እቦ ደስ ስትሉ የሀገሬ ልጆች። ከባህሎቻችን መሀል አንዱን የጉራጌን ባህል ከምግቡ ጀምሮ እስከውዝዋዜው በሚገባ አስቀምጣችሁታል። እንግዳ መቀበል የሁላችንም የኢትዮጵያዊያን መለያ ነው። አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። እወዳችኋለሁ። ሰላማችሁ ይብዛ። A glimpse of our beautiful Ethiopia. May my country and people blossom and live in peace.
I haven't enough word to use and say thank you 🙏. What I watched from rural to city it is awesome. Specially local gurage MEskel & the wedding you are lucky about posting. God bless you 🙏. Amen.
🥰የነዚህ ድንቅ ልጆች ሙሉ team (ስብስብ) የናፈቀው እስኪ be like👍
😋😋
ሠላምናችሁ
ድንቅ ልጆች donky tube lay aydel እንዴ🧐
@@yam6939 😁😂
🥰🥰👍
ማነዉ እንደኔ መክሊትን የሚወዳት የጉራጌ ባህል ስላሳያቹልን እናመሰግናለን
ጉራጌ ናት
@@bashayat8684 ሰብ አርጉኝ😍😍
Tebedu abo ems hula
@@CR-xn3tx አይባልም!
ደሽክ የምን ትታቲዥ 😂😂😂
ምርጥ የጉራጌ ልጆች ❤ጉራጌ ክልል ነዉ መብት አይለመንም❤
🤣🤣🤣🤣
@@femali4741 men yasekal tultula komatam komche
@@femali4741 ጉራጌ ክልል ይሁን ሲባል የሚስቁ እየመሰሉ አንጀታቸዉ እያረረ ያለዉ የመንግስት ተላላኪና ልጆቻቸዉ ቢቻ ናቸዉ።ገጠር ገብተሽ ማብራት አጥታ በጭስ አይኗ የደፈረሰዉ የቧንቧ ዉሀ አጥታ ከ-ከብቶች ጋር ተጋፋታ ለምትጠጣዉ እናት ሰበአዊ መብትሽ ይከበር ሲባል ከት ብለሽ ባልሳቅሽ ነበር።
@@ematgurage3947😂😂😂😂😂
እንዲህ ነው ጉራጌ ሲያበላ አይሰስት ሲደግስ አይሰስት ግን ሊያሸማቅቁት ቋጣሪ ይሉታል
አንሰማም አንሰበርም አንሸማቀቅም እንሰራለን እንበላለን እንቀየራለን በደጋሚ መልካም በአል ይሁንላችሁ አበሩስና ።
ቀላል የቀና ብዙ ያወራል::ግሩም የሚባል የወንድ አልጫ ሼር አርጉለት ጉራጌ ጮርናቄ ብቻ ነው ሚበላው አለን ይሄ ለማኝ
ጉራጌ መሆን እኮ መታደል ነዉ ሁሉ በእጃችን ሁሉ በደጃችን 👌🥰🥰🥰👌👍😘🥰🥰
ጉራጌና ስልጤ ባህላችሁን ስወደው ማነው ሀገሩ ወስዶ እሚያስጎበኘኝ ማነው እህት የሚሆነኝ
እኔ አማራ ነኝ ግን ጉራጌ በጣም እወዳችሀለን አርፍ፡ሰው ናችሁ
Nebil + meklit= amazing friendship
Yasss
ነቢሎ ትልቅ ሰው ለመክሊት ደስታ ስትል ቦታው ላይ እንደተገኘህ ይገባኛል ክብር ይገባሃል
አስተዋይ ነሽ አላህ አይለያቸው ያምራሉ
ጉራጌ ሆኜ በጉራጌ የምቀናው ነገርስ😍😍😍
ጉራጌነት ይለምልም ❤ እንዴት እንደምታምሩ ደሞቼ 🩸
እቦ ደስ ስትሉ የሀገሬ ልጆች። ከባህሎቻችን መሀል አንዱን የጉራጌን ባህል ከምግቡ ጀምሮ እስከውዝዋዜው በሚገባ አስቀምጣችሁታል። እንግዳ መቀበል የሁላችንም የኢትዮጵያዊያን መለያ ነው። አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። እወዳችኋለሁ። ሰላማችሁ ይብዛ። A glimpse of our beautiful Ethiopia. May my country and people blossom and live in peace.
