን

  • @fiametayohannes3820
    @fiametayohannes3820 4 роки тому +6

    Bravi, nice to see you both, good luck.

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 4 роки тому +2

    ተመልከቷቸው አስቀድመው እንዴት አብይ ሲጀምር ገና ሹመት አሰጣጥ ላይ መጠንቀቅ እንደነበረበት አስቀድመው ምክራቸውን ሰጥተው ነበር These guys r really v matured & professional journalists. I wish they r back.

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 4 роки тому +16

    እንካን በሰላም ተመለስክ ቀጥል መልካም ቀን ሰላም

  • @wedigiday3211
    @wedigiday3211 4 роки тому +17

    Welcome 🙏 ያዬሰዉ ሽመልስ

  • @user-dk7zn6vm8m
    @user-dk7zn6vm8m 4 роки тому +15

    *#ያየሰው** ሽመልስ ናፍቀንህ ነበር እንካን በሰላም መጣህ ከዲክታክቶሮች ጨፍላቂዎች ጠንቀቅ በል#*

  • @GhebreeHailu
    @GhebreeHailu 4 роки тому +9

    የእዉነት ይሄ ኮመንት እንዃን enn ebs ቢሆንም ያዘጋል።
    ትክክለኛ የጋዜጠኛ ትችት ነዉ።
    የእዉነት ያየህ ሰዉ ነህ።

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 4 роки тому

      Yayesaw inkan dana mxakii baxam iwinatena Tanagarii Nakii iwinati Yaminagaraun ini wadalan Allha Yixabiqahuu

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 4 роки тому

      Oromo hna Amara Tigire hona ina haqin Nauu Yamini faligauu bartuu 👍👍❤❤

  • @kebronnatey5348
    @kebronnatey5348 4 роки тому +7

    Yayeeee Am so happy to see you again

  • @user-qb7yt8gf9d
    @user-qb7yt8gf9d 4 роки тому +4

    አቤ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Hanang985
    @Hanang985 4 роки тому +8

    ዳግም ማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @yosephgebrehiwot7262
    @yosephgebrehiwot7262 4 роки тому +7

    Ay gize....Time flies! Lots of things happened between then and today. Thank God; you both are alive!

  • @solafabio2121
    @solafabio2121 4 роки тому +11

    bravo yayesew
    best expression
    reliability
    smart narrative
    well come back bro
    አንድ ጥያቄ ግን አለኝ
    የትግራይ እና ኣማራ የመከራረብ የበለጠ ብትሰራበት ደስ ይለኝል

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 4 роки тому

      Ameraru engi hezbu cheger yelewem. Ende Ethio Ertra hezbu anerarochun test endtekakefe hulu ye Tigrai hezb ena ye Amara hezb endeza endemiaderg alteraterem.

    • @senyseny5509
      @senyseny5509 4 роки тому

      እስይ ያየሰው እንክዋን ተመለስክልንናፍቄህ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yosefwoldegrima2070
    @yosefwoldegrima2070 4 роки тому +4

    We are happy to see you back

  • @yeshalekaendale2324
    @yeshalekaendale2324 4 роки тому +2

    አቤ ምርጥ ሰው እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ

  • @mikaelakifleteferi2789
    @mikaelakifleteferi2789 4 роки тому +9

    እንኳን ደህና መጣህ ያየሰው 💖ደስ ይላል

  • @solomonissak1877
    @solomonissak1877 4 роки тому +11

    ያየሰው እንዃን ደህና መጣህ አይዞህ ሚዛናዊ ትጋትህን ቀጥልበት ጠንቀቅ ማለት እንደተጠበቀ ሆኖ።

  • @ABINETFITWE
    @ABINETFITWE 24 дні тому

    Wonderful analysis 👌 👏 👍 ♥️ 🙌

  • @etenshegezahegn2326
    @etenshegezahegn2326 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ የህዝብ ልጆች በአካል

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye8643 4 місяці тому

    ሳልሰማ ሳላያቹ ካለመዋሌ የተነሳ ይመስለኛል እንደቤተሰብ አባላት እኮ ነው የማያቹ በአንድ ቃል ለመግለጽ ሱሴ 👌🙏

  • @eldanahaftu7395
    @eldanahaftu7395 4 роки тому +4

    Welcome back ethio forum.

