Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚች ምድር ላይ እንደ ነቢል ለጓደኞቹ ክብር የሚሰጥ የለም ነቢሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦችህ አንተ ላይ በጣም ሰርተዋል ማሳደግ እንዲህ ነው❤
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት,,,
Hey man who was the first time
Hey man who was the first time in the morning and evening of
Rerere😠
@@ELMIZZZ ትለያለህ
ነቢል አንዳንዴ ስጦታህ ለጎዳና ተዳዳሪዎች ይሁን ፈጣሪ ይመልስልሀል😢
ኩክንና መክሊትን ስወዳቸው
ማን ነዉ ግን እንደኔ የነኝህን ልጆችፍቅር ሁሌም በፍቅር እና በጉጉት የሚከታተልሳትዋሹ like
Neba legnas chocolate 😶🙁☹😕
ጦይቢ ደምሩኝ
Abelachens lemn lesu sasetute weyes tetalachu 😥😥😥
💋E͜͡i͜͡n͜͡e͜͡ 💓𝖒𝖆𝖗 💝E͜͡i͜͡k͜͡o͜͡ 💕n̆̈ă̈c̆̈h̆̈ĕ̈w̆̈ ❤️w͜͡d͜͡d͜͡d͜͡❤️!!!!!!!!!!
Ene
ዘር ሃይማኖት እማይለይበት ቤት ስታምሩ ፍቅራቹ ይብዛልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺እስትይ እንደነ ነቢሎ ተፋቀሩ በጌታ
ደስ ስትሉ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1142ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ነቢሎ ኢድ ሙባረክ ብያለው
ውይ በጌታ ደስ ስትሉ የፍቅር ስው ናቹ ኢትዮጵያ በናንተ መካከል ትታያለች ከሳቅ ባለፈ እሄ ትልቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ነው ያደግነው እንወዳቹሃለን ኢድሙባረክ
አንተንም አላህ ይጠብቅህ ጓደኞችህ ግን እድለኛ ናቸው አንተን የመሰለ ጓደኞ ስላላቸው ነቢሎ ኢድ ሙባረክ
በጣም ነው አለባበስህ የሚያምረው ዋናው መስገድህ ነው ስጦታ ምንም ይሁን ምን በጣም ደስ ይላል መልካም ኢድ ሀራም አለይክ ልጅቷን እንደዛ ጎትተህ ታስወጣታለህ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የሷ ድርቅና ያስጠላል
ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባርክአላህ ደግሞ የዛሬ አመት አድርሶን እረመዷንን የምንፆም ያድርገን ያረብ
آميــــــــن
ነቢሎ ምርጥ ኢትዩጱየሠዊ ነዉ እናሳድገዉ ገና ትልቅ ደረጃ ይደርስልናል ያአመት ሰዉ ይበልህ ኢድ ሙባርክ
ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 💚💛❤️😘
ነብዬ ኢድ ሙባረክ የኔ አዝጎች እያንዳንድሽን በማያልቀው ውድድድ❤
አቤት ደሰ ሰትሉ😍 በናንተ ውሰጥ ትልቅ ኢትዮጵያዊነት አያለሁ አይለያችሁ nurulgn ለዘላለም
ውበታችሁ ኢትዮጵያዊነታችሁያምራል መከባበራችሁ 💚💛❤️ አመሠግናለሁ በርቱ 💚💛❤️ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያችሁ ለትምክተኞቹ ምሳሌ ናችሁከዚህ ተማሩ ፍቅር ምን እንደሆነአገር አማሾቹ በአሉ ወሬ ደመና በነነኢትዮጵያ ለሁላችን ትኑር 💚💛❤️ለኛም መተሳሰብ አምላክ ይስጠን ፍቅር
For those (including me) who reside in Europe and USA, u guys really a reason for us to think about our future back home. ❤️❤️❤️Love you so much guys
I agree! I love what I been seeing in this channel....Ethiopia here we come...
