ሰበር ዜና - በአዲስ አበባ ምሽቱን ድንጋጤ የፈጠረው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳይ አሁን የተሰሙ መረጃዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 518

  • @meketagebremeskel3469
    @meketagebremeskel3469 3 години тому +61

    ይህ የአጋንት አምልኮ ከምድራችን ካልጠፋ ማለቃችን ነው ሰው ፊቱን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ያስፈልገወል

  • @mohammadahmad8730
    @mohammadahmad8730 3 години тому +49

    አለህ ይጠብቀን ሀገሬ ኢትዮጵያ ፈተናሽ በዝቷል በቃ ይበልሽ

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 3 години тому +33

    ይሄ ማስጠንቀቂያ ነው: ሁለተኛ የ👹እምነት በአዲስ አበባ መራከስ ካልቆመ: የባሰ ይሆናል

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 3 години тому +47

    የወንጀላችን ብዛት ነው በዘረኝነት ጨቅይተናል😢😢😢

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 3 години тому +20

    አዎ በጣም ያስደነግጣል። እሱ ሉኡል እግዚአብሄር ያቃል እንደ ቸርነቱ ያድርገን እንደኛ በደል ሳይሆን 🙏

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 3 години тому +33

    ያ አሏህ ሀይልም ጉልበቱም ምህረቱም ባንተ እጅ ነው ያለሁ ሀገራችን አንተ ጠብቃት😢

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 години тому +1

      ጴንጤ መዓት ያመጣል..

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 2 години тому +1

      🙏

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 години тому +92

    መሬት የኛ ነው የምትሉ እግዚአብሔርን ፍሩ ተው ተው😢😢😢

    • @joniashagre2600
      @joniashagre2600 3 години тому

      gen bro menem yelame eko

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 2 години тому +4

      እኛ የኛ ባልሆነው ስንባላ ስንካካድ ጭራሽ የምንረግጠው መሬት እየከዳን ነው እመኑኝ የመጨረሻው ጊዜ ላይ ደርሰናል አሁን ነው አብዝተን መጸለይ 😭😭😭😭

    • @gzachewdesalegn7956
      @gzachewdesalegn7956 2 години тому

      lk new wushet ayidelem

    • @michael12t
      @michael12t 2 години тому

      እኛነን ያንቀጠቀጥነዉ እንዳይሉ

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Годину тому

      እኛ ዉጪ ዉጩን እያየን ዉስጥ ዉስጡን አልቀናል

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 3 години тому +31

    ያረብ ሀገራች ሰላም አሪግልን ያአላህ🇪🇹❤🕊

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 3 години тому +20

    እንኩአን እግዚአብሔር አተረፋቹ ውድ የሀገሬ ሕዝቦች

  • @baraketyosef6215
    @baraketyosef6215 3 години тому +92

    ሴጣን ማምለክ መጨረሻዉ አያምርም

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 3 години тому +27

    እግዚአብሔር ሆይ ሠላም ለሀገራችን ለ አለም በሙሉ 🙏🙏

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 3 години тому +51

    እሬቻ ባእድ አምልኮ ያመጣው ጉድ ነው

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 3 години тому +42

    የጣኦት መንፈስ ከምድራችን በእየሱስ ስም ይፍረስ!

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 3 години тому +5

      እናንተንም ይጨምራል ኢሣን እያመለካችሁ አደልደ አንድ አሏህ ብቻ ነው ሊመለክ የሚገባው

    • @nuale23
      @nuale23 2 години тому

      ማነው ያሳደገሽ አሳዳጊ የበደለሽ መቼም እናት ወይ አባት አልባ ነሽنالله-ب7ف3و

    • @BataBata-ef8iq
      @BataBata-ef8iq 2 години тому

      አላሄ ማን ነማን ነው@@سبحانالله-ب7ف3و

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 2 години тому +2

      @@BataBata-ef8iq አሏህ ማለትማ ሠማይንና ምድርን የዘረጋ ሀያሉ ጌታ ነው አንችንና እኔን ፍጡራንን በሙሉ የፈጠረ ጌታ ነው ነብያቶችን በተለያዩ ክፍለ ዘመን የላከ ሀያል ጌታ ነው ኢሣን ነብይ አርጎ ለስራይል አዊያን የላከ ሀያልና የበልይ የሆነ ጌታ ነው ታልገባሽ በጥብጨ እግትሻለሁ

