ቆሻሻን ወደ ማገዶነት የቀየሩት ፕሮፌሰር -ጥሪት
Вставка
- Опубліковано 6 жов 2024
- #Addiswalta #Ethiopia #ጥሪት
ቆሻሻን ወደ ማገዶነት የቀየሩት ፕሮፌሰር
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
UA-cam Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta
እንደዚህ አይነቱን አዋቂና የተማረ ነው የሚያሰፈልገው !!!! የሚዲያ አፈቀላጤና ባንዳ አያሰፈልግም !!!!!
በጣም የሚያኮራና የሚበረታታ የሰራ ወጤት ነው በርታ!!!!
Amazing invention! Thank you for contributing to the betterment of our people.
please do more marketing to inform the users
it is so important
Dear our brother!! you are needed for million Ethiopians daily life to make it easier.I like to support you!!
Extremely Great job!!!!! Ethiopia have Great future
Thank you, Professor. Giving bach the mother land and Africa. How can I get in touch. I am interested very much.
ኢትዮጰያ እንደዚህ ትንሽ እንኳ የሚረዷትን ትፈልጋለች።
Bravo Professor! Thank you a lot for your solving the deep-rooted problem of our people.your project not only solves the energy problem, it is also a solution for the destruction of our forests and loss of our biodiversity. It is a great job you are doing. I was one of the language translatorsfor your students at Jemo site in 2016 while you collect your first data with your American students.
Wonderful job ! Prof. Tsegaye, we are proud of you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
your education is practically proved from above!!
እ/ር ይባርክህ፣ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣
ፕ/ር ፅጋዬ በጣም የሚመሰገን ስራ ነው ኢትዮጵያውያን ብዙ ችሎታ ያላቸው በተለያዪ ሀገር የሚገኙ ይህንን ምሳሌ ተከትለው በሙያቸው የሚረዱበት ግዜ አሁንነው ሀገር የሚቀየረው በስራ ስለሆነ
ፕ/ር እንዲያው አላሀዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
Please don't give up!!
He is a real Ethiopian, he loves his country God Bless him!!!!!!!!!!!!!!!
የተገበር ሰወ ማየት ና መሥማት እንዲት ደሥ ይላል
እፁብ ድንቅ ስራ ነውና ሊመሰገኑ ይገባል። ዋነኛ የእናቶችን ችግር ፈቺ ነውና።
በርቱ
Tank you Pro Tsaggaye position positive let we organized ida'amuun Eegumsaa our lifeline listening skills
The stove should start with exporting then be like apple company to Ethiopia.
አድራሻ አልተገለጸም ለመግዛት
መሸለም አለባቸው።
ሀገር የሚያድገውና የሚለወጠው በኚህ አይነት ጀግኖች ነው።
Amazing !!..your perseverance pays off !! its a game changer ! proud of you Professor Tsegaye !!
Thank you for your contribution for mama Ethiopia it's encouraged me to come back to my country this is a wonderful job This is what we call invention for real challenge god bless you thank you very much
እናመሰግናለን ኘሮፌሰር ፀጋዬ ይህ ነው የመማር ጥቅሙ
I like it
Game changer thank you professor!!
good job
ፕሮፌሰር ፀጋዬ እናመሰገኖታለን። የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ሊተባበሯቸው ሊደግፏቸው ይገባል።
Thank you professor this is what we need from our diaspora Elites Hopewell encourage others two contribute their knowledge to the society it's helped me to see the lights under the tunnel Ethiopians we have to encourage entrepreneurship inventors by consuming their product
አቦ ይመቻቹ ግንለወሊሶ ከተማ በብዛት ያስፈልጋታል በተለይ የጀራ መጋገርያ አነዴት እናገኛችዋለን እናመሰግናለን
የምርቱን አድራሻ ጠቁሙን ዋጋዉስ?
How can we get from the market? this is very revolutionary.
የከሰል ምድጃው የት ነው የሚገኘው ዋጋውስ ስንት ነው
❤hojiin jaannata jireenyiis Gaaddisaa ummataaf irkoodha Biyyaaf!!! No distance from government yeroon badirraa nam dhorkaa!!!
የሚመሰገኑ ኘ/ር የት እንደሚገኙ አድራሻቸው ብናቅ...መልካም ነው ወይም የዝግጅት ክፍሉ ቢያሳውቁ
በጣም የምመኘው ስራ ነው። የሰሩት ሁሉ ይባረኩ!!! የት ነው የሚገኘው? መግዛት እና መጠቀም እፈልጋለሁ
👏
ፕሮ ፀጋዬ
ኮራሁቦት።መማርና ማገልገል ሲገጣጠሙ።ይሄ ያዲሳባ ሀብታም የሆነው በአብዛኛው ያየር ባየር ከበርቴ ነው።የእርሶ አካሄድ የተለየ ነው።it is environmental, efficient and cost effective
Genius
Dink neh professor
Kalat yelegnem,,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቆሻሻ ራሱ የቻለ ሀብት ነው በሰለጠኑ አገሮች ቆሻሻ አይጣልም እንደገና ተሰርቶ ጥቅም ላይ ይውላል ::
የተለያዩ ቆሻሻ የሚጣሉ
1 ቆርቆሮ
2 ብላስቲግ
3 ወረቀት ባኮ
4 ጨርቅ
ሌላም 👍
አድራሻችሁን ፃፉልን መጥቴን መጣቀሞ የምችልበት
ፕሮፌሰር አቅራቢ (ምርትህን ለማከፋፈል ;ለማሰተዋወቅ ለተጠቃሚ ባለሁበት መሆን እፈልጋለሁ ስራ የለኝም እና እንዴት ላግኝህ
ዋጋውና የት እንደሚገኝ ቢገለፅ?
አለም አቀፍ የፈጠራ ባለቤትነት መብት ሊሠጣቸው ይገባል።
አሳቡ እኮ ገንዘብ ለማግኘት ሳይሆን ችግሩን ለመፍታት ነዉ ይልቁንሰ,አክሲዬን በመግዛት ድርጅቱን ብናሰፋዉ የበለጠ ጥሩ ነዉ
How we get it?
Can you leave your addiress
Excellent . Where is the factory located i love to visit this site . Who knows we can work together
situated in the Bole lemi industrial park, called Anega Energies
Tultula no infrastructure???😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እቺ ሀገር ሰው ነበራት ግን ይህን ሀይል ሰብሰብ አድርጎ ሚያስራ መንግስት ጠፉ እንጂ
ethiopia የተማረ ሰው አትወድም ...በርታ ወንድሜ ....