😗😘😗😗😗😘😗😗😘😘😘😘
የአመት ሰው ይበለን ነቢሎ ፍቅራችሁ በጣም ነው ሚያስቀናኝ አይለያችሁ 😘✌
ዉይይይይ ድስ ስትሉ ኮ እግዚአብሔር ፊቅራቹ ያብዛዉ በትረፈ በ ሳቅ ነው የሞትኩት ክክክ አንድ 1000ሽ ላይኪ ብደረግ ደስ እለኝ ነበረ ግን አንድት ብቻ ነች እወዳቹሁአሎሁ❤❤❤❤❤❤
ነቢሎ አይለያቹሁ በጣም እኮነው ደስ የምትሉት ከምር ከጉሩቡ ያሉ በሙሉ በጣም ነው ደስ የምትሉት ከምር ፈጣሪይ አይለያቹሁ ምርጦች
ደስ ትእላላችሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር የሆናችሁ ልጆወች
ሀኒ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂ወይ እናንተ ልጆች ስትመቹኝ😍😍
እንኳን አብሮ አደረሰን ነቢሎ ስወዳችሁ የኛ አዝጎች ❤❤️❤❤️
ወላሂ በጣም ነው ያዝናናቹኝ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ሀኒዬ ይመችሽ
ኢድ ሙባረክ አመት አመት ያዲርሰን
አሜን ማር ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
amen
ውይ መክሊት ስትመችኝ እኮ የኔ ቀበጥ አሁንማ ebas ላይም እያየንሽ ነው በጣም ችሎታ ያለሽ ልጅ ነሽ
ታጋዩን ነቢል ምትወዱ እስኪ 7ሺ ላይክ
ኢፍጣር መቶ ነበር
1ሺ
@@WorabeTube 6ሺ ይቀርካል
ምርጥ ስው በርታልኝ ውድም ዘና ያርጋሉ የምትስራቸው እድ ሙባርክ
ሰላም የሀገሬ ልጆች የነቢል አድናቂዎች የት አላቹህ
Ebet wust
Alen alen
Yemechesh
አለን አለን
ይች ነች ኢትዮጵያ💚💛❤️✊ፍቅር ናቸው በእውነት ትለያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች አንድነት ሲያምርብን 🎉❤
ነቢል ትለያለክ አቦ ሰላሙን ያብዛላቹ 😘😘😘
ኢድ ሙባረክ ነቢሎ ፍቅራቹ በጣም ያምራል በርቱ አድናቂያቹ ነኝ ይመቻቹ💕👌👍👍👍👍
አቤል የት ሄዶ ነው ያላየነው ደሞ ነቢሎ ተባረክ ጏደኞችክ ነበሩ ላንተ ስጦታ መስጠት የነበረባቸው ቢሆንም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው
የስራችሁን ይስጣችሁ በሳቅ አለኩ እኮ ፍቅራቹን ያዝልቅላችሁ ነቢሎ ኢድ ሙባረክ ለመላም እስልምና ተከታይ በሙሉ
እናተ ምን አለባችሁ ማሻ አላህ ፈታ ትላላችሁ ሀገራችሁ ላይ የናተን ፊዶ ሳይ ቀናለሁ ሀዳ ጤናማ ቅናት ነዉ ክክክ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አል ፋሩቄ ሀቢቢ😍ሀቢብቲ😂😂ኢድ ሙባረክ ✌️❤❤
ደስ ትላላችሁ ጓደኝነታችሁ ኢድ ሙባረክ ነቢል
እንኳን አደረሰክ ነቢሎ በሳቅ እንባየን ጨረሰኩ ይመቻችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
አሚን 🙏
ነቢል እንኳን ለፆሙ መፍቻ በሰላም ከመላዉ ቤተሰብህ ጋ አደረሰህ ምትለቃቸዉን ሚያልፈኝ የለም ባጭሩ ከጋደኞችህ ጋ ያላቹን መዋደድ እጅግ አደንቃለዉ ....‼️❤ግን በዚ ቪድዮህ ላይ ጥሩ ጨርሰህ መጨረሻ ለይ ለ ናቲ ስጦታ ምትሰጥበት ቦታ ላይ በ አንድ የደቡብ አገልጋይ ያነጋገር ሁኔታ ((......እንዲ ማለት ነዉ ..... ተባብላቹ እንደማሾፍ ያደረጋቹት ሶስታቹም በጣም ሳቃቹ እና 🤔 ነቢል የሚዲያ ሰዉ ስትሆን ትንሽ ነገር ፅንፈኛ እነዳያስመስልህ ባትደግመዉ ይደብራል እኔ የ እስራኤል ዳንሳ,, ተከታይ ደጋፊ አይደለዉም ግን ማንም ሰዉ የራሱ ተፈጥሮ ስላለው ..‼️👍👍👍 እና የአቤልን ፋንታ ማ በላዉ 🤪
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚ወርቅ ነገር ስታምሩ ነቢልዬ ልዩ ሰው አተ እኮ ወርቅ ነህ ለኔ የኔ ወንድም ጋደኞችህ ዉስጤ ናቸው በእዉነት በጣም ነው የምወድዳቹ ሁላችንም🌹💕💕💞💞😭💞💕💕💕🌹😍😍💖💖❤💖💕💞💞💚💛❤
ነቢሎ እስከ ጓደኞችህ እመብርሃን ትጠብቃቹህ ለሃገራችን ሰላሙን ይመልስላት ❤️💛💚
አሜን
I love it really well live muslim and Christian in Ethiopia I'm from somalia Eid mubaarak all muslims in the world
እንኳን አደረሰክ ነቢሎ በጣም ነው የምታምሩት 🥰🥰🥰👍👍👍
እንኳን አደረሳችሁ ነቢል ኢድ ሙባረክ መቅዲ ግን በጣም ወፍረሻል አምሮብሻል በፊት ቀጭን ነበርሽ መወፈር በጣም እፈልጋለው ለኔም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል የምር
ታድላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቦ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ፍቅር የሆኑ ልጆች እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ
ማሻ አላህ እንኳን አብሮ አደረሰን 🌹🌹🌹❤️❤️❤️😥😥😥😥እኔ ደብሮኝ ነው የዋልኩት 😥❤️🇪🇹❤️
Mn hunesh wdeeeee
ስወዳችሁ ነቢሎ በሳቅ ገደላችሁኝ😍እንኳን አደረሰክ ፍቅር ይብዛላችሁ
Eid mubarak dude, you're awesome!