    • @AmenMes-u5g
      @AmenMes-u5g 2 години тому +2

      ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነዉ ገና እናመልከዋለን ኢየሱስ ህይወት ነዉ​@@سبحانالله-ب7ف3و

  • @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
    @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 3 години тому +11

    ንስአ እየገባችሁ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ጌታ እየሱስ በክብር ይመጣል በቶሎ እንዘጋጅ ይህ ሁሉ እየሆነ ያለው የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የመምጣቱ የሚጥ ጣር መጀመርያዎች መታየት ከጀመረ ቆይቶዋል አሜንንን እየሱስ ይመጣል አሜን

  • @SamuelTesfaye-b2z
    @SamuelTesfaye-b2z 3 години тому +16

    ምድሪቷ የደም መሬት ሆናለች የፈጣሪ ቁጣው በደጅ እንደሆነ ዛሬ አየን😢

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 3 години тому +13

    እግዜኦ አምላኬ ድርስልን ይቅር በለን

  • @tutugirma7136
    @tutugirma7136 3 години тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀላል ነው

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 2 години тому +12

    ይሄ ምልክት ነው እግዚአብሔር እንደመሰገና ሰው እሬቻ እያሉ ኢትዮጵያ መቅሰፍት አመጡ እግዚአብሔር ይቅር ይበን እንጅህ 😢😢😢😢😢መጨረሻው ይሄ ነው

  • @EpicEcho797
    @EpicEcho797 3 години тому +10

    የሰው እንባ ሰማይ ደረስ😢 ከመኖርያ ቤቱ እየተፈናቀለ በብልጭልጭ ማስዋብ የስንቱን ልብ ሰበረ እግዚአብሔርም አዘነ😢😢😢

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 3 години тому +23

    የኑፁሀን ድም ግፍና ሰቆቃ ግና ብዙ እናያለን እንኳን የመሬት መንቀጥቀጥ

  • @muluehadish4562
    @muluehadish4562 3 години тому +12

    ወላዲተ ኣምላክ ከልጅሽ እየሱሥ ክርስቶስ እስታሪቅን ያሃይጣታችን ብዛት መረት እየከዳችን ነች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 3 години тому +32

    እየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ ሙሽራዬ ቀንህ ቀርቧል እባክህ የሚያስተውል ልቦና የንሰሀ ልብ ስጠን

  • @cocoaeth
    @cocoaeth 3 години тому +13

    መቼ የደሀ እንባ ነው ሚስኪኑ ጎዳና ወድቆ ገና ብዙ ማአት ይመጣል

    • @tup6492
      @tup6492 2 години тому

      waragna ba kirbi gize ene minoribat endaz neber gn endach bado astasasab alasebum

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 години тому +20

    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ያድናል

  • @mahletbrlie8822
    @mahletbrlie8822 3 години тому +11

    እግዚአብሔር ዝም አይልም እሱ ሁሉንም ያያል😢😢😢😢😢

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 години тому +29

    እግዚአብሔር ችሎናል እንደውም😢😢😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 3 години тому +65

    እሬቻ እግዚአብሔር የማይከብርበት የጣኦት አምልኮ የእግዚአብሔር ቁጣ ሰዉ አይገባዉ ለባእድ አምልኮ ይገዛል እንኳን መሬት መንቀጥቀጥ ሌላም ችግር ያመጣል

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 2 години тому

      @@fatumamehamed3270 እሬቻ አምላኪም እየሱስን ተገዥም ኦርቶዶክስም ሁላችሁም ጣኦት አምላኪዎች ናችሁ ሁላችሁም ሀያሉንጌታ አሏህን የካዳችሁ ናችሁ ሲቀጥል ሀገራችን በደል ሞልቶየፈሠሠባት የወንበደናየገዳዮች መፈንጫ ሁናለች

    • @MeleMan-wp3rk
      @MeleMan-wp3rk 2 години тому +3

      Yes

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 Годину тому

      @@fatumamehamed3270 እሬቻ ጣኦት ነው ግን እሬቻ የማይከበርበት ሀገር ላይምኮ የመሬት መንቀጥቀጥ አለ!! ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነው ስለዝህ የማታምኑ ሁሉ በእርሱ እሜኑ! ኢየሱስ ልመጣ ነው!!!!