እናትሽ ደግናቸው ጨዋ አይናፈር ናችው በጣም ቆንጆ ናቸው
ነቢሎ ካገኝው ጋራ በፍቅር እና በሳቅ ነው ማሻአላህ የኔ ወድም
Ethiopia is so beautiful ❤️🇪🇹❤️we love you from Germany 🇩🇪 🙏
መክሊት ደስ የሚል ባህል ነው አቦ ጉራጌ ውስጤ ናቹ መቼነው ይሄን ባህል የማከብረው
ኡፍፍፍ የእናቴ እጅ ናፈቀኝ ያስቀናል 10 አመት የእርስዋን ክትፎ ከበላሁኝ ጌታዩ ለሀገሬ አብቃኝ 😢😢😢💔💔💔
እማየን አሞብኛል በሰው ሀገር በሀሳብ ልሞት ነው ፀልዩላት ዱአ አድርጉላትስኪ 🥺🥺
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@@Jasmine-xs1hi አሜን እህቴ
እግዚአብሔር ይማርልሽ
ፈጣሪ ይማራቸው
Ayzosh atchenki egziyabher yemarlesh ehte
በጣም ታምራላችሁ 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
Ameeeennn 🙏🙏
መክሊትዬ ቀለል አርገሽ የምታቀርቢው ነገር ደስ ይላል መልካም በዓል፣ ባለብርሌዋ ውበቱን አታጥፊ
እንዴት አባታችሁ እንደታምሩ ዋው በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴ ጉራጌ የምወደህ ዘር የለም ምርጥ ዘር ነችሁ እኔ እንጂ ብቻ ኢትዮጵያ እያለሁም ስደትም ላይም አብራችሁ ስለኖሩኩኝ መስለኝ ብቻ ስሆን ቀር እንጂ ልጅ ሆኜም የጉሪጌ ሴት ነበረ መግባት የሚፍልገው
😂😂🙏🙏
በኡነት ደስ የምል ዝግጅት ይመቻቹ ለጤና ያርግላቹ
መክሊት አዲስ አበባ ብመጣ እንደዚህ ዓይነት ምግብ የት ማግኘት እችላለሁኝ
የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብችሁ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
I just adore her! Meklit is definitely fun! I can tell she is the life of the party.
are ante gen mindinwe be ye commentu matxifaw
tkefilok new
ውይ መክሊትዬ በጣም ደስ ይላል
ግን ምን አለ ሰው ኩሉ እንደነቢል ቢሆን ማርያምን
Sega slebla kiki
ከእናንተ የተመሳሰለ እምነቱን የማያከብር ነው ድሮም የምትወዱት
@@umusebrina8622 tkkle
መክልትየ ስወድሽ እኮ😘🥰 አላህየ አገረኛችን ሰላም መልስልን 🤲
ደስ ስትሉ ነቢሎ ደሞ ሲኖር ድምቅምቅ ብላችዋል አይለያቹ❤
እናንተ እኮ ፍቅር ናችሁ ምርጦቼ
በጣም ታምራላችሁ ምርጥ የጉራጌ ቤተሰብ
ነቢል ምርቃትህ ገድለኛ በሳቅ 😂😂😂 ይመችህ!! በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ🙏🙏🙏 ፍቅሩን ብዝት ያድርግላችሁ !!!❤
መኪዬ የኔ ውድ የምወደውን የጉራጌን ባህል ስላሳየሽን ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመላው ቤተሰብ
እናቴ አስታወስኳት የኔ ማር እናት የእናት ትዝታ ለዘላለም ነው
በጣም የሚያምር ቤተሰብና ጓደኝነት ነው
መክሊትዬ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደሞ በጣም ወደድኩሽ 🥰ባህላችን እንዲ አስተዋውቁ
Demerign
የአመት ሰው ይበለን።። ጥሩ ስራነው
በጣም ነው የመታመሩት .ውቢታ ኢትዮፒያ. በጣም ነው የምታሰቀኑ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ አብዘቶ. ይባረካቹ፡፡
እጅግ በጣም ደስ የሚል በአል ነው ያሳለፋችሁት ያስቀናል ኬር3ጊዜ ብያለው!
