Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አውታር እ/ር ይባርክህ እንዲህ አይነት ትምህርት ስታቀርብ አንተም ትባረክበታለህ እኛም እንጠቀምበታለን መጋቢ በጋሻው እ/ር ዘመንህን ያርዝመው ፓ/ር ቸሬ አንተንም እንደዛው እ/ር ዘመንህን ያርዝመው ትዳርን እንደእቃቃ ለሚያዩት አንተ መድሐኒትሆነህ መጥተሀል ተባረክ
🙏👋
በጣም ልክ ነው የሚጠቅም ነገር ሰው ስለማይወድ እንጂ ይህን ቻናል በደምብ ፎሎወር እና ላይክ ያንሰዋል!!
ሰላም ወንድሜ በተደጋጋሚ ሳዳምጥ ሰወች ከተለያዩ በሆላ እንዴት ወንድምና እህት ሆኖ መኖር እንደ መጥፎ ነገር አድርግ ማየት አልገባኝም ቢቻል ባልና ሚሰት እሰከ መጨርሻ ባይለያዩ ደሰ ይላል ካልሆነ ግን ከተለያዩ በዋላ በሰላም በፍቅር ቢቀጥሉ በጣም ደሰ ይላል ምክንያቱም ልጆች በደሰታ ያድጋሉ አንድ ነገር ግልፀ ላድርግልህ በሰላምና በፈቅር ሲባል ግኑኙነት ያደርጋሉ ማለት አይደለም ለምን እሱ እፃያት ነዉ ለዚህ እንዚ ሰወች ቀርበዉ የፍቅር ግኑኝነት እናደርጋለን አላሉም ለዚህ እንዴዉም መደነቅ አለባቸው ቆም ብለ አሰተዉል ይህን ደግመ አሳብ ባትሰጥ ብዬ በእትነት እነግረሃለዉ አመሰግናለሁ
መጪው ትውልድ ትዳርን ገብቶ መውጣት እንደሚቻል ልቅ ነገር እንደሆነ እንዲያስብ የሚያደርግ መርዘኛ አካሄድ ነው ሲታይ መልካም መምሰሉ ጉዳቱን የከፋ ያደርገዋል ። ገና በጉዳዩ ላይ በርካታ ባለሙያ ጋብዘን ይሄን መረን አካሄድ ከሚዲያው እናጠፋለን!!
So how is going on co parenting after divorce? Really that is my question.please invite professions.
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እውነት ሲነገር ስለሚያም የስም አማኞች ይንጫጫሉ አንተ ግን በርታ ቀጥልበት ዘርህን እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏🙏
አውታር አቦ ይመችህ አቀራረብህ የምታነሳቸው እውነት ያዘሉ ሀሳቦች ሲመቹኝ
Selam አመሰግናለሁ እንዳንቺ ላሉ አቀራረባችን ለሚመቻቸው ሼር ሼር እሺ ?!
በትክክል በሃሳብህ እስማማለሁ
ሰላም የአውታር ቤተሰብ ወደዚህ ምርጡ ቻናል በሰላም መጣችሁ
🙏
ክብር ልምገባሁ ክብርን ስጡ ስለዝ ክብር ለ እየሱስ ብቻ ይሁን
ክብር ለሚገባው ክብር እንድንሰጥ ያዘዘን እኮ እሱ ነው መጽሀፍ ቅዱስህን አገላብጥ።
ፖስተር ቸሬኮ ከልቡ ነው እውነትም ነው የሚናገሩት እድሜህን ያርዝምልኝ ቸርዬ
ይቅርታውን ይቀበላት ችግርችየለውም ግን እንደገና ውደትዳር ይመለስ ማለቱ ግን ትክክል አይመስለኝም ተንኮል ከበስተሗላው ያለ ይመስለኛል ይህ ይኔ ሃሳብ ነው
ሴትን ብቻ የፍቺ መንስኤ አታድርጉ ። ሴት ለቤቷ ለትዳሯ ሟች ነች ❤
አይ ቸሪ
Keber yegabawal....humanity...Tekekelagna..yemanefas .errata yesmawal.gen.telekenat .naw..Allah yakoyew..
ምንድነው፣ተለያይትው፣ነው❤❤❤😊
Enkuwan bedhna metahe ANBSAWE
ይህ መበረታታት ያለበት ቻናል ነው
🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
ቸሬ ንገርልኝ ምድረ ዱርዬ ይህችም ከፈታሁት ባሌ ጋር እንገናኛለን ልጃችንን አብረንትምህርት ቤት እናደርሳሉን?? እውነትሽን ነው እንድዛች እንደሆስተስ የፈታችው ባልዋ እንድች እንደምትይው ይገናኙ ነበር ግን መጨተሻ ላይ አይንዋን እውጥቶ ነው ያበለሻሻት ይሄን ቁሻሻ ባህል ከየት እንዳመጣችሁት??? አይገባኝም ከተፋታችሁ ኩጨረሳችሁ ጨርሳችህዋል ይሄ ውሽማውሽማ እየተጫወታችሁ ነው?? ተጠንቀቂ ስልጣኔ እየመሰላችሁ ይሆናል ከኤክሴ ጋር!!! Really
ሴቶችም እንሠራለን ምን ይላል ደሞ
ራቆቶወን ሆነ ኢዝገቤ ሪ ትላለች እንዴ??