    • @Ametube-ws7dg
      @Ametube-ws7dg Годину тому +1

      እውነት ነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Годину тому

      @@mihretunikola8 ስት ጠቋያም አለ በምድሪቷ ላይ ስት ጣኦት አምላኪ ሞልቷል እኔ በአንድ በአምላኬ የማምን በክርስቶስ አዳኝነት የማምን ሰዉ ነኝ ፋጡማ ትክክለኛ ስመሜ አይደለም ዉዴ

  • @seidnuri4434
    @seidnuri4434 3 години тому +6

    ሚያሰጋ ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ሆነህ ትናገራለህ የነገውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ባይሆን በወንጀላችን እንፀፀት እንመለስ
    የሚሻለው ይህ ብቻ ነው

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 години тому +10

    አቤቱ ማረን በሰው ሀገር ሰቀቀን በሀገራችን ሰላም ናፈቀኝ ቤሩቶች ሰላም አመሻችሁልኝ

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 3 години тому +5

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን መረጃ ከልብ እናመሠግናለን ❤❤🙏🙏

  • @HussenAli-lc4cv
    @HussenAli-lc4cv 3 години тому +6

    ጎበዝ የመሬት መንቀጥቀጡ አስደንግጦናል

    • @temerali
      @temerali 2 години тому

      ዱአ ያስፈልጋል አብሽር

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 3 години тому +5

    አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አገራችን አለማችን አንተ ጠብቅ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Годину тому +5

    ሌላ ማብራሪያ አያስፈልገውም ግዜው የንሰሀ ነው በአድ አምልኮ ስራው ይፍረስ ማረንንንን😢😢😢😢😢

  • @toybaMohammed-s5j
    @toybaMohammed-s5j 2 години тому +5

    አላህ ቻይ ጌታነዉ እጅ አደኛስራቢሆን አድም ሰዉ ምድር ላይ አይቆይምነበር ዜሬም ላይ የሰዉ ልጅ እደፍየል ይታረዳል ወለጋላይ ማንም የሚሰማየለም የአለማቱ ጌታ ግን አይረሳንም

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 3 години тому +20

    የጣኦት አምልኮ ዉጤቱ ይሄው ነው

  • @BogalchAshebir
    @BogalchAshebir 3 години тому +5

    ፈጣሪ ዓለም እና ሀገርቺን ሰለም ያርግልን

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 3 години тому +4

    እንደ እኛ ክፍት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ይቅር በለን በቤሩት ሊባኖስ 3 ግዜ ነበር በተከታታይ ቀናቶች የተንቀጠቀጠው አይዟችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እማማ ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላምሽን እንጅ ክፍሽን አልስማ

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 3 години тому +8

    ይኼ እሬቻ የሚባል አምልኮ ካልጠፋ ብዙ እናያለን የባለፉትን 6 ዓመታት ከ 2 ሚሊየን ሕዝብ በላይ በጦርነት አለቀ።

  • @MokenenFikadu
    @MokenenFikadu 3 години тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 3 години тому +4

    "ሁሉም በሱ ነው ያለ እርሱ ምንም የሚሆን የለም "ምንም ይሁን ምንም እንደአመጣጡ እንቀበለዋለን ። አቤቱ ይቅር በለን

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 2 години тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን በአድ አምልኮን ያጥፋልን ጌታሆይ ለይተህ ምታ ግን መቼ ነው እኔ ግን አልሰማሁም 😮😮

  • @Tsi-w21
    @Tsi-w21 3 години тому +17

    ትናትና እና ዛሬ ሲዘሉ የነበሩት እንኳን መሬት መንቀጥቀጥ ይቅርና እሣት ያዘንቡብናል አይነ ልቦናውን ያብራላቹ የእናንተ ስራ ለእኛም ተረፈ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን❤❤❤

    • @hanamelese1997
      @hanamelese1997 3 години тому +1

      😂😂😂

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia Годину тому

      daftar sagate aysamam enate ketara wetachu set chaferu aydel ende metwulit yeeum be zemare kan 😂selam la 🇪🇹❤

    • @Tsi-w21
      @Tsi-w21 59 хвилин тому

      @@ziziEthiopia ምነው ዋቄፈታ ነኝ አልሽሣ ይሄ ባዕድ አምልኮ እንጂ የማንም እምነት ውስጥ እንደዚህ በየወንዙ እየሄዳቹ ተማማሉ የሚል የለም ሲቀጥል እኔ የተወለድኩበትና ያደኩበት ነው ግን ለሰይጣን ሄጄ አልገብርም እሺ