  • @haregeweyntecolla3939
    @haregeweyntecolla3939 4 роки тому +2

    Oh, my Goodness 🙏🙏🙏 Welcome #Yayesew ❤💙💚

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 2 роки тому +2

    እነዚህን ቅን ዘጋቢዎች እንደኔ የሚወዳአቸው ላይክ ይግጨኝ

  • @mhuk4334
    @mhuk4334 4 роки тому +3

    Welcome back one of the decent journalists

  • @letebirhangezehne1063
    @letebirhangezehne1063 4 роки тому +2

    Welcome back Yayesew and God bless you

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 4 роки тому +5

    ሳልሰማው ኮሜት ልፅፍ እንካን በሰላም መጣህ ያየስው ሽመልስ ጀግና ሲወድህ ኢትዮ ፎሮም አሁን ይደምቃልልልልልልል

  • @Aklilusas12
    @Aklilusas12 3 роки тому

    You are young and brilliant guys. No biased inf, no ethnic generalization....I love your program

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 2 роки тому +1

    የአምላክፈቃዱሆኖ ሁሌባያችው ደስስስስስሰ ይለኛአል🙏🙏

  • @destangus5612
    @destangus5612 4 роки тому +1

    እንኳዕ በሰላም መጣቹ ያየስው ስመልሽ እንኳዕ በሰላም መጣህ ቆፍጣና ጋዜጠኛ እድሜና ጤና እንመኛለን ያየስው 💪💪💪💪💪

  • @k12h6
    @k12h6 5 місяців тому

    Two of my favorite people.

  • @aiddsalemmulat1344
    @aiddsalemmulat1344 4 роки тому +1

    Ethio Forum 👌👏💪👍✌🇨🇵

  • @admasutefera1267
    @admasutefera1267 4 роки тому +1

    ያየሰው የወያኔ ኮንዶም ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ባይ ነው ሀገርን የገደሉ ዞር ብለህ የወያኔን ታሪክ እየው መቼም አይዎጥልህም

  • @semeretsewene5228
    @semeretsewene5228 4 роки тому +3

    Welcome the bright Yayesew Shimels....

  • @meazat.4857
    @meazat.4857 4 роки тому +2

    Good see you yayesew we missed you 💗💗💗💗💗💗💗🤩🤩🤩

  • @abebemussie2778
    @abebemussie2778 4 роки тому +2

    ያየሰው ሽመለስ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። ጠንካራ ሓሳብ ግሩም እይታ ያለህ ጋዜጠኛ ነህ

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 роки тому +1

    Welcome Yayesew And Abebe u are My favourites ❤❤❤

  • @ktube2655
    @ktube2655 4 роки тому +36

    ያየሰውን ናፈቀን😫መቼ ነው ምትመለስው?

  • @henokhenokhenok3348
    @henokhenokhenok3348 4 роки тому +2

    በርቱ በጣም ደስይላል

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 4 роки тому +28

    ያየሰው ሽመልስ እምንካን በድህና ተመለስክ ሰላም

  • @abrhaleyyemane1509
    @abrhaleyyemane1509 4 роки тому +26

    እንካን ደህና መጣ ያይሸው ሽመልስ

  • @etioferom2684
    @etioferom2684 3 роки тому

    ኧረ ያየሰው ሽመልስ ማለት ሲበዛ ለህዝብ አስፈላጊ ሰው ነህ ምን ላርግህ ሙሉ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ባባየ
    አንድ ቀን በአካል አገኛሀለው ብየ ተስፋ አለኝ ክብር ላንተ ይሁን
    titi tgraway💪

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 4 роки тому

    Yaye Sew bmayete betam des blonal. Enkan dehena metah. Gegna anbesaw anten yeweledch mahzen tebarek. Good Bless you.berto.👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤❤❤❤

  • @LG-gt8nj
    @LG-gt8nj 2 роки тому

    Beutiful journalists with deep analysis.I learnt from you real journalism.👍❤

  • @abereshibie8994
    @abereshibie8994 4 роки тому +2

    አቤ እና ያየ እንኳን ደህና መጣቸሁ

  • @lemlemasmelash2764
    @lemlemasmelash2764 4 роки тому +2

    WOW welcome back missing you I enjoyed your professionalism .Yayesew.