ነቢልዬ ወላሂ ሁላቹንም ወዳቹዋላው ኢድ ሙባረክ አቤልስ
ነቢሎ ኢድሙባረክ እንኮን አደረሰህ እስኪበሀይማኖት ለመፋጨት ለመጋጨት ለመሰዳደብ እምትሽቆጠቆጡ እነዚህን እዩእንዴት በፍቅር እንደሚኖሩ
ለኔ የምን ጊዜውም ምርጦች ናቹ ነቢሎ ትመቸኛለህ
ኢድ ሙባረክ ነብሎዬ 🥰🥰
በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ፍቅራቹን ያብዛውውውው
መጀምሪያኝ ላይክ አድርጉኝ
ወንድም ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት ሰብስክራይብ
እሽ
የሐና አንደኛ ነው በጣም ነው ያደከመችኝ ሐና 😘ሌላው ሑሉም ደስ ይላል አቤላ ስጦታ ያልተሰጠበት ከዚመሐል ያላየነው ለምንድነው የት ሒዶነው ነቢል መልስ ስጠን
ነቢሎ ለምን ለአቤል አልተሰጠውም ስጦታ ለማንኛውም ኢድ ሙባረክ
እኔም ቅርብሎኛል አቤልን እረስተሃል
Abel esa
Abelll
Something is fishy..Plot twist Nabil and Meklit has something for each other..and Abelo get jelouse and stop hanging around.
Abelo aletesetewum🤔
ኢድ ሙባረክ ነቢሌ ,ወላሂ ትመቸኛለህ
ኢትዮጵያዊነቴን በእናንተ ውስጥ አያለሁ እወደዋለሁ👏👏👏👑💎❤
በጣም ነው የምወድህ ተከታይ ነን ወንድሜ😍😍
ነቢልዬዬዬ ቀሸት እንኳን አደርሰህ ምርጥ ጓደኛ ምሳሌ ናቹ ቆይ ግን አቤልስ ? የሱ ነገር ሰርግ ቤት እዳይሆን
Eid Mubarak brother and congratulations for reaching 115 subscribers
Maashallah betam des yilal wallahi berta nebil braayee
ወይኔ ስታምሩ እስከ መጨረሻው ፍቅራቹሁ ብዝትትትትት ይበልልኝ
እነ ነቢል የድሮዋን አገሬን እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ ተከባብሮ የሚኖርባትን ያስታውሱኛል እወዳችሆለሁ
አላህ በሠላም ሁለት ያርግሽ አብሽሪ
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹህ። ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይህን።
ወላሂ መጨረሻ ላይ ብያንስ ከማስታውሰው በላይ ነው ደጋግሜ አይቼ በሳቅ ጦሽ ያልኩት የመጫረሻው ሰርፕራይዝ ባላወቀ ሲሸለም የኮኪ ሳቅ ከዛም የሶስታቹሁም በሳቅ ነው ያፈረፈራቹሁኝ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ኢትዮ በእናንተ ውስጥ ስላለች Alhamdulillah በርቱ
ማሻአላህ ነቢል እንኳን አብሮ አደረሰን እመጨራሻላህ እደት እደሳኩኝ ልጅቱ ስትስቅ
ዋው ቆይቼ ቢሆንም ያየሁት ቀኔን አሳምራችሁልኛል ተባረኩ ውይ በጣም ሳቅሁኝ!