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 16 хвилин тому

      @@Tsi-w21 kkkkk ene erecha akber alakem enkan wekefaf le hon karto se jemat enante be telacha temaltachunew metawarut enj belafo gondat dabub tekasetew nebara eshe ena l enasus men sebab detaching ye AA,irecha alachu lesus men alachu????se jemer erecha behal enje emnat aydelam

  • @amelebekele1432
    @amelebekele1432 3 години тому +5

    ልኡል እግዚአብሔር. ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @AmenaAmena-l6x
    @AmenaAmena-l6x 3 години тому +7

    የመጨረሻው ዘመን ነው ንቁጌታሊመጣነው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 години тому +7

    ቸር አሰማን አቤሎ

    • @AsterTakelett
      @AsterTakelett 3 години тому +2

      Cer aseman fetare new yemibaLew

  • @Assefagebre-p7h
    @Assefagebre-p7h 3 години тому +3

    ፀሎት ለአዲሰ አበባ ህዝብ ፈጣሪ ኢትዮጽያ ይጠብቃት ዘንድ ፀሎታችን አይለይን

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 2 години тому +1

    አቤላ እናመሰግናለን አረ ጌታ እየሱስ ይቅር በለን ምድራ ተጨንቃለች ሕዝብክ ተናዉጣል ማረን የዳይት ልጅ ማረን

  • @የማርያምወዳጅ-ዠ6ፈ
    @የማርያምወዳጅ-ዠ6ፈ 3 години тому +14

    የእሬቻ ውጤት ነው እነዚህ በአድ አምላኪ እግዚአብሔር እያስከፋ

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 3 години тому

      የናንተስ ያው አደልደ ምንድን ነው ልዩነቱ ጣኦት አምላኪ ናችሁ ሁሉም

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 3 години тому

      ​@@سبحانالله-ب7ف3و😂😂😂😂ትክክል

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 21 хвилина тому

      ዝብለሽ አፍሺን አትክፈቺ አንድ እግዚአብሔርን ነዉ የምናመልከዉ 😳​@@سبحانالله-ب7ف3و

  • @rossross6520
    @rossross6520 3 години тому +3

    ሀጽያታችን በዛ ለዛ ነው ፈጣሪ ሊያስተምረን እየሞከረ ነው አሳይቶ እየመለሰልን ነው😢😢😢😢

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 3 години тому +3

    ሥሉስ፡ቅዱስ፡ማረን።ሞገዱ፡እንዲህ፡ከሆነ፡እዛው፡ያሉት፡ወገኖችጋ፡ቀላል፡ነው፡ማለት፡ነው?እድሜ፡ለሠሀ፡ይስጠን።

  • @AffectionateMarsh-fe1jy
    @AffectionateMarsh-fe1jy 3 години тому +2

    ኀፅያታችን በዝቶ ነው አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 години тому +26

    የ እሬቻ ውጤት ነው ቻሉት 😩

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 2 години тому

      ቻሉት ነዉ እንቻለዉ?

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 2 години тому

      እንቻለዉ ምን ይለቀናል😢​@@KallidMussa

  • @RddffFffss
    @RddffFffss Годину тому +2

    አቤቱ ማረን እግዝብሔር ማርንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisharegewoinmengesha3816
    @addisharegewoinmengesha3816 3 години тому +35

    እሄ ኢሬቻ የአጋንንት አምልኮ ገና ብዙ ያመጣብናል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 години тому +1

      ምን እሱ ብቻ..ፕሮቴስታንት ጴንጤ ዘንድሮ ፈልቶባቸው ነበር..ይሄው መዐት አመጡ..ሰዶም ጴንጤ መጥፋት አለበት..🎉

    • @merryeuerusalem8891
      @merryeuerusalem8891 2 години тому +1

      ​@@Ya-rm4qp😂😂😂አይ ጴንጤ ተቸገረ

    • @Angela_436
      @Angela_436 Годину тому

      ምን ሆኖ ተቸገረ?​@@merryeuerusalem8891

    • @Ametube-ws7dg
      @Ametube-ws7dg Годину тому

      አወ

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia Годину тому

      sela enantem awuru medara motang sentu kede metatenga ale anakeshem ende asmasy cherach yeng asteyet atehem telacha bech sela molash wedew erecha alshe sentu be ande eju meskel be andu metat esus yetnew 😂agare selamesh ye beza 😢🇪🇹❤️