Laleju teru ayedalem...nage ..leju.
Tikkle new sel Tidar yetzba amelekaket eyfeteru new
I do not think anyone learn from this offensive words from this "the so called pastor".
What makes you angry 😡 ?
@awtar_media Colossians 4:6.
@@mountcarmel7116did I make it wrong ?cus it says bechew endetekememe betsega yihun 🙏✌️?
Ere metarek aidelem zor belo endyayat weletabis legenzeb yemitenor aremene nech
አንተ ሰው እረ እባክሕ መርገምሕን አነኳን አቁም አታሰናክል
ማንን ረገመ 🤔?
Its a FILM!!!
Film or Movie 🤣
ልጅቷ ግን እውነቷን ነው የተናገረችው ሴት ልጅ አንዴ ከፈታች በኋላ ከቤተሰብ ጀምሮ ሌላ ህይወት እንድትኖር አይፈቀድላትም በተለይም እኔን በልጅነቴ የሰበረኝ መጥፎ ቃል "አርፈሽ ልጅሽን አሳድጊ" የሚሉት ነገር ደግሞም ባለትዳሮች ከተለያዩ በኋላ ጠላት መሆን የለባቸውም ምናለበት እንደ እህትና ወንድም ቢጠያየቁ በመሀከላቸው እኮ ልጅ አለ
እስቲ ተዋት እችን ለወጅ
አንቺ አይጠመጎጥ
ትንሽ አይደብራችሁም ሲቻል ማስተረ" አለከዚያ መተው አነድ ሰሰው ላይ ምንድነውምንታድረገ
ከመናገር ሌላ ምን ትበል
አረ እባካችሁን ተዋት እንዲህ እያደረጋችሁ ነው የሰው ህይወት እያበላሻችሁ ያላችሁት
አንተ ደሞ አንድ ነገር ከያዝክ አትልቅም።
ጥሩ ተሞክሮ ነው ውሰጂው😷
Tadia men yderg yegebi minchu new kalawera aibela
ጀዝባ ይሄ ገና እውነቱ ያልተረጋገጠ ነገር እስከመጨረሻ ቢሰራ ራሱ በቂ አይደለም
@@tilahunkereta6341Liju yalew neger betesebachun Yale lela gebi miyastedadir new beteley yenante aynetun.
በቃ ተዋቸው እንደትልቅ ነገር ስራ ፈታችሁበት!!!
ጀዝባ እንደትልቅ ነገር ስትይ አታፍሪም ኩላሊት እና ኪኒን አትለይም ??
አውታር እ/ር ይባርክህ እንዲህ አይነት ትምህርት ስታቀርብ አንተም ትባረክበታለህ እኛም እንጠቀምበታለን መጋቢ በጋሻው እ/ር ዘመንህን ያርዝመው ፓ/ር ቸሬ አንተንም እንደዛው እ/ር ዘመንህን ያርዝመው ትዳርን እንደእቃቃ ለሚያዩት አንተ መድሐኒትሆነህ መጥተሀል ተባረክ
🙏👋
በጣም ልክ ነው የሚጠቅም ነገር ሰው ስለማይወድ እንጂ ይህን ቻናል በደምብ ፎሎወር እና ላይክ ያንሰዋል!!
ሰላም ወንድሜ በተደጋጋሚ ሳዳምጥ ሰወች ከተለያዩ በሆላ እንዴት ወንድምና እህት ሆኖ መኖር እንደ መጥፎ ነገር አድርግ ማየት አልገባኝም ቢቻል ባልና ሚሰት እሰከ መጨርሻ ባይለያዩ ደሰ ይላል ካልሆነ ግን ከተለያዩ በዋላ በሰላም በፍቅር ቢቀጥሉ በጣም ደሰ ይላል ምክንያቱም ልጆች በደሰታ ያድጋሉ አንድ ነገር ግልፀ ላድርግልህ በሰላምና በፈቅር ሲባል ግኑኙነት ያደርጋሉ ማለት አይደለም ለምን እሱ እፃያት ነዉ ለዚህ እንዚ ሰወች ቀርበዉ የፍቅር ግኑኝነት እናደርጋለን አላሉም ለዚህ እንዴዉም መደነቅ አለባቸው ቆም ብለ አሰተዉል ይህን ደግመ አሳብ ባትሰጥ ብዬ በእትነት እነግረሃለዉ አመሰግናለሁ
መጪው ትውልድ ትዳርን ገብቶ መውጣት እንደሚቻል ልቅ ነገር እንደሆነ እንዲያስብ የሚያደርግ መርዘኛ አካሄድ ነው ሲታይ መልካም መምሰሉ ጉዳቱን የከፋ ያደርገዋል ። ገና በጉዳዩ ላይ በርካታ ባለሙያ ጋብዘን ይሄን መረን አካሄድ ከሚዲያው እናጠፋለን!!