ወይኔ ሀኒና ነቢል🤣🤣🤣🤣
ማሻ አላህ ቶቡ አምሮብሀል ነቢል
ወይ ሀኒ መገገም በሳቅ ገደለችኝ ወላሂ 😂😂
ነቢላ ሀቢቢ እንዲህ አሞኝ ፈታ ታደርገኛለህ ኑርልኝ
Eid Mubarak all Muslim nebilom ⭐🌙
ነቢሎ ምርጥ ልጅ ነሰጎደኞችሁ ፍቅር ናችሁ። ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋችሁ?። የናተ መሰረት ቤተሰብ ነዉ። ፍቅራችሁ ይስባል።በቃ።
Haniy's part is so fun my sweet girl
Its not she is super gegema
@@bkck4337 no she is sweet what is wrong with u
Eid Mubarak .. abel& abdu yekeralu 😄😉🎁🎁
ሀኒን እየደጋገምኩ ነው ያየሁት😂😂😂
እኳን አገኘንሽ ነቢሎ ቃልሽንም ጠበቅሽ አንቺ የዩቲበር ቅመም።
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቺሁ ሁላቺሁንም
Enainta ersu tinishwa ethiopia nachu hagerachini kenanita bizu timaralachi tnx my bro and i know kenau beyalifimi eid mubaraki biyalawu for u and ur lovely family
አህለንነቢሎ ኢድ ሙባረክ ደሰሰትሉ❤😍
ፈገግታ አይለያችሁ ሁሉም በፍቅር እንድህ አሸብርቃችሁ ኑሩልን ❤😘😘
ረመዷን በማለቁ ማነው ያዘነው?ቁርዓን ለምትወዱ ረመዷን ብቻ አይደለም ቁርዓን የሚቀራው#ማሜ ነኝከአል ኢማን Online ቁርዓንመድረሳ ፣ ቁርዓን በቀላሉመማር የሚፈልግ ቤተሰብ ያድርገኝ።
ነቢሎ አቤልስ ሳሰጠው😨😊😍ኢድ ሙባረክ😘
እማ ትሙት እናንተን ሳይ ሁሌም በደስታ ነው ፍቅር እኮ ናችሁ
ምንአይነት አማማልየው እማ ለምንትሙት እረጂምጤና ለናቶቻችን በፍጣሬሺ ብቻማይ በሌላ አይፍቀድም እህቴም
እሺ ውዴ ተቀብያለው
Eid Mubarak bro from Paris
I enjoyed every minute of this melkam Beal. Hani zare made me laugh 😂
እንኳን አብሮ አደረሰን ነቢሎዬ ስወዳችሁ ወላሂ የፍቅር ጥግ እናንተ ናችሁ ውድድድድድድ በማያልቀው
Eid Mubarak dear may this holiday gives you joy and happiness😍😍😍😍😍😍
ማሻ አላህ ስታምሩ ነቢሎ ግን የረሳሀው ሰው አለ አቤልስ?
hahaha....ur videos are my reward after studying love u all eid mubarak habibi
where do you live?
በንስንተ ጉዋደኝነት ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለው አንድነታቹ ደስ ይላል ነቢሌ ልብህን አይቀይርብህ
መሸአላህ በሀገሬ ላይ መች ይሆን የምፆመው ኢድን የማከብረው😭 ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ወላሂ እንደዛሬ ሰቄ አላውቅም ለማንኛው አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😃😃😃😃😃😃😃
የነቢል አድናቂዎች 👍👍👍
Mashallah Allah ayelyachu betam des yemetlu group nachu betu menem betadergu yamerbachuwal yalemaganen kenante lela bezum aymechegnem ❤💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Mekeliteye so fun 😂😂😂
ኢድ ሙባረክ ለዓመቱ በሰላም ይድረሳችሁ ያድርሰን🙏🏿❤️❤️
እደዉ ሥወዳችሁ ዛሬ 100ላይክ ሥጡኝ ለምኘ አላዉቅም እሥኪጥቅሙን ምድነዉ ልየዉ
😀😄
@@eduyedingillijedu2494 ኢዱ
@@seadaseid3217 ወዬ ማማ 😍😘
Tekemun tadya negerign likun degmo setechalew
@@femali4741 weynie btay dessil
Ede mubarek nebil i like your vlog Keep it up , from houston texas
በዚች ምድር ላይ እንደ ነቢል ለጓደኞቹ ክብር የሚሰጥ የለም ነቢሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦችህ አንተ ላይ በጣም ሰርተዋል ማሳደግ እንዲህ ነው❤
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት,,,
Hey man who was the first time
Hey man who was the first time in the morning and evening of
Rerere😠
@@ELMIZZZ ትለያለህ
ነቢል አንዳንዴ ስጦታህ ለጎዳና ተዳዳሪዎች ይሁን ፈጣሪ ይመልስልሀል😢
ኩክንና መክሊትን ስወዳቸው
ማን ነዉ ግን እንደኔ የነኝህን ልጆች
ፍቅር
ሁሌም በፍቅር እና በጉጉት የሚከታተል
ሳትዋሹ like
Neba legnas chocolate 😶🙁☹😕
ጦይቢ ደምሩኝ
Abelachens lemn lesu sasetute weyes tetalachu 😥😥😥
💋E͜͡i͜͡n͜͡e͜͡ 💓𝖒𝖆𝖗 💝E͜͡i͜͡k͜͡o͜͡ 💕n̆̈ă̈c̆̈h̆̈ĕ̈w̆̈ ❤️w͜͡d͜͡d͜͡d͜͡❤️!!!!!!!!!!