  • @gengeb5610
    @gengeb5610 4 роки тому +1

    Yeyesew good to see you,we miss your my God bless you brother pls keep it up.🙏💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @teresaenoughisenough512
    @teresaenoughisenough512 3 роки тому

    The best journalist 🇪🇹🇪🇹 where is yayesew shimels????????

  • @kahsaikiros3177
    @kahsaikiros3177 4 роки тому +3

    እንኳን በደህና መጣህ ያየሰው ሺመልስ፡፡

  • @gfydtdgeu9852
    @gfydtdgeu9852 2 місяці тому

    በጣምነዉ ደስያለኝ ያየሰዉ በማየቴ አላይጠብቅህ

  • @ts2677
    @ts2677 4 роки тому +2

    እንኳን በደና መጣ ያይሽው ሽመልስ

  • @ymeselgebreslasie7664
    @ymeselgebreslasie7664 4 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ያየ ሰው አንተ ጀግና ሰው ነክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አቃለው ምን እንደ ደረሰክ ግን ጀግና ግንባሩ እንጂ ጀርባውን አይሰጥም ስለዚ አማራጭክን ተጠቅመክ ስራክን እንደምትቀጥል ተስፋ አደርጋለው ።

  • @millimilan2962
    @millimilan2962 4 роки тому +1

    ያየ ጥሩ ነዉ እኔ በኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ የጋዜጠኛ ዲስፕሊን ተከቶሎ ከዘረኝነት ሙሉ በሙሉ ነጻ ሆኖ ትክክለኛ ዜና መረጃ ወይም ዘገባ
    አልያም ጥናታዊ ዶክመንተሪ የሚያስተላልፍ ጋዜጠኛ አልገጠመኝም አንተ ላሞግስህ ሳይሆን
    ትክክለኛው መስመር ላይ ስላለህ
    በጣም ታላላቅ ስራዎች ስለሚጠብቅህ ነዉ
    ማንም ሳትፈራ የማንም ወገንተኛ ሳትሆን ለአገርህ የሚጠቅም ስራ ብቻ እንድትሰራ
    ከመንደረኝነት ወጥተህ ማንም ሳትፈራ የማንም አሉባልታ ሳትሠማ ታላላቅ ስራ ብቻ ለመስራት ትጋ አተኩረህ ስራ እባክህ አንድ ቀን ምናልባት ፍሬህን ትበላለህ በዚህ ቀጥል ለማንም አስተያየት ሰጥቸ አላውቅም በጣም ተስፋ ያለህ ስለሆነ ነው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @haftshrashford5016
    @haftshrashford5016 4 роки тому +2

    ያዬ እንካን በሰላም መጣህልን ኣቤ ና ያዬ በርቱልን

  • @lovejoy1002
    @lovejoy1002 4 роки тому +2

    Nice to see you back yayesew 👍

  • @alexkahsay9232
    @alexkahsay9232 4 роки тому +1

    Welcome bag Love you

  • @yemanhaileslase7072
    @yemanhaileslase7072 4 роки тому +3

    yayesew the reality sew,
    welcome back!!

  • @user-vi7kn2zv5d
    @user-vi7kn2zv5d 2 роки тому +1

    ሁለት ምርጦች

  • @tsegaokuba2997
    @tsegaokuba2997 Рік тому

    ብጣም ዝድነቑ ጋዜጠኛታት ጠናን ኤድመ ይሃበኩም ቀጽልዎ ኣጀኹም 😍😍

  • @kindeyagidena1395
    @kindeyagidena1395 4 роки тому +1

    well come aba and yaye

  • @MesfinMekonnen-us3du
    @MesfinMekonnen-us3du 2 місяці тому

    ዋው ድንቅ ውይይት❤

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 2 роки тому

    ውይይት ሰወዳአችው😍😍 🎸🎸🎸🎸♥♥♥♥♥🎸🎸🎸🎸🎸♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