የኛ ፍልቅልቅ ኑሩልን በጣም ውቦች ናችሁ
I love gurage 🇪🇷
ዋው በጣም የተባረከ ቤተሰብ
ነገር ግን ምርቃት ለጉራጌ አልፋ እና ኦሜጋው በረከቱም ነውና በዋዛ እንዳናየው
አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ። ለማህበረሰቡ ታላቅ ቁምነገር ሰርተሽ ጊስት ለመሆን ያብቃሽ
ኬር በራሱ ብዙ ሚስጥራቶች አሉት ለቀጣይ በዕውቀት ይሁን ውዷ እህታችን
ማን እደ ጉራጌ ነቢል ስላቀረብሽው ደስ ብሎናል የዲ ውቦች የገርዲ ባዮች ወዘላደህም ኩልም ቃይህም ቲጣፍጥ
Ur mom is beyond gorgeous ❣❣❣❣
በቃ ተበታትናችሁ ቀራችሁ መቅደስ ተገንጥላ ቀረች በጣምኮ ነበር እምታምሩ😍😍😍
አማራ እና ጉራጌ አይደለቸም ጋላ ሰው አንድነት ፍቅር ባጠቃላይ ሰላም ባለበት መገኘትና መቀላቀል አይወድም ለዛ ነው 🥴
@@danaet9884 🤣🤣🤣🤣🤣
@@danaet9884 min maletish new? Lik ayideleshim
My gurage people so beautiful😍🥰🥰🥰🥰🥰
እኛ ጉራጌወች ክልልነትም አይመጥነንም ከዛም በላይ ይገባናል እኛ ኩሩ የስራ ባህል ያለን ህዝቦች ነን !!!!!!……………………
በጣም ነው የምታዝናኚኝ መክሊትዬ😀😃❤️
እንኳን አደረሰቸ ስታምሩ እግዚአብሔር አምለክ አይለያቹ ጉራጌማለት ምሪጥ ዜገነው ሰወደቹ
ነቢሎ ጭራሽ ወደድኩሁ ምናይነት ፍቅር እንደሆነ ይሄ ነው እኮ ኢትዮጵያዊነት ጌታን
ምድር ላይ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ኢትዮዽያዊ መዋኔ እና ጉራጊ መዋኔ ብቻ ነው
መክሊትዬ በዚ ሰሞን በምግብ አምሮት እያሰቃየሽን ነው ታውቆሻል😥😂😂 በጣም ደስ ትላላቹ አንቺና ነቢሎ ያላቹበት ሁሌ ድምቅ ነው ዋው💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕
Endezih betam miyamir bahil nw yalen ebakachu hulachin tesaseben eninur Ethiopiyaye Le zelalem nuriligne Allah hagerachin yetebikilin 🥰🥰🥰❤️❤️❤️ Mekletiye Nebil eske betesobichis betam tamralachu Allah yetebikachu
Your family is so best and lovely 💓👌so beutifull all thing your house also
መኪታታ የኔ ቀውስ ከነቤተሰብሽ ኑሪልን❤😘😘
በጣም እናመሠግናለነ ባህላችን ስላስተዋወቅሽ።እናትሽ በጣም ያምራሉ እኔ እናት ስለሌለኝ እናት ሳይ ደስ ይለኛል
ምርጥ ቤተሰብ ካይን ያውጣቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️🇪🇹❤️
Mineew bezih bemesele wub messen yegurage achiruan kemis bitilebisu yebelete arif neber wetatinet kitinet sayalf bemiketilewu ❤️❤️❤️
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍😍😍
Nebil eko yeleyal 1 UA-camr ayedersebetem ❤❤yesew lke neh❤
ወዮኔ መክሉዬ ሁሌ በተሠብሽና ነቢሎን ይዘሽለን ብቅ በይ በጣም ነዉ የምታምሩት በለይ አቺና ነቢሎ ስላላቹ መሥቀልን መሥቀል አሥመሠላቹት በጣም ነዉ የምንወዳቹ እዉነት እኔ ኮመት መፃፍ ብዙ አይደለዉ ሁሌ ላክ አርጌ እክታተላለዉ እጂ ኮመት አልፅፍ ዛሬግን በጣም ደስ ብሎኛል ከናተ ያለዉ አህል ነዉ የተሰማኝ ሳቅሽ ደሞ ስወደዉ ማርያም ከምሬ ነዉ
መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ እህቴ ይመቸሽ ሀገራችን ስላም ያረግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Amen
በጣም የሚያምር በዓል ነው ለኢትዮጵያዬ ሰላም ፍቅር አንድነትን ፈጣሪ ያምጣልን
Mekilitiye yenaten beteseb gwadegninet say betesebocha gwadegnochan yasitawisegnal betam tamiralachu fetari yitebikachu!
አቦ ጉራጌ❤❤ ተቀወጠ!