Ene
ዘር ሃይማኖት እማይለይበት ቤት ስታምሩ ፍቅራቹ ይብዛልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺እስትይ እንደነ ነቢሎ ተፋቀሩ በጌታ
ደስ ስትሉ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1142ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ነቢሎ ኢድ ሙባረክ ብያለው
ውይ በጌታ ደስ ስትሉ የፍቅር ስው ናቹ ኢትዮጵያ በናንተ መካከል ትታያለች ከሳቅ ባለፈ እሄ ትልቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ነው ያደግነው እንወዳቹሃለን ኢድሙባረክ
አንተንም አላህ ይጠብቅህ ጓደኞችህ ግን እድለኛ ናቸው አንተን የመሰለ ጓደኞ ስላላቸው ነቢሎ ኢድ ሙባረክ
በጣም ነው አለባበስህ የሚያምረው ዋናው መስገድህ ነው ስጦታ ምንም ይሁን ምን በጣም ደስ ይላል መልካም ኢድ ሀራም አለይክ ልጅቷን እንደዛ ጎትተህ ታስወጣታለህ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የሷ ድርቅና ያስጠላል
ሙስሊም እህት ወድሞቸ
ኢድ ሙባርክ
አላህ ደግሞ የዛሬ አመት አድርሶን እረመዷንን የምንፆም ያድርገን ያረብ
آميــــــــن
ነቢሎ ምርጥ ኢትዩጱየሠዊ ነዉ እናሳድገዉ ገና ትልቅ ደረጃ ይደርስልናል ያአመት ሰዉ ይበልህ ኢድ ሙባርክ
ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 💚💛❤️😘
ነብዬ ኢድ ሙባረክ የኔ አዝጎች እያንዳንድሽን በማያልቀው ውድድድ❤
አቤት ደሰ ሰትሉ😍 በናንተ ውሰጥ ትልቅ ኢትዮጵያዊነት አያለሁ አይለያችሁ nurulgn ለዘላለም
ውበታችሁ ኢትዮጵያዊነታችሁ
ያምራል መከባበራችሁ 💚💛❤️
አመሠግናለሁ በርቱ 💚💛❤️
ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያችሁ
ለትምክተኞቹ ምሳሌ ናችሁ
ከዚህ ተማሩ ፍቅር ምን እንደሆነ
አገር አማሾቹ በአሉ ወሬ ደመና በነነ
ኢትዮጵያ ለሁላችን ትኑር 💚💛❤️
ለኛም መተሳሰብ አምላክ ይስጠን ፍቅር
For those (including me) who reside in Europe and USA, u guys really a reason for us to think about our future back home. ❤️❤️❤️Love you so much guys
I agree! I love what I been seeing in this channel....Ethiopia here we come...