  • @الحمدلله-ع3ن6ذ
    @الحمدلله-ع3ن6ذ Годину тому +5

    የእሬቻ ዉጤት ነው 😢

  • @ermiasgirma6514
    @ermiasgirma6514 3 години тому +2

    ስለ ፈጣን መልእክትህ እናመሰግናለን።

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 3 години тому +5

    ኡሻአላህ አብይን በዛው ያስቀረው

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 3 години тому +2

      Tish keshim

    • @ZaenulZaenul-u9w
      @ZaenulZaenul-u9w 3 години тому +2

      ጉድ ሀበሻ እየሞተም ለሰው ክፉ ይመኛል

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 години тому +1

      😂😅😂😅😂😅ለሱ የመጣ ጠራርጎ እንደሚወስድ ጠፍቶ ነው ለአጣን የመጣ ለፃድቃን ይባላል ለአብይ ብቻ አይመጣም😂

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 3 години тому +5

    አይዟቹ የ ሸገር ልጆች ጠንከር በሉ🙏🙏

    • @misrakbizunhe2807
      @misrakbizunhe2807 2 години тому +3

      እሺ በእግዚአብሔር ቸርነት እንጠነክራለን

  • @FethudinSiru
    @FethudinSiru 3 години тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @HassanShifa-jc6wo
    @HassanShifa-jc6wo 2 години тому +2

    ያአላህ ያረቢ ሾጎሌ መንዳር ሰበት ሰምተናል

  • @HelenGetaneh-ez3nr
    @HelenGetaneh-ez3nr 2 години тому +3

    እኛ ኢትዬጲያውያን አንድ ነን ዘረኝነት ትተን በአንድነት እንፀልይ።

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 3 години тому +45

    ኢሬቻ ባዕድ አምልኮ ነው😢😢

    • @Tenu-w5t
      @Tenu-w5t 3 години тому +2

      Eko😂😂😂😂

    • @HanaYarenga
      @HanaYarenga 3 години тому +1

      እውነት ነው😢😢😢

    • @NetsiTamru
      @NetsiTamru 3 години тому +1

      ምን አባሽ አገባሽ እከክ

    • @Nobi55e
      @Nobi55e 3 години тому

      Shirko eko new le meret menketket mknyatu

    • @Muna-u9l
      @Muna-u9l 3 години тому

      እከካም ምን አገባህ

  • @NetsanetNetsi-g7x
    @NetsanetNetsi-g7x 3 години тому +10

    ልብ በል ወገን ዛሬ እሬቻ ነው።ብራዚልን እናስብ።

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 3 години тому +4

    ኧረ ኢትጵያ,አላህ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 години тому +2

    የአማራ እናት እንባነው 😢😢😢😢😢ገና ቤተመንግስቱ ይወድማል😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️ቤተሰቦቻችን በጥይት መሀል ከሆኑ 2አመታቸው😢😢😢☝️☝️☝️☝️💔💔💔💔

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 3 години тому +2

    አላህ ይጠቢቀን እኛምገረኔቤረ

  • @Kaleabmessi
    @Kaleabmessi 3 години тому +2

    Fetari yitebiken❤🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 години тому +1

    የመጨረሻው ዘመን ደርሣል የአላህ አተ ጠብቀን ❤❤❤❤

  • @-rj1gw
    @-rj1gw 3 години тому +2

    የ አድሳባ እናቶች እንባ ፈጣሪም ያያል ልማት ብላቹ ስንት እናቶችን መንገድ ላይ አውጥታቹ ጎዳና ተዳዳሪ አርጋቹ ልማት ትላላችሁ ሰው መልስ ባይኖረውም ፈጣሪ መልስ አለው ይህ ቁጣ ከላይ ነው ማስጠንቀቂያ ደውል ነው ተዉ ዛሬ ጥለናት ለምንሄደው መሬት አትባሉ እናቶችን አታስለቅሱ 🥺🥺🥺

  • @makekonjo1253
    @makekonjo1253 2 години тому +2

    ይሄ ነገር የበአድ አምልኩ ነው ያመጣብን ይቅር ይበለን😢

  • @700-j9j
    @700-j9j 2 години тому +2

    እግዛብሄ የሬቻን ጥንቆላ በማስመልከት የቁጣ መልእክቱን ነው ያሳየው😥

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 2 години тому +1

    አግዚአብሔር አምላክ ሀገሬንና ውግነን ጠብቅልኝ 😢😢😢

  • @talarace5084
    @talarace5084 3 години тому +2

    ምንም አድስ ነገር የለም ጌታችንን በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24 የተነገረው እየ ሆነው ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @muhammedtube1138
    @muhammedtube1138 3 години тому +3