So how is going on co parenting after divorce? Really that is my question.please invite professions.
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እውነት ሲነገር ስለሚያም የስም አማኞች ይንጫጫሉ አንተ ግን በርታ ቀጥልበት ዘርህን እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏🙏
አውታር አቦ ይመችህ አቀራረብህ የምታነሳቸው እውነት ያዘሉ ሀሳቦች ሲመቹኝ
Selam አመሰግናለሁ እንዳንቺ ላሉ አቀራረባችን ለሚመቻቸው ሼር ሼር እሺ ?!
በትክክል በሃሳብህ እስማማለሁ
ሰላም የአውታር ቤተሰብ ወደዚህ ምርጡ ቻናል በሰላም መጣችሁ
🙏
ክብር ልምገባሁ ክብርን ስጡ ስለዝ ክብር ለ እየሱስ ብቻ ይሁን
ክብር ለሚገባው ክብር እንድንሰጥ ያዘዘን እኮ እሱ ነው መጽሀፍ ቅዱስህን አገላብጥ።
ፖስተር ቸሬኮ ከልቡ ነው እውነትም ነው የሚናገሩት እድሜህን ያርዝምልኝ ቸርዬ
ይቅርታውን ይቀበላት ችግርችየለውም ግን እንደገና ውደትዳር ይመለስ ማለቱ ግን ትክክል አይመስለኝም ተንኮል ከበስተሗላው ያለ ይመስለኛል ይህ ይኔ ሃሳብ ነው
ሴትን ብቻ የፍቺ መንስኤ አታድርጉ ። ሴት ለቤቷ ለትዳሯ ሟች ነች ❤
አይ ቸሪ
Keber yegabawal....humanity...
Tekekelagna..yemanefas .errata yesmawal.gen.telekenat .naw..Allah yakoyew..
ምንድነው፣ተለያይትው፣ነው❤❤❤😊
Enkuwan bedhna metahe ANBSAWE
🙏👋
ይህ መበረታታት ያለበት ቻናል ነው
🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
ቸሬ ንገርልኝ ምድረ ዱርዬ ይህችም ከፈታሁት ባሌ ጋር እንገናኛለን ልጃችንን አብረንትምህርት ቤት እናደርሳሉን?? እውነትሽን ነው እንድዛች እንደሆስተስ የፈታችው ባልዋ እንድች እንደምትይው ይገናኙ ነበር ግን መጨተሻ ላይ አይንዋን እውጥቶ ነው ያበለሻሻት ይሄን ቁሻሻ ባህል ከየት እንዳመጣችሁት??? አይገባኝም ከተፋታችሁ ኩጨረሳችሁ ጨርሳችህዋል ይሄ ውሽማውሽማ እየተጫወታችሁ ነው?? ተጠንቀቂ ስልጣኔ እየመሰላችሁ ይሆናል ከኤክሴ ጋር!!! Really
ሴቶችም እንሠራለን
ምን ይላል ደሞ
ራቆቶወን ሆነ ኢዝገቤ ሪ ትላለች እንዴ??
Laleju teru ayedalem...nage ..leju.
Tikkle new sel Tidar yetzba amelekaket eyfeteru new
I do not think anyone learn from this offensive words from this "the so called pastor".
What makes you angry 😡 ?
@awtar_media Colossians 4:6.
@@mountcarmel7116did I make it wrong ?cus it says bechew endetekememe betsega yihun 🙏✌️?
Ere metarek aidelem zor belo endyayat weletabis legenzeb yemitenor aremene nech
አንተ ሰው እረ እባክሕ መርገምሕን አነኳን አቁም አታሰናክል
ማንን ረገመ 🤔?
Its a FILM!!!
Film or Movie 🤣
ልጅቷ ግን እውነቷን ነው የተናገረችው ሴት ልጅ አንዴ ከፈታች በኋላ ከቤተሰብ ጀምሮ ሌላ ህይወት እንድትኖር አይፈቀድላትም በተለይም እኔን በልጅነቴ የሰበረኝ መጥፎ ቃል "አርፈሽ ልጅሽን አሳድጊ" የሚሉት ነገር ደግሞም ባለትዳሮች ከተለያዩ በኋላ ጠላት መሆን የለባቸውም ምናለበት እንደ እህትና ወንድም ቢጠያየቁ በመሀከላቸው እኮ ልጅ አለ
እስቲ ተዋት እችን ለወጅ
አንቺ አይጠመጎጥ
ትንሽ አይደብራችሁም ሲቻል ማስተረ" አለከዚያ መተው አነድ ሰሰው ላይ ምንድነው
ምንታድረገ