😗😘😗😗😗😘😗😗😘😘😘😘
የአመት ሰው ይበለን ነቢሎ ፍቅራችሁ በጣም ነው ሚያስቀናኝ አይለያችሁ 😘✌
ዉይይይይ ድስ ስትሉ ኮ እግዚአብሔር ፊቅራቹ ያብዛዉ በትረፈ በ ሳቅ ነው የሞትኩት ክክክ አንድ 1000ሽ ላይኪ ብደረግ ደስ እለኝ ነበረ ግን አንድት ብቻ ነች እወዳቹሁአሎሁ❤❤❤❤❤❤
ነቢሎ አይለያቹሁ በጣም እኮነው ደስ የምትሉት ከምር ከጉሩቡ ያሉ በሙሉ
በጣም ነው ደስ የምትሉት ከምር ፈጣሪይ አይለያቹሁ ምርጦች
ደስ ትእላላችሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር የሆናችሁ ልጆወች
ሀኒ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂ወይ እናንተ ልጆች ስትመቹኝ😍😍
እንኳን አብሮ አደረሰን ነቢሎ ስወዳችሁ የኛ አዝጎች ❤❤️❤❤️
ወላሂ በጣም ነው ያዝናናቹኝ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ሀኒዬ ይመችሽ
ኢድ ሙባረክ አመት አመት ያዲርሰን
አሜን ማር ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
amen
ውይ መክሊት ስትመችኝ እኮ የኔ ቀበጥ አሁንማ ebas ላይም እያየንሽ ነው በጣም ችሎታ ያለሽ ልጅ ነሽ
ታጋዩን ነቢል ምትወዱ እስኪ 7ሺ ላይክ
ኢፍጣር መቶ ነበር
1ሺ
@@WorabeTube 6ሺ ይቀርካል
ምርጥ ስው በርታልኝ ውድም ዘና ያርጋሉ የምትስራቸው እድ ሙባርክ
ሰላም የሀገሬ ልጆች የነቢል አድናቂዎች የት አላቹህ
Ebet wust
Alen alen
Yemechesh
አለን አለን
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት,,,
ይች ነች ኢትዮጵያ💚💛❤️✊ፍቅር ናቸው በእውነት ትለያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች አንድነት ሲያምርብን 🎉❤
ነቢል ትለያለክ አቦ ሰላሙን ያብዛላቹ 😘😘😘
ኢድ ሙባረክ ነቢሎ ፍቅራቹ በጣም ያምራል በርቱ አድናቂያቹ ነኝ ይመቻቹ💕👌👍👍👍👍
አቤል የት ሄዶ ነው ያላየነው ደሞ ነቢሎ ተባረክ ጏደኞችክ ነበሩ ላንተ ስጦታ መስጠት የነበረባቸው ቢሆንም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው
የስራችሁን ይስጣችሁ በሳቅ አለኩ እኮ ፍቅራቹን ያዝልቅላችሁ ነቢሎ ኢድ ሙባረክ ለመላም እስልምና ተከታይ በሙሉ
እናተ ምን አለባችሁ ማሻ አላህ ፈታ ትላላችሁ ሀገራችሁ ላይ የናተን ፊዶ ሳይ ቀናለሁ ሀዳ ጤናማ ቅናት ነዉ ክክክ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አል ፋሩቄ
ሀቢቢ😍
ሀቢብቲ😂😂
ኢድ ሙባረክ ✌️❤❤
ደስ ትላላችሁ ጓደኝነታችሁ ኢድ ሙባረክ ነቢል
እንኳን አደረሰክ ነቢሎ በሳቅ እንባየን ጨረሰኩ ይመቻችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
አሚን 🙏
ነቢል እንኳን ለፆሙ መፍቻ በሰላም ከመላዉ ቤተሰብህ ጋ አደረሰህ ምትለቃቸዉን ሚያልፈኝ የለም ባጭሩ ከጋደኞችህ ጋ ያላቹን መዋደድ እጅግ አደንቃለዉ ....‼️❤ግን በዚ ቪድዮህ ላይ ጥሩ ጨርሰህ መጨረሻ ለይ ለ ናቲ ስጦታ ምትሰጥበት ቦታ ላይ በ አንድ የደቡብ አገልጋይ ያነጋገር ሁኔታ ((......እንዲ ማለት ነዉ ..... ተባብላቹ እንደማሾፍ ያደረጋቹት ሶስታቹም በጣም ሳቃቹ እና 🤔 ነቢል የሚዲያ ሰዉ ስትሆን ትንሽ ነገር ፅንፈኛ እነዳያስመስልህ ባትደግመዉ ይደብራል እኔ የ እስራኤል ዳንሳ,, ተከታይ ደጋፊ አይደለዉም ግን ማንም ሰዉ የራሱ ተፈጥሮ ስላለው ..‼️👍👍👍 እና የአቤልን ፋንታ ማ በላዉ 🤪
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚ወርቅ ነገር ስታምሩ ነቢልዬ ልዩ ሰው አተ እኮ ወርቅ ነህ ለኔ የኔ ወንድም ጋደኞችህ ዉስጤ ናቸው በእዉነት በጣም ነው የምወድዳቹ ሁላችንም🌹💕💕💞💞😭💞💕💕💕🌹😍😍💖💖❤💖💕💞💞💚💛❤
ነቢሎ እስከ ጓደኞችህ እመብርሃን ትጠብቃቹህ ለሃገራችን ሰላሙን ይመልስላት ❤️💛💚