  • @kiroswalker7444
    @kiroswalker7444 4 роки тому

    So glad to see you back. You are a breath of fresh air. 👍🏾

  • @abduahmedinshifa4653
    @abduahmedinshifa4653 3 роки тому

    Both of you are professional thanks

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 4 роки тому +4

    ያየሰው እካምንደህናመጣህ❤️❤️👍👌

  • @abrehammathewos7893
    @abrehammathewos7893 4 роки тому +1

    ያየ ወደ ስራህ መመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል።በርቱ

    • @ak-tech3355
      @ak-tech3355 4 роки тому +1

      yedero ENN tv eyale yeseraw new bro

  • @ykhrfrty1479
    @ykhrfrty1479 4 роки тому +8

    ያይሰዉ እንካን ሰላም መጣህ

  • @user-sj3dm9ky6h
    @user-sj3dm9ky6h 2 роки тому

    አቤ ምርጥ ሰዉ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ሰለ አየሁህ ደሰ ብሎኛል ♥♥♥🙏🙏

  • @user-eh5iv3jq8p
    @user-eh5iv3jq8p 4 роки тому +1

    👏👏👏👏👏ያየሰው እኝኳን በሰላም መጣህ

  • @shire2224
    @shire2224 4 роки тому +1

    wellcome my best Yayesew Shimels

    • @ak-tech3355
      @ak-tech3355 4 роки тому +1

      yedero ENN tv eyale yeseraw new bro

  • @MrThumbsup1234
    @MrThumbsup1234 4 роки тому +2

    Omg yaye tenafkehal good to see u back

    • @dawitwsenbet
      @dawitwsenbet 4 роки тому

      yedero new
      titleun ey

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 4 роки тому

      Wwwww Ya aee sauu sehimalis ikain badana maxakii ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 4 роки тому

      Yaa ataa borgiram baxam Yimhanal Eedimekin Yaa Rzimikii Allhaa Allha iunatii tanagarin Yiwadal Abiyii hgarin Liya farsuu Nauu kaa Esayas gara hnoo Liya farsuu Nauu Abyiihmad 👎👎👎👎👎👎

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 4 роки тому

      Yaa Yee sauu 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfamaryamteare
    @tesfamaryamteare 5 місяців тому

    ኣዎ ያየሰው
    እንኳን ለዚህ ኣበቃ ፈጣሪ

  • @genetgrbremichal3942
    @genetgrbremichal3942 4 роки тому +1

    Iwent yaye sew berta igzabher yitebekeh jegna ina mizanawi serawen yemiakeber✊👌👍

  • @player_xxx215
    @player_xxx215 4 роки тому +1

    Yayesew,welcome back our hero

  • @user-dk7zn6vm8m
    @user-dk7zn6vm8m 4 роки тому +4

    *#የስልጣን** እና የሀፍት ክፍፍል እና ህዝብ የመረጠው መንግስት ና ሹሞኞች አይደሉም የለም ምንም ለውጥ አያመጡም#*

  • @gmilkiyas
    @gmilkiyas 4 роки тому +21

    ያየ ሰው እምካን ደህና መጣህ.።..አቤት ..አቤት..ብቻ እንካን ደህና ሆንክ። አቤም አልተቻልክም።በቃ በርቱ..

  • @mulubirhanyohannes8424
    @mulubirhanyohannes8424 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ አይካችሁ ይህን መልካም ህሊና አይቀይርባችሁ 🙏🙏❤️

  • @natnaelmiki6114
    @natnaelmiki6114 4 роки тому +1

    Welcome Yayesew nice to see you.

  • @tilahunhasu8421
    @tilahunhasu8421 2 роки тому

    እናተህን ይጥቅም አይጥም ግን አላቅም የኔ ድረሻ መዳመጥ ነዉ

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha6420 4 роки тому

    አንበስዋቼ...እንኳን ደና መጣችሁ ፡ ሁሉም ዜናችሁና አቀራርረባችሁ አርኪ ነው ፡ ከማነኛውም ፖርቲ ነጻ ናችሁ፡ ሌሎች ምድያዋች ከአንዳቸው ጎን የተሰለፍ አድሀሪያን ናቸው። እናንተ ግን ለሁሉም በእኩል አይታችሁ ለአገራችን የሚጠቅም በሳል ሀሳብዋች እየደገፋችሁ ለታያችሁ ችግርዋሽ ደሞ እኩል እየተቻችሁ እኛ ወጣትዋቹ ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረንና ምክንያታውያን እንድንሆን እያደረጋችሁን ነው ፡በአጠቃላይ ምርጥዋች ናችሁ፡ በርቱ!

  • @terhasbelay8789
    @terhasbelay8789 4 роки тому

    Yayesew enkan beselam temelesk