    ሰላምሺ ይብዛ ኢትዮጲያየ

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 3 години тому +2

    አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን በሉ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 години тому +1

    ምህረቱን ይላክልን😭😭😭
    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ አቤቱ ህዝብህን አድን እርስትህን ባርክ😭😭😭

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie 2 години тому +4

    የኢሬቻ ውጤት ባእድ አምልኮ

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 години тому +1

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዛለላም ሞት ያድናል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 години тому +1

    እምዬ ሀገተሬ መነው መከራሽ በዛ አምላከ ቅዱን ራራልን ታረቀን ጌታ ሆይ😢😢

  • @MmmGjh
    @MmmGjh 3 години тому +2

    መሬትም ከላይ ያለውን ወደታች ተግልብጦ አለመዋጡት በአላህ እዝነትነው

  • @Selam-v2w
    @Selam-v2w 22 хвилини тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አባ ማን በፊትህ ይቆማል።
    ምድርና ሞላዋ ያንተ ናት ይሄንን መረዳት የምንችልበትን ንጹህ ልብ ፍጠርልን።አይምሮአችንን ፈውስልን በብዙ ታመናልና አንተ ለፍጥረትህ ❤❤እራራራራ❤❤

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 3 години тому +13

    የኢሪቻ ውጤት ነው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 години тому +2

    ይህ ምልክት ነው ገና ምን አይተን 🥴ቀጣይ አምባገነኖቺን ያንቀጠቅጣል 🤕

  • @melateshetu1067
    @melateshetu1067 3 години тому +7

    አጋንንት በአደባባይ የሚመለክበት ሀገር እሳት አለመዝነቡ ተመስገን ነው።

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o Годину тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሠላም ለሀገራችን😢😢🙏🙏

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 години тому +3

    የበአድ አምልኮት፡ የጭካኔ ፡ የክፋት ፡ ሁሉ ነገር ኬኛ ዉጤት ነው ገና ምን አይታችሁ 💔💔💔

    • @700-j9j
      @700-j9j 2 години тому +2

      Exactly 💯

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 3 години тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 години тому +1

    እግዚአብሔር በምህርቱ ይቅር ይበለን

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 години тому +1

    ወይኔ ፈጣሪ ሆይ ደነገጥኩኝ ርእሱን አይቼ 😢😢

  • @KalikdanKassa
    @KalikdanKassa 41 хвилина тому

    አጥፍዉ ጠፍቶ ሳይሆን ምረቱ በዝቶልኝ ነው የምኖረው የሚል ካለ አሜን ይበል እየሱስ ያድናል::

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 години тому +1

    ስንት ግፍ እየተሰራ ምነው ኢሬቻ ላይ ትኩረት መደረጉ ለማንኛውም እግዚአብሄር ይታረቀን።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 години тому +2

    የጋላ መንፈስ እሬቻ አክብረውበት ባይንቀጠቀጥ ይገርመኝ ነበር

    • @700-j9j
      @700-j9j Годину тому

      Exactly 💯

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 2 години тому

    እግዚያብሄር ሆይ ማረን 🙏🙏🙏ሃገራችንን ህዝባችንን በምህረትህ ጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 3 години тому +1

    ወደጌታቹ ወደ አላህ ሽሹ ፈፊሮ ኢለላህ 😢😢😢

  • @KalikidanAlemayo-er6sz
    @KalikidanAlemayo-er6sz 3 години тому

    እናቴ ሀገር ኢትዮጵያ ባለሽቤት ሳላምሽ ይብዛ 🤲🏻🤲🏻😢

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 3 години тому

    ፈጣሪሁይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደህ በደላችን አይሁን ማረን የድንግል ልጅ

  • @ተስፋነህክፍሌ
    @ተስፋነህክፍሌ 44 хвилини тому +1

    የነአዳነች አበቤ ግፍ ነው

  • @Yonas-h6m
    @Yonas-h6m 3 години тому +1

    እየሱስ የመምጫው ሰዓት ቀርቧል ንሳሃ ግቡ እሙኑ በእየሱስ ❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 години тому

      ኦርቶዶክስ ሁን..ፕሮቴስታንት ዘንድሮ ሲያሽካካ ይሄው መዐት አመጣ..

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 2 години тому

    እምዬ ሀገሬፈተናሽ በዛ😢😢😢😢አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏ሀፂያታችን በዛ😭😭😭😭

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 3 години тому +4

    የምን ሪልሰቴት ሁሉም ከንቱ