አሜን
I love it really well live muslim and Christian in Ethiopia I'm from somalia Eid mubaarak all muslims in the world
እንኳን አደረሰክ ነቢሎ በጣም ነው የምታምሩት 🥰🥰🥰👍👍👍
እንኳን አደረሳችሁ ነቢል ኢድ ሙባረክ
መቅዲ ግን በጣም ወፍረሻል አምሮብሻል በፊት ቀጭን ነበርሽ መወፈር በጣም እፈልጋለው ለኔም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል የምር
ታድላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቦ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
ፍቅር የሆኑ ልጆች እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ
ማሻ አላህ እንኳን አብሮ አደረሰን 🌹🌹🌹❤️❤️❤️😥😥😥😥እኔ ደብሮኝ ነው የዋልኩት 😥❤️🇪🇹❤️
Mn hunesh wdeeeee
ስወዳችሁ ነቢሎ በሳቅ ገደላችሁኝ😍
እንኳን አደረሰክ ፍቅር ይብዛላችሁ
Eid mubarak dude, you're awesome!
ነቢልዬ ወላሂ ሁላቹንም ወዳቹዋላው ኢድ ሙባረክ አቤልስ
ነቢሎ ኢድሙባረክ እንኮን አደረሰህ እስኪበሀይማኖት ለመፋጨት ለመጋጨት ለመሰዳደብ እምትሽቆጠቆጡ እነዚህን እዩእንዴት በፍቅር እንደሚኖሩ
ለኔ የምን ጊዜውም ምርጦች ናቹ ነቢሎ ትመቸኛለህ
ኢድ ሙባረክ ነብሎዬ 🥰🥰
በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ፍቅራቹን ያብዛውውውው
መጀምሪያኝ ላይክ አድርጉኝ
ወንድም ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት ሰብስክራይብ
እሽ
የሐና አንደኛ ነው በጣም ነው ያደከመችኝ ሐና 😘
ሌላው ሑሉም ደስ ይላል አቤላ ስጦታ ያልተሰጠበት ከዚመሐል ያላየነው ለምንድነው የት ሒዶነው ነቢል መልስ ስጠን
ነቢሎ ለምን ለአቤል አልተሰጠውም ስጦታ ለማንኛውም ኢድ ሙባረክ
እኔም ቅርብሎኛል አቤልን እረስተሃል
Abel esa
Abelll
Something is fishy..
Plot twist Nabil and Meklit has something for each other..and Abelo get jelouse and stop hanging around.
Abelo aletesetewum🤔
ኢድ ሙባረክ ነቢሌ ,ወላሂ ትመቸኛለህ
ኢትዮጵያዊነቴን በእናንተ ውስጥ አያለሁ እወደዋለሁ👏👏👏👑💎❤
በጣም ነው የምወድህ ተከታይ ነን ወንድሜ😍😍
ነቢልዬዬዬ ቀሸት እንኳን አደርሰህ ምርጥ ጓደኛ ምሳሌ ናቹ ቆይ ግን አቤልስ ? የሱ ነገር ሰርግ ቤት እዳይሆን
Eid Mubarak brother and congratulations for reaching 115 subscribers
Maashallah betam des yilal wallahi berta nebil braayee
ወይኔ ስታምሩ እስከ መጨረሻው ፍቅራቹሁ ብዝትትትትት ይበልልኝ
እነ ነቢል የድሮዋን አገሬን እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ ተከባብሮ የሚኖርባትን ያስታውሱኛል እወዳችሆለሁ
አላህ በሠላም ሁለት ያርግሽ አብሽሪ
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹህ። ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይህን።
ወላሂ መጨረሻ ላይ ብያንስ ከማስታውሰው በላይ ነው ደጋግሜ አይቼ በሳቅ ጦሽ ያልኩት የመጫረሻው ሰርፕራይዝ ባላወቀ ሲሸለም የኮኪ ሳቅ ከዛም የሶስታቹሁም በሳቅ ነው ያፈረፈራቹሁኝ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ኢትዮ በእናንተ ውስጥ ስላለች Alhamdulillah በርቱ
ማሻአላህ ነቢል እንኳን አብሮ አደረሰን እመጨራሻላህ እደት እደሳኩኝ ልጅቱ ስትስቅ
ዋው ቆይቼ ቢሆንም ያየሁት ቀኔን አሳምራችሁልኛል ተባረኩ ውይ በጣም ሳቅሁኝ!