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ደምቀት ነሽ እኮ😍😍😍😍
Mekilitye nebliye swedaju eiko💑 so tigray miss you💛❤
ውይ ደስ ስትሉ ባህላቹ ቃላት የለኝም በቃ ታምራላቹ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
መክሊትዬ ነፃነትሽ ደስ ሲል እንዴት እንደምወድሽ ይመችሽ አቦ
ቤተሰብ ስታምሩ ማሻ አላህ
Beautiful culture, beautiful ceremony love it ❤
መኪ የኔ ምርጥ አቺ ያለሽበት ሁሉ ይደምቃል
I haven't enough word to use and say thank you 🙏.
What I watched from rural to city it is awesome. Specially local gurage MEskel & the wedding you are lucky about posting.
God bless you 🙏.
Amen.
ውቦች መክለትዬ
ግን ነቢል እየበላ ነው የተለየ አዘጋጅተሽለት ነው ወይስ ስጋው ሃላል ነው ለሁለቱም የሚሆን?😔
የኔም ጥያቄነዉ
Woooow so yummy food delicious 😋 😍
ታድለሽ ወላሂ እቤተሠብ መሀል
እንደዚህ ቤተ ዘመዱ ሠብሠብ ሲል ደስ ይላል
ታስቀናላችሁ
ምን አይነት እብድ ነሽ ሰብሊዬ የኔ ውድ
አሜን መክሌትዩ ቁጆ ደስ የሜል ቤተሰብ
መክሊት ሰታምሮ ፈጣሪ ይጠብቃች በጣም ነዉ የምወድሸ
ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና በያላችሁበት ሰላም ያድርግልን
ኢትዮጵያ ለዘላላም ትኑር
ዋውውውውው መክሊት ፈንድሸዋ የጉራጌ ባህልና ዋውውውውው ዝግጅቱ በቤተሰብ ስብስብ ደስ ይላል ጭፈራውንም አስነካችሁት በህብረት 💚💛❤👌👌👌👌ነቢሎ መክሊት ምርጦች 😍😍
my gurage people ❤....abo akeberkush😊
በጣም ደስ ትላላቹ መጨረሻ ላይ የሰብሊ አስተያየት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Gurage is best and humble ppl
እብዶ መክሊትዬ መጣሽ 😅😅ስታስቂኝኮ መሀፀን አለቀ ያልሽውማ መቼም አይረሳኝም 😅ቤታቹ ሲያምር ❤ነቢልማ አልተቻለም ቤተሰባቹ ደግሞ በቆንጆ የተሞላ ነው ደስ ይላል
እኔ ራሱ 😂😂 boda በያዝኩ ቁጥር ትዝ ትለኛለች
@@Jasmine-xs1hi 😅😅
የምር እናንተ ትለያላችሁ መኪታ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
ስታምሩ እኮ 😘😘😘😘😘😘😘መክሊት ትንሿ እህትሽ ስታምር ንገሪያት
መክሊት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ስታምሩ 🥰🙏💞♥️💐🙏🇨🇬💐💞♥️🌿🌾🍃
ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል ብሮ💚💛❤️💐
አቦ ጉራጌ ጉራጌ በመሆኔ እኮራለው በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤
1million view ygebewal ehe vedio ❤❤❤❤❤❤
Ye meklit enat tgray nachewu schefru yichilalu g b u🙏❤️
this is my culture. thanks, meklita
የኔ ቀዉጢ መቅዲይ ስታምሩ ስወዳቹ ቤተሰብ
ዉይ መክሊየ እረዢም እድሜ ለዉዷ እናትሺ አላህ ይስጥልሺ ዉድ ቤተሠቦቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Please forward many 😘😘😘 to sindye. Good to see u
ሥታምሩ አሏህ ይጠብቃቹ አገራችንም ሠላም ያብዛልን
Mekita gn tlyalsh e/rn beka hulem nw mitaznagnign love u ❤❤❤💕💕
በጣም ነው የምታምሩት ማኪታየ❤
አቦ ጉራጌ
መክሊት አበሻቀሚስሽን ወድጀዋለሁ ከየትነው የገዛሽው
Amazing 👏❤❤❤I love you so much 💓❤💗God bless you 🙏❤good girl 👧💖❤
Meklit this so nice and so happy that u shared it and it is such a happy and love family and atmosphere
Love it keep doing u❤❤❤❤
የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ በጣም ታሥቀናላችሁ
መክሊትዬ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ከምርጥ በሀል ጋስ ስላካፍልሽን እናመሰግናለን!! ተባረኩ!!