ወይኔ ሀኒና ነቢል🤣🤣🤣🤣
ማሻ አላህ ቶቡ አምሮብሀል ነቢል
ወይ ሀኒ መገገም በሳቅ ገደለችኝ ወላሂ 😂😂
ነቢላ ሀቢቢ እንዲህ አሞኝ ፈታ ታደርገኛለህ ኑርልኝ
Eid Mubarak all Muslim nebilom ⭐🌙
ነቢሎ ምርጥ ልጅ ነሰጎደኞችሁ ፍቅር ናችሁ። ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋችሁ?። የናተ መሰረት ቤተሰብ ነዉ። ፍቅራችሁ ይስባል።በቃ።
Haniy's part is so fun my sweet girl
Its not she is super gegema
@@bkck4337 no she is sweet what is wrong with u
Eid Mubarak .. abel& abdu yekeralu 😄😉🎁🎁
ሀኒን እየደጋገምኩ ነው ያየሁት😂😂😂
እኳን አገኘንሽ ነቢሎ ቃልሽንም ጠበቅሽ አንቺ የዩቲበር ቅመም።
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቺሁ ሁላቺሁንም
Enainta ersu tinishwa ethiopia nachu hagerachini kenanita bizu timaralachi tnx my bro and i know kenau beyalifimi eid mubaraki biyalawu for u and ur lovely family
አህለንነቢሎ ኢድ ሙባረክ ደሰሰትሉ❤😍
ፈገግታ አይለያችሁ ሁሉም በፍቅር እንድህ አሸብርቃችሁ ኑሩልን ❤😘😘
ረመዷን በማለቁ ማነው ያዘነው?
ቁርዓን ለምትወዱ ረመዷን ብቻ አይደለም ቁርዓን የሚቀራው
#ማሜ ነኝ
ከአል ኢማን Online ቁርዓን
መድረሳ ፣ ቁርዓን በቀላሉ
መማር የሚፈልግ ቤተሰብ
ያድርገኝ።
ነቢሎ አቤልስ ሳሰጠው😨😊😍
ኢድ ሙባረክ😘
እማ ትሙት እናንተን ሳይ ሁሌም በደስታ ነው ፍቅር እኮ ናችሁ
ምንአይነት አማማልየው እማ ለምንትሙት እረጂምጤና ለናቶቻችን በፍጣሬሺ ብቻማይ በሌላ አይፍቀድም እህቴም
እሺ ውዴ ተቀብያለው
Eid Mubarak bro from Paris
I enjoyed every minute of this melkam Beal. Hani zare made me laugh 😂
እንኳን አብሮ አደረሰን ነቢሎዬ ስወዳችሁ ወላሂ የፍቅር ጥግ እናንተ ናችሁ ውድድድድድድ በማያልቀው
Eid Mubarak dear may this holiday gives you joy and happiness😍😍😍😍😍😍
ማሻ አላህ ስታምሩ ነቢሎ ግን የረሳሀው ሰው አለ አቤልስ?
hahaha....ur videos are my reward after studying love u all eid mubarak habibi
where do you live?
በንስንተ ጉዋደኝነት ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለው አንድነታቹ ደስ ይላል ነቢሌ ልብህን አይቀይርብህ
መሸአላህ በሀገሬ ላይ መች ይሆን የምፆመው ኢድን የማከብረው😭 ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ወላሂ እንደዛሬ ሰቄ አላውቅም ለማንኛው አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😃😃😃😃😃😃😃
የነቢል አድናቂዎች 👍👍👍
Mashallah Allah ayelyachu betam des yemetlu group nachu betu menem betadergu yamerbachuwal yalemaganen kenante lela bezum aymechegnem ❤💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Mekeliteye so fun 😂😂😂
ኢድ ሙባረክ ለዓመቱ በሰላም ይድረሳችሁ ያድርሰን🙏🏿❤️❤️
እደዉ ሥወዳችሁ ዛሬ 100ላይክ ሥጡኝ ለምኘ አላዉቅም እሥኪጥቅሙን ምድነዉ ልየዉ
😀😄
@@eduyedingillijedu2494 ኢዱ
@@seadaseid3217 ወዬ ማማ 😍😘
Tekemun tadya negerign likun degmo setechalew
@@femali4741 weynie btay dessil
Ede mubarek nebil i like your vlog
Keep it up , from houston texas